ከኔ የባሰ አለ አልሀምዱሊላህ ዲንካንም እየኖሩ ነው ሁሉም ተላቀሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 210

  • @Mariam-k1n9c
    @Mariam-k1n9c 5 дней назад +51

    አይይይይይይ ለመንገድ ሰራ ተብሎ ለልማት ተብሎ ህዝብን እዲህ ሜዳላይ መጣል ህዞብ ከሌለ ማን ሊኖረበት ነወ እኔ የምለዉ

    • @MarefaMarefa-kl6fv
      @MarefaMarefa-kl6fv 5 дней назад +3

      እሱ ብቻ ሊኖርበት እደዉ😢😢😢😢

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 4 дня назад +2

      ሆን ተብሎ የተሰራ ሴራነዉ እጂ ዉነት ምገዲ ልማት አሳስቦቸዉ አደለም 😢😢😢

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 4 дня назад

      ወላሂእሚገቅምነውአላህ መላውንይፍጠርልን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 дней назад +23

    አብይ ያስራህን እኛ እሰራልን እሱ ያፋርስብናል ኢሻአላህ አላህ ያጅህን ይሰጣህል😢😢😢😢😢
    ቅማሞቼ 50k እናስጋባትያምትሉ ለይክ😢😢😢😢😢

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    እሄኮ ልማት አይደለም ሰዉን እሜዳላይ ጥሎ ልማት የለም ሀገራችን ሰርቶማገኝት የለም በተለይ ባሁን ሰአት ልማቱን ትቶ ጦርነትን ያስቁምልን መግስትነኝ ካለ

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 5 дней назад +12

    አበረታቶ የመዳም ቅመሞች ፡የስደት እህታችን ነች

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 5 дней назад +14

    ያገራችን የመሬት ስርአት ተድሮ ጀምሮ አሁንም ድረስ ለድሃ ሁኖ አያውቅም የድሮ ገጅወች ባላባትና ጭሰኛ በሚል አዱ በይ አዱ አዳሪ ነበር አሁን ደሞ መሬት የምግስት ነው በሚል በህግ ሽፋን የበላይ እደፈለገ ይዘርፋል ድሃው ህዝባችን ግን እደፈለጉ ሜዳላይ እደቆሻሻ ሲጥሉ ስቱን ጉድ አዬን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 День назад

    😢😢😢😢 ሀገር እናለማለን የሚሉት ለማን ነው ግን ጎዳና ከሰው ህይወት የበለጠበት ዘመን ምን እናድርጋችሁ ወገኖቼ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Eata-r8d
    @Eata-r8d 5 дней назад +11

    ብድሩን አግኘዉ አተመግስትየህዝብ እባ ያቃጥልህ😢

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ 4 дня назад +6

    አሏህ ጥንካሬውን ይስጣችሁ ያረቢ አሏህ ከይሩን ነጠር ይወፍቃችሁ ያረቢ

  • @Ethiopia-p3o
    @Ethiopia-p3o 4 дня назад +5

    ምን አይነት ሀገር ነው ግን ያለነው😢😢😢😢😢ያረብ
    ኧረ የህዝብ እምባ ይብቃ ኢላሂ
    ህዝብ ከሌለ ሀገር አለ እንደ
    ኧረ ፍትህህ😢😢😢😢😢

  • @taybat536
    @taybat536 4 дня назад

    የአላህ ከባድ ነዉ የአላህ የሚስኪኑን እንባ እበስ አላህ የተሻለዉን ይተካችሁ

  • @sadamu
    @sadamu 5 дней назад +4

    አይ ሀገራችን 😢 ለፍቶ መና አላህ ሰላሙን ያውርድልን

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 4 дня назад +5

    እፍፍፍ አላህይገዛችሁ ወገን ሉቤ 10k ገባሽ አልሀምድሊላህ ጠንክሪ

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 3 дня назад

    አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ ያሳዝናል😢😢😢

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 4 дня назад

    ያማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ሰላሙን መልስልን😢😢😢

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 4 дня назад

    በጣም ያሳዝናል የሰንት ሰዉ ህይወት ተበላሸ😢

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 дня назад +1

    አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አላህ ሁሉንም ያቃል ምድረ አጭበርባሪ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ😢😢😢😢

  • @AminaAbdallah-d9z
    @AminaAbdallah-d9z 4 дня назад +3

    ሉባባየ የኔ ውድ አብሽሩ አይዞቹህ ማሻአላህ 10ገባሽ አብሽሪ ጠክሪ ውዴ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 дня назад +2

    በጣም ያሳዝናል ግን አልሀምዱሊላህንዉ😢😢

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 дней назад +3

    ወይኔ ወገኖቼ አላህ ይሁነን እንጂ ሀገራችን እንኳን ያኢላሂ 😢😢😢

  • @BchJci-x3s
    @BchJci-x3s 4 дня назад

    አይዞሽ የኛ ከርታታ ዱኒያ እንደዚህ ናት ጥለነውም እንሞታለን አላህ የተሻለውን ይተካሽ

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍኡፍፍፍፍፍኡፍፍፍፍ😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 4 дня назад +1

    አለህ የተሻለዉን ዪስጣቸሁ እደዝህ የሚያረጋጉ መልካም የሀዪማኖት አባት ያብዛልን

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o 4 дня назад +1

    የኔከርታታ አይዞሽልኝ የተሻለዉን ይወፋቅሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 5 дней назад +1

    የኔናቶችአሏህይረዳችሁ አባቶች እደዚህ ማስተዛዘናቸሁ አሏህትልቅሰወችንያቆይልን😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 4 дня назад

    ወይ ዘዱሮ አላህ ይህለት 😢😢😢

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 дня назад +1

    ፍትሕ ለስደተኞች የሑሉ የስደት ደማችንነዉ እስከመቸ በሠዉሐገር እኛስሰራ እነሱ ሲያፈርሱ ያኢላሒ አንተ እራሕመቱን አዉርድልን

  • @metrophonemetrophone2367
    @metrophonemetrophone2367 4 дня назад

    አይአገራቺን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Emansied-z2o
    @Emansied-z2o 5 дней назад +3

    አይዞችሁ 😢😢😢 ወላሂ ተጫወተብኝ አላህ የስራዉም ይሰጠዉ የደሀ እንባ ፈሶ አንቀረም ኢንሻአላህ

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 5 дней назад +9

    አይ የወሎ ሰው አብይ አህመድ የወሎን ሰው በወለጋም በወሎም ይዟል መጨረስና ማሣደድ አሏህ የእጅህን ይስጥህ ያረብ

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 4 дня назад

      ሰው ጅል ነው ደግ አደረጋቸው ደደብ ናቸው

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 4 дня назад +1

      በጣም ለነገሩ ህዝቡነው የመጣውን ሁሉ አሜን ብሎ እየተቀበለ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 4 дня назад +2

      ህዝቡም ፈሪ ነው ምን እናድርግ 😢😢ቤት መሰጠት አለባቸው ከክልሉ ውጭ የተፈናቀሉት በቂ ነው ኡአኡኡኡኡኡኡ😢😢😢

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 4 дня назад +1

      @@heyatfetaw6022 አወ አሁንም አብይን እንገድፋለን ነው የሚሉት ከብት ናቸው የወሎ ህዝብ

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd 4 дня назад +1

      በቃ አትራገሙ ተነገራችሁ እኮ መንገድ የነካው ነው ተባለ ህግ ከሆነ ህግ ነው ባይሆን. እንዳው በምትኩ አስተያየት አድርጎ ከቻለ ቦታ ቢሰጣቸው ካልቻለ. የተወሰነ የቤቱን ግምት ብር ቢሰጣቸው መጠየቅ እንጅ ምን ማድረግ ይቻላል

  • @Amutiየገደራዋ
    @Amutiየገደራዋ 5 дней назад +4

    ያረብ የኛም እዛዉ ነዉ ከነጓደኞቸ አላህ ይጠብቅልን አይ አላህ ኸይሩን ይምረጥላችሁ ያረብ የኛንም አላህ ይጠብቅልን

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 4 дня назад +2

    የታደሉት መንግሥትይሰበሥባቸዋል ያልታደሉትንደግሞ ቤታቸውንአፍርሶ ሜዳላይ ላውሬ ይጥላቸዋል ያረብመላሥጣቸው እምባቸውን ባልታሰበሲሳይ እምባቸውን እበሥላቸው ያረው

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 4 дня назад +1

    ያአላህ ያአላህ አላህየ የተሻለ ነገር ይስጣችሁ

  • @mdenayuosf4244
    @mdenayuosf4244 4 дня назад

    Weee😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ciguhcሶልያናየማሪያምልጅ

    አይዟችሁ ወገኖቼ በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 4 дня назад

    አብሽሪ አሏህ የሚፈትነን ለህይሩነዉ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 5 дней назад +2

    አብሺሩ አላህ የተሰበረ ልባችሁን በተሻለ ይጠግናችሁ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 4 дня назад

    😢😢😢😢😢በጣም ያሣዝናል አላህ ይተካቸዉ ያረቢ እደዉ አይይይይ

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 4 дня назад +1

    ያሳዝናን ወላሂ ወይኔ እር አላህዬ ኸይር ነገር ፍጠር

  • @AbyioromoAlami
    @AbyioromoAlami 4 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 4 дня назад +2

    ወይኔ ወገኖች በቃ ሜዳ ላይ መውደቅ እግዜአብሄር ይድርስላችሁ የኔ ወሎየወች😢😢😢

  • @maryama8557
    @maryama8557 4 дня назад

    ኡኡኡኡኡኡ አላህይይላችሁ ሠውእመዳላይ ጥሎ ልማት የለም😢😢😢😢

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር እርዳታቸው አባታችን በረከተው ድረ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 4 дня назад

    እያፈረሱ እገነባለን አይገብደም አረ በስማም😢😢😢😢

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 4 дня назад

    አላህ በተሻለ ይተካችሁ

  • @Sወላዲትአምላክእናቴናት

    ምንም አልልም😢😢😢💔💔

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 4 дня назад

    አይይይይይሀገራችን ያረብ አላህ ያግዛችሁ 😢😢😢

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 4 дня назад

    አይይይይ የኔ ከታቶች አላህ የተሻለይውፍቃችሁ ያረብ❤❤❤❤❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 4 дня назад

    ኡፍፍ አባነው የመጣኝ ሳያቸው አላህ የተሻለውን ይተኮችሁ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 дня назад

    አይ እማማ ሀገሬ 😢😢ያሳዝናል😢😢😢

  • @LubabaChane
    @LubabaChane 4 дня назад

    Ayiiiiii

  • @Emantube19
    @Emantube19 4 дня назад

    አለህ ዪዪለት ኤሄ መንጊስት ጊፈኛ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 5 дней назад +1

    በዚህ ትግእስትሽ ፈጣሪሽን በማመስገንሽ ካንች በታች ያሉትን በማየትሽ እመኒኝ በበለጠ ይክስሻል ጠንካራ ሁኚ❤

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 4 дня назад

    አብሽሩ❤😢

  • @gfg4073
    @gfg4073 4 дня назад +1

    ፍረድ አምላኬ😢😢😢😢😢አብይ ተብዬ😢😢😢😢

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 4 дня назад

    አጀብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ዋሀገሬ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 5 дней назад +1

    ፈጣሪ ያሰዉ ይህን ሰይጣን ሰዉየ

  • @የሺወሎየዋ-ረ4ዸ
    @የሺወሎየዋ-ረ4ዸ 4 дня назад

    አብሺሩ አላህ ይተካችሁ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ወገኖቸ እግዚያብሔር ይማረን የሰማይና የምድር ንጎስ ኢየሱስ ክርስቶስ ለክፉወች ልቦና ይስጣቸዉ ከህዝብ ለማት በለጠበት ይህ መንግስት በአለም አቀፍ መከሰስ አለበት 😢

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 дня назад +1

    ፈጣሪ ይሁናቺሁ ወገኖቸ

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ 4 дня назад +1

    ያአላህ አተእያቼዉ ህዝቡ ምላይ ይዉዴቅ እፍፍ

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ

    ያረቢ ምን አይነትያጭከኔ ዘመነዉ🙆🙆😭😭😭😭😭

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 4 дня назад

    የአላህ እደው ምን ይሻለናል አላህ ፍርድህን ቶሎ አውርድልን

  • @mohameedjamal2893
    @mohameedjamal2893 4 дня назад

    አቢዪ አለሀ የዲንገቲ ሞቲ ዪሲጢ ሂዚቡን ጎደነ ጠለዉ😢😢😢😢

  • @WsKb-j6i
    @WsKb-j6i 4 дня назад

    😢😢😢Egezabehra mehrata yawerbeln😢😢😢

  • @fathimashajhiwot
    @fathimashajhiwot 4 дня назад

    አበረታቷት ልጅቱን በጌታ😢

  • @ለውጥጥ
    @ለውጥጥ 4 дня назад

    ያአሏህህህ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 4 дня назад

    እስቲ ቻናሏን እናሳደግላትና አናበረታታት ያጀማአ

  • @zinet4861
    @zinet4861 4 дня назад

    አብሽሪ 😢😢

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢 ኡፉ የኔ አባት አይዞን አላህ ይርደችሁ አይ የኛ ሀገር ጉድ ሱበሀንአላህ አንጀቴን በሉኝ ወላሂ አላህ ይርደችሁ አብሽሩ

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 5 дней назад +2

    አይዞሽ እህት የተሻለዉን ይስጣችሁ

  • @ፍይዛyoutube
    @ፍይዛyoutube 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤😢

  • @Hanicho-wk8yu
    @Hanicho-wk8yu 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zz-wf1hk
    @zz-wf1hk 4 дня назад

    ❤❤🎉

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 4 дня назад +1

    ያሳዝናል ከሰው ይልቅ መገድ በልጦበት ህዝብን ጎዳና ላይ መጣል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር በርታት ይሁናቸሁ😢😢😢😢

  • @AminaAmina1-v1s
    @AminaAmina1-v1s 5 дней назад

    አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ ያረብ

  • @MekeyaMohammed
    @MekeyaMohammed 5 дней назад +2

    አላህ ኽይሩን ያምጣልን ሰው የሰራውን አፍርሴ እሜዳላይ መጣል ምን ይሉታል አይ ጭካኔ

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u 4 дня назад

    ግን የት ሀገር ነው ያለችው ያረብ አተ እዘንላቸው😢😢😢

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 5 дней назад

    ሱብሃን አላህ እዝነት የጠፋበት ዘመን

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 5 дней назад +2

    ይኸን ሁሉ ህዝብ እያሥለቀሰ ምን ያገኛል😢😢😢😢

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 4 дня назад

    ያርብ ፍትህ አታዘግይብን በዚህልክ

  • @tayebasayed5432
    @tayebasayed5432 5 дней назад +1

    😭😭😭🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 5 дней назад

    እዳዉ አላህዋ የተሻለዉን ይወፍቃቺሁ😢😢😢😢

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 5 дней назад

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን 😭

  • @Emusekina-ck3hs
    @Emusekina-ck3hs 5 дней назад

    አላህ ኸይር ያመጣ ያረብ ለፈረሰባቼው እኛንም አላህ ይጠብቀን አይቶ ከማጣተ

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk 4 дня назад

    ምርጥ አባት

  • @SadaaNguseee
    @SadaaNguseee 5 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 4 дня назад

    አላህ ይስዲርስ እላችው የረብ ሀሲቢን አላህ ወነኢምል ወኪል

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 4 дня назад

    አላህ ላያስችል አይሰጥም አሉ አላህ ያበርታን ሉባብየ የኔ ጠካራ ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ምን አለ አሁንም በርቺልኝ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 4 дня назад +4

    አምላኬ ሆይ እንደው የአማራ ህዝብ ምኑ ተመቸው 😢 እግዚኦ ስቃይ 😢😢😢 አባታችን ቃለህይወት ያሰማወት እድህ የሚያፅናኑ የሀይማኖት አባቶች ትልልቅ ሰወች ያስፈልጋሉ❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 5 дней назад

    😭😭😭😭😭አይይይይይ

  • @NefissaAwbol
    @NefissaAwbol 4 дня назад +1

    አላህ ያፅናናቺሁ ሁላቺሁም ላይክ ብስክራይብ አርጓት ዉዶቸ ድጋሜ ስደት እዳትል እህታቺን

  • @EmabetMuhammed
    @EmabetMuhammed 4 дня назад

    Ayizosh yene marr 😢😢😢

  • @leyilagutego154
    @leyilagutego154 4 дня назад

    አይዘቹ አላህ የተሸለ ይስጠቹ

  • @MuluTuri
    @MuluTuri 4 дня назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 4 дня назад

    😢😢😢😢ኢላሂ ምንልበልበስአላህ ኸይርነገርያምጣ

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 5 дней назад +1

    Egziabher kenet gara yihun 😢

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 5 дней назад

    አይቹ ያልፋል😢😢😢😢❤❤

  • @እግዜአቤሔርይመስገንአመተ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UmmuAbdurhaman
    @UmmuAbdurhaman 4 дня назад

    Yaa allah men ayent zaman daresan ya ilahe 😢😢