Ethiopia: ቁጥር-67 የታይሮይድ ሆርሞን መቀነስ ክፍል-2 (Hypothyroidism Part-2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 66

  • @JefdahKsa
    @JefdahKsa 3 месяца назад

    ዶክተ.በጣም.እናመሠግናለን

  • @Almaz-c5f
    @Almaz-c5f 2 месяца назад

    እና መሰግናለን❤❤❤

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 11 месяцев назад +2

    ደ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ።
    በቀጣይ ለታይሮይድ ሆርሞን መቀነስ የምንወስደውን መድሃኒት በአግባቡ እንዳይመጠጥ የሚያስተጓጉሉ ምግብና መጠጦች ስላሉ ፤ በጭራሽ የማይፈቀዱ እና ከተወሰነ ሰዓት በኋላ መመገብ የምንችላቸውን የምግብ አይነቶች ዝርዝር በክፍል ሶስት ብትሰራልን በጣም እንጠቀማለን ። በጣም እናመሰግናለን🙏 ❤

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ዶክተር

  • @seritu9867
    @seritu9867 3 года назад +1

    ዶ/ር በጣም የሚረዳኝን ጠቃሚ መረጃ ሰተኸኛል ሰላም እና ጤና እግዛብሄር ይስጥህ አመሰግናለሁ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 года назад +3

    ሻሎም ሻሎም ዶክተር።የቅዳሜው የቀጥታ ፕሮግራም በጣም አጭር ነበር ።ሰለምታገለግለን እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልህ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      I know, I am so sorry. Dr. Azarias had to leave early. Unfortunately we couldn't start earlier as planned. I hope he will join us again some other time. But the good thing I have done a you tube video( in 2 parts) before. Please check on them

    • @senaitmebrate
      @senaitmebrate 2 года назад

      .
      La

  • @gosloww297
    @gosloww297 3 года назад +4

    ብሩክ ሁን ዘርህ ይባረክ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад

    ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሄር ያክብርልን ዶ,ር እኔ አሰርቻለሁ መድኀኒቱንም እወሰዳለሁ ግን እንቅልፍ ተሸገርኩ እራሴንም ያዞረኘል አልፎ አልፎ 🙏🙏🙏

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ፡በጣም፡ጠቃሚ፡መረጃ፡አግኝቻለሁ፡፡🙏

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 года назад

    እናመሰግናለን ዶ.ር እግዝአብሔር ያክብርልን

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Год назад

    ተባረክ

  • @wegayehuhaile6077
    @wegayehuhaile6077 4 месяца назад

    እንቅርቴን በሕክምና አስወጥቻለሁ በጣም ሰላም ነኝ ሕክምና እከታተለሁ ትንሽ ችግር ያለው እንቅልፍ ብዙም የለኝም ልቤ በመኝታ ሰዓት ሲመታ ይሰማኛል ሌላው የምጠረጥረው የአጥንት መገናኛ ህመም አለ ከታከምኩ 6 ወር ሆኖኛል ክትትል አለኝ ቀጣይ መ
    ዳኒት ታይሮክሲን እንደምወሰድ ተነግሮኛል ለልብ ምቴ የታዘዘልኝ አለ ግን ልቤ አሁንም ይመታል መፍቴው ምንድን ነው እባክህ ዶክተር

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 месяцев назад

    ዶተር እግዛቤር ይስጥልኝ እኔ ሁሌ በፈለኩኝ ግዜ የምወስደው ዶተሩ አልነገረኝም ከአሁን ወስዳለው

  • @tizutizu543
    @tizutizu543 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @monaalemayhu621
    @monaalemayhu621 2 года назад

    እግዛብሄር ይባርክህ

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад

      አሜን

  • @abelgizaw6035
    @abelgizaw6035 Год назад

    መብዛትስ

  • @bizuneshdemisie2445
    @bizuneshdemisie2445 3 года назад

    ደ/ር መመገብ የሚችሉትን ምግቦች ይንገሩን እናመሠግናለን !!

  • @lemlemkassahun2772
    @lemlemkassahun2772 3 года назад

    በጣም ነዉ እማመሰግነዉ

  • @hannatiku6053
    @hannatiku6053 3 года назад

    GOD BLESS YOU 🙌 🙏

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      Amen

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Год назад

      ​@@drfsh ሆርሞር ሢበዛ ይገድላል? ጡቴን ታምሚያለሁ ደረቴም ቆሥሏል😢😢😢😢ሥደትነኝ ፈራሁ

  • @mastewalbirhane2881
    @mastewalbirhane2881 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @azebandargie1398
    @azebandargie1398 2 месяца назад +1

    Yetebarke

  • @zahrasara5374
    @zahrasara5374 Год назад +3

    የሆርሞን ማነሥ ምን መመገብ አረብን ደክተር እናመሠግናለን

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 9 месяцев назад +1

    አዲስ አበባ ህክምናው የሚስጥበት ሆስፒታል የት ነው

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ዶክተር በማን ላግኝህ ፕሊስ

  • @alaiahmad5633
    @alaiahmad5633 Год назад

    Thank ❤

  • @skfkdzjfjfjd8078
    @skfkdzjfjfjd8078 10 месяцев назад

    ሰላም ይብዛ ዶክተር ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን 🙏🙏ግን አንድ ነገር ላስቸግር እኔን የጎሮሮ ቱቦ እያመመኝ ናዉ ደግሞ ምራቅ ይዎፍራል እየዎፈር ነው ሚመጣው ለህክምና ሄጅያሎ መዳኒት ሰጡይን ግን ምንም ሊዉጥ እየሰጣ አይደለም እኔ ያለው ከኢትዮጵያ ዉጭ ናይኝ ለኔ ግር ገባይን ዶክተር እባክህ ማልስ ---??

  • @genigeniya6443
    @genigeniya6443 Год назад

    ዶክተር ለሰጠህ ንምክር አመሰግናለው።

  • @tigistassefa2810
    @tigistassefa2810 Год назад

    Amsegnalenu

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe4303 3 года назад

    Egziyabher ymesgen be edme be tena ytebkln.tsegawn yabzalh.

  • @dawitabebemamo9881
    @dawitabebemamo9881 Год назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ። proper ቀዶ ጥገገናስ ለውበት እንጂ ዘላቂ መፍትሄ አይሆንም?

  • @raheldebebe41
    @raheldebebe41 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ሰርጀሪ አድርጌ በቋሚነት መድሀኒት ታዞልኝ ነበር ነገር ግን ለ7 አመት አቆምኩት ነገር ግን ክብደት እየጨመርኩ ነው እና አሁን እንደገና መድሐኒት መውሰድ አለብኝ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      ሰላም እቴ እኔጋ ተመሳሳይ ስለሆነ

  • @meskiabebe7050
    @meskiabebe7050 3 года назад

    Thank u dr🙏

  • @eyerusalemmehari2452
    @eyerusalemmehari2452 Год назад

    Dddd
    Plese i need youure pone

  • @Tgtg_f
    @Tgtg_f 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ስለምት ሰጠን መረጃ እናመሰግናለን እባክህ መልስልይ እናቴ አለባት ግን ህክምና ስትሄድ ትንሽ ነው ምንማይል በራሱ ይጠፈል ይሏታል ግን አይጠፍም እባክህ መልስልይ ወይም የመዳኒቱን ስም ንገርይ🙏

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 месяцев назад

    ዶተር እኔ አንድ አመት ሆነኝ Levothyroxine Tablets ስወስድ እድሜ ልክሽን ነው ብለውኛል ሌላው የደም መርጋት መዳንኃንት እወስዳለው xarelto 10Mg

  • @ኢትዬሀገረይ
    @ኢትዬሀገረይ 3 года назад +1

    ሰላም ዶክተርየ እደት ነህ ለቤትህ አድስ ነኝ
    ይቅርታ ከቻልክ የዋትሳኘ ቁጥርህን ላክልኝ የምርመራ ውጤቴን ፎቶ አስቸ ልላክና እይልኝ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      በቴሌግራም ይላኩት
      t.me/DrFSHTube

  • @ruftana4954
    @ruftana4954 3 года назад

    I really appreciate for creating good understanding of this matter. I don't if you saw my question on comments section on previous video which is ,if there is alternative natural remides to replace the medication?

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      For hypothyroidism you have to take the hormone. There may be other remedies but I have no information about it.

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም አናመሰግናለን አኔ የተናገርከው በከፊል ይታይብኛል ከቻልክና ኢትዮ ካለህ አድራሻህን ብትነግረኝ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      ያለሁት ኢትዮጵያ አይደለም። ከቻሉ ዶ/ር ተድላ ብለው የሁልሸት ክሊኒክ ይሂዱ( ልደታ ከባልቻ ሆ/ል ጀርባ)

    • @makititube
      @makititube 3 года назад

      @@drfsh qutir🤣ስጡኝ please 🙏

  • @meskeremadye6842
    @meskeremadye6842 3 года назад

    Ena alabegn yalkawo hulo tekekel newo Amasegenalahu yan wondm gin madantun yamwosedawo hulam ba bado hoda tawat newo gin ka sent seat bohala lwosede kursan Amasegenalahu

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      ቢያንስ ከ30 ደቂቃ በኋላ ቁርስ መብላት ይቻላል

  • @maryamalshehhi415
    @maryamalshehhi415 Год назад

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እድ ጥያቄ አለኝ ምርምር እላረኩም ጉሮሮዬን ያፍነኛል እዳዴም ይበርደኛል ይህ ምርት ታይሮይድ ነው ያለሁት ዱባይ ነው የመታከም እድል ክልለ በሽታው ግዛት ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ መልስልኝ

    • @drfsh
      @drfsh  Год назад

      የደም ምርመራ ካላደረጉ ርግጠኛ ሆኖ ማወቅ አይቻልም

  • @bizuneshdemisie2445
    @bizuneshdemisie2445 3 года назад

    ሻይ መጠጣት
    ስጋ
    ዶሮ
    የከብት ወተተ
    ዳቦ
    ፓስታ መኮሮኒ
    ይቻላል?

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      ይቻላል

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 3 года назад

    እኔ ይህ አይነት ምልክት አለኚ ግን ስደት ላይ ነኚ ምን ብየ ነው ምርመራ ማደርግ በተለይ ሰውነቴ እደሳት ነው ሚነድብኚ ምን ሙቀት በሌለበት ቆዳዬም የመ ድርቅ ነገር ይታይብኛል ዶክተር ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      ክፍል ሁለትን ይከታተሉ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      በጣም ይቅርታ ስለቫሪኮስ ቬይን የጠየቁ ነበር የመሰለኝ። የታይሮይድ ፋንክሽን ምርመራ ( thyroid function test: including TSH, T3 and T4) ቢያደርጉ ችግሩ መኖሩን ወይም አለመኖሩን ማረጋገጥ ይቻላል

  • @YebaleAbera
    @YebaleAbera Год назад

    ኦፕርሽን ከተደረገ መዳሐኒት ይወስዳል
    ዳሐኔዕ

  • @semiraahmedymam3662
    @semiraahmedymam3662 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 8 месяцев назад

    ዶክተር የሚሰማው ስሜት ይሄ ብቻ ነው

  • @genigeniya6443
    @genigeniya6443 Год назад

    ለታይሮድ የሚከለከሉ ምግቦች ምን ምን ናቸው እኔ ተመርምሬ 9 ነጥብ ነው ተባልኩኝ አሁን ምን ላድርግ።
    😢

  • @JefdahKsa
    @JefdahKsa 3 месяца назад

    ጤንህ.ይሰጥህ