ቦርጭን እልም ክብደትን ቅንስ የሚያደርገው ሻይ | Only 5 belly fat

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 155

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Месяц назад +8

    ዊይ ከምትሰጪው አገልግሎት ባላነሰ ድምፅሽ አቀራረብሽ ደስ ስል እናመሰግናለን

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 8 дней назад +1

    Tebarekelegn

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  7 дней назад

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ

  • @YetiKebede-n6v
    @YetiKebede-n6v 23 дня назад +1

    እናመሠግናለን እህቴ ❤አገላለፅሽ ደስ ይላልበርቺ❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 дня назад

      እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @usmanusmanahmed-k6u
    @usmanusmanahmed-k6u 5 дней назад +1

    ግን እወነት ነው እህቴ ሞክረሸወ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 17 дней назад +1

    እሰኪ እሞከረዋለሁ ቦረጨ በጣም አሰችግሮኛል

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @Hayou-p7b
    @Hayou-p7b 27 дней назад +6

    እባክሺ ከወገብ በላይ ውፉረት እንዴት እንደምቀንስ ንገሪኝ ከሥፓሪት ውጭ

  • @itisme-n4i
    @itisme-n4i 17 дней назад +1

    እናመሠግናለን❤🎉

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @masssisay3875
    @masssisay3875 12 дней назад +1

    ፐርስሊ ምን አይነት ተክል ነው

  • @UnicornsAreamazing
    @UnicornsAreamazing 16 дней назад +1

    Thank you God bless you

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 27 дней назад +1

    የኔ ውድ ዛጎል እዴት ነሽ ከረጅም ግዜ በኃላ ነው ያገኝሁሽ የት ጠፉች እያልኩ ነበር ስላገኝሁሽ ደስ ብሉኛል❤❤❤

  • @merry-ho9hs
    @merry-ho9hs 23 дня назад +1

    Thank you love ❤️

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 15 дней назад +1

    አሜሰግናለሁ❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ELIZABETHThompson-g6j
    @ELIZABETHThompson-g6j 26 дней назад

    Thank you so much konjo ❤

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 27 дней назад +1

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 дня назад

      እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ከልብ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 28 дней назад +2

    Thanks 🙏 😮

  • @MimiWailyu-n7h
    @MimiWailyu-n7h 28 дней назад +1

    thank you ❤❤❤

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du 23 дня назад

    Tks my sweet setter I rely like this chanel I well used tody personally I don't like to go JYM I rely lovet❤ I well tell all my friends ❤❤❤❤❤ I am from Dar hara I speak amirca and Somalia I live in u.s.a I well tell all my friends Somalia and Ethiopia my fired they don't like to do sports this excellent thinks my sweet setter think you so much for u advice❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ffgfv-bs2nj
    @Ffgfv-bs2nj 25 дней назад

    ከወገብ በላይ ውፍረት ንገሪኝ እህቴ ካላስቸገርቁሽ 🙏🙏🙏please

  • @HawaHassen-f7o
    @HawaHassen-f7o 18 дней назад +1

    በስሉ ምንማለት ነዉ

  • @yalemworkBogale-cc1ff
    @yalemworkBogale-cc1ff 13 дней назад +1

    ጨጓራ ያለበት ሠውሥ እንዴት ይሆናል እባክሽ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      ዝንብጁን መተው ትችያለሽ

  • @amaamm-pi1xo
    @amaamm-pi1xo 7 дней назад +1

    እረ በፈጣሪ ይሁንብሽ እዳታልፊኝ. የሆዴ ስበር በምን ላጥፍው

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  7 дней назад

      እሺ እህቴ ሺአ በተር እና ኦሊቭ ኦይል ለብ አድርገሽ ማታ ማቃ ቀቢው

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 29 дней назад +8

    ዋናው ቦርጭ ነው ሌላው ችግር የለውም

  • @SeadaYimer-k3o
    @SeadaYimer-k3o 18 дней назад +2

    ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @حياة-ط7ش
    @حياة-ط7ش 23 дня назад +2

    ባማረኛ ቅጠሉ ስሙን ንገሪኝ የድብላል ቅጠል ነው እደ መልሽልኝ ውደ በፈጠረሽ

    • @Smerh-hv4uj
      @Smerh-hv4uj 22 дня назад +1

      ድንብላልሌላ ፐርስሊሌላነው

    • @nejatgirl296
      @nejatgirl296 20 дней назад +1

      የሾርባ ቅጠል

  • @ZeynabaMusa
    @ZeynabaMusa 22 дня назад +1

    Qitalun alawakum yetino yemiagagnaw

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Месяц назад +1

    Thanks

  • @AkNbBz
    @AkNbBz 22 дня назад

    What about diabeties - honey is good....

  • @Kassanshemelariga
    @Kassanshemelariga 27 дней назад +5

    አመሰግናለው ሰለሪ ባይኖረውስ

  • @reatajRa
    @reatajRa 28 дней назад +2

    እሸማምእናመሰግናለሁ❤😢

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 дня назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @Tyy-xd4iy
    @Tyy-xd4iy 25 дней назад

    እመቅሯለው ውዴ

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali 18 дней назад +2

    ሁሉንም ግባቶች በአማርኛ ጥርአቸው

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 Месяц назад +1

    እህቴ እዴነሽ ።ሰላምሽይብዛ ፊቴ ቶሎየሚቆጣነው ምንአይነት ሰንእስክሪን ልጠቀም

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  Месяц назад

      ሰላም ሰላም እህቴ ዶክተራ ራሼል ቫይታሚን ሲ እሱ ጥሩ ነው አዳዲስ የመጡትን በየጊዜው አትለዋውጪ እሱ ከተስማማሽ ሞክሪውና ጥሩ ነው

  • @TirngoTube
    @TirngoTube 28 дней назад

    እሞክርዋለው

  • @MmMa-w6e
    @MmMa-w6e 26 дней назад

    የግድ እረንኅዴ ሽይ፣መሆን እለበት

  • @RabiaHussen-y4b
    @RabiaHussen-y4b 28 дней назад

    ማንኛውንም ሻይ ቅጠል መጠቀም እንችላለን

  • @MisraNasir-c6z
    @MisraNasir-c6z 7 дней назад +1

    Wuwu

  • @Zorish-t2y
    @Zorish-t2y Месяц назад +7

    ውዴ ቦርጭ ብቻ ቢያጠፋ ሹክ በይን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ 25 дней назад

    ንፁህ ማር የሌለንስ ምን እንጠቀም

  • @belaynesh2946
    @belaynesh2946 20 дней назад +1

    Chgwarachenen letakateyew new

  • @AmarechNigussie-s4f
    @AmarechNigussie-s4f 17 дней назад +1

    በምን ያህል ጊዜ ለዉጡን ያሳየናል

  • @SuruSamen
    @SuruSamen 15 дней назад +1

    ፐርስሊ ባቅዱነስ ነው

  • @LulsegedAssefa
    @LulsegedAssefa 22 дня назад +2

    ፐርስሊ ማለት የድንብላል ቅጠል ማለት ነው ?

    • @habiba-61b
      @habiba-61b 20 дней назад

      አዎ

    • @woyay2095
      @woyay2095 13 дней назад

      አደለም ሌላ ነዉ በቅዶኒስ ነዉ ባረበኛ

    • @woyay2095
      @woyay2095 13 дней назад

      ​@@habiba-61bየድንብላሉ ከዝበራ ነዉ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      የድንብላል ቅጠል ቅጥንጥን ያለ ነው ይሄ ግን ሰፋ ሰፋ ያለ ቅጠል ነው ያው ፐርስሊ ነው የሚባለው ሰላጣ የማሸጡ ነጋዴዎች አብረው ይይዛሉ ሁለቱንም

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 19 дней назад +1

    ዉዴ ለጮጋራ ምንም ችግር የለሁም?😢😔🥰

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      ዝንብጁን መተው ይቻላል ለጨጋራ እንዳይከብድ

  • @SeidHassen-n8b
    @SeidHassen-n8b 19 дней назад +2

    የድብላል ቅጠል ነው ወይ እህት

    • @ZenatAbdo-b1j
      @ZenatAbdo-b1j 16 дней назад +3

      በቅዶናስ ይባላል አርቦች ይጠቀሙታል በተለይ ሰላጣጋ

    • @woyay2095
      @woyay2095 13 дней назад +1

      ​@@ZenatAbdo-b1j✅✅

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      የሚሸጠው ከድንብላል ቅጠል ጋር ነው የድንብላል ቅጠል ቅጥንጥን ያለ ነው ይሄ ግን ሰፋ ሰፋ ያለ ቅጠል ነው ያው ፐርስሊ ነው የሚባለው

  • @selamaali6069
    @selamaali6069 Месяц назад +2

    ሰላም ዛጎል ፍሪጅ ያሳደርነውን ቀዝቃዛውን ነው የምንጠጣው አመሰግናለሁ

    • @almazbeshah9322
      @almazbeshah9322 Месяц назад +3

      Pls answer this question

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  24 дня назад +1

      ሰላም ሰላም እህቴ ሞቅ ማድረጉ ይመረጣል ግን ቀዝቃዛውን ብንጠጣውም ችግር የለውም

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 27 дней назад +1

    ሁሉንም ያሰረዳሺው ለምድነው በተጣራ በማርኛ የማትገለጪው

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 23 дня назад +1

      ምነዉ እህቴ አማረኛ ካላወቅሽ እጅ ያስተማረችዉ በአማረኛ ነዉ አረብ ሀገር ከሆሽ ፐርሲሊ ያለችዉ በርዶንስ ይባላል

  • @Sali-i2w
    @Sali-i2w 23 дня назад

    Borcii yaxfal way sistr😢

  • @YeshiTeshome-u7m
    @YeshiTeshome-u7m 18 дней назад +1

    ፐርስሊ ምንድን ነው የትስ ይገኛል

    • @hayatadera6733
      @hayatadera6733 14 дней назад +1

      ከምዘራ ነው

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      ኢትዮጵያ ውስጥ አትክልት የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰላጣ የሚይዙ ነጋዴዎች ጋር ይገኛል እህቴ፡፡ ውጭ ሀገር ሱፐር ማርኬት ውስጥ ነው የሚሸጠው

  • @belaysitot7211
    @belaysitot7211 26 дней назад +1

    ሦስተኛው አልገባኝም። ፐርፕሊ ምንድን ነው።

    • @Tube-vj8sm
      @Tube-vj8sm 14 дней назад

      ኪዝብራ የሚባል ቅጠል አለ በረበኛ

    • @woyay2095
      @woyay2095 13 дней назад

      ​@@Tube-vj8smእረ በቅዶኒስ ነዉ ከዝበራ አይደለም

  • @LulsegedAssefa
    @LulsegedAssefa 22 дня назад

    በማገስቱስ ይሞቃል ?

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      yes ትኩሱን መጠጣቱ ነው ጥሩ እያሞቁ

  • @Meraf-ju2lh
    @Meraf-ju2lh 16 дней назад +1

    የቡና ስኒ ነው ወይስ የሻይ?

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f 28 дней назад +1

    ውፍረታችሁን ለመቀነስ ከፈለጋችሁ ንጹ ስጋብሎ ስጋ የምታገኙ ማለት እናም እንቁላል ብሎ germanager ሚኖር አንድ ልጅ ቪዲዮ ሰርቶ ይለቃል ብዙ ጊዜ የሱን ቪዲዮ ተከታታሉ ትክ ውፍረትን የሚሆን ቦርጭ😊 ራሳችሁንም እንዳትተውም የወፍ

  • @ሀይ-ቸ1ጸ
    @ሀይ-ቸ1ጸ Месяц назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እባክሽ ስሞትልሽ አትለፊኝ ሁሌም ነው እምከታተልሽ ሁሉንም ሞከረኩት ነገረ ግን ሺፋሽፍቴ አላድግም አለኝ ያልሞከረኩት የለም ወላሂ አንዱ አለዉ አንዱ የለዉም ሁለት አይነት ሆነብኝ🙏 🙏 🙏🙏❤❤

    • @Zorish-t2y
      @Zorish-t2y Месяц назад +2

      ካስተር ኦይል /ዘይት ተጠቀሚ

    • @ሀይ-ቸ1ጸ
      @ሀይ-ቸ1ጸ 28 дней назад +1

      @@Zorish-t2y ከዚህ በፊት አይቻዋለሁ ሌላ መፍቲህ ጠቁሚኝ የዉጩን አይቻዋለሁ በቤትዉስ እመጠቀመዉ አሁንማ የእሩዝ መሪ ቀጠል ከሺኩረት ጋር እይተጠቀሞኩት ነው ትንሽ ለዉጥ አለዉ በተጨማሪ ሌላ ጠቁሚኝ🙏🙏 የማዳም አቡላስ ነው እሚገርመዉ ደሞ ፊቴም በማዳት ተበላሽቶል ምን ላርገው ያሉትን ሁሉ ገዝቼ ተጠቀምኩት ግን ተመልሶ የመጠል ተይኝማ💔💔

    • @Zorish-t2y
      @Zorish-t2y 28 дней назад +2

      @@ሀይ-ቸ1ጸ ውዴ ስደት የብዙዎቻችን ፊት ሰውነት አበላሽቶብናል ውሃ በድንብ ጠጪ ጊዜ ሲኖርሽ ተኛ አትጨናነቂ ማዳት ብዙም ጊዜ ከብስጭት ይመጣል ይባላል እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ለፊቴ ሳሙና መርጫ አላቅም ምንም አይነት ክሬም ተቀብቼ አላቅም ነበር ስደት በመጣሁ አመት ፊቴ ብጉር ብቻ ሲሆን ክሬም ተቀብቼ ጭራሽ ተበላሽቶ ብዙጊዜ አስብኩ ተጨነኩ ብዙ አይነት ክሬም ገዛሁ ግን እንደ በፊት አይሆንም ACretin 0.025%ይህ ክሬም አሰሪዬ ዶክተር ሰጥቷት ለእኔም ሰጠችኝ በስሱ የፊት ቆዳ ያነሳል ከፈለግሽ ግዢውና ማታ ማዳቱ ያለበት ተቀብተሽ ጠዋት ታጥበሽ ሞስቸራይዝ ተቀቢና የፀሀይ መከላከያ ተቀቢ ከገዛሹ መጀመሪያ ከጆሮሽ ስር ሞክርው ከፊትሽ በፍት እና የሚዬሳስብሽ የሚያስጨንቅሽ ለፈጣሪ ስጩ አትጨናነቂ ስደት ከባድ ነው

    • @ሀይ-ቸ1ጸ
      @ሀይ-ቸ1ጸ 28 дней назад +1

      @@Zorish-t2y አመሰግናለሁ እዉነትሺን ነው እኔን የተጫወተብኝ በሆን ባልሁን መጨነቀ ነው ለዚህ የዳረገኝ ወላሂ ልክ በረሴ እድማስ ተካክለው የመስል አይ ስደት እስኪ ያልሺዉን እሞክረዋለሁ ❤❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 27 дней назад +1

      ካስተል ወይም የጎሎ ዘይት ማለት እሱን ተጠቀሚ ያድግልሻል

  • @selamgirmay9340
    @selamgirmay9340 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 дня назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 Месяц назад +2

    ክብደቴን ቀንሼ ነበር ግን ቦርጬ በጭራሽ አልጠፋ አለኝ😢😢😢 ምን ልጠቀም???

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 23 дня назад

      ክብደት በምን ቀነሽ--?

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 17 дней назад +1

    ለቻናልሽ አዲስ ነኝ እውነት ከቀነሰልኝ ከነገ ጀምሬ የማመሰግንሽ እኔ ነኝ የነገ ሰው የበለኝ

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @SenayiChekol
    @SenayiChekol 21 день назад

    Parsley ምንድን ነው

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 21 день назад +1

      Baqdunis

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      ሰፋ ሰፋ ያለ ቅጠል ነው ያው ፐርስሊ ነው የሚባለው ሰላጣ የማሸጡ ነጋዴዎች አብረው ይይዛሉ ሁለቱንም

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ጨጓራ ያለበት እሄን መጠቀም አይችልም ጨጓራ ያለባችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @dilargachewtassie9583
    @dilargachewtassie9583 18 дней назад +1

    የስንቱን ጨጓራ ይሄኔ መልጠሸዋል ከዚህ ሁሉ በረኪና አይሻልም

    • @woyay2095
      @woyay2095 13 дней назад +1

      ክክክክክክክክ

  • @BeriduGemechu-b6z
    @BeriduGemechu-b6z 19 дней назад +1

    የቅጠሉ ስም በአማርኛ ምን ይባላል

    • @HermelaSemahegn
      @HermelaSemahegn 16 дней назад +1

      Begna Hager የድንብላል ቅጠል ybalal

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад +1

      የሚሸጠው ከድንብላል ቅጠል ጋር ነው የድንብላል ቅጠል ቅጥንጥን ያለ ነው ይሄ ግን ሰፋ ሰፋ ያለ ቅጠል ነው ያው ፐርስሊ ነው የሚባለው

  • @Chuchumolla
    @Chuchumolla 20 дней назад

    ኘርስሊ በአማርኛ ስሙ ምንድነው

    • @nejatgirl296
      @nejatgirl296 20 дней назад

      ባቅዶነስ ወይም የሾርባ ቅጠል

  • @EsraelMesele
    @EsraelMesele Месяц назад +1

    ማርባይጨመስ

  • @Dady123-x3c
    @Dady123-x3c Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  Месяц назад

      በጣም ነው የማመሰግነው

  • @azizahassan5650
    @azizahassan5650 24 дня назад

    መቅዶንስ

  • @hajirabo5700
    @hajirabo5700 28 дней назад +1

    ፐርስሊ ምንድነው? በአመርኛ?

  • @Emebet-z7s
    @Emebet-z7s 28 дней назад

    Pherseli malet bekdunes malet new

  • @Hfsas-w5z
    @Hfsas-w5z 20 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج Месяц назад +2

    ዛወልኝ የዛሬ ነው ለጥያቃ ፈልጌሽ ነበር

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  Месяц назад +1

      ?

    • @وبتا-ص6ج
      @وبتا-ص6ج Месяц назад

      ዛወልኝ አይኔ ውስጥ ክለይም ክታችም ቡግር ይውጣብኛል እብረቱ ላይ ሳይሆን ክውስጥ ብረቱን የሚያለብሰው ቆዳላይ እና በጣም አሞኝ አብጦ ክ5 ቀን በዋላ ይፈርጣል የጅመረኝ እሮመዳን አ15 ቀን ነው ሁሌም ሲያመኝ ሀኪም እሂዳለሁ ግን መዳኒት ሰተው ይመልሱኛል ከሁለት ሳምት በዋላ ይተካል እኔም መመላለስ ሲሰለቸኝ አንድ ቀን አምርሬ ዶክተሮችን ይሄው እመላለሳለሁ ሀኪም ቤትም ቀያይሬ አይሁት ችግር ምንድነው ስላቸው ስኳር ካለብሽ ደም ስጪ አሉኝ ተስኳር ነጣ ነኝ እነሱም በቃ ወደትልልቅ ሀኪም ሂጂ አሉኝ አሁን አሁን ግን ብረቱ እየተዳክመ ነው ሳይ ቡግር የሚወጣበት አይኔ እዚህ ላይ የምገልጠው ነገር መነጠር ታዝዞልኝ ነበር ክ6 አመት በፊት ከሱጋርስ ያገናኝው ይሆን አይኔንስ ለመጥፋት ይዳርገው ይሆን ቡግሩ ደጋግሞ በመውጣቱ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @TobiaTefera
    @TobiaTefera 20 дней назад

    Tobia
    ENAMESGNALN

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  5 дней назад

      እሺ በጣም ነው የማመሰግነው

  • @mesimg909
    @mesimg909 26 дней назад +2

    ውሸታም ገንዘብ መሰሰቢያ ሥራ ስሪ

  • @WdasieRufael
    @WdasieRufael 15 дней назад +1

    Thank you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamraZein-e6e
    @SamraZein-e6e Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  Месяц назад

      በጣም ነው የማመሰግነው

  • @ShaneeMucaakakuu
    @ShaneeMucaakakuu 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

    • @zagolfamily
      @zagolfamily  4 дня назад

      ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @amam-j8k
    @amam-j8k 27 дней назад +1

    ❤❤❤