Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Enameseginalen ....🎉🎉🎉ejish yibarek❤❤ emokirewalewGin coconut ayihonim
እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው ውዴ
የምታስረጅበት መንገድ እራሱ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ
Tebareki thank you 🙏
Thank you too
Thank you for sharing to me and I will try it 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏
Thank you too ma dear!
Betam yamrale ❤❤❤❤❤
Thank You ma dear!!
ሁሌም የምንነፍቅቀዉ ድምጽ እናመስግናለን እባክሸ እኔ ፀጉረ ውሀ ስነካዉ በጣም የዉፍረል
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ ተልባ ወይም ሙዝ ለዚ ጥሩ ነው እህቴ
Thank you.
You're welcome!
ዉይ ዛጎልየ ፍተሻል እኮ እንኳን ደህና መጣሸ
እንኳን ደህና ቆሽኝ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
Amen 🙏 ❤
ውደ እስኪ ከታጠብን ቡሀላ የምንቀባው ቅባት አሳይን
Rosemary oil is good
ልክ ነው በተጨማሪም ሌላ በቅርቡ አዘጋጃለሁ እህቴ
ቆጆ ነው
አመሰግናለሁ
Yena konjo ye kerfude kebate azgagete asyen
Eshi bekerebu eseralhu
Yeshenkurt zeit ale ende semeche alawkem yet new yemigegnew?
አዎ አለ ከዱባይ ነው የሚመጣው እዚህ ሀገርም ሊኖር ይችላል አላየሁም በቅርቡ ግን በቤት ውስጥ እንዴትእንደሚጋጅ ቪዲዮ እሰራለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ ዛጎል ድምጽሽ እንዴት እንደሚናፈቅ አታውቂም አ ጥፈት ትያለሽ ባክሽን ጸጉሬ ተነውሎ አለቀ ምን ልቀባው መላ በይኝ
ሰላም ሰላም የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ ጸጉርሽን ከታጠብሽ በኋላ ባለፈው የሰራሁት ቪዲዮ የሮዝመሪ እና ዝንጅብል ውሃውን ተጠቀሚው ለሚነቃቀል ጸጉር አረፍ ነው፡፡ ከመታጠብሽ በፊት ለመንከባከብ ደግሞ በዚህ ቪዲዮ ያወራሁት ቆንጆ ነው እህቴ የሮዝመሪውን ግን ተጠቀሚው
@@zagolfamilyእሽ አመሰግናለሁ እህቴ ለውጡን አሳውቃለው ደግሞ ጥፈት አትበይ ድምጽሽን እንዴት እንደምወደው በእውነት አንችን ደግሞ ሳውቅሽ ልወድሽ እችላለው 😂 ኢሜል አስቀምጭ እንተዋወቅ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️🙏🎉🎉👍
በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ
❤❤❤❤
Thank You!!
እንደኔ ሙዝ የሚቀባ የለም ፀጉሬን የሚያበዛ ነገር አጣው
ዉዴ ፀጉሬን ቀለም መቀባት ፈልጌ ነበር ምን ትመክርለሺ እባክሽ ፀጉረ በጣም አጭር ነዉ በዙ ነገር እጠቀማሎ ግን አላድግ አለኚ ❤❤❤
ቀለም መቀባት ያው ራሳችንን ቀየር ለማድረግ ደስይላል ግን ተቀብተሽ ጸጉርሽን በደንብ መንከባከብ በ የጊዜው አለብሽ ቆዳበሽን ሳታስነኪ እንደ ሪተች ተቀቢ ግዴታ መቀባት ካለብሽ እንጂ ያው የራሱ የሆነ ጉዳት አለው ኬሚካል ስለሆነ
@zagolfamily እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናሎ ❤️❤️❤️
ስወድሽ እኳ እርጋታሽ እራሱ ውዴ ❤❤❤❤እስቲ እሞክረው አለው ውዴ
በጣም ነው የማመግነው የኔውድ ኑሪልኝ
እናመሠግናለን እንደማመር ውዶችዬ
Eshi Thank you!
😅😊😅😅😅😊ተተተ።
ከልብ አመሰግናለሁ
❤❤❤
Enameseginalen ....🎉🎉🎉ejish yibarek❤❤ emokirewalew
Gin coconut ayihonim