Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ዝጅብል በጣም ነው የሚስማማኝ ለብዛት ለፀጉር ጥንካሬ ግን እርጥብ ስለሆነ ከሳምንት በላይ የሚሆን አትስሩ ሲቆይ ውስጡ ጥጥ ነገር ያወጣል እናመሰግናለን ሰርተን እንጠቀማለን ❤❤❤
And ken hulete ken belay satariw ataskemichi
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ኧረ አንዷ የፀጉሯ ቆዳ መልጧት ፌስቡክ ላይ ፎቶውን ለቃ ነበር ።ቆዳዋን መልጧት ጥንቃቄ አድርጉ ብላ አሳይታለች ። ዝንጅብል ለፎሮፎር ማጥፊያ ብለው አስተዋውቀው እሱን ለመሞከር ብላ አናቷ ተመለጠ።
@@MikiyasMulugeta-tl8zd አብዝታው ነዋ ውድ ማንቻውም ነገር ተበዛ ጉዳት አለው ለኔ ደሞ ዝጅብል በጣም ይስማማዋል ለፀጉር እድገት ብዛት ጥንካሬ ግን ብቻውን ያሳክካል ከቁርፍድ ከሮዝመሪ እየቀላቀሉ መጠቀም ነው የዝጅብል ቅባት እኮ በጣም ውድ ነው ❤
እናመሰግናለን❤
Thank You too!!
የኔ ውድ አሪፍ ቅባት ነው ሰርቼ እጠቀመዋለሁ ተባረኪ
አሜን አሜን እህቴ ኑሪልኝ
ተባረኪ በጣም ተጠቅሜአለሁ ለልጀ ፀጉር በጣም ለውጥ አይቻለሁ ለብዙዎችም ነግሬአለሁ በጣም ነው የማመሰግንሽ
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ኑሪልኝ
አሜን አሜን አሜን እናመስግናለን ❤❤❤
የምግብ ዘይት ነው እንደ ሁለተኛ የጨመርሽው
Thanks ye kebatun masekemecha yete magegnet echelalwe
እኔም አመግናለሁ በቀላሉ በቤት በምታገኚው ጠርሙስ ወይም ላስቲክ መከደን በሚችል ማስቀመጥ ትችያለሽ እህቴ
Esatu beza maednatu yetefale
thankyou eshi
Thanks betam new ymewedesh berth ehte
እጀሸ ይባረክ የኔ ዉድ እህት🙏❤
አሜን አሜን ኑሪልኝ እህቴ
በሮዝ መርው ብቻ ሰርትን መጠቀም ይቻላል ከታጠብን ብሃለሠ ወይስ ።
አዎ እህቴ ይቻላል
የኔ ውድ እናመስግናል 🙏ከሚገርምሽ ኢትዩጵያ እያለሁ እጓሯችን የሮዝመሪ ዛፉ ነበር ትልቅየ ሆኖ ግን እውቀቱ ስለሌለኝ ሳልጠቀም አሁን የት ላግኘው😅😅😅😂
የት ሃገር ነሽ ውጪ ሱፐር ማርኬት ውሰጥ አይቻለሁ፡፡ ወይም ደግሞ የሮዝመሪ ዘይቱን መጠቀም ትችያለሽ የኔ እህት
አመሠግንሻለው
እኔም አመግናለሁ እህቴ
Enat ebaksh yeznjble wuhawun siriln
እሺ የኔ ውድ በቀርቡ እሰራለሁ አመሰግናለሁ
ሚጥሚጣ ጨምሪበት
ሰላም የዛጎል ባለቤት ቅባቱን ከተቀበ በኋላ መታጠብ አለብኝ እንዴ
ማቆየት የምትችይው ቅባት ነው፡፡ በጣም ካራሽው ግን ቆዳሽን ሳይቆይ መታጠቡ ጥሩ ነው ቆዳ በፈሳሽ ቅባት በጣም ከራሰ ብዙ ማቆየት ከስሩ እንዲነቀል ያደርገዋል እህቴ
1ervgbxsvnhbrru
ምጥምጣ እና በርበሬ ብቻ ነው የቃረው ለፀጉር ..........
አሳቅሽኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
የኔ ውድ በርች የሮዝ መር ገዞች ነበር በጣም ብዙ ነው እረጥብን ነው የገዛሁት ቀዝቃዛ ታስቀምጠው አይበላሽም ወይ በጣም ብዙ ነው የገዛሁት አድርቄ ላስቀምጠው እንድ
ውዴ ይበላሻል እድርቀሽ ፍሪዘር እስቀምጭው ብዙ ግዜ ይቁያል
በረዶ ቦታ በፈስታል ወይም ግጣም ባለው ስሃን ውስጥ ማስቀመጥ ትቸያለሽ ማድረቅም ትችያለሽ ውድ ❤❤
Ere enat yeznjble wuhawun siriln adera
ሁላችሁንም ከልብ ነው የማመሰግነው፡፡ ልክ ናቸው አድርቆ ማስቀመጡ የተሻለ ነው ወይ ደግሞ በላስቲክ ጥቅልል አድጎ ፍሪጅ ውስጥ በረዶ ቤት ማስቀመጥ ይሻላል
Be coconate kebte mesrate alchlme
ይቻላል እህቴ
How long it take to see the change
ሳይንሱ የሚለው 8 ሳምንት ነው እንደ ጸጉራችን አይነት ሊለያይ ይችላል
ይህን ቅጠል በርበሬ ላይ ጨምረን እንዳናስፈጭ ልታስወድዱብን ነው 😂
አመሰግናለሁ የኔ እህት ለአስተያየትሽ
ስላም ለናተ ይሁን ዛጎል ቤተስቦች እናመስግናለን ❤❤❤❤
እኔ ምለው እህቴ በኮኮናት ቅባት መስራት እችላለው?
አዎ ይሆናል እህቴ
በስንት አመቴ አገኘሁሽ እንሰ ዛጎል ሚድያ እምኮራበት የለም
ደስ ብሎኛል በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ
❤❤❤👍👍😘😘
በርቺ ውድ በጣም ጠፍተሸነበር ከኔጋብቻነው !??
ልክ ነሽ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው ከዚህ በኋላ ላለመጥፋት እሞክራለሁ ኑሪልኝ
ቅባት. ውሰጡ. ውሀ. ካለው. ከስር. ይቀራል. ዘይቱ. ከላይ. ይቀመጣል ብዙ. በመተክተክ. እሳት. ላይ. ባይቆይ ጰምን. ትያለሽ
ልክ ነሽ ግን ውሃውን ካልጨረሰ በተለይ ፍሪጅ ካላስቀመጥነው ይበላሻል ረጅም ጊዜ ለመቆየት እንዲችል ነው አሊያ ደግሞ ዝንጅብሉንም ሮዝመሪውንም ደረቁን መጠቀም የተሻለ ነው እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤
ከመታጠባችን በፈት ነው ወይስ ከታጠብን በሗላ
ለሁለቱም ይሆናል ቪዲዮው ላይ አውርቼዋለሁ እንዴት እንደምንጠቀመው
የሚሸጠው አልኮል አለው የማይሆን ነገር እየሰራችሁ ፀጉራችንን መከራ አታሳዩት ወጥታችሁ ስራ ስሩ መስኪ ጀመረች ሁላችሁም ቀጠላችሁ
ለቻናሉ አዲስ ነሽ መሰለኝ የመቼ እንደሆነ አታውቂውም ለማንኛውም 1ዐዐ ፐርሰንት የሚለውን አንብቢው ለሁሉም አመግናለሁ
ክክክክክክክ
❤❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ እህት
Thank You!!