10 ለጉበት መርዛማ የሆኑ ነገሮች //foods to avoid for fatty liver?//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 47

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 3 месяца назад +4

    አሜን ዶ/ ር እናመሰግናለን

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 месяца назад +1

    ዶክተር የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ እግዚአበሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YohanesAkale-n9h
    @YohanesAkale-n9h Месяц назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጌታ ይባርክህ በገጠር ሆነን እኳን መማር ስለቻልን በጣም ተቀይረንበታል

  • @ArsemaWandosun-mb5je
    @ArsemaWandosun-mb5je 2 месяца назад

    ዶክተር አመሰግንሀለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 3 месяца назад +12

    እናመሰግናለን ዶ/ር ግን እንደዚህ አይነት ትምህርት ለምን ከታች ጀምሮ በት/ቤት አይሰጥም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ጣፋጭና ቅባት በጣም እጠቀም ነበር አሁን 62አመቴ የጉበት ቅባት የደም ግፊት መድዓኒት እወስዳለሁ አመጋገቢንም በተቻለ መጠን እጠነቀ ቃለሁ ግን ያመኛል ሰው ከመጎዳቱ በፊት ቢጠነቀ ቅ ጥሩ ነው ጎጂ ምግቦችስ ለምን በፋብሪካ ይመረታሉ?

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 месяца назад +3

    ሰላም ዶክተር ደስታ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 месяца назад +1

    ዶር በጣም እናመሰግናለን

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 3 месяца назад +5

    ዶክተር እንክዋን ደህና መጣህ ልክ ልተኛ ስል ነው ያየሁህና ሲነጋ ነው የማይህ🤣 ግን thank you so much 🙏

  • @mesolo6382
    @mesolo6382 3 месяца назад +1

    ተባረክ ይብዛልህ

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 3 месяца назад +2

    This is essential information and a good explanation to be easily understood.

  • @ribkakifleyohannes8153
    @ribkakifleyohannes8153 3 месяца назад +4

    ዶክተር እባክህ ስለ ቫሪኮስቬንና/ የመቅኔ ማለቅ ብትነግረን በዛ ችግር ውስጥ ስላለሑ ነው ምን ማድረግ አለብኝ 🙏🙏ተባረክ

  • @እሙሙአዚ
    @እሙሙአዚ 2 месяца назад

    ዶክተር እናመሠግናለን የሆነ የህክምና ወረቀት እድታነብልኚ ፈልጌነበር እሥኪ ቁጥርሥጡኚ ትብብር

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 3 месяца назад +1

    THANK YOU DR

  • @mitekuamde870
    @mitekuamde870 2 месяца назад

    Dr Desta it's this intellectual mean.please advise me about hepatitis B

  • @sameerarestaurant7819
    @sameerarestaurant7819 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @bona2318
    @bona2318 3 месяца назад

    Tebarek wendim chanalihin endagatami zare new yayehut subscribed adrigehalew berta

  • @seadadawod5197
    @seadadawod5197 3 месяца назад

    Tabrak Dokter ❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 месяца назад

    Thank you

  • @MekoninTadese
    @MekoninTadese 2 месяца назад

    Amesgenalew

  • @shawlehayleselasie8846
    @shawlehayleselasie8846 3 месяца назад +3

    ሁሉንም ትተን ምን እንመገብ ?

  • @biniyamaltaye4645
    @biniyamaltaye4645 3 месяца назад

    go ahead Bro

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 Месяц назад

    ሲስትየሚባሉትስ መፍትሔዉ

  • @SamuelHailu-x3m
    @SamuelHailu-x3m 22 дня назад

    Men enmegeb ?

  • @sameerarestaurant7819
    @sameerarestaurant7819 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tesfayhagos5762
    @tesfayhagos5762 3 месяца назад

    ሰላም ዶክቶር ስለ የሚያስተምሩት ጥሩ አስተማሪ ነው አንድአንድ ስኮር የሌለው የሚል አለ ለምሳሌ ያህል በለስላሳና በከረመላ አለ ስለዚ አስተያየት ቢሰጡን አመሰግናለሁ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 3 месяца назад +1

    ዶ/ር በመጀምሪያ ስለምትስጠን ምክር እጅግ አድርጌ አመስግናለሁ 🙏አንተ የት ሀገር ነው ያለህው?መጥቼ እክምና ማድረግ እፈልጋለሁ እባክህን ከተቻለ አድራሻህን አስቀጥልኝ አመስግናለሁ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 месяца назад +4

      I live in ethiopia, wolaita sodo
      በአዲስ ጤና ክሊኒክ እየሰራው እገኛለው
      0911826398

  • @teameembaye795
    @teameembaye795 2 месяца назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ደ/ር እኔ የዘወትር ተከታታይህና (ካስትመር)ነኝ ቡዙ ግዜ ጠይቀ ኣንድ ቀንም መልስ ኣግኝቼ ኣላቅም።ኣሁን የምጠይቅህ የምቀመጠው እቤተኽርስትያን ውስጥ ነው። በብዛት የምመገበው ደረቅ እንጀራ ፍርጅ ውስጥ እያቆዮሁ ኣንዳንዴም ይሻግታል ስለዚ ምን ጉዳት ያመጣብኛል። በዛይ የስኳር በሽተኛ መርፌና ታብለት እወስዳለ ❤

  • @MustefaGemo
    @MustefaGemo Месяц назад

    ማርስ ይፈቀዳል ወይ? Dr

  • @JessicaU-n9h
    @JessicaU-n9h 3 месяца назад

    What about honey ?

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 3 месяца назад +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን🙏 ጥያቄ መልስልኝ እባክህ
    1, ከፍተኛ የሆነ ኮሌስትሮል አለኝ . i have pre diabetes, እኔ ኪሎዬ 52 ነዉ በጣም ቀጭን ነኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል? መቀነስ አልፈልግም እባክህ በጣም ቀጭን ሰዎች በዚህ በሽታ ሲጠቁ ምን ማድረግ አለባቸዉ? thank you

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  3 месяца назад +1

      Try to build more muscle ... eat healthy proteins and fats ... ስጋ፣ እንቁላል፣አሳ፣ ወይራ ዘይት አቮካዶ :ኦቾሎኒ፣ .... do more strenght exercise ... ብረት ማንስሳት push up, ...

    • @yadituluu4574
      @yadituluu4574 3 месяца назад

      @@dr.desta_seba thank you so much 🙏 much respect

  • @Senayit-bt1rn
    @Senayit-bt1rn 3 месяца назад +1

    ሰላምህ ይብዛ የት ነው የመናገኝህ እባክህ

  • @genetbelayneh438
    @genetbelayneh438 3 месяца назад

    10q! Dr. ሰጋ ሰትል የበሬ ነው የበግ? ብዙ ጊዜ የበ ሬ አሰነሳብኝ ሲባል ሰለምሰማ ነው

  • @AbabaAsfaw
    @AbabaAsfaw 3 месяца назад

    ተባረክ ደኩተር ማርስ መጠቀም ይቻላል

  • @sb-fx2vz
    @sb-fx2vz 3 месяца назад +1

    Clinic adress??

  • @emebetahmed6285
    @emebetahmed6285 3 месяца назад

    እባክህ በመጀመሪያ በጠም አመሰግናለሁ። እኔ ለረጅም ዓመት የጉበትበሽታ የታመምኩ እና ፕሮድዬሰ የሚባለው ን እንድሁም አዛትሮፕን ወሰጄ አሁን በጣም ተሽሎኛል። ነገር ግን ዶክተሬ ፕሮድዬስ ያስቆመኝ ሲሆን አዛትሮፖን ግን አሁንም እየወሰድኩ ነው ምን ትመክረኛለህ።

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 3 месяца назад

    🔥🔥🔥🔥🇺🇸🇮🇱🔥🔥🔥🔥🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ተባረክ 👏 from USA 🇺🇸 💪ATLANTA forever DR. Desta ♥️👍🍾🔥✌️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 3 месяца назад

    አመሠግናለሁ ዶ/ር እኔ የጉበት ቅባት አለብኝ አንተ የጠቀስካቸውን ምግቦች አልመገብም በየቀኑ በሚባል ደረጃ የፓፓዬና የሙዝ ድብልቅ ጁስ በማዘጋጀት እጠቀማለሁ እና ችግር ይኖረው ይሆን?

    • @GenaIbsa
      @GenaIbsa 9 дней назад

      ዎንድሜ በተለይ ሙዝን ማስዎገድ አለብህ ሌሎቺም ጣፋጭ ምግኞች አስዎግድ እኔም ስላለብኝ ዶክተር አማክረያለው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudeMamo-mm6gq
    @WudeMamo-mm6gq 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤