Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ አገላለፅ ስለምትሰጥ ዶ/ር አመሰግናለሁ ።
እናመሰግናለን ክበርልን ጀግና ዶክተር ነክ በርታ ብዙ ለውጥ አይተናል ❤🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ሁልግዜ ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጠን ተባረክ
ዶክተር ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት እየሰጠኸን ነው በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጤም እናመሰግናለን ዶ/ር 👏👏👏👏
ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ ስኳር በሽተኛ ነኝ ግን I love Peanut Butter እና ትምህርቱ በጣም ይጠቅመኛል 🙏❤️
በ ጣም ግሩም አገላለጽ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
Dr.እናመሰግናለን ።
Amazing level 🥼ⒹⓇkeep going...Bro
የሚገባ ማብራሪያ great indeed.
በሆነ ምክንያት ሳልከታተል ቆይቼ ዛሬ ነው የመጣውትን ሁለ የማከብርክ እና የምወደው ዶ/ር ነው እውቀቱን ሳይሰስት የምያካፍለን ዛሬ እንድትውጥ የምሰጡሁን መዳንት ስሰጡክ ምነን ስላመመኝ ነው ብለክ ስትጠይቅ ለማስረዳት የምበሽቅ ትውልድ እና የሞያውየን ክብር የነካው የምመስለው ትውልድ ባለባት ሀገራችን አንተን እና ዶ/ር አድስ መፈጠራቸው እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
አላህ እውቀትን ያብዛልህ
Thank. You Dr,
ዶ\ርእናመሰግናለን
God bless u my brother. Thanks Dr.
ለምትሰጠዉ ትምህርት እናመሠግናለን አንዳንድ ባለጌ የምፅፉት መስማት የለብህም በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ዶ/ር
ደክተር እዉነት ለመናገር ሰለስኳር ሰታብራራ ግልጽየሆነልኝ አንተ ስታብራራ ነዉ ። ዶ ር ደሰታ በትልቁ የሚመሰገን ነዉ ። አስተማሪያችንን ተገቢያልሆነ አስተያየት መስጠት አይገባም ተቀባይነትም የለዉም ። ዶክተራችን በርታል እደግልን እናመሰግንሀለን ።
እንዴት እንመገበዉ
ተባረክ ዶ;ር
በምን ዪበላል ዶክተር ?
thank u so much doctor
ዶ/ክ አላህ እዴምህን ያርዝመው
Tebark d r
እናመሠግናለን ዶር።
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr. Yemitakerbew Timihirt ejig tekamee new ene ye square tamamee sihon lewiz bemetenu ewsdalehu !!!Tebarek Dr. Amesegnaldhu!
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ንተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህኑርልን ለዘልኣለም ❤❤❤ ዶክቶር
Thank you!
አመሰግናለሁ
እናመስግናለን ዶ/ር በደመነፍስ ያገኘነውን ሁሉ ከምንመገብ ለጥንቃቄ ይረዳናል🙏
ቅባቱ ለስኳር ሲጠቅም ለኮሎስትሮልስ ምን እንጠቀም
እናመሰግናለንዶክተ❤❤❤❤
አጠቃቀማችን በዳቦ በመብላት ወይንስ ብቻዉን እንዴት ነው
God bless you.
Tanks 🎉🎉🎉🎉
Enmesgenalon ❤❤❤
Thank You
እውቀቴን ለሀጉሩ ምስኪን ዜጎች የሚያካፍል ምርጥ ዶ/ር እግዝአብሔር ይክፈልህ
ዶክተር አላህ እድሜህን ያብዛው የኔ ጥያቄ ሱኳር እና የጉበት ቅባት እና የሃሙት ጠጠር አለብኝ ምንትመክረኛለህ
እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበረ
😢ምርጥ ትምህርት
ፒምፕል የሚያባዛብንስን ነገር ?
Doctor tirewun ocholoni min Takil meten enitekem
Selam new dr irguz set hababe, timatim kurt, atakilt bitbela chigr hinoral? ye 7... wer belay yehonut
Chigr yelewum
የታሸጉ ኦቾሊ ቅቤ በውስጣቸው ስኮር እና ሌሎች ነገሮች አሎቸው እንዴት ነው ለስኳር ታማሚ ነሚሆነው ከዚህ ይልቅ በቀጥታ ወደቅቤ ሳይቀየር ቢሆን አይሻሎም ?
ዶክተር ለ አይነት 1 ታማሚዎች እንዴት ነው ማስወገድ የምንችለው?
Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
ዶክተር ባለቤቴ በቅርብ ተምርምሮ ሰክዋር ተገኘበት መድሃኒት አልጀመረም ምግብ ምን መውሰድ አለበት ምንሰ መውሰድ የለበትም የምመክር አግልግሎት አፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
በጥሬው ቆልተን ብንጠቀምስ? መጠኑስ?? እናመሰግናለን ዶ/ር
የተሻለ ነዉ.. አብዛኛዉ በፋብሪካ የሚመረቱት ስኳር, preservative ጤናማ ያልሆኑ ዘይቶች የጭምሩባቸዋል፡ make sure to read labels, organic peanut, no sugar added, & healthy oils like olive would be great
ማስተማር ባትችሉ እንኳን ለመማር ሞክሩ
እውነት ነው❤❤❤
በቀን ምን ያህል መጠቀም ያስፈልጋል
ከ ልብ እናመሰግናለን ዶክተር
ኦቾሎኒ ሳይፈለፈል መመገብ ምን ችግር አለው
ባለጌዎች አላችሁ ነጻ ሲያሰተምር እናንተ ኮመንት ያሰጠላል ኤር ተዉ ልቦና ዪሰጣችሁ
Dr lekitarot mefte ale?
እናመሰግናለን ዶ/ር ለታይፕዋን የስኳር ህመም የማይወሰድ የምግብ አይነት የእህል ዘሮችን ጨምሮ ብትገልጽልኝ አመሰግናለሁ ተባረክ ወንድሜ
ዶ/ር ጫት ለስኳር ህመምተኛ ጎጅ ወይንስ...
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
ባለጌዋች ይድፍቹ ዶክ አነመሰግነለን
መላኩ የምትባል ሰው ዝም ብለህ ከምትናገር በመጀመሪያ አሰብ ዶክተር የሚናገረው ትምህርት አዘል ለእኛ የሚጠቅም ነው ብዙ ውጤት አግኝተናል ወረቀት አዙር ላልከው ያንተ ሥራ ይሆናል
እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤
አኚ አናዳምጣለን ትችት የምትሰጡ ሰዎች አለመሰማት ተችላላችሁ አሽ
ምነም የማታዉቁ ሰዎች ከሆናችሁ ዝም በሉ መተቸት ዪቅርባችሁ እየከፈላችሁት ነዉ?
ዶክተር አንዳንድ ጋጠወጥ ሰዉ አለ አደራ እንደትሰማ
አመሰግናለሁ፡ዶክተር
🎉በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
ብር አሳጥረህ ሀሳብህ ግለጽ።
ይቅርታ ዶ.ር ለስኳር ታማም የምፈቀድ የመጠጥ አይነት አለ ወይ ?
ቀጣይ video ተከታተል።
ፖታሽዬም አይጨምርም ኦቾሎኒ
ለዉዝ ታሽጋለህ አሰፋሃው
ለምን ታስረዝመዋለህ ? ጥቅሙ ወይ ጉዳቱ ብቀጥታ መናገር ኣትችልም ? እጅግ በጣም ትሰለቻለህ
He's liar the peanut causing cholesterol peanut butter is not recommended he's liar you don't know what is he talking about
ፖለቲካ አታድርገው፣ይህ ሳይንስ ነው ሳይገባህ አትቀባጥሮ......
መቀባጠር መቀባጠር መቀባጠር ወረቀት ብታዞር አይሻልሕም።
ማን ለምኖህ ሰምተህ ነው የምታቀረሸው ወረቀት የማዞርን ጥቅም ስለምታውቀው ለራስህ ሞክረው
Thanks doketr ❤❤❤
የአለመማርህ ጠቀመህ
እንዴ ምነው በ እውቀት ስለበለጠህ ነው
ሰዉ መድፈር ምን ይጠቅምሃል ግን አንዴዴዴዴ
እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ አገላለፅ ስለምትሰጥ ዶ/ር አመሰግናለሁ ።
እናመሰግናለን ክበርልን ጀግና ዶክተር ነክ በርታ ብዙ ለውጥ አይተናል ❤🙏🙏🙏
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ሁልግዜ ጥሩ ትምህርት ስለምትሰጠን ተባረክ
ዶክተር ደስታ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት እየሰጠኸን ነው በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጤም እናመሰግናለን ዶ/ር 👏👏👏👏
ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ ስኳር በሽተኛ ነኝ ግን I love Peanut Butter እና ትምህርቱ በጣም ይጠቅመኛል 🙏❤️
በ ጣም ግሩም አገላለጽ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
Dr.እናመሰግናለን ።
Amazing level 🥼ⒹⓇ
keep going...Bro
የሚገባ ማብራሪያ great indeed.
በሆነ ምክንያት ሳልከታተል ቆይቼ ዛሬ ነው የመጣውትን ሁለ የማከብርክ እና የምወደው ዶ/ር ነው እውቀቱን ሳይሰስት የምያካፍለን ዛሬ እንድትውጥ የምሰጡሁን መዳንት ስሰጡክ ምነን ስላመመኝ ነው ብለክ ስትጠይቅ ለማስረዳት የምበሽቅ ትውልድ እና የሞያውየን ክብር የነካው የምመስለው ትውልድ ባለባት ሀገራችን አንተን እና ዶ/ር አድስ መፈጠራቸው እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
አላህ እውቀትን ያብዛልህ
Thank. You Dr,
ዶ\ርእናመሰግናለን
God bless u my brother. Thanks Dr.
ለምትሰጠዉ ትምህርት እናመሠግናለን
አንዳንድ ባለጌ የምፅፉት መስማት የለብህም
በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ዶ/ር
ደክተር እዉነት ለመናገር ሰለስኳር ሰታብራራ ግልጽየሆነልኝ አንተ ስታብራራ ነዉ ። ዶ ር ደሰታ በትልቁ የሚመሰገን ነዉ ። አስተማሪያችንን ተገቢያልሆነ አስተያየት መስጠት አይገባም ተቀባይነትም የለዉም ። ዶክተራችን በርታል እደግልን እናመሰግንሀለን ።
እንዴት እንመገበዉ
ተባረክ ዶ;ር
በምን ዪበላል ዶክተር ?
thank u so much doctor
ዶ/ክ አላህ እዴምህን ያርዝመው
Tebark d r
እናመሠግናለን ዶር።
❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር
Dr. Yemitakerbew Timihirt ejig tekamee new ene ye square tamamee sihon lewiz bemetenu ewsdalehu !!!Tebarek Dr. Amesegnaldhu!
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ኑርልን ለዘልኣለም ❤❤❤ ዶክቶር