Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትመህርታችሁ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ በጣም እናመሰግናችዀለን::ግሩም ትምህርት ነው:: ኮሎስትሮል ማለት ልጋግ ነው::ወላጆቻችን የተቅማጥ መድሐኒት ጠጥተው ሆዳቸውን ያጥቡ ነበር የአሁኑ ትውልድ ይህንን ነገር ያደርጋሉ ወይ? ሌላው የእስትሬስ ሁኔታ ባሁኑ ዘመን የበዛ ነወ ለስኳር በሽታም ብዙ ለመብላትም ምክንያት ነው ያለልክ መብላትን ያገኙትን ሀሉ ማግበስበስ በስትሬስ ምክንያት የሚመጣ ነው::አመሰግናለሁ::ተባረኩ!!!
እውነት ነው እናንተን እየተከታተልን ነው እባካችሁ የምግቦችን አይነቶች እንደተለመደ ግለጹልን እነናመስግናለን
አኔም መድሀኒት መውሰድ ከጀመርኩ 5አመት ሆኖኛል አሁን ሎዛ ሄጄ ነገህዳር 2ጀምሬ ምግቤን ለማስተካከል አቅጃለሁ በርቺ በሉኝ
እደውእባክሽንሥልክሽንውደእኔም1አመትሆነኝሥካርአለብሽተብየያለሁትአረብአገርነውእርጅንእባክሽን
እንዴት ነው የ ሎዛን ቁጥር ማግኘት እሚቻለው ያለሁት አረብ ሀገር ነው
እግዚአብሔር ያበርታሽ ወደ ጤናሸ ይመልስሽ!!
Drinking water and Exercise it's helping you and eating veggies
እሽ እናመሰግናለን ለእኔ ተስፋ ሁናችሁኛል በደም ግፊትም ላይ በደብ ብታብራሩልን እላለሁ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
የመብስል ሁኔታቸውስ በምን መልክ ነው ማለት የፈለኩትብውሃ መቀቀል ውይስ ዱባን ወጥ መልክ ወይስ ተቀቅለው ይህን ዶክተር ቢያብራሩልን
መችም ፍንጩን ነግሪችሁና የኛ ድርሻ ወደመአከሉ በመሄድ ትክክለኛውን ጥቅም ማግኘት ነው እኔ እንደውም በኛ አገር ይህ ተጨባጭ የሆነ መፍትሄ መገኘቱ አስደንቆኞል
ሎዛ የግድ መሄድ አይጠበቅባችሁም :: የሰዉ ልጂ መቃብሩን በጥርሱ ነዉ ሚቆፉረዉ. ቁርሰ አትብሉ ወይም አንድ ብርጪቆ እርጎ አሊያም ወተትምሳ አትክልት የበዛበት የተወሰነ ሰጋ ከአንድ ቁርጥ እንጀራ ጋር በጣም ሆዳችሁ ካልሞላ አንድ ሙዝ አሊያም ብርቱካን ጨምሩራት ሰላጣ ከሁለት ቅቅል እንቁላል ጋርይህን ለአንድ ወር የተገበረ ሰዉ ከሩዝ ከፓሰታ ራሱን ያራቀ ሰዉ ጤናዉን ያገኛል
እኔ የሚገርምኝ ለንየድንው ስለ type 1 አተነግሩንም
ሎዛ ታክሞ ታክሞ ሙሉ ለሙሉ የተፈወሰ ሰው አመጋገቡ በዚያው ሚኑ ነው ወይ የሚቀጥለው? ክፍያውም በዝቷል ለካርድ 1000 ለ3 ኮፒ ወረቀት ፕሪንት አድርጎ ለመስጠት 12ሺ ፌር አይደለም። 3ቱም ባለሞያዎች ሰፊ ጊዜ ወስደው በቂ ትሪትመንት ሳይደረግ በጥድፊያ አናግረው ለሚያስወጡት ይህን ያክል ክፍያ ይከብዳል።
በጣሙን ልክ የሆነ መገንዘብ ነዉ በጣም የተጋነነ ክፍያ ነዉ ሎዛ ጆተኒ ነዉ
ምን አይነት ምግብ እንደሚበላ በግልጽ ቢያስረዱን መልካም ነው አመሰግናለሁ
አመጋገቡን ሰው ካወቀ ቢዝነሳቸው ይከድራል ለዛ ይመስለኛል ግን ዋናው ነገር ለtተከታታይ ,3 ወር እንጀራ, ዳቦ,ፓስታ መኮረኒ ማንኛውም ዱቄት ነገረችን ማቆም
እኔ የሚመስለኝ ለህክምናችሁ አድቨርት ነው
Great program .It's HARD to read the telephone number .please use a better color.
NICE
የታለ ስልካችው
Dr Betam EyamesegenquachuDegagmie yemteykachna mels yalagegnhubet binor Be zer yemitelalef endiet ltkotatarew tchlaleh amesegnalehu
Men yahel taskfelaalachu?
ሰላም ሁኑ አመሰግናለሁ ስለሞያችሁ።
በሚድያ በግልጸ ከተናገሩ ገቢያቸው ሰለሚቀንሰ አይናገሩም ገንዘብ የሌለን ሞት ብታ ሊሆን ነው
Kbur ,Docter : Be,uoonet Guebez neuot :Hulunm Medan ymchilew Agelalet new Yabraruln :Ena Anameseg uptake .Endezeh Yemesasekut leloch ,Tena ymimeleket Endiakerbuln Adera Eloustalen
ስለ ግፊት አንድ በሉን
ስልካችሁን እኔ አገር ውስጥ አይደለሁም ላኩልኝ
አድራሻውን ንገሩን እባካችሁ
Edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
ሎዛ ጆተኒ ነዉ!!!
ደሰ ይላል
ዶክተር አበባ ከእናንተ ባገኝውት መስረት ደውየ ብር ክፈይ ብለውኝ ከፍየ ምንም መልስ አልስጡኝም እባካችሁ ጠይቅሉኝ
እጀራመብላት ይቻላል
ብር ትወዳላቹ ምን አለበት ለተቸገረ ሰው ማብራሪያ ብትሰጡ
እባካቹ ሎዛ ክፍያው ለማይችል ሰው ምክሩን ብታካፍሉን እኔ አቅም የለኝም ግንምክሩን እፈልጋለሁ
Lozawech bertuln enem lewte agchebetalhu
Great job
እኔ ሁልግዜ የቀረፋ ሻይ ሁልግዜ እጠቀማለሁ ተጠቀሙት
እባክህ ንገረኝ ስደት ነኝ እስኪ ለዉጡ ንገረኝ
Yenetena tube ግቢና እዩ የ nutrition expert ነው ከነአመጋገቡ በደንብ ተንትኖ ያስረዳል
Loza this time not good that not responding phone
Ere tayp 1ngurn
Advrzyting atdrgut,,, Be tictok live gebachu leswu asrdut, yeswnem teyaqa melsulet hulm sew youtube aytqemem... Atwzagbun::
ሎዛ የሚባሉ የስው ገንዘብ እየወስዱ መልስ አይስጡም ገንዘባችን እየተበላን ነው
አረ እኔ እኮ አድራሻ እየፈለኩ ነበር
Ene a1c 11 neber ahun 6 new USA new yeminorew be erigizina metobign kewledikum behuwala 4 amt honegn ebet silekaw ke 300 belay neber 300 ena 290 neber
Ene Jardian yemibal new yetazezelegn
ሰለደም ግፊት አንድም ነገር መናገር አትችልም እንዴ?ሶሰቱም የተያያዙ ናቸው። ማለት ስኳር ክምችት ብቻ ሳይሆን ኮልሰትሮን ደም ግፊት ተያያዠ ናቸውና። ካቀረባችሁ አይቀር በደንብ ሶሰቱም ኖሮቦት የተፈወሰ ካለ አቅርቡልን።
በጣም ጥሩ አቀራረብ ገለፃ እና አስፈላጊ አጀንዳ ነው ቀጥሉበት በሌላ አይነት በሽታም በደም ብዛትም እንደዛ አቅርብልን
ወድሜ 4 አመትሆነው ኢሱሊን መስድኩጀመር እድሜው አሁላይ 24 ነው ያተአይጠፋም ብለውት ነበር ሀኪሞቹ በምግብ የሚጠፋከሆነ አድራሻ ንገሩን ክፍለሀገር ካላችሁ
this disease very dangerous if you're not back to GOD i am telling as my experience
You mean we are bad peoples so We have these disease 😎 its not correct what u say.no body is perfect dont juge please
ትመህርታችሁ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ በጣም እናመሰግናችዀለን::ግሩም ትምህርት ነው:: ኮሎስትሮል ማለት ልጋግ ነው::ወላጆቻችን የተቅማጥ መድሐኒት ጠጥተው ሆዳቸውን ያጥቡ ነበር የአሁኑ ትውልድ ይህንን ነገር ያደርጋሉ ወይ? ሌላው የእስትሬስ ሁኔታ ባሁኑ ዘመን የበዛ ነወ ለስኳር በሽታም ብዙ ለመብላትም ምክንያት ነው ያለልክ መብላትን ያገኙትን ሀሉ ማግበስበስ በስትሬስ ምክንያት የሚመጣ ነው::አመሰግናለሁ::ተባረኩ!!!
እውነት ነው እናንተን እየተከታተልን ነው እባካችሁ የምግቦችን አይነቶች እንደተለመደ ግለጹልን እነናመስግናለን
አኔም መድሀኒት መውሰድ ከጀመርኩ 5አመት ሆኖኛል አሁን ሎዛ ሄጄ ነገህዳር 2ጀምሬ ምግቤን ለማስተካከል አቅጃለሁ በርቺ በሉኝ
እደውእባክሽንሥልክሽንውደእኔም1አመትሆነኝሥካርአለብሽተብየያለሁትአረብአገርነውእርጅንእባክሽን
እንዴት ነው የ ሎዛን ቁጥር ማግኘት እሚቻለው ያለሁት አረብ ሀገር ነው
እግዚአብሔር ያበርታሽ ወደ ጤናሸ ይመልስሽ!!
Drinking water and Exercise it's helping you and eating veggies
እሽ እናመሰግናለን ለእኔ ተስፋ ሁናችሁኛል በደም ግፊትም ላይ በደብ ብታብራሩልን እላለሁ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏
የመብስል ሁኔታቸውስ በምን መልክ ነው ማለት የፈለኩትብውሃ መቀቀል ውይስ ዱባን ወጥ መልክ ወይስ ተቀቅለው ይህን ዶክተር ቢያብራሩልን
መችም ፍንጩን ነግሪችሁና የኛ ድርሻ ወደመአከሉ በመሄድ ትክክለኛውን ጥቅም ማግኘት ነው
እኔ እንደውም በኛ አገር ይህ ተጨባጭ የሆነ መፍትሄ መገኘቱ አስደንቆኞል
ሎዛ የግድ መሄድ አይጠበቅባችሁም ::
የሰዉ ልጂ መቃብሩን በጥርሱ ነዉ ሚቆፉረዉ.
ቁርሰ አትብሉ ወይም አንድ ብርጪቆ እርጎ አሊያም ወተት
ምሳ አትክልት የበዛበት የተወሰነ ሰጋ ከአንድ ቁርጥ እንጀራ ጋር በጣም ሆዳችሁ ካልሞላ አንድ ሙዝ አሊያም ብርቱካን ጨምሩ
ራት ሰላጣ ከሁለት ቅቅል እንቁላል ጋር
ይህን ለአንድ ወር የተገበረ ሰዉ ከሩዝ ከፓሰታ ራሱን ያራቀ ሰዉ ጤናዉን ያገኛል
እኔ የሚገርምኝ ለንየድንው ስለ type 1 አተነግሩንም
ሎዛ ታክሞ ታክሞ ሙሉ ለሙሉ የተፈወሰ ሰው አመጋገቡ በዚያው ሚኑ ነው ወይ የሚቀጥለው? ክፍያውም በዝቷል ለካርድ 1000 ለ3 ኮፒ ወረቀት ፕሪንት አድርጎ ለመስጠት 12ሺ ፌር አይደለም። 3ቱም ባለሞያዎች ሰፊ ጊዜ ወስደው በቂ ትሪትመንት ሳይደረግ በጥድፊያ አናግረው ለሚያስወጡት ይህን ያክል ክፍያ ይከብዳል።
በጣሙን ልክ የሆነ መገንዘብ ነዉ በጣም የተጋነነ ክፍያ ነዉ ሎዛ ጆተኒ ነዉ
ምን አይነት ምግብ እንደሚበላ በግልጽ ቢያስረዱን መልካም ነው አመሰግናለሁ
አመጋገቡን ሰው ካወቀ ቢዝነሳቸው ይከድራል ለዛ ይመስለኛል
ግን ዋናው ነገር ለtተከታታይ ,3 ወር እንጀራ, ዳቦ,ፓስታ መኮረኒ ማንኛውም ዱቄት ነገረችን ማቆም
እኔ የሚመስለኝ ለህክምናችሁ አድቨርት ነው
Great program .
It's HARD to read the telephone number .please use a better color.
NICE
የታለ ስልካችው
Dr Betam Eyamesegenquachu
Degagmie yemteykachna mels yalagegnhubet binor Be zer yemitelalef endiet ltkotatarew tchlaleh amesegnalehu
Men yahel taskfelaalachu?
ሰላም ሁኑ አመሰግናለሁ ስለሞያችሁ።
በሚድያ በግልጸ ከተናገሩ ገቢያቸው ሰለሚቀንሰ አይናገሩም ገንዘብ የሌለን ሞት ብታ ሊሆን ነው
Kbur ,Docter :
Be,uoonet Guebez neuot :
Hulunm Medan ymchilew Agelalet new Yabraruln :
Ena Anameseg uptake .
Endezeh Yemesasekut leloch ,Tena ymimeleket Endiakerbuln Adera Eloustalen
ስለ ግፊት አንድ በሉን
ስልካችሁን እኔ አገር ውስጥ አይደለሁም ላኩልኝ
አድራሻውን ንገሩን እባካችሁ
Edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu enamsgenalen
ሎዛ ጆተኒ ነዉ!!!
ደሰ ይላል
ዶክተር አበባ ከእናንተ ባገኝውት መስረት ደውየ ብር ክፈይ ብለውኝ ከፍየ ምንም መልስ አልስጡኝም እባካችሁ ጠይቅሉኝ
እጀራመብላት ይቻላል
ብር ትወዳላቹ ምን አለበት ለተቸገረ ሰው ማብራሪያ ብትሰጡ
እባካቹ ሎዛ ክፍያው ለማይችል ሰው ምክሩን ብታካፍሉን እኔ አቅም የለኝም ግንምክሩን እፈልጋለሁ
Lozawech bertuln enem lewte agchebetalhu
Great job
እኔ ሁልግዜ የቀረፋ ሻይ ሁልግዜ እጠቀማለሁ ተጠቀሙት
እባክህ ንገረኝ ስደት ነኝ እስኪ ለዉጡ ንገረኝ
Yenetena tube ግቢና እዩ የ nutrition expert ነው ከነአመጋገቡ በደንብ ተንትኖ ያስረዳል
Loza this time not good that not responding phone
Ere tayp 1ngurn
Advrzyting atdrgut,,, Be tictok live gebachu leswu asrdut, yeswnem teyaqa melsulet hulm sew youtube aytqemem... Atwzagbun::
ሎዛ የሚባሉ የስው ገንዘብ እየወስዱ መልስ አይስጡም ገንዘባችን እየተበላን ነው
አረ እኔ እኮ አድራሻ እየፈለኩ ነበር
Ene a1c 11 neber ahun 6 new USA new yeminorew be erigizina metobign kewledikum behuwala 4 amt honegn ebet silekaw ke 300 belay neber 300 ena 290 neber
Ene Jardian yemibal new yetazezelegn
ሰለደም ግፊት አንድም ነገር መናገር አትችልም እንዴ?ሶሰቱም የተያያዙ ናቸው። ማለት ስኳር ክምችት ብቻ ሳይሆን ኮልሰትሮን ደም ግፊት ተያያዠ ናቸውና። ካቀረባችሁ አይቀር በደንብ ሶሰቱም ኖሮቦት የተፈወሰ ካለ አቅርቡልን።
በጣም ጥሩ አቀራረብ ገለፃ እና አስፈላጊ አጀንዳ ነው ቀጥሉበት በሌላ አይነት በሽታም በደም ብዛትም እንደዛ አቅርብልን
ወድሜ 4 አመትሆነው ኢሱሊን መስድኩጀመር እድሜው አሁላይ 24 ነው ያተአይጠፋም ብለውት ነበር ሀኪሞቹ በምግብ የሚጠፋከሆነ አድራሻ ንገሩን ክፍለሀገር ካላችሁ
this disease very dangerous if you're not back to GOD i am telling as my experience
You mean we are bad peoples so We have these disease 😎 its not correct what u say.
no body is perfect dont juge please