Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎረቤቶች እኮ ወታደሮች ጠባቂዋች ናቸው ደስ ሲሉ
በረሃብ እኮ ተሰቃየው አሉ:: ጎረቤት? ያሳዝናል
@@brightdayafro2804 beetam yasazenalu😢😢😢😢
Yesss
betam
ፈጣሪ ይፍረድብህ ልጆች ካሉህ የልጆችህ አባት አትሁን እናት ካለህ ለእናትህ ልጅ አትሁን እናቴ ኪዳን ምህረት የስራህን ትስጥህ አትሙት ሰርተህ ሰው አትሁን ደክሞክ አትተኛ ፈጣሪ በቁምህ ስቃይክን ያብዛው እግዚእ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሳቸው እራሱ እንደዚ አልረገሙትም ጉድ እኮ ነው በነገራችን ላይ አንቺ ባትይም ፈጣሪ አይምረውም
😂😂@@bereketzeru7542
Anenn yarbe
ስንት ክፍለ ዘመን ለመኖር ነው እኚህን ምስኪን ሴትዬ አጭበርብሮ ቤታቸውን ነጥቆ ሜዳ ላይ የጣላቸው እውነት የሰማይ አምላክ ይፍረድበት
እኔጃ ወይ አለማዎቅ
Ethioia dena maangist yaalam danyaawum lebaa maalisoo bitaay way dingay tashaakimoo yiimaal saawuyewuu aboo Allah ya maakina addegaa yisxaawu😢 ihe balageee
ጎረቤቶቹ በጣመ ጥሩ ሰዉ ናቸዉአላህ እዉነቱን ይፈረድ ያረብፋረድ የአላህ ነወእሱ የፈጠረዉነ ፋጡር አይረሳምናአላህ ይደግፋቸዉ የነ እናት
ጎረቤት ❤
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፍሪድ የለም እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን ውይ😢😢😢😢
Are betam yasazenal weyna hagera😢😢😢
😅
ገዢ ነኝ ያለው ሰው ለረጅም ጊዜ በማጭበርበሩ ሠርቶበታል ። ስለዚህም በሚገባ ሕጋዊ ማስረጃዎችን አዘጋጅቷል ። አሮጊቷ ልጅ ስለሌላቸውና በቅረብ የሚከታተላቸው ሰው ባለመኖሩ ይኼ ችግር ተከስቷል ። አሁንም ሥራየ ብሎ ገንዘቡን አውጥቶ የሚከራከርላቸው ወገን ስለሌላቸው እስቲሞቱ ድረስ ገዢ ነኝ ያለው ሰው ቢተዋቸው ጥሩ ነው ። የእጁን ግን እግዚአብሔር ይስጠው ። የገረመኝ ግን ፍርድ ቤቱ እኚህን የመሠሉ ትክክለኛ አዕምሮ በእርጅና ምክንያት የሌላቸውን ሴትዮ ተቀብሎ ውል ማስፈረሙ ነው ። ጎረበረቶቻቸው ግን የተባረኩ ሰዎች ናቸው ከጎናቸው ቆመዋልና እግዚአብሔር ይስጣቸው ።
ለፍርድ ቤት ሽግር ነው :የ90 ዓመት ኣይት መፈረም በጣም ያዛዝናል
@@mannanbakhit2261ምን የስገለፍጥሻል ተበባሪ ነሽ እንዴ😡
ደስ ሰትሉ ጎረቤቶች ጌታ ይርዳችሁ ።
መልካም ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን መልካም ባሀላችንን የጊዜው ሰው በላ መሪወች አበላሹብን
❤❤❤ደግ ጎረቤት አያሳጣን
ወረኛ መሪሽን እየተሳደብሽ ትኖሪያለሽ ምን አደረጋሽ እስኪ ላገርሽ
meriwe bicawene min yargi qble quci bilo miserawe egi eysbin enwera ymcersawe zmene lay nene gna bizu esmalene enylene nesha gibi mgesti syhon glsbi newe hzbune eybdele yalewe
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሂሊና ቢስ ነው የእኝህ ምስኬን እናት አምላክ የስራህን ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር ይፈርድብሀል የዘራህውን ታጭዳለህ ።
የእነዚህ ታላላቅ እናቶቻችን ሃዘን ምን ያደርገን ይሁን እግዚኦ😭😭
እህቴ እሳት ከስማይ ያዘንብብናል ግፍ ነው ጡር አለው እግዚኦ🙏🏻🛐
ፉፉፉፉፉፉፉ የሰማይ ቤቱ ድፍት ይበልበቶ አሜንንንን😂
እኔም እሱ ነው እምፍራ
አው አይ ውይ ግፍ ግፍ ግፍ እግዚኦ
እያየነው እኮ ነው አላህ በላውን እያወረደብን ያለው
ጎረቤት ለጎረቤት የሚከራከርበት ኢትዮጵያዬ ❤
በጣም ያሳዝናል ስንት አመት ሊኖርነዉ? በዚህ አጋጣሚ ይሄንሁሉ ጫና ተሸክመህ ሳትሰለች በቅንልቦና ህዝብህን ለምታገለግለዉ አለመሰገድ ትልቅ ምስጋና አለኝ።።
Rye vvt❤
😢❤😮
አቤትበጣምየሚሳዝንዘመንየመጣብንንዘመንፈጣሪይመልስልንምንአይነትጨካኝአረመኔነትነውፈጣሪአምላክየሥራሕንይኮፈልክሌላምንምአይባልም
አጨበርባሪነዉ@@amakeleshbogale1849
@@amakeleshbogale1849oooooooooooooooooô
እኔ የሚገርመኝ ከአጭበርባሪው የበለጠ ፍርድ ቤቱ በአይንም አይቶ በጆሮም ሰምቶ በህሊናም ጭምር ነው መፍርደ አይደል እንዴ ያውም እኒህን የመሰሉ አዛውንት ኤረ ያ አላህ ከግፈኞች ግፍ ጠብቀን
Betam tillk nigigir
አሜንንንን🤲🤲🤲🤲
ፍትህ ለማማ እናቶች ሀዘን ምድር ጠብ አይልም ቤታቸው ይመለስላቸው 🙏🙏የማዳም ቅመሞች ኑ ይህን ጉድ ስሙ 😭😭😭
እግዞኦ😭😭💔💔
🥺😭😭😭❤️❤️
በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሄር ከላይ ያያል ሞት ላይቀር ለሰው ልጆች ደግሞስ ለየትኛው ግዜ እየሱስ ክርስቶስ ይፍረድ እውነቱ እግዚአብሄር ጋር ነው
አለም ሰገድ መልካም ሰው ነህ አንተ መቼም የጀመርከውን ወርቅ አርገህ ነው የምጨርስው እባክህ ተባበራቸው መቼም ዛሬ ትንሽ የድካም ፋት ይታይብሀል እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
ሤትዮዋ አንጀቴን በሉኝ አውጥታቸው ጣሉኝ ሲሉ አይይይ ያሣዝናል
Ebakhn
ኦግዚኦ ማሃረ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ነው ቃላት የለኝም እንዲህ ብየ ለመናገር ለየትኛው ግዜ የዘላለም ቤታችና ሃገራች ሰማይ ነው
የኢትዮጲያ ፍርድቤት የበለጥ መንቃት አለበት አዛዉንቶች ከወጣትጋ ለመፈራረም ሲመጡ መጠንቀቅ አለበት ፍትህ ፍትህ ለእናቶቻችን😢
እውነት ነው 😢 ስንቶቹ ተጎዱ😢
ሲጀመር የፍርድ ቤት -----አይደለ ይህን የሚፈፅመው
ትክክል
Be Tekkl
That is true 👍
ለጎረቤቶቹና ለጋዜጠኛው ክብር ይገባቸዋል ፍትህ ለእማማ ምን አይነት አረመኔነት ነው ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ እናት አቤቱ ጌታ ሆይ ፍትህ ስጣቸዉ ሁሉ ካተ ነዉና ፍረድላቸዉ😢😢😢
እባካችሁ ጎረቤቶቻቸው እናታችን ጠብቋቸው ሲወጡ ሲገቡ ተከታተሏቸው ሰውየው ይህን ያህል በሀሰት ከሄደ የሰውየውን ጭቃኔ መገመት አያዳግትም። እባክህ አባክህ ወድሜ ወደ ልቦናህ ተመለስ ምን ያህል ዓመት ልትኖር ነው ። እንደሳቸው ብዙ ዘመን የምትቆይ መስሎህ ይሆን ? ተሳስተሀል ፈጣሪ ዛሬ እመጣ ነገ እመጣ አታውቁም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ነው ያለው። ወድሜ ገንዘብ ለይሁዳም አልጠቀመው ጊዚያዊውን ሽቶ ዘላለማዊ አምላኩን ነው ያሳጣው። ወድሜ መልካሙንና ክፉውን አንድትለይ የልቦናህን ዓይን ያብራልህ እመብርሃን ትቅረብህ
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ😥😥😥😥🙏🙏ፍትህ ከህዝብ እና ከመንግስት ለእናታችን😥🙏🙏🙏
አይ ግፍ እግዚአብሔር ይፍረድ ያሳዝናል ያለንበት ዘመን የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ግለሰብ በፖሊስ ማስመርመር ይገባዋል እናትየልጇን ንብረት የምትክድበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን😢
እግዚአብሔር ያለግዜህ እንዳይቀጥፍህ የእናታችንን እንባ አብስልን ሰውዬ
የሄ እናት ... ሲያሳዝኑ ምን አይነት ጨካኝ ዘመን.. ያለቀ ዘመን ... አሁን የ 90 አመት አዛውንት... መጦር @ መርዳት ሲገባ ... ጭራሽ ቤታችውንመዝረፍ... አረ ተው ተው... ባለ ግፎች .. በጣም ያማል 😢😢😢💔💔💔…
😢😢😢😢😢
አቤት የክፋት መጨረሻ እኔን አይዞት እናት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ብዙ አለው በቸሩነቱ ይፍረድሎትአቅራቢያችን አለም ሰገድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤
ጎረቤት የሆኑት እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት መልካም እናት ኖት ዘር ይውጣሎት ሲናገሩ አንደበቶት መልካም ነው እማማም እግዚአብሔር ይርዳዎት ቀሪው እድሜዎን እግዚአብሔር ይሟገትሎት ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው
የሰውን ፍርድ ያለአግባብ ብታገኝም የፈጣሪ ፍርድ ግን ሴትዮዋ በህይወት እያሉ ያለምህረት ይፈፀምብሃልናሁሉም ወደፈጣሪ አቤት ይበልአያድርሰ አያድርስ
ሰዎች እባካችሁ ጉፍ አትስሩ😢😢😢❤❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢
እናት እናት እናትኮ ፍቅር ናት በዚህ እድሜ ምን ዓይነት። ሰው ነህ እውሬ እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳህ ውይ በድንገት ትሞት ይሆናል ፍርድ የእግዚአብሔር ነው የሚሳነው የለምና
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ ፍትህ ፍትህ ለእናት
ዘንድሮ ያላየንው ያልሰማንው ነገር የለም አምላክ ሆይ ታረቀን
የጁን ያገኛል የእግዚያብሔር ፍርድ አይዘገይም በጣም ያሳዝናሉ
እናታችን ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና እየሱስ ይስጦት
አላህ ይጠብቀን እንደው ከቀን ወደ ቀን ምኑን ጉድ ነው የምንሰማው አላህ ሀቃቸውን ያስመልስላቸውእንደው ምን አይነት የግፍ ጥግ ነው የምንሰማው ግፈኞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
ጎረቤቶቹ የተባረኩ ናቸው !!ሐዋም በረካ። የሆነች። ናት !!
The best neighborhood I have ever seen. Thank you guys for helping her. God bless you all.
እናቱ እና ኣባት የሚያከብር ረጅም እድሜ ይጠግባል ይህ እናቱ ናቸው ካስተዋለ ልቦና ይስጠው ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት ጌታ ሳይፈርድበት
አቤት ክፋት 😢 የኔ እናት አላህ ይፍረድ 😢😢
በተለይ ለምስክርነት የመጡት እናት ቃላት አመራረጣቸው እና የአንተም አድልዎ የሌለበት አቀራረብ ያስመሰግናችኋል።ጌታ እየሱስ ግን ይደርስላቸዋል ለእማማ
ሙስሊም እህታችን የሰጠችው መረጃ እጅግ ጠቃሚነው ። ሴትየዋ የደበቁት አልያም የዘነጉት ሚስጥር አለብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ይሄሁሉ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ዶክመቶችን ይዘው ሲወጡ ሲገቡ ስትጠይቃቸው ጉዳዩን ለመግለፅ ፈቃደኛ አልሆኑላትም ከዛም ቆይቶ ያለበቂምክንያት ቤቱን እንዳስለቀቋት በመጨረሻም ቤቴን ተቀማሁ ማለታቸው ግራ ያጋባል።
Mikiniyatum esan kalarakat lelebinet aymechewim lezanew asiwotat bilo new setiyowa yitoregnal bilew new ewnet meselachew gin tinsh rihirahe benorachew musliman wichi aylum neber.
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ማረን ማርጀታቸውን አይቶ ነው እሱስ በህይወት መኖሩን ያውቅ ይሆን????? ወንድማችን አለም ሰገድ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
አቤት እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው እሚያደርግ ነገር ነው እግዚአብሔር ሆይ በምህርት አይንህ ተመልከተን ማርን ሲያሳዝኑ 😢
አለም ሰገድ ታደሰ እግዚአብሔር ልጅ ይዉጣልህ ተባረክ አንተ የተባረክ ቅዱስ እግዚአብሔር የቀባህ ሰዉ ነህ ኑርልን
ጎርቤቶችና እና አበልጆች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ለጎረቤቶቻቸው ❤ ድንቅ ርህራሄ አድርጋችኋል እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል ከተበደለ ከተገፋ ጎን መቆም ትልቅ ክብር ነው ሁላችሁም ተባረኩ ሠላም🙏❤️😍😍!!!!
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አንተ ፍረድ😢😢😢
እግዚያብሔር ይፍረድበት እኒህን የሚያክሉ እናት እንዴት እንዲህ ይደረጋል ይኼ ሰው ሳይሆን አውሬነው ።
ህግ እና ፍትህ በሀገሪትዋ ላይ ጠፍቶል የፈጠረን አምላክ ይፍረድ
አለምሰገድ አንተበጣምቅንሰውነህ እግዚኣብሔርይሰጥህ ተባረክ ሰውየውግን በጣምክፉሰውነውእግዚኣብሔር ይፍረድበት
የእውነት አምላክ የሆንክ እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍርድህን ስጥ😢
አሜን 😥
Amen
ወዬሁላችሁ በሀሰት የሚትመሰኪሩት በእግዚአብሔር ፈት ተጠየቅ ነችሁ ።ደካማ እናቶች ላይ የምደረሰው በደል ፍርድቤት ልያስበት ይግፕባል!!!
በጣም ያሳዝናል እውነት ፈጣሪ ይፊረድ
እግዚኦ የሚሠማው ሁሉ ነገር ይዘገንናል ስለዚህ ለእኝህ እናት እንደኔ መደረግ አለበት የምለው በሕግ ተጣርቶ ውሳኔ እንዲያገኝ ሁሉም ተረባርቦ መደረግ የሚገባውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መታደግ እንዳለብን ነው ማንም ሌባ በየሥርቻው ደካማ ጎን አየፈለገ መፈንጨት እንደሌለበተ መቀጣጫ ማድረግ የወገናዊነት ግዴታችን ነው።
ጌታሆይ በቃ በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ለልጆቹ ምን አስቦ ነው የዘራውን ያጭዳል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለጋዜጠኛው አለም ሰገድና ክብር ይገባዋል🙏🙏🙏🙏መንግስት መሥራት የማይችለውነው እየሠራህ ያለው
ምናለ ለኛም ቤተሰቦች ሂደህ መላ ብትልልኝ እናትና ልጅ ከተጣሉ 7 አመታቸዉ በቤት ጉዳይ😢😢😢😢
ደውለሽ ንገሪዋ ስልኩ አለ እኮ
@@frehiwettesfaye6566ሳህ
ሰውሞነውእንዴ።ከፋወይኔ።እሶምይርጃል።ግንአይኑርበትም።መሰሉትነው
Yemechereshaw zemen dersowal hulum bota new Allah yidreslin
ደውለሽ ንገሪው ምርት ጋዜጠኛ ነው እህት❤
በትክክል ነው እናታችን የጠቆመው ሀሳብ ደስ የሚል ነው የባንክ ደረሰኝ የቀበሌ የቤት ቁጥር መቼም ቢሆን መንግሥት በዚህ እናት ላይ ውሳኔ መንግሥት ይመልከታቸው ዘንደ እጠይቃለሁ ሰንት አመት ሊኖር ይህን ማደረገ ለመቼ ነው
ኡፍፍፍ የኔ እናት😢❤ ልጆች ቢኖሩሽ ይሄኔ እንደዚ ኣይደፈሩም ነበር ሰዉየዉ የስራህን ይስጥህ😭😭
እግዛብሔር የስራውን ይስጠው እኝህን የእግዛብሔር ደሀ የሚጫወትባቸው የማይበላው ይሁን ለጎበዝ ይስጠው ለዚህ ያለቀበት ግዜ ለነዋይ መንገብገብ የነዚህ ጨካኞች ስራ ነው መሬትን የሚያንቀጠቅጠው ለጎሮቤቶችና ለሚዲያው ትልቅ ምስጋና አለኝ ተባረኩ ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም አሉ እውነት ነው ለእማማ እናተን ጣለላቸው ተመስገን እውነት አይወድቅም እውሸት ይሸነፋል ።
ጎረቤቶቻቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው ፍትህ ለማማ
ሰላም አለም ሰገድ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው the last 28yrs ሁልጊዜ አደንቃለሁ። እኔም ብዙ ጉዳይ አለኝ ሀገሬ መጥቼ አወራሀለሁ። የብዙዎች መ ማሪያ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ።
እኔን እናቴ አረ የፍትህ ያለህ በመጦሪያ ጊዜያቸው እኚህን እናት ማሳቀቁ አረ ተው ግፉ ለልጅ ልጅ ይተርፋል አይ ሀገሬ መኖር ፈራን እኮ እንደውም እውነት ህግ ካለ ሰውየው በሕግ መጠየቅ አለበት😢😢😢
የኔ እናት ሁፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወንድሜ. ተዉ ይቅርታ ብለህ ንብረታቸዉን መልስ. ግፍ ነው. አንተም ላትኖርበት ትችላለህ
እንዴት የሚያዛዝን ነገር ነው እንዲህ አይነት ነገር በአገራችን ይሆናል ብዬ አስቤ አላቅም ነበር ባለሁበት አገር ሲሆን ሁሌ እኛ አገር ሲደርስ እኛ አገር እንዲህ አይደረግም ነበር የምለው በጣም ያሳዝናል ጎረቤቶቻቸውን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምንድነው የምንሰማው ዓለምሰገድ በየጊዜው እንዲህ አይነት ታሪኮችን ስለምታቀርብልን አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይስጥልን ለኢዮሀ ሚዲያ አባላት በሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
እግዚአብሄር ይፈርዳል ማስተዋል ይስጠን
አሜን❤
ህፃናት እና አዛውንትን ማታለል ግን እንደት አይነት ከእንሰሳ ያነሰ አእምሮ ነው ጎበዝ አኡዙ ቢላህ የሰው ሀቅ ከመብላት ይጠብቀን!! ነገር ለባለ ሀቅ አላህ ያድርገው
ሙስሊሞ ማሻአላህ ጉረበትናቸው በጣም የሚገረም ነው
ሰውየው ገሏችው እንዳይሄድ ጥበቃ ይደረግላቸው ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ጭራቅ ይሰውረን
እውነት ነው ሰው በሌለበት ፀጥ እንዳያረጋቸው
እሕታችን❤❤ዘር ይውጣልሽ❤ሐዋ ክፉ አትይ ተባረኪ❤ልጅ ሑኛቸዉ😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድህን ስጥ😢😢 በዚህ ምድር ላይ ስንት አመት ልትኖር ነው ይሄ ሁሉ ጭካኔ 😣😣😣 ግፍህ ለዘርማንዘርህ ሁሉ እንደሚሆን እወቅ
እማማ ይሞታሉ ብለክ ሰታጭበረብራቸው ትንሽ አይሰማህም እግዚአብሔ እሳቸውን እድሜ ሰጥቶቸው አነተ ለትቀሰፍ ትችላለህ የእማማን ንብረታቸውን መልስላቸው ግፍነው አረግፍነው
እዉነት መፈጠሬን ጠላሁ ፈጣሬ አምላካችን ሰላም ቀን አምጣልኝ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭😭ሀገራችን ህግ የለ መንግስት የለ እናቶች እንቧ ማት ያመጣል ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለሟሟ ቤታቸዉ ይመለስ እግዞ 😭💔💔
ህግ የሌለበት ሀገር በዚህ ዘመን መፈጠር ራሱ መረገም ነዉ😭😭
ክፉ እየሠራን እግዚአብሔር እንዴት እኛን ኢትዮጵያውያንን ይቅር ይበለን⁉️⁉️ አገራችን እንዴት ተረጋግታና ሥርዓታማ ትሆናለች⁉️⁉️ እኛ ለእግዚአብሔርም እርስ በርሳችንም ጥሩ አይደለንም ምክንያቱም ራስ ወዳድ እና ክፉዎች ነን💔💔💔
ሀዋዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ!!!!
ልጅ የላቸውም።
@ ኦ ሪይሊ!!!!!
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ክፉ ዘመን ደረስም በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለእማማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልቻልኩም እማዬ በጣም አምኛል ፍትህ በግፍ ቤታቸው ለሚቀሞ እናቶቻች ድንግል ሆይ የእናታችን ጎዳይ አችይ ጨረሸው ❤️😭🙏
ይህን ምርጥ ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚወደው
እኔስ ብትይ በጣም ጎበዝ ነው ደምሪኝ
@@etabmestwate9195እሽ
አቤቱ አምላኬ ምህረትን ስጠን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለእማማ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ሰው የምታገላቱ😢😢😢
ወንድሜ አለምዬ ፈጣሪይጠብቅህ በዚህ ዘመን ፈተና በበዛበት ግዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ብርታት ጤና ይስህ
እሰ እድሜቸው የገፋ እናትና አበቶቻችንን እንከባከባቸው ለምን በዚህ እድሜቸው እናስለቅሳለን ፈጣሪሆይ የሚራራ ልብ ስጠን
Amen amen amen
🎉መርጥ ትሁት የሆንክ ጋዜጠኛ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🎉
እርጅና ለሁላችንም ነው ::ለዛውም አድለኛ ከሆነ :ከፋት ሰለበዛ በግዜ መቀጠፉም በዝቷል::: እግዚአብሔር ይፍረድለወት እማማ 🙏🙏🙏🙏 ሀዋ እግዚአብሔር ይባርከሽ ::
ምርጥ ጎረቤት እግዚአብሔር እድሜና ሰጥቶ ያቆያችሁ በእውነት ።እኔን አፈር ልብላ የምበላው እንጀራ የለኝም አሉ።😢😢😢😢ጋዜጠኛው ወይይ ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል የእድሜ ዘመንህ ይባረክ።❤❤🎉🎉
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይፋረድሎት😢😢😢
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንሰላምህ ይብዛ
አይ ግፍ እግዚሐብሔ ይፍረድ ያሳዝና ያለንበት ዘመን😭😭😭💔
የኔ እናት እንደው ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው በኝ ደካማ እናት የሚጨክን ልብ ፈጣሪ ይፍረድ
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ጋዜጠኛ
የአላህ ፍርድ እንደሚጠብቀን እየረሳን ነው ውገኖች ።የሰው ሀቅ ስውን ያጠፋል።
ኡፍፍፍ አቤት ምነው ግፋችን በዛ ፈጣሪ ልባና ስጠን ማስተዋልን አድለን ያማል😢😢😢
እንዴት እናጽዳ ሰራልን ጊዜ ያለ ነው ወንድማችን ይሄ ነገር አስመለሰኝ ናቸው እዚህ ጋ ልጠይቅ እግዚአብሔር የልደት እግጠኛ ነኝ ባንተ እንደሚፈጸም ❤❤❤❤❤
የኔ እናት አፈር ይብላኝ በመጦሪያቸው ዘመን መንከራተት😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይይልህ የእጅህን ታገኛለህ ማንም የላቸውም ብለህ ነው እዲ የምታደርገው ይሔንን ግፍ በልጆችህ ታገኘዋለህ
ይሄ የኔ ዘመን መሆኑ እራሱ ያሳፍረኛል ክፉ ትውልድ
እግዞ የመጨረሻው ዘመን 🥺🥺🥺አይ ኢትዮጵያ
የመጨረሻው ዘመን በልቼ ልሙት የተባለበት ዘመን 😢
አቤት አምላኬ እረ ያማል 😭😭😭😭እምበላዉ የለኝም ሲሉ እዉነት አምላክ መልሰህን ሰጣቸዉ 🙏🙏🙏🙏
ጎረቤቶች እኮ ወታደሮች ጠባቂዋች ናቸው ደስ ሲሉ
በረሃብ እኮ ተሰቃየው አሉ:: ጎረቤት? ያሳዝናል
@@brightdayafro2804 beetam yasazenalu😢😢😢😢
Yesss
betam
ፈጣሪ ይፍረድብህ ልጆች ካሉህ የልጆችህ አባት አትሁን እናት ካለህ ለእናትህ ልጅ አትሁን እናቴ ኪዳን ምህረት የስራህን ትስጥህ አትሙት ሰርተህ ሰው አትሁን ደክሞክ አትተኛ ፈጣሪ በቁምህ ስቃይክን ያብዛው እግዚእ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሳቸው እራሱ እንደዚ አልረገሙትም ጉድ እኮ ነው በነገራችን ላይ አንቺ ባትይም ፈጣሪ አይምረውም
😂😂@@bereketzeru7542
Anenn yarbe
ስንት ክፍለ ዘመን ለመኖር ነው እኚህን ምስኪን ሴትዬ አጭበርብሮ ቤታቸውን ነጥቆ ሜዳ ላይ የጣላቸው እውነት የሰማይ አምላክ ይፍረድበት
እኔጃ ወይ አለማዎቅ
Ethioia dena maangist yaalam danyaawum lebaa maalisoo bitaay way dingay tashaakimoo yiimaal saawuyewuu aboo Allah ya maakina addegaa yisxaawu😢 ihe balageee
ጎረቤቶቹ በጣመ ጥሩ ሰዉ ናቸዉ
አላህ እዉነቱን ይፈረድ ያረብ
ፋረድ የአላህ ነወ
እሱ የፈጠረዉነ ፋጡር አይረሳምና
አላህ ይደግፋቸዉ የነ እናት
ጎረቤት ❤
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፍሪድ የለም እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን ውይ😢😢😢😢
Are betam yasazenal weyna hagera😢😢😢
😅
ገዢ ነኝ ያለው ሰው ለረጅም ጊዜ በማጭበርበሩ ሠርቶበታል ። ስለዚህም በሚገባ ሕጋዊ ማስረጃዎችን አዘጋጅቷል ። አሮጊቷ ልጅ ስለሌላቸውና በቅረብ የሚከታተላቸው ሰው ባለመኖሩ ይኼ ችግር ተከስቷል ። አሁንም ሥራየ ብሎ ገንዘቡን አውጥቶ የሚከራከርላቸው ወገን ስለሌላቸው እስቲሞቱ ድረስ ገዢ ነኝ ያለው ሰው ቢተዋቸው ጥሩ ነው ። የእጁን ግን እግዚአብሔር ይስጠው ። የገረመኝ ግን ፍርድ ቤቱ እኚህን የመሠሉ ትክክለኛ አዕምሮ በእርጅና ምክንያት የሌላቸውን ሴትዮ ተቀብሎ ውል ማስፈረሙ ነው ። ጎረበረቶቻቸው ግን የተባረኩ ሰዎች ናቸው ከጎናቸው ቆመዋልና እግዚአብሔር ይስጣቸው ።
ለፍርድ ቤት ሽግር ነው :የ90 ዓመት ኣይት መፈረም በጣም ያዛዝናል
@@mannanbakhit2261ምን የስገለፍጥሻል ተበባሪ ነሽ እንዴ😡
ደስ ሰትሉ ጎረቤቶች ጌታ ይርዳችሁ ።
መልካም ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን መልካም ባሀላችንን የጊዜው ሰው በላ መሪወች አበላሹብን
❤❤❤ደግ ጎረቤት አያሳጣን
ወረኛ መሪሽን እየተሳደብሽ ትኖሪያለሽ ምን አደረጋሽ እስኪ ላገርሽ
meriwe bicawene min yargi qble quci bilo miserawe egi eysbin enwera ymcersawe zmene lay nene gna bizu esmalene enylene nesha gibi mgesti syhon glsbi newe hzbune eybdele yalewe
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ሂሊና ቢስ ነው የእኝህ ምስኬን እናት አምላክ የስራህን ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር ይፈርድብሀል የዘራህውን ታጭዳለህ ።
የእነዚህ ታላላቅ እናቶቻችን ሃዘን ምን ያደርገን ይሁን እግዚኦ😭😭
እህቴ እሳት ከስማይ ያዘንብብናል ግፍ ነው ጡር አለው እግዚኦ🙏🏻🛐
ፉፉፉፉፉፉፉ የሰማይ ቤቱ ድፍት ይበልበቶ አሜንንንን😂
እኔም እሱ ነው እምፍራ
አው አይ ውይ ግፍ ግፍ ግፍ እግዚኦ
እያየነው እኮ ነው አላህ በላውን እያወረደብን ያለው
ጎረቤት ለጎረቤት የሚከራከርበት ኢትዮጵያዬ ❤
በጣም ያሳዝናል ስንት አመት ሊኖርነዉ? በዚህ አጋጣሚ ይሄንሁሉ ጫና ተሸክመህ ሳትሰለች በቅንልቦና ህዝብህን ለምታገለግለዉ አለመሰገድ ትልቅ ምስጋና አለኝ።።
Rye vvt❤
😢❤😮
አቤትበጣምየሚሳዝንዘመንየመጣብንንዘመንፈጣሪይመልስልንምንአይነትጨካኝአረመኔነትነውፈጣሪአምላክየሥራሕንይኮፈልክሌላምንምአይባልም
አጨበርባሪነዉ@@amakeleshbogale1849
@@amakeleshbogale1849oooooooooooooooooô
እኔ የሚገርመኝ ከአጭበርባሪው የበለጠ ፍርድ ቤቱ በአይንም አይቶ በጆሮም ሰምቶ በህሊናም ጭምር ነው መፍርደ አይደል እንዴ ያውም እኒህን የመሰሉ አዛውንት ኤረ ያ አላህ ከግፈኞች ግፍ ጠብቀን
Betam tillk nigigir
አሜንንንን🤲🤲🤲🤲
ፍትህ ለማማ እናቶች ሀዘን ምድር ጠብ አይልም ቤታቸው ይመለስላቸው 🙏🙏የማዳም ቅመሞች ኑ ይህን ጉድ ስሙ 😭😭😭
እግዞኦ😭😭💔💔
🥺😭😭😭❤️❤️
በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሄር ከላይ ያያል ሞት ላይቀር ለሰው ልጆች ደግሞስ ለየትኛው ግዜ እየሱስ ክርስቶስ ይፍረድ እውነቱ እግዚአብሄር ጋር ነው
አለም ሰገድ መልካም ሰው ነህ አንተ መቼም የጀመርከውን ወርቅ አርገህ ነው የምጨርስው እባክህ ተባበራቸው መቼም ዛሬ ትንሽ የድካም ፋት ይታይብሀል እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
ሤትዮዋ አንጀቴን በሉኝ አውጥታቸው ጣሉኝ ሲሉ አይይይ ያሣዝናል
Ebakhn
ኦግዚኦ ማሃረ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ነው ቃላት የለኝም እንዲህ ብየ ለመናገር ለየትኛው ግዜ የዘላለም ቤታችና ሃገራች ሰማይ ነው
የኢትዮጲያ ፍርድቤት የበለጥ መንቃት አለበት አዛዉንቶች ከወጣትጋ ለመፈራረም ሲመጡ መጠንቀቅ አለበት ፍትህ ፍትህ ለእናቶቻችን😢
እውነት ነው 😢 ስንቶቹ ተጎዱ😢
ሲጀመር የፍርድ ቤት -----አይደለ ይህን የሚፈፅመው
ትክክል
Be Tekkl
That is true 👍
ለጎረቤቶቹና ለጋዜጠኛው ክብር ይገባቸዋል ፍትህ ለእማማ ምን አይነት አረመኔነት ነው ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ እናት አቤቱ ጌታ ሆይ ፍትህ ስጣቸዉ ሁሉ ካተ ነዉና ፍረድላቸዉ😢😢😢
እባካችሁ ጎረቤቶቻቸው እናታችን ጠብቋቸው ሲወጡ ሲገቡ ተከታተሏቸው ሰውየው ይህን ያህል በሀሰት ከሄደ የሰውየውን ጭቃኔ መገመት አያዳግትም። እባክህ አባክህ ወድሜ ወደ ልቦናህ ተመለስ ምን ያህል ዓመት ልትኖር ነው ። እንደሳቸው ብዙ ዘመን የምትቆይ መስሎህ ይሆን ? ተሳስተሀል ፈጣሪ ዛሬ እመጣ ነገ እመጣ አታውቁም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ነው ያለው። ወድሜ ገንዘብ ለይሁዳም አልጠቀመው ጊዚያዊውን ሽቶ ዘላለማዊ አምላኩን ነው ያሳጣው። ወድሜ መልካሙንና ክፉውን አንድትለይ የልቦናህን ዓይን ያብራልህ እመብርሃን ትቅረብህ
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ😥😥😥😥🙏🙏ፍትህ ከህዝብ እና ከመንግስት ለእናታችን😥🙏🙏🙏
አይ ግፍ እግዚአብሔር ይፍረድ ያሳዝናል ያለንበት ዘመን የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ ግለሰብ በፖሊስ ማስመርመር ይገባዋል እናትየልጇን ንብረት የምትክድበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን😢
እግዚአብሔር ያለግዜህ እንዳይቀጥፍህ የእናታችንን እንባ አብስልን ሰውዬ
የሄ እናት ... ሲያሳዝኑ ምን አይነት ጨካኝ ዘመን.. ያለቀ ዘመን ... አሁን የ 90 አመት አዛውንት... መጦር @ መርዳት ሲገባ ... ጭራሽ ቤታችውን
መዝረፍ... አረ ተው ተው... ባለ ግፎች .. በጣም ያማል 😢😢😢💔💔💔…
😢😢😢😢😢
አቤት የክፋት መጨረሻ እኔን አይዞት እናት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ብዙ አለው በቸሩነቱ ይፍረድሎት
አቅራቢያችን አለም ሰገድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤
ጎረቤት የሆኑት እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት መልካም እናት ኖት ዘር ይውጣሎት ሲናገሩ አንደበቶት መልካም ነው እማማም እግዚአብሔር ይርዳዎት ቀሪው እድሜዎን እግዚአብሔር ይሟገትሎት ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው
የሰውን ፍርድ ያለአግባብ ብታገኝም የፈጣሪ ፍርድ ግን ሴትዮዋ በህይወት እያሉ ያለምህረት ይፈፀምብሃልና
ሁሉም ወደፈጣሪ አቤት ይበል
አያድርሰ አያድርስ
ሰዎች እባካችሁ ጉፍ አትስሩ😢😢😢❤❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢
እናት እናት እናትኮ ፍቅር ናት በዚህ እድሜ ምን ዓይነት። ሰው ነህ እውሬ እግዚአብሔር ፍርዱን አይንሳህ ውይ በድንገት ትሞት ይሆናል ፍርድ የእግዚአብሔር ነው የሚሳነው የለምና
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ ፍትህ ፍትህ ለእናት
ዘንድሮ ያላየንው ያልሰማንው ነገር የለም አምላክ ሆይ ታረቀን
የጁን ያገኛል የእግዚያብሔር ፍርድ አይዘገይም በጣም ያሳዝናሉ
እናታችን ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና እየሱስ ይስጦት
አላህ ይጠብቀን እንደው ከቀን ወደ ቀን ምኑን ጉድ ነው የምንሰማው አላህ ሀቃቸውን ያስመልስላቸው
እንደው ምን አይነት የግፍ ጥግ ነው የምንሰማው ግፈኞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
ጎረቤቶቹ የተባረኩ ናቸው !!
ሐዋም በረካ። የሆነች። ናት !!
The best neighborhood I have ever seen. Thank you guys for helping her. God bless you all.
እናቱ እና ኣባት የሚያከብር ረጅም እድሜ ይጠግባል ይህ እናቱ ናቸው ካስተዋለ ልቦና ይስጠው ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት ጌታ ሳይፈርድበት
አቤት ክፋት 😢 የኔ እናት አላህ ይፍረድ 😢😢
በተለይ ለምስክርነት የመጡት እናት ቃላት አመራረጣቸው እና የአንተም አድልዎ የሌለበት አቀራረብ ያስመሰግናችኋል።ጌታ እየሱስ ግን ይደርስላቸዋል ለእማማ
ሙስሊም እህታችን የሰጠችው መረጃ እጅግ ጠቃሚነው ።
ሴትየዋ የደበቁት አልያም የዘነጉት ሚስጥር አለብዬ አምናለሁ ምክንያቱም
ይሄሁሉ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ዶክመቶችን ይዘው ሲወጡ ሲገቡ ስትጠይቃቸው ጉዳዩን ለመግለፅ ፈቃደኛ አልሆኑላትም ከዛም ቆይቶ ያለበቂምክንያት ቤቱን እንዳስለቀቋት በመጨረሻም ቤቴን ተቀማሁ ማለታቸው ግራ ያጋባል።
Mikiniyatum esan kalarakat lelebinet aymechewim lezanew asiwotat bilo new setiyowa yitoregnal bilew new ewnet meselachew gin tinsh rihirahe benorachew musliman wichi aylum neber.
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ማረን ማርጀታቸውን አይቶ ነው እሱስ በህይወት መኖሩን ያውቅ ይሆን????? ወንድማችን አለም ሰገድ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
አቤት እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው እሚያደርግ ነገር ነው እግዚአብሔር ሆይ በምህርት አይንህ ተመልከተን ማርን ሲያሳዝኑ 😢
አለም ሰገድ ታደሰ እግዚአብሔር ልጅ ይዉጣልህ ተባረክ አንተ የተባረክ ቅዱስ እግዚአብሔር የቀባህ ሰዉ ነህ ኑርልን
ጎርቤቶችና እና አበልጆች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ለጎረቤቶቻቸው ❤ ድንቅ ርህራሄ አድርጋችኋል እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል ከተበደለ ከተገፋ ጎን መቆም ትልቅ ክብር ነው ሁላችሁም ተባረኩ ሠላም🙏❤️😍😍!!!!
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አንተ ፍረድ😢😢😢
እግዚያብሔር ይፍረድበት እኒህን የሚያክሉ እናት እንዴት እንዲህ ይደረጋል ይኼ ሰው ሳይሆን አውሬነው ።
ህግ እና ፍትህ በሀገሪትዋ ላይ ጠፍቶል የፈጠረን አምላክ ይፍረድ
አለምሰገድ አንተበጣምቅንሰውነህ እግዚኣብሔርይሰጥህ ተባረክ ሰውየውግን በጣምክፉሰውነውእግዚኣብሔር ይፍረድበት
የእውነት አምላክ የሆንክ እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍርድህን ስጥ😢
አሜን 😥
Amen
ወዬሁላችሁ በሀሰት የሚትመሰኪሩት በእግዚአብሔር ፈት ተጠየቅ ነችሁ ።ደካማ እናቶች ላይ የምደረሰው በደል ፍርድቤት ልያስበት ይግፕባል!!!
በጣም ያሳዝናል እውነት ፈጣሪ ይፊረድ
እግዚኦ የሚሠማው ሁሉ ነገር ይዘገንናል ስለዚህ ለእኝህ እናት እንደኔ መደረግ አለበት የምለው በሕግ ተጣርቶ ውሳኔ እንዲያገኝ ሁሉም ተረባርቦ መደረግ የሚገባውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መታደግ እንዳለብን ነው ማንም ሌባ በየሥርቻው ደካማ ጎን አየፈለገ መፈንጨት እንደሌለበተ መቀጣጫ ማድረግ የወገናዊነት ግዴታችን ነው።
ጌታሆይ በቃ በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ለልጆቹ ምን አስቦ ነው የዘራውን ያጭዳል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለጋዜጠኛው አለም ሰገድና ክብር ይገባዋል🙏🙏🙏🙏መንግስት መሥራት የማይችለውነው እየሠራህ ያለው
ምናለ ለኛም ቤተሰቦች ሂደህ መላ ብትልልኝ እናትና ልጅ ከተጣሉ 7 አመታቸዉ በቤት ጉዳይ😢😢😢😢
ደውለሽ ንገሪዋ ስልኩ አለ እኮ
@@frehiwettesfaye6566ሳህ
ሰውሞነውእንዴ።ከፋወይኔ።እሶምይርጃል።ግንአይኑርበትም።መሰሉትነው
Yemechereshaw zemen dersowal hulum bota new Allah yidreslin
ደውለሽ ንገሪው ምርት ጋዜጠኛ ነው እህት❤
በትክክል ነው እናታችን የጠቆመው ሀሳብ ደስ የሚል ነው የባንክ ደረሰኝ የቀበሌ የቤት ቁጥር
መቼም ቢሆን መንግሥት በዚህ እናት ላይ ውሳኔ መንግሥት ይመልከታቸው ዘንደ እጠይቃለሁ
ሰንት አመት ሊኖር ይህን ማደረገ ለመቼ ነው
ኡፍፍፍ የኔ እናት😢❤ ልጆች ቢኖሩሽ ይሄኔ እንደዚ ኣይደፈሩም ነበር ሰዉየዉ የስራህን ይስጥህ😭😭
እግዛብሔር የስራውን ይስጠው እኝህን የእግዛብሔር ደሀ የሚጫወትባቸው የማይበላው ይሁን ለጎበዝ ይስጠው ለዚህ ያለቀበት ግዜ ለነዋይ መንገብገብ የነዚህ ጨካኞች ስራ ነው መሬትን የሚያንቀጠቅጠው ለጎሮቤቶችና ለሚዲያው ትልቅ ምስጋና አለኝ ተባረኩ ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም አሉ እውነት ነው ለእማማ እናተን ጣለላቸው ተመስገን እውነት አይወድቅም እውሸት ይሸነፋል ።
ጎረቤቶቻቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው ፍትህ ለማማ
ሰላም አለም ሰገድ የኔ ምርጥ ጋዜጠኛ የምኖረው አሜሪካን ሀገር ነው the last 28yrs ሁልጊዜ አደንቃለሁ። እኔም ብዙ ጉዳይ አለኝ ሀገሬ መጥቼ አወራሀለሁ። የብዙዎች መ ማሪያ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ ።
እኔን እናቴ አረ የፍትህ ያለህ በመጦሪያ ጊዜያቸው እኚህን እናት ማሳቀቁ አረ ተው ግፉ ለልጅ ልጅ ይተርፋል አይ ሀገሬ መኖር ፈራን እኮ እንደውም እውነት ህግ ካለ ሰውየው በሕግ መጠየቅ አለበት😢😢😢
የኔ እናት ሁፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ. እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወንድሜ. ተዉ ይቅርታ ብለህ ንብረታቸዉን መልስ. ግፍ ነው. አንተም ላትኖርበት ትችላለህ
እንዴት የሚያዛዝን ነገር ነው እንዲህ አይነት ነገር በአገራችን ይሆናል ብዬ አስቤ አላቅም ነበር ባለሁበት አገር ሲሆን ሁሌ እኛ አገር ሲደርስ እኛ አገር እንዲህ አይደረግም ነበር የምለው በጣም ያሳዝናል ጎረቤቶቻቸውን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምንድነው የምንሰማው ዓለምሰገድ በየጊዜው እንዲህ አይነት ታሪኮችን ስለምታቀርብልን አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ ይስጥልን ለኢዮሀ ሚዲያ አባላት በሙሉ እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
እግዚአብሄር ይፈርዳል ማስተዋል ይስጠን
አሜን❤
ህፃናት እና አዛውንትን ማታለል ግን እንደት አይነት ከእንሰሳ ያነሰ አእምሮ ነው ጎበዝ አኡዙ ቢላህ የሰው ሀቅ ከመብላት ይጠብቀን!! ነገር ለባለ ሀቅ አላህ ያድርገው
ሙስሊሞ ማሻአላህ ጉረበትናቸው በጣም የሚገረም ነው
ሰውየው ገሏችው እንዳይሄድ ጥበቃ ይደረግላቸው ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ጭራቅ ይሰውረን
እውነት ነው ሰው በሌለበት ፀጥ እንዳያረጋቸው
እሕታችን❤❤ዘር ይውጣልሽ❤ሐዋ ክፉ አትይ ተባረኪ❤ልጅ ሑኛቸዉ😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድህን ስጥ😢😢 በዚህ ምድር ላይ ስንት አመት ልትኖር ነው ይሄ ሁሉ ጭካኔ 😣😣😣 ግፍህ ለዘርማንዘርህ ሁሉ እንደሚሆን እወቅ
እማማ ይሞታሉ ብለክ ሰታጭበረብራቸው ትንሽ አይሰማህም እግዚአብሔ እሳቸውን እድሜ ሰጥቶቸው አነተ ለትቀሰፍ ትችላለህ የእማማን ንብረታቸውን መልስላቸው ግፍነው አረግፍነው
እዉነት መፈጠሬን ጠላሁ ፈጣሬ አምላካችን ሰላም ቀን አምጣልኝ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭😭
ሀገራችን ህግ የለ መንግስት የለ እናቶች እንቧ ማት ያመጣል ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለሟሟ ቤታቸዉ ይመለስ እግዞ 😭💔💔
ህግ የሌለበት ሀገር በዚህ ዘመን መፈጠር ራሱ መረገም ነዉ😭😭
ክፉ እየሠራን እግዚአብሔር እንዴት እኛን ኢትዮጵያውያንን ይቅር ይበለን⁉️⁉️ አገራችን እንዴት ተረጋግታና ሥርዓታማ ትሆናለች⁉️⁉️ እኛ ለእግዚአብሔርም እርስ በርሳችንም ጥሩ አይደለንም ምክንያቱም ራስ ወዳድ እና ክፉዎች ነን💔💔💔
ሀዋዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ!!!!
ልጅ የላቸውም።
@ ኦ ሪይሊ!!!!!
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ክፉ ዘመን ደረስም በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለእማማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አልቻልኩም እማዬ በጣም አምኛል ፍትህ በግፍ ቤታቸው ለሚቀሞ እናቶቻች ድንግል ሆይ የእናታችን ጎዳይ አችይ ጨረሸው ❤️😭🙏
ይህን ምርጥ ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚወደው
እኔስ ብትይ በጣም ጎበዝ ነው ደምሪኝ
@@etabmestwate9195እሽ
አቤቱ አምላኬ ምህረትን ስጠን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለእማማ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ሰው የምታገላቱ😢😢😢
ወንድሜ አለምዬ ፈጣሪይጠብቅህ በዚህ ዘመን ፈተና በበዛበት ግዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ብርታት ጤና ይስህ
እሰ እድሜቸው የገፋ እናትና አበቶቻችንን እንከባከባቸው ለምን በዚህ እድሜቸው እናስለቅሳለን ፈጣሪሆይ የሚራራ ልብ ስጠን
Amen amen amen
🎉መርጥ ትሁት የሆንክ ጋዜጠኛ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🎉
እርጅና ለሁላችንም ነው ::ለዛውም አድለኛ ከሆነ :ከፋት ሰለበዛ በግዜ መቀጠፉም በዝቷል::: እግዚአብሔር ይፍረድለወት እማማ 🙏🙏🙏🙏 ሀዋ እግዚአብሔር ይባርከሽ ::
ምርጥ ጎረቤት እግዚአብሔር እድሜና ሰጥቶ ያቆያችሁ በእውነት ።እኔን አፈር ልብላ የምበላው እንጀራ የለኝም አሉ።😢😢😢😢
ጋዜጠኛው ወይይ ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል የእድሜ ዘመንህ ይባረክ።❤❤🎉🎉