Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፈጣሪ ልጆችሽን ትዳርሽን በፀጋ በበረከት ያንበሽብሽሽ ❤❤❤አይዞሽ ያማል ግን የፈጣሪ ስጦታ ብዙ ነው አይዞኝ
እባካችሁ ግፍ ለልጆቻችሁ አታቆዩ የእህታችሁን ሀቅ ስጡ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጣችሁ
2:43 2…Read more
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abo Asegebate yasaferale hulachneme haje eko nene or death ale eko!!!!!! you have to pray guys afu yebelachehu fetari 😢
Demo eko bezu house new setate
የዚህች ልጅ እንባ በልጅለጆቻችሁ ይደርሳል አለም ከንቱ ናት ሃቋን አትንኩ
አሚን
የልጅ ልጅ ምን ባረገበት ይኤ እርግማን በበዳይ ላይ ይድረስ ይኤ እንባ
የናት የአባት ንብርት ስለሆነ የፈለገዉን ጠበቃ ቢያቆምም ደርሻዊን ታገኛለችእነሱ ግን ያመነ ይካዳቸዉበእወነት በዚህ ዘመን ማንንም ማምን ከባደ ነዉ😭😭😭
@@melatasrat7030እውነት
@@afta123l7ትክክል የደረሰበት እመሙ ይገባዋል
ልጅቷ በጣም አሰተዋይ ፣ብልህ እና በእርጋታ የተሞላች ናት ። እውነተኛነት ይታይባታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ።
እኔ እደመሚመስለኝ ደህና ኑሮና ደህና ባል ስራ ያለው ከሆነ ቅናት ይሆናል በትዳራ የሚቀኑ ቤተሰቦች አሉ ባልዬን አይወዱትም ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉
ደና ኑሮ ቢኖራት ስወልድ ብር ጠየኩዋቸው የምትለው
100000000% right
በትክክል!! ስለተማረች፣ ስራ ስላላትና ጥሩ ትዳር ስላላት በቅናት ተነሳስተው ነው። ይህ በእኔም የደረሰ ነው። የእህት ምቀኝነት አያድርስ ነው። ህግ ግን ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት አለበት። ይህቺ ልጁ ከእውነት ስላመነቻቸው ነው ይህን በገዛ እህታቸው ላይ ይህን ማድረግ ተገቢ አይደለም። ጌታ ፍርዱን ይሰጣል!!
Very true❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እሄንን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ 😢 ማርታ ማለት ለኔ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነች. የአንድ ሰፈር ልጆች ነን. በትምህርትም በጣም ጎበዝ ነበረች በራሱ ጥንካሬ ነው ለዚህ የደረሰችው:: ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር ይፍረድ 🙏🏽
ጓደኛሽ ከሆነች ምከሪያት።በቂ ካላት ለነሱ ትተውላቸው ሰው ለወንድም ለእህቱ ስንት ያደርግ የለ እንዴ?
@@sholayeyejemu2303ያንቺ ከፋ እህት በእትህት እንደዛ ይጨከነልአስር ብር ብሆን ታከፋፊሎ መሮርእየለ 😢
የኔዉድበጣምነዉየምታሳዝነዉማሬ
@@sholayeyejemu2303 men malet new ??? ersuas bezih nuro wedenet shi neger binorates tefetero yesetat edel eko new aybalem
@@sholayeyejemu2303 men malet new lebetkiray chegregne eyalech tetewelachew malte
እባካችሁ እችን እህታችሁን አታሳዝኑአት የሚገባትን ድርሻዋን ስጡአት እናት እና አባታችሁ ከላይ እያዩ ያዝንቡአችኃል 🥲🥲🥲
ማርታ እልህ አሐብሽ
Btkkl
የድሐ ልጂ መሆን እንዴት ያምራል በፍቅር ይኖራል ሐብት ትቶ የሚሞት ቤተሰብ ሙቶም አያረፍም
ልክ ነው የሞቱትን ቤተስብ አስከፊተዋል ይገርማሉ
እና ድህነት ያኮራል እያልከን/ሽን ነው? ለልጆች ሃብት አውርሶ መሞትማ ጀግንነት ነው ልጆቹ አውሬ ባይሆኑ
የመጨርሻው ዘመን ላይ መድርሳችንን አትርሱ መቶ አመት አንኖርበትም ተሳሰቡ እባካችሁ 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን ነው እንጂ እንዲህ አይነት ክህደት ከወንድም አይጠበቅም እግዚአብሔር ሀቅሽን ያሰጥሽ
ኢትዬጵያ ውስጥ የተለመደ ነው በአሁን ሰአት
ያሳዝናል ትዳርን ትተሽ ነይ ማለት ምን ማለት ነው ለማንኛውም አስብበትና እህታችሁን እቀፏት ድረሱላት ንብረት ለማንም አይጠቅምም ወላጆቻችሁም ትተውት ሄደዋል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
በጥም❤
ምን አይነት ደደብ እህት ብትሆን ነው እሳ የራሳን ትዳር ይዛ
ለየትኛው ግዜ ነው ዛሬ ታይቶ ለሚጠፋው ህይወት ይሄ ሁሉ ነገር ልቦና ይስጣችሁ እህታችሁን እንደዚህ ማደረግ
😢😢😢😢
መሸሸጊዬ እግዚሐብሔር ብቻ ነው በዚህ ዘመን ሰው ማመን የዎህነት ነው
Tikikl
በትክክል
100%
በጣም ከባድ ህመም በቤተሰብ መከዳት 😭እባካችሁ እህታችሁን አታሳዝኗት እናትና አባታችሁም በአካል አብረዋችሁ ባይኖሩም በመንፈስ ግን ያዮችኋል አይዘኑባችሁ 😢😢
የኔ እህት በዛሬ ግዜ ከባዳ ይልቅ የእናት ልጅ ነው ልብን የሚስብረው መከዳት ያማል ግን የሆነውን ሁሉ እንደ እምነትሽ ለፈጣሪ ስጪ ቢዘገይም ፍርድ ከላይ ነው የቤተስብ ነገር ውስብስብ ነው የነሱንም መስማት ጥሩ እግዚአብሔር ለዚህ ቤተስብ ስላሙን ያምጣ🙏🏾
እህቴ ከላይ የጠቀሽው ነገር በኔ የደረሰ ነው የናቴ ልጅ ባባት አንገናኝም እኔ የሶስት ታላቅ ነኝ አረብ ሀገር ሰርቼ አሳድጌያታለው ስንጣላ የቤሩት ሸርሙጣ ብላ ሰደበችኝ ለቃሉ ይቅርታ እኔግን እደዛ አነት ሰው አይደለሁም አሁን ሶሥተኛ አመታችን ነው አንነጋገርም ሰርቼ በረዳው ምላሼ ስድብ ሆነ በጣም ያማል በቤተሰብ መጎዳት
@@rozasisi9536አብሽሪይ እኑሱው ስላለው ከሌለሽበት ምንም አደል ገዘብ ወላሂ ከባድነው😢😢የናትልጂይ ይካዳል
@@rozasisi9536በሁላችንም ላይ ያለ ነዉ ፈጣሪ ይፍረደን ስንል ዉሎ ሳያድር እያሳየን ነዉ
ትልቅ እህት እናት ነች ትልቅ ወንድም አባት ነው እባካቸሁ አምላክን ፍሩ እናትና አባት መከራ ባዩበት ትልልቆች አትበሉትም
የመዳም ቅመሞች የኔ ታማኞች አላህ ጥንካሬውን ይስጣችሁ ❤
Amen egna becha nane tamegne yemedam kememoche nen tamesgen
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
🙏🙏🙏👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እህቴ እረዳሻለው 25 አመት ልጆቼና ባሌን በድዬ ደሀ ቤተሰቦቼ ብዬ ለእነሱ ኖሬ አልጠግብ ብለው ሊያጠፉኝ ተነሱ 😢😢😢 ግን እግዚአብሔር አለ በክፉዎች ላይ የእግዛብሔር እጅ ትፀናባቸዋለች ፍርድ ከላይ ነው ::
ዘንድሮስ ብቻየን በተፈጠርኩ የሚያስብል ጊዜ መጣብን
ትክክል
Betkkele
True
👍
ከማይሆን እህት እና ውንድም ብቸኝነት ይሻላል በውርስ ጉዳይ እኔም ስለድርስብኝ ነው
በልጆቻቸው ያግኙት አይዞሸ ታያለሸ የነሱን መጨረሻ አትዘኚ የኔ ቆንጆ ግፈኞች ናቸው
አገር ሰላም ሲሆን የሰዉ የቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይኖራል የኑሮ ወደነት ፍቅር ነስቶናል ወገን ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስልን😢
አሜን አሜን አሜን😭😭😭💔
ሀገር አንድ ቢሆንም የመሬት ነገር አጨካክኖል ቤተስብ እያካካደ ነው ያሳዝነል
💯 % True
Hager selam yemehonuw sew sew sehon nuw
ለዚህ ህይወት ስጋን መክዳት እግዚአብሔርን መክዳት ነው😭😭😭የእህታችሁ እንባ እና የወላጆቻችሁ አጥንት ይፋረዳችሀል 🙏😭 የቄሳርን ለቄሳር የእየሱስን ለእየሱስ❤
የኛ የዘላለም ቦታ አንድ ክንድ መሪት ናት የዚህ ጊዚዊ ነው ለዚህም እናት እና አባታችሁም ምስክር ናቸው ይቅር መባባሉ ነው የሚሻለው
ይሄ ታሪክ የኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር የገዛ እህቶቼ የቤተሰቤን ድርሻ የካዶኝ የደበደቡኝ ከአባቴ ካርታ ላይ ሰሜን ያሰወጡልጅ ከሌለሽ ባልሸን ፈቺ ያሉ የሰፈር ሰው ሲጠይቃቸው ባልዋ ሊበላት ነው የተቀመጠው የሚሉ እና ለካ በየቤቶ ነው ሁሉም እደየሰራው ዋጋውን ያገኛል እኔ ወደ ሀገሬ ሰመጣ እኔም ሰው እንዲማር እመሰክራለው ግን መጨርሻው ዘመን የናትህን ልጅ አውጥተህ መጣል
የዮሀ ሚዲያ ሰራተኞች እና ተከታታዮች አንኳን አደረሳችሁ🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን አሰማህን አለም 🤔
ይሄ ሁሉ ንብረት እያለ ይባላሉ ቱ ቤተሰብ ኖሮ ባዩ ጉዳቹን እንባ ተናንቋት ነው እምታወራው የኔ እናት😢😢😢😢😢😢 ሞት እንዳለ አስቡ
ማርታ እኔ ላንቼ ምስክር ነኝ እንዴት ጥሩልጅ እደሆንሽ እናትሽን እንዳስታመምሽ ማርታ ምርቃት እርግማን ነው እንዴ እናትሽም ሆነ እኛ በጣም ነበር የመረቅንሽ እንዲ መፍጠሩ በጣም ነው ይዘንኩት እግዚአብሔር ሀቅሽን ይስጥሻል እይዞሽ
ምርቃት እርግማን ነው። እኔ ብዙ ምርቃት አለኝ። ነገር ግን በኔ የሚደርሰው በተቃራኒው ነው።
Please erdwait sewu yelatimbilewu newu
@@addisababanazareth1525አይዞሽ ውዴ🥺❤
@@addisababanazareth1525ትክክል
ዉድባሁንሰአትተገላቢጧሽነዉ
ሲጀመር ልጂቷ በጣም ጡሩ ልጂ ነች አላህ ይፍረዳት 😢😢😢
ለሀገራችንም እንደነዚህ አይነት ከዳተኞች ናቸው እግዝያብሔር ቁጣው የበዛብን በርግጥ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ዋጋቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
አሜን እነዚህ አይነት ስግብግብ ከሃዲዎችን ያጥፋልን
በጣም የምታሳዝኑት እናንተ ናችው ምክኒያቱም እህታችውን በንብረት የቀየራችው ይገርማል
ባለፍው የቀረበችው እህታች ስርጉትን መሰለችኝ ስታሳዝን 😢 ሰው እንዴት ወንድሙን ለማግኘት ደጅ ይጠናል ምን ዓይነት ጊዜ ነው
ድሮ ቀረ የእናት የአባት ልጅ የሚያስብለን ጊዜ እየመጣብን ነው ገንዘብ እናት እና አባትን ልጅና ወላጅን እህት እና ወንድምን እያከዳዳ ነው። እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሽ 👏💐
ኧረ ዘንድሮ ኡ ቆይ የኑሮ ውድነቱ ነው እራስ ወዳድ አድርጎ ሰው ከማንነቱ የወረደውና ክፉ ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጥ ነገር የሚያሰማን?ኡፍፍ😢
አይዞሽ የኔ እኽት ፍርድ ከእግዚያብሔር ነው አታልቅሺ ጊዜው ከፍቷል ምን ኽግ አዋቂ ነው እኽትነት ሳይኾን ገንዘብ ነው የበለጠባቸው
እነዚህ ቤተሰቦች በአለም ላይ የሌለ አውሮዎች ናችሁ ቸሩ መድሐኒያለም ይፍረድባችህ የህታችን ግፍ ነው ያሳብላችሁ ዶንቆሮዎች ናችሁ ይህንን ድርጊት ካደረጋችሁ
አለም ሰገደ ሁሌም አለም ሁን ትግስትህ እረጋታህ አስተሳስብህ ስወደለህ 1000 አመት ንገስ❤❤❤❤❤
ማርቲዬ አይዞሽ አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ አምናለዉ !!!! የአብረሐምን ቤት የጎበኙ ስላሴዋች ያንቺንም እቤት ጓዳ ይጎብኙ ገንዘብ ሰይጣን ነዉ የገዛ እህት እና ወንድምን ያገዳድላል እባክህ ወንድም እና እህት ተብዬዋቹ ለህሊናቹ ኑሩ።
ተመሰገን አምላኬ እንካን ከደሀ ቤተሰብ ተፈጠርኩ አባቴና እናቴ ምንም ያወረሱኝ የለም ግን የዋህነት ሰላወረሳቹን የሚቀማኝ የለም
የኔሜርርርርር
ሰው የሚያስለቅሱ በልጆቻቸው ይደርሳል መቼም አይቀርም እግዚአብሔር መልስ አለው ከልብሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪ መልሱ ቅርብ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 ደም ያልቅሱ እነሱ
የኔ ቤት ነው ያለችው እህትሽ ባንቺ ጀመረች እንጂ በሁሉም ወንድምና እህቶችሽ ይደርሳል በትክክል በጠየቅዋት ግዜ:: ወይ ነገ የራስዋ ባል ግማሹን ይዞት ይሄዳል አይናቸው እያየ:: ግን በጭራሽ እንዳትለቂያቸው:
ኡፍፍፍፍፍ የኔም አሉ በቁሜ የቀበሩኝ 10 አመት ሙሉ በስደት ለነሡ እየተንከራተትኩ 😢ብዙ ዋጋ ከፍየ እዚህ አድርሻቸዉ ደግሞኮ ታናሻቸዉ ነኝ ልጅነቴን ቡርቄ ሳልጨርስ ተሰድጀ ዛሬ ግን አይደለም ለኔ ህመምተኛዉን አባቴንም ሊገሉብኝ ነዉ 😢💔ለካ ሴት ልጅ በባል በፍቅርኛ ብቻ አይደለም ልቧ የሚሰበረዉ ኢንሻ አላህ በአኬራ እፍርዳቸዋለሁ ለባዳ አሳልፈዉ እደ ሰጡኝ እኔም ሰማይና ምድሩ ለፈጠረዉ አንድ አላህ☝️😭💔አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ 😢የዉመል ቂያማ እንፍረዳለን ኢንሻ አላህ
አብሽሪ አህቴ እዱንያ ፈተናናት አላህ በዚህ የተሻለ ይተካል ሁሉም ፈተና በጎኑ ሌላ ኸይር አለው
😢😢😢💔💔💔
ቤትና ገንዘብ መርጣችሁ እህታይሁን ክዳችሁ ከህሌና ግንን አትሸሹም😭😭😭😭😭
ህሊና የሰው ስም ሁኖ ቀርቶል አሁን ላይ እኛ ስደት ያለንን ነን ልባችንን ንፁህ
አቤት ለኛ ቤት እግዚአብሔር ያደረገው ምህረት አባትም እናትም አተን በፍቅር እስከ ዛሬ ያኖረን አባይዬ ከናቴ ቀጥሎ ሲሞት ልጆቼ ፍቅር ይስጣችሁ የፍቅር ሸማ ያልብሳችሁ እያለ ነፍሱ ወጣ እኛም እኛም ሁላችን እስከዛሬ የፍቅር ሻማ ለብሰን አለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤ አንቺ እታችን ከነ ወንድሞችሽ እህቶችሽ የፍቅርን ሸማ ያልብሳችሁ የአንቺንም እምባ ይታበስ ❤
ምን አይነት ዘመን መጣብን ስው ከቤተስቡ ንብርት ይበለጠበት ዘመን በስከድ ከአንድ ቤተስብ 8 ቤተስብ አልቋል አር ስንቱ ተዉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፍሩ ቁጣው ቤት እንደሚመጣ አይታወቅም
Mngest semay yweschew
Eiwenete newe nege Eigezabeher bemen einedemimeta Alemawek new...bicha yaseferal. Gen degemo hulum beteseb einedeza Ayedelem senete eigezabeheren fereto tekebabero yenoral
❤❤❤እኔ ለጎደኛዬ ሙሉ ዉክልና ሠጥቼ ከሀገር ወጥቼ በታማኝነት ቤቴን በስሜ ዞሮ ነው ያገኘሁት
ማሻ አላህ አላህ ይስጣት
@@ALHAMDULILAH-b4p አሜን
አመስግነው! ከእንስራ ንፍሮ አንድ ጥሬ
አችህ የአውነት ሰው ናት ምችም አዳትረሻት
@@mariamebrahim5500 በፍፁም ሠርቢሡ ላይ ነፃ እድትኖር አርጌለሁ
የማርታ ታሪክ በራስ ቤተሠብ፤ በትዳር ፤ በጓደኛ… ያጋጥማል እባካችሁን ያማርታ ታሪክ እኔን ጨምሮ ብዙ አለን እባካችሁ ውክልና ከመስጠታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ ማንንም አትመኑ ሰው ይከዳል እግዚያብሄር ይፈርዳል
በጣም የዉነት እኔ የወለደችኝ እናቴ ከድታኛለች
The most beautiful woman I've ever seen! Very gorgeous! Natural beauty. Her smile is contagious. His skin tone is beautiful!
እግዚአብሔርን ፍሩ! ምንም ይፈጠር የእናትና የአባቷን ንብረት እንደግል ንብረታችሁ መከልከል መልካም አይደለም:: በሷ እናትና አባት ንብረት ለልጆቻችሁ ማውረስ ብታስቡ እግዚአብሔር ፍርዱ ፈጣን ነው :: ትዳር እና ልጅሽን ትተሽ ግቢ? ታላቅ እህት ሩህሩህ ናት ምን አይነት እህት ነሽ? ወንድምየው መከታ ልትሆናት ሲገባ ታናሽ እህትህ ላይ ጨካኝ መሆን መልካም አይሆንልህም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው::እህታችሁ ትበልጥባችኃለች::
ታላቅ እህት አይ እሰኪ ተው ሆድ ይፍጀው።
ፍቅር ጠፋ በሁሉም ካጂሆና በጣም ነው የሚያሳዝነው ሀገራችን😢😢😢😢እግዚአሔር ምህረት ያድርግልን።ሀቅዋ ስጡዋት⁉️ተውጭካኒ ይቅርብን ።ሁላችንም ይህአለም ጥለንነው የምንሄደው😢😢😢
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግፈኞች በእህት ላይ ጭካኔ ሰው ወዶ አይደለም የሚገዳደለው አውሬ እህት እና ወንድም ነው ያለሽ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዘብ ሆኖአል ፈጣሪ ይርዳሽ
የበሌ እህትና ወንድም ልክ እንደ እሷ እህትና ወንድሞች ነቸው
ልጅቷ ታሳዝናች እኔ አሁን አሁን በቤተሰብ ዙሪያ በሚሆን ነገር መደንገጥ ካቆምኩኝ ቆይቻለው ምክኒያቱም ተመሳሳይ ሂደት ውስጥ እኔም አለው የገዛ እናቴ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ አስገብታን አርፋ ይሄው የገዛ ታናሽ እህቴ እኛ የንብረት ተካፋይ እንዳንሆን የሃሰት ምስክር ገዝታ እየታገለችን ነው እኔ ባልኖር እና በጠበቃ ባልታገል ወንድሜንና እህቴ አውጥታ ጅብ ታስበላቸው ነበር እኔ እነሱን ስደጉም እሷ እዛ ታፈርሳቸው ጀምር 😢
አቤት መጨካከን ያማል ቅኔዉ አለ ታዳ ምን መግስትን እናማራለን ወዲም እህቱን እህት እህቷን እየካዱ ከዚህ በላይ ማን ማንን ይመን😢😢
የእውነት አስለቀሰችኝኧረ ሀቋን ስጧት 😢😢😢
ወይ ወላጅ ወላጅም ከጉሩፑ ሆኖ ነው ድራማ የሚሰራው ዛሬ ባልሽን ጥለሽ ብትሄጂ ነገ ሌላ ጥያቄ የመጡብሻል. እንደኔ ይሄ ቤተሰብ. ጥያቄው ስለማያቆም የራስሽን ኑሮ ኑሪ
በቆሎ ዘርታችሁ ስንዴ አትጠብቁ ለልጆቻችሁ በላይኛው አካውንት እያስቀመጣችሁ ነው100% እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄርን ፍሩ ያያል
እግዚአብሔር ፍሩ ከዚህ ሰአት በህላ የሚሆነውን የሚሆነውን የሚቀውን እግዚአብሔር ነው
እግዚአብሔር ቀድሞ በትዳር በልጅ ባርኮሻል። እግዚአብሔርን አመስግኚ። ጤናሽ ትልቅ ሀብትሽ ነው። ፈጣሪ እንደኛ አይቸኩልም። ካንቺ የቀሙትን አይበሉትም ደም ይሆንባቸዋል።
ማርያም ን አሰለቀስሽኝ የአንድ እናት ና አባት ልጆች ሆናችሁ ለገንዘብ ብለዉ እንዲህ ጠሉሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ😥😥😥😥ለእነሱም አስተዋይ ልቦና ያድላቸዉ
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተሽ አታልቅሽ ቤተሰብ ምን እደሚሉ ጠብቂ ያኔ ኒኪው
ወልዶ በር ከፍቶ እቤት መግባት ያለውን ህመም እሚያውቅ ያውቀዋል::አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🥰
አይ ለሀላፊ ጠፊ ምንም ይዘን ለምንሄደው ነገር ዘላለም ለማንኖርባት ምድር ክህደት በምድር ስንኖርም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ብናደርግ ክፉም የእህታችሁ እንባ እግዚአብሔር ይመለከታል ።
ይገርማል! ዘላለም ትኖሩበት ይሆን ይህን ቤት?ከሆነ መልካም
እርስ በራሳቸው ፍርስርሳቸው ይወጣልለሁሉም ጊዜ አለው ጌታ ይፈርዳል
የሚገምህ ነው የቤተሰቤን ታሪክ አስታወሰኝ በአንድ ወቅት እናቴም በወንድሞ እና በእህቷ የተካደችበት ግዜ አሰተወሰኝ ለ7 አመት ተከራክራ ና ታግላ በተጨማሪ የሞቱ እህቶችን ልጆች ሁሉ የወራሸህ ባለቤት አድርጋለች እናም አይዞሽ እህቴ የዚህ ሁሉ ነገር የዋ ሆኖ እራሱን እንደሰው ማየት ዋጋ ያስከፍላል እውነት ያሸነፈው
ወንድሟ ግን የህግሰው ነህ ቤተስብህን ማስተካከል ያልቻልክ እያዳላህ ሌላውን ሰው ለገንዘብ ብለህ የማታዳላ ህግን የምትጠመዝዝ መሆንህን አሳይተህናል ለገንዘብ እያለችሁ ይችን ልጅ መናገር እንኳን የማትችል ጉሮሮዋን አደረቃችሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይቤተሰብ ውርስ ነው ስጧት በራሳችሁ እንዲደርስ የማትፈልጉት ነገር ልምን ብእታችሁ ላይ ታደርጋላችሁ ጡረተኞች ወጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት አታፈሩም ማፈሪያዋች ናችሁ
የህግ፡ባለሞያ፡የሚባለውስ፡ሳያውቅ፡ይቀራል፡ሙሱና፡እቺን፡የመሰለች፡ታናሺ፡እህታቸውን መከታ መሆ፡ስገባቹሁ፡ታስለቅሳላቹሁ፡እምባዋ፡አያሳሳቹሁ፡😢
የክፋት ጊዜ😭😭ብር ከስጋ የበለጠበት😭በልጆቻቹ በህይወታቹ አግኙት
የኔ እህት ብትዳርሸ ድሰተኛ ከሆንሸ ትዳርሸ ይሸልሸል ። 😢😢😢 እፍፍፍ ግን ኢትዮ ውሰጠ የምን መንፍሰ ነው የግባብን ።
እንደ አዲስ ቅመሞች ያሉ ያናግሩልሽ እነዚህ ዋጋቸውን መቀበል አለባቸው ፣አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ሀቅሽ አይቀርም ።
ሰዎችየ እራሳችሁን ጠብቁ ማንንም እንዳታምኑ እኔ እንደሆንክ ዘንድሮ የዘመድም ይሁን የባዳ ነገር በቅቶኛል😕
ምንድነዉ የሚሻለን😢😢😢😢
አይ ሠው ከባድነው እኔ ከወድሜ ጋር እህቴ ሁና ባድ ትልቅ ቤት ሠራን ግን የወድሜ ምሥት ካደችን ወድሜ ግን የህቶቸን ሀቅ አላጭበረብርም ብሎ በዝክ የተነሣ ፈታት ወድሜ ጀግናነው አውልቆ ጣላት የህቶቹን ሀቅ አድ ሣያሥቀር ሠጠን
ማሻአላህ አላህን ፈሪነዉ እንኳን ፈታት አላህ የተሻለችዉን አላህን የምትፈራ አላህ ይወፋቀዉ
@@taybat536 አሜን 🙏
ዓለም ሰገደ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፤አቤት ትዕግስትህ ፤እርጋታህ፤ አስተሳስብህ ፤እይታህ፤የማስማማት አቅምህ ፤ሰውን የመረዳትህ ክህሎትህ ወዘተ...እግዚብሔር ይባርክህ በርታ ፡፡
የሰው እዳ ያለበት ጀነት አይገባም ምንቢሰግድ ደሀ ቢያበላ ቢቆርብ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ አረ ኡኡኡ
እርዝቁም አይከፈትለትም
እህት ተብየዎ እናንተ ወላጆቻችሁ ልጆቻቸውን እና ንብረትን ጥለው እንደሄዱ አንቺም ወልደሻል ልክ እንደዚህ ልጆችሽን እና ንብረቱን ጥለሽ ትሄጃለሽ ወንድምየው ደግሞ ውክልናው ተሰጥቶት ታማኝ አልሆነም እግዚአብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ሌላው ህግ ያጠናው ወንድም ተብየው በፈጣሪ ስም ቃል ገብተሃል ህዝብን በእውነት ለማገልገው አንተ ግን ለቃልህ አልታመንክም ሁላችሁም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ! " ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" ይላል መ/ቅዱስ ።
አይራበኝ አይጥማኝ አይብረደኝ ያረቤ ቤተሰብ የሚያስክድ ሀብት አትስጠኝ ሰውን እንድበድል የሚያደርገኝ ከሆነ አትስጠኝ ለሰው መሆን ካልቻልኩ ካልሆንኩ አትስጠኝ የኔ እናት መገፋት ጥሩ ነው አይዞሽ በርቺ
ከባድ ነው በቅረብ ሰው መከዳት ግን ዮሴፍን ወንድሞቹ ሲሽጡት በቅናት ተነሳስተው ነው ይመስለኛል ጎበዝ ሰራተኛ ነሽ ትዳርም ቀድመሽ ስለያሺ ቅናት ነው ያንቺን እንጀራ ለጊዜው የያዙት የበሉት መሰላቸው እንጂ አይበሉትም ምክራቸውን ፈጣሪ አፈረሶ ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል😢
ደም ያርግባቹ ሀቃዋን መልሱ😢 እህትየው ታገኝለሽ ዋጋሽን 😢 ጠብቂ
ኮሜታተሮችአትፍረዱመችሰማንየነሱንስ
ባልሽ ግን ምን አይነት ባል ነው ሚስቱ ልትወልድ እየሄደች ብር ሳያዘጋጅ ከቤተሰብሽ ተቀበይ የሚል🤔 ልፈርድብሽ ሳይሆን ባልሽ ላይ ጥርጣሬ አለኝ🤔እህቴ ሆይ ንብረትሽን የመጠየቅ ሙሉ መብት አለሽ ግን እስቲ ጓዳሽን መለስ ብለሽ ፈትሺ ትዳራችሁ በማን ወጪ ነው የሚተዳደረው? ቤተሰቦችሽ የሆነ ያዩት ወይም የነቁት ነገር ቢኖርስ?ባልሽ ገቢ አለው?ነገሩ ያለው ባልሽ እና ቤተሰቦችሽ መካከል ይመስላል🤔
ምንም አይነት ባል ቢሆን አያገባቸውም ሀቋን ማግኘት አለባት ሲጀመር እነሱ ተስማምተው እየኖሩ በቷላቅ እህታቸው ስም ብቻ አድርገውታል
እውነት ቡልሀል ውንደሜ ጌታ ይባርክህ ማስተዋል ይስጠን ገንዘቡ አይበልጥም ከእህት ጌታ በደጀ ነው አስተውሉ እባኳቹ ምህረት ጥሩ ነው🙏❤️
አንቺ አሰከመጨረሻው ለነሱ ታማኝ ሁኚ ልጆችሽን ጤነኛ ሆነሽ አሳድጊ የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ
የምር ኣሳዘነችኝ ሰው በባዳ ቢበደል ግድ የለም ግን በቤተሰብ ሲሆን ያማል ልቦና ይስጣቸው ኣይዞሽ ገንዘብ ኣላፊ ነው ፍቅር ይበልጣል
የእውነት አስለቀሰችኝ 😢 please እግዚኣብሔር ፍሩ።
ማርትይ እራስሽን በትክክል ነው የገለፅሽውበጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እባይን መቆጣጠር እልቻልኩም በልጇችሽ በትዳርሽ ተደስቼ ተባረኪ ጤና ናእድሜ ይስጥሽ እንሱም በልጇቻቸው ይገኙታል እይዟሽ በርቺ
Eyoha media @ እንደዚህ ቃለመጠይቅ ስታደርጉ በፈጠራችሁ ውሃ ውሃ ውሃ ......እና ሶፍት እዘጋጁ
እኔም ገረመኝ ዘድሮ😢😢የንሮ ውድነት አጨካከነን እደውም ተባብረን መሻገር ስችል መየዉ ተጨካከንን😢
መንግስታችን የቤተሰብ ባህሪ ሁሉ እንዲቀያየር አደረግን ዝምድና ተረሳ የጥቅም ሰው አደረገን 😭
እውነተኛ ሰውናት ማርታ የእግዛብሄር ሰው ናት ግዜው የተበላሸነው
ግን እንዲ ግፍ የምትሰሩት ስንት አመት ለመኖር ነው እንዴት ለክፋት ሙሉ ቤተሰብ ይስማማል አንድ ፈረአ እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ከመሀከላቹ ይጥፋ አረስለ እግዚአብሔር እናት እና አባታችው በሰላም ይረፉበት😊😊😊
You're right women we Love you
ምን አይነት ጌዜ ደረስን😢 እባካችሁ እህቶች ወንድሞች የ ምንስማዉ ታሪክ አገር ዉስጥም ዉጭም እምንኖር ቡዙ ስማን የ ዚህ አይነት ታሪክ መማሪያ ይሁነን ገንዘቡ ሆኖል እህት ወንድም ስዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ???😊
😢😢😢😢😢እረ በዚህ አመት እንኩዋን ጥሩ ነገር አሰማን ጌታዬ ሆይ ከገዘብ ቤተሰብ ይበልጥልኮ
እባካችሁ የህግ ሰወች እርዶት እነዚህ አውሬወች ልጆቻቸው ወላጀ አልባ ይሁኑ ጌታ ይፈርድባቸው አይዞሸየኔ ጀግና ሰለሚቀኑብሸ ነው የቤተሰብ ምቀኛ አያድርሰ ነው አውሬወች ግን በህግ እዳትለቂቸው በተርፍ ከሂወትሸ አውጫቸው አትሸወጀ ምንም ወድምሸ አይደለም ይሄ
ወንድምኮ ሚስት ካገባ በሃላ እንኳን እህቱን እናቱን አይፈልግም እኔ የናቴ ልጅ ወንድሜ በደም አይኑ ነው የሚያየኝ ምንም አላደረኩትም እኔ ግን ሁሌም እወደዋለሁ በደወልሁ ቁጥር እጠይቃለሁ😢😢
እውነትሽ ነው ወንድ ልጅ selfish ነው ደሞ ሁሉም ለእኔ ነው የሚለው።
እዉነት ነዉ ወንድም ከአገባ የቤት ዉሻ ነዉ ከሚስቱ እና ከልጆቹ እናቱን አይፈልግም ግን እህቷ እህት ተብየዋ ምን ነካት😥😥😥😥
ይሄ ነገር በየቤታችን አለ እግዚአብሄር እውነታውን ያውቀዋል አይዞሽ የሰው ሀቅ አትብሉ መልሱላት ሀቋን
አዴ ህግ የለም እዴ አልገባኝም ጥበቃ ስለካደ ድርሻዋን ታጣለች እርጠኛ ነኝ እነሱ ላለ መካካድ ሌላ ህጋዊ ስምምነት አድርገዋል በጣም ያሳዝናል ።
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው አስተዋይ ሰውን በጥልቅ እምታነበው ነገር
ወግኖቼ... የጥበብ ሁለ መጀመሪያ.. እግዛብሄርን መፍራት ነው ::ሀብት ጤዛ ነው መልክ እረጋፊ ነውጤና.. ነገ እምንሆነን አናውቅም !እህትነት እና ወንድምነት ግንከምንም በላይ ነው ያውም የቲም ሆናችሁየዛሬዋ እመቤቴን.. ልብ አርጉየዝች እህታችሁ እንባ.. ለልጆቻችሁ ገዳፋ እንዳይሆንቆም ብላችሀ አስቡ.. አስቡየውም የሙት.. ውርስ ... እመቤቴ ቀልባችሁን ትመልስው :: እህት አታልቅሽሀቅሽ.. የትምአይሄድ.. የግዜ ጉዳይ ነው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
እህትና ወድሞቹ አስተዉሉ የህታቹ እባ ዋጋ ያሰከፍላችኋል ከንብረት እህታቹ ትበልጣለች
ዉርሰ ባይኖር ትሰማሙ ነበረ የሚያሳዝን ግዜ 😢😢
እኔ ለሥጋ ዘመዶቼ ሁሉንም አድርጌላቸው ነየር Ethiopia ውስጥ 😢😢 ግን በቃን አያውቁም 😢😢 ከሥጋ ዘመዶቼ በላይ ባዳዎች ናቸው የረዱኝ Ethiopia ስሄድ ለእረፍት i Sweat to God .
አይለፍላቹ ከዚች ልጅ ገንዘብ የወሰዳቹ ሳትበሉት ድፍት በሉ ከርሳሞች በላ ይውረድባቹ እንባዋ እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ በሽተኞች 😢😢😢
ታአምራቱን ያሳየን አቦ ጭጭ ያርጋቸው
Aman Aman this is really Curries will pass to generation.
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን. እግዚአብሔር ሆይ ጥሩ ጊዜ አምጣ.እህቴ አይዞሽ ሁልጊዜም. እግዚአብሔር ለተገፉት ነው የሚያዝነው ለነሱም ልቦና ይስጣችሁ. ይህን ሚድያ ሳላመሰግን አላልፍም.
ወንድም ብሎ ነገር መርዝ ስንት ነገርአለ በየቤቱ😢
በእውነት ወንድሟ እህቷ ለሚያልፈው ዘመን እህትን ያህል ነገር ለንብረት መካድ ሀጢአት ነው
እንኳንም የቤተሰብ ንብረት አልኖረን ብዬ ሁሌ ፈጣሪን አመሰግነዋለው ☝🏽🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አለምዬ ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ይስጥህ ዘንድሮ ጥሩ መስማት የናፈቀን ዘመን ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል
ፈጣሪ ልጆችሽን ትዳርሽን በፀጋ በበረከት ያንበሽብሽሽ ❤❤❤አይዞሽ ያማል ግን የፈጣሪ ስጦታ ብዙ ነው አይዞኝ
እባካችሁ ግፍ ለልጆቻችሁ አታቆዩ የእህታችሁን ሀቅ ስጡ መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጣችሁ
2:43 2…Read more
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Abo Asegebate yasaferale hulachneme haje eko nene or death ale eko!!!!!! you have to pray guys afu yebelachehu fetari 😢
Demo eko bezu house new setate
የዚህች ልጅ እንባ በልጅለጆቻችሁ ይደርሳል አለም ከንቱ ናት ሃቋን አትንኩ
አሚን
የልጅ ልጅ ምን ባረገበት ይኤ እርግማን በበዳይ ላይ ይድረስ ይኤ እንባ
የናት የአባት ንብርት ስለሆነ የፈለገዉን
ጠበቃ ቢያቆምም ደርሻዊን ታገኛለች
እነሱ ግን ያመነ ይካዳቸዉ
በእወነት በዚህ ዘመን ማንንም ማምን ከባደ ነዉ😭😭😭
@@melatasrat7030እውነት
@@afta123l7ትክክል የደረሰበት እመሙ ይገባዋል
ልጅቷ በጣም አሰተዋይ ፣ብልህ እና በእርጋታ የተሞላች ናት ። እውነተኛነት ይታይባታል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት ።
እኔ እደመሚመስለኝ ደህና ኑሮና ደህና ባል ስራ ያለው ከሆነ ቅናት ይሆናል በትዳራ የሚቀኑ ቤተሰቦች አሉ ባልዬን አይወዱትም ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉
ደና ኑሮ ቢኖራት ስወልድ ብር ጠየኩዋቸው የምትለው
100000000% right
በትክክል!! ስለተማረች፣ ስራ ስላላትና ጥሩ ትዳር ስላላት በቅናት ተነሳስተው ነው። ይህ በእኔም የደረሰ ነው። የእህት ምቀኝነት አያድርስ ነው። ህግ ግን ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት አለበት። ይህቺ ልጁ ከእውነት ስላመነቻቸው ነው ይህን በገዛ እህታቸው ላይ ይህን ማድረግ ተገቢ አይደለም። ጌታ ፍርዱን ይሰጣል!!
Very true❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እሄንን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ 😢 ማርታ ማለት ለኔ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነች. የአንድ ሰፈር ልጆች ነን. በትምህርትም በጣም ጎበዝ ነበረች በራሱ ጥንካሬ ነው ለዚህ የደረሰችው:: ምንም የምለው ነገር የለም እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ነገር ይፍረድ 🙏🏽
ጓደኛሽ ከሆነች ምከሪያት።በቂ ካላት ለነሱ ትተውላቸው ሰው ለወንድም ለእህቱ ስንት ያደርግ የለ እንዴ?
@@sholayeyejemu2303ያንቺ ከፋ እህት በእትህት እንደዛ ይጨከነልአስር ብር ብሆን ታከፋፊሎ መሮርእየለ 😢
የኔዉድበጣምነዉየምታሳዝነዉማሬ
@@sholayeyejemu2303 men malet new ??? ersuas bezih nuro wedenet shi neger binorates tefetero yesetat edel eko new aybalem
@@sholayeyejemu2303 men malet new lebetkiray chegregne eyalech tetewelachew malte
እባካችሁ እችን እህታችሁን አታሳዝኑአት የሚገባትን ድርሻዋን ስጡአት እናት እና አባታችሁ ከላይ እያዩ ያዝንቡአችኃል 🥲🥲🥲
ማርታ እልህ አሐብሽ
Btkkl
የድሐ ልጂ መሆን እንዴት ያምራል በፍቅር ይኖራል ሐብት ትቶ የሚሞት ቤተሰብ ሙቶም አያረፍም
ልክ ነው የሞቱትን ቤተስብ አስከፊተዋል ይገርማሉ
እና ድህነት ያኮራል እያልከን/ሽን ነው? ለልጆች ሃብት አውርሶ መሞትማ ጀግንነት ነው ልጆቹ አውሬ ባይሆኑ
የመጨርሻው ዘመን ላይ መድርሳችንን አትርሱ መቶ አመት አንኖርበትም ተሳሰቡ እባካችሁ 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን ነው እንጂ እንዲህ አይነት ክህደት ከወንድም አይጠበቅም እግዚአብሔር ሀቅሽን ያሰጥሽ
ኢትዬጵያ ውስጥ የተለመደ ነው በአሁን ሰአት
ያሳዝናል ትዳርን ትተሽ ነይ ማለት ምን ማለት ነው ለማንኛውም አስብበትና እህታችሁን እቀፏት ድረሱላት ንብረት ለማንም አይጠቅምም ወላጆቻችሁም ትተውት ሄደዋል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ😢😢😢
በጥም❤
ምን አይነት ደደብ እህት ብትሆን ነው እሳ የራሳን ትዳር ይዛ
ለየትኛው ግዜ ነው ዛሬ ታይቶ ለሚጠፋው ህይወት ይሄ ሁሉ ነገር ልቦና ይስጣችሁ እህታችሁን እንደዚህ ማደረግ
😢😢😢😢
መሸሸጊዬ እግዚሐብሔር ብቻ ነው በዚህ ዘመን ሰው ማመን የዎህነት ነው
Tikikl
በትክክል
100%
በጣም ከባድ ህመም በቤተሰብ መከዳት 😭እባካችሁ እህታችሁን አታሳዝኗት እናትና አባታችሁም በአካል አብረዋችሁ ባይኖሩም በመንፈስ ግን ያዮችኋል አይዘኑባችሁ 😢😢
የኔ እህት በዛሬ ግዜ ከባዳ ይልቅ የእናት ልጅ ነው ልብን የሚስብረው መከዳት ያማል ግን የሆነውን ሁሉ እንደ እምነትሽ ለፈጣሪ ስጪ ቢዘገይም ፍርድ ከላይ ነው የቤተስብ ነገር ውስብስብ ነው የነሱንም መስማት ጥሩ እግዚአብሔር ለዚህ ቤተስብ ስላሙን ያምጣ🙏🏾
እህቴ ከላይ የጠቀሽው ነገር በኔ የደረሰ ነው የናቴ ልጅ ባባት አንገናኝም እኔ የሶስት ታላቅ ነኝ አረብ ሀገር ሰርቼ አሳድጌያታለው ስንጣላ የቤሩት ሸርሙጣ ብላ ሰደበችኝ ለቃሉ ይቅርታ እኔግን እደዛ አነት ሰው አይደለሁም አሁን ሶሥተኛ አመታችን ነው አንነጋገርም ሰርቼ በረዳው ምላሼ ስድብ ሆነ በጣም ያማል በቤተሰብ መጎዳት
@@rozasisi9536አብሽሪይ እኑሱው ስላለው ከሌለሽበት ምንም አደል ገዘብ ወላሂ ከባድነው😢😢የናትልጂይ ይካዳል
@@rozasisi9536በሁላችንም ላይ ያለ ነዉ ፈጣሪ ይፍረደን ስንል ዉሎ ሳያድር እያሳየን ነዉ
ትልቅ እህት እናት ነች ትልቅ ወንድም አባት ነው እባካቸሁ አምላክን ፍሩ እናትና አባት መከራ ባዩበት ትልልቆች አትበሉትም
የመዳም ቅመሞች የኔ ታማኞች አላህ ጥንካሬውን ይስጣችሁ ❤
Amen egna becha nane tamegne yemedam kememoche nen tamesgen
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
🙏🙏🙏👌
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እህቴ እረዳሻለው 25 አመት ልጆቼና ባሌን በድዬ ደሀ ቤተሰቦቼ ብዬ ለእነሱ ኖሬ አልጠግብ ብለው ሊያጠፉኝ ተነሱ 😢😢😢 ግን እግዚአብሔር አለ በክፉዎች ላይ የእግዛብሔር እጅ ትፀናባቸዋለች ፍርድ ከላይ ነው ::
ዘንድሮስ ብቻየን በተፈጠርኩ የሚያስብል ጊዜ መጣብን
ትክክል
Betkkele
True
👍
ከማይሆን እህት እና ውንድም ብቸኝነት ይሻላል በውርስ ጉዳይ እኔም ስለድርስብኝ ነው
በልጆቻቸው ያግኙት አይዞሸ ታያለሸ የነሱን መጨረሻ አትዘኚ የኔ ቆንጆ ግፈኞች ናቸው
አገር ሰላም ሲሆን የሰዉ የቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይኖራል የኑሮ ወደነት ፍቅር ነስቶናል ወገን ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስልን😢
አሜን አሜን አሜን😭😭😭💔
ትክክል
ሀገር አንድ ቢሆንም የመሬት ነገር አጨካክኖል ቤተስብ እያካካደ ነው ያሳዝነል
💯 % True
Hager selam yemehonuw sew sew sehon nuw
ለዚህ ህይወት ስጋን መክዳት እግዚአብሔርን መክዳት ነው😭😭😭የእህታችሁ እንባ እና የወላጆቻችሁ አጥንት ይፋረዳችሀል 🙏😭 የቄሳርን ለቄሳር የእየሱስን ለእየሱስ❤
የኛ የዘላለም ቦታ አንድ ክንድ መሪት ናት የዚህ ጊዚዊ ነው ለዚህም እናት እና አባታችሁም ምስክር ናቸው ይቅር መባባሉ ነው የሚሻለው
ይሄ ታሪክ የኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር የገዛ እህቶቼ የቤተሰቤን ድርሻ የካዶኝ የደበደቡኝ ከአባቴ ካርታ ላይ ሰሜን ያሰወጡልጅ ከሌለሽ ባልሸን ፈቺ ያሉ የሰፈር ሰው ሲጠይቃቸው ባልዋ ሊበላት ነው የተቀመጠው የሚሉ እና ለካ በየቤቶ ነው ሁሉም እደየሰራው ዋጋውን ያገኛል እኔ ወደ ሀገሬ ሰመጣ እኔም ሰው እንዲማር እመሰክራለው ግን መጨርሻው ዘመን የናትህን ልጅ አውጥተህ መጣል
የዮሀ ሚዲያ ሰራተኞች እና ተከታታዮች አንኳን አደረሳችሁ🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ስንቱን አሰማህን አለም 🤔
ይሄ ሁሉ ንብረት እያለ ይባላሉ ቱ ቤተሰብ ኖሮ ባዩ ጉዳቹን እንባ ተናንቋት ነው እምታወራው የኔ እናት😢😢😢😢😢😢 ሞት እንዳለ አስቡ
ማርታ እኔ ላንቼ ምስክር ነኝ እንዴት ጥሩልጅ እደሆንሽ እናትሽን እንዳስታመምሽ ማርታ ምርቃት እርግማን ነው እንዴ እናትሽም ሆነ እኛ በጣም ነበር የመረቅንሽ እንዲ መፍጠሩ በጣም ነው ይዘንኩት እግዚአብሔር ሀቅሽን ይስጥሻል እይዞሽ
ምርቃት እርግማን ነው። እኔ ብዙ ምርቃት አለኝ። ነገር ግን በኔ የሚደርሰው በተቃራኒው ነው።
Please erdwait sewu yelatimbilewu newu
@@addisababanazareth1525አይዞሽ ውዴ🥺❤
@@addisababanazareth1525ትክክል
ዉድባሁንሰአትተገላቢጧሽነዉ
ሲጀመር ልጂቷ በጣም ጡሩ ልጂ ነች አላህ ይፍረዳት 😢😢😢
ለሀገራችንም እንደነዚህ አይነት ከዳተኞች ናቸው እግዝያብሔር ቁጣው የበዛብን በርግጥ የሰላም እንቅልፍ አይኖራቸውም ዋጋቸውን ያገኛሉ አይዞሽ
አሜን እነዚህ አይነት ስግብግብ ከሃዲዎችን ያጥፋልን
በጣም የምታሳዝኑት እናንተ ናችው ምክኒያቱም እህታችውን በንብረት የቀየራችው ይገርማል
ባለፍው የቀረበችው እህታች ስርጉትን መሰለችኝ ስታሳዝን 😢 ሰው እንዴት ወንድሙን ለማግኘት ደጅ ይጠናል ምን ዓይነት ጊዜ ነው
ድሮ ቀረ የእናት የአባት ልጅ የሚያስብለን ጊዜ እየመጣብን ነው ገንዘብ እናት እና አባትን ልጅና ወላጅን እህት እና ወንድምን እያከዳዳ ነው። እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥሽ 👏💐
ኧረ ዘንድሮ ኡ ቆይ የኑሮ ውድነቱ ነው እራስ ወዳድ አድርጎ ሰው ከማንነቱ የወረደውና ክፉ ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጥ ነገር የሚያሰማን?ኡፍፍ😢
አይዞሽ የኔ እኽት ፍርድ ከእግዚያብሔር ነው አታልቅሺ ጊዜው ከፍቷል ምን ኽግ አዋቂ ነው እኽትነት ሳይኾን ገንዘብ ነው የበለጠባቸው
እነዚህ ቤተሰቦች በአለም ላይ የሌለ አውሮዎች ናችሁ ቸሩ መድሐኒያለም ይፍረድባችህ የህታችን ግፍ ነው ያሳብላችሁ ዶንቆሮዎች ናችሁ ይህንን ድርጊት ካደረጋችሁ
አለም ሰገደ ሁሌም አለም ሁን
ትግስትህ እረጋታህ አስተሳስብህ ስወደለህ 1000 አመት ንገስ❤❤❤❤❤
ማርቲዬ አይዞሽ አንቺ ለኔ ጀግና ሴት ነሽ አምናለዉ !!!! የአብረሐምን ቤት የጎበኙ ስላሴዋች ያንቺንም እቤት ጓዳ ይጎብኙ ገንዘብ ሰይጣን ነዉ የገዛ እህት እና ወንድምን ያገዳድላል እባክህ ወንድም እና እህት ተብዬዋቹ ለህሊናቹ ኑሩ።
ተመሰገን አምላኬ እንካን ከደሀ ቤተሰብ ተፈጠርኩ አባቴና እናቴ ምንም ያወረሱኝ የለም ግን የዋህነት ሰላወረሳቹን የሚቀማኝ የለም
የኔሜርርርርር
ሰው የሚያስለቅሱ በልጆቻቸው ይደርሳል መቼም አይቀርም እግዚአብሔር መልስ አለው ከልብሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪ መልሱ ቅርብ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢 ደም ያልቅሱ እነሱ
የኔ ቤት ነው ያለችው እህትሽ ባንቺ ጀመረች እንጂ በሁሉም ወንድምና እህቶችሽ ይደርሳል በትክክል በጠየቅዋት ግዜ:: ወይ ነገ የራስዋ ባል ግማሹን ይዞት ይሄዳል አይናቸው እያየ:: ግን በጭራሽ እንዳትለቂያቸው:
ኡፍፍፍፍፍ የኔም አሉ በቁሜ የቀበሩኝ 10 አመት ሙሉ በስደት ለነሡ እየተንከራተትኩ 😢ብዙ ዋጋ ከፍየ እዚህ አድርሻቸዉ ደግሞኮ ታናሻቸዉ ነኝ ልጅነቴን ቡርቄ ሳልጨርስ ተሰድጀ ዛሬ ግን አይደለም ለኔ ህመምተኛዉን አባቴንም ሊገሉብኝ ነዉ 😢💔ለካ ሴት ልጅ በባል በፍቅርኛ ብቻ አይደለም ልቧ የሚሰበረዉ ኢንሻ አላህ በአኬራ እፍርዳቸዋለሁ ለባዳ አሳልፈዉ እደ ሰጡኝ እኔም ሰማይና ምድሩ ለፈጠረዉ አንድ አላህ☝️😭💔አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ 😢የዉመል ቂያማ እንፍረዳለን ኢንሻ አላህ
አብሽሪ አህቴ እዱንያ ፈተናናት አላህ በዚህ የተሻለ ይተካል ሁሉም ፈተና በጎኑ ሌላ ኸይር አለው
😢😢😢💔💔💔
ቤትና ገንዘብ መርጣችሁ እህታይሁን ክዳችሁ ከህሌና ግንን አትሸሹም😭😭😭😭😭
ህሊና የሰው ስም ሁኖ ቀርቶል አሁን ላይ እኛ ስደት ያለንን ነን ልባችንን ንፁህ
አቤት ለኛ ቤት እግዚአብሔር ያደረገው ምህረት አባትም እናትም አተን በፍቅር እስከ ዛሬ ያኖረን አባይዬ ከናቴ ቀጥሎ ሲሞት ልጆቼ ፍቅር ይስጣችሁ የፍቅር ሸማ ያልብሳችሁ እያለ ነፍሱ ወጣ እኛም እኛም ሁላችን እስከዛሬ የፍቅር ሻማ ለብሰን አለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤ አንቺ እታችን ከነ ወንድሞችሽ እህቶችሽ የፍቅርን ሸማ ያልብሳችሁ የአንቺንም እምባ ይታበስ ❤
ምን አይነት ዘመን መጣብን ስው ከቤተስቡ ንብርት ይበለጠበት ዘመን በስከድ ከአንድ ቤተስብ 8 ቤተስብ አልቋል አር ስንቱ ተዉ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፍሩ ቁጣው ቤት እንደሚመጣ አይታወቅም
Mngest semay yweschew
Eiwenete newe nege Eigezabeher bemen einedemimeta Alemawek new...bicha yaseferal. Gen degemo hulum beteseb einedeza Ayedelem senete eigezabeheren fereto tekebabero yenoral
❤❤❤እኔ ለጎደኛዬ ሙሉ ዉክልና ሠጥቼ ከሀገር ወጥቼ በታማኝነት ቤቴን በስሜ ዞሮ ነው ያገኘሁት
ማሻ አላህ አላህ ይስጣት
@@ALHAMDULILAH-b4p አሜን
አመስግነው! ከእንስራ ንፍሮ አንድ ጥሬ
አችህ የአውነት ሰው ናት ምችም አዳትረሻት
@@mariamebrahim5500 በፍፁም ሠርቢሡ ላይ ነፃ እድትኖር አርጌለሁ
የማርታ ታሪክ በራስ ቤተሠብ፤ በትዳር ፤ በጓደኛ… ያጋጥማል እባካችሁን ያማርታ ታሪክ እኔን ጨምሮ ብዙ አለን እባካችሁ ውክልና ከመስጠታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ ማንንም አትመኑ ሰው ይከዳል እግዚያብሄር ይፈርዳል
በጣም የዉነት እኔ የወለደችኝ እናቴ ከድታኛለች
The most beautiful woman I've ever seen! Very gorgeous! Natural beauty. Her smile is contagious. His skin tone is beautiful!
እግዚአብሔርን ፍሩ! ምንም ይፈጠር የእናትና የአባቷን ንብረት እንደግል ንብረታችሁ መከልከል መልካም አይደለም:: በሷ እናትና አባት ንብረት ለልጆቻችሁ ማውረስ ብታስቡ እግዚአብሔር ፍርዱ ፈጣን ነው :: ትዳር እና ልጅሽን ትተሽ ግቢ? ታላቅ እህት ሩህሩህ ናት ምን አይነት እህት ነሽ? ወንድምየው መከታ ልትሆናት ሲገባ ታናሽ እህትህ ላይ ጨካኝ መሆን መልካም አይሆንልህም እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው::እህታችሁ ትበልጥባችኃለች::
ታላቅ እህት አይ እሰኪ ተው ሆድ ይፍጀው።
ፍቅር ጠፋ በሁሉም ካጂሆና በጣም ነው የሚያሳዝነው ሀገራችን😢😢😢😢እግዚአሔር ምህረት ያድርግልን።ሀቅዋ ስጡዋት⁉️ተውጭካኒ ይቅርብን ።ሁላችንም ይህአለም ጥለንነው የምንሄደው😢😢😢
ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ግፈኞች በእህት ላይ ጭካኔ ሰው ወዶ አይደለም የሚገዳደለው አውሬ እህት እና ወንድም ነው ያለሽ ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ በገንዘብ ሆኖአል ፈጣሪ ይርዳሽ
የበሌ እህትና ወንድም ልክ እንደ እሷ እህትና ወንድሞች ነቸው
ልጅቷ ታሳዝናች እኔ አሁን አሁን በቤተሰብ ዙሪያ በሚሆን ነገር መደንገጥ ካቆምኩኝ ቆይቻለው ምክኒያቱም ተመሳሳይ ሂደት ውስጥ እኔም አለው የገዛ እናቴ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ አስገብታን አርፋ ይሄው የገዛ ታናሽ እህቴ እኛ የንብረት ተካፋይ እንዳንሆን የሃሰት ምስክር ገዝታ እየታገለችን ነው እኔ ባልኖር እና በጠበቃ ባልታገል ወንድሜንና እህቴ አውጥታ ጅብ ታስበላቸው ነበር እኔ እነሱን ስደጉም እሷ እዛ ታፈርሳቸው ጀምር 😢
አቤት መጨካከን ያማል ቅኔዉ አለ ታዳ ምን መግስትን እናማራለን ወዲም እህቱን እህት እህቷን እየካዱ ከዚህ በላይ ማን ማንን ይመን😢😢
የእውነት አስለቀሰችኝ
ኧረ ሀቋን ስጧት 😢😢😢
ወይ ወላጅ ወላጅም ከጉሩፑ ሆኖ ነው ድራማ የሚሰራው ዛሬ ባልሽን ጥለሽ ብትሄጂ ነገ ሌላ ጥያቄ የመጡብሻል. እንደኔ ይሄ ቤተሰብ. ጥያቄው ስለማያቆም የራስሽን ኑሮ ኑሪ
በቆሎ ዘርታችሁ ስንዴ አትጠብቁ ለልጆቻችሁ በላይኛው አካውንት እያስቀመጣችሁ ነው100% እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሄርን ፍሩ ያያል
እግዚአብሔር ፍሩ ከዚህ ሰአት በህላ የሚሆነውን የሚሆነውን የሚቀውን እግዚአብሔር ነው
እግዚአብሔር ቀድሞ በትዳር በልጅ ባርኮሻል። እግዚአብሔርን አመስግኚ። ጤናሽ ትልቅ ሀብትሽ ነው። ፈጣሪ እንደኛ አይቸኩልም። ካንቺ የቀሙትን አይበሉትም ደም ይሆንባቸዋል።
ማርያም ን አሰለቀስሽኝ የአንድ እናት ና አባት ልጆች ሆናችሁ ለገንዘብ ብለዉ እንዲህ ጠሉሽ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ😥😥😥😥ለእነሱም አስተዋይ ልቦና ያድላቸዉ
ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተሽ አታልቅሽ ቤተሰብ ምን እደሚሉ ጠብቂ ያኔ ኒኪው
ወልዶ በር ከፍቶ እቤት መግባት ያለውን ህመም እሚያውቅ ያውቀዋል::
አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🥰
አይ ለሀላፊ ጠፊ ምንም ይዘን ለምንሄደው ነገር ዘላለም ለማንኖርባት ምድር ክህደት በምድር ስንኖርም ሰው የዘራውን ያጭዳል መልካም ብናደርግ ክፉም የእህታችሁ እንባ እግዚአብሔር ይመለከታል ።
ይገርማል! ዘላለም ትኖሩበት ይሆን ይህን ቤት?ከሆነ መልካም
እርስ በራሳቸው ፍርስርሳቸው ይወጣል
ለሁሉም ጊዜ አለው ጌታ ይፈርዳል
የሚገምህ ነው የቤተሰቤን ታሪክ አስታወሰኝ በአንድ ወቅት እናቴም በወንድሞ እና በእህቷ የተካደችበት ግዜ አሰተወሰኝ ለ7 አመት ተከራክራ ና ታግላ በተጨማሪ የሞቱ እህቶችን ልጆች ሁሉ የወራሸህ ባለቤት አድርጋለች እናም አይዞሽ እህቴ የዚህ ሁሉ ነገር የዋ ሆኖ እራሱን እንደሰው ማየት ዋጋ ያስከፍላል እውነት ያሸነፈው
ወንድሟ ግን የህግሰው ነህ ቤተስብህን ማስተካከል ያልቻልክ እያዳላህ ሌላውን ሰው ለገንዘብ ብለህ የማታዳላ ህግን የምትጠመዝዝ መሆንህን አሳይተህናል ለገንዘብ እያለችሁ ይችን ልጅ መናገር እንኳን የማትችል ጉሮሮዋን አደረቃችሁት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይቤተሰብ ውርስ ነው ስጧት በራሳችሁ እንዲደርስ የማትፈልጉት ነገር ልምን ብእታችሁ ላይ ታደርጋላችሁ ጡረተኞች ወጥታችሁ የራሳችሁን ንብረት አታፈሩም ማፈሪያዋች ናችሁ
የህግ፡ባለሞያ፡የሚባለውስ፡ሳያውቅ፡ይቀራል፡ሙሱና፡እቺን፡የመሰለች፡ታናሺ፡እህታቸውን መከታ መሆ፡ስገባቹሁ፡ታስለቅሳላቹሁ፡እምባዋ፡አያሳሳቹሁ፡😢
የክፋት ጊዜ😭😭ብር ከስጋ የበለጠበት😭በልጆቻቹ በህይወታቹ አግኙት
የኔ እህት ብትዳርሸ ድሰተኛ ከሆንሸ ትዳርሸ ይሸልሸል ። 😢😢😢 እፍፍፍ ግን ኢትዮ ውሰጠ የምን መንፍሰ ነው የግባብን ።
እንደ አዲስ ቅመሞች ያሉ ያናግሩልሽ እነዚህ ዋጋቸውን መቀበል አለባቸው ፣አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል ሀቅሽ አይቀርም ።
ሰዎችየ እራሳችሁን ጠብቁ ማንንም እንዳታምኑ እኔ እንደሆንክ ዘንድሮ የዘመድም ይሁን የባዳ ነገር በቅቶኛል😕
ምንድነዉ የሚሻለን😢😢😢😢
አይ ሠው ከባድነው እኔ ከወድሜ ጋር እህቴ ሁና ባድ ትልቅ ቤት ሠራን ግን የወድሜ ምሥት ካደችን ወድሜ ግን የህቶቸን ሀቅ አላጭበረብርም ብሎ በዝክ የተነሣ ፈታት ወድሜ ጀግናነው አውልቆ ጣላት የህቶቹን ሀቅ አድ ሣያሥቀር ሠጠን
ማሻአላህ አላህን ፈሪነዉ እንኳን ፈታት አላህ የተሻለችዉን አላህን የምትፈራ አላህ ይወፋቀዉ
@@taybat536 አሜን 🙏
ዓለም ሰገደ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፤አቤት ትዕግስትህ ፤እርጋታህ፤ አስተሳስብህ ፤እይታህ፤የማስማማት አቅምህ ፤ሰውን የመረዳትህ ክህሎትህ ወዘተ...እግዚብሔር ይባርክህ በርታ ፡፡
የሰው እዳ ያለበት ጀነት አይገባም ምንቢሰግድ ደሀ ቢያበላ ቢቆርብ ሰዎች ፈጣሪን ፍሩ አረ ኡኡኡ
እርዝቁም አይከፈትለትም
እህት ተብየዎ እናንተ ወላጆቻችሁ ልጆቻቸውን እና ንብረትን ጥለው እንደሄዱ አንቺም ወልደሻል ልክ እንደዚህ ልጆችሽን እና ንብረቱን ጥለሽ ትሄጃለሽ ወንድምየው ደግሞ ውክልናው ተሰጥቶት ታማኝ አልሆነም እግዚአብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ሌላው ህግ ያጠናው ወንድም ተብየው በፈጣሪ ስም ቃል ገብተሃል ህዝብን በእውነት ለማገልገው አንተ ግን ለቃልህ አልታመንክም ሁላችሁም ዋጋችሁን ታገኛላችሁ! " ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" ይላል መ/ቅዱስ ።
አይራበኝ አይጥማኝ አይብረደኝ ያረቤ ቤተሰብ የሚያስክድ ሀብት አትስጠኝ ሰውን እንድበድል የሚያደርገኝ ከሆነ አትስጠኝ ለሰው መሆን ካልቻልኩ ካልሆንኩ አትስጠኝ
የኔ እናት መገፋት ጥሩ ነው አይዞሽ በርቺ
ከባድ ነው በቅረብ ሰው መከዳት ግን ዮሴፍን ወንድሞቹ ሲሽጡት በቅናት ተነሳስተው ነው ይመስለኛል ጎበዝ ሰራተኛ ነሽ ትዳርም ቀድመሽ ስለያሺ ቅናት ነው ያንቺን እንጀራ ለጊዜው የያዙት የበሉት መሰላቸው እንጂ አይበሉትም ምክራቸውን ፈጣሪ አፈረሶ
ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል😢
ደም ያርግባቹ ሀቃዋን መልሱ😢 እህትየው ታገኝለሽ ዋጋሽን 😢 ጠብቂ
ኮሜታተሮችአትፍረዱመችሰማንየነሱንስ
ባልሽ ግን ምን አይነት ባል ነው ሚስቱ ልትወልድ እየሄደች ብር ሳያዘጋጅ ከቤተሰብሽ ተቀበይ የሚል🤔 ልፈርድብሽ ሳይሆን ባልሽ ላይ ጥርጣሬ አለኝ🤔እህቴ ሆይ ንብረትሽን የመጠየቅ ሙሉ መብት አለሽ ግን እስቲ ጓዳሽን መለስ ብለሽ ፈትሺ ትዳራችሁ በማን ወጪ ነው የሚተዳደረው? ቤተሰቦችሽ የሆነ ያዩት ወይም የነቁት ነገር ቢኖርስ?ባልሽ ገቢ አለው?ነገሩ ያለው ባልሽ እና ቤተሰቦችሽ መካከል ይመስላል🤔
ምንም አይነት ባል ቢሆን አያገባቸውም ሀቋን ማግኘት አለባት ሲጀመር እነሱ ተስማምተው እየኖሩ በቷላቅ እህታቸው ስም ብቻ አድርገውታል
እውነት ቡልሀል ውንደሜ ጌታ ይባርክህ ማስተዋል ይስጠን ገንዘቡ አይበልጥም ከእህት ጌታ በደጀ ነው አስተውሉ እባኳቹ ምህረት ጥሩ ነው🙏❤️
አንቺ አሰከመጨረሻው ለነሱ ታማኝ ሁኚ ልጆችሽን ጤነኛ ሆነሽ አሳድጊ የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል አይዞሽ
የምር ኣሳዘነችኝ ሰው በባዳ ቢበደል ግድ የለም ግን በቤተሰብ ሲሆን ያማል ልቦና ይስጣቸው ኣይዞሽ ገንዘብ ኣላፊ ነው ፍቅር ይበልጣል
የእውነት አስለቀሰችኝ 😢 please እግዚኣብሔር ፍሩ።
ማርትይ እራስሽን በትክክል ነው የገለፅሽውበጣም ጥሩ ልጅ ነሽ እባይን መቆጣጠር እልቻልኩም በልጇችሽ በትዳርሽ ተደስቼ ተባረኪ ጤና ናእድሜ ይስጥሽ እንሱም በልጇቻቸው ይገኙታል እይዟሽ በርቺ
Eyoha media @ እንደዚህ ቃለመጠይቅ ስታደርጉ በፈጠራችሁ ውሃ ውሃ ውሃ ......እና ሶፍት እዘጋጁ
እኔም ገረመኝ ዘድሮ😢😢የንሮ ውድነት አጨካከነን እደውም ተባብረን መሻገር ስችል መየዉ ተጨካከንን😢
በትክክል
መንግስታችን የቤተሰብ ባህሪ ሁሉ እንዲቀያየር አደረግን ዝምድና ተረሳ የጥቅም ሰው አደረገን 😭
እውነተኛ ሰውናት ማርታ የእግዛብሄር ሰው ናት ግዜው የተበላሸነው
ግን እንዲ ግፍ የምትሰሩት ስንት አመት ለመኖር ነው እንዴት ለክፋት ሙሉ ቤተሰብ ይስማማል አንድ ፈረአ እግዚአብሔር የሚሰማው ሰው ከመሀከላቹ ይጥፋ አረስለ እግዚአብሔር እናት እና አባታችው በሰላም ይረፉበት😊😊😊
You're right women we Love you
ምን አይነት ጌዜ ደረስን😢 እባካችሁ እህቶች ወንድሞች የ ምንስማዉ ታሪክ አገር ዉስጥም ዉጭም እምንኖር ቡዙ ስማን የ ዚህ አይነት ታሪክ መማሪያ ይሁነን ገንዘቡ ሆኖል እህት ወንድም ስዉን ዉደደዉ እንጂ አትመነዉ???😊
😢😢😢😢😢እረ በዚህ አመት እንኩዋን ጥሩ ነገር አሰማን ጌታዬ ሆይ ከገዘብ ቤተሰብ ይበልጥልኮ
እባካችሁ የህግ ሰወች እርዶት እነዚህ አውሬወች ልጆቻቸው ወላጀ አልባ ይሁኑ ጌታ ይፈርድባቸው አይዞሸየኔ ጀግና ሰለሚቀኑብሸ ነው የቤተሰብ ምቀኛ አያድርሰ ነው አውሬወች ግን በህግ እዳትለቂቸው በተርፍ ከሂወትሸ አውጫቸው አትሸወጀ ምንም ወድምሸ አይደለም ይሄ
ወንድምኮ ሚስት ካገባ በሃላ እንኳን እህቱን እናቱን አይፈልግም እኔ የናቴ ልጅ ወንድሜ በደም አይኑ ነው የሚያየኝ ምንም አላደረኩትም እኔ ግን ሁሌም እወደዋለሁ በደወልሁ ቁጥር እጠይቃለሁ😢😢
እውነትሽ ነው ወንድ ልጅ selfish ነው ደሞ ሁሉም ለእኔ ነው የሚለው።
እዉነት ነዉ ወንድም ከአገባ የቤት ዉሻ ነዉ ከሚስቱ እና ከልጆቹ እናቱን አይፈልግም ግን እህቷ እህት ተብየዋ ምን ነካት😥😥😥😥
ይሄ ነገር በየቤታችን አለ እግዚአብሄር እውነታውን ያውቀዋል አይዞሽ የሰው ሀቅ አትብሉ መልሱላት ሀቋን
አዴ ህግ የለም እዴ አልገባኝም ጥበቃ ስለካደ ድርሻዋን ታጣለች እርጠኛ ነኝ እነሱ ላለ መካካድ ሌላ ህጋዊ ስምምነት አድርገዋል በጣም ያሳዝናል ።
አለም ሰገድ ምርጥ ሰው አስተዋይ ሰውን በጥልቅ እምታነበው ነገር
ወግኖቼ... የጥበብ ሁለ መጀመሪያ.. እግዛብሄርን መፍራት ነው ::
ሀብት ጤዛ ነው
መልክ እረጋፊ ነው
ጤና.. ነገ እምንሆነን አናውቅም !
እህትነት እና ወንድምነት ግን
ከምንም በላይ
ነው ያውም የቲም ሆናችሁ
የዛሬዋ እመቤቴን.. ልብ አርጉ
የዝች እህታችሁ እንባ.. ለልጆቻችሁ ገዳፋ እንዳይሆን
ቆም ብላችሀ አስቡ.. አስቡ
የውም የሙት.. ውርስ ... እመቤቴ ቀልባችሁን ትመልስው :: እህት አታልቅሽ
ሀቅሽ.. የትምአይሄድ.. የግዜ ጉዳይ ነው ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️