Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስታምሪ የኔ ቆንጆ
ውይ እናንተ ስለበሽታ ይወራል እናንተ ዘላቹህ ቁንጅና ወይም ሰውነት ላይ ታተኩራላቹህ አቦ እንደዚህ ያልከው ሰው ስኳር ይያዝህ ሌላ ምንም አልልም
Thank you that is really helpful information!
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ትክክል ዶክተር አትክልት አልወድም በቅርብ ነው ስኳር የ ያዘኚ ባለማወቅ ሆስፒታል አልኤድኩም ውሃ ቶሎቶሎ ይጠማኚ ነበር ሺንቴ ቶሎቶሎ ይመጣብኚ. ነበር አሁን መዳኒቱን እየወሰድኩ ነው መድፌውን አልወስድም ምክንያቱም በቀን 1500 የምወስደው ዶክተር እናመሰግናለን አዘጋጆም በርች ቆንጆ እናመሰግናለን
Very informative .Thank you .❤❤❤
ስኳሩ አልወርድ ብሎ በኪኒን ብዙ አመት ሆነኝ ትላንት ኢንስሉን ጀመርኩ ኢንስሉን መጀመሬ ስኳሩ የመጥፋት እድሉን ያሳንሰዋል እባክህ ዶክተር ምክርህን ስጠኝ
ኤረ ታይብ 1 አለብኝ ግን በ25 አመት ላይ ነው የጀመረኝ የምን በልጅነት እና አብሮ መወለድ አይደለም
I like this show,what are the minerals please.
ሰላም ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ፣በርቱ ፣ የስኮር፣ ሌብል ቀነሰ እና ጨመረ ሲባል እሰማለሁ ፣ መቀነሱ ወይንስ መጨመር ነው አደገኛው ልዩነቱን ዶር ስታገኚ ጠይቂልኝ፣ ከተቻለ ስለ አንዋሊ ቼካፕ ፣ ቼክ ስናደርግ ምን ምን ማድረግ እንደ አለብን ፕሮግራም ብትሰሪ ፣ ከአክብሮት ጋር ከMN
Dr., what supplements are beneficial to lower A1C
You should do the intermediate's fasting
Where is his practice in Fairfax Virginia ?
❤
ዶ/ር የምትሰጡትን ትምህርት እ/ር ይመጣልኝ ጥያቄ አለኝ ደሜን የምለካው በእስትሪፕስ ነው መርፌ በመውጋት የምጠቅው በቀኑ ቼክ ማድረጉ ተችገርኩ በምርፌ ሳልወጋ የምጥቀመው ዲጂታል ማሽን ካለ ብትጠቁሙኝ አመሰግናለሁ
Spleen is Tafia.panceas is kosht, understan?don't confuse others.
Please let me know what is the supplement you recomanded?
Pancreas is not spleen