የደም ግፊት፣ በአሜሪካን ሀገር የኢትዮጵያውያን ቀንደኛ ጠላት ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии • 36

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 22 дня назад

    ትክክል ዶክተር ዶክተር ስኤድ ፍራቻ ደሜ ይጨምራል

  • @emushemush7658
    @emushemush7658 20 дней назад

    እዉነት❤

  • @nigatuarido6595
    @nigatuarido6595 25 дней назад

    ደስ የሚል የጤና ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 26 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ።

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 23 дня назад

    አደራሻውን አሰቀምጡልን አሜርካ ላለነው ክሊኑኩን ::

  • @samiroyalhlm5442
    @samiroyalhlm5442 25 дней назад

    እየሩስ በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል ።

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 27 дней назад +1

    "ሊሊ" ጥሩ የፕሮግራም አዘጋጅ ሆነሻል ፡ በርቺ !!

  • @gdamteful
    @gdamteful 25 дней назад

    Excellent discussions. I enjoyed it so much and also learned a few new ideas.

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 25 дней назад

    Very informative interview.
    Thank you Dr. Thank you interviewer; you are well prepared and know the subject matter.
    Keep up the good work!

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 25 дней назад

    ሃኪሙ እውቀታቸውን በአማርኛ ማስተላለፍ አለመቻላቸው ፕሮግራሙን /አላማውን ጎዶሎ ያደርገዋል! በተረፈ ግን በጣም እናመሰግናለን!! ጠቃሚ ፕሮግራም ነበር!! በርቱ!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 25 дней назад

      ሰውየው ጥሩ አማሪኛ የሚናገሩ የውጭ ሰው ናቸው 🤣😂🤣

  • @mikebezuneh9319
    @mikebezuneh9319 26 дней назад +1

    I wish he is my doctor! Very educational

  • @SelamyihunAlem
    @SelamyihunAlem 24 дня назад

    ግርማ ሞገስ ከእውቀት ጋር ፣ ደስ ሲሉ🙏

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 26 дней назад +1

    እባክሽ እህቴ ደግመሽ አቅርቢልኝ

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 26 дней назад

    Great interview!

  • @amlakuwobet3230
    @amlakuwobet3230 20 дней назад

    ጥያቄ, ደም ብዛት ወይስ ደም ግፊት ነው የምንለው?

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 25 дней назад

    ቢቻል፣ በአመጋገብ ተከላከሉ፣ በአመጋገም ጭምር እራሳችሁን አስታሙምሙ፣ የሐኪም ምክር ስሙ ፣ አማራጭ የተፈጥሮ መዳኒትም ፈልጉ፣ እዚያው፣ ተሻሽሎ አለላችሁ፣

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 26 дней назад +2

    የሰራሽውን ፕሮግራም መልሰሽ እይው እግርሽን እዴት ነው የሰቀልሽው

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 26 дней назад +4

      ልጅቷ እኮ በሞያዋ ነርስ ነች፡ ይሄንን የብዙዎቻችንን ችግር ባለሙያ አቅርባ ማወያየቷ ትልቅ ስራ ነው። እግር አጣምሮ መቀመጥ ከመቼ ጀምሮ ነው ነውር የሆነው። የሃኪሙን ቁምነገር ያለው ምክር ከማድመጥ ይልቅ እግር ተጣመረ፡ ነጭ ተለበሰ ብሎ አላስፈላጊ ዋጋ የሌለው ወቀሳ ሚዛናዊ አይደለም። የጆሮ ጌጧንስ አይታችሁታል? 😅😅😅😅

    • @HiwotBelachew-hg2st
      @HiwotBelachew-hg2st 25 дней назад +4

      ትምህርቱን ተከታተሉ ነገር አትሰንጥቁ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 26 дней назад

    There is a very shortage of food in addis and in ethiopia. They can not even get enough food. Then how they get fat, if they do not get enough food. "Nuro betam woude new"

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 26 дней назад +1

    Less knowledge, sorry to say that.
    For example: stress can cause blood pressure increase; it is because, when we stress our body will secrete unbalanced hormones , that leads our heart beats faster or leads arithmetic pumps. So our blood pressure will increase or unusually too low .

  • @gdamteful
    @gdamteful 25 дней назад

    He🎉

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 26 дней назад

    በስትክክል ይሄው በ37 አመቴ አሜሪካ ከገባሁ ጀምሮ ደም ብዛት እየተጫወተብኝ ነው

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 26 дней назад

      There is no such thing as ‘Dem bizat’ but blood pressure

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 25 дней назад

      Change your diet, do some exercise , if you cannot do the exercise walk 45 minutes or 30 minutes walk , then you will see change in your blood pressure. Enjoy your day , with less stress as much as possible. This is my personal comment.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 25 дней назад +1

      በአማርኛ በተለምዶ የደም ብዛት ወይም የደም ግፊት ነው የሚባለው።የግድ በትክክል መተርጎም የለበትም።

    • @SelamyihunAlem
      @SelamyihunAlem 24 дня назад

      ​@@elleniafework9926Please find hibiscus tea on supermarket and drink 2 times a day!

  • @MrBemnet1
    @MrBemnet1 25 дней назад

    Eat more potassium (vegetables)

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 26 дней назад

    ጭራሽ ከ110/70 እረ ተዉ የትኛውን እንዉሰድ

  • @selemonantero3376
    @selemonantero3376 26 дней назад

    This man is bad &un honest,laba..acheberbary

    • @tsedenyakebede2792
      @tsedenyakebede2792 25 дней назад +3

      Shame on you! This doctor took his time to educate and help our community. What have you done?