ኤርትራዊት ናት እናቴ አሁን አሜሪካን ነው የምትኖረው Roba Junior ( ሮባ ታደለ ሮባ ) with Fegegita React
HTML-код
- Опубликовано: 3 авг 2020
- Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
-
-
-
Contact Roba Junior : -
RUclips Channel : / robajuniorrobatadeleroba
New Music Video : • Roba Junior X Nati Tur...
Instagram Account : / robajunior99
Telegram Channel : t.me/robajuniormuzika Развлечения
ሮባ እንግዳችን ስለሆንክ እግዚሐብሄር ያክብርልኝ፡፡የሮባ የዩትዩብ ቻናል፡- ruclips.net/user/RobaJuniorRobaTadeleRobafeatured
ግን በጣም ሲበዛ ቀበጤነህ ማለትም ቅንዝንዝ ነህ
WowKong
My pleasure 😇🙏🏾
Alex bro 10000000000000000000000000 nurlge
BBOYTOMY አቅርበው
ኣሌክስ ራኬብ አለማይሁ ኣቅርብልን ፕሊስ
የሚስማማ ላይክ 👍👍
ጥሎብኝ ጥቁር ወንድ እወዳለው😍😍
በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ኪያ
አቅርብልን አሌክሶ ራኬብን
@@tube379 subscribe enderarge konjo
@@user-dr6fb6zm2x subscribe enderarge konjo
ኪያ ቤተሰብ እንሁን
ፀጉሩን እንደኔ የወደደለት ማነው
በጣም ነው ሚምርው እኔም ወድጄለታለው ማር ቤተሰብ እንሁን
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argign baqininnat
@@Tube-oy7ml koyew kaerkushe enatee
እባካችሁ subscribe በማድረግ አበረታቱን።
@@user-dh2id5bj6v እንደመር
ለዛ ያለው ልጅ አነጋገሩ አሳሳቁ በጣም ደስ የሚል የሚያስደንቅ ወጣት ቀጥልበት ተስፋ አለህ።
ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልሕ long life🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እናቶቻችንን እረጂም እድሜ ይስጥልን ሀገራችንንም ሰላም ይርግልን ሀገርም እናት ናት
His smile is killer his name is just perfectly for his personality.
አባትክ ጀግና ነው ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን ነው ሚጠብስ
ሶስተኛ ልጅ ወልዳለች እና የምን ቅዠት ነው
እሰኪ ኮመት እያነበባችሁ የምትደበሩ በሞቴ ላይክ ግጩኝ
Yehew gechehush efeshi nebes
@@milliongelila2232 subscribe enderarge konjo
@@milliongelila2232 እንዛመድ
1gna negn becomment 👍🏾👍🏾
መኪናይግጭሽ
1st time saw him was on saifu and loved his personality. And now saw him again so lovely .tadel roba raised a good kid ...well done 👏👏 don't change
ሮባ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚያብሄር ትልቅ ቦታላይ ያድርሰው
Mbc 3
Few few chi wen administration
ጎበዝ እግዚአብሔርን ነው የምፈራው አለ
በቃ እግዚአብሔር ያሳድግህ ወደማችን
እመቤታችን በመገድህ ሁሉ ትከተልህ
ይገርማል እናቱ በህይወት ያለች አይመስለኝም ነበር ጀግና አባት ከናት አስበልጦ አሳድጎሀል እድለኛ ነህ
Robayeee we love you mar 😘❤️👌🇪🇷👈berta Eshi
There you go! I don’t like my Oromo mixing with outsiders
ሮባ ታደለ ትልቅ ቦታ ያድርስእ በርታ ጭዋ ያሳደገው ስርአት ያለእ ልጅ ትመስለኛለእ ይመችእ
እናትህ ልጅ ነች ኦ ታድለህ
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argagn baqininnat
ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ እያደር ደሞ ሀሪፍ ይሆናል ካንተ ብዙ እጠብቃለን ሮባየ❤❤❤❤
እናትህ ቆንጆ እደሆነች መልክህ ይመስክራል አንተም ቆንጆኦኦኦኦኦ ነህ ግን ጸጉርህን እደወድ ብታረገው ይበልጥ ሳልኩህ
ያባቱ ልጅ ጥሩ።አርጎ አሳድጎሀል ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ
በቤሩት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
አሜን አሜን
🙏🙏
ግን ምን አዲስ ነገር አለ የተለየ ቤሩት ችግር አለዴ?
@@Lulu-rd7yu aw barut batam kabad adaga tafatirowal Allah barut lay yalut waganohahin yitabikilin😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Handsome boy with a great personality!!!
ጥሩ ድምፅ ነው ያለህ የታዴ ተተኪ እንደምትሆን አልጠራጠርም
Gosh esti endezi courage tederarehu
Dawit betam betam gubznan ke mgbar gar yetadelk lij neh bertaln
እንወድሃለን ዳዊትዬ
Dawit Tisge betam newe madekehe menwe tefye ayetheke alkem bemedya. Atefa
Mashkabeting
አቦ ይመችህ ሮባ ፈታ ያልክ ልጀ ነህ
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹
Subscribe Argign baqininnat
ማማ ቤተሠብ እንሁን በታማኝነት
@@Tube-oy7ml እንዛመድ
@@user-ce8zb6bc6m እንዛመድ
@@Tube-pf7nd ቆየሁ ከደመርኩሸ ካልደመርሸኝ ደምሪኝ ማሬ
Your mom is so young and beautiful 😍😘😘😘
ወይኔ ሳቁ ጸጉር ሊገለኝ ነው 😋😍😍😍ሮባን የምትወዱ 👍🏾👍🏾
በጣም ጨዋ ልጅ. ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ፣ አይቀይርህ፡፡
ሮባዬ በጣም ደሰ ትላለህ ፈታ ያልክ ልጀ ነህ ❤
በቃ ሮባ ወንድ ልጅ ነው ወንድልጅ እንዲህ ፈታ ካላለ ባናቱ ይተከል🤣🤣🤣ሮባየ ይመችህ እናትየውማ የሌለ ያበደች ናት❤
Roba you're growing up! You're so smart since you're child hood. Abate enna lejj migerem personality yalachew merte gorebetoche neberu. Gobez Roba!!!!
እናትህን ነው የምትመስለው ቆንጆ ልክ እንደ እናትህ
Subscribe Argign baqininnat
ፍቅረኛ የለኝም አልክ ሰሞኑን ደሞ አፈቀርነዉ የሚሉክ ብዛታቸዉ uffffffff መዛጋችን ነዉ
እኔ ካሁኖ እየጀማመረኝ ነው😂😂😂
🤣😂🤣😂
kkkkkkkkkkk
@@user-cj4pn6gp6u ነገር አብርጂ 😜😜😜😜አይነፋም
@@user-cj4pn6gp6u kkkkkkk አረጋጊዉ
His smile is killin me 😆💙💙💙💙
የባቱ ልጅ ብሮባ ጥሩ ድምፅ አለክ በርታ የኔ ቆንጆ
Yezin lij nesanetun swedlet demo des ylal egzybher ybarkk ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
በእውነት ይሄን ልጅ አይቼው አላቅም ገና ዛሬ ማየተ ነው!
ቤተሰብ እንሁን
U are handsome intelegent when u answer the questions without this it shows how well read u are.
😂😂😂😂😂 the way he talks 👏👏👏👏👏
ያባቱልጅ የኔ ሳቄታ❤😘😘
Roba Tadele Roba what a personality and handsome. Loved your name !!!
በጣም ደስ ትላለህ ፈገግታ tom pIUS እባክኝ ጥያቄው ሙዚቃ አትሰራም ? በጣም ጠፍተአል
love how could have humor about the memes mnamnm, we expect more work hard on both your music and personality xxxrobafever#lol
እንደኔ የሚስማማ አህመድ ወሎ ይቱብን አቅርብልን የምትሉ እጂ ወደላይ
እኔም ነኝ ይጠየቅ
ኧረ ባለፈው ቀርቧል እኮ
በትክክል
He is so mature !!
U have amazing smile attractive!!
Roba yamer betam gobez ena arif lij neh ena bareta leleh efalegalew ፈገግታ react dagemo enamesagenalen💖💖💖💖
በጣም ስባዛ ፋታ ያላ ልጅ ነዉ ምግብ ሁሉንም በላሌዉ በላዉ ግልፅናትህ ይመችህ አቦ አላቅህም ግን ዘሬ ነዉ ያየዉክ
አሌቅስዬ እናመሰግናሌን በርታ
ቤተሰብ እንሁን
ድምፅህ ኣሪፊ ነዉ ሌላዉ ኣንተ በላይፍህ የምትተወደዉን ነገር በሙሉ ኣድርግ ስለ ሌላዉ ኣትጨነቅ ጎበዝ ነህ በርታ
ሮባ ጁኔር ከልብ እናመሰግናለን አዳዲስ ነገሮች ካንተ እንጠብቃለን ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን በተለይ ፎቶሽን አጠይቀኝ በጣምነዉ የወደድኩት ከምር ይመችህ
ቆንጆ ጨዋ የጨዋ ልጅ እንደ አባቱ ቀብራራ አደንቅሀለሁ።
Am the first one to comment😱😱....bcha robaye....adnakih negn✌🏾😘☺️🙌🏾🙌🏾 eski roba miyadenk like ygchegn
Masha allah atitegeb biyewalwu yihen lij sayewu miselch neger minm yelwum ❤❤❤
Omg you're so sweet yena wed berta
I like he’s personality 😍
ሮባ ጨዋ ነህ ቆንጂዬ አባትህ በጥሩ ሁኔታ ነው ያሳደገህ ክብር ይገባዋል
ቤተሰብ እንሁን
ፀጉርህን ወድጀዋለሁ ድምፅህም ቆንጆ ነው በርታ bro
ኧረ ስለ ዉበት አምላክ የፈገግታ ሪአክት ልጅ ዉስጤ ነው ❤❤❤
Wowo tsegrk yamarl gin kezi bely endatasdig 😍😍 be terefe mirt nek robaye
ቆንጆ እናት እናትህን ነው የምትመስለው ተባረክ።
Begemerya eze. Labekane fetare. Amen Fegegita program dese yelale. Roba junior betam newe madekehe bngrache laye lelam zefene aweta. Dese yemele demese newe yaleke bezwe ketele bye
Honestly you're smart🔥
ወይ ሮባ ትልቅ ልጅ ሆንክ ልጅ ሆነክ School of tomorrow ስትማር ከጉዋደኛዬ ልጅ ጋር አብረን ፎቶ አለን ተንኮለኛ ነገር ነበርክ መቀስ ይዞ ሱርዬን ሊቆርጥብኝ ልደት እያከበርን ቆይ እልክልሀለው ፍርቱና አሁን 4ተኛ አመት Medicine ተማሪ ናት ወይ እድገት እድግ በል ታዴ እድለኛ ነው ተባረክ !!!
እዉነት ፈገግታህ በጣም ያምራል
Ene berase betam............... new ye wedkutiiiiiiiiiii zefinu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዝናቡ ሲዘንብ ደስስስስ ሲል 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይመችክ ተባረክ እንወድካለን
His smileiskillerhjsnameisjustperfectlyforhis personality ,,
ተመችቶናል አሪፍ ነው ይመቾሕ
እድሜህ 20 ነው ታዲያ ምን ነው ፍቅረኛ 3 የድረስክው ? ፀባይ የለህም ማለት ነው አትሸወድ በዝና ሴት አትቀያይር
አሌክሶዬ የኔ ውበታም ኡፍ ጥሎብኝ ስወድህ😘😘💕
Subscribe Argign baqininnat
ዋው እደትታምራለህ ከፈገግታህ ጋ ዋውውው
ለካም እንደዚህ ቆንጆ የሆንከው እናትህ ቆንጂዬ ስለሆነች ነው
የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስርሀት ደስ ይላል
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌
እየዘነበ ነው ውይይይ ታድላቹ እዚ ሙቀቱ ሊገለን ነው ቆንጅዬ ልጅ በርታ
እር ደስ ትላለህ ቲንሹ ሮባ
Subscribe Argign baqininnat
ምግብ ያዝናናኘል ብለሀል ጎብኝት አርገው ቻናሌን ብዙ የሚበሉ ነገሮች ልታገኝ ትችላለህ👌👌👌
በርታ የአባቱ ምትክ!
አሌክስ እድለወርቅን አቅርብልን በእግዚአብሔር
Awo betekkl
ሮባ በጣም ደስ ይላል ግን በ20 አመት 3 ፍቅረኛ አይከብድም
ሮባ ዋው ፈገግታክ ደስይላል
ደስ የሚል ልጅ ነው ፋታ አድሪጎኛል እኔ በግሌ
ይመችህ ፈታ ያልህ ልጅ እናትህ ደግሞ ገና ልጅ ናት ታድለህ
Handsome boy yenia nek endie tigrigna demo melmed alebk eshi🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Lemindnaw milmdew? Ethiopian naw miwedew memar kalbet ye abatun language Affan Oromo naw
WOW konjo dims alek berta
እግዚአብሔር የጥበብ መጀመርያ መሆኑ ካወክ ለምን ከምትዘፍን አትዘምርም በወጣትነት ግዜ ፈጣሪን አስብ ይላል
በትክክል
በትክክል
I like this dude ;)
እናመሰግናለን አሌክሶ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
የኔ ጣፍጭ ስወድህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘
ዋው ሮባ በርታ
He's cool ! I like him
ፈገግታክ ፀጉርክ ዋው በቃ አንደኛ 🥰
Baredaa tiyyaa miss u ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣😍
እንኮን ደና መጣህ
ጎበዝ ልጅ ነክ ቀጥልበት
Gobez bezih ketel ...gn ateftegn letay letay atabza
Ehnam enamesegnalen
Perfect fegegita react thanks we need more video!❤
Your mom is so beautiful she look like your sister 🇪🇷
Hey yo ketayun sera aftenew pls demo ur so cute😊