What an interesting interview with our best guy Mr Ebba T 🤗🤗🤗 this made us know him even better in a different light as the Romantic Husband he revealed himself to be from how he met his beloved wife upto the uniqe magical experience (which seems to be straight out of movie) how he was in delivery room with his wife virtually guiding & encouraging her 🥰🥰🥰 Evertime i see him he is like an enchanting book as he unravels new exciting chapters of his life as beautiful story teller 😍😍😍 Keep Shining and welcome back Sir 🖐️
Ebbaን 6ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ነበር ማውቀው። ትህትናው፣ ተግባቢነቱ፣ ሰው ወዳድነቱ በጣም ይገርመኝ ነበር። አሁን ሳየው እጅግ በጣም ደስ አለኝ። ወንድም ኤባ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ ምንም አልጠራጠርም። በርታ።
እኔንስ አታወቀኝም
True
@@siammsiamm6051😂😂
11@@siammsiamm6051
@@siammsiamm6051😂😂
ታድላለች እንዲህ በቀላሉ ጥሩ እውነተኛ ታታሪ እግዚ የሚፈራ ሠው . ዋው እግዚ አቅልሎልሻል ተወዳጅ ብለንሻል🎉🎉🎉🎉more blessings
ደስ የሚል የህይወት ተሞክሮ እና የፍቅር ጉዞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳርክን ይባርክልህ
አሁንም ኤባቴ ይመርብህ🎉🎉🎉🎉
Ebba betam new yemwedew ante bebzu tebarkehal❤❤❤❤
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤
Anchi beye commentu eyegebash areb hagr malet aselechishm ayt
😊00Llll0l000l00lllplll0000
😊00Llll0l000l00lllplll000lll000
ere yegna baloch ebakachu ebakachu temaru
የኔ ባል በይ ሁሉንም አትጠቅልይ
ኤባ ምርጥ ሰዉ❤
😂😂😂😂I will keep my comments to myself. Lol 😆God bless your marriage. Great story 👏👌
Ebbifami horaa bulaa
Amazing love story waqqayyoo walitti sin hajalatuu.
he's so funny really😊😅 ወንድ ልጅ በሄደበት በኮንፊደንስ ስለሚስቱ ሲያወራ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ❤ አብራቹ ጃጁ🙏
የሃበሻን ወንድ ሰብስበህ ማስትርማር አለብህ
የኤባ ሳቅ ደስ ሲለኝ……አፍሮ ኤፌም ላይ የማታዉን ሾዉ ቁጭ ብዬ የምጠብቀዉ ሳቅህን ስለምወደዉ ነበር
It is amazing the way he talks makes me interested ❤
Ebbaa❤❤❤❤
ኤባየ ባላ ቤትህ እንድለኛ ናት እግዚአብሔር ትዳራቹው ይባርክ አባትህን ነብስ ባአፅዳ ገነት ያኑራልን
I wish for you
ኤባ ኮ 🥰
Ebba❤❤❤❤
ኤባዬ❤ስወደው እኮ❤
What an interesting interview with our best guy Mr Ebba T 🤗🤗🤗 this made us know him even better in a different light as the Romantic Husband he revealed himself to be from how he met his beloved wife upto the uniqe magical experience (which seems to be straight out of movie) how he was in delivery room with his wife virtually guiding & encouraging her 🥰🥰🥰 Evertime i see him he is like an enchanting book as he unravels new exciting chapters of his life as beautiful story teller 😍😍😍 Keep Shining and welcome back Sir 🖐️
My special one❤
አቤት ሴቶች ብዙ መማር ይችላሉ ከዚ
Truly interested
Ebba T thanks for motivating me to get married. 😌
I have never seen it that way about postpartum thingy 58:53
Ebat T❤
ulfadhu ebbaa
Ebbaa my favirote person ❤💚❤
ኧረ ሰው ሁላ አለሙን እያየነው 😢😢😢
Ebba t
አቀማመጣችሁ በጣም ተጠጋጋ ለሌ ላግዜ መቀመጫውን አስተካክለው
መቀመጫውን ነዉ ወይስ ወበሩን😂
Studio tebabi sila hone new
ፈገግታ ሬያክት።አብርሽና እሩታ የሚባሉትን የቡታጀራ ጥዶች በቤትህ ጋብዝቸው።
Le programu mimeten sak yetemolabet, des yemil astemari interview nebr.
Exactly
ብዙውን ፕሮግራምህን ተከታትያለሁ የዛረው ብዙ ግንዛቤን ወስጃለሁ አመሰግናለሁ❤
ሙሉውን ነው የጨረስኩት ደስ ስትል ❤
ይሔ ሁላ ፈተና ግን ተገቢ ነው?? ዛንዚባር ፈተና አሩሻ ኪሊማንጀሮ ፈተና ሞንባሳ ፈተና ድባይ ፈተና ..... ትራቭል ጠላሁ
Abbaa mo'aa nice to see you here
Thompson Mary Lopez Jason Rodriguez Elizabeth
Lee Matthew Martinez Joseph Taylor Richard
ሲአወራ ነፃነቱ ግልፅነቱ በሳቅ ሞትኩ በቀለበቱ😂😂😂😂
Wey swedew
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት
We don't need to knows
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i love this man 😍
mesk meng akrblen
Live gebeche and having a video call is two different things. Kurenia new
real soon we will work to together (abba T)
Weyna beka tefatalachew.....😢😢😢😢ezki bet yemta hulum tefatewal
White Kevin Robinson Karen Robinson James
Ebaye silayewih des bilognal
😂😂😂❤
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት ሴት ስለ አያንቱ ለምን ትደብቃለህ
አጂብ አየሰው 😂😂😂
2Nd wife በፊት የቸርች ልጅ አገባው ሲል አልነበረ 😮
ወንድ እንዲህ ለሴት ክብር ሲኖረው ደስ ይላል
Were bante yamral besmam .
Be minab salkilin eko hulunim .
www.youtube.com/@AddiiTube
ምን አይነት ባለጌ ሠው ነህ ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አትናገርም አያንቱ የምትባል ልጅ አግብቶ ነበረ ሠርጋቸው ቀበና አድቬንቲስት ነበረ ለምን ቢያንስ ትዳር ነበረኝ አትልም የልጅቷን ተስፋ አሞጠህ
የተጨበጨበለት ውሸታም ነው ገንዘብ ቨጣም ይወዳል።ይችንም አሟጦ ሲጨርስ ይተዋታል
ሁሉም ስው ያለፈ ታሪክ አለው የማውራት ግዴታ የለበትም
አብርሽና እሩታን አቅርብልን ብሮ
ኧረ ተፋቱነ 😂😂😂 ሆ
ይሄ ልጅ በሆነው ባልሆነው የሚገለፍጠው ነገር ይደብረኛል
ይሄ ልጅ በጣም ይዋሻል ኢትዮጵያ ያልወለደችው በደንብ ተነጋግረው ልጃቸው ዜግነት እንዲያገኝ ነው
አንተም እድሉን ብታገኝ እንኩዋን አሜሪካን አይደለም ሱዳን ትወልድ ነበር
😅😅😅😅😢@@martakassayeanchachaw6345
Betam Zeregna ena Fara Segete Sew nw yakerebkew yezarew des ayilm 🤣🤣🤣🤣
ba chenkelat setbelatuh huleh endeza new yemtelut . ye saw sem oromigna kahoneh beka zeregna new adel yememaselsh ?
"የአዲሳባ ልጅ ነኝ።አፌን የፈታሁት ግን በአፋን ኦሮሞ ነው። ፋራ እባል ነበር ።አዲስ አበባ ፊንፊኔ😄 " ወይ የምታወራው ውሸት ነው ወይ ደሞ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። ጼንጤ ሆኖ ዘረኛ በዛ ላይ ፋራ። ይመስላል።
ኦሮሞ ነኝ ዘረኛነት ነዉ እኔም የሸገር ልጅ ነኝ አፌን በአፋን ኦሮሞ ነዉ የፈታዉት ዘረኛዋ አንተ ነህ መርጠህ ይሔን ለመንቀፍ የወጣው ጥንብ ዘረኛ
betsebu be Afaan Oroomo Yemaywerut end 😅😂😂
Anderson Gary Allen Ruth Lee Brian
ለምን ስለቀድሞ ትዳርህ አታወራም ቀበና አድቬንቲስት ስላገባሀት ሴት ስለ አያንቱ ለምን ትደብቃለህ
ምን አገባችሁ እናንተ
ሁሉም ያለፈ ታሪክ አለው የማውራት ግደታ የለበትም ሆ
That also none of our business,ABESHAAAAA😅😅