ሮባ ጁንየር (Roba Prince) ደቦል የተሰኘ አልበሙን ሊስኒንግ ፕሮግራም አከናወነ|| Debol album roba junior

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 мар 2023
  • ሮባ ጁንየር (Roba Prince) ደቦል የተሰኘ አልበሙን ሊስኒንግ ፕሮግራም አከናወነ|| Debol album roba junior
    Follow us on
    IG - abugida_enterta...
    Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
    roba junior,ethiopian music,roba junior interview,roba junior new music,debol album roba junior,sewasew multimedia,sewasew tube,roba junior x nati turner photoshen,roba junior music,sewasew music,ሮባ ታደለ,ሮባ ጁኒየር,ሰዋሰው ሙዚቃ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 127

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Год назад +12

    በጣም ደስ የሚል ልጅ እንዳባቱ ነው ዝነጣው እስታይሉ የላፎንቴን ቤትሰብ መሆኑ ያስታውቃል ዛሬ ሴፉ ሾው ለይ እይቸዋለው ልጅንቱ ግና ነው ሳቁ ደስ ይላል መጥፌ አስትያየት ለሚሰጥህ ባታ አትስጥ ጥሮ ጥሮ አንብብ ትልቅ ባታ ደርሰክ እናይካለን በርታ በሌላም ስራ ቤህን አንደኝ ፀባይ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад +5

    ዋው አባት መታደል ነው ቀናውበት መፈሳዊ ቅናት በአባቱ

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 Год назад +2

    አቤት የኢትዮዽያ ህዝብ እንዲህ ስርአት ይጣ ሁሉ ተሳዳቢ ምቀኛ የናንተ መጥᎉ ኮሜንት ልጁን እንደ ብረት ያጠነክረዋል በርታ junior roba
    ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው ስርአትህ ትህትናህ የሚገርም ነው ለቁም ነገር ያብቃህ

  • @bamyezi7485
    @bamyezi7485 Год назад +24

    እንደ እኔ comment ለማንበብ የገባ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +7

    ውይይይይ ደስ ሲል ላፎንቴኖች ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +2

    መቼም ያባትክ ልጅ ነክ ምንም ማድረግ አይቻልም ታደለ ሮባ ምርጥ ሰው

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk Год назад +8

    ክክክክክክክ ዘልየ የገባሁት ኮሜንት ላይ ነው እንኳን አንተ አባትህም ዘፋኝ አይመስለኝ አለች ክክክክክክክክክ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад +3

    አንደኛ ባት እድሜ ይስጥሕ

  • @muluwoldearegay9640
    @muluwoldearegay9640 Год назад +2

    Berta Roba Junior God Bless You!

  • @YemariamTamrat-qs4zu
    @YemariamTamrat-qs4zu Год назад

    Ewnetm roba Prince yansbkal ewnet bzu neger kante entebkaleh migerm albem new l love u a lot ❤️

  • @betelhemtesfaye3528
    @betelhemtesfaye3528 Год назад +4

    በርታ ሮባ

  • @ashubelshu
    @ashubelshu Год назад +1

    ማርያምን ከአልበሙ ይልቅ comenuti ታማችቶኛል😂😂😂😂😀😀😀🤔

  • @makbelentertainment
    @makbelentertainment Год назад +55

    Ere ሲንግል ይበቃን ነበር እኮ ደከምክ🤣😂😅

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 Год назад +3

    Berhanu and Tadele lovely

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 7 месяцев назад

    ምርጦቼ ላፎቴዎች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኳን ደሳለክ ሮባ 🎉❤❤

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 Год назад

    U are smart and humble gena Tilik dereja tidersalek. Congrats

  • @lemlemwada5644
    @lemlemwada5644 Год назад +1

    በርታ ትንሹ ከዚ በላይ ብዙ ይጠበቅብሀል 👌

  • @biruktawitkifle2403
    @biruktawitkifle2403 Год назад +1

    Good luck 👍👍👍👍

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Год назад +1

    ሮባ you did it 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 7 месяцев назад +1

    አባቱ ድሮ " እንዲች እንዲች " ብሎ የህፃናት ዘፈን
    ዘፍኖ ሸወደን።
    ልጅየው ደግሞ ያለመክሊቱ ገብቶ እየተሰቃየ ይገኛል። ማነው ፈቶ የለቀቀብን በፈጣሪ
    አንተነህ ደግፌ ኸረ ተው ፊልድ ቀይር !
    ወይም እንደባልደረቦችህ ወደአንዱ ሀገር ላሽ በል !

  • @abrhamboset8408
    @abrhamboset8408 Год назад +1

    Roba እንኳን ደስ አለህ 🎉

  • @TERY411
    @TERY411 Год назад +1

    ጎበዝ መልካም እድል ❤❤

  • @genetamsalu4531
    @genetamsalu4531 Год назад +2

    Hager Bitelek Yeshale neber Albem Kemitelek

  • @nobelezedin-mb5fg
    @nobelezedin-mb5fg Год назад +3

    Roba We expect video clip too

  • @shimelesmola4689
    @shimelesmola4689 Год назад

    ትውልድ ጠፋ ማርያምን አሁን ይህ ምን አይነት ድምጽ ነው ያለው በጣም ነው የሚያስጠላብህ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Год назад

    በርታ ጎበዝ አንዳንዴ መጥፎ ኮመንት ለትልቅ ስኬት ያበቃል ጀግና ያባቱልጅ ብዬሀለሁ . ሰርቶ ማሳየት እንደዚነው መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ . በርታ 👏👏👏❤️

  • @birhaneg3463
    @birhaneg3463 Год назад +6

    ታደለ እንዳይቀየመን እናድምጥልሽ እንጂ

  • @martabegna7239
    @martabegna7239 9 месяцев назад

    Bery mert sew

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @ashenafikorme3573
    @ashenafikorme3573 Год назад

    Betam dekemko eko benatih

  • @eatchill
    @eatchill Год назад +8

    የእውነት፡ድፍረቱን፡አደንቅለታለው😂
    ደግሞ፡የህዝቡ፡ማሽቃበጥ😭

  • @yeabsira8811
    @yeabsira8811 Год назад

    brah had passion with fashion

  • @siumshewit6663
    @siumshewit6663 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @muke614
    @muke614 Год назад +1

    እጅግ ምወዳችሁና ማከብራችሁ የሮባ ቤተስብ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።

  • @tadlafekadie3834
    @tadlafekadie3834 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @bezawiteshetu380
    @bezawiteshetu380 Год назад +1

    His manner zo🤌🏽

  • @ileniarya7306
    @ileniarya7306 Год назад +2

    እንኳን ደስ አለክ 😘👍👏👏

  • @nisarjaan3072
    @nisarjaan3072 Год назад

    ከሚያስጣላኝዘፈን የማይችል ዘፉኝ ምን ኣ ኣለበት በሲንግል ኣትረብሸንም በኣስር ዘፈኖች ከምትረብሸን

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 7 месяцев назад

    አባቱ ከሀያ አመት በላይ ያራብን አንሶት ልጁ ደግሞ ሊቀዝንብን እየተዘጋጀ ነው

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Год назад +4

    ዘፈን መስማት አቁሚያለዉ በእዉነት በአንተ ሲንግል ምነዉ ሮባ በእግዚአብሔር አናሳዝንክም እንዴ ለምን በአድ ሰዉ 2 ሀጢያት ታሰራናለክ😢😢

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Год назад +3

    አልበሙ እንኳን ቢቀርብን ውይ እንደው ደከምክ😮😮😮😢

  • @user-dv1iv2td4s
    @user-dv1iv2td4s Год назад

    Ere sijemer singlum eje eje bilon neber demo mulu album ere endanmot

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Год назад +2

    እረ ጉዳችን እውነትም ሲንግል ይበቃን ነበር አለች ደከምክ 😅

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 Год назад

    So our ears listening 🦟🦟🦟

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Год назад +1

    ብርሀኑ ተዘራ ምርጥ ሰው ጌታ በህይወት ዘመንህ ከአንተጋር ይሁን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Год назад +6

    I love Rob's family 😍

  • @emanuelshifa5820
    @emanuelshifa5820 Год назад

    Enkuan albam singl erasu kabdonal

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x 8 дней назад

    ሲንግል ይበቃ ነበር የምትሉት ጃምቦ አይሻላችሁም

  • @goldmiki1111
    @goldmiki1111 Год назад +6

    እንደዚህ ልጅ ድፍረት በትንሹ ቢኖረኝ;; አልበም ወይ ድፍረት 😏

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Год назад

      Deferetm yehun mène ante setawera esu yedoal. Meskin

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Год назад

    Yemin milket nw yasayehew 666neh?

  • @user-vf7bt4yj4h
    @user-vf7bt4yj4h Год назад

    Betam migeremew lemen yesu zefen mawetat endanadedachu algebagnm kaltemechahu alemsmatnew eko zefen lemesmat yetefeterachu asmeselachut eko

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Год назад +3

    ክብር ለጌታ እየሱስ ብቻ

  • @sebleyoutube748
    @sebleyoutube748 Год назад +1

    😂😂😂😂 ere belw eysaku new yalkesku emigerm new benatachuhi

  • @MarakiYemaryamlij-pj5ng
    @MarakiYemaryamlij-pj5ng Год назад +2

    እውነት እውነት ይቅርብን ጠግበናል 😅😅😅😅😅

  • @sophidee5243
    @sophidee5243 Год назад

    አልበምም ዉይይይይይ
    ቱልቱላ😂😂😂😂 ጀሯችንን መስሚያዬ ጭጭ ነዉ

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Год назад

    Wey Justin Bieber yejek nger mndnnat guregea 😂😂😂😂

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 Год назад +1

    ጥሩ ግዜ አለመሆኑ ፣ ስራውን ያደብዘዘዋል።

  • @muke614
    @muke614 Год назад

    አባት እና ልጅ አንጀቴ ተላወሰላችሁ።

  • @alnatanhenok6786
    @alnatanhenok6786 Год назад

    berta gobze

  • @rahwagerencheal9489
    @rahwagerencheal9489 Год назад +2

    ደከምክ ሲንግል ይበቃን ነበር😁😁

  • @nahomhabtom6853
    @nahomhabtom6853 Год назад

    ለዘፈንአትሆንም፣

  • @almensur9491
    @almensur9491 Год назад

    😅😅😅😅😅😅

  • @kiyaman6313
    @kiyaman6313 Год назад +1

    የልጅ ጨዋታ

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Год назад

      Eytechaweta teloh/ telosh hedoal. Kefta laye newe. Meskin

  • @dodi7986
    @dodi7986 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Год назад

    ዘፋኝ ያልሆነው ሰውየ ዘፋኝ ያልሆነ ልጅ😂😂😂

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Год назад +2

    ዘፋኝ መሆንመቀለጃ ሆነ

  • @user-qe9dj2ch4t
    @user-qe9dj2ch4t Месяц назад

    Buburare erasu yastelal eko

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Год назад +1

    ወይኔ ጉዳችንን😤😢😢 ባትዘፍን ራሱ ኮ ምንም ችግር የለውም ነበር ኮ ዴዴ

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 Год назад +2

    Are tewuu sewun atazazenut enqwan zefagn Letton yekrena zefen mesmat yelebekem werada.abatkem aychelem lante sayhon le ashekabachochu new yazenkut medere denkoro ulaaa

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Год назад +1

    እሺ ምቀኛው ወገኔ ኮርኩማችሁ ከምትቀብሩት እደግ ብትሉት ምን ያስከፍላችኋል አብዛኞቻችሁን ነው ለአይነት ጣል ጣል ያሉትን መልካሞ ኮማቾች አላልኩም

  • @user-ej2ut2pg4y
    @user-ej2ut2pg4y Год назад

    ከአልበሙ በላይ ለድግሡ ያወጣዉ ይበልጣል ሙዚቃ እድሉን ሥላገኘህ ብቻ ምትሠራዉ ሥራ አይደለም ሠዋ ሠዉ ራሡ ሚሉተ ሙዚቃ ሢቀበል አይመርጥም ከግርማ ካሣ ቀጥሎ ከአስቴር የዚ ሙዚቃን ሥታዳምጥ በጣም ሢሠቀጥጥ

  • @MekdesAssefa-bm4ul
    @MekdesAssefa-bm4ul Год назад +3

    ይቅርታ አድርግልኝ ለዘፈን ድምፅ ያለህ አይመስለኝም 😮

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Год назад +1

    Robam lijum yaskugnal😁🤣🤣😁

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 7 дней назад

    ሙከራህ ጥሩ ቢሆንም የሙዚቃ ሰዉ አትመስልም ሌላ ነገር ብትሞክር በጣም ተጨነቅክ ሰፍራህ አይደለም ወንድሜ አባትህ አዉሮጳ ወይ አሜሪካ ይወርዉርህ።

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Год назад

    እንደው ድፍረትህ

  • @bertokanabebe8659
    @bertokanabebe8659 Год назад +3

    አቤት ማሽቃበጥ ህዝቤ 😊

  • @merry7529
    @merry7529 Год назад

    Illuminati

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Год назад +3

    ሲጀመር የትኛው ድምፅህ 😂😂😂ሲቀጥል አልበም የትኛው ስራህ ወዮ እቺ ሃገር 😂😂😂😂

  • @fasikagach6994
    @fasikagach6994 Год назад

    Ahon. አንተም zefagn. Nehe

  • @topman7504
    @topman7504 11 месяцев назад

    Bro ጥፋቱ ያንተ አይደለም አባትህ በወከባ ዘፍኝ ስለመሰለ አንተንም በወከባ ዘፋኝ ለማድረግ መሞከሩ ነው ።አባትህ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ የቀለደው ይበቃዋል ባልተባነነ ሰአት አሁን ጊዜው አይሆንም ስራ ቀይር😂😂😂

  • @oneloveethiopian
    @oneloveethiopian Год назад +2

    one Hero one zero😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሙዚቃ 💩💩😜በላች•••❓

  • @nahomhabtom6853
    @nahomhabtom6853 Год назад

    ግጥምአልቆብሀል

  • @azonto1651
    @azonto1651 Год назад

    ጁኒየር፡ አልበም መከራው። ውሻ የማይጠራ ድምፅ አልበም ክክ

  • @kiburtilahun8720
    @kiburtilahun8720 Год назад

    አረ ሮባ እንዲ ቀልቃላ ነክ ለካ

  • @hiwotemichael8644
    @hiwotemichael8644 Год назад

    አልበሙ ከአዳራሹ ሚወጣ አልመሰለኝም
    you are not musician

  • @unityentertainment2015
    @unityentertainment2015 Год назад +7

    ስንግል ይበቃ ነበር እኮ። አስቸገርን አይደል😂😂😂😂😂😂

    • @muke614
      @muke614 Год назад

      ሲንግል አባሽ ያርግሽእና አርፈሽ ድስትሽን አትፍቂም ምነው ተንጨረጨርሽ።

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Год назад

    ❤❤❤❤