"አባቴ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ስዘፍን በሽልማት ያበረታታኝ ነበር" ዳግም ታምራት | "አባቴ ታደለ ሮባ ባህላዊ አባት ነው" ሮባ ጁኒየር | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 май 2023
  • "አባቴ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ስዘፍን በሽልማት ያበረታታኝ ነበር" ዳግም ታምራት | "አባቴ ታደለ ሮባ ባህላዊ አባት ነው" ሮባ ጁኒየር | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 718

  • @dasashtigabu1116
    @dasashtigabu1116 Год назад +237

    ያባቱ ልጅ ታሜ አልሞተም አንተን ተተክቷል አይዞህ በርታ እንደ አባትህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si Год назад +72

    ሮባ እንደ ትልቅ ሰው ሆኗል ንግግሩ። አደገ። አባቱ ስርአት አስይዞ ያሳደገው ይመስላል። ዳግም ስላየንህ ደስ ብሎናል። በርታ።

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Год назад +25

    የታደለ ልጅ ቆንጆ ነው

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Год назад +38

    ሮባ በጣም ሰነስርአት ያለህ ልጅ ነህ ካሳደጉ አይቀር እንደዚህ ነው ተባረክ

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +67

    ያአባቱ ልጅ ዳግምየ ምትካችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Год назад +42

    ሮባ አደገ እኛ አረጀን😢 ታሜ ተደገመ❤ ሁላቹም ምርጦች ናቺሁ

  • @hilluTube
    @hilluTube Год назад +68

    ሮባዬ እድግ ብሏል። የናቱ ልጅ። ድምፁ ሲያወራ ደሞ አባቱን ይመስላል❤❤❤❤❤ ።ዳግም ኡፍፍፍ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ። የታሜን ድምፅ አይደገምም ብዬ አስብ ነበር። ዳጊ ግን ታሜን ተካ።

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +27

    ዳጊ እና ሮባ ስታምሩ ዳጊሻ አባትህን መሳይ ድምፃቹ ሁሉ ነው ሚመሳሰለው ይመቻቹ ተተኪ ትውልድ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +126

    እኔ ብቻ ነኝ ማዲንጎዬ ታምራት ታሪኩ ባባ ሑሌም እንደ አዲስ ያሥለቅሱኛል😭😭😭ዳግም የአባትሕን ስም እንደምታሥጠራ ተስፋ አለን በርቱ ሑለታችሑም 🙏

    • @Yemdmkemem
      @Yemdmkemem Год назад

      ምድነው ሚያስለቅስሽው

    • @sentayamasaret9282
      @sentayamasaret9282 Год назад +1

      አሜን ለሁሉም ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @esewoketama9052
      @esewoketama9052 Год назад

      ተፈራርቀው በድተውሽ ይሆናል እንጂ ሌላ ምን ጎደለብሽ

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 Год назад +1

      የነዚህን ሰወች የሁልጊዜየ ፅፅት ነው የሚሆንብን ምንም ማድርግ አይቻልም

    • @Mufii28
      @Mufii28 Год назад

      Walhi enem abiso ye baba agebegebgn😭😭

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Год назад +45

    💔የታሜን ልጅ አበረታቱት ታሜን መሳይ👌 ዳግዬ በርታ አንተ #1ኛ ነህ ❤

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Год назад +27

    34:30 ሮባ ምርጥ መልክዕት ነው ያስተላለፍከው የምር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @samiiraaxmad1451
    @samiiraaxmad1451 Год назад +44

    ወይኔ የታሜ ልጅ አባቱን መሣይ አላህ ደረጃ ያድርስህ

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d 5 месяцев назад

      አሚን አሁን ኑሮ ባየዉ አይይይይ😭😭😭😭

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Год назад +16

    ታሜ እኮ አልሙተም የኔ ጌታ እራሱን ተክቱል ❤❤❤❤እውነትም ዳግም ታምራት❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад +67

    የሞተ ተጎዳ ዳጊዬ ያባቱ ልጅ ታሜ አንተን ተክቷል ሳይህ ግን አይኖቸ እንባ ይሞላሉ አይይይ ታምዬ😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @hooahooa6181
      @hooahooa6181 Год назад

      ታለ ሮባ መተዴ ኮመቶች ምድነው የታደለሮባልጂ መስሎኝ ታደለሮባ ወህይወት አለ ተክቶ ሞተየምትሉ አልገባኝም

    • @eshetsol4204
      @eshetsol4204 Год назад

      @@hooahooa6181 ye tamrat desta lij ale cherseh eyi

    • @user-ju6pq8se4t
      @user-ju6pq8se4t Год назад +1

      @@hooahooa6181 ሁለተኛ የቀረበው ትንሹ ልጅ የታምራት ደስታ ልጅ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@hooahooa6181 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@eshetsol4204 ደምሪኛ

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Год назад +24

    ሮባ እና ዳጊ ስታምሩ ማሻ አላህ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Год назад +30

    ዳጊዬ ጨዋነትህ በራሱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ በከፍታ ያኑርል ታሜ አልሞተም በመልኩም በድምፁም ተክቶሃል የሱን ስራዎች በአዲስ እንጠብቃለን ካንተ እግዚአብሔር ይባርክህ ዳጊዬ❤
    ሮባ በርታ በጥሩ ስራዎች እንጠብቅሃለን ትንሽ ጉራ ቀንስ 😅እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 Год назад +33

    እነዚህን ልጆች አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ እያደረጋችሁ የምትፅፉ እውነት ለመናገር የግል ጥላቻ ነው ወይስ ቅናት ወይስ እንድትወዱት አባት የሌለው መሆን ነበረበት????
    ዘፈን ሐጢአት ነው።።።። ምንም ጥያቄ የለውም
    በተረፈ ግን እንደወጣት ቁጭ ብለው የቤተሰብ እንጀራ ከሚበሉ በግል መጣራቸው ሊያስመሰግናቸው ይገባል።።

    • @ronhendrix7322
      @ronhendrix7322 Год назад

      Thank you

    • @Helu460
      @Helu460 Год назад

      Well said 👏

    • @user-xw2kf7ri5t
      @user-xw2kf7ri5t Год назад

      ውዴ ሁሉም ሰው እኩል ተቀባይነት የለውም ቢሆንም ግን እንደ ጀማርነታቸው ሁለቱም ጎበዝ ናቸው ከታደለና ከታምራት ብታነፃፅሪ የማን አድናቂ ይበዛል ስለዚህ አባቱ ስለሞተ ሳይሆን በህዝቡ ውሰጥ የአባቶቻቸው ተቀባይነት ለልጆቹ አስተዋፅኦ አለው

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 Год назад

      Bezu gize zefen Hatiyat emilu sasebachhew zefen alemzefen becha genet miyasegeba yemselachewal.

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +5

    ሮባ ቁም ነገረኛ ንግግሮችህ የትልቅ ሰው ዳጊ ፈጣሪ የአባትህ ቦታ ያድርስህ😍

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Год назад +34

    ሁለታችሁንም ውድድ❤❤ የታምዬን ነፍስ ይማርልን😢 ሰይፉዬ ኑርልን🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Год назад +1

    የበስለ አስተሳስብ እና አነጋገር እጅግ ደስ የሚል ነው ::ታደለ ሮባ እንዴት አድርገህ ልጅህን እንዳሳደከው ከዚህ በመነሳት ማወቅ አያዳግትም ልትመስገን ይገባሀል !!
    ሮባ መልካም ሁሉ ነገር ይህንልህ ::
    የታምራትልጅንም በማየቴ ደስ ተስኝቻለሁ ::መልካም አስተሳስብ ከአጋገር ጋር አይቻለሁ የአባትህን ፈለግ ተከትለህ ለቁም ነገር ያብቃህ ::

  • @Roommateforever
    @Roommateforever Год назад +17

    ሮባ ትችላለህ በርታ 🔥💯👏🏾

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад +48

    ሰይፍዬ በማርያም የታሜን ልጆች ሁሉንም አሳየን ዳጊን እኳ እናየዋለን በሚዲያ ያላየናቸውን አሳየን 🍫🍫🍫🍫🍫

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Год назад +14

    እውነት ታሜ አልሞተም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግል ጨዎ ሆነህ አባትህን በጨዎነት እድታስጠራ እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርው

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 Год назад +62

    I just can’t believe how mature they both sound their Amharic is perfect they are just great
    The pressure from our community is overwhelming and I sense that in Roba he tries very hard not to offend anyone
    I wish we give the generation the chance to relax and reflect their true identity it’s impossible to use the same lenses to criticize the new gen comparing them with the previous ones
    Keep going Roba and Dagim ❤️

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Год назад +3

      😂why are you giving them their leverage to sound foreign while they are born and bred in Ethiopia.

    • @EB-dm9fw
      @EB-dm9fw Год назад +1

      Absolutely right. You too are wise enough to understand all of this….

  • @helenabera2389
    @helenabera2389 Год назад +8

    Both are awesome and humble. Commentator needs to stop hating on Roba, I’m surprised how polite and respectful he is. So please stop judging people. You know it will break and hurt them. This is for you,Roba (young man) you probably knew it by now but don’t stop chasing your dreams, don’t let anyone’s nonsense bring you down. No one can’t determine your destiny but only GOD, we all are broken therefore please don’t bother by some negativity instead, work hard and choose love and show them all hater who you are.

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад +1

    ለታደለ ሮባ ብዙ አክብሮት እና አድናቆት አለኝ በጉርምስና እድሜያችንም በቅርብ እትቀት አውቀዋለሁ የማይክል ጃክሰን አድናቂና አለባበሱንም ይለብስ ነበር እናም እራሱን በሙዚቃው አሳድጎ በኢትዬጲያ የሙዚቃ ታሪክ ለሃገሩ የማይክል ጃክሰንን ያክል እውቅናን ስላተረፈ ነው የማደንቀው።
    ዛሬ ደግሞ ሮባ ጁኒየር የእሱን እግር ተከትሎ በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @muke614
    @muke614 Год назад +11

    አበሾች የሞተ ማመስገን ትወዳላችሁ
    ሁለቱም ማር ናቸው ጎበዞች ናቸው የየራሳቸው ከለር አላቸው።

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +20

    መባረክ ነው ታደለ ሮባ ቆንጅዬ ጎረምሳ ልጅ አለው ።

    • @mulukenmuche8407
      @mulukenmuche8407 Год назад

      አሽቃባጭ

    • @mulukenmuche8407
      @mulukenmuche8407 Год назад

      እሔ ዘፋኝ ሳይሆን ወረኛ ነዉ።

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Год назад +2

      ​@@mulukenmuche8407 ምን አደረገ ስናገረ ለራሱ ስርአት ያለው ልጅ ነው

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 Год назад +68

    ከሱስ ነፃ የሆነ ሰው ተስፋው ብሩህ ነው።

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +8

    የኔ ህመም ታምዬ 😢አልሞትም አምሳያ ልጅክን ተክተሀል ዳጊዬ የአባቱ ልጅ ❤❤

  • @Helu460
    @Helu460 Год назад +2

    ይገርማል ወንድ ልጅ ብዙውን ጊዜ በመልክ እናቱን ነው የሚመስለው #የታሜ_ልጅ ግን ቁርጥ አባቱን😮 የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይረሳው ይመስል #አምላክ #የዳጊ መልኩን፣ እርጋታውን እና ድምፁን ከአባቱ ጋር ፍፁም አንድ አይነት አድርጎ ፈጥሮታል የአምላክ ስራ እፁብ ድንቅ ነው🙏🙏🙏 ❤❤❤
    #ሁለት እንቁዬዎቻችን በርቱልን እንወዳችሗለን 💞

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Год назад +13

    ሮባ ጁኒየር ሁለታችሁም ጎበዞች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +3

    ንግግሩ ከሥርዓት ጋ በዛ ላይ ፈጣሪን አመሥጋኝ ተባረክ ይሄን ግዜ እዩኝ እዩኝ ብሎ ሳይሆን እራስን ዝቅ አድርጎ ነው አባቴ ጎበዝ ወጣት 💝

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Год назад +7

    የታሜ ልጅ ከመልክ እስከ ድምፅ አባቱን ቁጭ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ አባትህን ተክተህ እንደምታስደምመን ተስፋ አለን በርታ ❤❤❤

  • @danielabraham2338
    @danielabraham2338 Год назад +11

    አንበሳ አንበሳን ወለደ 🦁 ሮባችን

  • @yidnekachewtilahun1192
    @yidnekachewtilahun1192 Год назад +60

    ታምራት ደስታን የሚያክል ዘፍኝ አለ ግን አንድ ዘፈን የሚያስጠላ የለውም እኮ

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +14

    ታሜ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Год назад +8

    ሮባ ዳጊም ስታምሮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ 🇪🇹💕🙏💕

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +5

    ዳግም የአባቱ ልጂ የታሜን ሙዚቃ ብሰማው አልጠግበው እሮባ አስተዋይ ልጂ ነህ በርቱ ሁለታችሁም❤❤❤

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +12

    ሁለቱም አስደናቂ አዲስ ትውልድ ምሳሌ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Год назад +47

    ማነው እደ እኔ የታምራትን ልጅ ዳግምን ብቻ በማየት የመጣ?

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq Год назад +6

    ሮባ በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ እንደዚ አይመስለኝም ነበር ከምር በርታ 👏👏👏👏ዳጊየም በጣም ዳግም ታሜ ነህ 👏👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +8

    ሮባ ከስርዓት ጋ ስታምር 💝ምርጥ አስተዳደግ ❤ታዴ ምርጥዬ አባት 👌

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +3

    እኔ በበኩሌ የሁለቱም ልጆች አባቶቻቸው ምንጊዜም ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ድምፃዊያን ተርታ ብሰማቸው ከማሰለቹኝና ቀዳሚ ቦታ የምሰጣቸው ናቸው::የ90ዎቹ ትውልድ ብሆንም የታዴን ስራዎች ገና በጠዋቱ እኩል አብሬው የምዘፍነውስ ነገር🤭ማለትም ገና ስለፍቅር ምንነት ሳይገባኝ "ሰው በናፍቆት ታሞ"እና "ቀልዱን ተይ" እንኳን ያኔ በህፃንነት እስካሁንም የምሰማቸው የማይሰለቹኝ ስራዎቹ ናቸው::በተለይ ታሜ ደሞ በ90ዎቹ መጨረሻ አካባቢ እኔና የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ በታሜ ሙዚቃ ምርጥ ትዝታ አሳልፈናል አሁን ተለያይተን የየራሳችን ህይወት ቢኖረንም ግን የሱን ሙዚቃ በየሄድኩበት ስሰማ ያን ንፁህ ፍቅሬን ያስታውሰኛል!ታሜ ነፍስህን ይማረው ! ታዴ እድሜና ጤና ይስጥህ! የነገ ተስፋዎች የቤተሰብ ኩራቶች ሮባ ታደለ ሮባ እና ዳግም ታምራት በርቱልን!ብዙ እንጠብቃለን😍😍 ሮባ መልካም እድል ለአዲሱ አልበምህ🥰✌️

  • @emanhabasha5667
    @emanhabasha5667 Год назад +4

    እሮባ አነጋገሩ በሳል ነው እርጋታው በስረአት እንዳደገ ያስታውቃል ዳጊ አባትህን አንተ ውስጥ ስላየነው ደስ ብሎናል ነገ የተሻለ ነገር እንደምታሳየን ተስፋ አለን

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Год назад +15

    እሮባ የጓደኛህን ነፍስ ይማርልህ መውለድ ደጉ የሜባለው ለዝህ,ነው ታሜ አልሞተም አምሳያ ልጆን,ተክቷል የአባትህን ነፍስ ይማረው ታሜ ሁሌሜ የማይራሳ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +3

    ተባረኩ የአሰባችሁበት እንድትደርሱ ፈጣሪ ይርዳችሁ ይሄ የቤተስብ ውጤት ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ ሀይነት ልጃች መገኘታችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው በየቤቱ ስንት ወጣቶች በሱስና በሌብነት ተበክለው ቤተስብ ላይ የወደቁ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Год назад +18

    የሞት መዳኒቱ መውለድ ነው😭💔 ፈጣር ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ❤🙏❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад +3

    ሁለቱም በጣም ተወዳጅ የሆኑ ልጆች በርቱ ልጅ ምን ይሁን የቤተሰብ ፈሊጥ ነው የሚከተለው ጽምጸ መረዋ ናቸው ሁለቱ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +17

    ዳጊ አባትህ ሙዚቃ ትቶ ወደ ፈጣሪ ቀርቦ በዝማሬ አገልግሎት ውስጥ መኖር እንደሚመኝ የሆነ ኢንተርቪ ላይ ከጓደኞቹ የሰማው መሰለኝ እና አንተም በጊዜ ብታቆም መውለድ ደጉ ቁጭ እራሱ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад +10

    የታደለ ሮባ ልጅ እርጋታው ስርአቱ አባቱ በስርአት እንዳሳደገው ያስታውቃል

  • @frafan
    @frafan Год назад +8

    ዳጊዬ ❤ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ያበትህ አምላክ😢

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Год назад +9

    ዳግም ምርጥ ልጅ ሮባ ግን ሮባ ትልቁ ምርጥ አባት እንደሆነ በአንተ ላይ ይታያል ድምፅህም ምርጥ ነዉ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Год назад +1

      በጣም እውነት ልጆች የቤተሰብ ውጤት ናቸው

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Год назад +27

    እኔ ዳግምየን ለማየት ነው የመጣሁት የኔ ጌታ❤

    • @Chaltuko-ol5wc
      @Chaltuko-ol5wc Год назад +1

      ተይባክሽ👎

    • @user-fy2oh9zn6h
      @user-fy2oh9zn6h Год назад

      Kkkkkkk

    • @naseeryossef5385
      @naseeryossef5385 Год назад

      ​@@Chaltuko-ol5wc ጫልቴ ክክ

    • @helenabera2389
      @helenabera2389 Год назад

      Lelagnaw lij min aregesh. Atadayi indenante yalu sew kesew yemiyabelaltu nachew tiwld yemiyatefu. Anchi be Roba bota bithogni keguadegnach ga yehone bota bitheji minim satatefi anchin teltew isuan biwedu min yisemashal. Roba anegageru leza yalew tihut lij nw yetame lijm melkam nw. Huletunm GETA yibarkachew. Lela degmo yetegefan sew GETA yidegfal. So yihe Roba yetebale lij tilik derja yidersal despite all hates, because GOD knows how to lift up those who are very humble yet hated.

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@user-fy2oh9zn6h ደምሪኛ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 5 месяцев назад

    የኔ አባት አባት በህይዋት ቢኖር ማን ይጠላል !!! በሉአቸው እንጅ ያለ እድሜአቸው የታምራት እና የማዲንጎ አሟሟት የሁሉም ኢትዮጲያዊ ህመም ነው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Год назад +8

    Roba is so humble his humbleness see in his face May God bless you and your Beloved Dad Tade🙏😘

  • @umnia369
    @umnia369 Год назад +3

    ዋው እሮባ ንግግርህ ይመቻል ቀጥልበት. በጣም. ስረአት ያለህ ልጅ

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 Год назад +4

    በጣም ደስ የምትሉ የአባታችሁ ልጇች ኮራሁባችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሆለሁ❤🙏❤️

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +16

    ሁለቱም አስደናቂ ❤❤❤❤

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n Год назад +2

    ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ከፈቀደ
    የሚሉ ቃላቶች በዙ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ አንተን ለመክሰስ አይደለም በምንም መሀል ሆነህ እግዚአብሔር ማስቀደምህ ደሞ ጥሩ ነው ነገ አገልጋዮ ያደርግሃል ምን ይታወቃል ። በተሰጠህ ድምጽ እግዚአብሔር አገልግልበት ተባረክበት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን 👏

  • @wab7691
    @wab7691 Год назад +4

    ታሜን ያየሁ የህል ነው ደስ ያለኝ ዳግምዬ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Год назад +1

    ጎበዞች። ሁለታችሁም ጨዋዎች ናችሁ እኛ ታላላቆቻችሁ እራሱ ደስ ብሎን አዳመጥን።

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Год назад +19

    እኔ በጣም እሚገርመኝ ሙዚቃ እያወጣችሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እምትሉት ሰዎች

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Год назад +10

    ለካ ታሜ በሂወት አለ እዴ እዲት ደስ ይላል እደጉልን እግዚአብሔር ያሰባቹሁትን ያሳካላቹሁ እንወዳቹሆለን 🧡❤️💛💛💛💕💛❤️❤️ ነገር ግን👉 ስፍየ እደዚህ አረስቶቶቹን ስታቀረብ የራሳቸውን አካውት ሊኩን ከስረ ብታስቀምጥልን 👈

  • @endateww6889
    @endateww6889 Год назад +13

    2 እንቁወች ናችሁ በርቱ ተመካከሩ

  • @comceill6635
    @comceill6635 Год назад +2

    ሮባዬ ደስሲል ንግግሩ ዋው ዳጊ ደሲ ሲል እግዚአብሄር ያሰባቹትን ያሳካላቹ❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Год назад +9

    Roba Junior is so humble. His new album is pretty good.

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +3

    ታምራት ልጂ ዳግም ፈጣሪ ያሠብከዉን ያሳካልክ

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Год назад +3

    ታሜ ነብሰ ይማር ቆጂዬ ስርአት ያለው ልጅ እራሱን መሳይ ወልዷል😢❤❤ሮባ በርታ💖

  • @keyakeya610
    @keyakeya610 Год назад +17

    በዘፈን እግዚአብሔር አይከባርም 😢😢
    ሙዝቃ ሰርቶ እግዚአብሔር ይመስገን ይባላል 💔😭😭😭😭

    • @helenabera2389
      @helenabera2389 Год назад

      Who are you to judge. Anchi tsadik nesh?Indimelsachew metseley bicha nw yemiyasdelgew.

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@helenabera2389 ደምሪኛ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Год назад +6

    ሁለቱም ምርጥ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @Abdul-4b
    @Abdul-4b Год назад +1

    ደስ የሚለው ነገር ታሜም ተክቷል ማድየም ቆጆ ሴት ልጅ አለችው ታሪኩም ተክተው ነው የሞቱት ደስ ሲል መጨረሻችሁ ይመር

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +5

    የታሜ ልጅ 😭😭😭😭😭የሞት መዳኒቱ መውለዲ ልጅ ኡፍፍፍ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +3

    ሰይፉ በጣም ታሥቀናለህ ኑርልን

  • @minnaboy
    @minnaboy Год назад +10

    Roba jr king 🔥

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад

    ታምራት ደስታ በጣም የምወደው አርቲስት ነበር ።አሁንም ዘፈኖቹን ሰምቼ አልጠግበውም።ዳግምን ስለተካልን እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ ።ዘፈኖቹንም በጉጉት እጠብቃለሁ።❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Год назад +2

    ማይክ ሶሎን ያስታወስክ ብቸኛዉ አርቲስት ሮባዬ ተባረክ! Rest In peace Mike😢

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад +7

    የታሜ ልጅ አደገ ተመስገን

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Год назад +9

    እነኳን የታዴ ልጅ የታዴ ወዳጅ ብሬም ዘፉኗል

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Год назад +13

    ታሜ የኛ ዘመን ምርጥ ድምፃዊ ነበር

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Год назад +20

    ታሜ እኮ አልሞተም እራሱን ተክቷል 😢 ትልቅ ደረጃ ላይ ደረሶ ደገምን የማየት የዞትር ምኞቴ ነው ❤❤❤🙏

    • @sentayamasaret9282
      @sentayamasaret9282 Год назад +1

      ነብስይማር ለታሜ 😢😢😢😢

    • @helenabera2389
      @helenabera2389 Год назад

      How about Roba. Lesus mignot yeleshm. Anchi Roba bithogni le guadegnash tiru mignot temegnitew anchi minim tifat saynorbish biyadalu des yilishal? Aymeslegnim , silezih lehuletum melkam idle bey

    • @kiyakiya7156
      @kiyakiya7156 Год назад

      @@helenabera2389 wude anchi ena yeteleyaye hasab new yalegn sile roba alaweram malet aliwadewm malet adelam! fetari yimasigen ena roba tiru neger lay new yalew zarem negem dagmem yabotala endidersi zarem negim yezotir mignote new ::

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@sentayamasaret9282 ደምሪኛ

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Год назад +15

    ያባቱ ልጅ ኧረ አልሞተም በስመአብ በርታ

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +8

    ሳይፍሻ ምርጥ ስው

  • @selaki333
    @selaki333 Год назад +1

    ሮባ በጣም ጎበዝ ነክ ለተቺ ቦታ አትስጥ መልካም እድል ዳጊዬ በርታ አንደኛ ነህ ያንተንም አልበም እንጠብቃለን

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Год назад +3

    ዳጊዪ አንተን ሰይ ታሜ ነው የማስታውሰው 😭❤❤❤❤

  • @amuta2003
    @amuta2003 Год назад +6

    Roba is so matured than his age! I don't usually watch this show but this one gave me hope for the next generation.

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 Год назад +1

    በጣም ደስ ስትሉ ሥርዓትአችሁ አነጋገራችሁ ጎበዞች ቀጥሉበት የሰዉን postive &négative አስተያየት መቀበል ጥሩ ነው የበለጠ እንድታድጉ ያደርጋችኋል ሰዉ እርቦት እንኳን ሙዝ ቢሰጠዉ ሙዙ ጠማማ ነዉ ይላል ከመናገር አያልፍም በርቱልን ታምራትን ፈጣሪ ነብሱን ይማር በርቱ በተለይ ስብዕናችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ይሁን 😍🙏🏽🙏🏽

    • @Thebigbr901
      @Thebigbr901 Год назад

      ሙዝ ስትይ ምን ትዝ አለኝ መሰለሽ ...?

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Год назад +5

    ሮባ በርታ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Год назад +4

    😢😢😢 አይ የሞተ ብቻ ነው እኮ የሚጎዳው. መውለድን የማህል ነገር እኮ የለም. መሰሉን ተክቶል ታምራት

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +9

    በሙዚቃ ነብሱ ሊደሰት አይችልም። ሟቹን 😢

  • @tigi432
    @tigi432 Год назад +3

    ዳግም በርታ የአባትህን ነፍሰ እግዚአብሔር ይማር😍😍

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Год назад +1

    የታዴን ልጅ ገና ዛሬ ሳየው ዘፈኑ ምን አይነት እንደሆነ አላውቅም ንግግሩ ግን በጣም ደስ ይላል ዳጊ ግን እውነትም ዳግም ታምራት

  • @user-do9rh7vy8z
    @user-do9rh7vy8z Год назад +1

    ታሜ በጣም ምወደው ነበር ዳጌ አባትህ መሳይ ነህ የታሜልጅ አሳብህ ያሳካልህ እንወድህ አለን

  • @kalyohans9056
    @kalyohans9056 Год назад +1

    እስከዛሬ ዝም ብዬ ረልወደድኩክም ነበር ሮባ ከ interview በሆላ እስኪ አልበምክን ልስማልክ

  • @user-fy2oh9zn6h
    @user-fy2oh9zn6h Год назад +5

    Robayeee betam gobez 👏👏👏 telek lij honehal beslehal ketelebet

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Год назад +12

    የታሜን ልይ ላይ ነው የመጣሁት❤

  • @Yordanosbeyene512
    @Yordanosbeyene512 Год назад

    ዳግምዬ you are so cool and matured ታሜ እንኳን አንተን ተካ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ
    ሮባ እኔም እደግመዋለሁ የጎጃም ማርን ስትጫወት ጎሳዬን የምሰማው ያህል ነው የተሰማኝ እውነትም ደቦል keep going

  • @hlwyaawle7708
    @hlwyaawle7708 Год назад +7

    ታምራደስታ ምርጥ ዘፊኝ ነበር

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Год назад +8

    ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Год назад +2

    What a humble guy, betam des yilal Roba, Dagim endet endadege. Huletachihum des tilalachihu