Leul, i listened to your song about Ethiopia 3 years ago and subscribed to your You tube. You are such a wonderful, descent, blessed , well cultivated inspiring young man, your Mother and Father will always be proud of you. I am proud of you to see a young responsible person to be successful..A lot more to come for you, your future is bright. I wish you all the best in your future, one day when you have concert abroad i will not hesitate to watch you on stage.
Yemegrmeria aydelem guys. Jimmy Kimmel yemibal talk show host ale in U.S, belelit hedew esun surprise yideregal...like Rihanna has surprised him for instance..
በጣም አስደነገጣችሁት እኮ ከጎንህ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤
ቅዱስ ገብርኤልን ያየ እንደኔ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሰው ከንቅልፉ ሲነሳም ያምራል ቁንጂና ከሰነምግባር ጋር መልካም እድል Lu❤
😂😂ያሣቀኝ ኮሜንት
ደግነቱ ሙሉ ልብሥ መልበሡ ረ አይነፋም እንደ የተኛበት ድንገት እፍፍፍፍ ቤቱን ማን ከፈተው ግን አልገባኝምኮ አይዘጋምደ😢😢😢😅😅😅
wendmu new yekefetelin alu eko
አቤት እርጋታ እርጎ ራሱ የልኡሌን ያህል አይረጋም ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ጭራሽ
😂😂😂😂😂@@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
ውነት
ክክክክክክክክክክ አረ መመሰጥ
ልዑሌ??
የዚህ ልጅ እናት መሸለም አለባተት ትህትናው የቤተሰብ ፍቅሩ ይህ ሁላ የእናትዬዋ ነው ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ።
ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ኦርቶዶክስ ነክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
ውይይይይይይይይይይ ስለእናቱ ሲያወራ ወረረኝ ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል !!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
ልዑሌ ትለያለህ ተስፋ ከማረግባቸዉ ወጣት አርቲስቶች አንዱ አተ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ዋው የአመቱ ምርጥ እንግዳ የእናቱ ልጅ በማንነቱ የማያፍር ልበ ሙሉ እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏
Absolutely you are right!!👌🏽🙏
መልካም አስተዳደግ እናትህን ለዚህ በህሪህ ሁል ጊዜ አመስግናት። እድሜና ፀጋውን ከጤንነት ጋር እግዚአብሔር ያድላት።
የስይፍሻ አድናቂ ነኝ
ሰው ሲደሰት ደስ የሚለው ነገር ያስደስተኛል
እርቲስቱ እንኻን ደስ አለህ በርታ🎉🎉🎉
ወይኔ ሰይፍሻ ተመቸኸኝ ለሰው ደስታ ይሄን ያህል ዋው ክበርልን ዘፈን ኣድናቂ ኣይደለሁም ግን ለሰዎች በምታደርገው ትብብር ትመቸኛለህ ለዛም ሚዲያህን እከታተላለው በርታልን ሰላምህ ይብዛ ጥሩ መስራት ለራስ ነው 🙏
ዉይ ሰይፍዬ እመብርሃን ትባርክህ ለሰዉ ደስታ እንቅልፍህን አተህ በለሊት ልጆችህን ፈጣሪ ባርኮ ያሳድግልህ ልኡሌ እርጋታህ ጥሩ ነዉ
ወይኔ ቆሌውን ገፈፍከው ለማንኛው ሚገርም ሰርፕራይዝ ነው የኔአባት የቅዱስ ገብርኤልን ስእል ከጎኑ አርጎ ገብርኤልል ይጠብቃችው
❤❤❤😂🎉
No picture for Gebrel
@@esmaethiopia4655ፔንጤ ምን አገባ ስለኛ
አሜን አሜን አሜን
የኔ ማር ደስ ሲል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አጠገብህ ሳየው የበለጠ ወደድኩህ
ይሄ ልጅ ከዘፈኑ እኩል ቃለመጠይቁ ማረከኝ❤❤ በቃ አንተ የቴዲ አፍሮ ምትክ ነህ!!
ማነው ቴዴ አፍሮ ስንት ከቴዴ አፍሮ እሚበልጡ አንጋፍ እያሉ 😂😂😂😂
Exactly
@@smarthabesha3170gematame 1️⃣ million people yakewale kotetame be teddy afero klde yelme tenbe
ውይ በአንቺ ቤት ንቀሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል ኮልኮሌ @@smarthabesha3170
@@smarthabesha3170 eski ke teddy mibelt 1 zefagh tera ante ahya ?
ለመውለድ ወደ ሆስፒታል የምትገባ ሴትነው የመሰልከው ሴፉሻ😂😘
😂😂😂😂
😂
😂😂😂
ለዛውም መንታ
😅😅😅😅😅
በሰመአም ያነተና የኛ አሰተዳደግ አንድ ነዉ ማርያምን እኛ 4ልጆቹ ነበርን አባታችን በለጅነታችን አረፈ እናታችን መከራ መከራ አይታ ቄጤማ አልቀረም ሰትሸጥ ቀሰራ ብቻ ብዙ ነገር አልፎ ሲዉራ ደሰ ይላል ዛሬ እናቴ አገቶን ቀና አርጋ መሄድ ጀምራለች ተመሰገን አምላኬ
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤❤🎉🎉
ኣሜንንንን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen ❤
አቤት ሰነ ምግባረ ዋው ትንሹ ቴዲ አፈሮ የራማወ መለአክ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቅህ ልኡሌ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ሰይፍሻ ግን ሴቶች ቤት እንደዚህ አይነት ድንገቴ ነገር አትሞክር😂 ሳይቀባቡ ሌላ ገፅታ ስለሚኖራቸው😂
😂😂😂😂 Ewunatishin new
😂😂😂😂😂
@@asmaragada2202 points otooook pop o9tooko9okoookoo oooooo9ooover oooiooooo
😂😂እረግፍነው😂
😂ደሞ በውድም መቀባባት አለዴ😂😂😂😂😢
የኔአባት እርጋታው ደስሲል ፈጣሪ ከዚህም በላይ ትልቅደረጃ ያድርስህ
ጀግና እናት አትክልት ተራ ምን ያህል ድካም እንዳለው አውቀዋለሁ በእውነት ጀግና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የልጆሽን ፍሬ ያሳይሽ ❤❤❤
ስወድህ እኮ ሰይፉዬ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ❤❤❤
ሰይፍሻ የዛሬች እግዶችህ ደግሞ በድግል ማርያምና ቅዱስ ገብርኤል የታጀቡ ናቸው ❤
ልሁል ማለት የእግዚአብሔር ማደርያ ማለት ነው ከስም አስቶ እስከ ስነምግባርህ ዋው ነው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅ
ልዑልዬ አክባሪህ ነኝ፣ እናትህ እድለኛ ናቸው እንድህ አይነት ጨዋ ማሳደጋቸው።
ሥለ እናቶች ሢወራ በጣም ከባድ ነው የእኔ እናት ያሣለፈችውን ብነግራችሁ ለማመን ይከብዳችሆል ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ከሁሉም ነገር የሚያሥደሥተው ከትናንት የተሻልን ሁነን መገኘታችን ነው
ልዑልዬ ስወድህ የኔ ወንድም❤❤
ሰይፍዬ ግን የሰዎችን የጤንነት ሁኔታ ሳታረጋግጥ እንዲህ አይነት ድንጋጤ ደስታን ወደ ሃዘን እንዳይቀር ተጠንቀቅ ።ልጁ ላብ እስኪያጠምቀው በጣም ደንግጧል።ይህ አይመከርም ።ለቅንነትህ Thank You
ልዑሌ የኔ አንደኛ ነህ ምርጥ ነገር ላንተ❤
የኔ አባት አክትህ እራሱ ጥሩ ሰዉ እደሆንክ ይለያል ለቤተሰብ ታዛዥ ሰለሆንክ ነዉ ከዚህ የደረሰከዉ እግዚአብሔር ያክብርክ
ከሁሉም ከሁሉም ለጀግናዋ እናትህ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይካሳቸው ወንድሜ አንተም በጣም ደስ ያልከኝ ያደክበትን ያለፍክበትን የህይወት መንገድ በግልፅ መናገርህ ነው በራስ መተማመንህን በእጅጉ ያሳያል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከነ መላው ቤተሰብህ ይባርክህ
ልዑሌ ረጋ ያለ ምርጥ ልጅ ስወደው❤ሰይፍሻ በጨለማ ሰውን ማሥደንገጥ አይከብድም😉እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ እናት❤ምን ቃል ይገልፃታል❤😘
የኔ ቆንጀ አስደነገጣችሁት የሰይፍ ተንኮል ቅዱስ ገብሬል ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
ሰይፍሻ በጣም አስደነገጥከው እኮ🥺ልዑልዬ የእኔ አስተዋይ በጣም ጎበዝ በርታ👏👏እናት በጣም እድለኛ ናት እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት 🥰 የኢትዮጵያ እናቶች እጅግ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ናቸው ክብር ይገባቸዋል🙏
ቴዲን የሚወድ ዘፋኝ የሚያደንቅ ዘፋኝ በጣም ደስ የለኛል ታላቅን መክበር ባህላችንም ትልቅነትም ነው ተባረክ ወንድማችን ❤️❤️❤️
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ❤ እግዚአብሔር እናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጥላሁን ቴዲን ተካለን ቴዲን ደሞ አንተ እንደምትተካልን I wish 🙏🏽🍾🥂
Exactly
ሰይፍሻ ተባረክ ይሄን ልጅ ስላቀረብከው። በጥሩ ሁኔታ ያደገ ልጅ ማንነቱን ያልረሳ ስርአት ያለው ፈጣሪን የሚወድ እርጋታው ስለእናቱና ስለቤተሰቡ ሲያወራ እንባዬን አመጣው። ፈጣሪ ይርዳህ ከዚህ የበለጠ ይሳካልህ።ደሞ ለእናትህንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤🙏
Amen yarglet
ሊቀ መልአኩ በነገር ሁሉ ያሳድግህ ❤
የኔ ጌታ የቤተሰብ ፍቅር እኔም ሰውጋ ሄጄ ደህና ነገር ሲቀርብልኝ ቤተሰብ ትዝ እያለኝ እባዬ ይቀድማል
ልኡል ሲሳይ በጣም ጎበዝ ልጅ እድል አግኝቶ ወደፊት መምጣቱ አስደስቶናል 💚💛❤️🙏thanks god 🙏
ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ሁሌም የምታቀርበውን ኘሮግራሞህን ከየት ፈላልገህ እንደምታመጣቸው ይገርመኛል ዘወትር አድናቂህ ነኝ ግን ሰይፍዬ ይቅርታ አድርግልኝና እንዲህ አይነት ማስደንገጥ ደስ አይለየኝም ዛሬ የሰው ልጅ በቋፍ ነው ያለው በድንጋጤ በሽታ ላይ መውደቅ አለ በድንጋጤ መሞትም አለ እባክህ የምትሰራውን ደግነት በዚህ መልክ አታድርገው በተረፈ አማኑኤል ሥራህን ይባርከው መላው ቤተሰብህን ከክፋ ነገር ይጠብቅልህ፡፡ ልዑልን ስራውን ያሣካለት አንተ እንዳከበርከው አማኑኤል ይባርከው እንጀራው ይውጣለት፡፡
እንኳን ምግብ አልበላም እነሱ ያልበሉትን፣ ሌላው ተርፎት አስቀምጦ ለነገ ይጎልብኛል ብሎ ወንድም እህቱ ሲሰቃዬ ዝም የሚል ሰው ባለበት ይህንን መስማት ደስ ይላል ተባረክ አብዝቶ ይስጥህ ፡ወድም እህት ጓደኛ ተቸግሮ አይቶ እዳላየ ሰምቶ እዳልሰማ ነው ሰው የሚያርገው እኮ፡፡ ለመዘመር ያብቃህ ፡፡
እሚገርም ነው ። ከዘፈኑ በላ ስነ ምግባሩ ። ይህ ነው ለሰው እሚያስፈልገው። በርታ
ሴቶች ተፍ ተፍ በሉ ፈዛቹኸል😂😂 ዘመንህ ይባረክ ልዑል እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂
የእግዚአብሔር ያዘጋጀልክ ይኖራል እሱን ጠበቅ ፈጣራህን ጠይቅ በራሱ ሰአት ሁሉም ይመጣል በጊዜው ሁሉንም ውብ ያረግልሀል!!! በርታ ስራህ ምርጥ ነው ።🙏
ለእናቶች ትልቅ ክብር ይገባል።
ውይ ሰይፉ ኮ ምርጥ ነክ ገና ያልተወራልክ ትልቅ ሰው🙏🙏🙏🙏
ልዑልዬ ስለ እናትህ ስታወራ እናቴ ፊቴ ላይ ድቅን አለች። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ልጆቻቸውን እንደዚህ በችግር ውስጥ ላሳደጉ እናቶች❤
እናትነትን ፍቅርዋን ቤተሰባዊ አብሮነትን የእውነት ማንነትን በሚገባ የገለፆክ መልካም ምግባረ ሰናይ ዘመንህ ይባረክ አብዝቶ ይስጥህ
ጎበዝ ልጅ እናት ማገዝ ለጥሩ ነገር ያደርሳል ዱኒያ ወል አኺራ😢😢❤❤❤
ወይ ሰለ ቤተሰቡ ያለው ፍቅር በእንባ ነው የአየሁት ለእናትህ እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሜ አይዞን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
ልዑልዬ ሰርፕራይዝ ተደርጎ የደስታ እምባ ነው ያነባሁት😢❤
ከብዙ ድካም ቡሃላ የሚያፈራው ፍሬ ጣፋጭ ነውና
ልዑል የኔ ተወዳጅ በርታ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ እንቁ ተስጥኦ አለህ❤❤❤
We all should adopt honesty like this guy I can relate my mother to his....
ሰይፉዬ የምር አክባሪህ ነኝ ..በሰዉ ደስታ የምትደሰት ሰዉ ተባረክ ..
ሆድዬን ተጋበዙልኝ በጣም ምርጥ አልበም ሉሌ በርታልን
ይህ ፕሮግራም ሰይፍሻ ቀጣይነት ይኑረዉ ከእንቅልፉ ሲነቃ ደግሞ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ ኡፍፍፍ👌💋😓
ለካ ቆጆ ሰው ከእቅልፉም ሲነሳ ያምራል😊
እና 😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
😂😂😂
እኔን አለማየት ለራሴ ያስቀኛል 😅😅😅😅😅
አቦተባረክ እርጋታክ ደሢል በማምላክ ለመላው ቤተስብክም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ቸሩ መደኀኒያለም
ውይ ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ በሳቅ ነው የገደልክን!!
መታደል ነው እናት እንደ ሻማ ቀልጣም ጥሩ ፍሬም ማግኘት ተበላሽታችሁ አልቀራችሁም መልካም ፍሬ እግዚአብሔር ሰጣቸው:: አሁን በእናንተ ውጤት ያርፋሉ:: እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትሁት ታታሪ የሆነች የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጥህ ፍቅርንም መንከባከብንምየምታውቅ ነህ:: ለእናትህም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጣቸው:: አንተንም የምታመልከው ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ይጋርድህ::
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእናትህም እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
ሰማሽ ገለቴ ቆንጆ ስራ ለመስራት እና ጥሩ ድምፃዊ መሆን እንደዚህ ብዙ መፈተን አለብሽ ታናሞ እና ያጉቴ ብለሽ የሰው ጆሮ ማደንቆር አይደለም ምድረ ጮማ-ራስ
😂😂😂😂
ጎበዝ ጠባቂህን አሰቀምጠሀል❤
❤❤❤❤❤
በጣም ለዚህ ሙያ ክብር ያለው መሆኑን ያወቅሁት የሆነ ጊዜ ከአንዲት ልጅ ጋር ያደረገው አጭር ቆይታ ላይ "በዚህ ሙያ ውስጥ ገንዘብን ታሳቢ አድርጌ አላውቅም። ጥሩ ሥራ ከሠራሽ ራሱ ፈልጎሽ ይመጣል። ዋናው ትኩረቴ በሙዚቃው ዓለም እንደ ታላለቆቹ ሙዚቀኞች የራሴን አሻራ አኑሬ ማለፍ ነው።" ብሎ ሲናገር ነው። በጣም የተረጋጋ ስብዕና ያለው ሰው ነው። በተለይ የኤልያስ ተባባልንና የመሐሙድ አሕመድ የሠራኸው ሥራዎች ገራሚ ናቸው። አቦ በስኬት ላይ ስኬት ይሁንልህ ብሮ። 🙏
ወይኔ እርጋታው ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ
የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳህ ልዑልዬ። በታላላቆችህ በምንኮራባቸው በደንብ ታሽተህ ነዋ የመጣኸው? በጣም ደስ ይላል። ስርዐትህ ሁሉ እንዴት መልካም አድርጋ እናትህ እንዳሳደገችህ ያስታውቃል። ቸሩ መድሃኔዓለም ይጠብቅህ።
ሲደነግጥ አሳዘነኝ 😊😊😊የልፋትክ ውጤት ነው ይገባሀል እመብረሀን ትጠብቅክ🙏🙏🙏
ውይ ሰይፉ የስራህን ይስጥህ መቼም ስሙን እስኪ ረሳ ነው ልጁን ያስደነገጥከው ለማንኛውም ደስ ይላል ልዑሌ አሪፍ አልበም ነው የሰጠን ይገባዋል ሰርፕራይዙ እንዲህ በሌሊት ባይሆን ኖሮ ሰይፍሻ ❤❤❤❤
ሉኡሌ በጣም ነዉ እሚመቸኝ ሙዚቃ congra ሰለአልበምህ ከሙዚቃ ጀርባ ደግሞ እርጋታህ ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወድሀለን
በደዚህ ከይነት አለባበስ እራሱ ማየታችን ለኛ ለዉጥ ነዉ። እድሜ ይስጥልን ሰይፉ
ውይይ የኔ ጨዋ ስርአቱ ደስ ሲል ሰከን ያለ ልጅ የኔ ጉራንስ ደሜ ❤❤😊
በጣም በጣም ጠሩ አደለም ምናልባት የልብ ችግር ቢኖረውስ ብዙአይነትአለ ብዙ ነገር አለ ይተውት አቶሰይፉ 😮
One of my favourite singer even before his album. Captivating, so jammy to watch his interview. So calm and mesmerizing voice. Love you pal.
ሴፍሻ አስደነገጥከውኮ ልዑሌን የኔ ጨዋ,ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ ታስታውቃለህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ የኔ ትሑት ለእናትህ እና ለመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Congratulation ❤ ቅዱሰ ገብርኤል ይጠብቀህ በርታ I wish you good luck your z best ❤❤❤
ሰይፉ ጎረቤት አታስደንቅድ ሰዉ ተኝቶ እንዲ አይነት እነዳይደገም
እንደዚህም interview ይደረጋል እነ fana ebc ምናም እያያችሁ ነዉ? ሰይፉዬ ዋዉ። ebs 10 step forward🙏🙏🙏
ስይፋ ይሄ ልክ አይደለም ስው ማስደንገጥ በሌሊት ስንት ነገር አለ የሆነ የጤና ችግር ይለበት ስው ቢይጋጥምህስ ስርፕራይዝ እረጋለሁ ብለህ እራስህ ስርፕራይዝ እንዳትሆን ሉእላችን በርታ በጣም እሪፍ እልበም ነው የስራህው በተለያዪ ስራዎች ወደፊት እንደ ምታስደም መን እተማመናለሁ ::
ምስኪን አሳዘነኝ😢 እፍ አይ ህይወት የኔ ጌታ
ኡፍ የኔ ጀግና ይገባዋል ሰርብራይዝ ሰይፍሻ በጣም ጥሩ ሠው ነህ አዝናኝ
Leul, i listened to your song about Ethiopia 3 years ago and subscribed to your You tube. You are such a wonderful, descent, blessed , well cultivated inspiring young man, your Mother and Father will always be proud of you. I am proud of you to see a young responsible person to be successful..A lot more to come for you, your future is bright. I wish you all the best in your future, one day when you have concert abroad i will not hesitate to watch you on stage.
በጣም አሪፍ ድምፅ በጣም ነው የምወድክ በርታ ልዑሌ ❤❤❤❤
በአለም ሾው የመጀመሪያው የሌሊት ቃለመጠይቅ ሪከርድን ሰይፉ በኢቢኤስ ሰብሯል አሹ የምስክር ወረቀት ይገባዋል።😍
አወ እሪከርዱን ስብሮቷን 😂
😂😂😂😂😂
ሰይፉ ሾው ላይ ለሚመጣው ለዛ ሰውዬ ይነገረው። አፍሪካ ድንቅድንቅ ላይ እንዲመዘገብ hahaha
Yemegrmeria aydelem guys. Jimmy Kimmel yemibal talk show host ale in U.S, belelit hedew esun surprise yideregal...like Rihanna has surprised him for instance..
Copied from America late night showes, what Seifu did always is copying 😂😂😂
ዛሬ ከሱፉ ተገላገልን ሰይፍዬ ሁሌ መታነቅ
ሽልሙት💚💛❤️🙏መልካም ስነምግባር ያለው ጎበዝ ዘፋኝ ነው::
❤❤❤❤❤❤
ልዑልዬ አንተ ጀግና ነኸ !!!!ዛሬ እናትኸን የገለጽክበት መንገድ የኔም እይወት ነውና እናቶቻችን ጀግናዎቻችን ናቸው!!!!❤❤❤❤እግዚአብሔር እረድቶአል!!!ጨዋ ነኸ❤❤❤መልካም የተባለ ነገር ሁሉ ይግጠምኸ❤❤❤❤❤
ደስ የሚለው ወንድ መሆኑ ጠቀመው ሴት ቢሆን ግን ትልቅ ውርደት ነበር የምናየው ለማንኛውም ደስ የሚል ነበር 👏👏👏👏 😘😘
😁😁😁😁
ሰይፍሻ ደግመህ እንዳታደርገው በስመአብ እኔም ክው ነው ያልኩት ድንጋጤ ልኡሌ እርጋታህ ዋው❤❤❤
ግሩም የሙዚቃ ስራዎች ህን ሳዳምጥ ፣ አድንቄህ ነበር።
ታሪክህን ሳዳምጥ ግን ፣ የምትከበርና እጅግ ትልቅ ደረጃ እንደምተደርስ አምናለሁ። ወላጅ እናትህም የብዙዎቻችንን እናቶች ህይወት ያንጸባረቁ ናቸውና አክብሮቴ ይረሳቸው። ማሪያምን!
ልኡል ትልቅ እንጀራ ረጅም እድሜ ይስጥህ እናቴ ስትል በጣም ደስ ትላለህ ውለታ አዋቂ እናት ግዴታ አላት የልጆቹን ማሳደግ ግን ስንት ጨካኝ እናት አሉ ያንተ እናት ዘውድ ይገባታል 👑
ሰይፉሻ ኘራንክ ማረግ ጀመርክ የኔ ፋኖስ ጭንቅላት ኑርልን
😂😂😂😂😂😂ውይ በአላህ ደስም ብሎኛል ግን ልጅም አሳዘነኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ ሁሌም ሰይፍሻም በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይኖቶችን ስለምታበርታታ
አብሬ የደነገጥኩት ነገር oh my God 😂 ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ ❤
የኔ ጌታ እግዚአብሔር እናትህንም ወንድምና እህቶችህንም ይጠብቅልህ!
Amen
Amen
የአነጋገር ለዛህ በጥሩ ስነምግባር እዳደግ ያስታዉቃል እውቅና ሲመጣ ይህ ባህሪህ እዳይቀየር ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
The great Artist Leul Sisay ....everybody is proud of you🎉🎉🎉🎉
እናቱን ከፍ እያደረገ እየታዘዘ ያደገ ሰው ፈጣሪ ከፍታ ላይ ያስቀምጠዋል❤
አንተ ከና ታድጋለህ❤
This is the best surprise ever
He deserve it🥂
አይዞህ በርታ እግዚአብሔር የጎደለውን ይሙላልህ