Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
በርታ ወንድማቸን
በርታ ወንድሜ በሰዎችዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆኑሙዚቃዎች ናቸው ሁሉም❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሉዓኡልዬ ባለህበት ሰላምና ፍቅሩ ይብዛልህ ❤😘 ምንም ጥርጥር የለንም you're naturally so gifted. You do have great voice, you're so talented. Great album. I enjoyed every single song in this album. ደግሜ ደግሜ sሰmaው አንደ ውሀ ጥም ያረካኛል You're a bright future. God bless you ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
😊😊
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም ከአይን ያውጣህ🙏💗💗💗💗💗💗
❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
@@ቅድስትይቱብ-ዐ5ተto iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
ጠበሳ ይመስላል
ደጎል መኮንን ገጣሚ ብቻ አለውም፤ጥልቅ ዕውቅት ያለው፥ምሁር ነው ለዚህ ግጥም በማድነቅ አልርካሁም ለጊዜው የ10,000ብር ሽልማት አበረክትላታለሁ ❤❤❤❤አባክህ ሽልማቴን ሳትንቅ ደጎል መኮንን ደውልልኝ።አክባሪህና አድናቂህ በቴክስት አሳውቀኝ❤
እርጋታ እና ስነ ስርዓት አንተን በአካል አየሁ። የአስተዳደግ ውጤት ነህ አንተ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ስነስርዓት ያለህ እና ክብር የሚገባህ ሰው አንተ ነህ ። እድሜ ጤና እና ደስታን አብዝቶ ይስጥልኝ ይሄን ነው ምለው
ከባድ ሰው ነህ ቲጫወቱብን እኒህ የዩትብናየቲክቶክ ጡረተኛወች ይመችህ ወዳጀ ፈጣሪይጠብቅህ
ሰይፍ ላይ ቃለመጠይቅክን ሰምቶ አንተን አለማድነቅ አይቻልም:: እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስክ:: የእናትክን ልብ የምታሳርፍ ልጅ ሁን
ልኡል በጣም ገበዝ ልጅ አስተዋይ ፀባየ ሰናይ አ/ር ይመስገን እንደው እናትህ እንዴት ደስይላቸው እኔ መቸም ከሰይፉ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪው እያለከስኩ ነው ያየሁት ከደስታዬ ብዛት ላንተም ለናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አንዳንዴ ለማድነቅ ቃላት ያጥራል ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም ደግሜ ደጋግሜ እጅግ አብዝቼ አመሰግንካለው ሰው ሁሉ ነገር ይተደላል ❤❤❤❤❤ፍቅር ከያዘኝ ተያቂ ነክ😂😂😂😂😂
እርጋታህ ፣ስርአትህ ፣የቤተሰብፍ ፍቅር ... አንተን የወለደች እናት ልዑሌ ረጅም እድሜ ከጤና🙏🙏❤
L😊😊
@@samrawittadesse6333😮😔😔rr😮😮a😮😮😅😮😮😮ar❤️😔😮aeer😮😮r🌹😮😮😮😮❤️😔😮😮re😅😮😔😮😮😅arr😮😮😅😮r😮😮😮😮r😔😮😅e😮😮😅er😅😮re😮😮❤️eea😮😮😮e😮aa😮❤️e😮😔😮ar😔ere😮a😮r😮😮a😔😔😮ra😮er😮e😅😮erre😅😅😔😮😮😮😮😮😅😮❤️rw😔😮😅a😮😮😅😮r😮😮r😮😮aa😮😅😮a😮😮😮😮😮😮r😅a😮😮😮rra😮😅ara😮😮😮😅😮😮😮😮😔😅😮
6134
@@seyfutgstu7490 ?????
ልዑል እርጋታህ ለዚህ አሁን ላይ ላሉ ለሚንቀዠቀዡ ሚረግጡትን ሚይዙትን ለሚያጡ ወጣቶች ትልቅ መምህራቸው ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሁሌም በከፍታ ያኑርህ ጨዋ ጨዋ ጨዋ እንዳሳደገህ መሆንህን የምታስታውቅ ልጅ ነህ ዘፈንህንም ደስ የሚል ነው ተባረክልኝ
እንወድሃለን እመብርሃን ትጠብቅህ ከሰው ኣይን ያወጣህ 😢😢😢እረጂም እድሜ ኑር ትንሹ ቴዲሮስ ካሳሁን 😍😍😍 😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋
የኔ አመል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወድጄ መጥላት አልችልበትም ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ አመል አንድነው አይለወጥም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ ምርጥ ስራ ነው
Dddddfffkkdffkkkddkkkdddkkkddddkkddkkkdkd
@@tefri አልገባኝም
ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
ከየት መጣህ ተብሎ ሳይታሰብ፣ በወሳኝ ስዓት ወሣኝ ልጅ፣ የኢትዮጵያ የመጪው ዘመን ኮኮብ ልልህ አይበዛብህም!
በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነዉ የ90 ወቹ ተመልሶ የመጣ ነዉ የመሰለኝ በዚ እንካን እንረፍ እስቲ ተመስገን ከተነሞ ተሸሞ ሰላወጣከን እዲ መልክት ያለዉ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር🎉
ሰላም በጣም አድናቂህ ነኝ የት ጠፋ ስል በአዲስ አልበም ከች አልክ እሰይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቱ የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ።
ቴድሮስ ታደሰን እና ሙሉቀን መለሰን ሞዴል የሚያደርግ ሰው በሁሉ ነገር ብቁ የሆነ ሰው ነው ቴድሮስ ታደሰን ሞዴል በማድረግህ እነደዚህ ያማረ ስራ ሰርተሀል ፡፡ እኛም እናመሰግናለን ፡፡ ከጊልዶ ወረራ ስላወጣሀን በድጋሚ እናመሰግናለን፡፡
ችግርን ያላየ ሰው ደስታን አያዉቅም በፈተና ማለፍ ጥሩ ነው የእናትህን ዋጋ አዉቃሃል በምንም አትቀይራትም በሀብት በሚስት በማነኛዉም አትቀይራትም ስዚህ በቃ አምላክ ይመስገን ለእናትህ ጤናና ዕድሜ ይስጣት እግዚአብሔር እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ድሮም በጣም እወደው ነበረ የአንጋፋ ዘፋኞችን ዘፈን ሲዘፍን ከነራሄል ጌቱ ጋር እርጋታው ምርጫው ከእድሜው አይጠበቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ልኡልዬ በርታልኝ❤❤❤❤😂😂😂
የዚህን ዘመን ሙዚቃ በሁለት መንገድ ነው የምመለከተው ። የሚደመጥ እና የሚታይ በሚል። ለብ ለቡን በክሊፕ ደግፈው ያቀዣብሩናል። እውነተኛውን ሙዚቃ በጆሮ እያንቆረቆሩ ይመግቡናል። በጣም ምርጥ ስራ።
Pipe
ለትህትናህ ቃላት የለኝም! በተለይ ለዚህ ረባሽና አስቀያሚ የሰይፉ የለሊት"ሰርፕራይዝ" የመረበሽህን ስሜት የተቆጣጠርክበት መንገድ . . . !
ልዑል ! ድሮ ነበር ጎበዝ እንደምትሆን የገትኩህ፡ ስሟን አላስታውስም ብቻ ከአንድት ልጅ ጋር ሆነህ የሂሩት በቀለን እየተቀባበላችሁ ስትዘፍን ነበር ይህ ልጅ ግሩም ዘፋኝ ይወጠዋል ያልኩት ይሄው ግምቴ ልክ ነበር፡፡ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፡፡ ቴዲንም አመስግነዋለሁ፡፡ ስለ ቴዲ አፍሮ የሰጠህው አስተያየት ያንተንም ትልቅነት ያሳያል፡፡
ተመንደግ እንዴህ እንደሆንክ ፀባይ ሰናይ ይዝልቅህ አቦ እናቱን ወዳጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛❤ ልዑል ሲሳይ - አዲሱ ኮከብ እያንፀባረቀ (እያበራ) ነው ! [Leul Sisay - The New Star is Shining !] ....... "አራዳ ማለት እናቱን የሚወድና የሚረዳ ነው፡፡" ...... የአራዳ ልጅ - ተባረክ !!! 🙏🤩😍🥰🙏
❤❤❤ Am from Eritrea ሁሉም ነገርህ ረጋ ያልክ መሆንህ፡በ ዲሲፒሊን እና ጥበብ ማደግህ ድንቅ ምስክር ነህ እና ለ እናት እህት ዎንድምህ ታላቅ በረከት እና ጤና ይስጣቹ።በ ስራህን ሁሉ ስኬት፡ጤና,እድሜ እመኝልሃለው፡በርታ
ዳዊት እና አንተ ወደ 90ዎቹ መለሳቹን ይሔንን ደሞ አለማድነቅ ይከብዳል ❤❤❤❤❤
ilovebyou so much
And mastewal eyayu aydel wogen
በኢትዮጵያ ውስጥ የሙዚቃ ሰንጠረዥ አለ? ካለ ይህ Album will be ለቀጣዮቹ 30 እረ እንደውም ከዛ በላይ 1ኛ ሆኖ እንደሚቆይ አልጠራጠርም። ውድ ልዑል :- አልበምክ ላይ ብዙ እደደከምክበት ያስታውቃል ፈጣሪ የድካምህ ዋጋ ይክፈልህ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ።ለጀግናዋን እናትህን አንተን ስለወለደችልን የድካምሽን ፍሬ አግኝተሻል ደሞም የልጅሽን አለም ያሳይሽ አንቺንም መልአኩ ገብርኬል ይጠብቅሽ በልልኝ ።
❤❤❤የእውነት ትላንት ሰይፉ ሾው ላይ ነበር በደንብ ያወኩህ ልዑሌ የእውነት አስተዋይ የተረጋጋህና እጅግ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ መሆንን ተረድቻለሁ። በዚሁ ቀጥል በርታ እሺ ወንድሜ የወደፊቱ የቴዲ አፍሮ ተተኪ መሆንህን እርግጠኛ ነኝ። የእናትህ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑል እንደኔ ሴት ያሳደገው ነው፣ ግን ስርዓት ያለው። የሴት ልጅ ነው ግን በፍቅር የተሞላ ጠንካራና አርቆ አስተዋይ ነው። ማህበረሰቡ ሴት ላሳደገው የሚሰጠውን የተሳሳተ ምልከታ ከቂጡ ገልብጦ የጣለ አላማውን ያሳካ ልጅ ነው። ሙዚቃው ደሞ ምርጥ እና እርጋታ ያለው ኩልል ብሎ የሚሰማ ድምፅ ነው።
የኔ አመል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ እንደሥምህ :ልዑል ነህ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ? ከከፍታ ማማ /ላይ ያውልህ ሁሌም ከፍ በልልን🎉
ልዕል!!!ከለዑልነትህ ወደ ንግሥናህ እንደምትደርስ አጀማመርህ ምስክር ነው።እግዜር ስብዕናህን እንዲሁ ጠብቆ ለአርቱ ንግሥናህ ያብቃህ!!!
የራስህ ጥረት ሲደመር ብርታት ሲደመር ተሰጥዖ ሲታከልበት የግጥም እና የዜማ ሜሎዲ ከላይ የድምፅ ተሰጥኦ እነኝህ ሁሉ ከአሬጅመንት ጋር ተደማምረው ነው ድንቅ ነው የሚያሰኙ በርታልን እንደ ሃሳብህ ደግሞ እርሱ ያሰብከውን ያድርስህ ደስ የሚል ዜማ አዜያዜያም ነው በርታልን ገና ብዙ ታሰማናለህ ረጋ ያለ ነው
በዚህ ግዜ ከነ ጊሊዶ ተርፈህ እንዲህ አይነት ቆንጆ ስራ መስራት ባሁኑ ግዜ በሊቢያ በኩል በቀላሉ አዉሮፓ እንደመግባት ነዉ
😭😭ወንደሜ ይናፍቀኛል 😭ምን ይሻለኛል በእስር ይሰቃያል አማራ መሆን ወንጀል ሆነብን
እጅግ ጥዑም ሙዚቃ ንው የሰራኸው ልዑሌ። በርታልን ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
❤❤❤❤❤❤❤ልዑልዬ እኔ ያኔ ኮካ ያዘጋጀው አይዶል ላይ ያየሁክ ግዜ ነበር ያንተን ጉብዝና ያርጋገጥኩት
ቴዲ አፍሮ የሰጠህ ግጥምና ዜማ አንደኛ ነው
እ.በ.ጥሩ። የታች ክፍሎች መምህሬ ፈተና ስደፍን ከማርኩ ጋር የሚሰጠኝ የማበረታቻ ቃል ምህፃር ሲሆን። እጅግ በጣም ጥሩ ማለት ነው። ሥለዚህ እጅግ በጣም ጥሩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ልዑል ! ለእናትህ የሰጠኸውን ቦታ ወድጀልሃለሁ በተረፈ ሱስ ምናምን ውስጥ እንደማትገባ ሁኔታህ ይናገራል :: እርጋትህን እንዳትለቀው ::
የሰይፉ ኮፒ ራይት በዛ የአሜርካ ዘፋኝ ለታዋቅ ጋዝጠኛ ሳፕራዝ ያደርገችውን ሰዓት እንኳን ሳይለውጥ እንደ አለ ኮፒ አደርገ
የምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ውጤት ነህ።
ልዑሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደግሞ አወራርህ እርጋታህ ንጉሱን ቴዲ አፍሮን ትመስላለህ ስለምወደው ነው መሠለኝ ❤❤❤❤❤❤
ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእናቱ የታዘዘ እንደ ክርስቶስ እንደዚህ ነው...እናቴ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ትለኝ ነበር አንተ እንደዚህ ነህ በርታ ወንድማችን
ዲምፕልሽ ያበደ ነው 😢😢
ምርጥ አልበም ሲወጣ ወንድ ልጅ ወለድኩ አራስ ቤት ኮመኮኩበት ስሙን በአንተ ልሰይመው❤❤❤❤❤❤❤እደግ
ልዑሌ ምን እንደምልህ አላውቅም ከቃል በላይ ነህ።ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ነህ እናም ትልቅ ከፍታ ላይ እንደማይህ ጥርጥር የለኝም።በርታልኝ ወንድም አለም💝👑🙏🙏🎉🎉
ምርጥ የ ገና በረከት በዚህ አጋጣሚ መልካም የገና በዓል ይሁንለችሁ የሀገራችን ሠላም እግዚአብሔር ያምጣልን
ልዑል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ጥሩ ጅማሬ ነዉ አስታዉስ ይሄ መነሻህ እንጂ መድረሻህ አይደለም
🎉❤ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስነምግባር ከቁጅና. የመጣህበትን ሰምቸ ምንኛጀግና እናት አለህ 😢አኩርተሀታል እናትህን ከወንዶች የዘመኔ ጀግና ሙዚቀኛ ትችላለህ
ልኡል አሳበድከኝ በአንተ ስራዎች ፍቅር እንኳን ተወለድክ አሜን የሠይፉ ሰርፕራይዝ በውድቅት ለሊት ዋው ደስ ይላል ቃለመጠየቁ አስተማሪ ነው ተባረክ አድናቂህ ነኝ ከድሬደዋ።
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ ቤተሰቦችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው:: ከዚህ በላይ የምትሰራበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ፣ በርታ ጆሮአችንም ሳይጎዳ መስማት እንድንችል ስላረክ እናመሰግናለን፡፡ 🙏💗💗💗💗💗💗
የሚያስቀና ስርዐት አለህ የእውነት ሌላው ይቅርና የሰህ ነገርህ ብቻ ተወዳጅ ያደርግሀል አስደናቂ ልጅ ነህ
እናትህን መውደድህን ስሰማ በጣም አደነቅሁ አከበርኩህ ፈጣሪ የእናትህን ውለታ ከፋይ ያድርግህ በርታ የኔሌጅ ወርቅ በእሳት ይፈተናል ሁሉም ለበጎ ነው።
የሞገስ ተካን ስራዎች ስትሰራ ግጥምና ዜማውን ብቻ ነው ወይስ ድምፁንም ሰጥቶሃል?..."ወድጄ መጥላኣኣኣኣትትት..." ስትል ቁጭ ሞገስን። በእርግጥ የሞገስ ብቻ ሳይሆን የቴዲ ስራ ላይም ( "መልኬ በቃኝ" የሚለው) ድምፅህ ወደ ቴዲ ያደላል። ልዑሌ; በዚህ "ካታኖ ካቻሞ" ዘመን አንተን የመሠለ የታሸ ድምፅ ባለቤት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! በዚያ ላይ ጨዋ፣ ትሁት፣ ቆንጆ። ፀጋህ አይወሰድብህ ወንድሜ ። እድሜ ከጤና ያድልህ ምርጡ ታዳጊ!.
ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናት አባቱን ቤተሰቡን እሚያከብር ሰው ሁሌም ታላቅ ይሆናል በርታ ይህንን ጸባይህን አይቀይርብህ ወንድሜ
ልዑሌ ጥበብን እጅግ እዳከበርካት ገና ከዚህ በላይ ከፍታደርገሀለች።
ከድሮ ጀምሮ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እራስህን ክብርህን ጠብቅ ዝና እንዳያታልልህ
ምን ቡዬ ማመስገን እዳለቡኝ ቃላት አጥረኝ በጣም ታውቅበታለህ ውቡ ስራ ይዘህ ነው የመጣህው በሚቀጥለው ከዚየበለጠ እጠቡቃለን ይመቺህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ልጅ ተፈትነህ በመውጣትህ ነጥረክ ወጣክ ሙሉ ታሪክክ ማንነትህን ይናገራል
ልዑል እንዴት ብዬ ሃሳቤን ልግለፅ? እጅግ ተገርሜያለሁ፡፡ ላለፉት ዓመታት የምር የጣፋጭን ሙዚቃ ጣዕም ወደመርሳት በሄድንበትና በጫጫታ፣ ኳኳታ፣ ጩኸት፣ ትርጉም የለሽ መልዕክት በተመላንበት ዘመን በረቂቅ ሥራ ወርቃማውን ጊዜ መልሰህ ይዘኸው መጣህ? የምር እውነተኛ የእነዚያ አንጋፋ የሙዚቃ ንጉሦች ወራሽ አዲስ ትውልድ ነህና ተባረክ እላለሁ፡፡ ፈጣሪ እነጥላሁንን፣ አለማየሁን፣ ሂሩትን፣ ብዙነሽን፣ ኤፍሬምን፣ ሙሉቀንን……በፈጠረበት ፀጋ አንተን በእነሱ አምሳል የጥበብን በረከት ስላወረደልህ ክብር ለእርሱ ይሁን፡፡ አሁን የምር ሙዚቃ መስማት ልጀምር ነው ማለት ነው…በርታልኝ፡፡ የዘመኑ ከበርቻቻ፣ ኳኳታ፣ ምናምኑ እንዳይውጥህ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ewnetm leul yehon albem new keqal belay new
አቡነ ተክለ ሀይማኖት ከአንተ ጋር ይሁን
የሆነ የድሮ ዘፋኝማ ውጠሀል አባቴ ካልሆነ በቀር በዚ ዘመን ይሄን የመሠለ ዘፈን ከየት ይመጣል አባቴ ሰላምክን አብዝቶ የእናትክ ፀለሎት ጠብቆክ ዘመናችንን የሚያስታውስ የማይረሳ የማይጠገብ ሌሎችም አልበሞች ለመስራት ያብቃክ ወንድሜ ይቻምክ❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሞገስ ተካ እራሱን የዋጠው ይመስለኛል የሞገስን ድምፅ ይመስላል ድምፅህ🥰🙏
ንኳን ዘፉኑ ለልዑል የሚስጡት ኮሜንቶች እይጠግቡ❤❤❤
የናት ውለታዎ ከባድነው ቤከፈል ቤከፈል አያልቅም እናት ለልጆቾ እሶ ሳትበላ ጠግቤለው ብላ ልጆቾን ታበላአለች እናት እምዬ እናት በህይወት ኖራ እሰከ አለም ዳርቻ ሄደህ ብትከፈልኮን ያሳታል የምሪነው እናት ያላቹ እድሜና ጤና ይሰጥላቹ መክፈልያለባቹን መሰዎት ክፈሉ እሶ ለኛ በእግሮ እየሄደች ለኛ ጫማትገዛለች አረ የሶ ብዙነው ተነግሮ አያልቅም 😢😢😢😢😢😢
ሰላም፣ ጤና፣ ደስታና እደገት ይሄን ዘፈን ልምታዳምጡ ሁሉ❤❤❤ልዑል ተባረክ፣ የዘመኔ ምርጥ ወጣት ድምፃዊ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawaw
መልካም እድል የኔ ባለዲንፕል😊
😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊lul😊
ጀግናው
በርታ በጣም እርጋታህ ይለያል። በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት የሚገርም ነው ። ሁሌም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን !!
የቤተሰብህ መልካምነትና ያንተ አስተዳደግ በጣም ጠንካራ አርጎሀል በተረፈ ልዑሌ በተቻለ መጠን ወደሞገስ ተካ ባትወሰድ አሪፍ ነው ። እኔ መጀመርያ ዜማና ግጥም ደራሲውን ሳላነብ ሞገስ ነው የሰራለት ብዬ ቼክ ስናረገው በትክክልም ሞገስ ነው።የሞገስ ተካ ተፅኖ ድምፅህ ላይ ይታየኛል በራስህ ቀለም ብታድግልን ምርጥ ድምፃዊ ነህ ። ኮከብ ነህ ብሎሀል ንጉሱ ኮከብ ነህ። በተረፈ በእንግሊዝኛ ስትፅፍ ለ ቀ Qውን የተጠቀምክበት መንገድ አልገባኝም ''ቀ''ን በ K ነበር ምንጠቀመው ከለውጡ ጋር በተገናኘ ከሆነ ይሁን ።
ጀግና የእናትህ ልጅ ቤተሰብህን ወዳድ ቤተሰቡን በዚህ ደረጃ የወደደ ለሀገሩና ለወገኑ ፍቅር በእጅጉ የታመነ ነዉ። መጭዉ ግዜ ደምቀህ የምትታይበትና የምትሸለምበት ነዉና ፈጣሪ ለሁሉ ነገርህ ይቅደም ይከተልህ
ጀግና
ዋውውውውው ደምፀ መረዋ ነህ በረታ ከጎንህ ነን ሙዚቃ መሰማተ አቁሜ ነበረ የምወደው በሞተ ሰላጣሁ💔😓 ሙዚቃ ሰሰማ ውሰጤ ሰለሚረበሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በረታ
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
ዎው ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ግጥም ምርጥ ስራ ነው አክብራችሁን የሰራችሁትን አክብረን እንሰማለን 💪💪💪
የኔ አመል አንድ ነው : አይናማዬ : አልጠላሽ : አንዳለመታደል ያበዱ ናቸው በረታ ብዙ እንጠብቃለን ካተ ❤
Lelochum best of the best nachew 🎉🎉🎉
ልኡሌ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ነው አደራ የናትህን ውለታ መልስ ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰🥰🥰
ሉሌ እንዲ መዚቃ ካዳመጥኩኝ ቆየሁኝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬ ምርጥ ስጦታ እኮ ነው ያበረከትክልን 🙏ዜማውን ግጥሙን ድምፅህን ሰምቶ መጥገብ አልቻልኩም ቀጣዩ አልብምህ ካሁኑ ናፈቀኝ ❤️❤️❤️
የማሽቃቀጥ የመጨረሻዉ border አይ አበሻ
ቅናት ብዙ ያናግራል አልፈርድብህም 😄
@@netsanetthomas8803 አስመሣይ ነሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ። አሪፍ ስራ ነው የሰራኸው። ስብእናህ እርጋታህ ገራሚ ነው ። ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ ። ረጅም ዕድሜና ጤና ለታታሪዋ እናትህ እመኛለሁ።
ልኡሌ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነህ አተ ለብዙ ልጆች አሰተማሪ ትሆናቸዋለህ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ከከፍታ ማማላይ ያድርሰክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እንወድሀለን
እውነት ነው ትዳር በእሱ እድሜ ከሆነ የሚስቸኩል አይደለም ቀስ ብሎ ይደርሳል ከትዳር በፊት ቤተሰብ ይቀድማል ምክንያቱም ትዳር ማለት ቤተሰብን የሚያስረሳ ስለሆነ
ታሪክህ ከታሬኬ ይመሳሰላል ጀግና እናት ያሳደገው ተስፋ አይቆርጥም አንበሳየ በርታ ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን በጀግና እናት ያደኩ ነኝ።።።።።
Great 💯 Album overall....ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ🇪🇷
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
ያበደ ስራ🎉🎉🎉 ግን ይች ዝና እንዳታዘናጋህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤
Teddy afro ,gossaye tesfaye ,dawit tsige, now leul sisay my ❤❤❤❤
ስታድግ ማንን መሆን የምትፈልገዉ ቢባል😂😂😂 ቴዲ አፍሮን የሚል አይነት ልጅ ነዉ
በጣም ድንቅ ስራ ነው ሉላእነሳንቾንያሬድ ቡዜ ና ምስሎቻችሁ። ኑ ምሳሌ ይሁናችሁ
❤
ስምን መላዕክ ያወጠዋል እውነትም ልዑል ከውስጥ ወደ ውጭ የሚፈስ ውበት ነው ያለክ በዛልይ ድምፅህ ይለይብኛል ብቻ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ በርታልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል ድንቅ ነው ግጥምና ዜማው ቅንብሩ እናም በልዑልዬ ድምፅ ሲንቆረቆር እንዴት እንደሚያምር እንዳስደሰተን እናመሰግናለን በሁሉም እድግ በልልን እድግ በልላቸው ለጠንካራዋ እናትህ እና ቤተሰቦችህ የኛ ዕንቁ እንወድሀለን እናደንቅሀለን በጣም የኛ ልዑል
ልኡሌ ልጅ ሆነህ ብርጭቆ ጫካ ውስጥ ቮካል ስትሰራ ጀምሮ አውቅሀለው ስርአትህንም ድምፅህነም ያልቀየርክ ለትውልዱ አርአያ የሆንክ ወጣት ነህ ምርጥ አልበም ገና ብዙ እንጠብቃለን ሞገሱን ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ካሠብክበት ያድርስ ለናትህም እድሜና ጤና ሠቷቸው የሁላችሁንም ስኬትያሣያቸው አይዞህ በርታ ሙዚቃህም ምርጥ ነው እያዳመጥኩት ነው
የወጣት አርያነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለናትክ እረጂም እዲሜ ይስጥልህ በርታልን ❤❤❤❤❤
Damn what aGolden voice keep up ...u ma favourite singer n no 1wish all z best ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሳምንቱ የሻይ ሰዓት እንግዳ ልኡል ቅዳሜን ከሰአት😮😮😮😮😮😮
ዋው ቆንጆ ስራ ነው በርታ በተለይ እርጋታህ ደስ ይላል ቀጥልበት ለናትህ ያለህን ስሜትም በተግባር ኣሳያት ❤
የገን ሠብ ምርት ሥራ pr0und of you ❤❤❤❤❤
የ ዓመቱ ምርጥ አልበም ነው , ዘመን ተሻጋሪ ስራ 🙏
አድናቂክ ነእኝ ግን ያሁኑን ዘፈንክን አላዳመጥኩትም ዘፈን ማዳመጥ ትቻለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳክ የዘላለሙን ቤትህን በመዝሙር እንድታገለግለው ዘፈን አለማዊ ነዉ ድንግል ማሪያም ካንተጋር ትሁን
ጀግና ነህ ቤተሰብህን ወዳድእንደወንድ የሚወደድ ባህሪ ነውአይቀይርብህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ
ሠላም በመላው ዓለም ለምትገኙ ለመላው የሙዚቃዎቼ ወዳጆች አድናቂዎች በሙዚቃ አልበሜ ላይ የሁላቹንም ሀሳብ እና አስተያየት አይቻለሁ አንብብያለሁ በደሰታ ተቀበያለሁ ለፍቅራችሁ ለድጋፋቹ እጅግ በጣም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለው !
በእዉነቱ ወደፊት ለምሰራቸው ስራዎች የበለጠ የተሻለ ሥራ እንደሚጠበቅብኝ ነው ያሳየኝ !
ሁላችሁንም በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ እዎዳቹሃለው ! 🙏🙏🙏
በርታ ወንድማቸን
በርታ ወንድሜ በሰዎችዘንድ በጣም ተወዳጅ የሆኑሙዚቃዎች ናቸው ሁሉም❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሉዓኡልዬ ባለህበት ሰላምና ፍቅሩ ይብዛልህ ❤😘 ምንም ጥርጥር የለንም you're naturally so gifted. You do have great voice, you're so talented. Great album. I enjoyed every single song in this album. ደግሜ ደግሜ sሰmaው አንደ ውሀ ጥም ያረካኛል You're a bright future. God bless you ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
😊😊
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም ከአይን ያውጣህ🙏💗💗💗💗💗💗
❤❤❤❤
wow❤❤❤❤❤
@@ቅድስትይቱብ-ዐ5ተto iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
ጠበሳ ይመስላል
ደጎል መኮንን ገጣሚ ብቻ አለውም፤ጥልቅ ዕውቅት ያለው፥ምሁር ነው ለዚህ ግጥም በማድነቅ አልርካሁም ለጊዜው የ10,000ብር ሽልማት አበረክትላታለሁ ❤❤❤❤አባክህ ሽልማቴን ሳትንቅ ደጎል መኮንን ደውልልኝ።አክባሪህና አድናቂህ በቴክስት አሳውቀኝ❤
እርጋታ እና ስነ ስርዓት አንተን በአካል አየሁ። የአስተዳደግ ውጤት ነህ አንተ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ስነስርዓት ያለህ እና ክብር የሚገባህ ሰው አንተ ነህ ። እድሜ ጤና እና ደስታን አብዝቶ ይስጥልኝ ይሄን ነው ምለው
ከባድ ሰው ነህ ቲጫወቱብን እኒህ የዩትብናየቲክቶክ ጡረተኛወች ይመችህ ወዳጀ ፈጣሪይጠብቅህ
ሰይፍ ላይ ቃለመጠይቅክን ሰምቶ አንተን አለማድነቅ አይቻልም:: እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስክ:: የእናትክን ልብ የምታሳርፍ ልጅ ሁን
ልኡል በጣም ገበዝ ልጅ አስተዋይ ፀባየ ሰናይ አ/ር ይመስገን እንደው እናትህ እንዴት ደስይላቸው እኔ መቸም ከሰይፉ ጋር ያደረከውን ኢንተርቪው እያለከስኩ ነው ያየሁት ከደስታዬ ብዛት ላንተም ለናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አንዳንዴ ለማድነቅ ቃላት ያጥራል ማድመጥ ማቆም አልቻልኩም ደግሜ ደጋግሜ እጅግ አብዝቼ አመሰግንካለው ሰው ሁሉ ነገር ይተደላል ❤❤❤❤❤ፍቅር ከያዘኝ ተያቂ ነክ😂😂😂😂😂
እርጋታህ ፣ስርአትህ ፣የቤተሰብፍ ፍቅር ... አንተን የወለደች እናት ልዑሌ ረጅም እድሜ ከጤና🙏🙏❤
L
😊😊
@@samrawittadesse6333😮😔😔rr😮😮a😮😮😅😮😮😮ar❤️😔😮aeer😮😮r🌹😮😮😮😮❤️😔😮😮re😅😮😔😮😮😅arr😮😮😅😮r😮😮😮😮r😔😮😅e😮😮😅er😅😮re😮😮❤️eea😮😮😮e😮aa😮❤️e😮😔😮ar😔ere😮a😮r😮😮a😔😔😮ra😮er😮e😅😮erre😅😅😔😮😮😮😮😮😅😮❤️rw😔😮😅a😮😮😅😮r😮😮r😮😮aa😮😅😮a😮😮😮😮😮😮r😅a😮😮😮rra😮😅ara😮😮😮😅😮😮😮😮😔😅😮
6134
@@seyfutgstu7490 ?????
ልዑል እርጋታህ ለዚህ አሁን ላይ ላሉ ለሚንቀዠቀዡ ሚረግጡትን ሚይዙትን ለሚያጡ ወጣቶች ትልቅ መምህራቸው ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሁሌም በከፍታ ያኑርህ ጨዋ ጨዋ ጨዋ እንዳሳደገህ መሆንህን የምታስታውቅ ልጅ ነህ ዘፈንህንም ደስ የሚል ነው ተባረክልኝ
እንወድሃለን እመብርሃን ትጠብቅህ ከሰው ኣይን ያወጣህ 😢😢😢እረጂም እድሜ ኑር ትንሹ ቴዲሮስ ካሳሁን 😍😍😍 😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋
የኔ አመል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወድጄ መጥላት አልችልበትም ቀርቤ መራቅ አላውቅበትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ አመል አንድነው አይለወጥም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ ምርጥ ስራ ነው
Dddddfffkkdffkkkddkkkdddkkkddddkkddkkkdkd
@@tefri አልገባኝም
ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
ከየት መጣህ ተብሎ ሳይታሰብ፣ በወሳኝ ስዓት ወሣኝ ልጅ፣ የኢትዮጵያ የመጪው ዘመን ኮኮብ ልልህ አይበዛብህም!
በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ ነዉ የ90 ወቹ ተመልሶ የመጣ ነዉ የመሰለኝ በዚ እንካን እንረፍ እስቲ ተመስገን ከተነሞ ተሸሞ ሰላወጣከን እዲ መልክት ያለዉ ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር🎉
ሰላም በጣም አድናቂህ ነኝ የት ጠፋ ስል በአዲስ አልበም ከች አልክ እሰይ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቱ የሚወድ ቤተሰቡን የሚወድ ተባረክ ፈጣሪ ይባርክህ።
ቴድሮስ ታደሰን እና ሙሉቀን መለሰን ሞዴል የሚያደርግ ሰው በሁሉ ነገር ብቁ የሆነ ሰው ነው ቴድሮስ ታደሰን ሞዴል በማድረግህ እነደዚህ ያማረ ስራ ሰርተሀል ፡፡ እኛም እናመሰግናለን ፡፡ ከጊልዶ ወረራ ስላወጣሀን በድጋሚ እናመሰግናለን፡፡
ችግርን ያላየ ሰው ደስታን አያዉቅም በፈተና ማለፍ ጥሩ ነው የእናትህን ዋጋ አዉቃሃል በምንም አትቀይራትም በሀብት በሚስት በማነኛዉም አትቀይራትም ስዚህ በቃ አምላክ ይመስገን ለእናትህ ጤናና ዕድሜ ይስጣት እግዚአብሔር እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ድሮም በጣም እወደው ነበረ የአንጋፋ ዘፋኞችን ዘፈን ሲዘፍን ከነራሄል ጌቱ ጋር እርጋታው ምርጫው ከእድሜው አይጠበቅም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ልኡልዬ በርታልኝ❤❤❤❤😂😂😂
የዚህን ዘመን ሙዚቃ በሁለት መንገድ ነው የምመለከተው ። የሚደመጥ እና የሚታይ በሚል። ለብ ለቡን በክሊፕ ደግፈው ያቀዣብሩናል። እውነተኛውን ሙዚቃ በጆሮ እያንቆረቆሩ ይመግቡናል። በጣም ምርጥ ስራ።
Pipe
ለትህትናህ ቃላት የለኝም! በተለይ ለዚህ ረባሽና አስቀያሚ የሰይፉ የለሊት"ሰርፕራይዝ" የመረበሽህን ስሜት የተቆጣጠርክበት መንገድ . . . !
ልዑል ! ድሮ ነበር ጎበዝ እንደምትሆን የገትኩህ፡ ስሟን አላስታውስም ብቻ ከአንድት ልጅ ጋር ሆነህ የሂሩት በቀለን እየተቀባበላችሁ ስትዘፍን ነበር ይህ ልጅ ግሩም ዘፋኝ ይወጠዋል ያልኩት ይሄው ግምቴ ልክ ነበር፡፡ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፡፡ ቴዲንም አመስግነዋለሁ፡፡ ስለ ቴዲ አፍሮ የሰጠህው አስተያየት ያንተንም ትልቅነት ያሳያል፡፡
ተመንደግ እንዴህ እንደሆንክ ፀባይ ሰናይ ይዝልቅህ አቦ እናቱን ወዳጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
💚💛❤ ልዑል ሲሳይ - አዲሱ ኮከብ እያንፀባረቀ (እያበራ) ነው ! [Leul Sisay - The New Star is Shining !] ....... "አራዳ ማለት እናቱን የሚወድና የሚረዳ ነው፡፡" ...... የአራዳ ልጅ - ተባረክ !!! 🙏🤩😍🥰🙏
❤❤❤ Am from Eritrea ሁሉም ነገርህ ረጋ ያልክ መሆንህ፡በ ዲሲፒሊን እና ጥበብ ማደግህ ድንቅ ምስክር ነህ እና ለ እናት እህት ዎንድምህ ታላቅ በረከት እና ጤና ይስጣቹ።በ ስራህን ሁሉ ስኬት፡ጤና,እድሜ እመኝልሃለው፡በርታ
ዳዊት እና አንተ ወደ 90ዎቹ መለሳቹን ይሔንን ደሞ አለማድነቅ ይከብዳል ❤❤❤❤❤
ilovebyou so much
And mastewal eyayu aydel wogen
በኢትዮጵያ ውስጥ የሙዚቃ ሰንጠረዥ አለ? ካለ ይህ Album will be ለቀጣዮቹ 30 እረ እንደውም ከዛ በላይ 1ኛ ሆኖ እንደሚቆይ አልጠራጠርም።
ውድ ልዑል :- አልበምክ ላይ ብዙ እደደከምክበት ያስታውቃል ፈጣሪ የድካምህ ዋጋ ይክፈልህ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ።ለጀግናዋን እናትህን አንተን ስለወለደችልን የድካምሽን ፍሬ አግኝተሻል ደሞም የልጅሽን አለም ያሳይሽ አንቺንም መልአኩ ገብርኬል ይጠብቅሽ በልልኝ ።
❤❤❤የእውነት ትላንት ሰይፉ ሾው ላይ ነበር በደንብ ያወኩህ ልዑሌ የእውነት አስተዋይ የተረጋጋህና እጅግ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ መሆንን ተረድቻለሁ። በዚሁ ቀጥል በርታ እሺ ወንድሜ የወደፊቱ የቴዲ አፍሮ ተተኪ መሆንህን እርግጠኛ ነኝ። የእናትህ አምላክ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልዑል እንደኔ ሴት ያሳደገው ነው፣ ግን ስርዓት ያለው። የሴት ልጅ ነው ግን በፍቅር የተሞላ ጠንካራና አርቆ አስተዋይ ነው። ማህበረሰቡ ሴት ላሳደገው የሚሰጠውን የተሳሳተ ምልከታ ከቂጡ ገልብጦ የጣለ አላማውን ያሳካ ልጅ ነው። ሙዚቃው ደሞ ምርጥ እና እርጋታ ያለው ኩልል ብሎ የሚሰማ ድምፅ ነው።
የኔ አመል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ እንደሥምህ :ልዑል ነህ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ? ከከፍታ ማማ /ላይ ያውልህ ሁሌም ከፍ በልልን🎉
ልዕል!!!ከለዑልነትህ ወደ ንግሥናህ እንደምትደርስ አጀማመርህ ምስክር ነው።እግዜር ስብዕናህን እንዲሁ ጠብቆ ለአርቱ ንግሥናህ ያብቃህ!!!
የራስህ ጥረት ሲደመር ብርታት ሲደመር ተሰጥዖ ሲታከልበት የግጥም እና የዜማ ሜሎዲ ከላይ የድምፅ ተሰጥኦ እነኝህ ሁሉ ከአሬጅመንት ጋር ተደማምረው ነው ድንቅ ነው የሚያሰኙ በርታልን እንደ ሃሳብህ ደግሞ እርሱ ያሰብከውን ያድርስህ ደስ የሚል ዜማ አዜያዜያም ነው በርታልን ገና ብዙ ታሰማናለህ ረጋ ያለ ነው
በዚህ ግዜ ከነ ጊሊዶ ተርፈህ እንዲህ አይነት ቆንጆ ስራ መስራት ባሁኑ ግዜ በሊቢያ በኩል በቀላሉ አዉሮፓ እንደመግባት ነዉ
😭😭ወንደሜ ይናፍቀኛል 😭ምን ይሻለኛል በእስር ይሰቃያል አማራ መሆን ወንጀል ሆነብን
እጅግ ጥዑም ሙዚቃ ንው የሰራኸው ልዑሌ። በርታልን ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
❤❤❤❤❤❤❤ልዑልዬ እኔ ያኔ ኮካ ያዘጋጀው አይዶል ላይ ያየሁክ ግዜ ነበር ያንተን ጉብዝና ያርጋገጥኩት
ቴዲ አፍሮ የሰጠህ ግጥምና ዜማ አንደኛ ነው
እ.በ.ጥሩ። የታች ክፍሎች መምህሬ ፈተና ስደፍን ከማርኩ ጋር የሚሰጠኝ የማበረታቻ ቃል ምህፃር ሲሆን። እጅግ በጣም ጥሩ ማለት ነው። ሥለዚህ እጅግ በጣም ጥሩ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ልዑል ! ለእናትህ የሰጠኸውን ቦታ ወድጀልሃለሁ በተረፈ ሱስ ምናምን ውስጥ እንደማትገባ ሁኔታህ ይናገራል :: እርጋትህን እንዳትለቀው ::
የሰይፉ ኮፒ ራይት በዛ የአሜርካ ዘፋኝ ለታዋቅ ጋዝጠኛ ሳፕራዝ ያደርገችውን ሰዓት እንኳን ሳይለውጥ እንደ አለ ኮፒ አደርገ
የምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ውጤት ነህ።
ልዑሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደግሞ አወራርህ እርጋታህ ንጉሱን ቴዲ አፍሮን ትመስላለህ ስለምወደው ነው መሠለኝ ❤❤❤❤❤❤
ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእናቱ የታዘዘ እንደ ክርስቶስ እንደዚህ ነው...እናቴ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ትለኝ ነበር አንተ እንደዚህ ነህ በርታ ወንድማችን
ዲምፕልሽ ያበደ ነው 😢😢
ምርጥ አልበም ሲወጣ ወንድ ልጅ ወለድኩ አራስ ቤት ኮመኮኩበት ስሙን በአንተ ልሰይመው❤❤❤❤❤❤❤እደግ
ልዑሌ ምን እንደምልህ አላውቅም ከቃል በላይ ነህ።ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ነህ እናም ትልቅ ከፍታ ላይ እንደማይህ ጥርጥር የለኝም።በርታልኝ ወንድም አለም💝👑🙏🙏🎉🎉
ምርጥ የ ገና በረከት
በዚህ አጋጣሚ መልካም የገና በዓል ይሁንለችሁ
የሀገራችን ሠላም እግዚአብሔር ያምጣልን
ልዑል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ጥሩ ጅማሬ ነዉ አስታዉስ ይሄ መነሻህ እንጂ መድረሻህ አይደለም
🎉❤ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስነምግባር ከቁጅና. የመጣህበትን ሰምቸ ምንኛጀግና እናት አለህ 😢አኩርተሀታል እናትህን ከወንዶች የዘመኔ ጀግና ሙዚቀኛ ትችላለህ
ልኡል አሳበድከኝ በአንተ ስራዎች ፍቅር እንኳን ተወለድክ አሜን የሠይፉ ሰርፕራይዝ በውድቅት ለሊት ዋው ደስ ይላል ቃለመጠየቁ አስተማሪ ነው ተባረክ አድናቂህ ነኝ ከድሬደዋ።
ውበት 100%፣ ፀባየ ሰናይ 100%፣ ድምፅ 100%፣ ግጥም 100%፣ ዜማ 100% በርታ እንዲዚህ አድርገው ላሳደጉህ ሞራል ለሆኑህ ቤተሰቦችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው:: ከዚህ በላይ የምትሰራበት እድሜ እና ጤና ይስጥህ፣ በርታ ጆሮአችንም ሳይጎዳ መስማት እንድንችል ስላረክ እናመሰግናለን፡፡ 🙏💗💗💗💗💗💗
የሚያስቀና ስርዐት አለህ የእውነት ሌላው ይቅርና የሰህ ነገርህ ብቻ ተወዳጅ ያደርግሀል አስደናቂ ልጅ ነህ
እናትህን መውደድህን ስሰማ በጣም አደነቅሁ አከበርኩህ ፈጣሪ የእናትህን ውለታ ከፋይ ያድርግህ በርታ የኔሌጅ ወርቅ በእሳት ይፈተናል ሁሉም ለበጎ ነው።
የሞገስ ተካን ስራዎች ስትሰራ ግጥምና ዜማውን ብቻ ነው ወይስ ድምፁንም ሰጥቶሃል?..."ወድጄ መጥላኣኣኣኣትትት..." ስትል ቁጭ ሞገስን። በእርግጥ የሞገስ ብቻ ሳይሆን የቴዲ ስራ ላይም ( "መልኬ በቃኝ" የሚለው) ድምፅህ ወደ ቴዲ ያደላል። ልዑሌ; በዚህ "ካታኖ ካቻሞ" ዘመን አንተን የመሠለ የታሸ ድምፅ ባለቤት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! በዚያ ላይ ጨዋ፣ ትሁት፣ ቆንጆ። ፀጋህ አይወሰድብህ ወንድሜ ። እድሜ ከጤና ያድልህ ምርጡ ታዳጊ!.
ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናት አባቱን ቤተሰቡን እሚያከብር ሰው ሁሌም ታላቅ ይሆናል በርታ ይህንን ጸባይህን አይቀይርብህ ወንድሜ
ልዑሌ ጥበብን እጅግ እዳከበርካት ገና ከዚህ በላይ ከፍታደርገሀለች።
ከድሮ ጀምሮ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እራስህን ክብርህን ጠብቅ ዝና እንዳያታልልህ
ምን ቡዬ ማመስገን እዳለቡኝ ቃላት አጥረኝ በጣም ታውቅበታለህ ውቡ ስራ ይዘህ ነው የመጣህው በሚቀጥለው ከዚየበለጠ እጠቡቃለን ይመቺህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ልጅ ተፈትነህ በመውጣትህ ነጥረክ ወጣክ ሙሉ ታሪክክ ማንነትህን ይናገራል
ልዑል እንዴት ብዬ ሃሳቤን ልግለፅ? እጅግ ተገርሜያለሁ፡፡ ላለፉት ዓመታት የምር የጣፋጭን ሙዚቃ ጣዕም ወደመርሳት በሄድንበትና በጫጫታ፣ ኳኳታ፣ ጩኸት፣ ትርጉም የለሽ መልዕክት በተመላንበት ዘመን በረቂቅ ሥራ ወርቃማውን ጊዜ መልሰህ ይዘኸው መጣህ? የምር እውነተኛ የእነዚያ አንጋፋ የሙዚቃ ንጉሦች ወራሽ አዲስ ትውልድ ነህና ተባረክ እላለሁ፡፡ ፈጣሪ እነጥላሁንን፣ አለማየሁን፣ ሂሩትን፣ ብዙነሽን፣ ኤፍሬምን፣ ሙሉቀንን……በፈጠረበት ፀጋ አንተን በእነሱ አምሳል የጥበብን በረከት ስላወረደልህ ክብር ለእርሱ ይሁን፡፡ አሁን የምር ሙዚቃ መስማት ልጀምር ነው ማለት ነው…በርታልኝ፡፡ የዘመኑ ከበርቻቻ፣ ኳኳታ፣ ምናምኑ እንዳይውጥህ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ewnetm leul yehon albem new keqal belay new
አቡነ ተክለ ሀይማኖት ከአንተ ጋር ይሁን
የሆነ የድሮ ዘፋኝማ ውጠሀል አባቴ ካልሆነ በቀር በዚ ዘመን ይሄን የመሠለ ዘፈን ከየት ይመጣል አባቴ ሰላምክን አብዝቶ የእናትክ ፀለሎት ጠብቆክ ዘመናችንን የሚያስታውስ የማይረሳ የማይጠገብ ሌሎችም አልበሞች ለመስራት ያብቃክ ወንድሜ ይቻምክ❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሞገስ ተካ እራሱን የዋጠው ይመስለኛል የሞገስን ድምፅ ይመስላል ድምፅህ🥰🙏
ንኳን ዘፉኑ ለልዑል የሚስጡት ኮሜንቶች እይጠግቡ❤❤❤
የናት ውለታዎ ከባድነው ቤከፈል ቤከፈል አያልቅም እናት ለልጆቾ እሶ ሳትበላ ጠግቤለው ብላ ልጆቾን ታበላአለች እናት እምዬ እናት በህይወት ኖራ እሰከ አለም ዳርቻ ሄደህ ብትከፈልኮን ያሳታል የምሪነው እናት ያላቹ እድሜና ጤና ይሰጥላቹ መክፈልያለባቹን መሰዎት ክፈሉ እሶ ለኛ በእግሮ እየሄደች ለኛ ጫማትገዛለች አረ የሶ ብዙነው ተነግሮ አያልቅም 😢😢😢😢😢😢
ሰላም፣ ጤና፣ ደስታና እደገት ይሄን ዘፈን ልምታዳምጡ ሁሉ❤❤❤
ልዑል ተባረክ፣ የዘመኔ ምርጥ ወጣት ድምፃዊ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawaw
ዳዊት እና አንተ ወደ 90ዎቹ መለሳቹን ይሔንን ደሞ አለማድነቅ ይከብዳል ❤❤❤❤❤
መልካም እድል የኔ ባለዲንፕል😊
😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊lul😊
ጀግናው
በርታ በጣም እርጋታህ ይለያል። በተለይ ለእናትህ ያለህ ፍቅር እና አክብሮት የሚገርም ነው ። ሁሌም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን !!
የቤተሰብህ መልካምነትና ያንተ አስተዳደግ በጣም ጠንካራ አርጎሀል በተረፈ ልዑሌ በተቻለ መጠን ወደሞገስ ተካ ባትወሰድ አሪፍ ነው ። እኔ መጀመርያ ዜማና ግጥም ደራሲውን ሳላነብ ሞገስ ነው የሰራለት ብዬ ቼክ ስናረገው በትክክልም ሞገስ ነው።የሞገስ ተካ ተፅኖ ድምፅህ ላይ ይታየኛል በራስህ ቀለም ብታድግልን ምርጥ ድምፃዊ ነህ ። ኮከብ ነህ ብሎሀል ንጉሱ ኮከብ ነህ። በተረፈ በእንግሊዝኛ ስትፅፍ ለ ቀ Qውን የተጠቀምክበት መንገድ አልገባኝም ''ቀ''ን በ K ነበር ምንጠቀመው ከለውጡ ጋር በተገናኘ ከሆነ ይሁን ።
ጀግና የእናትህ ልጅ ቤተሰብህን ወዳድ ቤተሰቡን በዚህ ደረጃ የወደደ ለሀገሩና ለወገኑ ፍቅር በእጅጉ የታመነ ነዉ። መጭዉ ግዜ ደምቀህ የምትታይበትና የምትሸለምበት ነዉና ፈጣሪ ለሁሉ ነገርህ ይቅደም ይከተልህ
ጀግና
ዋውውውውው ደምፀ መረዋ ነህ በረታ ከጎንህ ነን ሙዚቃ መሰማተ አቁሜ ነበረ የምወደው በሞተ ሰላጣሁ💔😓 ሙዚቃ ሰሰማ ውሰጤ ሰለሚረበሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በረታ
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
ዎው ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ግጥም ምርጥ ስራ ነው አክብራችሁን የሰራችሁትን አክብረን እንሰማለን 💪💪💪
የኔ አመል አንድ ነው : አይናማዬ : አልጠላሽ : አንዳለመታደል ያበዱ ናቸው በረታ ብዙ እንጠብቃለን ካተ ❤
Lelochum best of the best nachew 🎉🎉🎉
ልኡሌ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ነው አደራ የናትህን ውለታ መልስ ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰🥰🥰
ሉሌ እንዲ መዚቃ ካዳመጥኩኝ ቆየሁኝ በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬ ምርጥ ስጦታ እኮ ነው ያበረከትክልን 🙏ዜማውን ግጥሙን ድምፅህን ሰምቶ መጥገብ አልቻልኩም ቀጣዩ አልብምህ ካሁኑ ናፈቀኝ ❤️❤️❤️
የማሽቃቀጥ የመጨረሻዉ border አይ አበሻ
ቅናት ብዙ ያናግራል አልፈርድብህም 😄
@@netsanetthomas8803 አስመሣይ ነሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ። አሪፍ ስራ ነው የሰራኸው። ስብእናህ እርጋታህ ገራሚ ነው ። ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ ። ረጅም ዕድሜና ጤና ለታታሪዋ እናትህ እመኛለሁ።
ልኡሌ በጣም አሰተዋይ ልጅ ነህ አተ ለብዙ ልጆች አሰተማሪ ትሆናቸዋለህ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ከከፍታ ማማላይ ያድርሰክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እንወድሀለን
እውነት ነው ትዳር በእሱ እድሜ ከሆነ የሚስቸኩል አይደለም ቀስ ብሎ ይደርሳል ከትዳር በፊት ቤተሰብ ይቀድማል ምክንያቱም ትዳር ማለት ቤተሰብን የሚያስረሳ ስለሆነ
ታሪክህ ከታሬኬ ይመሳሰላል ጀግና እናት ያሳደገው ተስፋ አይቆርጥም አንበሳየ በርታ ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን በጀግና እናት ያደኩ ነኝ።።።።።
Great 💯 Album overall....ብጣዕሚ ጽቡቅ ስራሕ🇪🇷
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
ያበደ ስራ🎉🎉🎉 ግን ይች ዝና እንዳታዘናጋህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤
Teddy afro ,gossaye tesfaye ,dawit tsige, now leul sisay my ❤❤❤❤
ስታድግ ማንን መሆን የምትፈልገዉ ቢባል😂😂😂 ቴዲ አፍሮን የሚል አይነት ልጅ ነዉ
በጣም ድንቅ ስራ ነው ሉላ
እነሳንቾን
ያሬድ
ቡዜ ና ምስሎቻችሁ።
ኑ ምሳሌ ይሁናችሁ
❤
ስምን መላዕክ ያወጠዋል እውነትም ልዑል ከውስጥ ወደ ውጭ የሚፈስ ውበት ነው ያለክ
በዛልይ ድምፅህ ይለይብኛል ብቻ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ በርታልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል ድንቅ ነው ግጥምና ዜማው ቅንብሩ እናም በልዑልዬ ድምፅ ሲንቆረቆር እንዴት እንደሚያምር እንዳስደሰተን እናመሰግናለን በሁሉም እድግ በልልን እድግ በልላቸው ለጠንካራዋ እናትህ እና ቤተሰቦችህ የኛ ዕንቁ እንወድሀለን እናደንቅሀለን በጣም የኛ ልዑል
ልኡሌ ልጅ ሆነህ ብርጭቆ ጫካ ውስጥ ቮካል ስትሰራ ጀምሮ አውቅሀለው ስርአትህንም ድምፅህነም ያልቀየርክ ለትውልዱ አርአያ የሆንክ ወጣት ነህ ምርጥ አልበም ገና ብዙ እንጠብቃለን ሞገሱን ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ካሠብክበት ያድርስ ለናትህም እድሜና ጤና ሠቷቸው የሁላችሁንም ስኬትያሣያቸው አይዞህ በርታ ሙዚቃህም ምርጥ ነው እያዳመጥኩት ነው
የወጣት አርያነህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለናትክ እረጂም እዲሜ ይስጥልህ በርታልን ❤❤❤❤❤
Damn what aGolden voice keep up ...u ma favourite singer n no 1wish all z best ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሳምንቱ የሻይ ሰዓት እንግዳ ልኡል ቅዳሜን ከሰአት😮😮😮😮😮😮
ዋው ቆንጆ ስራ ነው በርታ በተለይ እርጋታህ ደስ ይላል ቀጥልበት ለናትህ ያለህን ስሜትም በተግባር ኣሳያት ❤
የገን ሠብ ምርት ሥራ pr0und of you ❤❤❤❤❤
የ ዓመቱ ምርጥ አልበም ነው , ዘመን ተሻጋሪ ስራ 🙏
አድናቂክ ነእኝ ግን ያሁኑን ዘፈንክን አላዳመጥኩትም ዘፈን ማዳመጥ ትቻለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳክ የዘላለሙን ቤትህን በመዝሙር እንድታገለግለው ዘፈን አለማዊ ነዉ ድንግል ማሪያም ካንተጋር ትሁን
ጀግና ነህ ቤተሰብህን ወዳድ
እንደወንድ የሚወደድ ባህሪ ነው
አይቀይርብህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርታ