የህግ ባለሙያ መሆን እፈልጋለሁ ....ሮባ ሁለተኛው | Roba Junior | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 май 2020
  • የድምፃዊ ታደለ ሮባ ልጅ ሮባ አዲስ ስላወጣው " Photoshin | ፎቶሺን " የሙዚቃ ቪዲዮ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 477

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад +58

    የታምራት ደስታ ልጅ ስል ዛሬም ደግሜ አለቀስኩ በእውነት 💔😭😭😭 ሠይፉ እንደው ስለ ማርያም ብዬሃለሁ የታሜን ልጆች ብታቀርብልን የሚመርቅህ ምርቃት አጣይቀኝ።🙏😌

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 года назад +2

      አዎ እውነት ብለሻል ።

    • @alemlovely2130
      @alemlovely2130 3 года назад +1

      Dahani meni yesitewusile belish new

    • @zmmm9456
      @zmmm9456 3 года назад

      Hamara nesh? Hamara kehonsh yaqerbal hamara kalhonsh gen haqerbem sefu zaraga new betam zerewu yetefa dedeb yehonee sewywuye hacaluun andim qeen sey qerbi gadalewt ye gadalwutim inaswu nechew afar yebelew 😢

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 года назад

      @@zmmm9456 hamara mindinewu

    • @geniyamareyamlij7639
      @geniyamareyamlij7639 3 года назад

      Awo benath

  • @user-bn2jp3sy4b
    @user-bn2jp3sy4b 4 года назад +71

    ትህትናው ብቻ እንዳከብረዉ አደረገኝ በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ ነዉ❤

  • @hiwotdegu400
    @hiwotdegu400 4 года назад +32

    ታደለ ሮባ ምርጥ አባት ነህ ያንተን ስርአት ልጅህ ላይ አሳይተህናል ለልጅህ ስርአት ቃል የለኝም ልጅህ ልጄ ቢሆን ብዬ ተመኝሁ ጎበዝ አይገልፅህም😍😍😍😍😍

  • @cllarafqru8416
    @cllarafqru8416 4 года назад +19

    ታዴ ምርጥ ኳሊቲውን የጠበቀ ልጅ አሳድገሃል አሁንም ከጎኑ ሆነህ በትምርቱ አበርታው ፈጣሪ ይጠብቅልህ ከተጠሉ ነገሮች በሙሉ ታዴ ሁሌም እናከብርሃለን

  • @rb2782
    @rb2782 4 года назад +6

    ዋው ሮባ በጣም ጥሩ አባት ነው ማለት ነው፡ ሚገርም ነው እንደዚ አልጠበኩም፡ በጣም በጣም የሚገርም በስነ ምግባር እንዳደግ ያስታውቃል

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 года назад +41

    አይኑ"እያለቀሰ የሰቀቀን እምባ
    በ'ሂወት ስንክሳር ልቡ የሚባባ
    ህልሙ የጠፋበት ጥሎት የበረረ
    ተስፋው ሳይሆንለት ግቡ የተሰወረ
    እልፍ ትውልድ አለ✍
    .
    ህልሙን እየፈራ ከእቅልፉ የሸሸ
    ያን ቆንጆ ሰውነት ለሰው ያበላሸ
    ማጣት ሚጠጣ ጭንቀት ሚበላ
    ሂወት ግራ ገብታው ነፍሱ ምትቆላ
    ተስፋ ጨልሞበት ህልሙ የተቃጠለ
    ደስታ ቢስ ህይወትን በውስጡ ያዘለ
    እልፍ ትውልድ አለ
    .
    እንደ እናት ነጠላ
    እንዳ አባቱ ጋቢ ሀሳቡ ያልተቋጨ
    እንዳልጠና ወገብ ዕድሜ የተቀጨ
    ችግሩ በዝቶበት ገዝፎ እንደ ተራራ
    ስቃይ መከራውን መሸከም የፈራ
    በጭንቅና ስቃይ ስርክ የተወጠረ
    ተስፋ ቢስ ህይወትን ሳይፈልግ የኖረ
    አልፍ ትውልድ አለ
    .
    ጊዜን ሚጠብቅ ጊዜ ላይ ቁጭ ብሎ
    ይችን መናኛ አለም ወደ ሗላው ጥሎ
    ህይወቱ እንዲሠምር ለጌታው ተሥሎ
    ሁል ጊዜም የሚኖር ከሰው ተመሳስሎ
    አልፍ ትውልድ አለ
    ,
    የልቡን ፍም እሳት በሳቅ የሚያዳፍን
    የውስጡን ቃጠሎ በጥርሱ ሚሸፍን
    ዘመነ ፍዳ አልፎ ብሩ ቀን እስኪ መጣ
    ለጨለመ ህይወት ፀሀይዋ እስክቶጣ
    በሚወጣው ጀንበር ሰው መሆንን ያጣ
    እልፍ ትውልድ አለ
    .
    ቢሆንም ፈጣሪ ነውና
    ፈጥሮ እዚ ሲጥለን ለየቅል አርጎናል
    ከህይወታችን ጋ ሞት አብሮ ሰቶናል
    በል ሲለውም ደሞ ሁሉም ይቀየራል
    አንዳንዴም እንደዚህ እንደዛ ይሆናል
    ፈለክ አልፈለክም መኖር ይቀጥላል
    ....
    ያው አባባል አደል
    በዚች ትንሽ ሜዳ በዚች ግብዝ አለም
    ለመኖር ተፈጥረህ አለ መኖር የለም
    የዚህ አይነት ዕጣ የዚህ አይነት ዕድል
    የመሙላትን ፀጋ መክሊቱን ሲያጎድል
    ትግሉ ከራስ ጋር ነው አያደርስም ከድል
    .
    ስለዚህ ! ወዳጄ
    ህይወት እንዲሰምር ተስፋህ ንዲታደስ
    የሰይጣንን እምነት በጌታህ ስም ገርስስ
    በልብህ ዙፋን ላይ አምላክን ብቻ አንግስ
    .
    .

    • @hanannur973
      @hanannur973 4 года назад +2

      👏👏👏👏👏

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 года назад +2

      ከተመቻችሁ ሰብስክራይብ

    • @ethopia1558
      @ethopia1558 4 года назад +2

      @@tgtube9609 አድርጌሻለው

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 года назад +2

      @@ethopia1558 አመሰግናለሁ ውዴ

    • @user-xb5ge3bv1g
      @user-xb5ge3bv1g 4 года назад

      ግን እደት ላውርደው

  • @bena3871
    @bena3871 4 года назад +38

    አምላኬ ሆይ ይሄ ልጅ እንደቀየርክ እኔንም ከዚ የተረገ ስደት አውጣና ቀይረኝ ሆ አደገ እኮ ግን ቆንጅዬ ነው

  • @selamleethiopia2153
    @selamleethiopia2153 4 года назад +5

    ዘፈን ብዙም አልወድም ግን ያአገሪ ብርቅ ውድ ልጆች አክባሪ ነኝ ከነዚም ውስጥ አንዱ ታደለ እሮባ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ምርጥ እና ጎበዝ ልጅ ስላሳደግ በወንድነትህ አጨብጭበናል ልጅም ያባቱን ምክር በመስማቱ ትልቅ ደረጃ ያድርስው እግዚአብሔር አሜን በሉ ወገኔች በእግዚአብሔር ስብስክራይብ አድርጉኝ ሳታድርጎኝ ካለፋችሁ ይከፋኛል ስወዳችሁ

  • @ephratagezai7212
    @ephratagezai7212 4 года назад +8

    አባትህ እንኳን በዚህ ደረጃ ጥርት ያለ ፈጣን ንግግር መናገር አይችልም ሰይፉም አባትህም ካንተ መማር አለባቸው።

  • @mayalove6467
    @mayalove6467 4 года назад +86

    ደስ የሚል ልጅ ስታይሉ ምኑ በአጠቃላይ ፀዳ ያለ ልጅ ነው እንደ ሰይፍሻ

    • @oshratoshrat4085
      @oshratoshrat4085 4 года назад +2

      ማረረረረ የሆነ ልጂ

    • @tigistmengistu1850
      @tigistmengistu1850 4 года назад +3

      እሮባየ አደዚህ አድገህ ስላየውህ በጣም ደስብሎኛል ሀሬፍነው በርታልኝ

    • @drawingbynati
      @drawingbynati 4 года назад +2

      Very true!..he is father raised him in good manners .

    • @mahletdaniel9507
      @mahletdaniel9507 4 года назад +1

      Kante bzu entebkalen wde

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባክህ እንዲህ ነው መባረክ ታደለ በጣም ጎበዝ አባት እንደሆንክ ብናውቅም እንደዚህ አይነት ስርአት ያለው ልጅ በማፍራትህ እግዚአብሔርን አመስግነው:: አንተም እድሜውንና ጤናውን ይስጥ ህ::

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l 4 года назад +36

    ዋው ታደ ይመችህ ለካ ይህንን የመስለ ልጅ አለህ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @rb2782
    @rb2782 4 года назад +5

    Tadele Roba you should proud of your son, incredible he is so polite really appreciate his father I didn't expect this.... May God bless you young man 🙏

    • @HadraBet
      @HadraBet 3 года назад

      ruclips.net/video/InKtMCj5mWc/видео.html

  • @saronadana6791
    @saronadana6791 4 года назад +39

    እደነ እስካት ናቲ ያዙኝ ልቀቁኝ እሚል መስሎኝ ነበር
    በጠም ረጋ ያለ ልጅ ነው በርታ

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c 4 года назад +7

    ሴፍሻ እናመሰግናለን ከዚህም በሁዋላም ድምፅ እንደምትሆን ተስፋ አለን ቤሩቶች

  • @asli2032
    @asli2032 4 года назад +4

    እውነትም ሮባ ታደለ\ታደለ ሮባ
    የምር ትድሏል ልጁ ስለሆንክ😊
    በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ😍🙌

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    አባትሕን ወደዋለው አከብረዋለው አንደኛ አባት ነው ጨዋ ሰው አክባሪ ስረአት ያለው ልጅ አድርጎ ስለ አሰደገሕ ክብር ለታደለ ሮባ የሚያስቀና አባት ቀናውብሕ በአባትሕ መፈሳዊ ቅናት

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 года назад +4

    ሸጋ ልጅ ሙዚቃ ፍላጎትህም ቢሆን ጎበዝ ተማሪ ስለሆንክ በትምህርትም ግፋ ሀገርህን በፈጠራ ብትረዳ በታዋቅነት ሀገርህን ብታስተዋውቅ ጥሩ ይመስለኛል ጤናን ከረዥም ዕድሜ ከሙሉ ስኬት ጋር እመኝልሃለሁ ሮባ ዘ ግሬት ልክ እንደ ስምህ ይሁንልህ ይዝነብልህ አሜን

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 4 года назад +30

    በስርአቱ ነው ዬደገው አባቱ ጎበዝ አባት ነው ታዴ

  • @elshadayzewdie9019
    @elshadayzewdie9019 3 года назад

    how humble u are is just enough getan... ur #1 fan here ... go Roba!!

  • @mimiymimiy7140
    @mimiymimiy7140 4 года назад +49

    ሴፉ በእውነት በጣም እናመሰግናለን በኔ በጎደኞቼም ስም ቤሩት ድምፅ ስለሆከን የደሆች ደራሽ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 4 года назад

    ለታደለ አጨበጨብኩለት።ልጁ በትምህርቱ ጎበዝ እንዲሆን ማድረጉ በጣም ድንቅ ነው።
    ኣ!!! ጁኒየር በትምህርትህ ወጥር!!!!

  • @user-mc6db4ck6b
    @user-mc6db4ck6b 4 года назад +2

    ማሻ አላህ ይህንን የሚያክል ልጅ አድርሳል ታደለ እሮባ እረጋ ያለው ደስ የሚል ልጅ አለው

  • @AminaAmina-rf6sn
    @AminaAmina-rf6sn 4 года назад +18

    ዋው ታደለ ሮባ ይሄን ያህል ልጅ አለው እንዴ ማሻ አላህ

  • @user-bn2jp3sy4b
    @user-bn2jp3sy4b 4 года назад +4

    ስነስርዓት ያለዉ ልጅ ትመሰላለህ ተባረክ ያሳብከዉ ይሳካልህ ታዴ ጥሩ አድርጎ አሳድጎታል ክብር ለጠንካራ አባቶች❤

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 4 года назад +60

    አምላኬ ሄይ የኔን ህይወትስ መቸ ነው የምትቀይርልኝ

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 4 года назад +5

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!

    • @arditube5698
      @arditube5698 4 года назад +3

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ዝም አይልም

    • @hsee3071
      @hsee3071 3 года назад

      አይዛሽ እግዚአብሔር መፀለይነው

    • @srajahmedmhbaw3262
      @srajahmedmhbaw3262 3 года назад

      ዝ። @@janetkassay2555 z3

    • @mekdibest215
      @mekdibest215 3 года назад

      ክርስቶስ ይድረስልህ

  • @mekukonjo4834
    @mekukonjo4834 4 года назад +21

    በትምህርትህ በርትተህ አባትክን ለማኩራት ያብቃህ በደብ በርታ ምንም ነገር እዳይሸውድህ ከትምህርትህ ቦሀላ ይደርሳል ሁሉም ነገር

  • @selamawitchanie5830
    @selamawitchanie5830 4 года назад +15

    he is so humble and diciplined

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 года назад +5

    ሰይፍሻ ልጆችህን እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ያሳድግልህ የተባረኩ ልጆች ይሁኑልህ ።

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 года назад

    Lovely song thanks 👏👏👏👍

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 4 года назад +3

    Just wow! 💯 hoping to see you succeed 🤍🤯🤯

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 4 года назад +1

    ታደለ ሮባ ምርጥ አባት ነው በጣም

  • @HB-wy4yw
    @HB-wy4yw 4 года назад +18

    Great personality God bless you

  • @saraa7804
    @saraa7804 4 года назад +2

    ደስ የሚል ልጅ ይመችህ

  • @ethiofirst1731
    @ethiofirst1731 4 года назад +3

    በርታ ጥሩ ስራ ነው 😍😍😍😍

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 4 года назад

    የምገርም ነው በርታ ለማንኛውም ትምህርት ለይ ትኩረት አድርግ💪❤

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 года назад

    You have all the package to achieve lot of things. Keep up good work .God will help you.

  • @user-zh9zs6mj1d
    @user-zh9zs6mj1d 4 года назад +2

    ዋው ድምፁ ደስ ሲል በርታ

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 4 года назад

    Wow He So Super Good Lack Bro ደስ የሚል ብቃት አለው ጎበዝ 👏👏👏

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 4 года назад +2

    Wow beautiful sound 👍👍👍👍👍

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 4 года назад +1

    ያበደ ነው👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 4 года назад +1

    አሪፍ ነው በርታ ያባቱ ልጅ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад +1

    ዋዉ ሲያምር ደስ የሚል ልጅ

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 4 года назад +7

    Roba junior, God bless you.keep shining

  • @hjrr1220
    @hjrr1220 3 года назад

    ልክ እንደ እናትህ ቆንጆ ልጅ ነህ መልክህ የናትህ ነው የ ሰላም

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 4 года назад +3

    ፈታ ያለ ጨዋታ አዋቂ ነው ስሙ ማነው የታደለ እሮባ ልጅ

  • @danielabraham2338
    @danielabraham2338 4 года назад +21

    ለየት ያለ ድምፅ ነው ያለው..እመኑኝ ይህ ልጅ ሙሉ አቅሙን ቢጠቀም ኢንተርናሽናል ዘፋን መሆን ይችላል

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +2

    ወላጅች ሰነምግባር ስኖረቸው ልጅም ሰነምግባር ይኖረዋን
    ሀገርን ቤተሰብን ያከብረን
    የተረጋጋ ሰነምግባር ይኖረዋን ።።

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 4 года назад +2

    የሚገርም አንተ ሳይ እድሜዬ መሄዱን ነው ያየውት ስንስርአት ደስ ይላል ሮባ ታደለ ሮባ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @sareus6268
    @sareus6268 4 года назад +2

    የአባቱ ልጅ"😍

  • @ayidaberhane5900
    @ayidaberhane5900 4 года назад

    nice one, keep it up.

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 4 года назад +2

    ውይ ታደለ ይሄን ይዝፈን ስወድለት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +11

    ሰይፍዬ ባንተ ሾው መታዬት አማረኝ 😃
    ብዙ የማጫውትህ አለኝ 😄

  • @meluvoice5057
    @meluvoice5057 4 года назад +1

    ሰይፍዬ ያደረከው ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ የታዋቂ ልጆችን ብቻ ሣይሆን ጥሩ ችሎታ ኖሯቸው የመድረክ እድል ያጡ በጣም ብዙ ልጆች አሉ እነርሱንም በማውጣት የእጅህን አሻራ አሣርፍ።

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 года назад

    ፋታ ያለ ልጅ ደስ ሲል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 года назад +2

    ድምፅህ በጣም ለጆሮ ይመቻል በርታ

  • @semeryemer1299
    @semeryemer1299 3 года назад +1

    ጎበዝ ቀጥልበት

  • @saradereje5270
    @saradereje5270 4 года назад +14

    ምን አለች በሉን ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 4 года назад +7

    His🔥🔥amazing gorgeous and talented 👑

  • @rahmaa4003
    @rahmaa4003 4 года назад +2

    የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው በርታ ነብሴ

  • @lozafreetalk2909
    @lozafreetalk2909 4 года назад +1

    Keep it up robaye👌❤❤❤👌

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 4 года назад +2

    Very handsome !

  • @aynalemmoges4457
    @aynalemmoges4457 4 года назад +1

    Robayeee we love you 😍

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 3 года назад

    You so lovely musisyane

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h 4 года назад

    ደስ ትላለ በርታ

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 3 года назад

    ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ ከአለም አጥናፍ እስከ አለም ዳር በስደት ያላችሁ የሃገራች ሰላም ያሰማን ለናተም በሰላም ለሀገራችሁ እና ከቤተሰብ ጋር ፈጣሪ ላይነስጋ ያብቃችሁ አሜን፫ በሉ ምርቃቴን ስለተቀበላችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @user-bn9pc9ux6q
    @user-bn9pc9ux6q 4 года назад +1

    የኔ ውድ ስወደው ❤❤❤

  • @user-tb5sg9jl5r
    @user-tb5sg9jl5r 4 года назад +9

    ኦ ትዝታዬን ቀሰቀስከው ድምጽህ እንደ ታዴ የሚያምር ከለር አለው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 года назад

    ዋውው ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 4 года назад

    ጎበዝ ነው

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 года назад

    Awesome🙂

  • @blue12395
    @blue12395 4 года назад +3

    He got such an amazing personality..his voice is ok too.. good luck roba tadele ,👌👌👌👍

  • @user-yp5yh4nf9o
    @user-yp5yh4nf9o 4 года назад +2

    ምስጋና ላባትህ ይገባዎል

  • @tsiyecheryelij4551
    @tsiyecheryelij4551 3 года назад

    Tenshu Robaye 💚💛❤👌

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 2 года назад

    Roba big boy my God ♥️🙏

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 года назад +8

    ከ አባትየዉ ልጁ በጣም ጸዳ ያለ ነው

  • @SanchoGebre
    @SanchoGebre 4 года назад +1

    Ma bro woww betam geram sira new wodijewalew ❤👏👏👏👏👌👌 good job

  • @mostafabaderddine2250
    @mostafabaderddine2250 4 года назад +2

    ጎበዝ ትንሹ ታደለ ሮባ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 года назад +5

    ዋዉ የድምፃዊ ታደለ ሮባ ልጅ🙏🏾

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 4 года назад

    በጣምጎበዝነህ ባፍጫህነውእምትጫወተው

  • @beniman7409
    @beniman7409 4 года назад

    ምርጥ ስራ ነው

  • @mosatubeofficial
    @mosatubeofficial 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @lifestyleEden998
    @lifestyleEden998 4 года назад

    so nice, berta

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w 4 года назад

    አቤት ድምፅ በርታ

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 3 года назад +1

    የታምራት ደስታ ልጅ ምን ላይ ደረሰ ይሁን ።ሰይፉ እሱንም ከች አርገው ?

  • @user-go9qz5uk4d
    @user-go9qz5uk4d 4 года назад

    ሰይፉየ በጣም ነው ያማረብህ

  • @lilahali5385
    @lilahali5385 4 года назад +3

    Masha Allah yihe lij betam qonjo new allah kekifu neger yitebqew lebetsbu yetebark lij yadrgew!

  • @user-xy3fz2uq3c
    @user-xy3fz2uq3c 4 года назад

    በርታአሪፍነው

  • @user-kp8rd1te4v
    @user-kp8rd1te4v 4 года назад

    ስታምር ውይ

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 года назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @user-vd7zt8pp9l
    @user-vd7zt8pp9l 4 года назад

    ወይኔሙዚቃው. ምረጥልጅ. ይመችህ. የኔቀበጥ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 4 года назад

    በርታ::

  • @user-hu6pt7vv2c
    @user-hu6pt7vv2c 4 года назад

    በጣም አሪፍ ልጅ ነህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @emaentaenata1473
    @emaentaenata1473 4 года назад

    በርታ

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 года назад

    ዋው ድምፅህ ያምራል

  • @user-wk1wx7bn2s
    @user-wk1wx7bn2s 4 года назад

    ስራዐቱ ደስ ሲል

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 года назад +53

    አንተ ልጅ ትምህርቷ ላይ በርታና ህዝብህን አገልግል።

    • @yeshiwas33
      @yeshiwas33 3 года назад +1

      ማላዘኑ ይቆይህ ነው ሀሀሀ

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 4 года назад

    የኔ ቆንጆ

  • @NatiTurner
    @NatiTurner 4 года назад

    roba, great job! Berta Gobez!

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 4 года назад

    Study hard and continue with your law, we have morethan enough singers. I think You have a good personality.