Seifu on EBS: አድርጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ Part 4| Abdu Kiar ,Tadele & Birhanu
HTML-код
- Опубликовано: 15 дек 2019
- ድምፃዊ አብዱ ኪያር ፣ ታደለ ሮባ እና ብርሃኑ ተዘራ አድርጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ | Abdu Kiar , Tadele Roba & Birhanu Tezera funny Game on Seifu Show Part 4
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
አቢድ አንተንም እኛንም ቀጥተኛውን
መንገድ ይምራን መጨረሻችንን
አላህ ያሣምርልን
ግን ሙስሊም ነው እንደ
ከተማው ውስጥ 10 አራዶች ቢኖሩ ዘጠኙ አብዱ ኪያር ነው፡፡
ግን ሲያወራ ጅል ይመስላል🤣🤣🤣
👍👍👍👍👍👍Woow
✌️✌️✌️✌️🙏🙏🙏🙏🙏
@@friyeamen9579 ¹
ስወዳችው እድሜያቸውን ያርዝመው
ታዴ ብሬ አብዲ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ እወዳቹሃለሁ አከብራቹሃለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ዋዉ ታድየ የማያዳግም ነዉ የመረጠህ ጌታ ከዘፈን አለም ዉጣና ዘምርለት ተባረክ
ያአላህ ማዲ ቢኖር ብየ ተመኝሁ ወላህ አዘኩኝ ደስ ይላል ጎደኝነት እደዚህ ነው እድሜን ጤነ ይስጣችሁ
አብዱ ኪያር አዲስ አልበም እንጠብቃለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ,💚💛❤
zhiwazhiwe yemil addis lela album.😁😁
That is just Beautiful spirit God bless you 3 and seifu ebs
አብዱ ካየር እና ሰይፍ ተመሳስሉብኝ ጋይሶች😂😂😂
Widoche wowww man ende sheger lijoch keshegerim ye Merketoch aytal new love u guys
እድሜ ጄባ ተጤናጋ ሁላችሁም አሜንአሜን
አብዱዬ ስወድህ እኮ የኔ አራዳ💋💋💋
አብዲ ኪያር በጣም መልካም ሃሳብ ነው በርታልን
Oh First seifu fahthun
ABD 😘😘love you
the best of aritest abdukiyer
አብዱአሏህይመልስህወደራስህ
ሦስቱ ያራዳ ልጆች
Tadele Roba yemimechegn zefenochu weta yale dance binorubetim bechewanet nuw dsnsegnochun yemiasdensew enji betammm ethiopiawi kelerun leqo blgna dance ayadergim. He is so matchured.
Mirt Sthiopiawians nachihu bertulin! 👍👌💚💛❤️🙏👏👏👏👏👏👏
ብርይየ የኔ እሩህሩህ እፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good
ሁለት መላጣዎች ኪኪኪኪኪኪ የሰይፉ እራስ ፀጉር ታበቀለ
የኔም አፍንጫ ይጨምራል ክክክክክክክክ ሰይፉ
Wow betam nw des mitilut💕💕💕💕barta sefuyee
Abdu kiyar sewedek
I love you abdu
አለህ ቀጥተኘዉን መንገድ ይምረን
አብዱዬ አላህ የህዲክ ውዱ ወንድሜ
በጣምደስይላልሲፉታእውድካለው
Abdu wust nek. Silywuk betam des bilogn betam new miwodek
አብዱኪያር ወድሀለው
I don’t understand why they are wearing their sunglasses 😎 on. Bruhhhh!!
abd love
❤❤❤
አብዱ ስወድህ
አበዴ የኛ
አብዱኪያር❤❤❤አድናቂህነኝ
Abedu kayarem alhehidaya yisaxahe
Abdu kyar ይመችህ
ABD betam ewedihalehu
ሁላችሁም ይሜ💕
Ye tadele roba menesere gine touch screen newe ende?
ዋውውውው❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የታደለ ሮባ ፀጉርስ ጫን ያለነው ኦኦ
ብሬ መልካምሠዉ
Bro tadeeeee liji is getting cooler but still talking about 911
አብዱ ኪያር ሥወድህ እኮ
Abiye konjo
ሸህመስለህኚ ዘፍኚነህ😍
ماشاء الله ماشاء الله حلوين ✋✋✋🇪🇹❤💛💚
ክክክክ ለምኑ ነው
መሻአላ የምትሉበት ቦታ ምረጡ እሲኪ ከዚህ መሻአላሀ የሚባል አለ ላዝማሪ መሻአላ አይመጥናቸውም
መሻአላ የምትሉበት ቦታ ምረጡ እሲኪ ከዚህ መሻአላሀ የሚባል አለ ላዝማሪ መሻአላ አይመጥናቸውም
Berehanun gin lemn aleteyekem
😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️🙏
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
👑❤👑❤👑❤
Shewedachu 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መፅሐፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያትን አይወርስም ይላል !!!
Wowo💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💓💞👏👏👏👏📯🎺🎺
Abdu kiyar baxaam miwodih astamar agar fikr dimsochih
aboo ye erdina tig yimechachu
Tadele Roba: "sew benafqot tamo...bezyalem menoru yqra mnale.." #1 nuw.
Abdu kiara " mechem yese hager" #1
BRHANU : babate Amara benate gurage, bagote oromo bakste tgri" yemilew zefenh #1
3tu mrtoch
abdiyeeee
ABD ያራዳ ልጅ
አብዱ❤️
ማዲየ ብቻ አፈሩ በለዉ አይ😭😭
Bet wust yasahay manaser melbes mnyamelut new 🤔🤔
ኢቢኤስ መቼ ነዉ ልደትክ????
Abduye yaradye lij Eko nesh
ቤቶች እንዛመድ
ታዴ ሑሌ ልጅ ነው ታምራለሕ ውበት አለ አሑነ ም
ታደዋ
Abdul kiyar gen tnsh atafrm lezefn niya stadrg Allah hidaya ysten ysteh
iko
Like benatachu ✌️✌️✌️✌️
አብዶ ትችላለህ
Abdu westee
አብዱኪያር አላህ ሂዲያ ይስጥህ እደ ኢሳም ሀበሻ የምትቶብትበትን ቀን ያቅርብልህ
ተች ነው እንዴ መነፅሩ ታድያ አላርፍ አለ ጣትህ😲
ande muselim le muselem wendemu memegewn lemgnlek allah yantenem yebserat zena yaseman allah tebteken kerbe yaderegew
ግን ፀጉሩ አይከብዲህም እደ ታደ
Abdi sle zefen tteh sle quraan mtabrarabet ken krb yadrglh hulachnm allah hidaya ysten
ውዴ ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ እኑን
ሴፉ መች ነው እኔን እግዳ ይምታረገኝ?
3tu mrtoch
ሰይፍየ ሰላማዊትን ስላዲሱ ሙዚቃዋ በሾውክ አክርብልኝ
wayinee sefishaa beiwunet iske zare kaqerebikachew wusx 1gna lane bexam naw imiwedachew abiso Abd sefisha ibakih Abd agenagnegn benatih ande bicha photo abirew linesa benetih ibakih geme ke 4killo betrefe bertalign
/Addishomes/የሚለውን ቀዩ ቁልፍ ጠቅ ያድርጉ ፡፡
ruclips.net/user/Addishomes
ታዱ ክርስቶስን ማመንህ ጥሩ ሁኖ ሳለ መቼ ይሆን ጸጉርህ ካንተ ተላቆ ከትክክለኛ ሰውነትህ ጋር ነጠላ ለብሰህ ቤተክርስቲያን የዋህ አስብበት
ባእታውያኑም እኮ ፀጉራቸው ረጅም እና ድሬድ ነው,።
እግዚአብሔር ውስጥን እና እምነቱን እንጅ እሚያየው, ፀጉሩን ወይም ልብሱን አደለም,።
እንደውም በብሉ ኪዳን እኮ, ፀጉርህን ዙሪያውን አትቁረጥ ፣ ፂምህንም እደደዛው,!!🤔
ታደለ ሮባ ስደብረኝ ውይይይይ
Ke medberu weshetu hospital ansteziya wegugne ale weshetam ansteziya metnfes lakatew sewe endet yesetal wey guraw yehone denkeye 😀😀😀
ታደለ የሚባለው ሰው ያለመነፅር መቼ ነው የሚታየው
ሰይፉየኢሳምሀበሻንእናመሀመድሚፍታህንአምጣልን
ለመርኬውች ይመቻቹ ታምራላችው
ውዴ ሰብስክ በማረግ ጠቃሚ መረጃዎን አግኚ
Esam mnagegawen keyaze bwala aymanotun astawese tikikilega sew bdinet New laymanotu yeminorew
አብዱ መስለም አለብህ
አብዱ ኪያ አንተም እንደ ኢሳም ሀበሻ አላህ ሂዳ ይሥጥህ አላህ ይመልስህ ያረብ
አሚንአሚን ያረብ
Tinish yeshekel 2 kaset kaweta bwala den blib new yelal
@@zdlove3765 ትንሽ ልሥራ ሲል ሞት መቸ እንደሚመጣ ምን አሣወቀው
ሽቅሎ ሽቅሎ ስያበቃ አክራሪ ሀይማኖተኛ መሆን አይከብድም ቅቅቅቅቅቅቅ
ande muslim be zefenum hon be filem alem senor betam eyetsesetuna destegna sayehonu new yeminorut emnugn ye allahn tezaze tenkekew yawkalu yaw duniyana nebseya shyetuan honobachew new enji:: degmo ye mejemriyan sayehon mechreshayen asamerlgn nwe yemibalew so allah wedsu temlashochen yewdale tewnten allah yewfkew::
Boring questions or games ...
አብዱ ኪያር ስውድህ
ኦንላይን ላይ ቁጭ ብላችሁ ስራ መሥራት ለምትፈለጉ ብቻ.. ሊንኩን ተጭነው ይመለከቱ. 👉👉 ruclips.net/video/08kra603Uf0/видео.html
እንዴት ነው በኦንላይን ብር የሚገኘው
መስራት እፈልግ ነበር
አራ ታማናል እንዳትሉ የፌሰቡክ ታጣቃሚዎች አብዱኪያር ታሞ ሆሰቢታል ገብቶል ቢሎ እንዳያጭበራቢሩን
የተራበ 8 ሚሊየን ህዝብ አለ እናንተ ግን በሰበብ አስባቡ ኬክ ቁረሱ
አተ አብዴ ሙሲሊም ሙዝቀኛ አይለም አላህ ሂድያ ይስጥህ
ምን አገባሽ ወሬ
የእንጀራ ጉዳይ ነው አይመለከትሽም አረቦች ታዳ ለምን ይዘፍናሉ እኔ የሙዚቀኛ አዲናቂ አይደለሁም አብዱ ኪያር ግን ያራዳ ልጂ ነው
አራዲ ማለት አላህ በሰጥው ፀጋ አመሰጋኛነው እረብቹሰ ማን ሀላል አደርጎላችው ነው
8
አንቺስ ምን ልታይ መጣሽ ?
የዘመን ድራማ ተዋናይ Henok Dinku መግለጫ ሠጠ ታሪኩ ተቋጨ| Melat Nebiyou like gchugn ruclips.net/video/-gxURrQLYsk/видео.html
ቅለታም በልልኝ
kletam
መፅሐፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግሥተ ሰማያትን አይወርስም ይላል !!!
Eshi yetuga nw