አመለወርቅ አመለሸጋ የሆነች ሴት ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል! ከሮባ ጁኒየር ታደለ ሮባ ጋር ምርጥ ቆይታ በቤተሰብ ቲዩብ/ Roba Junior Best Interview

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Follow Roba Junior On Social Medias
    RUclips Channel : / robajuniorrobatadeleroba
    New Music Video : • Ethiopian Music : Roba...
    Instagram Account : / robajunior99
    Telegram Channel : t.me/robajunio...
    #RobaJunior
    #EthiopianMusic
    #Betesebtube

Комментарии • 107

  • @betesebtube7401
    @betesebtube7401  3 года назад +4

    ruclips.net/video/o656JOTrBS0/видео.html

  • @asnasistar4481
    @asnasistar4481 3 года назад +33

    ፀባይህ ብቻ በቂ ነዉ ፈጣሪ መጨረሻህ ያሳምረዉ በርታ ወድማችን 👍👍👍

  • @wessiti
    @wessiti 3 года назад +18

    አባትህ በጣም ሊመሰገን ይገባል እንደዚህ ስነ ሥርዓት ያለው ምርጥ ልጅ አድርጎ በማሳደጉ አንቺ ጩጬ ይመችሽ፣ ለዛ ያለሽ ትንሽዬ ስማርት፣ ፈጣሪ በጥበብ የበለጠ ከፍ ያርግህ አሜን በል።

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    በርታ ብሮ አሪፍ ስራ ነዉ ስርዐት ያለክ ልጅ ነክ ❤አንዳንድ ሰዉ ደሞ ሳይሰማ ሙዚቃዉን የማይሆን አስተያየት ይሰጣል እና ጆሮ እንዳትሰጥ

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 года назад +7

    አባትክን ሳላመሰግን አላልፍም ጨዋ አርጉ ስላሳደገክ እረጅም እድሜ እመኝላቸዋለው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 года назад +7

    ዋው አባትክም ዘፋኝ አንተም ዘፋኝ ይመቻቹ👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍👏👏

  • @mihretyirdaw7996
    @mihretyirdaw7996 3 года назад +4

    በጣም ሚያምር ድምፅ ነው ያለህ እውነት❤❤ እንወድሃለን በርታልን።❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 года назад +5

    እድህነት ጨዋ አርጎ ላሳደገህ አባትህ እመብርሃን ትባርከው

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 3 года назад

    እንዴ የታደለ ሮባ ልጅ ነዉ እንዴ? ኣቦ ጎረምሳ ልጅ አድርሶ የለም እንዴ ታዴ!!! አቦ ተባረክ!!!!

  • @RobaJunior99
    @RobaJunior99 3 года назад +18

    Thanks for having me 🙏🏽♥️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +11

    የታዴ ልጅ ዉድድ በርታ 😍😍😍👌

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 года назад +8

    God blessing u I love it your voice like u daddy ❤❤

  • @woinshethabte2577
    @woinshethabte2577 3 года назад +2

    You are supper star, you are very young
    Don't listen negative people and you have
    A good voice just do practice yene konjo

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 3 года назад +1

    የዚልጅ ምርጫና የኔ ምርጫ አንድ ነው ይቅናክ
    እውነትክን ነው ቀርቦ ሳያዩ የውጭ ማንነት እያዩ ሰውን ሌላ ስብህና እሚሰጡ ብዙዎች ናቸው ከዛ ውስጥ አንዷ እኔ ነኝ ሳያዩኝ ሳይቀርቡኝ ከምያሙኝ ውስጥ ቢነግሩኝ ይሻላል

  • @tlahungessesse2568
    @tlahungessesse2568 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝ አይዞህ

  • @hghjhhvgh3671
    @hghjhhvgh3671 3 года назад +6

    21 ማሪያም ነት ።16 ክዳን ምህረት ነው ውዴ

    • @nahibob2935
      @nahibob2935 3 года назад

      አመሰግናለሁ... ሆ

  • @johannsteckenreiter283
    @johannsteckenreiter283 3 года назад +2

    መልክ ፀባይ በጣም ቆንጆ ልጅ

  • @mekidestefera9559
    @mekidestefera9559 3 года назад +3

    በሰላም ነወይ ሰወድልህ

  • @sanyiihachaluhundessa3529
    @sanyiihachaluhundessa3529 3 года назад +3

    baga.nagan.dhufte.roba.❤❤❤👌

  • @fggt4756
    @fggt4756 3 года назад +2

    ደስ ሲል

  • @hanadinikene9702
    @hanadinikene9702 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 года назад +2

    ትችላለ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ገና ፈላ ነክህ በርታ ታደለ ሮባ እድለኛ ነው

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu4612 3 года назад +1

    የኅስሽን ጥሩ ተጫውታል

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +6

    እሮቦ የኔቆጆ ስወድልህኳ የኔአማላይ

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 3 года назад +3

    ወዳጄ 30 አመት ሙዚቃ መስራት አለብህ እንደ አርሰናል ተስፋ የለህም
    በርታ ተማር በደንብ
    ከባለፈው ያልተሻለ ነው አዲሱ ሙዚቃህ

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 3 года назад +5

    አቤት ስነስረአት ይላሉ ቅልጥፍና ከሮባ

  • @semayneshadem4119
    @semayneshadem4119 3 года назад +4

    Gobeznhe love your music ❤️keep working on your self you are talented

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 3 года назад

    Amele Work Amele Shega Man Yitelal

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад +2

    እንኩን ሠላም መጣህ

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 3 года назад +5

    አደራክን ፀጉርህን እንዳባትክ እንዳታሳድግዉ

  • @betlhimmeangesha6024
    @betlhimmeangesha6024 3 года назад +3

    ይመች በሰላም ነው ወይ በጣም ነው የምውደው❤❤❤❤

  • @አገሬለኔደሜ
    @አገሬለኔደሜ 3 года назад +1

    ቀዥቃዣ ምን ይመስላል ቆንጆ ነገር

  • @elsaabdu-ww4gz
    @elsaabdu-ww4gz Год назад

    I Love your music❤

  • @michelsaade2863
    @michelsaade2863 3 года назад +5

    😍😍👌🏼👏👏

  • @woinshethabte2577
    @woinshethabte2577 3 года назад

    You look like your mom God bless you

    • @woinshethabte2577
      @woinshethabte2577 3 года назад

      You have a wonderfull voice without music inst. which is you are talented person. Robaye go the front

  • @silasila3961
    @silasila3961 3 года назад

    Ene alehuleh agebagni benateh..

  • @Ethio_one0
    @Ethio_one0 Год назад

    ROBAYE BETAM NEW MWEDH

  • @mesemekonnen2759
    @mesemekonnen2759 3 года назад +7

    እኔን ብቻ ግን ጃኪን የመሠለኝ

  • @betydejene4400
    @betydejene4400 3 года назад +2

    🥰👍👍

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 3 года назад

    ወይኔ አርሰናል ሲያሸንፍ አላለም ግን እሱ ካሸነፈ ዘመናት አለፈ ወይኔ ለጨጓራክ አዘንኩለት

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +1

    የአንድ ኢትዮጵያ ''አርቲስት '' ልጅ የሚደሰተው 'አርሰናል ሲያሸንፍ ነው!!

  • @fedilabintmunir9030
    @fedilabintmunir9030 3 года назад +3

    ይሄ ልጅ እንደ አባቱ ገግሞ ያዘው ማለት ነው አርፈህ ትምህርት ላይ ፎከስ አታደርግም

  • @emandafuji6761
    @emandafuji6761 3 года назад +2

    😍😍

  • @tigistzemedikun3765
    @tigistzemedikun3765 3 года назад

    የኔወድ

  • @kiyyaamoaa2587
    @kiyyaamoaa2587 3 года назад +2

    ❤❤❤

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 3 года назад

    Cutie ❤️

  • @danielabraham2338
    @danielabraham2338 3 года назад

    My King

  • @MyHabtom
    @MyHabtom 3 года назад +3

    Wel done man! Interesting interview. But you need to act as the same as in your actual life.

  • @tsionsintayew8685
    @tsionsintayew8685 3 года назад +2

    እረ አባቱ 21 ኪዳነምህረት አይደለም 21ማርያም ነዉ

  • @beteslotyonatan9957
    @beteslotyonatan9957 3 года назад +1

    Arif new wendmachn

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад

    አባሆይ

  • @addistube8191
    @addistube8191 3 года назад +2

    አርሰናል ምናምን አትበል ትምህትን አጥና !!

  • @kalkidanabera8772
    @kalkidanabera8772 3 года назад +1

    dont give a shit for negetive comment bro just keep going!!

  • @AmenadultcarehomeLLC
    @AmenadultcarehomeLLC 3 года назад

    Be gulebetu artist /musicgna lemehon emitatar

  • @zuzumohamed9199
    @zuzumohamed9199 2 года назад +1

    mert ye abatu lij

  • @wintakinfe6910
    @wintakinfe6910 3 года назад

    Tesgurhn btikoretew wendawend timeslalek tsegurhn tekoretew

  • @FaredaFareda-v9w
    @FaredaFareda-v9w Год назад

    እንዴ አሁን ስንት አመትህ ነው 41ነው ከከከከከ

  • @hanaamen9999
    @hanaamen9999 3 года назад +1

    Batam yegermal amele shega amle werk lmagyet kefelk geter hed eza tagalek😋😅😅

  • @ፍቅርየእናቷልጅ
    @ፍቅርየእናቷልጅ 3 года назад +1

    😍😍😒👌👌👌👌

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 года назад +4

    አድጎ ነው ደሞ ትዳር 😌😌😌😌

  • @hanitedros8485
    @hanitedros8485 3 года назад

    Wwwwww dmxhn robi 😲😲😲

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 года назад +2

    አንተ እኮ አባት ዘፋኝ ስለሆነ አንተ ዘፋኝ መሆን የለብህም መክሊትህን ፈልግ እሺ ። ተመልካች ብትሆን ይሻልሃል አንድም ድምፅ የሚባል የለህም ። ዘፋኝ ለመሆን የዝነኛ ልጅ መሆን ብቻ ነው? ተሰጦ ሳይኖርህ

  • @yemufenu145
    @yemufenu145 3 года назад +2

    Err 21 mariam nat 16 nw kidanemihret😂😂😂😂

  • @khedjaahmed3739
    @khedjaahmed3739 3 года назад

    Set new weys wend yemtageba

  • @maseretlama424
    @maseretlama424 3 года назад

    21 dingil mariyam neche 16 kidanemihirat🙏🙏🙏

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 3 года назад

    Betam new yehun zefen yemewdew

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 года назад

    ሲት ትነስላለህ ወንድ ወንድ ሁን

  • @alemadam4340
    @alemadam4340 3 года назад +1

    Konjo ethiopianwiy

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 года назад +2

    ትዳር።ከፈጣሪ።ነውና።የምትመኛትን።ይሥጥክ

  • @azhaargurey2891
    @azhaargurey2891 3 года назад

    War wiilka somali umaleynay bisinka

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 года назад +1

    ቆጅየ

  • @ahrebutube4216
    @ahrebutube4216 3 года назад

    Endemer

  • @amenkonjo9911
    @amenkonjo9911 3 года назад +3

    እኛ ምን አገባን በ81 አመት ብታገባ

    • @pkmjpkhk7204
      @pkmjpkhk7204 3 года назад +1

      ትክክል👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 3 года назад +4

    ቺክ ፡ አቋም ፡ ሆኖ ፡ ሴት ፡ ያማርጣል ፡

  • @livebeatz8434
    @livebeatz8434 3 года назад

    Ante ye hagerachin musica geday ye buze man besint taimu

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    እንዴ......ይህ ልጅ አድጎ ነው?

  • @አበባወለተመድኅን
    @አበባወለተመድኅን 3 года назад +5

    አንተ ሴት ነው እምትመስለው ወንድ ለመሆን ሞክር እደ ግን የት እየሄድን ነው ኢትዮጵያዊያን ወድ እህቶች እኮ በዛችሁምን አረ ተው

    • @ahah2958
      @ahah2958 3 года назад

      gagama nshe enda ayebalm

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 года назад

    ሙጨዮነገርነህ

  • @yeshigetu1527
    @yeshigetu1527 3 года назад +3

    ፈጣሪየ ሆይ ወይ ጉሮሮህን ይዝጋዉ ወይ ዝም በል አታደንቁረን

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 года назад

    አንተ የዘፍንክ እለት ጥበብ እርቃኗን ቀረች

  • @kebakeba8601
    @kebakeba8601 3 года назад

    Ante lji gin 1/3 wuhw new ende dmtsh betam kechin new

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 3 года назад

    ምን ሆነህ ነው እንደዚህ አውራ ጣት ያከልከው?

  • @haregabeje2381
    @haregabeje2381 3 года назад

    Oh god his talking voice is worse than his singing.. pls i would take him singing any day than hearing him talk.. damn

    • @semayneshadem4119
      @semayneshadem4119 3 года назад +4

      Does bullying others makes you feel good about yourself ? Try to be positive positivity will not cost you any thing try it

    • @haregabeje2381
      @haregabeje2381 3 года назад

      @@semayneshadem4119 u r like 40 wat u doin here?

    • @semayneshadem4119
      @semayneshadem4119 3 года назад

      Yes I am 40 so what?

    • @woinshethabte2577
      @woinshethabte2577 3 года назад +1

      He is so cuite what's wrong with you

    • @haregabeje2381
      @haregabeje2381 3 года назад

      @@woinshethabte2577 i didn’t comment on his looks .. i just don’.....oh screw this um out

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 года назад

    በቃህ አቡሽ ኦሯ ክሪሽና ጥሪኝ😛 ናና ካስማሰ ናና አሯሩጥልና የአርሰናል ደጋፊዎች ግን ለምንድነው ------- የሆኑት?🙄

  • @genetgetu9389
    @genetgetu9389 3 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 3 года назад

    ❤❤❤❤