"የባሌን ብዘፍን ሙገሳ እንዳይመስል "..."እቅድና ሰበብ አይዋደዱም " /ወይዘሮ ቤተልሄም የድምፃዊ ታደለ ሮባ ባለቤት / በቡና ሰአት በእሁድን በኢቢኤስ /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 170

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 года назад +45

    ታምሪያለሺ እውቀት ቁንጆ ቁመና ዋው ልዩ ተሰጥኦ ነው ታደለ ሮባ መዝርጧል ነው የሚባለው መልካም የፍቅር የአማረ የበለፀገ ትዳር ያርግላችሁ መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ያድርግልን

    • @zuzuloveyotub2005
      @zuzuloveyotub2005 2 года назад +1

      @@rayabisoberi ዉዴእኔንምደምሪኝ ደምሬሻለሁ ግንእንደትላግኝሽ ማዉራትምፈልገዉነበረኝዊዴ

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w 2 года назад

      @@rayabisoberi ደማሪ ዶ/ር አብይ ብቻ ይመስለኝ ነበር!!! ወይ መደመር ሃሃሃሃሃ

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 2 года назад +25

    ዋዉ ...........ው ታደለ ሮባ ይህችን ውብ የተማረች ሚስት ስላገኘህ ፈጣሪህን አመስግን።

  • @lenchoberhanu1406
    @lenchoberhanu1406 2 года назад +11

    What a wise woman she is..
    Uncle Roba you gat a blessing..

  • @abiysolomon4592
    @abiysolomon4592 2 года назад +29

    ከማንኛውም ነገር መጀመሪያ ወደራስ ማየት የሚለው ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል።

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p 2 года назад +17

    ታዴ በጣም ነዉ የተመረከዉ እንደዚች ዓይነት ሚስት የሰጠህ ቆንጅና የተማረች ስነምግባርዋ እርጋታዋ ባጠቃላይ አፍሰአል ጌታ ትዳራችሁን ዘመናቾ ይባረክ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +9

    ዋው! ቤተልሔም ትውልድን የሚያንጸው የእናት ት/ቤትን ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን።

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 2 года назад +9

    በጣም ትልቅ መልእክት ነው በተለይ ይሄ ከውጪ ስልጣኔ እየመሰላቸው ሁሉን እየኮረጁ አገራችንን ወደስይጣኔ የሚሰዱ ሰዎች ቆም ብለው ማሰብ አለባቸው! እናመሰግናለን😘💚💛❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 года назад +1

    የቡናን ሰአት በጣም እወደዋለሁ ብዙ ተምረንበታል መቅዴ እናመሰግናለን የዛሪዋ እንግዳ ደሞ በጣም ቆንጆ ንግግርዋ እራሱ እርጋታዋ እንዴት ደስ እንደምትል በዝህ ላይ አላውቃትም ነበር ውይ መቅዲ ግን ፍልፍል እያረግሽ ስለምታቀርቤ በጣም ሀሪፍ ሴቶቻችን በተለይ አርቲስቶች ቢያንስ የንግግ ለዛረጋ ማለትን ተማሩ እንደዝ ሰል ሁሉንም አርቲስት ማለቴ አይደልም የበፊቶቹ እንከንም አይወጣቸው አሁን አሁላይ ያሉት ስለዝ ለቤቲ👍🙏💕♥️

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 года назад +20

    Well educated and she said or explained sociology well. specially about "self awareness or image" means make connect with your mind, heart, spirit, and behavior! Knowing what your best need in life! 💚💛❤

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 2 года назад +7

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል የአነጋገር ለዛ።

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 года назад +16

    ቁንጅና ከዉቀት ጋር ሲሆን እዴት ደስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍🥰

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад

    Very very good point and lesson. She's so educated and informative. Thank you ☺️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +17

    ዋው በጣም ትክክል። መቅዲ በጣም አዳማጭ ነሽ። ትልቅ ስጦታ ነው።

    • @mintesnot
      @mintesnot 2 года назад +1

      በጣም ስወዳት

  • @Nardi2H
    @Nardi2H 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መልዕክት ነው እንግዳዋም አንደበተ ርዕቱ ነበረች፤ በጣም እናመሰግናለን EBS

  • @nikmas624
    @nikmas624 2 года назад +6

    I really enjoyed this coffee time. Absolutely right! Thank you

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 2 года назад +2

    በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ንግግርሽ በጣም ደስ ይላል ስለዘፈንሽልን በጣም እናመሰግናለን::

  • @merejaeth2801
    @merejaeth2801 2 года назад +1

    Wow ur amazing, am satisfied by ur message. "think globally, walk locally"👌

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃልሽ ውብ ነው አመሰግናለሁ
    አርቲስት ታደለ ሮባ መልካም
    የተማረች ሚስት ስላለክ እግዚአብሔር አመስግን ።

  • @liyaliya954
    @liyaliya954 2 года назад +9

    አፉሶ የለ እንዴ ታደለ ድንቅ ሴት👏👌😍

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 года назад +2

    Wow thank you Betty! Much respect

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 2 года назад +2

    አይገርምም የባሏ ስም እስከሚጠራ አላወኳትም ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ታዋቂ እና አዋቂ የተምታታ ይመስላል ለመሆኑ የመርካቶ ልጅ ታዴ ሰላም ነው

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 2 года назад +15

    ማለት የምፈልገው ለታደለ ሮባ ነው። እግዚአብሔር በጣም በሳልና በስነምግባር የታነጸች የትዳር አጋር ስለሰጠህ አምላክህን ዘወትር አመስግን። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @helenabara9337
    @helenabara9337 2 года назад +4

    To be honest it's a very good point 👉 Ershn mdmt, I Always said for my self, bcz its important thing to go forward! Thank you dear. God bless Ethiopia 🇪🇹🙏

  • @kumnegerakalu2341
    @kumnegerakalu2341 2 года назад +1

    think globally walk locally what a speech brilliant women very calm ,beautiful we need more ladies like her thankyou for your speech.......

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 2 года назад +2

    ዋው ታደለ ሮባ አፈሰው ምርጥ ሴት ተባረኪ አቦ

  • @user-pl1ey4uh3p
    @user-pl1ey4uh3p 2 года назад +2

    ዋው ምርጥ እናመሰግናለን 🙏

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад +4

    1st Confedence 2nd Behavior 3rd Action And Reaction 4th Emotion 4th cognitive

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 2 года назад +13

    What a great woman.!!!
    I hope in the future that women can occupy more active positions. P. M or President. We have one. Great woman.

  • @natigmariam4882
    @natigmariam4882 Год назад

    “Math made easy Amharic” is the best channel on you tube for high school students in Ethiopia. Her name is Betty she is amazing.

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x 2 года назад +8

    ደስ ስትል

  • @richkasu4992
    @richkasu4992 2 года назад +1

    መጨረሻ ላይ ያስተላለፈችው ነገር ወሳኝ ነገር ነውplease ደግማችሁ ስሙት ት /ት ይሆናል ላፈነገጡ ሴቶች especially ለ ሄርመን እራሷን ብታይ ሽንፈት አይደለም tks betiye you know 🤔🤔look like Indian face ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 2 года назад +3

    በጌታ ሁሉን አማልቶ የተሰጣት አገላለጽዋ እዴት ደስ ይላል

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +4

    እናመሠግ👌👌👌🇪🇹🇪🇹

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 2 года назад +15

    ቤታ ረጋ ያለች ትምርታ ደስ የሚል ነወ ተጠቃሚ ያድርገን ወንድሜ ታዴ ላተም ለአገር የምትጠቅም ሚስት ስለስጠህ አናመሰግናለን

  • @user-lm8vw2jd4c
    @user-lm8vw2jd4c 2 года назад +5

    የኔ እናቴ ዋውውው ትልቅ መጽሐፍ ነሽ የምር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +1

    Beautiful inside out !!!!

  • @nunu2408
    @nunu2408 2 года назад +11

    ታዴ ለካ ቆይቶ ያገባው እሷን ስፈልግ ነዉ ለካ

  • @tinahaile7517
    @tinahaile7517 2 года назад +2

    Wow she is amazing

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 года назад +1

    ቤቴ ዋው እርጋታዋ ብቻ ይበቃል ተባረኬ አቧ🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @user-xx2bn4nf7x
    @user-xx2bn4nf7x 2 года назад +17

    የታዴለ ሮባ ።ሚሰት ።ውብና በእውቀት የታነፅች ቆጆ ሴት ነች

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад +1

    Good Self Examination Good 👍

  • @shewayeammanu2923
    @shewayeammanu2923 2 года назад +13

    Honestly እንደዚህ አልጠበቅሁም ነበር ባለ ብዙ ሙያ መሆንዋን ዝም ብላ የታደለ ሮባ ሚስት ብቻ ነበር የመሰለችኝ በሱ ስለማውቃት

  • @meskitesfa6094
    @meskitesfa6094 2 года назад +1

    Beautiful good to see you

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад +2

    True Reason

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад +4

    ቤቲዬ ቆንጆ ደስ ስትይ እርጋታሽ እንዲህ ነው እንጂህ ሴት ልጅ ስክን ስትል ተባረኪልን !!!

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 2 года назад

    Ewnet naw hager sitnor naw.WOW Shie is So Amezing WOMEN.ende anchie aynet sew naw Ethiopia myasfelgat.👏👏👏👏❤

  • @zahragamini6322
    @zahragamini6322 2 года назад +2

    E.m.c 👍አምሮብሻል እንደ በፊቱ ነሽ

  • @kasethlegesse3850
    @kasethlegesse3850 2 года назад +1

    Wow betam gobzi berchi beti 🙏

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 2 года назад

    wooow kezheche ehet bzu kmnger memar ychalal moya ksenmgbar gar ytknche nat

  • @tigistmekonen5666
    @tigistmekonen5666 2 года назад

    Wawww🥰 mulu set nat fetari yibarkish

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 года назад +1

    Betty you are beautiful with a great personality 😘🙌

  • @samrawitasefa880
    @samrawitasefa880 2 года назад

    ዋው የኔ ውድ ደስ ስትይ ጎበዝ በርቺልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g 2 года назад +2

    ዝም ብዬ እወዳታለዉ ሳያት ደስ ትለኛለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 2 года назад

    አቦ አንቺ ቆንጆ አሳብሽ ተመቸኝ በእውነት አዝማሪው ታዴ በትዳር በኩል እግዚአብሔር ባርኮታል ።ይመቻችሁ

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 2 года назад

    elgant lady much respect 4u sister

  • @comfyride4955
    @comfyride4955 2 года назад

    Amen to that!!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +3

    ቤት ላካፈልሽ እውቀት 🙏🙏🙏 ጎንበስ ብየ 😊 በዚህ ዘመን አንቺ የመሳሰሉ ብዙዋች የግድ ወደ ፌት እየወጣቹ ትውልዱን ብታሰተምሩት ኢትዮጵያዬዬ ብዙ ታተርፍለች ከ እናንተ እናም የበለጠ በብዙ ወደ ሚዲያው እየወጣሽ እውቀትሽን እንደምታካፌን ተሰፍ አደርጋለሁ ።,መልካም አዲስ አመት እሰከ መላው ቤተሰብ 👨‍👩‍👧 ቆንጂት🌻🌻🌻❤

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 2 года назад

    ❤❤❤❤❤ I love this girl We need like you more Letdem keber alen......❤❤❤❤❤

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 2 года назад

    ሪስን ማየት ትልቅ ጥበብ ነው መቅዲ and ቤተልሔም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 2 года назад

    Wayne endat das ymtel saw nch ywnat makdiyee enamsgnaln das ymtel engda selkrbshiln malkam adis amt yhunlchu Ethiopia wiyan bmulu 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @Saron_M
    @Saron_M 2 года назад +2

    ሙሉ ሴት ተባረኪ

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 2 года назад +3

    ወርቅ ሴት ወርቅ ንግግር 💖💕💖

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 2 года назад +3

    በረግጥ ከኛእሚጠበቅውን መታገል ጥሩነው ግን ፈጣሪ የጣፈው ነው እሚሆነው

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 Год назад

    Tadele Roba must be proud of you

  • @achukefale6494
    @achukefale6494 2 года назад

    ቤቲዬ ቆንጆ እናት መምህራን ማሰልጠኛ አስተምረሽኛል አንቺ ዉብ ነሽ

  • @nunu2408
    @nunu2408 2 года назад +2

    Inside outside beautiful woman

  • @eyedoctor9934
    @eyedoctor9934 2 года назад +2

    Good point but ! 👀👀👀
    She took my head off goodness gracious

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 2 года назад

    wow wise women 😘

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад +1

    ውብ ነሽ በዛ ላይ ትልቅ ሞያ ያለሽ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን ብዙ ስለምትጠቅሚ

  • @edelawitmesfin3330
    @edelawitmesfin3330 2 года назад

    ድንቅ ሴት 👌👌👌

  • @misraksisay2672
    @misraksisay2672 2 года назад +7

    ቤቲዬ እናት ት/ቤት ዋው ❤️

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 года назад

    ወይ ጉድ ዘንድሮ እንደው ነገሩ ሁላ ግራ ያጋባል ..

  • @itssassyguys
    @itssassyguys 2 года назад

    👌

  • @kalt5646
    @kalt5646 2 года назад +3

    ራስን ማየት ትልቅ ጥበብ ነው እናመሰግናለን

  • @hellenaragie8869
    @hellenaragie8869 2 года назад +1

    Ewket kemelk gar malet anchi nesh.

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад

    Chronic Start From???

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 2 года назад +2

    ይሄን ቡና መቅዳት ብታቆሙት ይረብሻል በዛላይ የሚያወሩትን እያስጠፋቹባቸዉ ነዉ 😬

  • @hanutube332
    @hanutube332 2 года назад

    👍😍

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 года назад

    Wow tadle roba mirt set new yagebau

  • @nebeyuengedashet6579
    @nebeyuengedashet6579 2 года назад

    I know her very well!!...tru andbet yalat set nat...gena bzu mserat ytbkbshal

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 2 года назад +3

    ውብዬ ሚስት አለህ ታደለ ሮባ

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 2 года назад

    ኢትዮጵያ ዊያን ስንባል ቆንጆ ዎች ነን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰብስክራይብ አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ij3kc8pc9k
    @user-ij3kc8pc9k 2 года назад

    ዶ/ር ሳሚ ነኝ ፣ ሰለ ወሲብ ታሪክ ፣ሰለ ጤና ነክ ትምህርቶች ማግኘት ከፈለጉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 2 года назад +2

    ቆንጅዬ ናት ከጸባዬ ጋር ስወዳት።

  • @tupe5270
    @tupe5270 2 года назад +1

    ዋው ጉበዝ ሴት ናሽ !ባልሽን ግን ወደ ቀልቦ መልሼው ፍንዳታ

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l 2 года назад +3

    Ye buna sat lay ke kursew gone tarbeza /sin maskemcha adergulachew beterefe programu des yilall

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i 2 года назад

    የፍቅር ዘመን ያምጣልን 🙏🏼

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад

    Teacher Start From Family

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 2 года назад

    ታዴ የጠቅላይ ቢሮ ዱዕ ሰርቶዋል ማር የሆነች ልጅ አላህ ሰቶሀል።

  • @leulawit8665
    @leulawit8665 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 года назад

    የታዴ ቆንጆ

  • @gman9628
    @gman9628 2 года назад +2

    ታዴ ያኔ ስታገባት አፈሰች ብዬ ነበር ለካስ ተሳስቻለው , አፈሰች ሳይሆን አፈስክ በሚለው ይስተካከልልኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 года назад

    🤔🤔🤔

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 2 года назад +2

    ገዝቷት ነው አግብቷት??

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 2 года назад +1

    ሁሌ ዝም ስትይ ነበር ማይሽ ለካ እንዲህ ትናገሪ ኖሯል
    ጀግኒት

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 2 года назад

    Watch Yourself

  • @kidisthileselassie9663
    @kidisthileselassie9663 2 года назад +1

    hi eyu welcome

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 2 года назад

    weyine alebabesish siyamir asteway mehonish yastawukal

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 года назад

    Tell for you mom to pay good for her associate ..,,