አይነስውር ወጣት ድምፃዊ በክረ አማኑኤል የማነ፣... ፍቅርን ለማጣጣም ገና ብሆንም ለሚዋደዱ ስሜት የሚሰጥ ዘፈን ዘፍኛለሁ | Beki X Aman - Kal

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • አይነስውር ወጣት ድምፃዊ በክረ አማኑኤል | Beki X Aman - Kal | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 311

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 3 года назад +211

    እመብርሀን አይንህን ታብራልህ እሶ የሚሳናት የለም 😥😥😥😥

  • @amengebrehiwote3731
    @amengebrehiwote3731 3 года назад +142

    ልበ ብርሀን አርጎ በአምሳሉ ዉብ አርጎ ፈጥሮሀል
    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በርታ ወንድሜ

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 3 года назад +45

    እመብርኀን አይንክን ታብራልህ ወንድሜ 🙏

  • @hana10837
    @hana10837 3 года назад +65

    የጨለመውን ድባብ ገፎ ብርሃን የሚገልጥ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃኑን ይግለጥልህ ወንድማችን በዝህ ድምፅህ መዝሙር ብትዘምርበት እግዚአብሔርኝ ብታመሰግንበት መልካም ነው 🙏

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 3 года назад +79

    ድምፁ ሲያምር በጌታ በርታ ወድሜ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ 💚💛❤️

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 года назад +37

    ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ይበልጣልና እግዚአብሔር ይመስገን ልበ ብርሀን ነህ የኔ ወድም

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 3 года назад +8

    አማኑኤል አይን ብርሃንህን ያብራልህ የዘፈን ሳሆን ዘማሪ ሁነህ ያሳየን ከዘፈን አለም ያውጣህ በዚህ ድምህ እግዚአብሔር ይክበርበት

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 года назад +16

    ልበ መልካም አስተዋይ ሰው
    ነፍስን ያረካል ልብን ብቻ ሳይሆን!!
    ጎበዝ የኔ ጀግና
    💚💛❤️

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 3 года назад +15

    ከጎደለን ይልቅ የተስጠንን ብናውቅ የተሻለ ነው የኔ ወንድም አላህ አይንህን ያብራል አባቴ

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 3 года назад +24

    የኔ ቅንጆ ስያምር 😍

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 года назад +21

    በጣም ጎበዝ ብልህ !
    ባለን እና እግዚአብሔር በሰጠን ሱጦታ ተመስገን ብለን እንቀበል የባስም ይኖራል እና!🙏🏽✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад +14

    ድምፁ ሲያምር እግዚአብሔር ይባርክህ ልበ ንፁህ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-po3op5wx7e
    @user-po3op5wx7e 2 года назад +1

    ጌታ አይነህን ይገለጥልህ ወንድም

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 3 года назад +6

    ብዙ እያየ እማያይ ነው አገራችንን ሊያጠፍ የተነሳው የልብ ብርሃን ይስጠን አተንም ጨለማውን ገፎ ብርሃን እደሚተካ ሁሉ አይንህን ይግለጥልህ ወድሜ

    • @haileplus
      @haileplus 3 года назад

      mame ቤተሰብ እንሁን

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 3 года назад +17

    የኔ አባትእማምላክ ትዳብስሕ ብርሐንሕን ትመልስልሕ ምን ይሳነዎል ነገ አይተሕ እናይሕ ይሆናል

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 3 года назад +37

    አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሀኒቴ ነው ዘምር ሥሙን አመሥግን ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 года назад

      ሁቢ በቅንነት ደምሪኘ በማሪያም ብየሺእንዳታልፊኘ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 3 года назад

      @@tamuyoutube3110 ደመርኩሽ እህቴ 💞💞💞💞💞

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 года назад

      @@user-zx4mg1ri1p እሺ የኔ ልእልት አላህይስጥሊኘ ማሪያምትጠብቅሺ ሁቢ❤

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 3 года назад

      @@tamuyoutube3110 አሜን የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 😍😍😍

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 года назад

      @@user-zx4mg1ri1p አሚን አንችንም ማማየ

  • @user-ed1ju9rc1d
    @user-ed1ju9rc1d 3 года назад +8

    ሚስኪን የኔ ምርጥ አይዞህ አብሽር አላህ ከቀደረው ውጭ የሚሆን ነገር የለም

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +19

    እኔን ወንድሜ የኔ ዓይን ይንከራተት አላህ የዓይንህ ብርሃንህን ይመልስልህ ታምራት ደስታን ስላስታወሰከኝ ደስ ብሎኛል በርታ

    • @mediyoutub6887
      @mediyoutub6887 3 года назад

      Enan ayibalm

    • @mediyoutub6887
      @mediyoutub6887 3 года назад

      Demo zefen newegi yezefenew kuran adelem yastaweseshi wederasshi yimelsshi ehta

    • @user-bb7nl2bl9l
      @user-bb7nl2bl9l 3 года назад

      አይባልም እህት የአንቺስ ብርሀን አረ ተይ እናስተዉል ይማርህ ነዉ የሚባለዉ እሺ

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w 3 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድምፅ አልህ በርታ ወድሜ እግዚአብሔር አይንህን ያብራልህ 🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️❤️❤️❤️❤️

  • @Fifi-by8in
    @Fifi-by8in Год назад

    እሚገርም ድምፅ ነው እግዚአብሔር የአይንህን ብርሀን ይመልስልህ

  • @user-zb7tc6wv7q
    @user-zb7tc6wv7q 3 года назад

    የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ሁሉን አድራጊ የበርጠሚዮስን አይን ያበራህ ንፋስና ወጀብ ማእበል የሚታዘዝልህ እጅህ ሀይል አለው ሽባውን ታራምዳለህ እውሩን ታበራለህ የሚሳንህ የለም አይኑን አብራው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w 3 года назад +8

    ፈጣሪ አይንህ ይክፍትልህ

  • @samulasami3930
    @samulasami3930 3 года назад +8

    ፈጣር ኣይንህን እና ኑሮሆኑ ያስተካክልልህ ኣሜን

  • @user-dz9pb7vs2d
    @user-dz9pb7vs2d 3 года назад +6

    የዝህን ልጂ ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም እመብረሀን አይንህን ታብራልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-jn8fr6zw1b
      @user-jn8fr6zw1b 3 года назад

      ማና እደ የሤት ፈጣሪ አለዴ ሆሆሆ

  • @fanualetsegaye3991
    @fanualetsegaye3991 3 года назад +7

    ሰይፉ እባክህ ዶክተሩ እንዲያየው አድርግ በእግዚአብሔር ታገኘዋለህ ማን ያውቃል የሚፈጠረውን ነገር አገናኘውና የሚባለውን ንገረን

  • @tsionone444
    @tsionone444 3 года назад +11

    ጌታ ብርሀንን ያብራልህ🥰🥰🥺🥺

  • @user-km1jp1fu8y
    @user-km1jp1fu8y 2 года назад +1

    እመብርሀን ትርዳህ

  • @etanutube
    @etanutube 3 года назад +5

    ኡፍ የኔ ጌታ ከቤተሰቡ አንድ አይን ሚሰጠው ካለ ማየት የሚችል ይመስለኛል ብርታ ወንድሜ

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 года назад +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ልበብርሀን አርጎ ፈጥሮሀል ጥበብንም አጎናፅፎሀል ብርሀንህንም ያበራልሀል ባለህ ጊዜ ፀበልም ሀኪምም ሂድ ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @user-gc8sh2lt4z
    @user-gc8sh2lt4z 2 года назад

    አላህየ የአይንህን ብርሀን ይመልስልህ ደሞ አድናቂህ ነኝ ጀግና ኢንሻአላህ በቅርብ አይንህ ድኖ እናይሀለን

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 3 года назад +2

    በዚህ ድምፁ መዝሙር ቢዘምረብት አሪፍ ነበረ ለእግዚያብሔር መዘመር ማገልገል መልካም ነበረ ወጣትነትህ በቤት ክርሰታን ብታሳልፍ ለህይወትህ ለነብሰህ ማፈረፍ ነው። በእግዚያብሔር ፍቅር መኖረ አሰፈላጊ ነው ።

  • @hiwethiwet2916
    @hiwethiwet2916 3 года назад +5

    ሲያሳዝን ዘፈኑ ደስ ይላል

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 3 года назад +6

    እመቤቴ ትዳብስህ የኔ ጠንካራ

  • @sman7497
    @sman7497 3 года назад +2

    ምን ማለት ይቻላል ቃላት የለኝም👏👏

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 3 года назад +6

    ጎበዝልጅነህ ብርታ

  • @nahikbabsol2045
    @nahikbabsol2045 3 года назад +2

    በእውነት ድምፅክ ያምራል እግዚአብሔር የእይን ብርሃን ይመልስልክ እምብርሃን ትርዳክ

  • @user-zm3ho8iu3o
    @user-zm3ho8iu3o 2 года назад +1

    የኔወዴምአላህያድንህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +4

    ቤኪኪ ሰላም ነዉ ድምጽ አንደኛኛ 👏👏👏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +8

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 года назад +1

    አለማድነቅ አይቻልም እመብርሀን አይንህን ታብራልህ

  • @zizulove9429
    @zizulove9429 3 года назад +3

    ያአላህ አላህ ያብራልህ ያረብ 😭😭😭😭😭

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 года назад

    በኩረ አማኑኤል የማነ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባለብዙ እውቀት አድርጐ ለፈጠረህ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ ሰይፍዬ መላው ቤተሰብህን እና አንተን እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @etsegirma3860
    @etsegirma3860 2 года назад +1

    አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ድምፅ ነው

  • @solenaser4312
    @solenaser4312 3 года назад +3

    Betam Gobez yene mar Berta Eshii

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 3 года назад +1

    በጣም የዋህ እና ምርጥ ድምጻዊ እፍ በጣሜ ሙዚቃህን ብሰማው አልጠግም

  • @maetateTube
    @maetateTube 2 года назад +2

    ጎበዝ በርታ ወንድሜ

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e 3 года назад +2

    ሙዚቃዉን ስንት ጊዜ እንደሠማሁት የሚገርም ተሠጦ

  • @user-vr1dp5rd3f
    @user-vr1dp5rd3f 3 года назад +1

    በስመአም ድምፅ አንደኛ ነው እግዚአብሔር አይንክን ያብራልክ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 3 года назад

    ዋው የኔ ቆንጆ ጎበዝ አይዞኝ አምላክ ስለወንጭፉም ይሁን ሌሎች አጉል ምቶች አደጋቸው ከችግራችን እንደሚበልጡ የሚያስተምርበት የመስቀሉን ህመም የምንሰማበት ልጅ አርጎ መርጦህ ሊሆን የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም እግዚአብሔር አይሳሳትም ባንድም በሌላም ደስ ይበልህ በሁሉ!

  • @SaadaAwal-fn4vo
    @SaadaAwal-fn4vo Год назад +1

    ወንድሜ ፈጣሪ አይንህን ይድረስልህ❤❤❤

  • @mdioo2674
    @mdioo2674 Год назад

    በጣም ጎበዝ ነህ😥❤ ድምፅክ ማራኪ

  • @liintube8440
    @liintube8440 3 года назад +5

    Yezafen degafi adelawum gen yezi lij zefen betam wudijewalewu betam berta 🌹

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 3 года назад +1

    Beki jabadhuu. Si jalaana

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 года назад +10

    የእኔ ተወዳጅ ዘፈን ❤

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 года назад

      የኔዉብበቅንነት ደምሪኘ

  • @tube896
    @tube896 3 года назад +6

    በቀደመ በማን ሾ ነው አይቼው በራኬብ ዩቲዩብ ነው መስለኝ በልጁ ተመሰጬ እረሳሁ
    ዘፈን አለው ይላሉ እኔ የዘፈን አድናቂ ወይም አድማጭ አይደለሁም ሶ ግን እጅግ ያዘንኩት ወይም ልቤን የነካው አይኑን ያጣበት ምክናያት
    በልጅነት የተለያዩ ነገር የምንጫወተው ብዙ ነገሮችን ያሳጣል ኡፍፍፍፍፍፍ
    ግን ከሁሉም ነገር አይን ሳይሆን ዋናው ንፁህ ልብ እና ማስተዋል ነው እና
    ብቻ ምን እላለሁ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @user-or3uh7co4n
    @user-or3uh7co4n 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ታእምርኛ ነውድንግልማሪያም ታብራልህ ወንድም

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 года назад +6

    ፈጣሪ ካለ ብርሀንህ ይመለሳል🙏💜 በርታ

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 3 года назад +3

    በኩረ አማንዬል በርታ ወዳጄ
    አንደኛ ሰይፉ 100% 👏👏👏

  • @mahitube3600
    @mahitube3600 3 года назад +2

    ዋውው ድምጽ አንደኛ ነው👌💚❤💛💞🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    አማኑኤል የማነ.... ለሄ ልበ ብርሀን ነው
    ድምፁ መረዋ.... የ ቀለም እውቀቱ
    እንደተናገረው ከክላስ አንደኛ... በጣም... ጎበዝ.... መድሀንያለም.... አይንህን ያብራልህ..... ደሞም.... ይሆናል.... እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍
    💚💛❤️👈

  • @GiasBd-oo7gx
    @GiasBd-oo7gx 3 года назад

    የኔ ጌታ መድሀኒአለም ብራሀንህን ይክፈትልህ

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b 3 года назад

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ ልበ ብረሃነው
    እመቤታችን ምልጃዋ ይድረስልህ

  • @user-kz3km9hf9c
    @user-kz3km9hf9c 3 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @ciratk2615
    @ciratk2615 3 года назад +1

    ምርጥ ድምፅ

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 3 года назад

    ወዳጅህ ቀርቶ ዘመድህ ቢሆን እንኩዋ ለሙከራው ሁሉም ወዳጅ ናቸው ድህነት ካምላክ እስኪመስል ድረስ ተማርሬአለው በዶክተሮች ነብሱን የጠበቀ አምላክ ያቅለታል አረጀ ከሚል ደካማ ዶክተር ይጠብቅህ ልጄ የድንግል ልጅ ልኡል እግዚአብሔር!

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 3 года назад +2

    yene geta emeberehan ayene berehanehene taberalehe yene wede wedeme

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 3 года назад

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሳምህን ትሙላልህ አይንህ ይብራልህ ፈጣሪ ምንይሳነዋል

  • @henayuto7176
    @henayuto7176 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን አይንህን ታብራልህ

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 3 года назад +1

    ጨዋ: በስርዕት : ያደገ: ልጅ : መሆንህ : ይታያል: በጣም: ተስፍ: ያለህ : ጎበዝ: ልጅ : ነህ : በርታ: ወንድሜ: በጣም : ጎበዝ!!!!! ግሩም: ድምጽ

  • @user-bl2wj2gq7p
    @user-bl2wj2gq7p 3 года назад +2

    ወንድሜ አላህ ብርሃንክን ይመልስልክ ያረብ

  • @rehima4916
    @rehima4916 3 года назад +7

    ድምፅ😍

  • @user-ho9rm1zt7y
    @user-ho9rm1zt7y 3 года назад +2

    ወይኔ ወድሚ አይዞህ ትድናለህ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +1

    አላህ ብርሃንህን ይመልስልክ ያረብብብብብ

  • @ydidyialegese3595
    @ydidyialegese3595 3 года назад

    Beki betam arif sera new kezi belay endemetesera amenalehu

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 3 года назад +2

    E/r edmy ena Tena abzeeto yest yesakale Berta wondmachen 🙏🙏🙏🇨🇬

  • @samiart2989
    @samiart2989 3 года назад +1

    በጣም ግን የገረመኝ dislike ያረጉት ሰዎች .ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል🙏 ...
    በክረ በርታ ብቃቱ አለህ 👏👏.. ገና ብዙ እንጠብቃለን 👏👏

  • @bhaseerlove4268
    @bhaseerlove4268 3 года назад +5

    የኔ ኣባት💔😥

  • @munjakemal8465
    @munjakemal8465 3 года назад +1

    በጣም አሪፈ ድምፀ አለው ሳይቀናበር እዲ ካማረ የነ ጊልዶን የሰማ ጆሮ በዚ ያፀዳው

  • @Ballller
    @Ballller 3 года назад +2

    Allah yimarik we love you brother ❤️❤️❤️

  • @lolalola1236
    @lolalola1236 3 года назад +2

    Yena negus masha Allah

  • @user-cb3sc1yo7b
    @user-cb3sc1yo7b 3 года назад

    ፈጣሪ የሚሳነውነገርየለም አድቀን ብርሀን ያሳይሀል

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 3 года назад +3

    ይሄ ልጅ ነው ይሄንን ዘፈን የሚዘፍነው

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA 3 года назад +1

    Betam arif zefen 🥰🥰

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 3 года назад +4

    ይኬ እኮ የሰይጣን ስራ ነው ማርያምን

  • @destikuma1444
    @destikuma1444 3 года назад +3

    Dengela maryama Ayinehan Tabralika Yane Konjo 😥😥

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአይንህን ብርሃን ያብራልህ

  • @menalkeyredin5860
    @menalkeyredin5860 3 года назад

    ፈጣሪ ይማሪክ

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude270 3 года назад

    Seyamer Anta erasu fikir nak ewnat tachwachi lej wow

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 года назад

    እባካችሁ የመምህር ተስፈየ ትምህርት አዳምጡ ይስማ ስጡት ይሥማ በናታችሁ

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 года назад

    ወንድሜ ፈጣሪ ብርሀንህን ይመልስልህ ሰይፉ ከዶክተሮች ጋር ብታገናኘዉ የአይነ ብርሀኑ ሊመለስ ይችላል እላለሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @fozyahhussein632
    @fozyahhussein632 2 года назад

    Allah brhanhn yimelslh

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 3 года назад +1

    ፈጣሪ አምላክአይነ ብርሀንህን ይመልሥልህ🙏🙏🙏

  • @raheliyntalejiraheliyalahe5610
    @raheliyntalejiraheliyalahe5610 3 года назад

    Alah yidak babaye Ayizok

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 года назад

    ሰይፍሻ ታላቅ ሰው እንኳንም በኩረአማኑኤልን አቀረብከው 👍💚💛❤

  • @yo2hannesgulilat304
    @yo2hannesgulilat304 3 года назад

    Sereatu kalat asebateru besalentu 👏

  • @user-lx7nl4ci7b
    @user-lx7nl4ci7b 3 года назад +6

    በዚህ ድምፅህ በእምነትህ ብትሰራበት ጥሩ ነው

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ።

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f 3 года назад

    ደቀ ስጦታ

  • @zzoomtalent
    @zzoomtalent 3 года назад

    ጀግና