አርቲስት ማስተዋል ወንድሰንን ታገባታለህ Kaleab Kinfe (ቃልአብ ክንፈ) with Fegegita React!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 сен 2020
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    .
    የቃል የዩትዩብ ቻናል እየገባችሁ አበረታቱት ፡- • New Ethiopian Cover (A...
    .
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaReact
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
    .
    .
    አርቲስት ማስተዋል ወንድሰንን ታገባታለህ . . . Kaleab Kinfe (ቃልአብ ክንፈ) with Fegegita React!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 564

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  3 года назад +120

    የቃል የዩትዩብ ቻናል እየገባችሁ አበረታቱት ፡- ruclips.net/video/rLdimkfUxYY/видео.html

    • @LucyTip
      @LucyTip 3 года назад +3

      በጣም አሪፍ ድምጽ አልህ ጥያቄዬን መልሰህልኛል

    • @LucyTip
      @LucyTip 3 года назад +2

      7 ኛውን ጥያቄ ግን

    • @user-en8eo9xe5q
      @user-en8eo9xe5q 3 года назад +1

      የሳምንት ተረኛ እኔ ነኝ በመዳም ቤት 6አመት ያጋጠመኝን ገጠመኝ እነግራችሃለሁ ቤተሰብ እንሁን ትንሽ ነው የቀረኝ ገፍ ብቻ አድርጉልኝ

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 3 года назад

      @@user-en8eo9xe5q 🤣🤣

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 3 года назад +1

      አሌክስ እኔ አተን ነው የምወደው ምን ይሻላል ትላለክ

  • @kibiyyeeyeethioliji5618
    @kibiyyeeyeethioliji5618 3 года назад +204

    ቃልኪዳን ጥበቡ ኢና ታሪኩ ባባ አቅርብልን😌😌

  • @kalkinkaleab1584
    @kalkinkaleab1584 3 года назад +216

    Thanks all for the questions i hope በሚገባ መልሻላዉ ይመቻቹ::

    • @user-zf9iq3wp7x
      @user-zf9iq3wp7x 3 года назад +3

      Barachiye beratalign tilke bota enda mitedarase tesfa alagni♥️♥️🙏

    • @foziyamohammed4935
      @foziyamohammed4935 3 года назад +2

      ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይህ ለወንድ ልጅ አድናቆት አይሰጥም ይባላል በሀይማኖታችን ግን አለማድነቅ አልቻልኩም አይቻልምም so ደስ ትላለህ!

    • @user-we3kg4jf8t
      @user-we3kg4jf8t 3 года назад +2

      ቃልዬ በርታ አሪፍ ድምፅ አለህ

    • @yibeltalmule8025
      @yibeltalmule8025 3 года назад +3

      ብሮ ጎበዝ ነህ ይመችህ ለምን ባላገሩ አይዶል ላይ ለምን ተወዳድረህ ችሎታህን አታሳይም

    • @bezawitgirma8925
      @bezawitgirma8925 3 года назад +2

      Kalye beretalegn I can't wait to see ur new single ewedehalehu

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 года назад +114

    ዛሬስ አሞኛል እፍፍ ዱአ እና ፀሎት አድርጉልኝ

  • @amarugebre5034
    @amarugebre5034 3 года назад +11

    ቆንጆ
    ፈገግታ
    ድምጽ ሁሉም ውብ ደስ ይላል!

  • @litse1916
    @litse1916 3 года назад +7

    Kalye አሪፍ የ ድምፅ ችሎታ አለክ በርታ
    ኢትዮጵያ 🇪🇹ሀገራችንን ጠብቅልን🙏🙏

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 3 года назад +9

    ስወደው እኮ ቃልዬ የኔ ቸኮሌት እረሳሁት እኮ ሁሌ ዘፈኖቹን ሼር አደርግ ነበር❤

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @user-gm7xm8rh3f
    @user-gm7xm8rh3f 3 года назад +144

    ለሚቀጥለዉ ብሬክስ ሀበሻዊ አቅርብልን ??

  • @betiad3504
    @betiad3504 3 года назад +3

    ደስ ይላል ቃልን የማውቀውን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ስንማር ነበር ስላየውክ ደስ ብሎኛል በርታ ቃልዬ

  • @user-ky8xj2kw3j
    @user-ky8xj2kw3j 3 года назад +6

    ዋው ምርጥ ድምፅ ቆንጆ መልክ በርታ ቃል

  • @user-mg2nw6bz7j
    @user-mg2nw6bz7j 3 года назад +10

    ቃልኪዳን ጥበቡ አክርባት

  • @user-ei5kc5tc4h
    @user-ei5kc5tc4h 3 года назад

    ቃል ምርጥ ሰዉ በርታ በጣም ነዉ ምዎድህ ተዳ በእህትነት ነዉ ሠለምህን ያብዛዉ አሌቅስ እናመሰግነሌን ተ አቴም በርታ

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 2 года назад +1

    አጎቴን ትመስላለክ ደስ ትላለክ

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 3 года назад

    ስታምር ዛሬ ገና ሳይህ ስለሴት አገላለፅህ ደስስ ይላል ተባረክ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tizutizu4104
    @tizutizu4104 3 года назад +16

    ዋዉ በጣም አሪፍ ድምፅ ችሎታ ነው ያለህ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን😍 ፈጣሪ የነሳንቾ መጫወቻ አታድርገን 😁

    • @hannahannakonjo6260
      @hannahannakonjo6260 3 года назад

      ኧረ ከነሳንቾ የባሰ አለ
      የኔ ቢጫ ወባ ይሻላል

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      😂

    • @kedistifalke8192
      @kedistifalke8192 2 года назад

      Ar towu gini la zafagnochimi fatarini tilalachu uuuuu libona yisitiligni

  • @uaeuae5079
    @uaeuae5079 3 года назад

    Allah hedaya yesthe ena Quran qrabt bzeh voice....masha allah.

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 3 года назад +1

    Amen melekam zemen yaderegelen

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ድምጽ አለክ በርታልኝ ቃልአብ።

  • @samiramalcolm1755
    @samiramalcolm1755 2 года назад +1

    ቃል በርታ በጣም እንወድሃለን

  • @maysatedy2468
    @maysatedy2468 3 года назад

    ጎበዝ የመጀመሪያ እዉነት የተናገረ እድሜዉን መሸለም አለበህ ግን አትመስልም

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 года назад +1

    God bless you thank you

  • @youtb8325
    @youtb8325 3 года назад +9

    ዉድ የፈገግታ ሪአአክት አዘጋጅ አሌክሳደር በርታ እስኪ አረብ አገር ያሉትንም አቅርብ

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል የሚገርማችው ቀልድ እና ሳቅ በዚህ አስከፊ ጊዜ የሚሰማው ሁሉ ዘግናኝ በሆነበት ዘመን
    ደስታን ለማግኘት ጭቅጭቁን ለመርሳት ፍቱን መድሃኒት ነው ethiopia wi tube እናንተን በሳቅ ፍንድት የሚያደርጉ የተለያዩ ኮሜዲ ስራዎችን ይዛ ከተፍ ብላለች ተደሰቱበት

  • @ritawolde5081
    @ritawolde5081 3 года назад +2

    I love you so much!you are so talented

  • @Elaa_hab
    @Elaa_hab 3 года назад +5

    You’re an amazing person I love ur song keep up .
    I live in the uk I need to visit u when I coming Ethiopia if you’re interested thanks broya

  • @tigisarza4614
    @tigisarza4614 3 года назад

    ቃል ይመችህ ቆንጆ ድምፅ አለህ አሪፍ ስራ እንጠብቃለን

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 3 года назад +2

    ምርጥ ልጅ ነህ ደስ ትላለህ ወዶችየ እወዳችሗለው

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r 3 года назад +35

    አይ ሴቶች ወንድ ስለሆነ ፈገግታክ ደስ ይላል ትላላቹህ ሴት ብትሆን ግን እስካሁን ቦጫጭቃቹካት ነበር

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 3 года назад +14

    ቆንጆ ልጅ ዛሬ ገናነው ሳይህ 😍😍

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

  • @samrisolo5568
    @samrisolo5568 3 года назад

    እናመሰግናለን ቃል

  • @user-en8eo9xe5q
    @user-en8eo9xe5q 3 года назад +5

    በልቤ በራሴ ምርጥ ምርጥ ትምህርት አለኝ አስባለሁ ግን ቤተሰብ ያስፈልገኛል ትምህርት እስከምጀምር በገጠር እንጉርጉሮየ ዘና እያላችሁ ቤተሰቦች ሁኑ

  • @high1166
    @high1166 3 года назад +4

    ቃልየ አቤት ስወድህ በፍቅር አይደለም ሰው ስለሆንክና ምርጥ ድምጽ ስላለክ ነው በዚህ አዝግ ዘፋኞች በበዙበት ዘመን አንተ አለክ

  • @lemrazade1536
    @lemrazade1536 3 года назад +17

    ቃላአብ ወንድሜ በመጀመሪያ እውድሀለው ጎበዝ በርታ

  • @user-rc2yr4un4j
    @user-rc2yr4un4j 3 года назад

    ወይኔ ትንሽ ልጅ ነበር የመሰልከኝ ለማንኛውም በርታ ቆንጅልጅ

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v 3 года назад +1

    አረ ማስተዋል ምትባል ፈንዲሻ አትመጥንህም በፈጠረህ እንዳታገባት አንተ ምርጥ ነህ አባቴ

  • @hanaabd2471
    @hanaabd2471 3 года назад +1

    ጀንጀንአለህ

  • @samrisolo5568
    @samrisolo5568 3 года назад +2

    Waw ስወድህ የምታገበው ፈታሪ የሰተህን ነው ሰው ባለው አደለም

  • @firehunhd
    @firehunhd 3 года назад +71

    በራሴ ግምት 20-22 ነበር የመሰልከኝ 25 ነክ በጣም ይገርማል ለሳሮን ንገርልኝ እድሜ ፀጋ ነው ብለክ ከ19 አትወጣም

    • @madinaomar3096
      @madinaomar3096 3 года назад +4

      ይህኔ ሴት አርቲስት ብትሆን 19 ነበር የምትል 😃😃😃

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 года назад +3

      ክክክክክክክ የኛ ህዝብ ቅጡ ጠፋበት እውነት ሲናገሩ ችግር ሲደብቁ ችግር ማንን ነው የምናምነው

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 3 года назад

      😂😂😁😀

    • @ahlam212
      @ahlam212 3 года назад

      @@madinaomar3096 😂😂

    • @user-yo4kw9im5b
      @user-yo4kw9im5b 3 года назад

      😁😁😁😁😁🤭

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 года назад +1

    ዋው ቆንጆ ነክ ፈገግታህ ደሞ በጣም ያምራል

  • @user-qs5ep7ej8g
    @user-qs5ep7ej8g 3 года назад +42

    ዘፋኞቹ አመብዛታቸው የተነሳ እነሱ ናቸው እንጂ እኛ አናውቃቸውም

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 2 года назад +2

    Yene wed bertalin😍

  • @tigisttigist1750
    @tigisttigist1750 3 года назад

    ዋው ድምፅ ብሎ ዝም

  • @sadysady1804
    @sadysady1804 3 года назад +1

    አላህ ያሳድግህ

  • @mhitayemaryam2636
    @mhitayemaryam2636 3 года назад

    ቃልዬ በርታልን ብዙ እጠብቃለን

  • @hayath5853
    @hayath5853 3 года назад

    ዋው ደስሲል ፈገግታው

  • @dasdaf8641
    @dasdaf8641 2 года назад +1

    በጣም አድናቂህ ነህዉዴ

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 3 года назад +8

    ሰላም ተስፋዬን ትጠየቅልን

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b 3 года назад

    ዋውውውውው ድምጽህ👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 3 года назад

    ዋው ድምፅህ የለለነው

  • @etagegnketema2135
    @etagegnketema2135 3 года назад

    ዋውውውው በጣም ነው የምወድህ ድምፅ አለህ

  • @user-fo1fd3bo7g
    @user-fo1fd3bo7g 3 года назад

    ዋው ድምፅ 👍👍👍

  • @yefitayetesfaye1195
    @yefitayetesfaye1195 3 года назад

    Gobezi berta bro

  • @user-kf5kg9dn1r
    @user-kf5kg9dn1r 3 года назад +9

    የኔ ድምፀ መረዋ ስወድህ እኮ😘

  • @user-bc1nv3nw3e
    @user-bc1nv3nw3e 3 года назад +1

    ጎሸ ተባረክ 25እድሜ እኛ ሴቶች ነን እድሜ የምደብቀዉ?አላቅም ግን አደራ35ላይ ተቀምጣ19ለምትለዉ ልጅ ንገርልኝ እድሜ ፀጋ ነዉ እዉነቱን አደብቂ በላት ማን ነበር ስሟ ሸሮ አልወድም ያለችዉ

  • @juditbiruk7345
    @juditbiruk7345 3 года назад

    Ebakhn esubalw(ትርታዬ)akrbeln ebakhn🙏🙏

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v 3 года назад +33

    ቃለ አብ ሙዚቃውን ወዴ መዝሙር ብትቀይረው ለስጋም ለነፍስም ይጠቅምሀል የእህትነት ምክሬ ነው

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን

    • @hannahailu7657
      @hannahailu7657 3 года назад

      Anchi eski gedam gebi youtube massaded yekrebrsh le nebs ena lesegash teru new sletebalsh becha tegebyalesh zmblesh yemetalshn atleflfi weregna ashkabach

    • @user-fg5pm7sm1v
      @user-fg5pm7sm1v 3 года назад +1

      @@hannahailu7657 አይ ወገኔ ገዳም መግባት እደዚህ ቀላል ቢሆን ደስታየ ነው ግን አሁን ይህን ሁሉ ያስባለሽ/ህ ምን እሚያስከፋ ተናግሬነው? ሲቀጥል

    • @jerrygg1619
      @jerrygg1619 3 года назад +2

      @@hannahailu7657 Ersua tru Melkam Emitekmewen Enji Metfo Migodawen Altenagerechem Tkkl nat

    • @hannahailu7657
      @hannahailu7657 3 года назад

      TG kefu neger lemalet sayhon egna yalaregnewn sew endiyareg malet yelebenem erasachenen eney

  • @user-ki2ff8gw7i
    @user-ki2ff8gw7i 3 года назад

    ዎው በጣም ነው የምታምረው

  • @metumetu8262
    @metumetu8262 3 года назад

    Kal sewdk bertaln demsk gerami newe ❤️❤️

  • @eskuviva2384
    @eskuviva2384 3 года назад +1

    ቃልዬ💖

  • @milotesho991
    @milotesho991 3 года назад +1

    Kal_kin i love you so much

  • @user-xw8vd2ik4c
    @user-xw8vd2ik4c 11 месяцев назад

    ማሻአላህአይዞህበሪታ

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 3 года назад

    ዋውውውው ቃል ያምራል ❤❤❤❤

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x 3 года назад +2

    Barchiye Betam naw miwadike makabare selamin Yabazalign enda Egizabher fikade tilike bota darasek enda mitayi aliteratarime 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад

    Nice voice 👌👌👌👌

  • @youman7170
    @youman7170 3 года назад

    Berasu zefen bimeta arife nber

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 3 года назад +13

    ሰላም እንዴት ናችሁ `
    በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!!
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    👇🏾👇🏾
    ruclips.net/video/9u9brUpuKaA/видео.html

  • @potho7308
    @potho7308 3 года назад +4

    ፈገግታ ያምራል 😏😍

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 3 года назад

    አሌክሣንደር ቆንጆ ነሕ እርጋታሕ ደሞ ያጥወለዉላል ማለቴ ደሥ ይላል😍😍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +11

    ቆንጆ በርታ ቆንጆ ድምፅ አለክ ከማስተዋል ጋር ትመሳሰላላቹ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад

      @I am etehopia ደመርኩሽ ማሬ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 года назад +1

      @I am etehopia ደመርኩህ በሚለው ይስተካከልልኝ😆😆

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 года назад +101

    ማነው ገና ዛሬ አየሁት

  • @jemuyoutube3557
    @jemuyoutube3557 3 года назад +1

    ዋዉ በጣም አድናቂህ ነኝ
    በርታ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 3 года назад

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ

  • @user-xw8vd2ik4c
    @user-xw8vd2ik4c 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞህ

  • @bezawitsolomon553
    @bezawitsolomon553 3 года назад

    Kalye betam betam new mwedk ko ngerulg plis

  • @user-xw8vd2ik4c
    @user-xw8vd2ik4c 11 месяцев назад

    በርታ

  • @rofaget4857
    @rofaget4857 3 года назад

    ሰላም Alex፣ make a playlist for your videos for more and continuous views

  • @henokamsalu3879
    @henokamsalu3879 2 года назад +7

    መቅዲ እና ነቢን በናታችሁ አቅርቡልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b 3 года назад +11

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እና ደሞ ኤላን ቅርብልን

  • @naforanafora4185
    @naforanafora4185 3 года назад

    በርታልን

  • @stube19
    @stube19 3 года назад

    Good

  • @user-ky8xj2kw3j
    @user-ky8xj2kw3j 3 года назад

    በርታ አሌክስ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-pv7ht1hz3u
    @user-pv7ht1hz3u 3 года назад +1

    ቃልዬ በርታ

  • @Sara-ke6bv
    @Sara-ke6bv 3 года назад

    ዋዉ ቆንጆ ነክ

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 3 года назад

    ዋውውውውው የሙቃህ ግብዥ የመጀመሪያው ፓርት ተመቸኝ

  • @melatyamariyamlijii1878
    @melatyamariyamlijii1878 2 года назад +1

    💖💖💖💖💖💖

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 3 года назад

    so good

  • @ssxdy4923
    @ssxdy4923 2 года назад +1

    25 እድመ ኣመስልምኮ ዋውው ይመችክ

  • @classtel5664
    @classtel5664 3 года назад

    Kema beda befit mela bel Kal love you......

  • @tube8843
    @tube8843 3 года назад +1

    ዋው ብያለሁ

  • @heavenmulaw3569
    @heavenmulaw3569 3 года назад +4

    የ ሼፍ ዩሀንስ ሚስት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @argobbatube2232
    @argobbatube2232 3 года назад +18

    ግን ወንድማማቾች ትመስላላችሁ ናችሁን?🤔

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 года назад

    Welcome Alex

  • @hiwotkassie7499
    @hiwotkassie7499 3 года назад

    Betam new yemwodk kaluyee betamm

  • @asnakechurgaha2546
    @asnakechurgaha2546 3 года назад

    Good boy

  • @weynshetdereje1608
    @weynshetdereje1608 3 года назад

    ቆንጆ ናክ

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад

    አሌክሰአንደር ሰርአትህ ደስ ይላል

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 10 месяцев назад

    የኔ ሸበላ ወንድም❤❤

  • @user-op1ky5pq5t
    @user-op1ky5pq5t 3 года назад

    በስመ አብ ልጅ እንዴት ደስ ይላል ግን

  • @eyosifeven8500
    @eyosifeven8500 3 года назад

    በርቱ

  • @user-gx5mx7ky6p
    @user-gx5mx7ky6p 3 года назад

    ሰላምወድሞቸአሜንመልካምአድስአመትእግዚአብሔር አሳብህንያሳካልህ ጥርስህበጣምያምራልወድሜ

  • @rakcityrakcity457
    @rakcityrakcity457 3 года назад +1

    ክክክ