Ethiopian Music :Kaleab Kinfe(Kal Kin)Wesnual ቃልአብ ክንፈ(ወስኗል)New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Ethiopian Music : Kaleab Kinfe (Kal Kin) “Wesnual” ቃልአብ ክንፈ (ወስኗል) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- ...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #KalKin #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @FitsumBelete
    @FitsumBelete 3 года назад +311

    እንደ መጀመሪያ ሙዚቃ ሳይሆን እንደ እንጋፋ ሙዚቀኛ ድምፅ ነው እየተሰማኝ ያለው
    ጀግና ነክ 🔥🔥

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff 3 года назад

      Jegna bicha sisitam neh

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact 3 года назад +773

    የድምፅህ ብቃት 💯 ግጥሙ ሙዚቃው የመንግዱ ትዕይንቶች ሁሉም ነገር ለዛ አለው በጣም ነው የወደድኩት 💯🔥 brother

    • @alexargaw7167
      @alexargaw7167 3 года назад +6

      ስላልካቸው ነገሮች እውቀት እንደሌለህ አሳውቀኸናል

    • @aman6k341
      @aman6k341 3 года назад

      @@alexargaw7167 😂😂

    • @dagirobel3688
      @dagirobel3688 3 года назад +1

      @@redietwolde4341 abet abet sew lemtechet reucahcu ehe eko chelita nw hulet yeteleyaye dems maweteat ligu gobez new menem aywetaletm!

    • @dagirobel3688
      @dagirobel3688 3 года назад +2

      @@alexargaw7167 kezi belay men felk kenatega

    • @astunegn6988
      @astunegn6988 3 года назад

      arf sra nw bertalgni kalye

  • @kalkinkaleab1584
    @kalkinkaleab1584 3 года назад +759

    ለፒያሳ ነዋሪዎችና ወጣቶች ምስጋናዬ የላቀ ነዉ።

    • @elishotube8151
      @elishotube8151 3 года назад +5

      Kal bro betam arif sra new Berta

    • @eyerus_ti8706
      @eyerus_ti8706 3 года назад

      Arf sera

    • @yemaryamyemaryam1833
      @yemaryamyemaryam1833 3 года назад

      kalye good job 💜

    • @misganubireda1393
      @misganubireda1393 3 года назад +2

      Brta

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 года назад +5

      ዋው ቃል በእውነት ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እና አስመስክረሀል የሚደንቅ ግሩም ስራ ነው
      የመንገድ ላይ ትእይንቱን ተጠባቹበታል
      ዜማው
      ግጥሙ
      አለባበሳቹ
      በቃ ለቪድዮ የሰጣቹት ቦታ ይደነቃል
      በርታ ወንድሜ በቀጣይ ምርጥ ስራህ እንጠብቅሀለን

  • @eyujoshjd5915
    @eyujoshjd5915 3 года назад +52

    ምርጥ music እንደ ሆነ "ልቤ ወስኗል"👏👏👏👏👏

  • @leyunew
    @leyunew 3 года назад +109

    ሁሌ ከሰለቸን የሀፕታም ቤት ሳሎን ለየት ያለ የቀረፃ ድባብ ነው !! ከነ ሙዚቃው ደስ ይላል

  • @alphphobill549
    @alphphobill549 2 года назад +14

    You people Ethiopians are a wonderful kind in the entire earth. Not just the continent love from Kenya

  • @eteneshbuleha274
    @eteneshbuleha274 3 года назад +259

    እኔ ግን ሙዚቃውን በጣም ነው የወደድኩት እስቲ. እንደኔ የወደደው በላይክ አስደስቱኝ 👍

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 года назад +2

      ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏

    • @zeousapollo2236
      @zeousapollo2236 3 года назад

      አዝማሪ አላበረታታም

    • @selamawitbazezew7962
      @selamawitbazezew7962 2 года назад

      @@zeousapollo2236 ጭቭቭቭቭቭኅጭፅፅጮ xasdd,

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 года назад +248

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

  • @eyobfikadu1364
    @eyobfikadu1364 3 года назад +26

    ዋው የሚገርም ሙዚቃ ጎበዝ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እስቲ ሙዚቃው የተመቸው ላይክ

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 года назад +12

    ማነው ልክ እንደኔ ስደት ላይ ሆኖ ግን ሙዚቃውን እየሰማ ፒያሳን በአይኑ መልክት መልከት እያደረገ የድሮውን ያስታወሰ ቃል እናመሰግናለን 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 3 года назад +25

    በጣም እንደለፋህበት ያስታዉቃል። 6 ደቂቃ ሙሉ አይኔን ሳልነቅል ነዉ ያየሁት በርታ

  • @Seada521
    @Seada521 3 года назад +15

    ማነው እንደኔ ተወዛዋዞቹ መንገደኞች የመሰለው 😍በርታ ወድማችን 😘

    • @ferafera850
      @ferafera850 3 года назад

      አብሶ ከታክሲ የወረደውና አብሮት ሲኤድ የነበረው ክክክክክክክ ለካ እሱም ጨፋሪ ነው

  • @sewntyalga3682
    @sewntyalga3682 3 года назад +13

    ከዘመኑ ቅዥብርብር ካለ ምስል ነፃ መሆኑ ደስ ይላል ጎበዝ ነህ ዋው ለማላውቀው ባሌ ጋብዙልኝ

  • @bitsetesfaye
    @bitsetesfaye 3 года назад +4

    Wow 👌✍️ በህይወት ላይ ሁለት አማራጭ አለህ!
    አንደኛው የሕይወትን፣ የዘመናት ልዩ የሆነ ዘመናዊ የስኬትንና የኑሮን ጥበብ ተምረህ ስኬታማ ትሆናለህ አይ አልፈልግም በአለማወቅ ጭለማ ተሞላው እውቀት የጎደለው አቦሰጥ የሆነው መንገድ ይሻለኛል ብለህ ለፍርሀትህና ለስንፍናህ እጅ ከሰጠህ የፈለከውን ሳታገኝ እንደተወዛገብክ በድንቁርና እስርቤት ተሰቃይተህ ትሞታለህ፡፡ሌላ መሀከለኛ አማራጭ የለም፡፡ ወይ ማግኘት …ወይ ማጣት…ወይ ..መሆን…ወይ አለመሆን…ወይ ማድረግ …ወይ አለማድረግ… ስለሆነ ምርጫው የአንተ ነው…
    ከሁለቱ አንዱን መምረጥም ሙሉ መብትህ..ሌላው ማወቅ ያለብህ ነገር አስተሳሰብህን በፍጥነት ቀይረክ ከፍተኛ የሆነ ተግባርና ቆራጥ የሆነ ድርጊት በመውሰድ አዳዲስ የሆኑ ስኬታማ ልማዲችን መፍጠር በተቃራኒውም የድሮዎቹን የውድቀትህ ምክንያት የሆኑ ልማዶችን ቀፈህ እየጣልክ መጉዋዝ ይጠበቅብሀል፡፡
    ጥበብ እናቴ ለዘላለም ኑሪ… ፡፡
    ቢፀ ተስፋዬ (ቢ) ነኝ ከልብ የሆነ መልእክቴ ነው
    መልካም ንባብ፡፡ 🙏

  • @TheDallol
    @TheDallol 3 года назад +28

    There should be a big music award program like the Grammy in Ethiopia. The talent in the past few year has skyrocketed. Their efforts and work has to be recognized and awarded.

    • @Axacqk
      @Axacqk 3 года назад +2

      He is absolutely awesome, best male vocals I've heard in years across all musical genres. About the skyrocketing talent, noticed that too. I am from another continent and I might have discovered Ethiopian (and by extension Eritrean) music only this summer, but I've been listening and comparing and it's clear that 2018-2020 is a whole new phenomenon. But recently I've been worried if some of my now-favorite artists are even safe, including Timnit Welday who was my gateway to Ethiopian music back in June...

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 3 года назад +4

    አቤት ድምፅ የእዉነት የድሮ ሙዚቀኞችን ነው የሚመስለው ድምፀ መረዋ ነህ ቢሰሙት የማይጠገብ ነው። ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ቃልዬ አድናቂህ ነኝ👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @ethiopianelectricwork7689
    @ethiopianelectricwork7689 3 года назад +18

    አዲስ የፈጠራ ዳንሰ እና ተወዛዋዥ ማለት ይሄ ነው ተመችቶኛል የት አላችሁ የፒያሳ ነዋሪዎች

  • @kal_Amen_modeling
    @kal_Amen_modeling 3 года назад +19

    ፍቅር ዘፈን ላይ እና ፊልም ስሩት በተግባር ወፍ ከስንት አንዱ anyway nice music በርታልን

  • @siberraya2073
    @siberraya2073 3 года назад +132

    ድምፅህ ገራሚ ነው የድሮ ዘፉን ይመስላል በርታ

    • @warqeweeeweyeewee347
      @warqeweeeweyeewee347 3 года назад +1

      ጎበዝነህበርታእድግበል።ምርጥተስጦአለህ።

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 3 года назад +19

    ቃል ብቻ ሳይሆን እሱባለዉን ማድነቅ ያስፈልጋል ። መዝፈን ብቻ ሳይሆን ግጥም ና ዜማ መስራትም ይችላል!!!!❤❤

  • @tigistworku3983
    @tigistworku3983 3 года назад +5

    ማነው እደኔ ይሄን የሚያምር ዘፈን አንደኛ የተጋበዘው በተለቀቀ በ 20 ደቂቃ ውስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ የባሌን ስሜት ስለዘፈንክልኝ 💎💎

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p 3 года назад +6

    የመጀመሪያ ስራ አይመስልም በጣም ምርጥ ድምፅና ቅንብር

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 года назад +89

    ዋው እደግ ተመንደግ
    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
    አሪፍ ነው በርታ!🤘👍

  • @hal9748
    @hal9748 3 года назад

    የዘመኑ ምርጥ እረጋ ያለና ድስስስስ እያለህ እምሰማው ሙዚቃ ነው

  • @mulgatahaile955
    @mulgatahaile955 3 года назад +6

    Can everyone agree that this is one of the best song 2021
    God bless u bro....

  • @amlest1077
    @amlest1077 3 года назад +2

    I am from America . I love Ethiopia music . . . ብለህ ታሽቃብጣለህ 😂😂

  • @damacafe306
    @damacafe306 3 года назад +83

    ጫካ ለጫካ ሳታዞረን መሀል ፒያሳ ላይ ከች አልክ የአራዳ ልጅ .... ድምጽ ተሰቶካል😍🤩

  • @rachelh4978
    @rachelh4978 Год назад +2

    I never get tired of listening to this song💙it's One of my favorite song of all time

  • @habibakemal62
    @habibakemal62 3 года назад +16

    ገራሚ ነው ቃልዬ እኔም ወድጄው ልሠማው ወስኛለሁኝ 👌🤣🤣🤣🤣🇪🇹❤️

  • @danielaberha
    @danielaberha 5 месяцев назад +1

    I'm gonna keep this video 📹 a reminder of the old piassa. My lovely neighborhood no more 😥

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 года назад +18

    የሌለ ነው ድምፅ የድሮ መልክ የዘንድሮ 👏👏👏

  • @amen3379
    @amen3379 3 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል ቃል

  • @yabi5586
    @yabi5586 3 года назад +4

    Wow kal kalat yatiregnal 🙏🙏🙏

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 3 года назад +1

    ሙዚቃውን በጣም ነው የወደድኩት
    እንደ መጀመሪያ ሙዚቃ ሳይሆን ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @sadaaboori218
    @sadaaboori218 3 года назад +7

    ዲምፅህም ከግጥሙ ጋ በጣም ያምራል ለጨፊራወቹም(100%)

  • @kaluk9722
    @kaluk9722 3 года назад +2

    eyaxabaku naber das bloya kaleya bartaley 😍😍

  • @user-nl7ix2ni8e
    @user-nl7ix2ni8e 3 года назад +27

    This esubalew guy is brilliant !

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 года назад +2

      Yup your right he is smart

  • @embatzemene7850
    @embatzemene7850 3 года назад +1

    ሙዚቃዉ ያምራል ክሊብግን ያምርም ወይ ዘመናዊ ወይ ባእላዊይ አንድን ምርጥ

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n 3 года назад +6

    መልካም የጅሜሬ እድል የሰራ ዘመን ይሁትልክ ጩጬው ማለቴ የኔ ወድም።።።። በርታልን ሃርፍ ነው ጫጫታ ኣልበዛበትም ረጋ ያለ ነው።።

  • @loveeregete4539
    @loveeregete4539 3 года назад +1

    Wow betami yamiral berita

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 3 года назад +22

    ዋው ድምፅህ አንደኛ ነው ረጋ ለስለስ ያለ ለግብዣ የሚሆንንን እእ ግን ጋባዥ የለምምም 😏😏😏😏😏

    • @brukzewde3427
      @brukzewde3427 3 года назад

      በኔ ስም አዳምጭው ጋብዤሻለው

    • @rozarozi9629
      @rozarozi9629 3 года назад

      @@brukzewde3427 እሽ ብሩኬ ግብዣህን ተቀብያለሁ 😘😘😘

    • @brukzewde3427
      @brukzewde3427 3 года назад +1

      @@rozarozi9629 😘😘😘

    • @amurrytube5612
      @amurrytube5612 3 года назад +2

      እኔ እንደሰማሁት ነው ለፍቅሬ የጋበዝኳት

  • @marrytesfayed3968
    @marrytesfayed3968 3 года назад +10

    በጣም ትችላለህ የራስህን ስራ እስክሰራ ቸኩዬ ነበር የምር በጣም አሪፍ ድምፅ ነው ያለህ ስራህ ያማረ ነው በርታ 😍😍😍

  • @surveycto3313
    @surveycto3313 3 года назад +1

    ምርጥ ወድጀዋለሁ ሙዚቃውን😍😍😍😘😘😘

  • @gionbeatz2110
    @gionbeatz2110 3 года назад +35

    the producer also mixed everything so well👏👏👏 the reverb and delay was so majical.......sometimes we also gatta appreciate the producers!!!!!! LOVING THE MUSIC❤❤❤❤ BigUp bro

  • @martaadane7783
    @martaadane7783 3 года назад +3

    Besmam tirat yemengedu tiyintoch wowoww mirt 2021 vidio clip🎬👌👌best

  • @abelalemuberhe2600
    @abelalemuberhe2600 3 года назад +1

    Wooow የመጀመርያ ስራ አይመስልም ደስ ይላል በጣም። በርግጥ እሱባለው ሰርቶት የማያምር ነገር አይኖርም

  • @bezagirma3375
    @bezagirma3375 3 года назад +17

    Song of the year💯🔥🔥

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 3 года назад

    ያበደ ሙዙቃ ጎበዝ ዘፋኝ መሆንህ አላቅም ነበር ዋውውው

  • @Axacqk
    @Axacqk 3 года назад +9

    Best male vocals I've heard in years.

  • @mihratealexis354
    @mihratealexis354 3 года назад +1

    የእኔ ውበ እንደምትችል አውቃለሁ አቅምህን አሳይተህናል ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ቃልዋዬ😍

  • @tigistbirara4501
    @tigistbirara4501 3 года назад +4

    ያበደ ምርጥ ዘፈን ነው ተወዛዎዥዎችክ በዝተው ዝርክርክ አሉ

  • @emutube5285
    @emutube5285 3 года назад +1

    የልጅ ትልቅ ይሉሀል ይሄ ነዉ ፡ በጣም ድንቅ ዉብ ስራ ነዉ ቃል እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ ከፍ ከፍ በል

  • @amanuelfekadu4761
    @amanuelfekadu4761 3 года назад +9

    መኪና እንደገዛው ይሄን ሙዚቃ ነው 1ኛ እማደምጠው፡፡🙏😉😋

  • @rita4819
    @rita4819 3 года назад +1

    ድምፁ ከእሱ የሚወጣ አይመስልም በጣም የሚደንቅ መታደል ነው በርታ

    • @dggghhk6912
      @dggghhk6912 3 года назад

      ምርጥ ስራነው 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @mahitube9196
    @mahitube9196 3 года назад +111

    I see your all comments there is no negative because you did it kal

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 3 года назад

    ኢትዮጵያ ልገባ ወሰንኩ💓💛💚 Woww New

  • @santaethio
    @santaethio 3 года назад +7

    የተዋጣለት ሙዚቃ ማለት ይህ ነው በርታ ውዴ የጥበብ ሰው

  • @addisusisaynew7599
    @addisusisaynew7599 3 года назад +1

    ቀረፃው የተመቸው ብቻ 👍👍👍💜

  • @samira7639
    @samira7639 3 года назад +3

    እኔም ወስኛልዉ የኔ ልዩ ተመችቶኛል ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የኔ ቅመም👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚👏💚

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t 3 года назад +1

    በጣም የሚያምር ስራ ነው

  • @Merry_1215
    @Merry_1215 3 года назад +17

    ሃሳብ ይዞሽ ይሆናል በእኔና አንቺ ነገር
    እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር
    ካሳለፍሽው ሂወት ነው ነገሩ ገብቶኛል
    የወደድኩሽ የእውነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል
    ወስኗል ልቤ ወስኗል.....
    ተሰራ ፒያሳ ላይ ምርጥ ስራ ነው😍😍😍

  • @user-xm7ls9fe5s
    @user-xm7ls9fe5s 3 года назад +1

    በርታ፣ወድም፣አወ፣ወስኖል፣ልቤ፣ከእናት፣አገሬ፣ልገባ፣ወስኖል፣ልቤ።

  • @user-tn6es2kx4t
    @user-tn6es2kx4t 3 года назад +362

    አገሬልገባ 6 ቀን ቀረኝ የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ላይክአርጉኝ

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 3 года назад +1

    ያምራል!!!!

  • @onelove9558
    @onelove9558 3 года назад +3

    ምርጥ ዘፈን ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ

  • @borayoutube4192
    @borayoutube4192 3 года назад +1

    ዋውውውው ድምፅ ከላይ ነው የተቸርከው

  • @bekileul2014
    @bekileul2014 3 года назад +3

    I can't get enough of this song😭😭....bertalen amazing work 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ayatham2796
    @ayatham2796 3 года назад

    ወይየ ነብስ የሆነ ሙዚቃ ከድምፁ እስከ ግጥሙ ማነው እደኔ ሳይሰለቸው ደጋግሞ የሰማው

  • @aleti4562
    @aleti4562 3 года назад +49

    We need quality productions like this music.

  • @mins4580
    @mins4580 11 месяцев назад

    ልጆቻችን የኢትዬዽያ እንቁ ልጆችvery talented ተባረኩልን ይህ የበበስበስ የደንቆሮ ፓለቲከኞች ፓለቲካ ስላም ነሳቹ ትልቅ ቦታ መድረስ ስትችሉ ኡህም ያልፋል ስላም ያምጣላችሁ

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 3 года назад +11

    በጣም ቆንጆ ስራ 👌👏👏👏 የኔ ጎበዝ❤😍
    ከሙዚቃው ከግጥሙ ጋር የመረጣችሁት እይታ ገራሚ ነው ,, ሙዚቃው የሚመጥነውን ቪዲዮ ነው ያገኘው
    በርታ,,ብዙ እንጠብቃለን

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ ሥራ ድምጽ ግጥምና ዜማ ቅንብሩ ክሊፑ ሁሉም የተዋጣለት ሥራ ነው

  • @Mateb_tad
    @Mateb_tad 3 года назад +93

    The Time is Yours brother🔥💯

  • @bami6997
    @bami6997 3 года назад +1

    የሚገርም ስራ ነው ቃላት የለኝም

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 3 года назад +7

    በጣም ጥሩ ጎበዝ ልጅ

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 3 года назад +1

    ተመችቶኛል....የጊልዶ ✋ የለበትም

  • @nuriyagetachew8566
    @nuriyagetachew8566 3 года назад +3

    I'm listening this for three times🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 3 года назад +1

    ስሰማው ልቤ ፍርሃት ደስታ ይሰማኛል 💔♥❤በጣም ነዉ የወደድኩት ♥♥♥♥♥♥♥💔💔💔💔💔💔♥♥♥💔💔💔💔💔♥❤♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 3 года назад +5

    ቃል ቆንጆ አሪፍ ሥራ ነው በርታ 👌👍
    ከአንተ ቡዙ እንጠብቃለን

  • @abejesolomon2263
    @abejesolomon2263 3 года назад +1

    WOW KAL ITS AMEZING......#1

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 года назад +3

    ጥሩ ስራ ነው ቃል በርታ ግጥምና ዜማው እሱባለው ይታየው የሺ (ማሬ ማሬ) ድንቅ አድርጎ ነው የሰራው ጀግና ነው ለኔ

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 3 года назад

    bro በጣም አሪፋስራነዉ ዋዉ እዉነት ነዉ የፍቅር ህመም ያማል በርታ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 3 года назад +3

    የእሱባለው እጅ እንዳለበት ያስታውቃል ። ወደነዋል ይለፍ ብለን በሙሉ ድምጽ ወስነናል።
    ሙዚቃን መደገፍ ቢከብድም እንኳን ባሉበት ነገር ጥሩ ስራ መስራት ያስደስታል እና በርታ።

  • @nsjhz6927
    @nsjhz6927 3 года назад +1

    ዋውውውውደስሲልድምፅ 1

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +3

    ድምፅ 100%
    ግጥም 100%
    ሁሉም ምርጥ በርታ ትችላለህ 🌺Good Luck ❤️

  • @begizeyihonal2475
    @begizeyihonal2475 3 года назад

    ሙዚቃ በኢትዮጵያዊ ቅኝት በመረዋ ድምፅ ሲዘፈን, የሙዚቃው ትእይንት ባህላዊ ከዘመናዊ ተጣምሮመስመር ሳይለቅ ሲሰራ እንዲህ ነው , በዚህ ሙዚቃ ስራ ላይ የተሳተፉ በሙሉ ችሎታቸውን አስመስክረዋል 🔥🔥🔥👏👏👏

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 года назад +4

    ቃልየ ምረጥ ስራነው ምረጥ ድምጥነው ያለህ እደግ ተመንደግ መልካም እድል

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Год назад

    ይህ አሪፍ የወጣቱ ድምፃዊ የመጀመሪያ ኦፊሽያል ስራ ከእነውዝዋዜው በአሮጌዋ ፒያሳችን መሀል እና በሰራተኛ ሰፈር እንብርት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆቴል ደጃፍ ላይ መቀረፁ አራዳ ልጆች ላይ የሚፈጥረው መልካም ስሜት እንዳለ ሆኖ በቃለአብ ብቃት እና ጥራት ላይ ሌላ ጣፋጭ ቅመም ጨምሮበታልና በዚህ ስራ የተካፈላችሁ ሁሉ እጅግ ምስጋና ይገባችኋል በርቱ!!!

  • @sttube6509
    @sttube6509 3 года назад +5

    ክብረት ይስጥልን በጣም ቆጆ ስራ ነው በርታ

  • @belay0115
    @belay0115 3 года назад +1

    Kene gildo exef yeshalal mtlu like

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 3 года назад +13

    everything about is quality. thankyou for this.

  • @metasebiyatate2865
    @metasebiyatate2865 3 года назад +1

    Yeni gobez betam arif sra new wow bertaln bro

  • @aman6k341
    @aman6k341 3 года назад +9

    HERE BEFORE IT GOES VIRAL 🇪🇹

  • @yordiyemaryam244
    @yordiyemaryam244 3 года назад +1

    ዋው ገራሚ ዘፈን ነው

  • @nevermore464
    @nevermore464 3 года назад +11

    Your voice is so beautiful. Continue and stay blessed

  • @ashuhenokashu8931
    @ashuhenokashu8931 3 года назад +1

    Yemejemeriya sira aymeslim betam arif sira nw ende senior nw yayehuk kezam belay yimechik ketilibet🔥🔥🔥🔥👍👍👍👍👍

  • @user-bd6mi2wq4g
    @user-bd6mi2wq4g 3 года назад +10

    ምርጥ ስራ ነው ጥርት ያለ ቃናው የሚያምር ድምፅ 😘 መልካም እድል🙏❤

  • @KororFXelitepro
    @KororFXelitepro 3 года назад +2

    Listening from SOMALIA, Nieghbour country of Ethopia... This young man has talented voice, i don't understand the language but it's really fire and heart touch voice.

  • @keyadema4025
    @keyadema4025 3 года назад +5

    10ኛ ነኝ ወስኗል እንደኔ የተመቸው
    አንተ ልጅ ግን ስታድግ አገባሀለው እሺ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰

    • @leyunew
      @leyunew 3 года назад

      እኔ አድጊያለው! እንደውም አባቱ ነኝ! እኔን አግቢኝ?

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 года назад

      @@leyunew kkkkkይሻላል

  • @lishantadalaadamu852
    @lishantadalaadamu852 3 года назад +1

    ቃልዬ በርታልን ሀሪፍ ሰራ ነው