Adis Mulat & Abdu Kiar(Yewub Dar) ኢዲስ ሙላት & አብዱ ኪያር(የውብ ዳር)New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አብዱዬ አራዳው በጣም ነው የምወድህ ማሪያምን!❤️
    አብዱየን የሚወድ✌️

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 года назад +56

    ያ የጥንቱ አብዱ ኪያር የዘፈነበት ዘመን ትዝታ ያለበት ማነው ?💗🇪🇹

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 года назад +412

    አራዳ ካንተ ውጪ ጠላው አብዱዬ አንተ ባትዘፍንም መኖርክ በቂ ነው አወዳለው😘😘😘

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 3 года назад +6

      Abo leke neshi abukaye yene nigesu

    • @fireabn5182
      @fireabn5182 3 года назад +1

      Abd king❤❤✌

    • @abamkuba4301
      @abamkuba4301 3 года назад +3

      አብዱ ኪያር ኤርትራም ኢትዮም ነው ግን አራዳ ነው

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +83

    አብዱዬ በጣም የህፃንነት ትዝታ አለብኝ መርካቶ ሠፈሪ የወጣ ጊዜ የ2ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 года назад +503

    አብዱ ኪያር ናፍቆት የነበረ አለን በሉኝ ውዶቼ

  • @umurayanumurayan763
    @umurayanumurayan763 3 года назад +109

    ድምፅ አንደኛ
    ግጥም አንደኛ
    ዜማ አንደኛ
    ክሊብ አንደኛ
    አብዱ ክያር አንደኛ
    አዲስ አንደኛ

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 3 года назад +97

    የአቡዲ አድናቂዎችና የመርኬ ልጆች የት አላቹ የአራድዬ ልጆች😍😍

    • @addis2653
      @addis2653 3 года назад +2

      ቁርሴ ሴንትራል ምሳዬ የተቀመመች እራቴ ዱላ ምን ፈለክ ሌላ መርክዬ ሁሉም እንደ ኪሱ የሁሉም አባት ጠረኗም ናፈቀኝ

    • @amirsebsib7818
      @amirsebsib7818 3 года назад

      አለን

  • @tewachewchannel4666
    @tewachewchannel4666 3 года назад +430

    አብዱኪየር አደናቂወች የት ናችሁ👌

  • @kikipapy
    @kikipapy 3 года назад +8

    አብዱዬ በወጣቶች ላይ ለመስራት ያለህን መልካም ፈቃድ እጅግ እወድልሃለሁ። የኔ ምርጥ አራዳ ኑርልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 года назад +57

    Hi ማን እንደ አብዱ ምርጥ ከልክ ያለፈ የዋህ አራዳ አብዱዬ አቦ ክፉ አይንካህ ❤️

    • @fahaafahaa27
      @fahaafahaa27 3 года назад

      Wowwww ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ ♥️ beautiful family 💯💯👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗

  • @kaletilhune4639
    @kaletilhune4639 3 года назад +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁን ገና ለጆሮ የሚስማማ ድምፅ ተቃጥለን ነበር እኮ በገዛ ስልካችን ጩወት እየሰማን አብዲ የኔ ምርጥ አሪፍ ነው በርቱ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +4

    አብዲዬ አሪፈ ሰራ ነው 👍 ለሠውልጅ ዋናው ጤና ነውና ጤናውን ይሰጠን🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 3 года назад +14

    አሪፍ ነው ጀግኖች አዲሱም ልጃችን በርታልን እደግልን የ 90 ዎቹ መርካቶን የምታስታውሰን አብዱዬም እድሜውን አብዝቶ ያድልህ በተረፈ ፒስስስ

  • @mins4580
    @mins4580 Месяц назад

    Adds Mulate the new talent 👌👌👌 ሌላ እንጠብቃለን ወደፊት አብዱእችን as always 👌👌

  • @koshinsahal8628
    @koshinsahal8628 3 года назад +22

    I love you ethiopia I am from somalia .🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @rahmajumbe2288
    @rahmajumbe2288 3 года назад +177

    I'm from Tanzania, i like Ethiopian music and watching Trace Muzika chanel although i don't know Ethiopian Language

  • @mahiasrat2368
    @mahiasrat2368 3 года назад +26

    የውብዳር
    የውብዳር
    የውብዳር
    ጥግ የለሽ በውበት በማማር
    እዉነት ነው
    This is My mother Name የውብ ዳር

  • @yenebeteseb-3147
    @yenebeteseb-3147 3 года назад +16

    አለም ቢል ቆንጆ.... ሞናሊዛን
    ሞናሊዛን....
    አትደርስም ጫፍሽ... በኔ ሚዛን
    በኔ ሚዛን....

  • @tarekfaten6678
    @tarekfaten6678 3 года назад +3

    የአዱ ኪያር ድምጽ ስሰማ ሁሌም ያደኩባት የተወለድኩባት መርካቶ ሰፈሬር አስታውሳለው መቼም የማይጠላ ዘፋኝ አብዱ😘😘😘😘😘

  • @getubekoye8829
    @getubekoye8829 3 года назад +7

    👏👏👏👏 ምርጥ ጥምረት ምርጥ ሙዚቃ አንደኛ❤❤❤👏እናተ ጠፍታቹሁ እኮ ነዉ እምንታመስ በወጠጤ!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 3 года назад +11

    ተለቀቀ በአመቱ ምነው ሸዋ አዛ ናቹህ በማስታወቂያ ምርጥ ዘፈን ነው

  • @awelkeirkahsay9652
    @awelkeirkahsay9652 3 года назад +26

    I love Ethiopian music from eritrean 🥰🎶🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 3 года назад +19

    የእውነት ለአይን የሚያምር ለጆሮ የሚጥም ምርጥ ስራ 👏🏻👏🏻🥂🥂🥰🥰🥰🥰

  • @ፅናትአለማየሁ
    @ፅናትአለማየሁ 3 года назад +2

    በሰሜ ተዘፈነልኝ አቡዱየ ድሮም እወድሀለሁ ምርጥ ሰራ ነው አትጥፋብን

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 3 года назад +28

    የዚህ ልጅ ድምጽ ውድድድ ነው የማደረገው

  • @ITechpluss
    @ITechpluss 3 года назад +32

    እንዴ አራዳው...ተናፍቀህ ነበር 😍😍

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 3 года назад +44

    የመርካቶም የሙዚቃ ንጉስ አብዱ ኪያር አንተ የሰረካቸው ስራዎች ዘመን አይሽራቸውም !!!

    • @bekaluabate5388
      @bekaluabate5388 3 года назад +1

      የሰራኃቸው ለማለት ነው አ😂😂

    • @etihoabyssinia7788
      @etihoabyssinia7788 3 года назад

      @@bekaluabate5388 ባንተ ቤት አስተካክለ ሞተሃል እንጂ እራስ ላይ ነው የሳከው እስቲ ለእራስ አንብበው የፃፍከውን እኔ እያወራው ያለውት ስለሁለቱ ሳይሆን ስለ አብዱ ብቻ ነው ከእዛ ማን ትክክል እንደሆነ ታውቃለ ማፈርያ😜😜😜😜

    • @henokhabtemariam7332
      @henokhabtemariam7332 3 года назад

      ምልሄል youtube ende rasesh anebibiw enji lol leju lek new betekekel new yaremesh eshi!!

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 года назад +1

    ዋውውውው ገራሚ ጥምረት ሙዚቃ የመጨረሻ ምርጥ አዲስዬ ይመችህ አቦ በፊውቸሪንግ አብዲሻን ስላሳየህን እናመሰግናለን በርታ

  • @yitbok4661
    @yitbok4661 3 года назад +19

    90's legend abdu wellcome....
    አሪፍ ስራ ነው

  • @fekergetye
    @fekergetye Год назад +1

    ye wob dar music is best in the ethiopia👍👍

  • @zebra8028
    @zebra8028 3 года назад +7

    ከ featuring ግን ተቀባብለው ቢዘፍኑት ዋውውውው 🔥 🔥 🔥 💃🏻

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 года назад

    አዲስ ሙላት ከ ከአብዱ ኪያር ጋር ጥምረታቹ ተመችቶኛል you both are our favorite singers.
    አዲስ ሙላት: እች በነካው እጅህ ቆንጆ የሆነ የ ክስታንኛ ደርስ ውዘይም ጎይ ልቀቅብን። አስቴር አወቀ ትታዥሟ ቁሙጬ የኮነት ባይ በየአልበምኪ ታስታውስም ጎይ ቁና ቁና ክስታንኛ ትደርስ ነበር፣ ኳሆም ቂናትም በኢትዮጵያ ስምኛ ታጢራ ነበር እግዜር ያባ። ደህም አደራደህም ብዙ ንጢብቁ ያቢ የሚት ገየት ሴራና ባህል ናትዋውቅ በኢትዮጵያ። ደህትም ባልውዘየህም ማ ይመጣም ይውዘዩ። ደህም አትአትጎይ ለሴራኛ ትውዘይም ጎይ ኩልምኛ ደስ ይብለኖ ምክንያተዋን በደህትም ሞጨን ስምኛ በኢትዮጵያ ይጠራው። ይውዘይ ሰብ ያብዛልነ። you are my favorite singer. Thank you.

  • @Lola_Lili
    @Lola_Lili 3 года назад +10

    ምርጥ ቀረጻ
    ሴትን ልጅ ራቁቱኣንና ጀርባዋን ካልቀረጽን እያሉ ለሚበሻቀጡብን እንደ ሳምፕል ይጠቀሙበት።
    አሁን የቀራችሁ ቀይ ያልሆነች ሴትም ቆንጆ እንደሆነች ማሳየት ብቻ ነው!

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 3 года назад +1

    ማነው እደኔ አብዱ ኪያርን አይቶ ሙዚቃውን ያዬ abd የኔ King 👑🥰

  • @MTESOLONIKE.
    @MTESOLONIKE. 3 года назад +14

    Much love from Kenya,peace Ethiopians

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 3 года назад

    ኤኤኤኤኤ እየጨፈርኩ ነው አብድዬ አሪፍ ሙዚቃ ከነ ክሊፑ ምችት ይበላቹ ሄሄሄሄ💚💛❤🤘👈👈👈👈

  • @muka600
    @muka600 3 года назад +4

    ዘፈኑ ምርጥ ነው አቡዱዬ በእግሊዘኛ ይሁን በዩጋንዲኛ ያልካትን በአማርኛ
    ቶርግማት ወኬ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 года назад

    አብዱ ኪያር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ተናፍቀህ ነበር ሰማሁ ድምፅህን ምችት ይበላችሁ ደስ ይላል

  • @brukzewde3427
    @brukzewde3427 3 года назад +10

    የውብዳር ምትባሉ ቺኮች እንኮን ደስ አላችሁ ተዘፈነላችሁ

    • @yoyoasefa4885
      @yoyoasefa4885 3 года назад +2

      እውነት ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለው።

    • @brukzewde3427
      @brukzewde3427 3 года назад +2

      @@yoyoasefa4885 እንዲህማ ደስ ካለሽ የውብዳር አሰፋ ብዬ በግልሽ እኔ ደግሞ ሰሞኑን ዘፍንልሻለው

    • @yoyoasefa4885
      @yoyoasefa4885 3 года назад +1

      ሀሀሀሀ ጠብቃለው

    • @store8674
      @store8674 3 года назад

      በኔሥምም እጠብቃለሁ ክክክ

    • @brukzewde3427
      @brukzewde3427 3 года назад +3

      @@store8674 እንዴ ግድ ነው ደግሞ ላንቺ ግን ክሊፑ ላይ መኖር አለብሽ ሀገር ልብስሽን ለብሰሽ እንደ ሳሮን ሆነሽ አይቻልም አልፈቅድም😂😂

  • @devon1142
    @devon1142 2 года назад +1

    ልዩ ነኝ cuz ፍቅር የተሰጠኝ ልዩ ነው...
    #1 ትእዛዝ፡ እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህ በፍጹም አሳብህ ውደድ።

  • @million1oo
    @million1oo 3 года назад +103

    Peace to Ethiopia & Eritrea🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @degafukeraga4470
    @degafukeraga4470 3 года назад +1

    አዲስ ሙላት ምርጥ ዘፋኝ ነው ታስሮ በጣም ያዝናናን ነበር አይናፋር ነው ምርጥ ድምጽ ነው ያለው

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 3 года назад +3

    አብዱዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድህ ብታይ የኔ ምርጥ አሪፍ ስራ ነው የሰራችሁት።

  • @ኤዱላላ
    @ኤዱላላ 3 года назад

    በአብዱ ኪያር እንጂ ብቻውን ቢሆን ኖሮ አይደመጥለትም ነበር ኤብዲዬ ፈፎንቃዬ ውድድድድድድ😍😍😍😘😘😘❤❤❤

  • @Selamyargew
    @Selamyargew 3 года назад +8

    ያዝ እንግዲ!!! ከ አብዱ ኪያራችን ጋር ከፍ ከፍ ከፍ

  • @adanedebiso481
    @adanedebiso481 3 месяца назад

    I am from Nigeria, i like ethiopian music. Melody.

  • @addislezamedia
    @addislezamedia 3 года назад +43

    like the collaboration!!!!

  • @et52media76
    @et52media76 3 года назад

    ማይኮ ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ፌንት እንዳይባላ ጠብቁት ❗
    አዲስ እና አብዱዬ 👍👍👍👏👏👏👏👏 ይመቻችሁ❗❗

  • @SofiaHassenSofiaHasse
    @SofiaHassenSofiaHasse 3 года назад +7

    ምርጥ ስራ አብዱዬ ተናፍቀህ ነበር

  • @thejay4708
    @thejay4708 2 года назад +2

    I heard this music at bole trying hard to get it but don't know what to search about thank God I finally reached here love from Nigeria🇳🇬

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith3358 3 года назад +3

    ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሩዋ ይሉሀል እንዲ ነው አብዱዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ያራዳ ልጅ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emebetalemu2239
    @emebetalemu2239 3 года назад

    አዲስ እጅግ በጣም ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየት ምኞቴ ነው የኔ አስተዋይ አንተ ራስህ የውብዳር ነህ…. አብዴ❤❤❤

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 года назад +23

    I REALLY LOVE ETHIOPIA 🇪🇹 MUSIC AND DANCE. LOVE FROM GHANA 🇬🇭.

    • @987654321susu
      @987654321susu 3 года назад +2

      Thanks 🙏 I married from 🇬🇭 21 years ago and still together living in KSA we love 🇬🇭too🎉🎉🎉

    • @hananmohamednur2270
      @hananmohamednur2270 2 года назад

      @@987654321susu nbmmkkkl
      kllaol

    • @tsionmichael9519
      @tsionmichael9519 2 года назад

      😝

    • @tsionmichael9519
      @tsionmichael9519 2 года назад

      you got done and that guitar so Messi

    • @am-tv4xp
      @am-tv4xp Год назад

      We love u back

  • @mishaebe758
    @mishaebe758 3 года назад

    አረ አብዱዬ ተናፍቀሀል መች ነው ምትከሰትልብ❤
    ምንም አይልም ይሄ ሙዚቃም

  • @bekalutafesse509
    @bekalutafesse509 3 года назад +5

    ከስንት ጌዜ በዋላ አዲስ ቃል የውብ ዳር🥰🥰

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 года назад

      የውብ ዳር ❤️ ምርጥ ቃል 👍

  • @romiydawit
    @romiydawit 3 года назад +1

    አብዱየ የአራዳነት ጥግ በጣም ተናፍቀህ ነበር ምርጥ ሥራ ነው♥♥

  • @fohabesha5432
    @fohabesha5432 3 года назад +2

    የሚገርም ቅንጅት ነው አዲስ Ft አብዱ🎹🎶🎤
    አዲስ አልበሙን አፍጥንልን ፣ ጆሮአችን እንደዚህ አይነት ስራ ነበር የናፈቀው ✌✌

  • @tube-tf2km
    @tube-tf2km 3 года назад

    አብዱ ኪ ከብዙ ናፍቆት ቡሃላ ተገናኘን
    ምርጥ ስራ ዋዉ 👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @elsitube1430
    @elsitube1430 3 года назад +3

    it's my first comment on RUclips because of great love and respect to abdu it's why i comment for the first time .. a great coalition ..i love it ...

  • @abresh8832
    @abresh8832 3 года назад

    ገና ዛሬ ትክክለኛ ሙዚቃ አዳመጥኩ
    እንጂኮ የ ጊልዶ ቅጥቅጦች ጆሯችንን አድምተውት ነበር
    አይመስለችሁመሰ እንደኔ ከሆነ 👍👍👍

  • @siye5805
    @siye5805 3 года назад +8

    አብዱ ኪያር ቢያስነጥስ እንኳን ምደንሰው እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌሎች ጉደኞችም አላችሁ? አሪፍ ስብጥር ነው ይድላችሁ አቦ የመርካቶ አራዶች!

  • @tagelbanti
    @tagelbanti 3 года назад +2

    የዉብዳር በጣም አስገራሚ ስም ነዉ ለካ በጣም ተመችቶኛል

  • @pomitekle4608
    @pomitekle4608 3 года назад +8

    Abduye you make every song beautiful . Great collaboration .

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 года назад

    ዳንሰኞቹን እንዴት እንዴት እንደወደድኳቸው። ጨዋዎች ሲያምሩ ጎበዞች።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 года назад +139

    🇪🇹አዲስ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ (ዘረኝነት 0% እርድና 100+%

  • @kibrekidusanmequanint4874
    @kibrekidusanmequanint4874 3 года назад +1

    Listening this bfr exam ... Will update on its effect...
    Update: it helped hehe

  • @abelo6426
    @abelo6426 3 года назад +3

    ኤቢዲ ያበደ ነው ከልቡ አንደኛ👌👌
    I dedicate this music to my lovely Wife and my aunt which her name is የውብዳር 🥰

  • @babiseyoume6785
    @babiseyoume6785 3 года назад +1

    ምንም ጥያቄ የሌለው አደገኛና ምርጥ ጥምረት የውብ ዳርርርርር

  • @a.m5875
    @a.m5875 3 года назад +11

    Great collaboration , Big respect for upcoming new singers.

  • @semprefiestta5357
    @semprefiestta5357 3 года назад

    Betam arif srra new abdiye talak sew.....ena ye eritrea serawit ke ethiopia be aschekuay eyeteran new thanks

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 года назад +6

    አዲስ እና አብዱ ምርጥ ዘፈን ነው ይመቻችሁ።👍👍👍👍👍👍

  • @seadaahmed941
    @seadaahmed941 3 года назад +1

    ዋው አሪፍ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ
    👌👌👌💚💛💖😘😘😘😘😘

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 3 года назад +60

    Who laughed abdus part 😂🤔 anyway he is a true legend ✊🏾😎

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 3 года назад +6

      🤣🤣🤣🤣🤣 ምንድነው ግን የቀባጠረው እንዴት እንደሳኩ 😆😆😆😆😆😆😆😅😅😅😃😃😃😃😃

    • @samrim4499
      @samrim4499 3 года назад +4

      I did laugh but idk what language abdu kiar was singing. Is it English? (fast paced)

    • @Layla.17
      @Layla.17 3 года назад +3

      Too funny I didn’t think it was English at first 😂😂

    • @bezymystery8402
      @bezymystery8402 3 года назад

      meeeee

    • @oronahili2569
      @oronahili2569 3 года назад

      🤚🏾😂🤣

  • @mekdimekdi9031
    @mekdimekdi9031 3 года назад

    አብድሁ ኪያር ጠፍተህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ አሪፍ ስራነው የውብዳር😍

  • @yarsam83
    @yarsam83 3 года назад +11

    very cool song but I wish Abdu sing more part!

  • @humanbeing3058
    @humanbeing3058 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ምክንያቱም አብዱ ኪያር አለበት እኔ አቀናባሪዉን ሳላመሠግን ማለፍ አልችልም

  • @onelove3258
    @onelove3258 3 года назад +6

    አዲስ ግን በየሚዲያው ቢያሽቃብጥ የት ይደርስ ነበር ይቺ አለም ለአሽቃባጮች ነው ምትሆነው አዲስዬ ጎበዝ ተሰጥኦው ያለክ ልጅ ነህ በርታ ኤብዴ ምርጥ ያራድዬ ልጅ እኮ ነህ ስወዳቹ ❤❤❤

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 3 года назад +1

    የውብ ዳር ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ ወድጄዋለው ❤

  • @abelz8881
    @abelz8881 3 года назад +38

    how lucky to be that girl named Yewibdar listening this :-D.

    • @yewbdaralemnew5703
      @yewbdaralemnew5703 3 года назад +4

      Yaaaa ewnet nw 😂😂😂

    • @thasupreme7826
      @thasupreme7826 3 года назад +1

      @@yewbdaralemnew5703 what if i tell u ከዚ ዘፈን በሆላ ስምሽ እንደቀይርሽው👀

    • @yewbdaralemnew5703
      @yewbdaralemnew5703 3 года назад +1

      😂😂😂😂 antenm ankeleklkm kefelk

    • @yewbdaralemnew5703
      @yewbdaralemnew5703 3 года назад +1

      @@thasupreme7826 endenate konjo adeleshim lemalet balhoneeeee 😭😭

    • @MrAdefers
      @MrAdefers 3 года назад

      Ikr

  • @ሳሮንሃጎስ
    @ሳሮንሃጎስ 3 года назад +1

    ያራዳ ባላዎች ዘፈን መስማት ናፍቆን ነበር🙏
    የዉብ ዳር👌

  • @wenslyanijs4000
    @wenslyanijs4000 3 года назад +5

    Soca Vibes! Love from Suriname 🇸🇷

  • @መልቲሚድያ
    @መልቲሚድያ 3 года назад

    እምወድህ በምክንያት ነው ካስነጠስክበት እራሱ ሙዚቃው ያበደነው እንኳን ዘፍነህበት ያራዳልጅ አብዱዬ አዲስ ምርጥ ድምፃዊ የውብዳር

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 года назад +69

    የውብ ዳር የምትባል ፎቃ ያለው አሁኑ ይጋብዛት

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 3 года назад +1

      Ye wib dar yemibal sim diro kere eko

    • @edenabraham1836
      @edenabraham1836 3 года назад

      Kkkk tolo belo newa

    • @yewbdaralemnew5703
      @yewbdaralemnew5703 3 года назад +4

      Alen alkerem lemen yekeral endegna aynet konjo yewbdar kaltebalechi man letebal nw eeee

    • @eksa5381
      @eksa5381 3 года назад

      ha ha ya really.

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 3 года назад

      ድሮ ቀረ ስም እንደዚህ ዓይነት ሥም እኮ ጠፍቷል።

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 года назад

    ደስ የሚል ጥምረት አብዱዬ አፈቅርካለው ግን ምንድነው ምትለው ቋንቋው አልገባንም አራድዬው❤❤❤😘

  • @Rabia_Bahru
    @Rabia_Bahru 3 года назад +50

    ABD የመርክዬ አራዳ አቦ ይመችክ የት አላቹ የኤቢዲ አድናቂዎች👍

    • @tingrttingrt1206
      @tingrttingrt1206 3 года назад

      መርካቶ ተወልጄ አድጌ ግን ኔፓ ሰገጤ ነኝ 😯😂

    • @Rabia_Bahru
      @Rabia_Bahru 3 года назад

      @@tingrttingrt1206 atadergewa😡😡😡😡

  • @tsegiyesemalij5950
    @tsegiyesemalij5950 3 года назад

    የኔ ውድ አብዱዬ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል😘😘😘 ምርጥ ስራ ነው ታምራላችሁ በጣም😍😍😍😍

  • @eskuviva2384
    @eskuviva2384 3 года назад +3

    አብዱኪያር አባስከው ናፍቆታችንን 💖

  • @እንቆጳየጉዱካሳ
    @እንቆጳየጉዱካሳ 3 года назад +1

    የኔ የምንጊዜም ምርጥ አቡዱዬ የአራድዬ ልጅ ቆንጆ ጥምረት❤❤❤❤

  • @misrakamare1634
    @misrakamare1634 3 года назад +15

    አብዱዬ የአራድነት ምልክት❤️

  • @queeni3796
    @queeni3796 3 месяца назад +1

    የውብዳር ጓደኛየ የሄን ዘፈን መርጮልሻለው በሊ 👌💜

  • @biyofoortibiyofoorti9861
    @biyofoortibiyofoorti9861 3 года назад +4

    Wow from soomali super 🗣❤

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 3 года назад

    አብዱዬ ❤ ተናፍቀህ ነበር ❤
    ምርጥ ስራ እናመሰግናለን
    ከነዛ ኮተቶች በውብ ስራ ስላስደሰታችሁን

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +195

    አብዱ ኪያርን የምትወዱ ብቻ ላይክ አድርጉኝ 👍

  • @umurayanumurayan763
    @umurayanumurayan763 3 года назад +1

    ውይ አብዱ ክያር ስወደው ሀረካቱ ብቻ ይበቃል የኔ አንደኛ🖤🖤🖤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 года назад +4

    bravo Addis and Abdu: nice and ethio-caribbean vibe well mingldes sound!!

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 3 года назад

    አዲስ ዕድለኛ ነህ እውነት ከABD ጋር መስራትህ በጣም አሪፍ ስራ ነው ABD we love you Market boy's

  • @yingesumekonen1320
    @yingesumekonen1320 3 года назад +8

    አብዱ በጣም ጠፍተክ ነበር ስለሰማሁክ ደስ ብሎኛል

  • @naninati3235
    @naninati3235 2 года назад

    ይሄን ዘፈን እንዴት እንደምወደዉ ምርጥ ስራ ነዉ ግን አብዱኪያር ምን ሊያረግ እንደገባ አይገባኝም ገደለዉ ዘፈኑን የምር

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад +34

    90,kids የት ናችሁ እስቲ ለአብዱ ኪያር like ግጩት😁😍😍😍😍😍🙏❤❤❤❤

  • @bitsetesfaye
    @bitsetesfaye 3 года назад

    Wow 👌✍️ በህይወት ላይ ሁለት አማራጭ አለህ!
    አንደኛው የሕይወትን፣ የዘመናት ልዩ የሆነ ዘመናዊ የስኬትንና የኑሮን ጥበብ ተምረህ ስኬታማ ትሆናለህ አይ አልፈልግም በአለማወቅ ጭለማ ተሞላው እውቀት የጎደለው አቦሰጥ የሆነው መንገድ ይሻለኛል ብለህ ለፍርሀትህና ለስንፍናህ እጅ ከሰጠህ የፈለከውን ሳታገኝ እንደተወዛገብክ በድንቁርና እስርቤት ተሰቃይተህ ትሞታለህ፡፡ሌላ መሀከለኛ አማራጭ የለም፡፡ ወይ ማግኘት …ወይ ማጣት…ወይ ..መሆን…ወይ አለመሆን…ወይ ማድረግ …ወይ አለማድረግ… ስለሆነ ምርጫው የአንተ ነው…
    ከሁለቱ አንዱን መምረጥም ሙሉ መብትህ..ሌላው ማወቅ ያለብህ ነገር አስተሳሰብህን በፍጥነት ቀይረክ ከፍተኛ የሆነ ተግባርና ቆራጥ የሆነ ድርጊት በመውሰድ አዳዲስ የሆኑ ስኬታማ ልማዲችን መፍጠር በተቃራኒውም የድሮዎቹን የውድቀትህ ምክንያት የሆኑ ልማዶችን ቀፈህ እየጣልክ መጉዋዝ ይጠበቅብሀል፡፡
    ጥበብ እናቴ ለዘላለም ኑሪ… ፡፡
    ቢፀ ተስፋዬ (ቢ) ነኝ ከልብ የሆነ መልእክቴ ነው
    መልካም ንባብ፡፡ 🙏