Ethiopian Music Abdu Kiar - Endeminesh 2024 አብዱ ኪያር - እንደምነሽ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ethiopianmusic #amharic #zouk #africanmusic #reggae #newalbum2024 #papapa #Endeminesh
Enjoy Abdu Kiar new album called Papapa,
Zouk lovers, Endeminesh is the second track on the CD.
#habesha #ethiopia #eritrea #abd #african #hawassa #adama #newalbum
Subscribe to @Abdu Kiar on RUclips: / abdukiarmusic
Follow Abdu Kiar online.
Facebook
/ abdukiarmusic
My website
www.abdukiarmu...
Instagram
/ abdukiarofficial
Spotify
www.open.spoti...
Google Play
www.play.googl...
iTunes
www.music.appl...
Pandora
www.pandora.co...
Apple Music
www.music.appl...
ABD የሸገር ከንቲባ ይሁንልን የሚል❤
yhun🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይመችሽ ብሮ
he is the real king
Yes😂❤
ምን ያንስዋል የመርካቶ ንብ ነው !!!!!!
አብዱ የአራዶች ሊቀ መንበር ከ90ዎች ጀምሮ ሙሉ ሠራውችክን እውድለካለው!! ከሁሉም ሙዚቃዎችክ ሰባት ምረጥ ብትለኝ? መርካቶ ሰፈሬ፤ ምነው ሸዋ፤ ሰባት ጊዜ ብወድቅም፤ አራዳ፤ ሰላም ይሁንልሽ፤ እንደምነሽ!!
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
,,
የእራዳዎቹ ንጉስ እንደተለመደው ከማይጠገብ ድንቅ ስራዎቹ ጋር ተከስቷል 🙌🎉👍 Thank You and Welcome Back ABD🙏🙌
Aboo በ እነ እገሌ ጆሮዋችን ደንቁሮ ነበር እንኳን መጣህልን የራዶቹ ንጉስ 👑
Ewnet new
Am SOMALI 🇸🇴 And Love Ahmaric Songs❤️
አንደኛ ነው አልበሙ ነፍሴ ከመርካቶ ሰፈሬ አልበም ጀምሮ እስካሁን በከፍታ ነው የምትበሪው ጀለስ ይመችሽ እሺ
ዩቀዠ 0:39 ❤
ምቅጰጸ
እንደምነሽ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
ያበደ ነው Abd ይቻምህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eski ye ABD zefan yewededachut like ❤
ያገራችን ኢትዮጵያ አፍሮ ቢት በአዳይነት ተመሳይ ዜማ ቅንብር እየሰማን ሰልችቶን ነበር ABD እና ስሜ ተጣምረው ምርጥ ጣፋጭ ሙዚቃ ሸለማችሁን እናመሰግናለን ምርጦቹ እናም በጣም አንደኛ ሙዚቃ ነው እንደምነሽ ይሄ ሙዚቃ ክሊፕ ሊሰራለት ይገባል ABD bro ይሰራለት የምትሉ እንደኔ ላይክ እያረጋችሁ 🙏 😍😍😍
ሙዚቃ ሲለካ እንደዚ ነው ላካ ❤❤❤❤ ምርጥ well come back
የአብዱ ኪያር አድናቂ ነኝ🔥🔥🔥🔥
ለትክክለኛ አፍቃሪዎች❤❤❤❤❤
ካንቺ ጋራ ስንሆን ለጉድ የሚሮጠው
ብቻዬን ሲያገኘኝ ጊዜን ምን ጎተተው ! ...... ፓ
በጣም ምርጥ ዘፈን ለ እናቴ😢❤🎉
የድሮ ትዝታዬ መጣብኝ እድሜና ጤና ያድልክ አብዱዬ❤❤❤
He deserves more millions thank you my dear l am number one fan l love 😍 your since humour and God bless your family long live my dear.
ማርያምን አንተ ብቻ ሰው
❤❤
ይሄ ያላንቺ ኑሮ ሊያሳብደኝ ነው ዘንድሮ
ብለክ በሞቀው ሙዚቃክ አሳበድከን ABD
ምግብ አልበላ ያለው የአብዱዬን ሙዚቃ ዶክተር ይጋብዙልን ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ኢሄ ሙዚቃ እርብሽ አረገኝ
አብዱ ሠላምህ ይብዛ
💚💚💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️
አበዴ ይልሀል !!! የ አራዳዎቹ አለቃ ኑርልን!!!
best album of😊 the year for real ken kolikolie gelagelkn uff lib miyasdesit musica thank you bottom of my heart abdye
ምርጥዘፈንነወ
ABD well done! Simagegnehu Samuel you are exceptional.
🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ተመስጨ ነው የሰማሁት ውብ ድምፅ ነው
የቱን best one እንበል ❤ ABD ትለያለህ 👏👏👏👏👏
The brilliant name of the album is what amaze me the most.
ሁሌም ሁሌም ትለየለህ አንተ በምክንያት ነው የምንወደህ እርድና ወርዶ ሲሄድ
አብዱ ከትልቅ ዱካክ ነዉ ያወጣን የተሳካ ግጥም እና ዜማ ምርጥ ቅንብር
ዋዉዉዉ ABD
ደረጃውን የጠበቀ ምር ጥ አልበም ❤❤❤
Good luck man
Abdu, You are my legend. ❤Respect
❤🎉😊 የአብዱ ኪያር አድናቂ ነኝ
ትለያለክ እኮ ፈጣሪ አብዝቶ keff ያርግ እብዲ
የድርዬ አለቃ አንደኛ ነው በቃ ትችላለክ አባቴ ያራዳ ልጅ 😀😍😍
አብዱ የእኔ ጀግና አንተ የሁሉም ዘፋኝ ንጉስ ነህ እኮ
እሄ ዘፈን አገርቤት ሊያስገባኝ ኑው already i bought airticket ዘምተኛው boyfriend እሄንን ዘፈን ላከልኝ ገራሚ ዘፈን great job abdi❤❤❤❤❤
አብዱ ኪየር ምትክ ዬለህም ❤
Welcome the king is back 🥇👑
ABD የሰፈሬ ጀግና በርታልን !
የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤ABD i really can't stop listing each track !!!wow
Wow ብያለው 🎉🎉🎉 Abo.....
No words to say abd ❤❤❤
Me to
100%
We love you Abd
እንኳን አደረሰ አብዱ ኪያር
😊🎉
Abd yegna arada ufffffaaaa yemecheh habibi yarada lij migerem album new abo des yilale uuuuu
It's a nice album that every Ethiopian has to..... .......,
ይሄ ሙዚቃህ ሊያጨልለኝ ነው ዘንድሮ ❤️❤️❤️ much love &respect from Merkato
AbbbbbbbbbbbbDuuuu kiaaar is the best 100% from Morocco 🇲🇦 🇲🇦 🇪🇹 🇪🇹 ❤️
ABD on fire 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 1gna
ምን ልበልሽ abd ትለይለክ የዉሰጤን ነው የዘፈንሽዉ❤❤❤❤❤
Iam crying so happy for you and well-done ❤🤴👌
🎉🎉🎉🎉 it's different i have no words abd u r so clever all tracks are 😮😮😮😮😮
Beautifully executed as usual ABD
Let's go 1M🎉
አብዱየ አንደኛ ላይክ ላይክ
ABD u are an example of Arada 🎉🎉❤❤🎉🎉
Abd number one👏👏👏👏👏👏👏
በቃ ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉 no words abddddd❤
Woo ABD Yarada lij Qewty album nw ababi musiqa belo zimmm
ዋው ያበደ ምርጥ ሙዚቃ በያ 🎉🎉🎉🎉ይመችሽ በያ
🔥🔥🔥 የአዲስ ልጅ ABD
አብዱ ኪያር ኑርልን
አይዦአችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ድል ነስቶልናል ❤️
ሲኦል vip
90's ABD is come back 🕺
❤❤❤❤ wawww betam des yemil muzic Abdu kiar ❤❤❤❤❤
Wow abdukere moralen kesekesekewu ......tesefa yekorete maninm binore yehen yesema......besemawu aletegebewum
Wow abduye good job 👏 👍 👌 🙌
እርድና ስጋ ለብሶ ABD
Eskahum endat 1m view algebam migerm music ABD sewedk♥️
My favourite song in the album❤❤
That’s me right now loves from far away ❤❤ thanks Abdu
OMG,,,I NEVER C IT IN THIS WAY...LUVVV THIS PERCEPTION...🥰
You are the best Abdukaie
ካላየሁ አይየርም ማበዴ❤❤❤❤❤
ምን ይባላል የቋንቋ ሀብታም ❤❤❤
እውነትህነው አብዱ ኪያር ወዳጄ ዛሬ ብትወድቅ ተስፋም ምኞት ካለህ ነገም ከወደክበት ትነሳለህ ሁሉምነገር ማለፉ አይቀርምና አይዞህ ❤❤❤
Yne fkr ahhh yehe zefen tezetaye nw ❤
Extraordinary work❤❤❤❤best of best❤
What a song man ❤ love you abdye
ዋው ምርጥ ነው ለኔ የተዘፈነልኝ እስከሚመስለኝነው እውነትነው ውዴ ማበዴነው ባቻ
🎉🎉🎉🎉የበደ ነው ሁሉም አልበም
Andenga nehe ye ewnete bertaline🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Enkwan addis muzik awetahelen jorashen be tik tok zefagnosh denkro neber 😁😁😁 finally ❤
ዋዉ ምርጥ ስዉ ምርጥ ስራ❤❤
thank you nice music!
Abd On fire 🔥 🔥
Wow ejig des yemil music chirash welje enategar lemetares balehubet gze bale sigabzegn kalat ataw abidisha🥰
ዋው በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤ ያበደ ነው የኪያር ልጅ
ሁሌም አዲስ ሁሌም ልዩ
He deserve more view more like more comment.❤❤❤🙏🙏🙏
አብዱኪያር ልዩ ልዩ ነህ❤❤
Big respect Abd 🔥
Wwwww bravo abdo kiar ❤❤❤❤
My best, I wish always the best❤❤
all music በጣም የሚወደዱ ናቸዉ
አብዱ🥰🥰🥰🥰🥰
ABD King 🙌🔥🔥
HE IS BACK ❤
Mulu albemun mnm sayselechegn nw yadamexkut.... hulum muzikaoch andegna nachaw.... tnx abdu...
ያበደ ነው አብዱ ፓፓፓ
ምርጥዬ ነወ ሰሞኑን በ ህልሜ አይቼህ ነበር ❤