Ethiopian Music Abdu Kiar - Bye Bye 2024 አብዱ ኪያር - ባይ ባይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • #ethiopianmusic #amharic #afrobeat #eskista #dancehall #reggae #newalbum2024 #papapa #lover #anniversary #celebration #nabeyignina #wolayta #bye #byebye
    Enjoy Abdu Kiar new album called Pa Pa Pa.
    Love song lovers, Bye Bye is great love song and it is the thirteenth track on the CD.
    #habesha #ethiopia #eritrea #abd #africa #dance #dancemusic #lovesong #love #fun #fikir
    Subscribe to @Abdu Kiar on RUclips: / abdukiarmusic
    Follow Abdu Kiar online.
    Facebook
    / abdukiarmusic
    My website
    www.abdukiarmusic.com
    Instagram
    / abdukiarofficial
    Spotify
    www.open.spotify.com/artist/2...
    Google Play
    www.play.google.com/store/mus...
    iTunes
    www.music.apple.com/kz/artist...
    Pandora
    www.pandora.com/artist/abdu-k...
    Apple Music
    www.music.apple.com/us/artist...
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 876

  • @henokmulat6514
    @henokmulat6514 27 дней назад +307

    abd አስር ኪስ ቢኖረው አንዱም ኪስ ውስጥ ዘረኝነት አታገኝም

    • @hps9pro3
      @hps9pro3 26 дней назад +14

      sijemer 10 kis mn yaregeletal?

    • @henoktamrat3494
      @henoktamrat3494 26 дней назад +6

      @@hps9pro3ፍችራ😂

    • @mesfinkahsay8149
      @mesfinkahsay8149 26 дней назад +4

      Ashke melk binorew anten nw mimslew

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 25 дней назад +6

      ሲጀመር ዘረኝነት ኪስ ውስጥ ምን ያደርጋል🤔

    • @JamelHassen-uv2jn
      @JamelHassen-uv2jn 24 дня назад

      😂😂😂😂😂😂​@@mesfinkahsay8149

  • @user-wx6yy4lp1f
    @user-wx6yy4lp1f 15 дней назад +26

    አንዳንድ ዘፈኖች መተው ህይወትክ ላይ ስክት ይላሉ Thanks ABD

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa 27 дней назад +144

    በጣም ገራፙ አልበም Abdukiyar the king 🤴 👏👏👏👏

  • @MekonnenFetu
    @MekonnenFetu 26 дней назад +154

    ከኮሪደር ልማት ደንቁረን ነበር
    ያራዳ ልጅ መጥተህ ገላገልከን
    ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @onelove9191
      @onelove9191 26 дней назад +5

      😅😅😊😊😂😂😂

    • @Tube-pq4ty
      @Tube-pq4ty 26 дней назад +4

      ድንቁርናህን አደባባይ😂

    • @user-xc6nm9px2q
      @user-xc6nm9px2q 25 дней назад +1

      ባይ ባይ

    • @MekonnenFetu
      @MekonnenFetu 25 дней назад +1

      ​@@Tube-pq4ty
      ጅሎ ድሮም ከመሀይም ምን ይጠበቃል

    • @epll7127
      @epll7127 21 день назад

      😂😂😂

  • @fasilmulugeta9797
    @fasilmulugeta9797 18 дней назад +32

    የኢትዮጵያ ህዝብ የእውነት ከየትኛውም አርቲስት በላይ ይወድሀል #Long live ABD ❤ From Southern Ethiopia

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 26 дней назад +68

    አብዱኪየርዬ የ90ወቹ ፈርጥ የአራዳ ልጅ ይህንን የመሠለ ስራ ስለሰጠኸን🙏🙏🙏

  • @nuhamintarekegn4504
    @nuhamintarekegn4504 22 дня назад +28

    ባይ ባይ ሆድ የሚያባባ ምርጥ ዜማ እና ግጥም ከአልበሙ አንደኛ ብዬዋለው 🥰🥰🥰🥰

  • @user-bs2yn4dz5t
    @user-bs2yn4dz5t 26 дней назад +56

    እናቴ ትሙት ከጠበቁት በላይ ነው ሰሞኑን ብዙ አልበም ወቷል የአንተና የመሳይ ተፈራ ግን ይለያል እናመስግናል 100✔♥

  • @blackman4581
    @blackman4581 10 дней назад +6

    ከ 100% በላይ የእኔን ህይወት ስለዘፈንክልኝ አመሰግናለሁ አብዱዬ በእውነት

  • @zakariaspiza
    @zakariaspiza 27 дней назад +94

    90's sprit ufffffff, thank you

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 27 дней назад +187

    እንደኔ ደጋግሞ የሰማ #like

  • @nadiyayimmae682
    @nadiyayimmae682 12 дней назад +17

    እርድና ቆም ሲሄድ ማንን ይመስላል ቢባል አብዱኪያርን❤❤❤❤

  • @bilosalah3387
    @bilosalah3387 22 дня назад +8

    አንደኛ ነው በእውነት ትክክል ገለፅከው የሚሰማኝን ስሜት ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @AbuuTek
    @AbuuTek 27 дней назад +44

    Mekina wust be 100 volume
    ባይ ባይ እያልኩኝ ይመችሽ ባይ ባይ ነፍሴ😢
    ABD KING

  • @HabeshaMusics231
    @HabeshaMusics231 26 дней назад +23

    ባይ ባይ ሆድ የሚያባባ ምርጥ ዜማ እና ግጥም ከአልበሙ አንደኛ ብዬዋለው እንባዬን 😢 እንዳይፈስ እንደምንም አምቄ የሰማሁት ዘፈን ነው 👌

    • @BerhanunigusBayan-os6mh
      @BerhanunigusBayan-os6mh 7 дней назад

      Lane yawataw naw yamasalagn dagagme eyasamahut altagbm byalahu uffffffffff by by by

  • @tamratberhane1333
    @tamratberhane1333 22 дня назад +8

    በጣም ብርታት ሰጪ መልእክት ያለው ነው። ደስ ይላል ወንድም አብዱ።

  • @kali24th
    @kali24th 27 дней назад +20

    ምን አይነት ጣፋጭ ዉብ የሆነ ሥራ ነው ኡፍፍፍ ይመችህ AbD አራዳው

  • @Teme-do3wu
    @Teme-do3wu 27 дней назад +29

    እንደ ሁል ግዜ በራስህ ስታየል እምጥም ስራ ስለሰጠሄን በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @getachewamedie6330
    @getachewamedie6330 18 дней назад +12

    I know Abdu Kiar in person….his personality is another level as well as his iconic music that touches deep in the heart & feeds the soul. I hope I will see again at some point & would tell you in person how marvelously talented you are & your work leaves in every Ethiopians heart.

  • @TatekAsmamaw
    @TatekAsmamaw 27 дней назад +59

    መልካም እድል ፍቅር በአንድ ወገን ህመም ስቃይ ብቻ ነው ትርፉ

    • @Tlant_zare_nege
      @Tlant_zare_nege 17 дней назад +2

      😢😢😢😢😢 ፍቅር ይደብራል ልብ ይሰብራ ደሞ አይታከም 😢

    • @AbubakerAbdullahi-m3g
      @AbubakerAbdullahi-m3g 13 дней назад

      Exactly

    • @ethio3839
      @ethio3839 3 дня назад

      Kids የዘፈኑ ሰም እና ወርቅ አልገባችሁም

    • @TatekAsmamaw
      @TatekAsmamaw 3 дня назад

      @@ethio3839 ፓለቲካውን

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 22 дня назад +6

    አንደኛ አብዱኪያር . ይህ ዘፈንህ ደግሞ special ነው 😮😮

  • @HabomHabitom-si9bc
    @HabomHabitom-si9bc 8 дней назад +2

    Wow abedu Kiya amazing ❤❤❤

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s 24 дня назад +8

    ዛሬ መተኛን የለም አብዱዬ አንተን ሳዳምጥ ነው ማድረው የውነት ልዩ ሰው ነክ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 23 дня назад +5

    ከልዑል አልበም ቀጥሎ ያንተ ደግሞ ደስ እሚል እርክት እሚያረግ ሙዚቃ ሀሪፍ ስራ ነው አብዱዬ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdisultan5236
    @abdisultan5236 21 день назад +6

    abud ❤❤የኔ ህይወት በዜማ ይሄን ይመስለል 😢እድሜነ ጤነ ይስጥልኝ እወድሀለዉ

  • @user-xw8ee6tq8z
    @user-xw8ee6tq8z 6 дней назад +4

    ይሄ ዘፈን የስራ ቦታ አለቃዬን ጋበዝኩት እውነት ነው እኔ በቅቶኛል😅😅😅

  • @SeadaAbdela-my4rb
    @SeadaAbdela-my4rb 25 дней назад +8

    Abd ጆሮችን ገምቶ ነበር ደረስክልን ምርጥ ስራ King of 🇪🇹music የ 90 ምርጥ

  • @ShewanYosef
    @ShewanYosef 4 дня назад

    Abd የ ዉስጤ ነው ይህ ዘፈን በቀን 5 ሳል ሰማው ኣል ዉልም 🎉🎉🎉🎉

  • @SadAnonOfficial
    @SadAnonOfficial 27 дней назад +270

    I’m at grocery(bar)r8 now… Bluetooth connect arige Blast eyarekut nw 🎸🔥🐐
    Lfg 200 likes 🎉🤩

  • @user-wj3ib7uw5p
    @user-wj3ib7uw5p 17 дней назад +7

    እኔ ግጥም እና ዜማ የሰጠዉት መሰለኝ የኔን ታሪክነዉ የዘፈንከዉ

  • @philiposdawit1053
    @philiposdawit1053 26 дней назад +7

    I ይሄ ዘፈን በጣም deep ነው ባይ (Bye) ሁለት ትርጉም ሁለቱም ትርጉም ግን ከ ዘፈኑ ጋ ተዋህዷል

  • @tsega5507
    @tsega5507 27 дней назад +8

    ያራድዬ ልጅ ABD ምርጥዬ ስራ ነው ይመችህ አቦ የእርድና ጥግ የመርኬው ጀግና❤

  • @danielmamo4120
    @danielmamo4120 20 дней назад +3

    አቡኬ ሁሉም ስራዎችህ ደጋግሜ ሰማሀቸው በጣም ምርጥ ስራ ነው አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ስራ

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 3 дня назад

    #1 እና #13 የዘፈንከው ለእኔ ነው ABD ጠቅሞኛል እያዳመጥኩት ነው
    በርታ ሺ አመት ዝፈን

  • @eludire3855
    @eludire3855 27 дней назад +11

    ለ10 ኛ ጊዜ አዳመጥኩት ገና ደጋግሜ አዳምጠዋለው ABD ይመችክ

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn 21 день назад +2

    ፀዴ ሙዚቃ ነዉ ከአልበሙ ዉስጥ ለአኔ አንደኛ ሆኗል❤አናመሰግናለን አብዱ!!!!!!

  • @shishaytadele4415
    @shishaytadele4415 27 дней назад +26

    እየው አብዱ ስራ ጥዬ ልጠጣ እየወጣው ነው አምሽቼ እሰራለው ያልኩ ልጅ❤❤❤ መዚቃ መስማት ላቆም ስል አንተ መጣክ ያራዶች ባንዲራ ያዥ አብዱ

  • @EyerusalemWube
    @EyerusalemWube 2 дня назад

    ከአንደቤቴ ሚወጡ ንግግሮች በሙዚቃ ሰማሁት😢❤

  • @BetslotShiguta
    @BetslotShiguta 27 дней назад +44

    ንጉስ ሆይ ሺ አመት ይንገሱ ABD አቀንቃኝ

  • @saronabu5315
    @saronabu5315 24 дня назад +6

    ልክ እንደ ድሮው አሁንም ምርጥ ነህ ኤቢዲ

  • @HasenTube
    @HasenTube 25 дней назад +14

    የ90ዎቹ ልጆች አለን በሉ❤🎉🎉🎉🎉

  • @eliaseyasu-i5b
    @eliaseyasu-i5b 11 часов назад

    አብዱኪየርዬ የ90ወቹ ፈርጥ የአራዳ ልጅ ይህንን የመሠለ ስራ ስለሰጠኸን
    😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 26 дней назад +8

    አሁን ላይ የምፈልገውን ሙዚቃ ባስፈልገኝ ሰዓት ነው የለቀክልኝ አብዱዬ

  • @YaredNegu_Official
    @YaredNegu_Official 27 дней назад +15

    Wow ገራሚ አልበም 💪💪💪 መርካቶ

  • @RedwanAwol-ls3wu
    @RedwanAwol-ls3wu 27 дней назад +14

    ዛሬ እንቅልፍ መተኛት የለም ❤❤

  • @user-bn8gy6tm3k
    @user-bn8gy6tm3k 25 дней назад +1

    በጣም የምትጥም ጣፋጭ አልበም ናት በቃ ጆሮዬ አሁን ደህና ነገር እየሰማ ማረፍ ጀመረ ABD ስለ ስጦታህ አመሠግለሁ!!! ኑሪልን !!!!

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene 24 дня назад +9

    እኔ ብቻ ነኝ የሙዚቃ ፍሰቱ ሳልሰማው የሚገባኝ😮እኔም የሚል እዚጋ ጠቅ😊

  • @AdissTesfeyeAdita
    @AdissTesfeyeAdita 2 дня назад

    wow nice music abidu ....servant is good

  • @MeazaberedediAbate
    @MeazaberedediAbate 4 дня назад

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው አብዱ

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 27 дней назад +10

    መስማት ማቆም አልቻልኩም....ABD ❤

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 27 дней назад +3

    ሁሌ እንደ አስደመምከን❤❤❤❤❤

  • @KalabGebiru
    @KalabGebiru 11 дней назад +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ አብዱ ምርጥ የልቤን ገለጻ ❤❤❤

  • @bassknightplays
    @bassknightplays 24 дня назад +15

    I usually am not the kind of person to listen to amharic music but I might start listening if they r this good.... This is definitely 100000000000000000000000000/10 this song is an absolute master piece

  • @mersiAademasu
    @mersiAademasu 17 дней назад +1

    አብዱኪያር ኑርልን እንወድሀለን ሙሉ ሙዚቃው ተመችቶኛል።❤❤️❤️❤️👍

  • @tgyeagrnshlijoman3404
    @tgyeagrnshlijoman3404 23 дня назад +17

    It's my istory😢

  • @yaredzebire9770
    @yaredzebire9770 24 дня назад +2

    Wow what a great album 😮😮❤❤❤ ከሰሩ አይቀር እንዲ ነዉ

  • @geniwendsen1412
    @geniwendsen1412 2 дня назад

    አብዱ ምርጥ ስራ ነው ይመችህ

  • @KalkidanKassahun-g3w
    @KalkidanKassahun-g3w 4 дня назад

    #1wow abdu

  • @abudiiabd2456
    @abudiiabd2456 24 дня назад +1

    ፓፓ ማለት የማድነቅ እና የመገረም ቃላት ነበር ጠፍቶ ነበር ግን የጥበብ አንዱ መገለጫው ይሄ ስለሆነ ኤብዲ እናመሰግናለን

  • @user-po9hr1ol5e
    @user-po9hr1ol5e 6 дней назад

    ባይባይ ትለያለክ አቦ ኤቢዲ

  • @FtsumTeweldebrhan-un2kz
    @FtsumTeweldebrhan-un2kz 25 дней назад +2

    ጥሩ ዘፈን ጎበዝ ኣይዞ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

  • @Natnaabrha
    @Natnaabrha 26 дней назад +4

    One of the greatest pain and agony is being in one-sided love with someone.😢😢
    Abdi ❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 27 дней назад +7

    ABD on The Building 🏆 GOOD LUCK🎊

  • @jonytadesse5021
    @jonytadesse5021 27 дней назад +2

    ABD ማርያምን ትለያለህ🥰 ያቺ ልጅ ግን ሰምታው ይሆን 💔🥺😢

  • @AchuMan-qu4np
    @AchuMan-qu4np 7 дней назад

    ባይ ባይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sex-p1r
    @Sex-p1r 27 дней назад +2

    ባይ ባይ አሪፍ ሙዚቃ የዘጠናዎቹ ዋው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 26 дней назад +5

    ስሰማው ሆድ እየባሰኝ ነው!😢

  • @selinademi5206
    @selinademi5206 26 дней назад +3

    ባይ ባይ ይመችህ ይቅርብኝ 😢😢

  • @korea6608
    @korea6608 27 дней назад +1

    አንድ ሚጣል ዘፈን የለም አቦ ይመችህ ትችላለህ Abd kiyar 👏👏👏👏👏

  • @DebasSimegn
    @DebasSimegn 22 дня назад +1

    አብዱ ኪያር የምር ትለያለህ🎉

  • @EmhalMiqda
    @EmhalMiqda 21 день назад +1

    አንጀት አርስ ብዬሻለው የኪያር ልጅ❤❤

  • @TsegeTsege-qj1vl
    @TsegeTsege-qj1vl 4 дня назад

    አንደኛ ነው ስሜቴን ነው የገለፅከው❤❤❤❤

  • @Mahir-ng
    @Mahir-ng 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው

  • @ethio640
    @ethio640 21 день назад +15

    ለብዙ ሚስቶች ትምህርት ይሆናል ብየ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏

  • @WeldayAbrhal
    @WeldayAbrhal 11 дней назад +2

    Nice music abdu

  • @soletigi2408
    @soletigi2408 24 дня назад +1

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ብሮ. ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰

  • @RockFord-t9h
    @RockFord-t9h 24 дня назад +1

    The beat when it started feels like Ete Emete & it got the vibe of it.....A very sad & memorable song loved it!

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 11 дней назад

    ABD much love ❤❤

  • @yosefgaitnet4094
    @yosefgaitnet4094 24 дня назад +1

    Abd ለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም❤

  • @user-wb7ux6lr4c
    @user-wb7ux6lr4c День назад

    Bay bay❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedaan8423
    @gedaan8423 21 день назад

    i feel it it's reality out of all Humans thanks!!!
    እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀገር ህዝብ ባህል እሴት እንዳይጠፋብን ለኛ ነውና

  • @user-nz4ew5oh2n
    @user-nz4ew5oh2n 26 дней назад +1

    ይሄ ዘፈን የውስጤን ነው የዘፈንከው ❤❤❤❤

  • @Firaolmusfefa-jt3sj
    @Firaolmusfefa-jt3sj 9 дней назад +1

    Wow wow wow it's amazing music i am from harar Awaday i live in London

  • @etsegenethabetom7406
    @etsegenethabetom7406 26 дней назад +1

    ABD የ እርድና ጥግ የሰፈሬ ልጅ በርታልን አደኛጨ❤❤❤❤🙏

  • @user-vj6sy2oj6u
    @user-vj6sy2oj6u 9 дней назад

    የኔ ሂወት 😢😢

  • @NabaSanjaa
    @NabaSanjaa 2 дня назад

    ያበደ ነው

  • @YeshumneshWondimagegn
    @YeshumneshWondimagegn 5 дней назад

    Betam arif

  • @tigstalemu4080
    @tigstalemu4080 27 дней назад +1

    አብዱዬ ምርጥ አልበም ነው 👌👌👌👏👏👏

  • @ICan-p7f
    @ICan-p7f 26 дней назад +1

    የ❤ ዘፈንክልኝ አብዱ የአራዳ ልጅ 👏👏👏..... 🙏🙏🙏

  • @AbdurezakeAminat
    @AbdurezakeAminat 27 дней назад +1

    What a lyric is abd is back well come back abd ye arada leje salute

  • @abelyemanebrhan538
    @abelyemanebrhan538 25 дней назад

    አራዳው ABD ከቻሳው በጣም ተመችቶናል። የአራድዬ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር አባቴ❤!!!

  • @user-ku9pg2im5b
    @user-ku9pg2im5b 4 дня назад

    90's iconic man

  • @Dania26-Ab
    @Dania26-Ab 21 день назад

    Madamet laqom alchalkum yemr betam new yetemechegn❤ abduye naln bahren plz

  • @yoditmesganaw1275
    @yoditmesganaw1275 18 дней назад

    ትችላለክ በቃ የውስጤን ዘፈንክልኝ ለኔ።።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamdiYoung-s6d
    @HamdiYoung-s6d 7 дней назад

    Tichilalah Abo

  • @yotube4
    @yotube4 22 дня назад +1

    በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው

  • @henokmarkos3124
    @henokmarkos3124 19 дней назад

    ABD i didn't need this emotion dragging song
    but got to say great job 🥶

  • @DanielGetachew-jz2sm
    @DanielGetachew-jz2sm 26 дней назад +1

    ABD በራስ ከለር ገና ሁለት beat ላይ ይታወቃል ንገስ ያራዳ ልጅ 💚💛❤💪

  • @SisayAbrha-s6j
    @SisayAbrha-s6j 20 дней назад

    ጆሮች ደምቶ ነበር በ እነገለ መሌ እንኮን መጣህልን 🙏🙏🙏

  • @sabahali1270
    @sabahali1270 3 дня назад

    Betam wedejwalwe