Michael Belayneh - እንዴት - Endet | Track 4 (Official Lyrics Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 637

  • @AbelMengistu-jv1zv
    @AbelMengistu-jv1zv 4 месяца назад +254

    የዚህ ዘፈን ትልቁ ስህተት ማለቁ ብቻ ነው። አንደኛ

  • @Betelehemyohannes
    @Betelehemyohannes 4 месяца назад +252

    እንዴት የሚለው ትራክ ከዚህ አልበም በአንድ እይታ ልቤን ገዝቶታል ❤🎉🎉🎉

  • @yonasberta
    @yonasberta 4 месяца назад +329

    ዘፈኑን እንደኔ በቀን ብዙ ጊዜ ሚሠማው እስቲ አለን በሉኝ 🎉🎉🎉

  • @chocolateflavor459
    @chocolateflavor459 4 месяца назад +328

    ከዚህ ድንቅ አልበም ጀርባ ምን ያህል ሰዎች እንደደከሙ መርሳት የለብንም.. ሁሉንም እናመሰግናለን.. የኔ ትውልዶች.. ስላከበራችሁን እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽❤️❤️

    • @ገሊላYouTube
      @ገሊላYouTube 4 месяца назад +6

      🙏✌️😍😍

    • @WasihunAndargie
      @WasihunAndargie 4 месяца назад +8

      ጊታር ተጫውተሀል መሰል😮

    • @chocolateflavor459
      @chocolateflavor459 4 месяца назад

      @@WasihunAndargie ere admach ena adnaki bicha negn🙂gin enesum mekeber alebachew beye new

    • @abi4abilo807
      @abi4abilo807 4 месяца назад +1

      see more emilw lay geba ena eye

    • @abdikarim6366
      @abdikarim6366 3 месяца назад +1

      የውስጤን ስሜት እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ ግራ በተጋባሁ ሳአት ነው የደረስክልኝ

  • @ethiopicworld
    @ethiopicworld 4 месяца назад +130

    ጠፍቼም ሞከርኩት እንዳላይሽ ብዬ
    መጥቼም አየሁት ይሉኝታዬን ጥዬ
    እንደው ድካም ሆነ በተስፋ መጠውለግ
    ሰላሜ አልተገኘም ቢፈለግ ቢፈለግ😢💔

  • @henoktefera3250
    @henoktefera3250 4 месяца назад +108

    ሙሉ አልበሙ 1 ይሄ ሙዚቃ ብቻ ቢሆን እራሱ ያዋጣል። ሚኪ የኔ አንደኛ።

  • @bewunetud1466
    @bewunetud1466 3 месяца назад +47

    እንደት ዓይኔን አልከልልም
    እንደት ልቤን ተው አልልም
    እንዴት ተስፋ ልቤ አይጥልም
    እንደት እንዴት አልጨክንም
    እየታየ እምቢታሽ ዕድሜዬን ሲያነክት
    በማያረጅ ልቤ መጠበቅ አልታክት
    ምን አይነት መፍቀድ ነው አቅም የሚሰባብር
    አለሁ ለማትወጂኝ ተስፋዬን ስገብር
    እንዴት እንዴት
    እያለ በንዴት
    ልቤ ሲነድ ዋለ
    ተላላ እንደኔ ማን አለ 😒😒
    ፊት እየነሳሺኝ ልቤ አልደነደነም
    ሽሽትሽ እንድቆርጥ ምክንያት አልሆነም
    እንደው ስራ አጣሁኝ አንቺን እንደመሣል
    እንዴት ገዳዩ ደጅ ሰው ይመላለሳል
    እንዴት እንዴት
    እያለ በንዴት
    ልቤ ሲነድ ዋለ
    ተላላ እንደኔ ማን አለ 😒😒
    እንደት ዓይኔን አልከልልም
    እንደት ልቤን ተው አልልም
    እንዴት በቃኝ ብዬ አልልም
    እንዴት ባንቺ አልጨክንም
    አልጨክንም
    አልጨክንም
    አልጨክንም
    ነጻ አልወጣ አልኩ እንጂ ተስፋን ተላቅቄ
    መገፋቴንማ አውቃለሁ ጠንቅቄ
    መውደድ ጸጋም ቢሆን ለልብ የሚታደል
    ወድጄ አስጨንቄሽ አልፈጽምም በደል
    የስሜት ስካር ነው ፍቅር ሌላ ስሙ
    ወድቆ መቅረት አለ ጸንቶ እንደመቆሙ
    እንዴት አልጨክንም ብልም እየከፋኝ
    ካጉል ተስፋ እሚያስጥል አንዳች መላ ጠፋኝ
    ጠፍቼም ሞከርኩት እንዳላይሽ ምዬ
    መጥቼም አየሁት ይሉኝታዬን ጥዬ
    እንደው ድካም ሆነ በተስፋ መጠውለግ
    ሰላሜ አልተገኘም ቢፈለግ ቢፈለግ
    ቢፈለግ
    ቢፈለግ😰💔
    እንዴት
    እንዴት
    እንዴት
    እንዴት
    ❤💔❤‍🩹❣

    • @EdenNatnael
      @EdenNatnael 8 дней назад

      Best 👌 lyrics, writer 👍

  • @abher-
    @abher- 3 месяца назад +48

    ❤ሳያልቅ እየደገምኩ እየሰማሁ ነው እንደኔ የወደደው እና የራሱ ታሪክ የሆነ ❤like ያርገኝ🎉

  • @tsedaygirma-g2t
    @tsedaygirma-g2t 4 месяца назад +45

    የድሮው አይነት ስሜት አለው ሙዚቃዎችህ ይለያሉ ❤ያንተ ብቻ ናቸው

  • @Yemariam06
    @Yemariam06 4 месяца назад +29

    ደና መዝሙር መስማት ጀምሬ ተቀየርኩ ስል 😢excelent job Mike

  • @belyanjemal5144
    @belyanjemal5144 4 месяца назад +25

    ሚኪ እነዴት አድርጌነው 1 like ለ3ታቹ ማካፍለው ለማንኛዉም አቀናባሪ ሚኪጃኖ ገጣሚ መስፍን ወ/ሰ ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ ጥበበኞች በጣም አመሰግናቹሃለሁ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 4 месяца назад +31

    ሚኪ ጃኖ የኔ ምርጥ የኛ ዘመን ጀግና ነህ!! ከልቤ የማከብርህ የምወድህ አድናቂህ ነኝ💖💖💖💖💗

    • @hababesha3564
      @hababesha3564 3 месяца назад +1

      አታድንቀው ምክንያቱም አታውቀውም ብሮየ (ጃኖ 😂)

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ 4 месяца назад +24

    ሚኪ ጃኖ በከፍታ ላይ ነው ....የኤልያስ አለመኖር ቢያንገበግብም ሚኪ ጃኖ አሁንም ለሙዚቃ ያለንን ስሜት ጠብቆታል ... ኤልያስ ባይተካም ባይኖርም ሚኪ ትልቅ ሀላፊነት ነው የተረከብከው ገና ብዙ እንጠብቃለን ድንቅ ስራወችን እየሰራህ ነው ... ቆንጆ album ነው ።

  • @ermiasgetachew7070
    @ermiasgetachew7070 4 месяца назад +28

    Platinum level Musical እርጋታ እና ስክነት ❤

  • @hahu3793
    @hahu3793 4 месяца назад +13

    በጣም ያምራል ጠብቀን ብቻ አልቀረንም

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 3 месяца назад +15

    ድምፅ 100%
    ግጥም100%
    ዜማ100%
    ችሎታ 100%
    በቃ ትችላለህ አብርውህ ለሰሩት ከካሜራ ጀርባ ያላችሁም ክብር ይገባችሆል 👍👌🎉🎉

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 4 месяца назад +17

    ሚኪዬ ምርጥ አልበም ነው❤። በዚው አጋጣሚ ለሙዚቃ አቀናባሪዎቹ ለ ሚኪ ሀይሌ እና ለ ኪሩቤል ትልቅ ክሬዲት መውሰድ ይኖርባችዎል፣ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ አልበም ስላበረከታችሁልን❤

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 4 месяца назад +11

    ''እንዴት'' ያስባለችዉ ልጅ፤ ናፋቆትና ፍቅር አልበም ዉስጥ ''በማር'' ዘፈን ላይ ያለችዉ መሆን አለባት

  • @henokbesufekad3642
    @henokbesufekad3642 3 месяца назад +7

    ከሁሉም ትራክ ይህኛው ይበልጣል።

  • @heliberi537
    @heliberi537 4 месяца назад +6

    ዘፈን ናፍቆኝ ነበር ከስንት አመት በኃላ አሰማህኝ 🙏ትለያለህ

  • @nursemareshid-dt4db
    @nursemareshid-dt4db Месяц назад +3

    ኤልያስ በምን ቃል እንደምገልጸው አላቅም ብቻ እያንዳንድህ ዘፋኝ ነኝ ምትል በተለይ የ 90 ዎቹ እኔነኝ ምዘፈነው ብለህ ምትመጻደቀው ሁላ ተሳስተሀል አንተ አይደለህም ምትዘፍነው ምላስና , ከንፈር ናጉሮሮ የአንተ ይሁን እንጂ ኤልያስ ነው እየዘፈነልህ ያለዉ !!

  • @mezidmusamezid1757
    @mezidmusamezid1757 4 месяца назад +13

    300 ጊዜ ሰማሁት አልሰለች አለኝ

  • @rakiruhama4587
    @rakiruhama4587 4 месяца назад +7

    በመጨረሻም ሙዚቃ ሰማን❤

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 4 месяца назад +9

    ሁሉም ዘፈኖቹ የተረጋጉ ናቸዉ 👍💕👍

  • @ChernetFikadu-ns2mz
    @ChernetFikadu-ns2mz 4 месяца назад +9

    ዘመን የማይሽረዉ ድምፅ መንፈስን የሚያረካ አቤት ተሰጥኦ ሚኪዬ ብቻ ከልብ አድናቂህ ነኝ ለሌላዉ የምለዉ የለኝም ቃላቶች ያጥሩኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadamAbebe-o9y
    @SadamAbebe-o9y 4 месяца назад +5

    የሚገርም ዘፈን .. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @TomasWorkneh-r2n
    @TomasWorkneh-r2n 4 месяца назад +7

    ከአልበሙ best track ኢሄ ነው

  • @Amelework-pc8cg
    @Amelework-pc8cg 3 месяца назад +5

    ደብሮኝ ከፍቶኝም ነበር ይሄን ስሰማ ጥሩ ስሜት ተሠማኝ

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 месяца назад +3

    ዋዉ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንል ሚካቺን🙏🌻🙏🌻🙏

  • @yedawit11
    @yedawit11 4 месяца назад +7

    ሚኩ" እንዴት " ያለ ምርጥ ስራ ነው👏👏👏

  • @BerhanZenebe-be3zx
    @BerhanZenebe-be3zx 4 месяца назад +4

    ሚካኤል በላይነህ ምንም ሳልመርጥ የማደምጥህ የፍቅር ንጉስ ነህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ይኸው የማይጠገብ ስራህን ዛሬም ጀባ አልከን ረጅም እድሜ

  • @dawitmolla9534
    @dawitmolla9534 4 месяца назад +7

    ሚኪ በላይነህ + ሚኪ ጃኖ= 👌👌👌👌👌

  • @mahita433
    @mahita433 4 месяца назад +9

    ቃላት አጣሁ የምር🥺🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EdgetMamo
    @EdgetMamo 4 месяца назад +3

    በጣም በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ሚኪዬ እናመሰግናለን በዚህ ስራ የተሳተፍቹ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @HigeegziabherTessema
    @HigeegziabherTessema 3 месяца назад +2

    ሚኮ ከበፊት አልበም ጀምሮ አዲሱም አልበምህ ጨምሮ ❤❤❤

  • @rihanaanware2467
    @rihanaanware2467 4 месяца назад +3

    What an awesome music with a wonderful lyrics ❤❤❤

  • @ikechukwuohabunwa4201
    @ikechukwuohabunwa4201 4 месяца назад +3

    ሚኪ በጣም ደስ የሚል አንደኛ መቼም የማይሰለች ሙዚቃ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🎉🎉🎉

  • @selam1353
    @selam1353 4 месяца назад +2

    I’m so grateful to have him back!
    What a phenomenal man ❤🎉

  • @dagbersa6681
    @dagbersa6681 4 месяца назад +7

    ከበፊቱም እምወድህ እምትመቸኝ ለዚህ ነዉ ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ ❤❤❤❤

  • @FikruSisay
    @FikruSisay 2 месяца назад +2

    ዘፈን ሀጢያት ነው ቢባልም እግዛብሄር ይጠይቅሀል ብየ አላስብም ሚቻል ሁኖ ሀጥያትህን እኔ ብቀበል ደስ ባለኝ ነበር አንተ የውስጤ መድሀኒት ነህ ብል ያንስብኛል ኑርልኝ የኔ ጌታ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hailetamrat2757
    @hailetamrat2757 4 месяца назад +12

    ከነ ቬሮኒካ አዳነ ጫጫታ አሳረፍከኝ ። ምርጥ ሥራ የተደከመት ።

    • @Michaelbelaynehfan
      @Michaelbelaynehfan 3 месяца назад

      Betam😂 koy albumus album new weys dairy 😂😂 ???

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 23 дня назад

      አንድን ሰዉ ለማድነቅ ሌላን ማዋረድ ትክክል አይደለም ሁላችንም የፈለግነዉን መርጠን የማዬት የመስማት እያለን ለምን ፀያፍ ቃል ከአፋችንይ ወጣል???

  • @ኮስትርሳይንቴው
    @ኮስትርሳይንቴው 4 месяца назад +5

    ወድቆ መቅረት አለ
    ፀንቶ እንመቆሙ ዋው ግሩም ስሪ ሚኪዬ

  • @tinsayetesfaye2989
    @tinsayetesfaye2989 21 день назад +1

    መጨከን የከበደዉ🙏

  • @KlaKidae
    @KlaKidae 4 месяца назад +3

    በጣም ምርጥ አልበም!❤❤❤

  • @PetrePetros
    @PetrePetros 4 месяца назад +5

    የጠበኩት ሆነ great❤

  • @messipc
    @messipc 4 месяца назад +5

    ከዚህ አልበም ውስጥ በጣም ቀልቤን የገዛው በሁሉም ነገሩ 1ኛው ምርጫ "እንዴት" ነው።

  • @FitsumAyalew-oz4ey
    @FitsumAyalew-oz4ey 3 месяца назад +3

    ግጥሞቹን እንዴት ነብስ እንደምትዘራበት እኮ , በጣም ጓጉቼ እና ጌዜ ወስጄ ከምሠማቼው ድምፃውያን ሚኪ አንዱ አንተ ነህ ድንቅ ስራ ነው በርታልኝ

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 4 месяца назад +3

    The Awesome #MichaelBelayneh Thankyou for giving us this cool Album ❤❤❤

  • @gelila64
    @gelila64 3 месяца назад +2

    Thank you so much for taking your time to put out such an amazing album. Can't stop listening to it.

  • @SolomonDegife
    @SolomonDegife 4 месяца назад +3

    ይሄኛው ሙዚቃ እንደ አንተ ጎዳና አይንት አልበም ስሜት አለው ገና እያጣጣምኩት ነው ❤ 🥰🥰

  • @thetwins7759
    @thetwins7759 4 месяца назад +4

    እንዴት ልቤን ተው አልልም ♥️♥️♥️♥️

  • @KalabGebregzaber
    @KalabGebregzaber 3 месяца назад +2

    እንደት አይኔን አልከልልም
    እንደት ልቤን ተው አልልም
    እንደት በቃኝ ብየ አልልም
    እንደት እንችን አልጨክንም
    ማመስገን በቂ ቢሆን አመሰግንህ ነበር

  • @Natty24_
    @Natty24_ 3 месяца назад +2

    ከአልበሙ የኔን ምርጥ ሙዚቃ አጊንቻለው❤🙌

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 2 месяца назад +3

    “እንዴት” እንዴት ያለ ፅድት ያለ ስራ ነው 🔥🔥🔥

  • @EyayawZage
    @EyayawZage 4 месяца назад +2

    ሚካኤል በላይነህ ስራዎቹ ሁሌም በሱ ልክ የሚሰሩና የራሱ የሆነ ደስ የሚል የድምፅ ውበት መንፈስን ያድሳል!

  • @millala7327
    @millala7327 4 месяца назад +17

    ሚኪዬ ስቄ እሸኝሻለው እሚለው ሙዝቃ ራሱኮ እስካሁን እንዳዲስ ነው እምሰማው እና እንኳን ብድጋሚ በአዲስ ስራ ተመልስክልን እናመሰግናለን 🙏

    • @emenashutesfaye2432
      @emenashutesfaye2432 4 месяца назад +1

      Hulum degagmew bisemu ayselechum
      Nafkognal tiyalesg alu, etebikishalehu ,Ewedishalehu, ....

  • @tinsayetesfaye2989
    @tinsayetesfaye2989 4 месяца назад +3

    ኑርልን🙏🙏🙏😍

  • @sallyramael
    @sallyramael 3 месяца назад +2

    እንዴት እንዴት እያለ በንዴት
    ልቤ ሲነድ ዋለ
    ተላላ እንደኔ ማን አለ ....

  • @Tigist-w7d
    @Tigist-w7d 4 месяца назад +2

    አክብረህ ተጨንቀህ እንዲህ ጣፋጭ የሆነ ስራ ስላመጣህልን እናመሰግናለን❤

  • @Gratitude-h3p
    @Gratitude-h3p 4 месяца назад +28

    አምስት አመት ምንም የማትወደኝን ልጅ ሳፈቅር ኖሪያለሁ። እኔም እንዴት ስል ኖሪያለሁ። ሚኪየ ስሜቴን ነው የዘፈንክልኝ።

    • @MesiBerihun
      @MesiBerihun 4 месяца назад +1

      ከመፈቀር ማፍቀር ይሻላል

    • @SuperAstrax111
      @SuperAstrax111 3 месяца назад

      😥😥😥

  • @HaNadii-uo8rr
    @HaNadii-uo8rr 3 месяца назад +7

    ጠፍቼም ሞከርኩት እንዳላይሽ ምዬ
    መጥቼም አየሁት ይሉኝታዬን ጥዬ❤
    በቃ ትችላለክ ሚኪዬ👌👏

  • @adugnaabate507
    @adugnaabate507 3 месяца назад +1

    ዋዉ ግጥም ዋዉ ዜማ እንዴት የምትለዋ ቃል ብቻ በቂ ናት

  • @TeshaleTeka
    @TeshaleTeka 4 месяца назад +1

    በጩኸታሞች የደነቆረ ጆሮአችንን ስላከምክልን እናመሰግናለን ሚኪዬ ምርጥዬ ስራ ነው ክበርልን

  • @lidyaabiy
    @lidyaabiy 4 месяца назад +2

    How can a person can be this perfect💜

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 4 месяца назад +1

    እንዴት በታም ከምወደው ከ ማለዳ በመቀጠል የገዛኝ ትራክ ነው❤❤❤

  • @andrewsciencetube3828
    @andrewsciencetube3828 4 месяца назад +2

    You give us three album, all of them 100%❤

  • @Bettyturye
    @Bettyturye 4 месяца назад +2

    ወዮዮዮ ይሄ ዘፈን❤❤❤

  • @HiwiHiwi-o5c
    @HiwiHiwi-o5c 3 месяца назад +1

    ለኔ ብዙ ነክ ሚኪዬ እውነት ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ አንተ አዲስ ዘፈን ስለቅ ብዙ ሰው የሚውቀኝ እንኳን ደስ አለሽ አሉኝ ስላለ የምር ደስ ይለኛል

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 месяца назад

    ሚኪዬ ድንቅ ስራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የ90ዎቹ ምርጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @taddessealemu1377
    @taddessealemu1377 4 месяца назад +1

    ድንቅ አልበም! 'እንዴት' ን can't stop listening to it!

  • @neba1034
    @neba1034 4 месяца назад +24

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @nadewkasahun6731
    @nadewkasahun6731 4 месяца назад +10

    5 አመት ላፈቀርኳት ብሩክቲ .... አሁን ግን በቃኝ:: Thank you miko

  • @BabulaErmias
    @BabulaErmias 2 месяца назад

    Wow so nice music it looks my life thank you so much Michael for this song & your team 🙏❗❗❗❗❗

  • @birukasfaw3564
    @birukasfaw3564 2 месяца назад

    ማፍቀር ትልቅ ትምርት ቤት
    🎉 ሚኪ እድሜ ይስጥህ ከ1998 ይሄው 2017 ይልሀል እሳት የሆነ ዘፈን ❤❤❤

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 4 месяца назад

    ዋው ነው ቃል የለኝም👌😘

  • @HaymiH-hh3oj
    @HaymiH-hh3oj 3 месяца назад

    አረ ይመቸዉ ግጥሙ ምርጥዬ👍👍👍👍

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 4 месяца назад +2

    የወደድኩት 👍👍👍

  • @mohamedseid2931
    @mohamedseid2931 4 месяца назад +2

    Woaw...leka muzika sometimes yeleben besheta endezi be geltse le lebeh yenegrewal

  • @gizmanabdulahi4762
    @gizmanabdulahi4762 4 месяца назад +1

    As always amazing work. Endat can’t love this song ❤

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj 3 месяца назад +1

    11111111አደኛኛኛኛ እናመሰግናለን ሚኪዬ❤❤❤❤❤

  • @tgethiogeberehiowt9403
    @tgethiogeberehiowt9403 3 месяца назад

    ጠፍተህ ጠፍተህ amazing ሰራ ይዘህ መጣህ👏🏾👏🏾 I love it

  • @eshetuaragaytube999
    @eshetuaragaytube999 3 месяца назад

    የመጀመሪያው ሙዚቃ ከልቤ ሳይጠፋ አሁንም ደገመኝ እንደት እንደት ለምን ዋው ያምራል ይመችህ አቦ

  • @YohannesKassa-ij8of
    @YohannesKassa-ij8of 4 месяца назад

    ufff ይሄ አይነት ድምፅና ሙዚቃ ናፍቆን ነበር ሚኪዬ❤❤❤ ኑርልን

  • @KidiMar-ji5hj
    @KidiMar-ji5hj 3 месяца назад

    ኡፍ ቃል አጣሁልክ❤❤❤

  • @ZemichaelAmaha
    @ZemichaelAmaha Месяц назад

    ሙዚቃው ሲያልቅ ብቻ ነው ሚያስጠላው❤❤❤

  • @emenashutesfaye2432
    @emenashutesfaye2432 4 месяца назад +3

    Akurifeh nebere addis zefen tolo tolo silematlek
    Ahun tarikehalew
    Thank you 😊 🙏
    Zemenih yibarek
    Yene 1gna Artist mirt zefagn

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 3 месяца назад

    ዋው ዋው ዋው ቃል የለኝም ሚኪ

  • @hiwoteabebe7663
    @hiwoteabebe7663 4 месяца назад +1

    The best track of the album 👌 🙌

  • @dagimalemaw2607
    @dagimalemaw2607 3 месяца назад +1

    እጅግ ድንቅ ስራ።

  • @tsegahunchemidesa116
    @tsegahunchemidesa116 3 месяца назад

    wow ✈️✈️✈️✈️✈️
    Mik legend well come
    You're our 👂ear peace keeping force 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @makimekdelawit
    @makimekdelawit 4 месяца назад

    ሰው እንዴት ቃል አቶ ይቸገራል እሽ ምን ልበል ብቻ አመነሰግንሀለው የኔ ዘመን የፍቅር ሰው ሚኮ ቶሎ ቶሎ አፋቅረን

  • @zinashezina9977
    @zinashezina9977 4 месяца назад +1

    ሰወድህ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 4 месяца назад

    የኔ ተወዳጂ ዋውውው ደስ የሚል ሙዚቃ🎉🎉❤መልካም እድል🎉

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 3 месяца назад +1

    ሚኪ ሙዚቃን አልበም ከመልቀቅ ባለፈ እኛን የሚመጥን ወይም ከፍ ያለ ስራ መሆኑን ስታውቅ ነው የምትሰጠን።
    አንተ አልበም ለመስራት ሳይሆን ሙዚቃና የሰው ልጆችን ስለምታከብር ነው ብቅ የምትለው።
    እኛን ስላከበርክ እናመሰግናለን ።
    ብቻዬን ብወድህ ደስ ይለኛል ።
    ደረስክልን 🎉

  • @henoktefera3250
    @henoktefera3250 4 месяца назад +1

    የስሜት ስካር ፍቅር ሌላ ስሙ፣
    ወድቆም መቅረት አለ ጸንቶ እንደመቆሙ።

  • @KerimShems
    @KerimShems 3 месяца назад

    ሚኪዬ ለጆሮአችን ተስማሚ የሆነ ሙዚቃ ስለሰራህልን እጅግ የላቀ አክብሮት 👌👌👏

  • @EdgetMamo
    @EdgetMamo 4 месяца назад

    አቦ ይመችህ ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው

  • @TigistBekele-o5t
    @TigistBekele-o5t 3 месяца назад +1

    አንደኛ ምርጥ

  • @eyasudenu6926
    @eyasudenu6926 4 месяца назад +1

    Master class 😮

  • @israelyenealem9742
    @israelyenealem9742 2 месяца назад

    Yene andegna yeih nw,
    Bezl zemen endezk aynet music yeseral bey alasebkum,
    Good job Miki