THANK YOU so much for being a painkiller! So much Choa’s has been happening in Ethiopia, Ethiopians everywhere badly hurt by the ongoing political conflict, horrible violence and injustice against innocent civilians especially kiddos and young girls & boys.. well, knowing we have issues .. let’s just cross our fingers and hope for better days to come and Enjoy the most beautiful & painkiller music! Thank you Artist MB!
I don't know what I can say but if it's a mandatory to say something thing your album isjust like cold water that found in a desert!!! Wow!!!keep it up mikisha long live
I am the second person to comment here. ድንቅ አልበም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። ሙዚቃ አፍቃሪዎች በሉ ይመቻችሁ። ህይወት ዜማ ባይኖራት ኖሮ ከባድ ትሆን ነበር።
I like All music❤❤❤❤
Exactly bro❤❤❤
❤
Ahun gn adeya laye teqmtkal becoment bezat
Exactly ur the 2nd person not the first😅
ይህን ዘፈን ለመስማት 3 አመት መጠበቅ የሚገርም ዘፈን
ከሚኪ ጋር suspense አድርገው ያጓጓል
ግን ቅር አለኝ intro እዛ ቪዲዮ ላይ እንዳለው አልሆን አለኝ
@@Dagi_fa እኔም፤ በጣም የልቤን ነው የተናገርከው። ግን እኮ ሚኪ እዛው video ላይ ይሄ ሚኪ ጃኖ የጊታር አልበም ላይ ያለ ነው ሲል ነበር
Well i didn't know that 😂
መና መሐል ረሀብ
ውሃ መሀል ጥሜ
እንዳለ ይሠማኛል
ስምሽ መኻል ስሜ 🎉🎉🔥🔥🔥🔥
ይለያል
የፍቅር ዘፈን አንተ ብቻ ዝፈን❤❤
Ewunet new
በቃ አሁን ልክ እንደ 90ዎቹ ከ10ዓመታት ቡኋላ የአስራዎቹ እያልን እየተደመምን እንሰማለን ❤❤❤😊ሚኩ❤
ye nafeqnew music ykomekomal
ፍቅር ሳንጀምር ፍቅርፍቅር እዲሰማን ያረገን የዛሬዋን የልጆቼን አባት እየሳልኩ የሚኮን ዘፈን እኮመክም ነበር ገና ባስራዎቹ እድሜዬ❤😂
በትክክል 😂
Michael በላይ ነህ ዛሬም !
ገና ዛሬ አልበምህ ወጣ ሲለኝ ዳዊት ተስፋዬ ሙሉውን ሰማሁና "በማለዳ" እና "ጠይም" ን ሰምቼ መቋቋም አቃተኝ ወዲያውም ለእኔዋ ጠይም ፍቅረኛ-ባናዬ- 'ጠይምን' ለሰርጋችን ደግሞ 'በማለዳ'ን ጋበዝኳት! በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ ከፍ በሉልኝ!
Tadela
She is Lucy 😊👌
መና መሀል ረሃብ ውሃ መሀል ጥሜ
እንዳለ ይሰማኛል ስምሽ መሀል ስሜ!
👏👏👏🙏🙏🙏
ሚኩ የፖሊው ልጅ ትችላለህ😍😘
ከ1998ቱ የመጀመሪያው አልበምህ ጀምሮ አደመጥኩህ....ይሄኛውም ቀለምህን ያስተዋልኩበት ሆኖ አገኘሁት፥ ምርጥ ስራዎችን ናቸው👌
This is the Magical Track your voice,melody,lyrics Specially the arrangement is SUPER CRAZy.Respect to miky hailu jano!
YIMECHIH ABOO ........... KABBADAA NEGN KE HARARGEE
Love this song ❤
ይሔንን ሙዚቃ የዛሬ ሶስት አመት ሚካኤል በላይነህ እና ሚካኤል ሀይሉ ሁነው አየሰሩት አቅምሰውን ነበር
የ ሁለቱ ሚኪዎች ድንቅ ጥምረት ደጋግሜ እየሰማሁት ነው much love and respect for the legends ♥️♥️🙌🙌
1:07 - 1:11 eliyas melkan astawesegn may he rest in peace
ለ ቀጣይ 20 አመታት የምናዳምጠው አልበም ተገኘ፡፡❤❤❤❤
Lezelalem enji😊
Exactly 😊
ወይ ጉድ እኔን የሚመስል ዘፈን ተገኘ😂😂😂
ኧረ ይኼ አልበም አንደኛ ነው
👍👍
wow ክስተት የሆነ ሙዚቃ 1ኛ ነው
ሙዚቃን ከነወዟ ከነለዛዋ በፍቅር ያዋሀድክ ❤❤❤
የዛሬውን ቀን በጣም ስጠብቀው ነበረሰ 3 አመት ሙሉ ኢንትሮውን ከሰማው ቡሀላ ሚኪ በላይነህ ft ሚኪ ጃኖ❤❤❤❤
ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ በዚ አመት ከተለቀቁ አልበሞች በሙሉ አንደኛ ነው ሚኪ እንወድካለን 🤩🙏🙏
ቆይ ግን ሚኪ አንተ በዘፈንክ ቁጥር የማናውቀውን ሰው ማፍቀር አለብን እንዴ ኦኦ
❤
😂
😂😂😂
ትክክል
]]]@@Chrissfi
Wow! to this Classic Mikey bro its a Great melody, Miky jaNo you did an Amazing arrangement big up yourself & wasihun belay is a Great poet.
THANK YOU so much for being a painkiller! So much Choa’s has been happening in Ethiopia, Ethiopians everywhere badly hurt by the ongoing political conflict, horrible violence and injustice against innocent civilians especially kiddos and young girls & boys.. well, knowing we have issues .. let’s just cross our fingers and hope for better days to come and Enjoy the most beautiful & painkiller music!
Thank you Artist MB!
I LOVE this Song My fav.#1❤ degageme Semahute Thank you Mike
ሚገርም arrangement ohh ሚኪ
አሁን አልቻልኩም ላፈቅር ነዉ በቃ😊😊
ለዘመናት የጠበቅነዉን ልባችንን ለምን እንደሚጠቅም ራሱ ረስተነዉ የነበረዉን አስታወስከን የእዉነት የጥበብ ዋጋ የገባችሁ ናቹ እዚ ሙዚቃ ላይ የተሣተፋቹ በሙሉ አከብራቹሀለሁ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏👏👏👏👏
የአመቱ ምርጥ አልበም ነዉ ለኔ✌️
በጣም በጣም ነው ምወድህ ሚክዬ ብዙ ዓመት ኑርልን አንደኛ አልበም ነው
ሚኪሻ ከልብ አመሰግናለሁ ድንቅ ሙዚቃ ነው።
ቀኑን ሙሉ ነው ስሰማው ነው ምውለው ።
እናመሰግናለን !!!!
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ አገኘን። ከዚህ በፊት የነበሩ ሙዚቃዎችህን ሰምተን አልጠገብናቸውም። ድንቅ እና ምርጥ የስራ ሰው። ስንት መስዓዕትነት እንደከፈልክበት መገመት አይከብድም።
NEFS YEHONE TRACK I LOVE IT
Mikiye. Enkuan des aleh enkuan lezi beka. 3yrs is a lot. We're enjoying it.
በስነስረአት የተሰራ ስራ ለሰራው ሰው ትልቅ እርካታ ነው ምላሽሙ አስደሳች ነው ። በሙያ ውስጥ ላሉም የሚበረታ እና የሚያነሳሳ ነው።
እኔ የተሰማኝ ሁሌም እናገራለሁ ።
ክብሩን የጠበቀ ስራ ባለቤቱንም አድማጩን
ሌላው ሙያተኛ ያስከብራል።አመሰግናሁ አለቀ ደቀቀ ይሃው ነው።
What music Ma favourite Thank you for Album love you
This song has quickly become one of my favorites from you, Mikey 😊😊😊
ደረጀ ጥበቡ እባላለዉ እኔ ዝፍንልኝ ብዬክ ያዘዝኩክ ነዉ የመሰለኝ እንዴት ሚለዉ ሙዚቃ!!! !!! !!! !!! !!! × 1000.000
My favorite track ❤
ዋው ሚኪ ግሩም ዜማ የኔ አንደኛ ሁሌም የማይሰለች ድምፅህ በጉጉት እንጠብቃለን።
Wow sweet song ❤❤
ሚኪዬ የኔ ጌታ ፀባየ ሸጋ በርታልኝ ከፍ በልልኝ።❤
መጣህ ደግሞ ፍቅር ፍቅር እንባ እንባ እያለን ልንከርም ነው!
Oh, I feel like this song is for me 😍🤩🥰
ሚኪዬ የጥበብ የክት ልጅ ኑርልን ጀግናችን ስራዎችህን ከመዉደደ የተነሳ ሳልጀምረዉ ያልቅብኛል❤❤❤❤
እንዳለ ይሠማኛል ስምሽ መሀል ስሜ🥰🥰🔥
Waking up to this is one of the GREATEST Things omg😍😍😍
ከስንት ጥበቃ በሁአላ ኡፍ 🤗👏😍🫡
I don't know what I can say but if it's a mandatory to say something thing your album isjust like cold water that found in a desert!!! Wow!!!keep it up mikisha long live
Good looking
Jeroye efoye ale thanks mikiye
አለበም እንደዚህ ነው እንጂ በጣም እናመሰግናለን ሚኪ
እኔ ፍቅር ምናምን እያሉ ሰዎች ሲያለቃቅሱ ይገረመኝ ነበር ደረሶብኝ ሰለማያውቅ አሁን በዚህ አልበም የማላውቃትን ቆንጂየ ልጅ አፍቅርሁ ብቻ ቃል የለኝም ሚኪየ ልዩ ነህ የትውልዴ ምረጡ !!
Miki jano Elias melka's generation ❤❤❤❤
Miki endazeh ayenat kalat kat new metamataw wow yahona yamalawekaw alam wust new yasegabahgn
ምርጥ አልበም እንደእኔ ደግሞ ምርጡ ዘፈን ሁለቱ ሚኪዎች አልተቻላችሁም!!!
Miky good job I keep listening ur music may God bless u more !!
wow ❤🎉❤
ሚኪዎች አንደበት እና እጃቹ ይባረክ
Michael Belayneh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 uuuuuuuuuu
Wow batem nw yawdadkut
ዋው ሚካኤሌ
Yemen Lij mike, veronica new..... Beterba kenanetachew eko 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Real music Miki love you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ehen yemtanebu bemulu fetari yasbachuten bemulu yasakalen ammmmiiiiinnnn ❤❤❤
Mikuyee tleyaleh 🎉❤
ሚኮ ዘፈኖችህን ስሰማ ፍቅር ፍቅር የሚያጫውተኝስ ነገር😊 በቃ ፍቅር ብቻ❤❤
“I could listen to that all day.”
ትሰጊያለሽ❤
ሚኪያችን እረጅም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤
Betamm konjo album new techelaleh
Derbaba legend neh eko mn aynet siknet nw wow
ዋዉ አንተ እካ ትለያለክ አንደኛ ነው 🥰🥰🥰❤️💯💯💯👌
Thank you Miki for your great album
No word to say!!! 🤩🤩🤩🤴
ዋው አንደኛ
የቱን አድንቄ የቱን ልተው የምን ጊዜም ምርጥ አልበም ባለቤቴ አትወጂኝም ይለኛል እንዲው ስጋት አለበት እና ትሰጊያለሽ አሉ የሚለው ዘፈን የልቤን ተንፈሶልኛል ሚኪዬ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤
ሙዚቃን ከነወዟ ከነለዛዋ በፍቅር ያዋሀድክ michael
respect !
❤ አንደኛ ነህ
TELEYALEHHH ❤
Wow u are #1❤❤❤👏👏👏👏👏👏
mrt stota new thanks miko
wow wow wow
No word miki you are my number one
ሚኪ🎉🎉🎉❤❤
He is a legend❤
የሚካኤል በላይነህን እና የብዛዬው ደምሴን አልበም ነበር በፍቅር የምጠብቀው❤❤
ሚኪ እውነት ትችላለህ ትክክለኛ የሙዚቃ ሰው ነህ 🎶
Amazing performance I like it
Thank you
አይወኝም ብለሽ ትሰጊያለሽ አሉ
አንቺ አይደለሽ እንዴ ነገሬ በሙሉ
❤
ይገርማል ግጥሙ እራሱ
sint amet tebekugn yanten addis album have no words miki endante ergittttt yale lib yemigeza dink album.
Micky tileyalek, a good composer
Mickye Kali Yelegnim Lante 🙏🙏
Miki you're so amazing 😍 selam yalew music
1 million please in 24 hours ufff this 🔥❤️❤️❤️🔥🔥🔥
ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤
ተወዳጅ የምንግዜም ምርጥ
How I loved it 👌👌👌👌
Consistent talent
Ere weye 😢❤️❤️❤️❤️❤️
ትችላለህ እኮ😍😍
ከ11 በኋላ የተገኘው አልበም ደስ ይላል