Ali Birra & Abreham Belayneh አሊ ቢራ እና አብርሃም በላይነህ (ዳርም የለው) New Ethiopian Music 2021(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb 2 года назад +21

    ታላቅ ሰው አጣች ኢትዮጵያ 😭😭😭😭

  • @Nega-21
    @Nega-21 4 года назад +768

    አማርኛ እና ኦሮምኛ በአንድ ላይ ሲሰራ እንዲህ ያምራል ለካ❣️

    • @JamalJamal-mx9kc
      @JamalJamal-mx9kc 4 года назад +23

      Only with the legend Ali bira

    • @yenebeteseb-3147
      @yenebeteseb-3147 4 года назад +4

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹📌📌📌📌📌📌🇪🇹🇪🇹🇪🇹📌📌📌📣📣📣📣

    • @adanemaru9688
      @adanemaru9688 4 года назад +11

      ጋሽ አሊ ቢራ !!!

    • @alemneshlemalema6316
      @alemneshlemalema6316 4 года назад +12

      በጣምም

    • @birukwosen1971
      @birukwosen1971 4 года назад +12

      Ali bira and abrshe is best

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 4 года назад +754

    Jaallattoota DR ALII BIRRAA Jirtuu?
    Jirra jedhaa like cuqaasaa 👍

    • @dameamdisa4570
      @dameamdisa4570 4 года назад +7

      Jiraa 🤙🤙

    • @dureti742
      @dureti742 4 года назад +1

      Jirra

    • @destadesta8867
      @destadesta8867 4 года назад +1

      Jira

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +5

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +2

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

  • @NEBILU
    @NEBILU 3 года назад +63

    ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለጽንፈኞች፣ እንዲህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን።

  • @yakinientertainment6197
    @yakinientertainment6197 4 года назад +360

    The person who is reading this comment, i wish you great success, health, love and happiness! Have a good day!

    • @betbet2259
      @betbet2259 4 года назад +2

      Lantem

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 года назад +3

      Thank you brother!! I wish the same thing in return. Stay strong and motivated!!!

    • @ouangadougou
      @ouangadougou 4 года назад +3

      The fact that you even took the time to do that says that you are already blessed in the heart.

    • @yatribe9421
      @yatribe9421 3 года назад +1

      Amen

    • @anioljira379
      @anioljira379 3 года назад +1

      Spread love ...

  • @90smusic52
    @90smusic52 4 года назад +340

    አብርሽ ከዶ/ር አሊብራ ጋ መስራትህ እድለኛ ነህ እሚገርም ጥምረት ምርጥ ስራ

    • @nomore3102
      @nomore3102 4 года назад +21

      😏 Ere endiwum Ali bira new edlenga!!!
      Sewuyew edimew new enji tlik astesasabu 0000 new!!! Tadia kezih ayinet sew gar mesrat wurdet enji edilenginet ayasibilim

    • @wondesenali334
      @wondesenali334 4 года назад +16

      ሰይፉ መላጣው

    • @richoo732
      @richoo732 4 года назад +14

      @@nomore3102 men wusha alii biraa kelal sew meselesh debdeb

    • @mahmmedsanijemal1290
      @mahmmedsanijemal1290 4 года назад +14

      @@nomore3102 dedeb Dr. Artist Ali barre ye Ethiopia Aba nowt ena ye fikir muzica

    • @Oromummaa99
      @Oromummaa99 4 года назад +14

      Wusha dedeb.ali bira ye Ethiopia 1 jgna zefagn nw yiwek askeyami

  • @merafotube6944
    @merafotube6944 4 года назад +379

    I Cant speak and hear oromifa still now.but i am in love for over 16 years for Ali birra songs and by using translator. I Love his songs full of love respect and revolution.Who loves him like me.

    • @merafotube6944
      @merafotube6944 4 года назад +3

      specially when he says darim yelew lafta

    • @MuradMedia652
      @MuradMedia652 4 года назад +2

      Thank you for loving him he is a legend

    • @bulleetube3045
      @bulleetube3045 4 года назад +2

      Yes he is legend and the fact is even not all Oromo understand his music meaning because of the highest literature and deep knowledge of language and culture he knows about the community.

    • @bulleetube3045
      @bulleetube3045 4 года назад +3

      You can check that by asking Afan Oromo speakers below words which he used in his songs
      Assaabalehoooo
      Guraammaleehoo
      70% will fail

    • @faisalabrahim5745
      @faisalabrahim5745 4 года назад +1

      I will teach you don't worry

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 4 года назад +860

    አሊ ቢራ ድምጹ በጣም ደስ ይለኛል
    ረጅም እድሜ እመኝልሃለው

  • @odejayisodiq3246
    @odejayisodiq3246 3 года назад +128

    I don't understand what they are saying but I love this. music is so universal. much love from Nigeria 🇳🇬

    • @bettybjun1891
      @bettybjun1891 3 года назад +5

      Sure music is universal
      And the music is about his love for the girl he is waiting🇪🇹

    • @kardon4996
      @kardon4996 3 года назад +2

      Nijaaaaaa !
      Haw far naw.....
      Hopeing to go visit Nija ......!
      Exiting!

    • @odejayisodiq3246
      @odejayisodiq3246 2 года назад

      @@bettybjun1891 thanks Betty.

    • @odejayisodiq3246
      @odejayisodiq3246 2 года назад

      @@kardon4996 we full ground. 😀

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 года назад +106

    እንኳንም ደግም በስራ አየንክ አሊ ቢራ እድሜ ከጤናጋ ኑርል እስቲ የሚወደብቻ ላይክ ያርገኝ

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 4 года назад +169

    ዋው አሊ ቢራ ኦሮምኛ ሳይገባን እኮ የምንመሰጥበት ነው ሻላዬ ደሞ ስወደው ቆንጆ 😍😍😍

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 4 года назад +2

      የሀገር ልጅ በቅንነት ቻናሌን ለመደገፍ በፎቶዬ በኩል በመግባት ያግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @dureti742
      @dureti742 4 года назад

      Me too

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +1

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 4 года назад

      👌👌👌💞

    • @configt8775
      @configt8775 4 года назад

      እኔም አማርኛ ባይገባኝም አብርሽን እወደዋለው

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 года назад +120

    ጋሽ አሊ ቢራ ከህመምህ ድነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አብርሽ ቆጆ ስራ ነውውውው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 года назад +195

    ዋዉ ጋሸ አሊ ቢራ ከህመምህ ድነህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለሁ🙏 ምርጥ ስራ ፍቅር ዘርን አይመርጥም👍👏

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +1

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @zahrawelo2801
      @zahrawelo2801 4 года назад +1

      10q💞👌

    • @BitanyaBito12345
      @BitanyaBito12345 4 года назад +1

      Betikekil ❤️

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl 3 года назад +16

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ዘረኛ አልወድም አል ብራ ሚርጥ ኢትዮጲያ ነዉ ታምራላቹ

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 года назад +24

    እኔ ኦሮሚኛ አልችልም ባለቤቴ ኦሮሞ ነው ለዛውም የሐረርጌ አልሃምዱሊላህ ፍቅራችን ልዩ ነው ልጆችም ወልደናል። ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤

    • @Seada-j5w
      @Seada-j5w 4 месяца назад

      ማሻአላህ ዘረኝነት አይጠቅም ❤❤❤እንፋቀር

  • @destatsion1147
    @destatsion1147 4 года назад +31

    ከልጅቴ:ጊዜ:ጀምሮ:ኦሮምኛ:ባልስማም:ይጋሼ:እሊቢራን:ዘፈኖች:በጣም:እወዳቸዋለሁ:ረጅም:እድሜ:ይስጥልኝ::

  • @dnebiyu
    @dnebiyu 4 года назад +62

    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የመውደድ ፅኑ ትዝታ
    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የፍቅርሽ ሃያሉ ደስታ
    Aliii Biraaaaaaaaaaaaa

  • @bruktifirde5084
    @bruktifirde5084 4 года назад +61

    ለአድናቆቴ ዳርም የለው ቆንጆ የገና ስጦታ ነው እናመሰግናለን 😘😘😘

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +2

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

  • @ኤዱየተክልዬልጅ-ቨ6ደ
    @ኤዱየተክልዬልጅ-ቨ6ደ 4 года назад +10

    የሚገርም ጥምረት እኝህ ሰው ደስ ይሉኛል
    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው🙌🙏
    💚💛♥

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 Год назад +2

    ብዙ የሚያም ነገር አለን ታድያ አንድ ስንሆን ስንዋደድ ነው አላህ ሀገራች ሰላም ያድርግ🇪🇹❤

  • @chhchh333
    @chhchh333 4 года назад +151

    አሪፍ ስራ ነው አብርሽ ከ ዶ/ር አሊ ጋር በመስራትህ ልትኮራ ይገባአል 😍🥰😍🥰😍🥰

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 года назад +1

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @Robaxiqaa
      @Robaxiqaa 5 месяцев назад

      😅😅😅😮😮😮😮🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ermiyassintayew9582
    @ermiyassintayew9582 4 года назад +80

    የእዉነት ከውስጤ አልወጣ አለኝ በጣም ነው የወደድኩት አብርሽ አንደኛ
    ጋሼ hእርሶም ትልቅ እድሜና ጤና ገና ብዙ እንጠብቃለን።

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 4 года назад +347

    እንደኔ ኮመንት ሊያነብ የገባ ማነው 😜 ሙዚቃው ግን ያበደ ነው

  • @brookaberra2114
    @brookaberra2114 4 года назад +3

    ጋሽ አሊ ቢራ በእርግጥም እጅግ ሊከበር የሚገባው ድንቅ ድምፃዊ ነው። ይሄንን ማንም አይክድም፣ የኔም ስልክ በእሱ መሳጭና በዛን ዘመን በዚህ አይነት የሙዚቃ ሪትም መሰራት በማይታሰብበት ዘመን የተሰሙና የተሰሩ ድንቅ ዘፈኖቹ የተሞላ ነው። በቅርብ ቀን ግን የሃጫሉን ህልፈት ተከትሎ በአባይ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ስለዛ ሁሉ የንብረት መውደምና የሰው ህይወት ህልፈት የሰጠው አስተያየት ለጋሽ አሊ ቢራ የነበረኝን ክብር ቀንሶብኛል። ከእርሱም እንደዚህ አይነት እጅግ የወረደና የዘቀጠ ኮመንትም አልጠበኩም ነበር፣ እንኳንም ሰው ሞተ እንኳንም ንብረት ወደመ ምን ይደረግ የኦሮሞው አርማና symbol የሆነ ሰው ነው የሞተው ስለዚህ ይሄንን ሁሉ ውድመትና ግድያ የፈፀሙ ሰዎች እሰይ ደግ አደረጉ አይነት ኮመንት ነው የሰጠው ጋሽ አሊ ቢራ። ይሄ ደሞ ትንሽ ለእሱ የምሰጠውን ቦታ ቀንሶብኛል፣ ለሰው ልጅ ክብርን የማይሰጥ ከህዝብ መሃል የወጣና ህዝብ እዚህ ያደረሰው እውቅ'ና የተከበረ የሙዚቃ ሰው እንዲህ ቀልሎ ሲገኝ ማየት ደስስስ አይልም በእውነት። ይህ የኔ የግል ምልከታና አስተያየቴ ነው።

    • @aanshow
      @aanshow 18 дней назад

      ❤❤❤ correct 💯.
      Especially, he should not be on the extremist club. What Meles Zenawi said is true, "if you scratch any Oromo, you would get OLF" 😅😅😅

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 4 года назад +3

    እንዴት እድለኞች ነን የአሊ ቢራን አዲስ ስራ ለመስማት በመብቃታችን።
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው

  • @AbdiMuktar
    @AbdiMuktar 4 года назад +6

    ዋው በጣም ያምራል ደስ የሚል ስራ ነው ዶ/ር አሊ ቢራ እንኳን ከህመምህ አገግመህ አየንህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ አላህ ጤናህን ሙሉ ያድርግልህ ሁሌም በአንድነት የሚሰራ ስራ ደስ ይላል ቀጥሉበት አብርሽ በጣም ወድጄዋለው🙏❤

  • @kiyademisse8932
    @kiyademisse8932 4 года назад +74

    ዶክተር አሊ ቢራ የሙዚቃው ንጉስ ኦረመኛ ባልችልም ምንግዜም የሚደመጥ ሙዚቃው ተመችቶኛል

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 4 года назад +32

    2ለቱም የምወዳቸው ጋሽ አሊ ቢራ ረጅም እድሜን አብዝቶ ይስጦት ከህመም ድነው ስለመጡ ደስ ብሎኛል እንደኔ ሚወዳቸው ❤️

  • @Lata-1
    @Lata-1 2 года назад +1

    መቼም አረሳውም ምክንያቱም አሊ ቢራ ያስታወሰያለ፡፡

  • @ExtremelyAnnoyed_MIA
    @ExtremelyAnnoyed_MIA 10 месяцев назад +1

    Yes 3 years later still beautiful

  • @Yasin-Oro
    @Yasin-Oro 4 года назад +34

    Namnii dr Keenyaa jaalatama fi kabajaamaa jalaataan like fi matii YNA ORO TUBE taaha

  • @kedirdekebo8367
    @kedirdekebo8367 4 года назад +38

    Ali khoo baga nuuf fayyitee umrii dheertuu siif hawwa Abbaa kheenya🙏🏾

    • @alimichael5818
      @alimichael5818 4 года назад

      💜💜💜💜💜💯💯💯💯

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 4 года назад +13

    አሊ ቢራ ያለበት ሙዚቃ ዜማው ጣእም አለው!!! ግርማ ሞገሱ!!!የሙዚቃው ንጉስ ረጅም እድሜ ይስጥክ!!! 🙏💚💛❤️🙏

  • @kedirali-d2z
    @kedirali-d2z 11 месяцев назад +1

    what a fantastic piece of work

  • @aamirghali3044
    @aamirghali3044 2 года назад +1

    አብረሽ ሁሉም ዘፍኖችክ በጣም የሚወደዱ ናቸው ። በዚኛው ላይ ከክቡር ዶ/ር ጋሸ አሊ ቢራ ጋር ሁናቹ የሰራቹት ስራ እጅግ እጅግ ለያት የለ እና ጠዐም የለው ሙዚቃ ነው ። ለ አሊ አላህ ነብሱን በጀነት የኑር አንተም እድሜ እና ከብሩክ ህይወት የኑረክ።

  • @OromoDJMusic
    @OromoDJMusic 4 года назад +152

    King of Ethiopian music Dr.Artist Ali Birra 💯💓

  • @abdiabduka1313
    @abdiabduka1313 4 года назад +113

    እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ❤

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 года назад

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 4 года назад +5

      ኢትዬጵያዊነት ስም ሳይሆን ሆኖ መገኘት ነው እሳቸው ኢትዬጵያዊ ናቸው ወይስ ኦሮሞ ፈርስት???

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 4 года назад +13

      ያስጠላኝ ዘፈን ባየን ቁጥር እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ እኔ ፓኪስታናዊ ነኝ እኔ ጉራጌ እኔ ከንባታ እኔ ሶማሌ ብላ ብላ እና ምን ይሁን ግራ ተጋባን ጎበዝ ።ዝም ብለህ ተመሰጥ በዘፈኑ

    • @ናኒ-ፀ4ዠ
      @ናኒ-ፀ4ዠ 4 года назад

      @@lifeat2401 mn agebah ekekam eski seraeat ynurek

  • @BABR7826
    @BABR7826 4 года назад +27

    ዋው አንጋፋው ጋሽ አሊቢራ ድሮም አሁንም ምርጥ የማያረጅ ድምፅ ምርጥ ስራ ነው

    • @omn9730
      @omn9730 4 года назад

      ☺☺☺☺😊😊😊😍😍😍😍

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi Месяц назад +1

    ዋው አሊዬ ነብስ ትረፍልኝ ኦኔ ጋሪ ወልጃለቹ 👍 ደሞ ስታምሩ ይመቻቹኽ 🙏🙏❤

  • @alazartekle
    @alazartekle 2 года назад +3

    Abrham you are so lucky to have the privilege of collaborating with one Ethiopias legend, Ali Birra.

    • @bk2023-
      @bk2023- 8 месяцев назад

      Ali burrs is lucky

  • @muhusinshaafi7332
    @muhusinshaafi7332 4 года назад +167

    Isiin jalana lamman keesanu Alii vs Abreham 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓💓💓💔💔❤

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +1

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @fmmmytonfyton5215
      @fmmmytonfyton5215 4 года назад +1

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻Wwwwwoooowwwwwwwwwwww

    • @bontuoromia8516
      @bontuoromia8516 4 года назад

      👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @abdikelil3722
    @abdikelil3722 3 года назад +6

    የአሊ ቢራ ስራዎቹ ለኔ መቼም ዘመን የማይሽረው ጣፋጭ እና መሳጭ ዘፈን ነው

  • @እንቆጳየጉዱካሳ
    @እንቆጳየጉዱካሳ 4 года назад +13

    አሊያችን ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ አብርሃም እድለኛ ነህ ከአሊ ጋር በመስራትህ 💚💛❤

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 года назад +2

    እንዲህ ስንዋሀድ አቤቱ ውበታችን ከየብሄሩ ያላቹ ሆዳሞች እባካችሁ ተው አብረን እንኑር ከሁሉም ብሄር ያላቹህ ሰወች በየብሄራቹህ ያሉ አውሬወችን አስወግዱ ። ዶር እናመሰግናለን ረጂም እድሜ ይስጠወት አባታችን

  • @gedionmamo3146
    @gedionmamo3146 4 года назад

    አሊ ቢራን በሚገባ ተጠቅመኸዋል አብርሽ። እጅግ ውብ የሆነ ጥምረት ፣ በጣም ምችት ነው ያለኝ።

  • @ሰላምነውምኞቴ
    @ሰላምነውምኞቴ 4 года назад +5

    ክቡር ዶከተር አሊ ቢራ ዛሬም እንደ አዲስ የሚያምረው ድምፅህን ስሰማው ትልቅ ደስታ ይሰማኛል አባታችን ኑርልን ክፉ አይንካ
    አብርሽ ደሞ ከሱ ጋ በመስራት እድለኛ ለህ በጣም ነው ምወድህ በርታ

  • @SBABabba
    @SBABabba 4 года назад +284

    Wow enkuwan Dank abatachen

    • @NeverBeenSick
      @NeverBeenSick 4 года назад +1

      ወንዶች ሰብስክራይብ አሁን አሁን….ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ነገሮችን ነው የምንለቀው

  • @dimariaderu6434
    @dimariaderu6434 4 года назад +12

    ዳርም የለው
    ዳርም የለው ደስታ ...
    .አሊን የመውደዴ ፌሽታ ❤❤❤

  • @dawitmulugeta5053
    @dawitmulugeta5053 2 года назад +71

    Legends never die. You'll be forever remembered. RIP Gash Ali Birra.

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 3 года назад +1

    አሊ ቢራ በጣም አስገራሚ ድምፅ

  • @Rorro430
    @Rorro430 4 года назад +108

    This guy should be proud of singing with the doctor Ali Bira. The song was 🔥 🔥

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 3 года назад +4

      Ali bira should be proud he sang with Abrish 🤣

    • @personofinterest3365
      @personofinterest3365 3 года назад +1

      @@proudamhararaya4668 you are qomaxa

    • @personofinterest3365
      @personofinterest3365 3 года назад

      @@proudamhararaya4668 you are so desperate you know that most of wollo are oromos and the others are mixed go and do DNA test I'm sure you will find oromos DNA in your blood 😂😂wollo wayine gudew

    • @proudamhararaya4668
      @proudamhararaya4668 3 года назад

      @@personofinterest3365
      My nigga if I had y'all's blood o l would honestly kill myself 🤣

    • @personofinterest3365
      @personofinterest3365 3 года назад

      @@proudamhararaya4668 go ahead

  • @skatboranaa4591
    @skatboranaa4591 4 года назад +86

    Ali birraa baga naga nuuf dhuftee umuri dheeradhuu

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +1

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @snnnwnjwjwhwhwj8077
      @snnnwnjwjwhwhwj8077 4 года назад

      😍😍😍😍

  • @yenebeteseb-3147
    @yenebeteseb-3147 4 года назад +210

    💚💛💚💛💚💛
    Ganna Meeqatu dabre
    Bona Meeqaa waregame
    Ija kee Milla’chudhaaf
    amma dheeraan deeme
    Aha. Ahaa.. ahaa aha haa
    Aha. Ahaa.. ahaa aha haa
    ስንት ክረምት ሄዶ
    ስንት በጋ ተሰዋ….
    ሳላሰግር የልቤን
    ፍቅር ካይኖችሽ ጽዋ....
    ዋ. ዋዋዋ.. ዋዋዋ.. ዋዋዋ…..
    ዋ. ዋዋዋ.. ዋዋዋ.. ዋዋዋ…..…..
    ቃ…ል እስካጣ… በፍቅርሽ ደክሜ
    ብክንክን ካረገኝ ህመሜ……
    ዓይንሽን ሳይ………. አገጌሜ
    መኖር ጏጏሁ እንዳዲስ ደጌሜ
    Onnee gaaridhaan…
    Wal-jaalachu malee….
    Waliin Wajji jiraachuuf
    Gammanne nuu lachuu..., x (2) [2]
    ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ…
    መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደረገኝ ደስተኛ:: x [2]
    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የመውደድ ፅኑ ትዝታ
    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የፍቅርሽ ሃያሉ ደስታ……. x [2]
    ዎዎዎ... ዎ……. ዎዎዎ ኣሃሃ…..(2)
    ላ…ላላ…ላላ….ላላ…..
    ስንት ክረምት ሄዶ
    ስንት በጋ ተሰዋ….
    ሳላሰግር የልቤን
    ፍቅር ካይኖችሽ ጽዋ....
    ዋ. ዋዋዋ.. ዋዋዋ.. ዋዋዋ…..
    ዋ. ዋዋዋ.. ዋዋዋ.. ዋዋዋ…....
    ሳይ ጭንቀቴን እንዲ ነው አላልኩት
    የት ይሆን ያለሽው ባወኩት
    ብዬ ፍርዱን እየቻልኩት
    እስካገኝሽ ስንቱን ቀን አለፍኩት
    Onnee gaaridhaan…
    Wal-jaalachu malee….
    Waliin Wajji jiraachuuf
    Gammanne nuu lachuu..., x (2) [2]
    ሰምሮ ፍቅር ከልብሽ አንድ ልቤ ቤተኛ…
    መሆንሽ ነው ደጋግሞ የሚያደረገኝ ደስተኛ:: x [2]
    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የመውደድ ፅኑ ትዝታ
    ዳርም የለው ዳርም የለው ላፍታ
    የፍቅርሽ ሃያሉ ደስታ……. x [2]
    ዎዎዎ... ዎ……. ዎዎዎ ኣሃሃ…..(4)
    ላ…ላላ…ላላ….ላላ……………………….💚💛💚💛💚💛

  • @banchayehuteshale606
    @banchayehuteshale606 4 года назад

    ድምፃዊ DR አሊ ቢራ በጣም ነው ምወደው ሙዚቃውን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም አብርሃም ጎበዝ ድምፃዊ ነው ትችላለክ በጣም

  • @promiseyemaryam4971
    @promiseyemaryam4971 4 года назад +7

    ዶ/ር አሊ ቢራ በጣምምምም አድናቂህ ነኝ ረጅም እድሜ ተመኘዉ አብርሽ በጣም 😘😘😘😘😘😘

  • @YNWA442
    @YNWA442 4 года назад +38

    Hey you. Yes you. Random person that I will never ever meet. I really hope that you will find happiness in life. Today is going to be a great day.

  • @bektak9714
    @bektak9714 4 года назад +10

    How come his voice is always the same. I want his new album now, not tomorrow or the day after. I love your voice, Ali. May you live forever

  • @desb8971
    @desb8971 4 года назад +21

    Ali Birra, You are a legend in Ethiopian music
    May God give you long life

  • @TESFAONLINETV1
    @TESFAONLINETV1 4 года назад +1

    አብርሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ከጠበቅኩት በላይ ጆሮ ገብ ዜማ ነው። ከ ጋሼ ጋ በዚህ ጥምረት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ። 🙏

  • @asheberethiopa7962
    @asheberethiopa7962 4 года назад +1

    በጣም መሳጭ ሙዚቃ ነውለሁለታችሁም አድናቆቴ የላቀ ነው አሊ ቢራ ግን የአንተ ሙዚቃ አድማጭ ነኝ ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ በደርግ ዘመን አባቴ በራድዮናችን አዋሽ ነመሾኪሳ አቦ ተወኝ በቃ

  • @desdes8217
    @desdes8217 4 года назад +14

    ምርጥ ስራ ምርጥ ጥምረት ሚካኤል ሀይሉም ሊደነቅ ይገባል✌

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 4 года назад +46

    Ali Birra is known by his sweetest voice. I remember how his warm and soulful voice will awake me from any mood. He disappear from public eye after he left home.. I wish he never left Ethiopia! We missed a lot

    • @Yoseph96
      @Yoseph96 2 года назад

      He’s still in Ethiopia. He has been ill.

  • @senaroobalee1312
    @senaroobalee1312 3 года назад +27

    The legendary artist Ali Birra and his son Abreham came up with really mozaic single which relieves mind from tension and thereby bring about happiness. Long live for both of you.

  • @nahilnahil7808
    @nahilnahil7808 3 года назад

    ወንዴ ሁሌም ቢሆን የግጥሞችህና የዜማዎችህ አድናቂ ነኝ.. .በጣም ከምለው በላይ ነው እምወድህ በቅርቡ በኢንተርቪው ሳይህ በአካል ያገኘሁህ ያህል ነው ደስስስስስ ያለኝ.. .ትችላለህ ከሁሉ ትለያለህ...

  • @leulbelay9761
    @leulbelay9761 4 года назад +87

    This is quality music you don't hear often.

  • @robenann
    @robenann 4 года назад +62

    My new favorite song ❤️ mush love we need more collaboration like this Good job.

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @mohammedkedirtadesse704
      @mohammedkedirtadesse704 4 года назад

      harmonization is the beauty of the world!!!!

  • @nuratube566
    @nuratube566 4 года назад +14

    እውነትም ዳርም የለው በጣም ያምራል አብርሽ and ali bira 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @fatumamohamed4738
      @fatumamohamed4738 4 года назад +6

      enda pranker musika tadenkiyalesh enda ena eko prank becha temesyig nber

    • @mamafuad7658
      @mamafuad7658 4 года назад +5

      musikawm yancim prank yamral

    • @semisemi8925
      @semisemi8925 4 года назад +4

      ewnetshin nw bro musikaw erasu darm yelew gen ancim gobez nesh berchi

    • @nurakstriker3999
      @nurakstriker3999 4 года назад +3

      darm yelew harif nw gen ancim tefteshal bro

    • @alyubermuda3817
      @alyubermuda3817 4 года назад +2

      er bro teftehal bslam nw

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 3 года назад +4

    ዶክተር አሊ ቢራ ድምፁ ዋው ነው ሁለታችሁንም ውድድድ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያብዛላችሁ

  • @hiramg7129
    @hiramg7129 4 года назад

    እጅግ የምወድህና የማከብርህ ክቡር ዶ/ር አሊ ቢራ ከህመምህ ድነህ በአዲስ ስራ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል.

  • @heremelafantawe4388
    @heremelafantawe4388 4 года назад +3

    የዛ ዘመን ምርጥ እና የዚህ ዘመን ምርጥ ጥምረት ውበታችን ችሎታችን ብቻ ሳይሆን ጥምረታችንም ጭምር ነው

  • @destadesta8867
    @destadesta8867 4 года назад +25

    እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል ውደ እትዮጵያን ስደት ላይ የምትኖሩት የክርስትና እምነት ተከታይ😍😘

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 4 года назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
      ቻናሌን ለመደገፍ በፎቶዬ በኩል በመግባት ቤተሰብ በመሆን አግዙኝ አመሰግናለሁ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 года назад +1

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

    • @destadesta8867
      @destadesta8867 4 года назад

      @@artistAmanuelGizaw subscrib adirgenal👍

    • @destadesta8867
      @destadesta8867 4 года назад

      @@yeabtazreact Amen

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

  • @shimelistulu83
    @shimelistulu83 4 года назад +6

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ኦሮምኛ ባልችልም የአሊቢራ አድናቂ ነኝ ዘፈኖቹ ዘመን አይሽሬ ናቸው ድምጹም ከእድሜ ጋር አልተቀየረም አብርሃም ሻላዬ የስራዎችህ አድናቂ ነኝ👍

  • @robelget8224
    @robelget8224 4 года назад +4

    ደስ የሚል ቃና ያለው ጣፋጭ መዚቃ ደስ የሚል ጥምረት ደጋግሜ ሰማሁት

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 года назад

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን አመሰግናለሁ ስብስክራይብ

  • @yktube627
    @yktube627 4 года назад +42

    ምርጥ ስራ,ምርጥ ጥምረት....Great job...our beloved Ali Bira and the Afrima guy Abreham.😍🇪🇹✌️

    • @aliabreham5651
      @aliabreham5651 4 года назад +2

      ሙዚቃ እና ለዛዉ....
      ደስ የሚል ጥምረት ነው ።

  • @abelgizaw6035
    @abelgizaw6035 Год назад

    በጣም ነው የምወደው ይሄን ዘፈን

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 4 года назад +6

    ረጋ ያለ ቆንጆ ዘፈን😍እኔ ጥሎብኝ ጋሽ አሊ ቢራን እወደዋለሁ ኦሮምኛ ግን አልችልም በቃ ዘፈኖቹ ደስ ይሉኛል😌😌😌አብርሽዬ ትችላለህ እኮ በርታልን😘😘😘

  • @s.b5073
    @s.b5073 3 года назад +9

    Love this song and Ali Birra despite I dont speak Oromofii. His voice is amazing. Love from🇪🇷

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 года назад +26

    i love the song so fresh , positive, colourful and dynamic.... a fresheness / positiveness needed in this very sad moment of our Ethiopian life/ I love the respect that Abreham has for Dr Ali Berra/ Longlive Ethiopians/Ethiopia

  • @saidbarawa9096
    @saidbarawa9096 4 месяца назад +1

    Iam a Kenyan, I started loving birras songs since 70'seventies to date

  • @yomifgutema1295
    @yomifgutema1295 Год назад

    በ እዉነት እድለኛ ነክ አብረም❤❤

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 года назад +47

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 года назад +1

      We love you back Ghana ! The music is about the search of his love life and the sweet memory ! The elder singer Ali bits is an iconic figure in Ethiopia with the younger who is very popular singer too!

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +26

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ደስ የሚል የልደት መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 года назад

      ጤና ይስጥልኝ ቤትስብእንሁን ስብስክራይብ ።።

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 4 года назад +1

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን አሜን መልካም በአል እህቴ

    • @ኑአብረንእንዘምር
      @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад

      @@yeabtazreact አሜን ለሁላችን

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад +1

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

    • @ኑአብረንእንዘምር
      @ኑአብረንእንዘምር 4 года назад +1

      @@mebamediaa ቤተሰብ ሆነሃል

  • @eleyasewujira2921
    @eleyasewujira2921 4 года назад +78

    አቦ በእናታችሁ ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ማግኘት እፈልጋለሁ ስለ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወደው የማክበረው ጉራጌ ነኝና የእሳቸው ሙዚቃ ሳደምጥ ከልቤ ደስታ ይሠማኛል $ የዚህ ሙዚቃ መግቢያ እሳቸው በማድረጋችሁ ተወዳጅነት አትርፋችኃል።

    • @tilahuntilahun1223
      @tilahuntilahun1223 3 года назад

      ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ጋር አንድ የጉራግኛ ዘፈን ቢዘፍኑ በጣም ደስ ይለኛል (ጥሌ ነኝ ከወልቂጤ??

    • @msmarun4543
      @msmarun4543 3 года назад

      U

  • @etagegenayele1192
    @etagegenayele1192 3 года назад +1

    ልዩ ድምፅ ነው የአማርኛው ቅላፄህ እንቁ ነው አባቴ አሊ እወድሀለሁ። ባክህ ጋሽ አሊ ጨመር አርገህ ዝፈን ጎልደን ነህ።

  • @bestaddis4244
    @bestaddis4244 4 года назад +1

    ለኔ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ። አሊ ቢራና አብርሃም በላይነህ great music great combination ፣ የአሊ ቢራ ወርቃማ ድምጽ ዛሬም አስገራሚ ነው

  • @mekdesmekonnen1385
    @mekdesmekonnen1385 4 года назад +21

    Ali birra our legend 🙌 with all love and respect💚💛❤
    Geletoma!🙏

  • @Ethiobitcoin
    @Ethiobitcoin 2 года назад +32

    Legends never die they always live in our heart🖤

  • @yoniramosbabi1863
    @yoniramosbabi1863 4 года назад +17

    ሙዚቃ ለካ አልጠፋም 😳😳አሊቢራ ከማይረባ ሠዉ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ።።።።

  • @yplust1310
    @yplust1310 3 года назад +16

    አረ ያበደ ነው ከምር ስሜት አለው ሂወት አለው ዘመን የማይሽረው ዘፈን ነው ዘመንኛም ግጥም ነው

  • @latb2790
    @latb2790 4 года назад +44

    Ali Birraa the legend wish you long life my hero.

  • @medhenymeda
    @medhenymeda 4 года назад +16

    እንኮን ለዚህ አበቃ አሊባራችን❤❤❤

  • @Saad_JS10
    @Saad_JS10 4 года назад +27

    Wonderful song ❤️ great day with big art 😘 long life Ali birra we love you

    • @mebamediaa
      @mebamediaa 4 года назад

      በእናታቹ ስለምናቹ ሁለት ደቂቃ እና ከዛ በላይ ደቂቃ በማየት ደምሩኝ እባካቹን አመሰግናለው

  • @Mefcha_Media19
    @Mefcha_Media19 3 года назад +17

    የሚገርመው ከብሔር ከ ሀይማኖት ከ ዘረኝነት ከምንም የፀዳ ዘፈን በዛላይ የሁለቱ ጥምረት ለተረዱት እጅግ ጥልቅ ምክር አለው ከማዝናናት በተጨማሪ 👍

  • @dhalakethiozhabesha2079
    @dhalakethiozhabesha2079 4 года назад +2

    አብርሽ ሻላዬ ከሚለው የመጀመሪያው ስራው ጀምሮ እስከ አሁን ያሉት ሥራዎቹ ተወዳጅና እንዲሁም አንዱ ሥራው ተሸላሚ የነበረው አስተዋይ ወጣት የጥበብ ሰው ነው!!❤❤❤

  • @kassahungebredingil4740
    @kassahungebredingil4740 3 года назад +1

    አሊ ቢራ! ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ! ምንጊዜም እንወድሃለን!

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 4 года назад +8

    Respect Legend Ali Bira. God job Abreham keep it up.

  • @GiftiiOroQueen
    @GiftiiOroQueen 4 года назад +9

    Wow hedduu bareedaa!
    በጣም ምረጥ ስራ ነው!
    ትዝታን ይቀሰቅሳል😥

  • @ethiomobilephotography8223
    @ethiomobilephotography8223 4 года назад +20

    ኢትዮጵያ እማዬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 3 года назад +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ አሊቢራ። ድምጽህ ውብ ነው ዘፈንህን እጅግ በጣም ነው የምወደው።

  • @weynitesma2560
    @weynitesma2560 4 года назад

    ሀሪፍ ጥምረት እና ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን አሊ ቢራ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ አብረሀምም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ