Addis Leggesse - Enjori | እንጆሪ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2021
  • Ethiopian Music : Addis Leggesse | አዲስ ለገሰ - Enjori | እንጆሪ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeEntertainment #EthiopianMusic #AddisLeggesse
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Hope Entertainment
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @samiart2989
    @samiart2989 3 года назад +463

    የሰው ዘፈን እዲህ በሚችል ሰው ሲሰራ ደስይላል! በጣም ትችላለህ👌 በርታ👏👏👏

    • @tubetikursewtube7253
      @tubetikursewtube7253 3 года назад +2

      ሳሚያችን ባንተ ብንሰማው ምናልባች ከሱም የተሻለ አድርገህ ትሰራው ይሆናል ምርጡ

    • @samiart2989
      @samiart2989 3 года назад

      @@tubetikursewtube7253 hahah tikurye dimtse merewawa...💙 aye kesu enkuan aldersim😂

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 3 года назад

      መጨረሻው ላይ ያን ሁሉ ሰው ሲያመሰግን ያንን ያልከውን ሰው ግን ስሙንም አልጠራው

    • @teotewodros39
      @teotewodros39 3 года назад

      I agree too. Best singer.

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 2 года назад

      @@tubetikursewtube7253 ashke anchi sleshafedshw meslosh new 🙄

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Год назад +20

    ይህ ሙዚቃ ኢትዮጵያውያ አሁን ያለችበትን ሁንታ በደንብ ይገልፀዋል. እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ከታጠርችበት እሾህ ያውጣልን🙏🏿

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +12

    የባንዶችቹ ጥምርት ቅንብሩ ድምፃዊው አቤት መዋህድ እንዲህ ነው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
    ኢንጆሪ ኢትዮጵያውያየ ናት🍀🌼🌹ግን እሾህ በዛባት! በተለይ በስሟ የሚደሉልን መሪወች እውነትም እስስቶቹ በጣም ያስፈራሉ!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 года назад +10

    ይህ ሙዚቃ በትክክል እማማን ኢትዮጵያውያን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ይወክላል!! ልክ ነው ኢትዮጵያውያየ በምድራ እየኖሩ እሾህ ሆነው እየወጋት ነው!! እግዚአብሔር እሾሁን ይንቀልልሽ🙏🏿🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌹🌹

  • @makbelmelkamu2628
    @makbelmelkamu2628 3 года назад +963

    ማነው ሀበሻ ሚም ላይ አይቶ ወደዚህ የመጣ like

  • @ashruka
    @ashruka 3 года назад +931

    ጆሮዬ ፈነጠዘ 😂🙌🏽👏

    • @callmesamry7777
      @callmesamry7777 3 года назад +4

      😄

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад +10

      ትክክለኛው ደስ ይልነበረ🙌😉🙄

    • @bettertogether9954
      @bettertogether9954 3 года назад +1

      Hahaa... you too brhu

    • @hana.hibereket9467
      @hana.hibereket9467 3 года назад +7

      ይኼኔ የአንተን ብንሰማዉ ለጆሮ በጣም የሚቀፍ ይመስለኛለ አትረባም

    • @abenezergetachew4545
      @abenezergetachew4545 3 года назад +1

      Ante gmatam lebe demo ezyhm letfetft metah setu hiddd benath fesam set 👅👅😠😠😠✊✊

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact 3 года назад +642

    አቤት ድምፅ ! አቤት ሙዚቃ ! አዲስ እጅግ ያስደንቃል ተስጥኦህ 🔥🔥

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 года назад +4

      Fegeg 👌👌👌

    • @amen5243
      @amen5243 3 года назад +8

      እሱ ይጋበዝ

    • @mulugetaasheber2970
      @mulugetaasheber2970 3 года назад +1

      1

    • @abse4305
      @abse4305 3 года назад +6

      የክቡር የአርቲስት ሚኒሊክ ወስናቸውን ዘፈን ዘፍነህ ክሬዲት ባለመስጠትህ ለኔ በእውነት ወርደህብኛል i'm sorry

    • @atsedemulugeta2916
      @atsedemulugeta2916 3 года назад

      Feryan gabezat

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 года назад +72

    ይህን ዘፈን ከሞት አስነሳችሁት ጎበዞች ፡፡👏
    ሁላችሁም አለባበሳችሁ በጣም ጥሩ ነው⭐
    ምንም እንከን አይወጣላችሁም.🥇🏆
    ከለንደን👍🙋‍♀️💃

    • @nebutube1381
      @nebutube1381 3 года назад

      Adrasha man teyake?? P.s ke Sweden:)

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад +31

    Tik tok ላይ አይቼው ልቤ ደንግጦ ነው ላየው የመጣውሁት ፐ ድምፅ እንዴት አባትህ ነው የምታምረው በእናትህ ገራሚ ድምፅ 😍😁😂😂 wow amazing 👂👂👂👂👂 ስንቴ መሰለክ ጆሮዬን እስከሚደነቁር የሰማሁክ። አባቴ በርቺ ይመችሽ ።

  • @yabyh3276
    @yabyh3276 3 года назад +212

    old music የሚወድ like

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 2 года назад +6

    ዘፋኙ ጥሩ ሠርቷል። እዚህ ሙዚቃ ላይ በጣም ምርጡ ነገር ዘፈኑ የታጀበበት የሙዚቀኞች ችሎታና መሣሪያዎች ምርጥነት ነው።

  • @Ethio_Top100
    @Ethio_Top100 3 года назад +93

    አቤት ችሎታ …. ከ ሳንቾ እና ያሬድ ነጉ ይጠብቅህ..... 😂

    • @ahlammohamed8713
      @ahlammohamed8713 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +2

      እነሱ ደግሞ ምን ናቸው መቸም ችሎታው በእጥፍ ይበልጣቸዋል እነሱ ውር ውር እሚሉ የኩታራ የእቃቃ ጨዋታ ዘፍኞች ናቸው

    • @ruta5155
      @ruta5155 3 года назад +1

      ashkabachi ahun yenesun sm mansat mn asfelege

    • @abdulsemedabdella1464
      @abdulsemedabdella1464 3 года назад

      አሚን

    • @sarahussein4902
      @sarahussein4902 2 года назад

      @@smarthabesha3170 aybalm

  • @Dagihiru
    @Dagihiru 3 года назад +221

    አንደኛ ስራ ነው 🔥🔥🔥.... ክብር ለጋሽ ምንሊክ ወስናቸው.... በርታ bro🙏

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 3 года назад +2

      የሳቸው ነው እንዴ?

    • @samicho99
      @samicho99 3 года назад

      Yesachew new awo

    • @tesfay3611
      @tesfay3611 2 года назад

      የጋሽ መርሀዊ ስጦታ ስራ/ዘፈን ነው።
      ኣዲሱ ከኋላው መኪናው ላይ የጫነው ጋሽ መርኣዊ ስራው እንዲሰራው ስለፈቀደለት ኣድናቆት ክብርና ምስጋና ለመስጠት ነው።

  • @user-fp5th1hw3j
    @user-fp5th1hw3j 3 года назад +22

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ። የኩሩቤል ተሰፋዬ አቅም ፍንትው ብሎ ነው የወጣው እንዲሁም የሁሉም መሳሪያ ተጫዋቾች እናመሰግናለን !!! ትንሸ የሞዴሏ እና ጨሱ በዛ ባይ ነኝ ...

  • @emumikiyas1063
    @emumikiyas1063 3 года назад +67

    ካዜሙ እንደዚህ ነው ፀጉር የሚያስቆም ድምፅ 🤯🤯🤯👌👌👌 we love you Addiss

  • @bmandassabadelubman6435
    @bmandassabadelubman6435 3 года назад +11

    በሚገርም ሁኔታ ደጋግሜ ያየውት ሙዚቃ ሁሉ ነገሩ በጣም በጣም ምርጥ ነው ጀግና ልጅ!!!!

  • @elsasolomon7908
    @elsasolomon7908 2 года назад +24

    GOBEZ ,BRAVO,GREAT......A LOT TO SAY ABOUT YOUR MIUSC.........THANKYOU ......THANKYOU 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 FROM ASMARA.
    R.I.P.Menelik Wosenachew

  • @TheFi123456
    @TheFi123456 3 года назад +38

    Base guitar Kirubel
    Keyboard Kirubel
    Mixing Kirubel
    Mastering Kirubel
    Composing Kirubel ... I don’t know what this man cannot do 👏🏾 👏🏾 👏🏾

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад +10

    በጣም ያምራል የድሮ ሮሃ ባንድን ከድሮ ዘፋኞች ጋር 👍👍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @jarytim1804
    @jarytim1804 3 года назад +9

    በጣም ደስይላል በዚሁ ቀጥል
    ግን የራስህን ዘፈን አውጣ😍😍😍😍

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 3 года назад +72

    እንዲህ ነው ደግመው ከዘፈኑ . . . ጥም የሚቆርጥ እናመሰግናለን 🙏

    • @getmusic1629
      @getmusic1629 2 года назад +1

      የሚያሳዝነው የሌላ ሰው ሙዚቃ መሆኑ ነው !!

  • @ilovethislife8235
    @ilovethislife8235 2 года назад +45

    I'm from Brazil i love Ethiopians music❤💯

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 года назад +7

    የት ነበርክ እስከ ዛሬ ድረስ? እባክህ ሌላም ዘፈኖች አውጣ አንተ የተፈጠርከው ለዚህ ነው
    ሙዚቃው ሙዚቀኞቹ የሚደንሱት በአጠቃላይ ምርጥ ነው👏👍💯🥇🏆🏅💃
    From London

  • @crazyday5594
    @crazyday5594 3 года назад +6

    አረ ድምፅ የሰጠነው
    እኔ ይሄንን ዘፈን ብዘፍን
    ማዘራ be like before singing earth
    After song paradise
    Must Deserve this video 1M and above view wow nice music

  • @elenitesfaye2943
    @elenitesfaye2943 3 года назад +118

    iam from usa ilove 🇪🇹 music ትላለህ😂😂

  • @user-jy5iz7rr3t
    @user-jy5iz7rr3t 3 года назад +103

    ማነው እንደ እኔ ሆፕ ኢንተርቴመንትን ቀን ሙሉ ሲሳለም የዋለ በዚህ ዘፈን ምክንያት #ትችላለህ አባቴ

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 3 года назад +6

    የኔም ጆሮ ፈነጠዘ.🙃
    ጎበዝ በጣም ልዩ ነው🥇🏆🏅🙋‍♀️

  • @biniyamgetaneh2287
    @biniyamgetaneh2287 3 года назад +1

    አንተ ለሙዚቃ ክስተት ነክ ! አቤት ድምፅ፣ አቤት ክሊፕ ገራሚ ነክ አባ ኪያ አስደስትህኛል ምርጥ ስራ! 👌👌👌👌👌

  • @estifatile2787
    @estifatile2787 3 года назад +66

    በጣም ነው የተመቸኝ የተመቸው ላይክ ብቻ ያርግ

  • @emanuelmesele2373
    @emanuelmesele2373 3 года назад +39

    Addis, I just have no words to you

  • @fitsumbast1838
    @fitsumbast1838 3 года назад +43

    ማነው እንደኔ ፍቅር ፍቅር ያሰኘዉ 😍

  • @jonathanlop4869
    @jonathanlop4869 2 года назад +1

    አቁነጠነጠኘ እኮ ጨፍር ጨፍር አለኘ ያበደ ነው🙌🙌🙌

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 года назад +71

    ክብር ሊሰጥ ይገባል ለአርቲስት ሚኒሊክ ወስናቸው😍

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад +1

      The singer is there, in the clip .. they gave him respect

    • @abelbrhane9532
      @abelbrhane9532 3 года назад +6

      @@peacelove9531 the singer died on dec 2008.......he didn't respect him...... he didn't mention minilik's name also....he gives the credit to merhawi setot only what about the singer minilik wosnachew????.......anyways his voice is #1👌👌👌👏👏👏👏👏

    • @rakebabebaw1613
      @rakebabebaw1613 3 года назад +3

      ዘፈኑን ግን አበላሽቶታል!

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 3 года назад

      @@rakebabebaw1613 በጣም አጉል ልራቀቅ ብሎ

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад

      @@abelbrhane9532 I love menelik Wosnachew, He said He got copy right permission from Merawi setot . I do respect Gash Menelik . RIP

  • @Nathan-mo6xl
    @Nathan-mo6xl 9 месяцев назад +5

    I just heard him sing live and his voice literally gives you goosebumps!

  • @melattilahun8100
    @melattilahun8100 3 года назад +1

    "I'm from india.I love ethiopian music"ትላለህ😂
    ያበደ ነው😘😘

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 3 года назад

    በሂወቴ ሙዚቃ አልወድም ግን የዚህ ሰው ተሰጦ በጣም አስገደደኝ በእውነት ትችላለህ ፩ኛ ነህ😍😍😍...

  • @martanegieko365
    @martanegieko365 3 года назад +55

    ጉርሻ ፔጅ ላይ አይቶ የመጣ👉✋

  • @MHFDI1
    @MHFDI1 2 года назад +49

    the layers of his voice is charming the deep inside me.
    Big love from Yemen 🇾🇪 to this Etheoian talented singer. Ethiopian culture.🇪🇹

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 2 года назад

    የ... jazz...... አድናቂ ነኝ ይሄንን ሙዚቃ ብሰማው እና ብስመው አልጠግበውም.... bravo 👏👏👏🙏

  • @binisho7022
    @binisho7022 3 года назад +2

    ይህ ሙዚቃ በምኒልክ ወሰናቸው ተምጦ ባይወለድ ኖር በአዲስ ለገሰ ድምፅ አይዘንጥም ነበር። እንደው ተጨንቄ፣ ላገኝሽ ፈልጌ... አንቺ እየለመለምሽ እኔ እንዲህ ደርቄ ያምራል

  • @zoyprime3039
    @zoyprime3039 3 года назад +44

    እንቁ አንጋፋ ዘፋኞቻችን ተተኪ እያገኙ ነው!!!
    ይሄን ልጅ አለማድነቅ ከባድ ነው!! ይለያል night club ላይ ሲሰራ ለሚያቀው ይሄ ምንም ነው ይችልላል👏👏❤️👏👏👏keep it up brother

    • @felmibrish5434
      @felmibrish5434 3 года назад +3

      አሃ እንደ አራዊት ሌሊቱን ስጠጪ ነው ምትውይው ማለት ነው?

  • @SuugaanSafari
    @SuugaanSafari 3 года назад +65

    Another level 👍 ❤ from Somalia 🇸🇴

  • @yemisrachtilahun3643
    @yemisrachtilahun3643 3 года назад

    Uff ehen musica lene liyu bota alew bexam new miwedew😘 liyu argek sertekewal wow dimtsk smart yehone sira new 👏👏

  • @blenayalew7074
    @blenayalew7074 3 года назад +1

    እሰይ ቆንጆ ሙዚቃ ሰማን...የሙዚቃ ነገር ለገባው ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻለውም
    It's amaizing🙉👏👏👌

  • @musahasen5435
    @musahasen5435 3 года назад +35

    I'm from Uzbekistan. I love Ethiopian music without knowing its meaning. Better if translated in English that each one can get a message.

  • @edomiasandualem4202
    @edomiasandualem4202 3 года назад +42

    His voice is on another level 🔥🔥🔥

  • @dioncoldy
    @dioncoldy 3 года назад

    አቦ አቀራረፅ ተባረክ እንዲህ ያማረ ስራ ስላሳየኧኝ (እስስቷን ሲል አቀራረፅ ገራሚ ነው ከነቅንብሩ)። አዲሱ በስመ አብ ?! በቃ የትልቅነትን መሰላል ይዘሃል እንዳትለቃት። ክብር ለሚገባው ክብር መስጠትህም ትልቅነትህ ያሳያል።

  • @meramera3508
    @meramera3508 3 года назад +1

    wawwwww👏👏👏👏👏👏 arife musika berta le mama Ethiopia gabzkus ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +6

    ኦ ሲወራለት እንደነበርው ነው ቆንጆ ድምፅ በርታ

  • @senait5092
    @senait5092 3 года назад +72

    Incredible! The singer and music are sensational! The model and dancers look beautiful and classy. And how lovely to honour a legend in this way. Wonderful work! 🇪🇷🇪🇹 ❤❤

  • @BiniTheHabesha
    @BiniTheHabesha 3 года назад +1

    ስትበስል ክብር ለሚገባው ክብር ትሰጣለህ
    እጅግ በጣም የወደድኩት ዳይሬክቲንግ
    ትችላለህ ።

  • @amensisakumsadabesa3960
    @amensisakumsadabesa3960 3 года назад +1

    Wow wow ljun erasu kzi bfit aychew alaqem nber serawun sayw gn denqny mn aynet aqim nw endzi aynet enqu ljoch gn mch yhun miwexut thank you man!!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 2 года назад +24

    WE ARE PROUD ETHIOPIANS!
    WE HAVE UNIQUE BEAUTY!
    WE ARE RELIGIOUS BUT NOT EXTREMISTS!
    WE ARE DOWN TO EARTH!
    THE WORLD WANTS TO LOOK LIKE US!
    YES WE ARE ETHIOPIANS NOW & FOREVER 💚💛❤️

  • @balemlay4999
    @balemlay4999 2 года назад +45

    Ethiopia- a country of wisdom, undiluted culture,rich tradition and history.
    Proudly Ethiopian.🇪🇹🥰

    • @ellegmye
      @ellegmye 2 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @meronisaac4739
      @meronisaac4739 2 года назад +1

      💚💛❤️🇪🇹✌🏼

  • @zenbilmediya
    @zenbilmediya 3 года назад +1

    ከ100 ግዜ በላይ ነው የሰማሁህ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @nahomtam3104
    @nahomtam3104 3 года назад

    Beka..yhe new zefen..edme ysteh bezih sra lay betam jegna👌👌👌👌🔥

  • @yonatant.4438
    @yonatant.4438 3 года назад +42

    This speaks on spritual level😁😁🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @zekariasdamte2544
      @zekariasdamte2544 3 года назад +1

      Open this music ....Am on vibration mode🙄

    • @kurtrachtube49
      @kurtrachtube49 3 года назад +1

      Cocane alaw ende muzikaw...yelele nw sus yasyazegn

  • @yonas.zeleke
    @yonas.zeleke 3 года назад +37

    ትችላለህ ግን በራስህ ስራ ብትመጣ ታስጨበጭበን ነበር, ይሄ Revolution ያለው ነው የመሰለኝ

    • @hana.hibereket9467
      @hana.hibereket9467 3 года назад +1

      እንዲ ነዉ የሚባለዉ ደስ ትላለክ ባመላለስክ

  • @marios5667
    @marios5667 Год назад +2

    Addis Leggesse, the new Teddy Afro

  • @nanocomputech4126
    @nanocomputech4126 3 года назад +1

    አዲሴ ወንድሜ ትችላለህ እኮ 👏👏👏👏👏 👏😮👏 beautiful 😍♥❤

  • @makiabissiniya409
    @makiabissiniya409 3 года назад +4

    የእጅን ፀጉር ሳይቀር የሚያስቆም ድምፅ❤️❤️❤️

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 3 года назад +3

    የኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር አንደኛ ድምፃዊ አንደኛ 100%

  • @meseretyadete5989
    @meseretyadete5989 3 года назад +2

    እንደዚ ደጋግሜ የሰማዋቸው ሙዚቃዎች በቁጥር ናቸው ትችላለህ በሚቀለጥው የጥላሁን ገሰሰን አሰማን
    በየጊዜው እየተነሱ ጆሮአችንን ለሚያደነቁሩ ዘፋኝ ነን ባዮች ይሄን ገራሚ ድምፅህን አሰማቸው

  • @abenezerfeker5749
    @abenezerfeker5749 3 года назад

    ወይኔ አዲዬ የኔ ቆንጆ ድሮም እተማመንብክ ነበር እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ ድሮአችንን አስታወስከኝ ብዙ ብዙ

  • @helennigussie5502
    @helennigussie5502 3 года назад +5

    one of the one and only, the legendary Minillik Wesnachew great work is this.
    You did your thing amazingly Addis 👌👌👌

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 2 года назад +4

    gifted,confident,handsome....full package 😉

  • @zeharayf7558
    @zeharayf7558 3 года назад

    ታክሲ ላይ በድንገት ሰምቼው የመሰጠኝ ዜማ ነበር ዋው!!!!! አሪፈደ ስራ ነው በርታ♥✔
    ★★★★★

  • @robeld274
    @robeld274 2 года назад

    What a remake for all ya ppl who think a remake is bad I would not have listened to this song if it wasn't for this guy and with his respect for the orgnanal singer

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 3 года назад +3

    ውይ ውይ የኔ ፍቅር አንተም ድምፅህም ያምራል ow ow👏👏👏👏👏💋

  • @birukasrat
    @birukasrat 3 года назад +4

    ገራሚ ስራ ነው👏👏 ይበልጥ በራስህ ስራ ብትመጣ ደሞ ይበልጥ ታስገርመናለህ👌

  • @bettyseleshi5858
    @bettyseleshi5858 3 года назад +2

    አሪፍ አጀማመር አሪፍ አጨራረስ፣ ድንቅ ድምፅ፣ ድንቅ ችሎታ ..........

  • @surafealgirma1987
    @surafealgirma1987 2 года назад

    ጎበዝ የሰው ስራ ከሰሩ አይቀር እንዲህ አሣምሮ ነው...Bravo!

  • @etsegenetteklemariam6893
    @etsegenetteklemariam6893 3 года назад +37

    I can’t enough of this song.you’re incredibly talented and I like the way you recognize him.

  • @genetfikere1009
    @genetfikere1009 3 года назад +18

    What a beautiful voice I listen this music more than 100 times ❤️🎶 🥰

  • @yeneyene4121
    @yeneyene4121 3 года назад

    የዚን ልጅ ብቃት በምን ቋንቋ እንደምገልፀው አላውቅም ብቻ የምርጦች ምርጥ ብየዋለው እንዚን የመሳሰሉ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞች እያሉ የማንም ጩኸታም መቶ ዘፈን እንዳንሰማ ይመናቀሩብናል ኧረ ብዙ የተደበቁ አሉ ውጡ እና የዘፈን አምሮታችንን አስወጡልን በቅርቡ ደሞ ጓደኛክን እንጠብቃለን

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 3 года назад

    ዎውውው ነው ራሡን የጠበቀ ሁለንቴናው የአባቶቻችንን የድሮን ወደዛ ይስባል ምርጥ ሙዚቃ

  • @fitsumyohannes9942
    @fitsumyohannes9942 3 года назад +25

    50 million view yigebawal mitlu esti❤❤❤

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official 3 года назад +78

    i'am from Bangkok and i love this Ethiopian song ትላለክ😂👏👏😂

  • @loveeritrea9621
    @loveeritrea9621 10 месяцев назад +1

    ይሄ ዘፈን እኮ ሱስ ሆነችብኘ ብያንስ ሁለት ግዜ በቀን ምሰማት ❤ ከ ኤርትራ ነኘ

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 3 года назад

    ግሩም ግጥም በጋሽ መራዓዊ ስጦት፣ በድምፅ፣ ምንይሊክ ወስናቸው። ግሩም አድርገህ ተጫእተህዋል። ምናለ ምንይሊክ በህይወት ኖሮ ብያይህ። ምንኛ በኮራብህ። በእርግጠኝነት፣ ጋሽ መራዓዊ ደስተኛ መሆኑንን ልንገርህ እወዳለሁ። ምርጥ ልጅ ነህ።

  • @realwa_
    @realwa_ 3 года назад +28

    Out of this world....mesmerizing!
    Vocals🙌🔥

    • @sisayhilgbrael8296
      @sisayhilgbrael8296 2 года назад

      አስተያየትሽ እንደ አቺ ቆንጆ😷

  • @nattyman1809
    @nattyman1809 3 года назад +17

    I an't gonna lie its gonna be a hit🔥 here in ##Bayarea big up bro

  • @yilakgelaw4229
    @yilakgelaw4229 3 года назад

    Enat yeweldechek jegna zefagn nek ethio semta aykalew ke USA am proud of you

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 3 года назад

    አንተ ልጅ፠ግን ልታሳብደኘ ነው በየቀኑ ካልሰማውክ የጨንቀኛል ❤❤

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 года назад +7

    Boy ! ዙሩን አከረርክባቸው :: ለመጨውቹ ሚዚቃ ሰሪዎች :: መልእክቱ , ሙዚቃ ስራ , ምስል ከሁሉ በላይ ድምፅህ :: ውብ ስራ :: Kiru you rock boy ! on the arrangement and mixing .

  • @besfatbiraralakew8515
    @besfatbiraralakew8515 3 года назад +7

    በጣም ነው የተመቸኝ የተመቸው ላይክ ብቻ ያርግ👏👏

  • @daweett
    @daweett 3 года назад +1

    ጽድድድድት ያለ ...አመስግነናል!!

  • @eyadbirku7323
    @eyadbirku7323 3 года назад

    በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ስራ wow ቀጥልበት ቃላቶች የሉኝም

  • @selamasmare4063
    @selamasmare4063 3 года назад +9

    እኔ ግን ለኢትዮጵያ የተዜመ ነዉ የሚመስለኝ ❤️🇪🇹

  • @hani76684
    @hani76684 3 года назад +9

    I can't stop listening to this music

  • @dannykezira7489
    @dannykezira7489 3 года назад

    Why give thumbs down 👎this the best voice. Bunch of haters 😒

  • @antenehtilahun3326
    @antenehtilahun3326 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ስራ... ምርጥ ድምፅ አንዳንዴ ደግሞ የቴዎድሮስ ታደሰን የሚመስል

  • @mickygene
    @mickygene 3 года назад +84

    I can't stop playing this song.. the voice 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ethiopianlegend835
    @ethiopianlegend835 3 года назад +11

    You have lots of character to your vocal which really assists in delivering the story of the song. GOOD JOB!

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 Год назад +1

    በጣም ግሩም ነው በርታ

  • @alexgatess
    @alexgatess Год назад +1

    Best performance or performing
    Great 👍

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад +5

    He can sing .... .. he looks like The king voice, looks ,, you are amazing ..Addis Leggesse.. we need to hear more ..❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

    • @mengistubisrat7157
      @mengistubisrat7157 3 года назад

      No no no no .... he's far far. . away from that

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад

      @@mengistubisrat7157 I know I agree ,,, Tilahun is king ... but he is good ...

    • @mengistubisrat7157
      @mengistubisrat7157 3 года назад +1

      @@peacelove9531 he has the voice, but personally I didn't like this rocky version of the song

    • @peacelove9531
      @peacelove9531 3 года назад +1

      @@mengistubisrat7157 every one has their choice yimecchih bro, I like this version I dont know the old version ,, peace

    • @mengistubisrat7157
      @mengistubisrat7157 3 года назад

      @@peacelove9531 it's Minilik Wosinachew not Tilahun

  • @Tesmahi
    @Tesmahi 3 года назад +19

    This timeless song has been waiting for you and it is certain that it will be listened for centuries more. Marvelous production, music, vocals, band, Choreography. God! I am speechless.

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 3 года назад +1

    ከረጅም ጊዜ በሁዋላ ነፍሰ ያለው ዜማ አደመጥኩ::

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 3 года назад

    ወድጄዋለው ሀሀሀ በእስስቷ መደንገጥ ደስ የሚል ግጥም ነው