እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @rutdebele5163
    @rutdebele5163 3 года назад +791

    እኔን ብቻ ነው ግን ዳዊት የዘጠናዎቹ ዘፋኝ የሚመስለኝ ስወድህ እኮ በሉ ላይክ እያረጋችሁ እዩ ዝም ብላችሁ ዘው አትበሉ የዘመኑ ብርቅዬ አርቲስታችን ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyargew
    @Selamyargew 3 года назад +93

    የሙዚቃ መሳሪያ ላይ ያሳተፍካቸው ሰወች እራሱ የ ክሊፑ ድምቀቶች ናቸው ዴቭየ

  • @kokitube3903
    @kokitube3903 3 года назад +54

    የምትሰራውን የምታዉቅ ምርጥ አርቲስት ነክ ማየት ማቆም አልቻልኩም እኮ ሚገርም ሰራ ብቻ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ✌️👍😙

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 3 года назад +2

    በእውነት በዚህ ሙዚቃ አገርም ትውስታ አለኝ አበበ ብርሀኔ ያለህን ፀጋ ይባርክልህ ናትናኤል በጣም የሚገርም የግጥም አቅምህን አሳይተኸናል በርታልን ዳዊት ገና በጠዋቱ እስከማምሻ የሚያደርስ ስራዎችህን ሰርተሀልአድናቆት የገባሀል እንደ አድናቂም እንደወንድምም ፣!!!!
    በግሌ ግን ከነዚህ ድንቅ ሙዚቀኞች ጋር መስራት መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ.

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 года назад +24

    የዳዊት ፅጌን ዘፈን ደጋግሞ ሚሰማ ብቻ ላይክ ላይክ 👍🖤🖤

  • @habseid2101
    @habseid2101 3 года назад +13

    በእናንተ ዘመን የትኛው ድምፃዊ ነበር ገናናው ሲሉኝ አፌን ሞልቼ "ዳዊት ፅጌ" ብየ ልመሰክርልህ የምችለው ዕንቁ ድምፃዊ ነህ። እድሜና ጤና ሠጥቶህ ብዙ ሥራዎችን እንድታባረክትልን ምኞቴ ነው። ንጉሱ "ቴዲ አፍሮ" ም ላንተ የሚሆኑ ስራዎችን በላይ በላይ እየሰጠ ፍቅሩን ይገልፅልህ ዘንድ ምኞቴ ነው።

  • @ኪዲነኝ-ቨ5ነ
    @ኪዲነኝ-ቨ5ነ 3 года назад +81

    የዘመናችን ምርጡ ዘፋኝ 😍😍😍በታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች የታጀበ ክሊፕ👌😍

  • @gezegetamedia8779
    @gezegetamedia8779 3 года назад +72

    የዚህን የሙዚቃ ክሊፕ ከሰራነው ቆየን። ሁሉም ከሂወትና ከፍቅር ገጠመኙ እያቆራኘ በተለያየ መንገድ በየራሱ ህይወት ሰርቶታል። ይሄ እንደተጨማሪ ነው። ክበርልን ዴቭ 🙏

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 3 года назад +4

    በዚህ ዘመን ከሚወጡ ዘፈኖች ከዴቭ ዘፈን ውጪ ለጆሮዬ ራሱ እድል መስጠት አልፈልግም እውነትም አንተ የዚህ ትውልድ አብሪ ኮከብ ነህ አብርሽ ይሄን የመሰለ ልጅ ስላበረከትክልን እጅግ በጣም ከልብ እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን 💚💛❤

  • @meseretgizaw8702
    @meseretgizaw8702 3 года назад +6

    አንደኛ ይህንን ዘፈን ስወደው ለባለቤቴ የጋበዘኩት ሙዚቃ ይድረስ ለመስፍን ሙሉጌታ ለምወድህ....

  • @temaddis9263
    @temaddis9263 3 года назад +82

    በርግጥ እነዚህን ምርጥ ባለሙያዎች ከማየት በላይ የበለጠ ምርጥ ክሊፕ የለም ዴቭ ያንተን ሙዚቃዎች ክሊፕ ሠርተን ከጨረስን ቆየን ወደፊትም እንደገና በዓይነ ህሊናችን እንሰራቸዋለን

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 3 года назад +156

    ሁኚ የኔ ቤቢ እያለ ያ የእድር ኩባያ የመሰለ ልጅ ሰሞኑን ጆሮአችንን እና አይናችንን መጫወቺያ አድርጎት ነበር 😭 ዴቭዬ ባንተ የሙዚቃ ቪዲዮ የታመመ ጆሮአችን እና አይናችን እናክመዋለን መልካም ዕድል ❤

  • @hiwatyagata306
    @hiwatyagata306 3 года назад +20

    ይሄን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ሌላ ነው የማላውቀውን የፍቅር ስሜት ይሰማኛል የረሳውትን ሁሉ አስታውሳለው ልቤ ውስጥ ትልቅ ቁስል አለ ማንም የማያውቀው

    • @mat.5211
      @mat.5211 3 года назад

      Ayzosh yidinal

    • @meselfiseha
      @meselfiseha 3 года назад

      Merte sera zemne tesyagare naw.
      Alue kembalue andue ante nehe.

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 3 года назад +27

    ዳዊትየ የኔ ጨዋ የወጣህበትን ማህበረሰብ የምታከብር ጨዋ ነህ ሰላምህ ይብዛ የሰፈሬ ልጅ 💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 3 года назад +1

    ውይ ምል እናድርግህ 24 /7 ነው የምሰማው ባለማቆረጥ እግዚአብሄር ከውጣ ከውረዱ ይጠብቅህ ተባረክ ቶሎ አግባና ውለድ ይህ የናት ምክሬ ነው

  • @meronkirros6115
    @meronkirros6115 3 года назад +52

    ዘፈንህ ከ ወጣ ጀምሮ በ የቀኑ እንሰማዋለን ልጄ ከ ምልህ በላይ በጣም ነው የሚውድህ ጠዋት እንደተነሳ ነው የሚያስከፍተው ዘፈንህን 1አመት ከ 7 ወር ሆኖ ጀምሮ እስካሁን ማለት ነው፣ እናም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ

    • @champange134
      @champange134 9 месяцев назад

      Lijesh adege 🎉🎉❤

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 3 года назад +71

    ወንዙ ዳር አትጥሪኝ መልክሽ ይታዬኛል
    አንችን አሳስቆ እኔን ይዎስደኛል
    ባላገሩ እና ዳዊት ብዙ እጠብቃለሁ
    ሰላም!💚💛❤️

    • @LK-ip1ii
      @LK-ip1ii 3 года назад

      .....ወንዙ ዳር አትቅሪ ሳይሆን አትጥሪኝ ነው

    • @Habeshawi26
      @Habeshawi26 3 года назад

      @@LK-ip1ii thank you lidy

  • @ITechpluss
    @ITechpluss 3 года назад +103

    ❤❤የገበሬው ልጅ..የአብርሀም ወልዴ ምርጡ ፍሬ..መልከመልካሙ
    እስኪ ደጋግመህ በ ቪዲዮ እና በአልበም ዝመትብን ..ደስ እሚል ቪዲዮ,ደስ እሚል ድምፅ,ደስ የሚል የከዋክብት ጥምረት👏👏

  • @mediethio6426
    @mediethio6426 3 года назад +7

    ግጥም አንድኛ
    ዜማ አንደኛ
    ክሊፕ አንደኛ
    አንተ የዘመናችን የምርጦች ምርጥ ነህ አባቴ ይመችክ

  • @masalt1424
    @masalt1424 3 года назад +5

    በወንዶች በኩል ለጊዜዉ ያለን ምርጥ ድምፃዊ ነዉ እራሱን አክብሮ አድማጭና ተመልካች ማክበሩን ስራዉ ይመሰክራል:: እናመሰግናለን በርታ:: የባንዱ ብቃት ደግሞ ሌላዉ አስደማሚ ነገር ነዉ ይገርማል::

  • @tsitatube9019
    @tsitatube9019 3 года назад +44

    ዋውውውውው ባላገሩ እና ዴቭ እናመሰግናለን ከትካዜ ውስጥ ነው ያነቃችሁኝ እራት አገኘሁ 😘😘😀❤❤❤

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 года назад +44

    የባላገሩ እንቁ ዳዊት ፅጌ የባላገሩ አሻራ ያለበት ምርጥ ሙዚቀኛል ።

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 3 года назад +13

    ከአልበሙ በጣም የምወደው ዘፈን ነው።
    ምርጥ ክሊፕ! thanks dave!

  • @eritrawityeane337
    @eritrawityeane337 3 года назад +7

    Dav I love you so much all your song make me happy and cry really I have much respect too so please keep it up my dear and thank you so much I am from 🇪🇷❤️💯🇪🇷

  • @josmoss26
    @josmoss26 3 года назад +92

    👏Wow. I'm from 🇪🇷Eritrea, but i have a special pleace on ma heart ❤ to Amharic music... but from the bottom of ma heart i have a big admiration to this guy["Dawit Tsige"] Love it keep it up bro. 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 года назад +11

      እኔ የኤርትራ ዘፈን ደሜ ውስጥ አለ። ያደኩት አዲስ አበባ ከኤርትራውያን ጋር ጎረቤት ሆነን ነው። የፀሀይቱ የተኽሊኖ የአምለሰት.... እና እንጀራ በጨው 😔 ብዙ ትዝታና ፍቅር 🙏💚💛❤️🇪🇷

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 года назад +7

      Me too I’m from Eritrean amchi I just love this guy he’s the best

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Год назад +2

      @@ንፁህዘርበቀለ ትክክል እኔም ብዙ ትዝታ አለብኝ አብሮ አደጎቼ ነበሩ 👍

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ Год назад +1

      ሞስ እኛም የናንተን ዘፈኖች በፍቅር ነው የምንወደው ፣👍👍👍💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ

    ዳዊትን ከልቡ የሚወደው ማነው እንደኔ best clips new እቱቱቱ 👌

  • @yisihaktadese5214
    @yisihaktadese5214 3 года назад +10

    አበጋዝ፣አቤል፣አበበ እና ሚካኤል ሁሉንም ክሊፑ ውስጥ ስላየሇቸው በጣም ደስ ብሎኛል።its the best album👏👏👏

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru2248 3 года назад +7

    እስኪ እነ አኩኩሉ ከዚህ ተማሩ ባህል ወጋችንን ኢትዮጲያዊነት እኮ ዉበት ነዉ። ዳዊት ትችላለክ👏👏

  • @talakzena2101
    @talakzena2101 3 года назад +3

    የድምፃዊነት ፀጋ ከተላበሱ ምርጥ ወጣት ድምፃዊያን፣ፈርጥ የሆንክ አመለ ሸጋ ና ታታሪዎች ዋነኛው።

  • @tsgeredamulugeta6852
    @tsgeredamulugeta6852 3 года назад

    የዘመኑን ምርጥ ነህ ለኔ ዴቫዬ በጣም ደስ የሚል ድምፅ በጣም ደስ የሚል ቅላፄ ዋዋዋዋዋውውውው ቃላት የለኝም በመንገድ ላይም ስሄድ በባስ በትሬን ውስጥ ስጓዝ ሁሌም ዘፈኖችህን እየሰማሁ ነው የምጓዘው ሱስ ሆነውብኛል በርታልን የዘመናችን እንቁ በርታ

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 года назад +5

    ዳዊቴ ባመቱ ስለዋጣ ደስ ብሎኛል video cilp በጣም አሪፍ ነው እና በኔ ዘመን ከምኮራበት ድምፃዊያን መካከል አንዱ አንተ ነክ በርታ ዳዊቴ

  • @seadaahmed941
    @seadaahmed941 3 года назад +5

    በዚ ጊዜ ዳዊትን የመሰለ ሙዚቀኛ ማግኘት መታደል
    ነው አንተንም ሆነ ከጀርባክ ያሉትን ባለሙያዎች
    እጅግ አድርጌ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalwal.bekele
    @kalwal.bekele 3 года назад +1047

    በኔ ዘመንም ትክክለኛ ድምፃውያን አሉ ብዬ ኮርቼ ከማወራባቸው ልጆች አንዱ 🖤

    • @medhanitgetachew1430
      @medhanitgetachew1430 3 года назад +9

      ኡ ኡ ኡኡኡኡኡኡኡአበድኩ%😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eilladope6805
      @eilladope6805 3 года назад +3

      🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙊🙊🙊🙊

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 года назад +2

      Me too sweetheart 🤩

    • @kidustemesgen1206
      @kidustemesgen1206 3 года назад +1

      Off course

    • @hikmayesuf2754
      @hikmayesuf2754 3 года назад +1

      እውነት ነው

  • @yohanneswolde5667
    @yohanneswolde5667 3 года назад +62

    wow
    ደግሞ የባንዱ ስብስብ ጋላክቲኮ ነው
    አበጋዙ አቤላ አቤ ሚካኤል ያሬዶ ሳክስ ሀሴት አኩስቲክ ደስ ሲል!

  • @taddytadioskifle5920
    @taddytadioskifle5920 Год назад

    ዳዊት ምርጥ ስራ ነዉ በጣም ጎበዝ ነህ ከዛ በላይ ግን ከነዚህ በሀገራችን ምርጥ እና አንቱ ከሚባሉ መተኪያ የሌላቸው የሙዚቃ አቀናባሪዎች እና የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዎቾች ጋራ በመስራትህ እድለኛ ነህ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ከቴዲ አፍሮ ቀጥሎ ዳውይት ፅጌ የዘመኑ ብላቴና💕😍

  • @ethiopia531
    @ethiopia531 3 года назад +20

    ከእድሜህ በላይ በሳል እና በሀልህን ጠባቂ ንህ ጩሀት በበዛበት የዘፈን መንደር እንዲህ እርግት ያለ ስራ በምስል ተጋበዙ ስላልከን ደስ አለኝ የሰው መውደድህን ይጨምርልህ ብያለሁ

  • @aderagewayelign9789
    @aderagewayelign9789 3 года назад +7

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው በርታልን አምበሳው ከትቂት አመት በኀላ አልበም ይደገመን እንጠብቃለን

  • @robeltesfaslase2390
    @robeltesfaslase2390 3 года назад +95

    The music is world class.... Woww... Much love from 🇪🇷Dont forget considering to make it heard for many competitions..from continental to global level

  • @nasiethiopian1273
    @nasiethiopian1273 3 года назад +1

    አብርሽዬ እንመሰግናለን! ልጅ ዳዊት ገርሞኛል ዘመኔን ሙሉ የሰማሁት ዘፈን ነው የመሰለኝ! ❤️ግጥሙ, ዜማው, አቀራረቡ, እርጋታህ ሁሉነገር እጅግ እጅግ ደስ የሚል ነው! እንግዲህ ስራህ ከአንዱ አዲሱ እየበለጠ ስለሆነ ! ከዚህ የሚበልጥ ወደፊት እንአምትሰራ አልጠራጠርም! ተባረክ ትንሹ! 😍

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 3 года назад +6

    ዴቫ ያንተን እና የዘቢባ ድምፅ ስሰማ የ90ዎቹ ዘፈን ነው የሚያስታውስሰኝ አደኛ ነህ ትችላለህ

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 года назад +17

    ጦር ይሰበቃል ወይ ጋሻ በሌለው ሰው
    ጥበብ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ስነምግባር ስላለህ ነው ተወዳጅ የሚያደርግህ ፡ ፡ እሪፋ ነው በርታ👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️

  • @kelilhussen
    @kelilhussen 3 года назад +177

    "ሜሲን ታውቀዋለህ አይደል አንተ የዘፋኞች ሜሲ ነህ" ሶፊ በውድድሩ ወቅት የተናገረው እውነት ነው ሜሲነትህ አስመስክረሃል! ይመችህ 👏🤙👌👊

    • @crzyhabesha4194
      @crzyhabesha4194 3 года назад

      Zefenna football min agenagnew 😁😁😁

    • @Lamituwa
      @Lamituwa 3 года назад +2

      አይ የዘፈን ሮናልዶ ነው

  • @Cheallo
    @Cheallo Год назад +5

    I grow up with Amharic song most oldies even I am from Asmara .. it’s a great beat great musical great singer Dawit your nailed it👍Gobez!!

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 3 года назад +5

    "pain killer" የሆነ ሙዚቃ😍😍😍... ግሩም ዜማ ከግጥም ጋር የተጋቡበት ድንቅ የጥበብ ውጤት

  • @dinkineshgeletu8275
    @dinkineshgeletu8275 3 года назад +6

    ሙዚቃ ባንዱ ውስጥ ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ 👏👏👏👏👏

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ዳዊት አንተን በሰማውበት ጀሮዬ
    እነ ስም አይጠሬን ሰምቸ ጀሮየን አላበላሽም
    ዴቫዬ!❤

  • @kdzhab19
    @kdzhab19 3 года назад +27

    አጨሰከው🔥🎼🔥🎼🔥..... አባቴ በ baby የደረቀውን ጆረዬ አበረድክልኝ ቸር ያሰማክ አቦ ...እስኪ አሜን በሉ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 3 года назад

    የባለገሩ ምርጥ ውጤት አብርሽ እናመሰግናለን ዳዊት ፅጌ የጥላሁንን መወደድ ይስጥህ

  • @Ruti439
    @Ruti439 3 года назад +44

    You killed it Davo amazing job, what ever you sing it’s turn to platinum, your incredible 🤎🤎🤎🤎 big respect ✊🏿 for these legends and the director as well ❤️🇪🇷

  • @sebtefinalelialmazewerqime1116
    @sebtefinalelialmazewerqime1116 3 года назад +36

    Just wow all time attractive stayle admire you dawit perfect job god bless you from🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ImranHussain-gp3fn
    @ImranHussain-gp3fn 3 года назад +16

    አንተ እራሱ ደግመህ ልትሰራው የማትችለው ስራ ነው
    እትቱ👏👏
    በርታልን ዴቫ 🙌🙌

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 3 года назад +844

    የዳዊት ፅጌ ና የአብርሃም ወልዴ አድናቂዎች ላይክ👍

    • @adonsolomon7077
      @adonsolomon7077 3 года назад +1

      Dawit. Kobsh. Nh

    • @ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀ
      @ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀ 3 года назад +1

      Mejmerya ርእሱ ትርጉም ንገሩን i am from eritrean i love this song❤🌹🇪🇷🇪🇹🇺🇸

    • @mesfinayele7225
      @mesfinayele7225 10 месяцев назад

      ​@@adonsolomon7077❤p😊❤❤❤❤❤❤

    • @ሰላም-ጐ6ቨ
      @ሰላም-ጐ6ቨ 7 месяцев назад

      ​@@ህያብኣምላኽ-ጠ8ዀkorire malet yu Etitu = hew (ehew)

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 6 месяцев назад

      Etetu yebel

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 3 года назад +63

    His voice ❤️
    His album ❤️
    His videoclip ❤️
    His poems ❤️
    Me I can’t stop listening
    Dawit ❤️👌👏🏾

    • @Elsa-cm1hn
      @Elsa-cm1hn 2 года назад

      He doesn't write his own poems

    • @ela_entertainment
      @ela_entertainment Год назад +1

      Don't say poem it is lyrics 😂😂🤣🤣🤣

  • @merhawiamine1599
    @merhawiamine1599 3 года назад +14

    I am from Eritrea but I love ethio music and Dawit 👌💯

  • @feve680
    @feve680 3 года назад +4

    በእነዚህ ምርጥ ሙዚቀኞች ታጅቦ + የአንተ ብቃት 👍🏽👏ከምር class ያለው ስራ ነው I love it

  • @የፂዮን
    @የፂዮን 3 года назад +34

    ዴቭዬ ሌላ ደረጀውን የጠበቀ ስራ, ከጀርባህ ሆነው ይህ እንዲሆን ለረዱህ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና ኣክብሮት ይገባቸዋል በተለይ ለድንቁ ኢትዬጲያዊ ኣብርሀም ወልዴ 💕💕💕

    • @kidestlemma429
      @kidestlemma429 3 года назад +1

      Abreham wolide le musicawu wuleta newu yewalikilet dawitin yemesele sewu seteh

  • @בטיטספאי
    @בטיטספאי 3 года назад +6

    ለ አብርሃም ወልዴ አክብሮታችን እንግለፅለት እነ ዴቭን የመሠለ እንቁ ዘፋኞች የሠጠን !! ዳዊት እንወድሃለን ❤❤ በርታ

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 2 года назад

    የ70እና የ80ዎቹ የሙዚቃ ቃናና ለዛ ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዘቃ በርታ አይቀይርብህ ወደ ከውካው ዘመን ሙዚቃ!!!

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 3 года назад +8

    እንዲህ አንጀት የሚያርስ ነገር ይዘዝላችሁ !!! Beautifully done ! The kirare is there loud and clear and then there is saxophone rocking it ...Man !!! Just a killer music and his voice ! I salute you all!!! Wonderful 👏👏👏

  • @reharich4530
    @reharich4530 3 года назад +391

    ድምፅ 100
    ዜማ 100
    ክሊፕ 100
    በቃ አንተ ነህ የኔ ትውልድ
    በቃ ትችላለህ

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 3 года назад +5

    ዳዊትን ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ላበቁት ባላገሩዎች ክብር ይገባቸዋል ❤ እናመሠግናለን🙏

  • @samicooc7314
    @samicooc7314 3 года назад +11

    ለዚህ ድምፅ መረዋ ለሆነ ልጅ ላይክ እናድርግ

  • @susums1376
    @susums1376 3 года назад

    ምን እደምል አላቅም በሚገርም ባድ አባል በጣም የማደንቃቸው ናቸው ዳዊት ደሞ ለበለጠ አሳመረው ባሁን ሰአት የምሰማወ ሙዚቃ ከአዴ በላይ መስማት አልፈልግም አተ ግን ትለያለክ የኔ ምርጥ 😘😘።

  • @ShogaZerihun
    @ShogaZerihun 3 года назад

    በጣም አርፍ ድምጻዊ ከድንቅ የሙዚቃ ቅንብር ጋር...this is a top notch

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +7

    የኔ ድመፀ መረዋ ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ
    ኤፈሬሞ ታምሩ 😍 ነህ እወነተኛ ፍቅረ ናፈቀኝ ከጥቅም የፀዳ 👍👍😍👍

  • @Lelenasamuel
    @Lelenasamuel 3 года назад +35

    This clip is not only a music video but also a historical record ❤️👏🏽👏🏽👏🏽

  • @girmachewatalo2656
    @girmachewatalo2656 3 года назад +7

    ere በናትህ ሌላም ድገም🙏🙏🙏🙏
    ስለዚህ አላወራም 200%%%%%%👌👌👌👌
    wow
    እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 3 года назад +1

    ችሎታ፥ስጦታ፥ለገንዘብ፥ብቻ፣ሳይሆን፥ለሙያውም'ታላቅ፥ክብር፥ያለው፥ዘፋኝ፥ታላቁ፥ዳዊት!

  • @tinsaekassahun8091
    @tinsaekassahun8091 3 года назад

    ለዚህ ስራ ከልብ እናመሰግናለን። ሙዚቃን አሁን አየኋት 💜💜💜💜💜💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💛❤️

  • @biniyaam
    @biniyaam 3 года назад +32

    All are my number one favorite Abegazu, Yared, abebe, Michael, and all the others..this is the music..that reminds me that we still have an art that keeps us going!!!!

  • @fortunetube1127
    @fortunetube1127 3 года назад +14

    Dave 🥰 I don’t even know what to say just wow .... but I want to add that this song is my all time favorite song, will always be ❤️ You are gifted stay blessed 🥰

  • @Simbathegreat9
    @Simbathegreat9 2 года назад +3

    DONE!!!
    This is what we have being waiting for, this is what you call it a complete music.
    Wow wow wow
    Good work guys

  • @workuassefa4078
    @workuassefa4078 3 года назад

    ይህ የኔ ዘመን የሙዚቃ ቅርስ ነው እጅግ በጣም ግሩም ውብ ድምፅ ውብ ዜማ ውብ ግጥም ምርጥ ሙዚቀኞች ምሩጡ ሸበላው ልጅ ዳዊት ፅጌ ይህ ሁሉ ሲደመር አንደኛ......❤❤❤❤❤

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 года назад +5

    ምርጥ ስራ ነው ዴቭ በርታ የዘመኑ ምርጥ !!!

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 года назад +6

    ኢትዮጵያችን ካሏት ምርጦች መካከል እዚህ ሙዚቃ ላይ ብዙኃኑ ተከስተዋል ከፍታችሁ ከፍ አድርጎናል! ግሩም ግሩም ድንቅ ድንቅ ብለናል ሁላችሁንም

  • @tameratberhe6504
    @tameratberhe6504 3 года назад +15

    This is called taking it to another level 👏👏👏👏👏

  • @danielgetu7706
    @danielgetu7706 3 года назад

    ዴቭ አንደኛ ነህ የዘፋኞች ምርጥ ነህ በዛውም ልክ አብርሀም ወልዴ መመስገን አለበት በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አብርሽ✌️👍

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 3 года назад +1

    ከ አንድ አመት በፊት አልበምኽ ሲወጣ በመጀመርያ የወደድኩት ትራክ ይኽ ነበር. አሁን ደግሞ ክሊፕ ስለሰራኽለት ደስ ብሎኛል. ሁለተኛ አልበምኽን ደግሞ ከጥቂት አመት በዃላ እንጠብቃለን በርታልን የዘመናችን እንቁ ሰው.

  • @elizabethgebregeorgis4972
    @elizabethgebregeorgis4972 3 года назад +9

    Great voice, great band and great music video! I love Dawit and can’t wait for your next album😀!

  • @DESTAification
    @DESTAification 3 года назад +19

    Simple and beautiful clip.
    It’s great to see Dave and all the other shining stars who were involved in this lovely song production.

  • @ethionaaschannel2701
    @ethionaaschannel2701 3 года назад +100

    Let’s talk about the people who are involved behind this masterpiece 😎 respect ✊🏾

  • @betelhemtarekegn6749
    @betelhemtarekegn6749 3 года назад

    የኔ አንደኛ በርታ ከነ ጊልዶ ጩኸት አድነከኛለል ብሰማው ብሰማው አይሰቸኝም የዘመኔ ምርጥ

  • @andualemtemtime4592
    @andualemtemtime4592 3 года назад

    ምን ልበል በቃ !አብርሃም ወልዴ የተባረክ ሰው የነካኀው ሁሉ ብሩክ ነው ! ክሊፑን ትልልቅ የኢትዮጵያ ልጆች ስለተሳተፉበት-እትቱ ኢትዮጵያ- ክሊፕ ብየዋለው !!!

  • @iam62126
    @iam62126 3 года назад +8

    Awesome to see our musicians do their thing here. Abegazu, Yared, Abiy and more..... You guys are our jewels. We love you. This is a beautiful song and of course Dawit is undoubtably gifted. All in all a great clip!!!! Thank you! Keep shining

  • @kdus4436
    @kdus4436 3 года назад +37

    Ethiopia's most elite and all time favs, musical heads are in this video
    This music sets the standard for upcoming artists who want to be welcomed by true music lovers.

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 3 года назад +4

    Dave my legend 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰🥰love u ohhhhhh I really happy for u ❤️❤️

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 года назад

    አቤት ያንተን ሙዚቃ ስሰማ ጥላሁን በሕይወት ያለ ይመስለኛል ምርጥ ብቃት ነው !!!!

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 года назад

    እኔ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ይሄ ልጅ ግን የዘመኑ ጎበዝ ድምፁ የሚያምር ምርጥ ስብዕና ያለው ልጅ ነው ።

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 3 года назад +4

    Thinking of the sad people who disliked this amazing video....... Dawit if only you know how much I adore you. The best singer of all times 👍👍👍👍

  • @keftube
    @keftube 3 года назад +13

    ደሞ ከዚህ በላይ…ምን አለ! በጆሮ የሚላመጥ ቃና! እግዜር ይስጥልን

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 3 года назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ልጅቷን በሆንኩኝ ብዬ ተመኘው

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 3 года назад

    የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝ ይቅርታ ላንተ እና አንተን ለሚመስሉ ዘፋኞች ዘፋኝ የሚለው ቃል አይወክላቹም ካአሁኖቹ ጋር አትነፃፀሩም ምርጥ ስራ ነው በርታልን። አብርሽዬ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @paolospapacinos6576
    @paolospapacinos6576 3 года назад +1

    ፓ ! የሚገርም ስብስብ ! በጣም ዕድለኛ መሆን ያስፈልጋል እነዚህን ሙዚቀኞች በአንድ ላይ ለማየት ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይገባችኃል። ነፍስ ዘራችሁብን እኮ .. ኑሩልን !

  • @JosansunStudio
    @JosansunStudio 3 года назад +7

    ያበደ ነው ዴቮ 👌🏾👏🏾ሌላም ግን ግድ ነው ይለቀቅልን😁

  • @abrahamhagos1655
    @abrahamhagos1655 3 года назад +5

    I don’t even speak amehric language but dawit music make me in relationship

  • @robelsolomon4292
    @robelsolomon4292 3 года назад +30

    I am the frist men to see this video 🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @ananfanu8958
      @ananfanu8958 3 года назад

      But me the 2nd woww samntun mulu etitu sil neber bagatami videon say geremegn

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 года назад +1

    የባላገሩ ስጦታ ዳዊት!!!! ይባርካችሁ እነአብርሽ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 года назад

    ዳዊት ጎበዝ። እንዲ በድሮዎቹ ምርጥ እስታንዳርዳቸውን ጠብቀው እንደሚዘፍኑት ነው የምዘፍነው። አደራ ሁልጊዜም ዘፈኖችህ የበሰሉ ፣ ዘማዎቹ፣ ክላሲካሉ ሁሉ የለብንም ለብ ስራ እንደተሰራ በዚሁ ቀጥል

  • @nahomemitiku855
    @nahomemitiku855 3 года назад +835

    ይሄን CD ልገዛ ብዙ ሙዚቃ ቤት ብሄድም ማንም የለውም ለካ ፋርማሲ ውስጥ ነው ሚሸጠው

    • @user-cb9px1ny7n
      @user-cb9px1ny7n 3 года назад +25

      hhhhhh ere copy paste aynefam

    • @shawulawit-
      @shawulawit- 3 года назад +19

      "ትክክል" ማለት የፈለከው ስለ ገባኝ ነው

    • @yeswowferengee6140
      @yeswowferengee6140 3 года назад +8

      Yehe comment clip new ye kassmasew comment

    • @bana470
      @bana470 3 года назад +3

      @@user-cb9px1ny7n eko 😆😆

    • @zekariyassolomon2126
      @zekariyassolomon2126 3 года назад +3

      Man 🙌