10 ስነልቦናዊ ብልጠቶች በጣም እንዲወድሽ ፡፡ Ethiopia: 10 Psychological tricks to get him to like you.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 180

  • @EmabetWhat
    @EmabetWhat 5 дней назад +2

    የዘንድሮ ወንድን እኮ ድንጋላይ ወሃ መጨመር በለዉ ሙዳዬ አመሰግናለሁ ለሁሉም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +18

    የኔ ሙዳይ አሰተዋይ ባተ ትምህረት ይህው ተለውጭ በራሰ መተማመን ሰላለኝ ሄደ ጥረግ በለ 😂 አለኩት 🙄 ሲመጣ ቆይ እሰራለታለሁ😍 ሙዳይ ኑርልኝ የዘመኑ ወዶች ኮረና ናቸው😷 ብቸኝነት ጌጥ ነው

  • @zizutube295
    @zizutube295 4 года назад +19

    ሙዳይዬ ዛሬ አንደኛነኝ እሥኪ ላይክ አድርጉኝ ደግሞም ተቀላቀሉኝ

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ቈ5ቈ

    የኔ ፍቅረኛ እንለያይ አለኝ እሺ አልኩት ከዚህ በዋላ ወንድምሽ ነኝ አለኝ እኔም ዉስጤ ቢቃጠልም እኔም እህትክ ነኝ ብዬ ስልኬን ዘጋዉ ከዛ በዋላ እንደድሮዉ አላወራዉም ሲያወራኝ እንኳን አጠር ያለ መልስ ነዉ የምሰጠዉ አንዳንዴ አላነሳም ስልኬን ከዛ አንድ ቀን ማታ ደወለና ገና ከመለያየታችኝ ፍቅረኛ ያዝሽ አፈቅርሃለዉ የምትይዉ ዉሸት ነዉ ለካ ብሎ ተናገረኝ በተቻለኝ አቅም ፍቅረኛ ይዤ ሳይሆን ግዜ አጥቼ እንዳላወራሁት ነገርኩት ከዛ አሁንም እንደሚያፈቅረኝ እና አብሮኝ መሆን እንደሚፈልግ ነገረኝ ከዛ እኔ ደሞ ደሞ እኔ የገዛከኝ እቃ አይደለዉም ስትፈልግ የምታነሳኝ ስትፈልግ የምትጥለኝ በል ጥግህን ያዝ ብዬዉ አሳረፍኩት

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 года назад +20

      ጀግና ጥርግ በል በይው የኔ ጀግናወች ለወንድ አትለማመጡ ወላሂ

    • @እሱያለውይሆናልሪች
      @እሱያለውይሆናልሪች 4 года назад +5

      ጀግና ነሽ

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 года назад +9

      እንዲህ ነው መዳኒቱ ልምምጥ ዋጋ የለውም መቁረጥ ነው

    • @tegisttaalam4729
      @tegisttaalam4729 4 года назад +3

      አሪፍ ነው እኔ ግን አቅቶኛል መቻል

    • @nardosnardos533
      @nardosnardos533 4 года назад +4

      ዉይይይ ጉድ የኔው ብቻ አይደለም ለካ ልክ እንዳንቺው ነው ያለኝ የኔም ሲገርም Online ሲያየኝ አይደክምሽም እንዴ 24 Oline ይለኛል ዝም አልኩት በቃ ተለያየን አይደል ምን አገባህ ስለው ምን ችግር አለው እንደ ወንድም ባስብልሽ ይለኛል ቅጥል እያልኩኝ ዝም አልኩት እስኪ መጨርሻውን ልይው ብዬ እኔማ አጊቼው መበቀል ፍልጋለሁ ስለዚህ አልፎ አልፎ ለማናገር ውስኛለሁ

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba9534 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ ሙዳይ ላተ ሽልማት ይገባሀል ብዙ እህቶችን እያከምክ ጥሩ ለውጥ እንድናመጣ እረድተህናል እረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ!!!

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 4 года назад +38

    ስለየትኞቹ ወንዶች እንደምታወራ አልገባኝም በ2020 እርዳታ ከወንድ ልጅ ወንድን ማድነቅ ጭራሽ ሳወራ አይኑ ዉስጥ እያየሁ 😀😀 ከሱ ዉጭ ወንድ የሌለ መስሎት ጭንቅላቴ ላይ ሳልሳ ይደንስብኛ የአበሻ ወንድ ልጅ ሲናቅ ጣልጣል ሲደረግ ብቻ ነዉ ስረአት ይዞ ሚኖረዉ አከተመ

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    በቀጣይ ሳምት አገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ
    ባካል የማላውቀውን ልጅ ላገኘው ምን ትሉኛላችሁ

    • @fafiye2254
      @fafiye2254 4 года назад

      ይቅናሽ

    • @assiassi9863
      @assiassi9863 4 года назад

      የስመረ ይሁን

    • @masaratg8893
      @masaratg8893 4 года назад

      ይቅናሽ እህቴ

    • @hanytwin
      @hanytwin 4 года назад

      ሰላም ግቢ እራስሽን ጠብቂ እህቴ

    • @rabiarabia8161
      @rabiarabia8161 4 года назад

      አይዞሽ አግኝ ኮራ ጠብረር በይበት ቆንጅዩ

  • @Sada-u8z
    @Sada-u8z 7 месяцев назад +1

    ሰላምሙዳይ የምር ጥሩ መካሪ ነህ ያተምክር ጠቅሞኛል በርታልን

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 3 года назад +2

    ታአምርያይምሮመምህርቀስማአብ። እግዛብሄርይባርክህ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 4 года назад +4

    ውይ ስትመቸኝ የኔ አስተዋይ ወንድም ይመችህ አቦ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    አሜን ፫ 🙏🙏🙏ሙዳይ ወድማችን እናመሠግናለን

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 года назад +24

    እንዴት ናቸሁ እህትና ውንድማች ቤሩት ያለችሁ ተርፍችሁ በእለት በቅዱስ አማኑኤል ቀን ተርፍናል ተመሰገን ወዶች አይዛችሁ እምቤት ድንግል ማሪያም ትጠብቅን ቢያንብት ተጎብኝን የሞቱትንም ነብሳችውን ይማር እንድሆም የቆሱሉትን ፈወስ ትላከላችው ድንግል ማሪያም እናመስግናለን ሙዳይ ፀሎት አደርጉልን

  • @እሙዬየድንግልማርያም-ቐ2ቸ

    ሙዳየ ሽህ አመት ኑርልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +1

    ስላም ሙዳዬ ስለ መረጃው እናመስግናለን።

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 4 года назад +2

    አሜን በፀሎት አስበን

  • @serkeayalew4229
    @serkeayalew4229 4 года назад +1

    ጥሩ ነው መልክቱ

  • @ኡሙአብድእሮህማን
    @ኡሙአብድእሮህማን 4 года назад +7

    ባሁኑ ሰአት እሚያፍቅር ወንድ የለም ገዘብ ካለ ለገንዘብ ብሎ ሊያፍቅረኝ ይችላል እኔ ባሁኑ ሰአት ኅጉቸ እም ጠብቀው የወር ደመዎዜን ነው ወንድ በቃኝ

  • @MesayBelete-u9z
    @MesayBelete-u9z Год назад +1

    Kereket afeketen limensekayew meker yelihime

  • @aziza3691
    @aziza3691 4 года назад +2

    እንደት ነህ ሙዳይ የኔስ በጣም ይገርማል ልጁ ስርቀው በጣም በፍቅር ይጎዳል እሱን ለመቅረብ ያስገደደኝ ለኔ ባለው ፍቅር የተነሳ ነው ሲቀጥል እንመጣጠናለን ብየ ነበር ስቀርበው በሀሳብ አንስማማም በቃ ምን ልበልህ ንግግራችን ተቃራኒ ነው እሄው ልንጋባ ቀን ተይዟል።በምንም ነገር ባያንሰኝም እንኳን በፍቅር ሊያሳምነኝ እልቻለም ብቻ ችግር ነው

    • @user-fafi
      @user-fafi 4 года назад +1

      ማማየ ወድልጅማ እሱ ወዶሺ ሲያገባሺ ነው ከትዳራችሁ በኋላ ቲወጅዋለሺ ሲለዚህ የሚወድሺን ተከተይ

    • @aziza3691
      @aziza3691 4 года назад

      @@user-fafi እሽ ውደ

    • @kalkidankalkidanyoutube6339
      @kalkidankalkidanyoutube6339 4 года назад

      ማሬ የኔም እንደዚሁ ነው

  • @mamaylove2918
    @mamaylove2918 4 года назад +1

    Good job wendemy🥰💝💖💫💥💞💞💞💞

  • @iveyumama9989
    @iveyumama9989 3 года назад +1

    Muday Yene Abat 💋💋💋

  • @sofimehamed5369
    @sofimehamed5369 4 года назад +1

    ሙዳይ ውስጤ😘

  • @madeenamadeena706
    @madeenamadeena706 4 года назад +1

    Thenks bro

  • @tsahyaz5858
    @tsahyaz5858 4 года назад

    በጣም አመሰግናለን

  • @ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ

    እናመስግናለን ሙዳይ

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Год назад +1

    ወላሂ፣ልቤ፣4"ግዜ፣ተሰባበረ፣በጣም፣አፍቃሪነኝ፣ሰዉነቴንም፣ብሬንም፣ሳልሰስት፣እሰጣቸዋለሁ፣አፍቅርሻለሁ፣ሲሉኝ፣እዉነት፣ይመስለኛል፣ሰዉነኛና፣እኔም፣አግብቶ፣መዉለድ፣ያስፈልገኛል፣ብየ፣እገባለሁ፣ግን፣አልሆነልኝም፣እና፣እስኪ፣ምንላድርግ፣ምከሩኝ፣በስደትነዉ፣የምገየዉ?

  • @HhHhHh-tp2jr
    @HhHhHh-tp2jr 4 года назад

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @የፍቅርስዉ
    @የፍቅርስዉ 4 года назад +10

    ወንዴ ምን ቢወደደ አያቅም ????

  • @ናናዬናናዬ
    @ናናዬናናዬ 3 года назад +2

    Amen.wendem

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje4687 4 года назад +1

    Muday yena mercha

  • @ሁሉንቻለውሆዴ
    @ሁሉንቻለውሆዴ 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @lubabhl90
    @lubabhl90 4 года назад

    እናመሠግናለን

  • @onppi4071
    @onppi4071 4 месяца назад +1

    ሙዳይ በናትህ አግባኝ😁❤❤

    • @RahimaQadi
      @RahimaQadi 3 месяца назад

      😅😅😅😅

    • @RahimaQadi
      @RahimaQadi 3 месяца назад

      ለሰርጋቹ ጥሩኝ 😂😂😊😊

  • @ሶስናየድንግልልጅ
    @ሶስናየድንግልልጅ 4 года назад +17

    በማሪያም ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @weletahanajusiss9297
    @weletahanajusiss9297 4 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እነመሰግነለን.

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 4 года назад

      Mudayi edat ayint qini yibizalan ebakachiw wandoch lasetochi erasi mitat atihunubin enya lasintu asibin enichilalan

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 4 года назад

    አሜን የተወደክህ

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 года назад +1

    Ehetochi edat nachihu.
    Edat terefachihu ere enis erasi lifeneda new bedingata

  • @rahmetasefa5026
    @rahmetasefa5026 4 года назад

    ምርት ሀሣብ ሙዳይ👍👍👍👍

  • @የመዳምቀመሚነኝ
    @የመዳምቀመሚነኝ 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 3 года назад

    Yene Asetwaye wondem enamsegnalen

  • @sosnajerma401
    @sosnajerma401 4 года назад +1

    Ke ftri andet mtrq andlbn mkrun aski🙏🙏😭😭😭😭 besw hgr ylchu ahet wdmoche ftri ytbqchu🌍🙏🙏🙏🙏

  • @akram2272
    @akram2272 4 года назад

    Thankyou

  • @rawdajemale9277
    @rawdajemale9277 3 года назад

    Areee asateraw bezu sera teca nawww madametekie

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 3 года назад

    Ene ewodwalhu gen betam konjo newe ferahu

  • @ሀይማኖትተገንጫቅሌ
    @ሀይማኖትተገንጫቅሌ 4 года назад

    ማስታወቂያ አታብዛ ወንድም

  • @atninawabi6541
    @atninawabi6541 2 года назад +1

    ወንድሜ አሞግሰንም፣አድርገውልንም፣አድርገንላቸውም ፣አሞግስንም፣ብቻ ሁሉም አይሰራም ወንድ እንዴት ያለ ፉጡር እደሆነ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 года назад

    Enem leza biye eko newu ke asir wend gar emawerawu gn mechereshawu seat lay keman gar edemihon alawukm andandeye

  • @samritube4224
    @samritube4224 4 года назад

    Enamesegnalen

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 года назад +1

    ሶስተኛ 😘

  • @fatuma1126
    @fatuma1126 4 года назад

    እናመሰገናለን ወንድም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @EyeruHaftu-z2b
    @EyeruHaftu-z2b Год назад +1

    ❤️❤️❤️🙏

  • @እሱያለውይሆናልሪች
    @እሱያለውይሆናልሪች 4 года назад

    ሠላምሙዳይ ሠላምነህ ሀሪፍነገርነውእምታስተላል ፈው በርታ ባተትምህርቶች ብዙራሴን ለውጫለሁ ተጠቅሜለሁ ማለት ጊዜናገዘብ ባለማወቅ አባክኛለሁ እሱአልነበረም እኔንየሚሳስበኝ በወቅቱ የትዳርአጋሬ ን አምነውነበር ከራሴበላይ ግን ነገሮችእኔእደጠበኩት አልሄዱም ስልክ አያነሳልኝም ነበር ከነሳውም ስለብርብቻነበር ወሬው ስለኔ ምንምነገር ማወቅአይፍልግም ብርስልክ ይሄብቻነውዴ እያለ ይሰድበኛል ሲፍልግ ዳታዘግቶ ይጠፍል ኦላይንሲገባ ሀይ ብቻይለኛል እደዝህ እያልኩ 4 አመት በስደት አሳለፍኩ አልሀምዱሊላ አሁንግን በመሀል አንደኛ አተእምታስተምራቸውትምህረቶች ያለፍውን መመለስ ባልችልም አሁን ግን እራሴንሆኘ ለሚናገረውምነገር አልናደድ በራስመተማመን አዳበርኩ የጨለመውህልሜ እደገናአበራ ተኪውበጣም

  • @masturate2006
    @masturate2006 4 года назад +1

    Betma arfi new tamrti new mudy amesgnlwa

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 года назад +3

    አሰኪ መላ በሉኚ ላብዲ ነው እውነት በጣም ከምነግራችሁ በላይ ጭንቅላቴ እየታመምኩ ነው እኔ እዚህ የፈረደበት አረብ ሀገር ነው ያለሁት እናም ክርሰቲያን ነበርኩ ሰወቼ ሙሰሊም አደረጉኚ ከዛ ለባሌ ነገርኩት ሙሰሊም እንዳደረጉኚ ከዛ ከብዙ ጭቅጭቅ ብኋላ ወደ ሰመለሰ ወደ ሀይማኖቴ እመለሳለሁ አልኩት ከዛ እሱ ሀይማኖት የምትቀያይሪው ለምንዲነው አለ እኔ ሙሰሊም መሆን አልፈልግም ሰመጣ አብረን እንኖራለን ሰለው አልፈልግም አለ እኔንም ሀይማኖትሺንም ቀይረሻል ሰለዚህ ካሁን ቡሀላ አብረን መቀጠል አንችልም አለ እኔ እሺ ካልክ ይመቺህ አልኩት እና ሰልኬን ዘጋሁ ግን ላብዲ ነው ምን ማዲረግ እንዳለብኚ አላውቅም 😭😭😭😭😭የ5አመት ባሌ (ፍቅረኛየ ) ልለያይ እኔጃ ብቻ አላውቅም ሂወት ከብዶኛል እንደት እንደማልፈው አላውቅም ይህ ዘመን በጣም ከብዶኛል በፀሎታችሁ አሰቡኚ 😭😭😭😭

    • @somam6576
      @somam6576 4 года назад +1

      እህቴ ለምን ሰለምሽ ሰወቹ አስገድደውሽ ነው ይሁን አልፈረድብሽም ግን አለች ለሱ መናገረ የለብሽም ነበረ እደሚቆጣ ካወቅሽው

    • @ዚነትኡመርዩtub
      @ዚነትኡመርዩtub 4 года назад +2

      ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን የሰለምሽ

    • @firdows3971
      @firdows3971 4 года назад +5

      አንች ሀይማኖትሺን የምትቀይሪው ስው ስላለሺ አይደለም የራስሺ የሆነ የተፈጠርሺበት አላማ አለ
      እሄውም ሙስሊም ሆነሺ ተፈጠርሺ ቤተሰቦችሺ ክርስቲያን አደረጉሺ አሁን ደግሞ ሰዎችሺ ስለሚ ሲሉሺ ወደተፈጠርሺበት ሃይማኖት ተመለሺ ከዚህ በኋላ ደግሞ ለወንድ ብለሺ ፈጣሪን ትክጃለሺ 😢
      ሃይማኖትሺን አክብሪ አላህ አንችን የሚያከብር ሀይማኖትሺን የሚወድ ያመጣልሻል
      ከሁሉም በፊት አንብቢ ከፍቅር እምነት ይበልጣል
      እኔ እንኳንስ በሰው ልጆች
      በነፍሴ ህይወት እንኳን ቢሆን ቢላ ይዘው ሊታረድ ብል በእምነቴ አልደራደርም
      አላህ የፈጠረን ሰዎችን እንድንታዘዝ ሳይሆን እርሱን ልንታዘዝ ነው
      የፍጡር አገልጋይ እንዳትሆኒ ጥርግ ይበል
      ሲጀምር አይሆንሺም የተሻለ አላህ ይስጥሺ

    • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
      @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 3 года назад +1

      እህቴ አይዞሽ ሲቀጥል ስደት የመጣነው ሰርተን ልንለወጥ እንጂ ሃይማኖታችንን ልንቀይር አደለም
      ፍርድሽ ነው አሰሪዎችሽ አስልሚ ብለውሽ ነው ግን መወየር የለብሽም ከስራሽ እንጂ ከሃይማኖትሽ ምን አገባቸው? ውጭ ከሆነ የምትሰሪው ቤት ቀይሪ ነው እምልሽ እህቴ
      እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ክርስቲያን ሃይማኖቱን ይዞ አስከብሮ ነው እሚኖረው እና ስለ እመብርሃን ብለሽ ወደሃይመሰኖትሽ ተመለሽ
      መንፈሳዊ ማህበር አለ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ሀይመሰኖቱን አጥብቆ ይዟል አንቺም ተመለሽ ንስሃ እማያጥበው ነገር የለም እህቴ አንቺብቻ ተመለሺ አደራ
      ፍቀድሽ ከሆነ በዋትሳፕ እናውራ ቁጥርሽን ጻፊልኝ እማግዝሽ ካለኘ

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 3 года назад

      @@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ እሺ

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 4 года назад

    ሙዳይበምክርበጣምተለውጫለሁ 👍

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 года назад

    Tsefah gn mikirh des ylal

  • @senatglilbexamamesgnlwwnde9983
    @senatglilbexamamesgnlwwnde9983 4 года назад

    Aman amen amen Amesgnlw terefenal

  • @TheKhodrissa
    @TheKhodrissa 4 года назад

    ሠላም ውድ የሀገሪ ልጆች

  • @ትግራይቲዪብ
    @ትግራይቲዪብ 4 года назад

    ናመሰግናለን ድምፅ ግን የለውም

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 4 года назад

    ሰላም ነው

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 года назад

    Mediy konjo tsift bila tikir

  • @jsa6894
    @jsa6894 4 года назад +4

    እኔ በጣም እምወደው ነበር እሱም እደሚወደኝ ይነግረኛል ግን በትንሽ በትልቁ ያኮርፋል ደና ሲሆን ግን ስኮርፍሽ ጥለሽኝ እዳትሄጂ እያለ ቃል ያስገባኝ ነበር ይባስ ብሎ አድቀን ምንም ሳላደርገው እደተለመደው በሌላ ዘደመጣ በቃ እኔና አቺ ይበቃናል እዚህ ድረስ ታወራን ሲለኝ ምክኒያትህን ንገረኝ ስለው እደዋሸሁት ነገረኝ ደሞኮ ምንም አልዋሸሁትም እናም ትገሪሚያለሽ ሲለኝ በቃ ለኔም አታስፈልገኝ ካሁን በላይ እዳትደውል በቃኝ ብየ ዘጋሁት ከዛም ቆየት ብሎ ይደውልና ያስረዳኝ ጀመር እኔ ግን በጣም ስለሰለቸኝ ተውኩት መለመን ይፈልጋሉ ወድ ሲባሉ እኔ ደሞ መለመን አልወድም

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 4 года назад +1

    ሰላም የሙዳይ ቤተሰቦች

  • @sofitubesofi8434
    @sofitubesofi8434 4 года назад

    ena teyaqa alegn

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 года назад +2

    ሙዳይ የምትወዱ ሰብሰክራይብ አርጎኝ ሰወዳችሁ ሸቃላ ነኝ

  • @sikosilo659
    @sikosilo659 2 года назад +1

  • @بنتحوسين
    @بنتحوسين 4 года назад +1

    እረ የበናት መላ በሉኝ የማላውቀው ሰው መጥቸ ካላየውሽ ሞታለው እያለ ነው ይምጣ ወይስይቅር🚶‍♀️😂😂

  • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ

    እርኔስልቤ ደማ አድስሞን ፍቅር በፍቅር እንሆንና ከዛካርድላኪልኝ ይለኛን በቃለጥቅምሲል ብቻይደውልልኛን ከዛ ውጭ አይደውልም እኔስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይርቃል እር ፍቅር እዲህከሆነ ይቅርርርኤጭ

    • @user-fafi
      @user-fafi 4 года назад +2

      ለጥቅም የቀረበሺ ወድ መቸም አይጠቅምሺም ይጎዳሻል ማማየ ግልፁን ንገሪው አተ ከኔ የሚትፈልገው ጥቅም ነው በይውና እራቂው እኛ ሴቶች ለፍቅራችን ዝቅ ስንል እነሱ የሚፈልጉት ጥቅም ሆነ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው 💔

    • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
      @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 года назад +1

      እርየኔልብይስብራል ኦፍፍፍቅር ማለት ግን አየሁት ስውሙቶ አልቅሽየማላውቅልጂ ይሱጋስጣላ እንባየ ጎርፍ ነው ይገርማል ልክ ነሽ እህት ካሁኑካልተውኩት የበለጠይጎዳኛን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጠኝ

  • @ekruwelayewa5907
    @ekruwelayewa5907 4 года назад +1

    አይ ወዶች ባሁኑሰአት ጥቅም ብቻነው ተገጥሞ ይብሰል

  • @fndishatube747
    @fndishatube747 4 года назад +1

    አድስ ነኝ አበረታቱኝ ቤተሰብ ሁኑ

  • @rahimaadema3319
    @rahimaadema3319 4 года назад +1

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ

    • @rahimaadema3319
      @rahimaadema3319 4 года назад +1

      መልስም እደምሰጠኝ አምናለሁ

  • @tsegaethiopia2921
    @tsegaethiopia2921 4 года назад

    Ere enes yerket fkr aschegeregn kanagerkut yebase ynafkegnal kezegahut etamemalew mn madreg endalebgn ahuns gra gebagn

    • @boneboneysayils7673
      @boneboneysayils7673 4 года назад

      Endiu new wude machile arif new enda minim chayhu

    • @ይመርዋጮዋጉራጌዋ
      @ይመርዋጮዋጉራጌዋ 4 года назад

      ሙዳኤ እካን በስላምመጣእ ምክርእን እናመስግናለን እኔ አድውሳኝጥያቄ ነበርኝ አግብቼ ከፈታው በዋላ አሁን ብዙአመትቆዪቼአለሁ አንግንላገባነበር ፡ልጁም ማገባውልጀ ፡የስፈራችንነው የመጀመራው ትንሽ ራቅዪላል ገን እኔ እኔ አድልጅ አለኝ በፈታውት ባሌ አሁንማገባው ፡አግብቶ ፈቶአል ግን አልውለደም ልጁ፡ደኽናነገርነው በሚስቱችግርነው ዝብላትሄድበታለች አሁን አርብአገርነኝ ምስራው ከልጁእናውራለን አምነዋለሁ ግን ቤት ስለ ገዛሁ ቤተስቦቼ ፡በቤትሽ ማግባት ኤለበትም ሊያገባሽከሆነ ቀድሞ ቤዋ አልነካም ብሎ ዪፈርም አሉኝ ምንላድርግ

  • @samritube4224
    @samritube4224 4 года назад

    Lik

  • @hiwotbekel1534
    @hiwotbekel1534 4 года назад

    Wendem salm neh andi teyaki letayiki makir setangi fekiringahen be selki bicha new yemakew ena ahun degimo bikerbi kene ba akeli lenagenangi new gen ye esu asebi kalehubeti bota keteta esu ga endiharifi new yemafalegew ene degimo bezum desi alelengim Mani temakerengaleki

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 4 года назад

    ሙዳይዬ ፒስ ነው

  • @allahuakbar5818
    @allahuakbar5818 3 года назад +1

    ዳኒእደሜይስጥህ

  • @saramebt452
    @saramebt452 Год назад +1

    አንተባትኖርምንይብጅኝነበር

  • @ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ

    ፕሮፋይሌን በመጫን ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад

    ድካም ብቻ

  • @የእናንተውለእናንተው

    ሰላም የኤላ ቤተሰቦች እንደምን ከረማች ዛሬ በጣም ደብሮኛል ጨቆኛል በፆለታችሁ አስቡኝ ስራ አጥቼ ኢጃዛ ቤት ነኝ ያከራየችኝ ሴትዩጋ ከተኮረፍን 4ወራችን እሪያድ ውስጥ የማውቀው ሰው የለም መሄጃ የለኝም ሱቅ እንኮ ብቻየን መውጣት በጣም እፈራለሁ ግልምጫዋ አሽሙሮ አላስቀመጠኝም ከቤት በረሽ ውጭውጭ ይለኛል እራሴን በጣም ያመኛል

    • @loveislove6089
      @loveislove6089 4 года назад +1

      አይዞሽ እህት

    • @xbndjgjdjf6909
      @xbndjgjdjf6909 4 года назад +1

      እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ እህቴ በምን ላናግርሽ እርያድ ነኝ ስራ እፈልግልሻለሁ

    • @fetihahabeshawit3739
      @fetihahabeshawit3739 4 года назад

      ቁጥርሽን ለኪልኝ ና በውስጥ ናውራ ልረዳሽ ችላለው

    • @fatiyyerg3204
      @fatiyyerg3204 4 года назад

      ደውይልቤትአለይአከራይሺአለሁእራድነይ

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 3 года назад

      እህቴ መድና ነይና እኔጋ ኑሪ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 4 года назад +1

    እኔ ፍቅርኛየ ይመጣል ይሄዳል ያኮርፍል በቃ ግራ ያጋባል ብሎክ ያደርገኝ እና መልሱ ለህቴ የሆነ የሆነ ነገር ብሎ እሱ እዲታስታርቃን ያረጋል መልሰን እንታረቃል ብቻ ግሪ ያጋባል ልጅ ጉራጌ ነው እኔ ወሎየ ነኝ ግን ፈራሁ

    • @ekramebrahim2240
      @ekramebrahim2240 4 года назад +4

      እድህ አይነት ወንድ አያሥፈልግም በግዜ ተገላገይው

    • @tsegaethiopia2921
      @tsegaethiopia2921 4 года назад

      Endezi askabach wend atasfelgshm Korea beybet eht kbr aywedum eshi ehte

    • @ጥሩስራለነገስቅነው
      @ጥሩስራለነገስቅነው 4 года назад

      ክክክክክክ ገኪም ንመጂ

    • @mamaylove2918
      @mamaylove2918 4 года назад

      Ayu ena leanich yemayhon sewi keho be geziyu tewyu

    • @haluhalume2077
      @haluhalume2077 3 года назад

      kkkkk አር እናቱ አንቺ መታዬ ነሽ እንዲ የኔንም ጉራጊ ነው እኔ ወለዬ ነኝ ባክሽ እነሱ ፍቅር አያቁም

  • @Marcylove1322
    @Marcylove1322 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Год назад

    ❤❤