11 ግልፅ ማረጋገጫዎች በእውነት ከልቡ/ከነብሱ እንደሚያፈቅርሽ-Ethiopia. Signs he truly love you.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Signs he truly love you.
    በሙዳይ መረጃ በፍቅር ግንኙነት ፤ስኬት፤ገንዘብ አያያዝ፤ ቁንጅና፤ ሳይኮሎጂ፤ ወቅታዊ ጉዳዮች፤መዝናኛ፤ እና ጤና ላይ ትኩረት እናደርጋለ፡፡ muday tv -ሰብስክራይብ በማድርግ ጥሩ ጥሩ ስራ ማግኘት ትችላላቹ፡፡

Комментарии • 397

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад +79

    ፍቅር ማለት ሳያዩን የናፈቁን ስለ እኛ የተጨነቁ ረሱላችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው የእውነት የማፈቅራቸው

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад +4

      ሠለሏህአለይሂ ወሠለም ፊዳ ትሁንለዎት ነፍሴ😥

    • @ትንሿነኝየማሜእህት
      @ትንሿነኝየማሜእህት 3 года назад +2

      👍👍👍አዎ

    • @zamzamzamzam4963
      @zamzamzamzam4963 3 года назад +2

      ሰአወ💞💞😢😢😢😢👌👌😘😘

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co Год назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      "ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ
      ልክ ብለሻል እህቴ እውነተኛ ወዳችና አፍቃሪ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ብቻ ናቸው::
      "ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያረሱለላህ"

    • @kudherkadher9305
      @kudherkadher9305 Год назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴአተውጠብ

    እውነት ነው ሙዳይ በጣም እናመሰግናለን
    ወንዶች ገደል ይግቡ
    ብቻ ሀገራችን ሰላሟን ይብዛልን

  • @banchab2962
    @banchab2962 4 года назад +22

    እህቶቸ ስትል በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ ሰላምህን ያብዛልኝ

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 4 года назад +64

    አዪዪዪዪ እኔስ ያሳሰበኝ ይሄ ኮሮና ቫይረስ ነው ሀገራችን ገባ አሉ ያረቢ ሀገሬን ጠብቅልኝ በዚህ ድህነት ኮሮና ተጨምሮ ይከብዳል

  • @wellcome6505
    @wellcome6505 4 года назад +12

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እስት እንዳኔ ባፊቅረኘ ያታጎዳ በላይክ የሳያኝ

  • @makhmakh4405
    @makhmakh4405 4 года назад +30

    ስለኮረና ከመዳመጥ ሙዳይን ልስማ እናቴ ሆ ላይክ ሙዳይ

    • @Hana-bh3db
      @Hana-bh3db 4 года назад +2

      ማሬ ስለኮረና አትጨነቂ በእምነትሽ ጸልይ

    • @makhmakh4405
      @makhmakh4405 4 года назад +1

      @@Hana-bh3db ኢሻአላህ ሁቢ እውነት በጣም ወሬው ተጋነነ ያረቢ

    • @madinaebrahim9523
      @madinaebrahim9523 4 года назад

      ኤወላ እዉነት ብለሻን እህቴ ፈጣሪ ያለዉ ሊሆን የኛ መጨነቅ አልሀምድሊላሂ አላህ ወኪል ሁላችንም በእምነታች እንጠልይ ከዚያዉጭ መፉራትም ሆነ መጨነቅ አያስፈልግም

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co Год назад +3

    አላህ!! እውነተኛ ወዳጅና አፍቃሪ ይስጠን.

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 3 года назад +4

    አይ ሙዳይዬ ትዳር እና ፍቅር የእግዚአብሔር ነው ጠቃሚ ምክር ነው በእውነት ደስስስ ይላል ተባረክ

  • @ሱሱየእናቷልጂ
    @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +78

    አሀ አሀ አሀ መዳይየ አባባ ይሙት ካወራኸዉ 11ነጥቦች ማፈቅርዉ ልጂ አንዱም ቁጥር ላይ የለበትም በሉ ቻዉ ዋትሳብ ኢሞ ላይ ሂጃለሁ ብሎክ ላርገዉ 🙅

    • @halahassn524
      @halahassn524 4 года назад +2

      Teregagi eht tnsh asleflfiw erasun eskiyamew😂😂

    • @ሱሱየእናቷልጂ
      @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +13

      Hala Hassn እየዋሸኝ ብዙ አመት ታግሸዋለሁ አይገባዉ ዉዴ እሚወዱኝን እያባርርኩኝ እሱን መጠበቅ ሰልችቶናል እኮ 😢

    • @zainbalshamsi5960
      @zainbalshamsi5960 4 года назад +3

      ክክክክክ

    • @ስለማይነግርስጣታውእግዚአ
      @ስለማይነግርስጣታውእግዚአ 4 года назад +2

      ክክክክ የኔ እህት የኔውም ጉድ እንዳንችው ነው ግን እየታገስከት ነው እና ታገሽ

    • @ሱሱየእናቷልጂ
      @ሱሱየእናቷልጂ 4 года назад +16

      ስለማይነግር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ማር ወላሂ 9አመት ታግሸዋለሁ እና ተሸነፍኩኝ እኔ ሰናገርዉ ይቆጣል እሱ ሲናገርኝ ዝም ብየ እዳሳልፈዉ ይፈልጋል ለሱ ያልከፈልኩት መሰዋትነት የለኝም ብዙ ግዜ ሰሜቴን ሲጎዳዉ ፍቅሩ ዉሰጤ ሞተ አሁን ድምፁን መሰማትም ሆነ ቴክሰቱን ማየት ዘጋኝ አሰጠላኝ ካሁን ቡሀላ እኔ የሌላ ሁኜ አጥቶኝ ተፀፅቶ ሲሰቃይ ማየት ነዉ ምፈልገዉ 😢 ምክንያቱም ካመመዉ ሌላዋን ሴት ልክ እደኔ አይጎዳትም 😢

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 года назад +28

    ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ትክክልነህ የኔባል አሁን የተናገርከዉን ሁሉነዉ
    የሚያደርገዉ ወላሒ

    • @hiwethiwet7012
      @hiwethiwet7012 4 года назад

      ስንት አመት ሆነሽ ካገባሽ

  • @ajamnaj9233
    @ajamnaj9233 4 года назад +5

    ሙዳይ በጣም እናመሠግናለን ግን በጣም የምወደው ልጅ በጣም ይገርማን 4 አመት ሙሉ አብረን አሣልፈን ግን ምንም አላውቀውም እፉ ብቻ በጣም ይገርማን ከዚህ ቡሀላ ወድን እዳላምን አረገኝ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 11 месяцев назад +1

    ወንድምችን እግዚአብሔ ይጠብቅህ ባለህበት መልካም ሰውነህ በጣም እናመሰግንአለን❤❤❤❤

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Год назад +1

    ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን እንወድሀለን በጣም ጠቃሜ ምክር ነዉ❤❤❤❤

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 4 года назад +43

    ይሄ ያልከው ነገር የእውነት ከሆነ እኔ እድለኛ ነኝ ማለት ነው ምክንያቱም አሁን በህይወቴ ውስጥ ያለው ወንድ እነዚህን ሁሉ እያደረገልኝ ስለሆነ ብቻ መጨረሻውን ያሳምርልኝ እንጂ

    • @zemzemjoe7649
      @zemzemjoe7649 3 года назад +3

      እኔም ማሬ እዳችው ነኝ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @salemtilsales1951
    @salemtilsales1951 4 года назад +39

    አይ ሙዳይ የዛሬ ወንዶች ብርርርር ነው የሚያዩት እኔ ነኝ የምወደው አሁንማ ጠፍቷል እስኪ በየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ እድረሳው

    • @seadisadi8111
      @seadisadi8111 4 года назад +4

      አይዞሽ ማማዪ

    • @wellcome6505
      @wellcome6505 4 года назад +1

      አይዞሽ ማሬ

    • @Adne_
      @Adne_ 4 года назад +2

      አይዞነ እሀትየ በእውነት እምልሽ ነገር ቢኖረኝ ጸልይ እኔ ስቅይት ብየ በአምላኬ ቸርነት እረስቸዋለሁ ያው በኔ ሀይል ሳይሆን ፈጣሪየን ለምኘው ነበረ ደግሞም አላሳፈረኝም እማይሆነን ነገር ማባረር ወይም መርሳት ነው እህቴ አይዞሽ እመ ብረሀን ታስብሽ

    • @mesi3803
      @mesi3803 4 года назад +1

      ልክነሽ እህቴ ይሄ ገጠመኝ እኔም ገጥሞኛል ከኔ ይልቅ ወደቢዝነሴነው የሚያመዝነው እኔም ግራ ገብቶኝ ዝም ብየ ተቀምጫለሁ

    • @zemzemjoe7649
      @zemzemjoe7649 3 года назад

      አይዞሽ ማሬ አላህ እሱን እሚያስረሳ ይስጥሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +3

    እኔም እወደዋለሁ እሱም የወደኛለ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው ለመተያየት ያብቃን በረቀትሰ ያለ ሙዳይ የኔ ቅመም 1000 👍 ተመኝሁ

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 3 года назад +6

    የእዉንት እደልኛ ነኝ አመሰግናለሁ ዶከተር ❤️❤️❤️

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 3 года назад +5

    እደዚህ ከሆነ የኔው ይወደኛል ማለት ነው አልሀምዱሊላህ እስኪ አላህ ሰቶኝ ይሆናል ያረብ ውደታ እስከጀነት

  • @hanantube3937
    @hanantube3937 4 года назад +19

    እውነተኛ ፍቅር ልክ እንደዳይኖሰር ሆንዋል ከጠፍ ቆይቶዋል የትም አታገኝውም

  • @ምህረትሀበሻዊ
    @ምህረትሀበሻዊ 4 года назад +1

    ኑረልን ሙዳይ ምረጥ ሰውድው የምታቀረባችው ትምህረት የሜሰጥ ነው አመሰግናለሁ ሰላምህ ይብዛ

  • @Hana-bh3db
    @Hana-bh3db 4 года назад +4

    ሙዳያችን የኛ ዶክተር እናመሰግናለን ኑርልን እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @tig4066
    @tig4066 Год назад +1

    እዉነት ትክክለኛ ምክር ነዉ ቀጥልበት አስተማሪ ነዉ ወንድሜ❤

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky 4 года назад +8

    እናመሰግናለን ውንድማችን በጣም እግዚአብሔር ይሚፈራ ትዳር ወይም ጎደኛ ይሰጥን እባክችሁ በይ ሀይማኖታችን ፀሎት እናደርግ ሰለ ሀገራችን እናም ሰለ ኮሮና ቫይራሰ እህቶች

  • @quluqulu9978
    @quluqulu9978 4 года назад +26

    ሙዳይ ልክ ነህ የሚገርመዉ አፈቅርሻለዉ ብለዉ ያለኔ መኖር እንደማይችሉ የነገሩኝ ብዙዎቹ ትተዉኝ ሄደዉ አሁን ላይ በጣም ነዉ ምገረመዉ ለምን እወድሻለዉ አይለኝም ለምን አፈቅርሻለዉ አይለኝም እምለዉ ሰዉ ትዳሬ ሆኖ አጊቼዋለዉ 🙄ሙዳይ በርታ 🙏🙏

  • @zemzemjoe7649
    @zemzemjoe7649 3 года назад +1

    ሙዳይ እናመሠግናለን የኔ ሁሉንም ያልከውን ያደረጋል አላህምዱሊላ አላህ መጨረሻ ውን ያሳምረው

  • @ጉዞወደፊትYouTube
    @ጉዞወደፊትYouTube 4 года назад +8

    ደስ ሲል የኔ ሁሉንም የሟላ ነዉ አልሃምዱሊላህ እኔ አልወደዉም ነበር ሌላ የምወደዉን ስከተል ያ ግን የስራዉን ይስጠዉ አሁን ግን ያ በመሄዱ ትክክለኛ አፍቃሪየን ስለሰጠኝ እኳን ቦታ ለከክለኝ የዱሮዉ ተብየ
    ሁሉንም ያሟላ ፍቅር የሆነ አዛኝ የሆነ ከቃላት በላይ ነዉ

    • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
      @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 года назад

      አልሃምዱሊላህ 😘😘ልክ እንደኔ🙄 አንቺ የሆነ ሀሳብ መጣልኝ

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 2 года назад +2

    Thanq dear brother

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад +1

    ትክክል ሙዳይ ክልብ እነመስግነለን ተመችን ትምህርትህ ሙዳይ

  • @እግዚያብሔርንየማያውቁየእ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ልክ ነኸ እይታውን ያስደስተኛል ሁለተኛ ቦታ ይሰጠኛል ግን እኔ ብዙ ጊዜ አላምነውም ፍራቻ መጨናነቅ አለብኝ እኔም አጠፍው ሁሱም አጠፍ ቀድሜ የምቆጣው የማኮርፈው እኔ ነኝ በሚገርም ሁኔታ ያለቅሳል ይሄን እንዴት ታየኋለኸ Bro???

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +2

    ስላም ሙዳይ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው እናመስግናለን።

  • @محمدمحمد-خ2ر5ط
    @محمدمحمد-خ2ر5ط Год назад +1

    የኔ ፍቅር እውነትም ያፈቅረኛል ማለት ነው 🙏🥰❤️❤

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 года назад +3

    ትክክል ነህ ሁሉም ወንዶች አስመሳይ ነችዉ ልብ የላቸዉም አይርቡም ግደል ይግቡ

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @asnimengesha6598
    @asnimengesha6598 4 года назад +1

    Tebarek

  • @allahmdulillahallahmdulill1885
    @allahmdulillahallahmdulill1885 4 года назад +2

    Masha Allah wedem Mudaye yemtelew hulu ewent nw 👍👍👏berta ketlebt Mekrochih hulu Teru nw kezi yeblexe enitebkebhale berta 👏👏

  • @abebechalene21
    @abebechalene21 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክክክ

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን በርታልን የኛ መካሪ ቅን ሰው

  • @egziabherfikirnew3058
    @egziabherfikirnew3058 4 года назад +28

    አይይይ ሙዳይ ተውውው የወንድ ልቡ የወፍ ወንዱ አይታወቅም ዝምምምም ነው

  • @thuryathurya2342
    @thuryathurya2342 4 года назад +2

    ሙዳኤ እናመስግናለን

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አመሰግናለሁ ሙዳይ ወድሜ

  • @የግዕዝጉባኤቤት
    @የግዕዝጉባኤቤት Год назад

    ትምህርትህን ስወደው እኮ ቃላት ያጥረኛል ለመግለጽ ብቻ እናመሰግናለን

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 года назад +2

    ወንድማችን ከልብ አመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ይስጣት

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 года назад +1

    ዋው በጣም አሪፍ ምክር ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እውነተኛ አፍቃሪ አግኝቻለሁ እንግዲያው ያልከውን ሁሉ ሲለኝ የውሸቱን ነበር የሚመስለኝ ለካ እውነቱን ነርዋል አመሰግነዋለሁ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን በእውነት

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ሙዳይ

  • @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
    @የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 года назад +4

    አልሃምዱሊላህ ሙዳይ የኔስ የጠቀስከው በሙሉ አለበት ከሱ ከተገናኘሁኝ በኃላ ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ እስከመጨረሻው ያርግልሽ በሉኝ እህቶቼ😢😢😢ልቤ ብዙ ተሰብሮ ነበር ብቻ ትግስት ወሳኝ ነገር ነው አላህ ያለው ላይቀር እኛ እንጨነቃለን😢😢

  • @seadi6958
    @seadi6958 4 года назад +1

    ሠላም ሙዳይ እንዴት ነህ ሁሉም ምክሮችህ አሪፍ ናቸው በጣም እናመሠግናለን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 года назад +1

    enameseginalen muday arif temehirt new yalkew unet new beunet thank you so much muday

  • @hiwothabtamu7579
    @hiwothabtamu7579 4 года назад +2

    Selam wendime tiyake ale inditi malisegni tesfa aditgalo andi fikiregna alegni gin ahuni 1amet ke siditi wori new neger gin befiti began new yemi wedahu ahuni gin asitelagni isu gin betam new yemi wedegni ene gin dimxuni rasu mesemati alifeligim ena ene min mategi alebigni?

  • @ሁሉንቻለውሆዴ
    @ሁሉንቻለውሆዴ 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @saraka5019
    @saraka5019 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ትምህር ነው

  • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ

    አሁን እኔ የሚያሳስበኝ የነብሴ ነገር ናት እማማ ሀገሬም በሽታው ገባ አላህ ይሆነን በስደት ያላችሁ ወገኞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ከዚህ በሽታ💔💔

  • @miclmicl7403
    @miclmicl7403 2 года назад +3

    ፈጣሪ ኡነተኛ አፍቃሪ ይስጠን

  • @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ

    ሙዳይ በጣም የምዳትና የማፈቅራት ልጅ አለችና ምን ብየ ፍቅሬ እድገልፅላት ግራ ገባኝ ለመስረዳት በጣም ጥረት እያረኩ ነው ግን ምንም መልስ ልትሰጠኝ አልቻለችም በታፈቅረኝ ትወደኛለች ብየ አስባለሁ እስታይልህ ሙድህ ይመቸኛል ትለኛለች ነበር አሁን ግን ደህና አደርሽለኝ ስላት ላይክ ቀጭታዝም ማለት ጀመረች በቃ እኔም አቆሙኩ ምንትሉኝ አላችህ??

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 года назад +2

      ሳትፈራ ንገራት ወንድም ከዛ መልሡን ታገኛለህ

    • @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ
      @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ 4 года назад +1

      @@Rተስፈኛዋ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥርሽ ላኪልኝማ እህቴ ነገሩ ካባድ ነው እና የባለፈው ልጅ ነኝ

    • @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ
      @መልካምነትለራስነው-ጘ6ጠ 4 года назад +1

      ሌላው ገረሚላ ሳይሰጥብህ ቱሎ ንገራት

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 4 года назад +1

      በቃ እስታይልህ ይመቸኛል ካለች ወዳሀለች ማለት ነው

  • @zenashtigest3298
    @zenashtigest3298 3 года назад +6

    እውነት በጣም ትምህርት ወስጀበታለው ወንድማችን እናመስግናለን በርታልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад +1

    የኔሥ ፀፆፍለት እጂ ዝም ነው የሚል ሞትኩ ሥል ሰንብቶ ምን እደነካው አላቅም ሰንብቶ ሲመጣ በጣም አስፈለግሽኝ ናፈቅሽኝ ይላል እዴት ልመነው

  • @WorkineshMulatu
    @WorkineshMulatu 3 месяца назад

    እኔም እወደዋለሁ እሱም የወደኛለ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @samsungme346
    @samsungme346 3 года назад +1

    ጡሩ ምክርነው በነገራችላይ ይሄን ሁሉ ያሟላነው የዘረዘርካቸውን አብሮኝ ያደገነው ባድ ቀየ ባድ ትምርትቤት ተምረናል ግን ልይ ስለነበር እሱም አይናፋር እኔም አይናፋር ስለሆነ ሁላችነም ባህሪያችን አድነው እሱም ትምርቱን ጨርሶ ተመረቀ እኔም ስደት ከመጣሁ ሰነበትኩ ኢቬርስቲ ሲገባ ፈቶውን ሲልክልኝ በጣምነው የደነገጥኩትም ልቤም የመታው ወዶች ቢደውሉልኝበብሉክነው እማባራቸው ይሄግን እደህትና ወድም እያወራን ከጌዜቡሀላ ያገሩን በሬ ባገሩ ይረሱት እያለ ማጠንጠን ጀመረ እደሚወደኝም ፍቅሩን ገለፀ እኔግን አልተቀበልኩትም አባረዋለሁ ሙጭጭ ብሎ አይሄድም እኔም ዝም አልኩት አይን አይን እያየነው እሱም

  • @nargosnargos3401
    @nargosnargos3401 4 года назад +1

    Enamesegnalen wendmachn mkrochh hulu betam tekami nachew

  • @fafi6205
    @fafi6205 4 года назад +16

    አይይ የኔውስ ሙዳይ አንዱም የለበት እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይለኛል ግን እሱ ሲፈልገኝ ብቻ ነው እሚደውለው ኦላይ ሁኖ እኔ ስደውልለት አያነሳም ቴክስት ሁለየም ሀይ ደህናነሽ ይላል ከዛ ዝም ይላል እኔን አሁንስ አርግፌ ትቸዋለሁ ምሆሽ ጠፋሽ ይለኛል በቃ ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል አደናግሮኛል አሁንስ ሞላኝ ቀይ ላሳየው ነው የህ ኮተት

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 года назад

      ኮሥተር በይበተ እዴምትወጂው እዳያቅ በራሥ መተማመን እዴለሽ መሆን ዴሥተኝ መሆን ከዛ ይመጣል

    • @hageretube6095
      @hageretube6095 4 года назад +1

      Ergif argesh kaltewuishiw yichawetbishal

    • @Fa-uh1jf
      @Fa-uh1jf 4 года назад +1

      እረ የኔውስ እደምወደው ያውቃል ተጫወተብኝ እደው በቆረጠልኝ

    • @neymayousef4841
      @neymayousef4841 4 года назад +1

      እረ የኔውስ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ይላል እኔ ስደውል ቴክስት ሳደርግ አይቶ ዝም ይላል አሁንስ ቀዩን ላሳየው ነው ወንዶች ግራ ያጋባሉ

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 3 года назад

      ክክክክክ

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 4 года назад +14

    ወንዶች መጨበጫ የላቸውም ፈጣሪ እሚበጀንን ይስጠን

  • @Samrawit-sw4cz
    @Samrawit-sw4cz 10 месяцев назад +1

    ሁሉም አለበት

  • @samesame731
    @samesame731 4 года назад

    yene yayegm zembilo yesemegal eyaworam eyesaqem yesemegal medenw gin

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 месяцев назад +1

    Wodemachen ebakehn mela belgn ❤❤❤🙏

    • @mudaymereja8784
      @mudaymereja8784  9 месяцев назад

      muday mereja -facebook laye hasabeshene makafele techeyaleshe ehetachene.

  • @mitku1079
    @mitku1079 4 года назад +1

    ፈታሪ ሆይ መቸረሻ አሳምርልኝ እናመሰግናለን ሙዳዬ

  • @فاطمةسعبد
    @فاطمةسعبد 4 года назад +8

    እስኪ ተወው አላህ ሶብሩን ይስጠን እንጂ የነሱን ነገር ሆድ ይፉጀው

  • @erestigonderiwa5820
    @erestigonderiwa5820 2 года назад +3

    ይህን ሁሉ እየተገበር ግን ጓደኛየ ብየ የማራው ስው ስለፍቅር ያወራኛል እምናችን ይለያያል እንዴት ብየ ልርዳው ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አይደል

  • @salamalqattan4910
    @salamalqattan4910 4 года назад +4

    ሙዳይየ እንኳን ሠላም መጣሃ

    • @salamalqattan4910
      @salamalqattan4910 4 года назад +2

      ያገሬ ልጆች ስደት ላይም ኣገረ ዉስጥም ያላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበሊልኝ ያየተፈጠር በሽታ እባካች እንፀልይ ኣገራችን ሰላም ያሪግልን

  • @اتلدزدطلاا
    @اتلدزدطلاا 4 года назад +1

    Tekekel belehal betam enamesegenalen wedim

  • @newestbmnewestbm2
    @newestbmnewestbm2 4 года назад +1

    Best advice , Bro ! Keep it up!

  • @adenaddis9463
    @adenaddis9463 4 года назад +6

    የሚገርም ነው በየትኛውም የሂዋን ዘር ማወቅ የምንፈልገው ነገር ነው ይሄ ፕሮግራም አለም አቀፍ በሆነው በእንግሊዝኛ ቢተረጎም እጅግ ጥሩ ነበር

  • @ስለወደደኝአዳነኝአዳነኝ

    ሰላም ሰላም ወድ የሀገሬ ልጆች
    ሀገራችንን በፀሎት እናስባት

  • @abbarabbar8519
    @abbarabbar8519 4 года назад +1

    አመሰግናለን ወድማችን

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 4 года назад +14

    በስደት ውስጥ እንደዚህ አይነት ያለው ጸባይ የለም በጭራሽ አንዱንም አያሞሉ

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ

    መሸአላህ ጥሩ ነው ምክርህ ግን በአሁን ሳአት ያለው ነገር አያሰደሰትም

  • @tube-jl5bu
    @tube-jl5bu Год назад

    ሙዳየ በርታልን

  • @Alain-gl4bo
    @Alain-gl4bo 4 года назад +1

    wayine yenewma andum yelabetim eihe leba koyi eisraletalew muday kelib enamasegenalen enkanem lewandoch doctor honkelen

    • @anuty8821
      @anuty8821 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @haludf4626
    @haludf4626 4 года назад

    ሙዳይ ቲቪ እናመሰግናለን ያልካቸው ሁሉ አሉበት ያሳካልሽ በሉኝ

  • @zaynabzaynab1245
    @zaynabzaynab1245 3 года назад

    ሰላም ወድም የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
    ምክርህ ያስፈልገኛል ግን በምን ላግኝህ❓❓❓❓❓❓

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ሙያችን

  • @famezarafamezara5297
    @famezarafamezara5297 4 года назад +1

    Xiyaqe aleany

  • @ልጄእወድሻለሁማማ
    @ልጄእወድሻለሁማማ 4 года назад +2

    እረ መላ ስጡኝ የኔ ህይወት መና ቀረ ስደት ለያየን ካገር ገባ አሁን ቤተስብ ጋርም አልተስማማም ከኔም ጋር ቤት ገዝተን ነበር ብርሃን ስጭኝ አለ እኔ ብዙ ነው ያወጣሁት ለቤቱ የሱ ትንሽ ነው እና አሁን የምትስሪውን ካላክሽልኝ ብሬን አምጭ ልስራበት ነው አለኝ እኔም እንዴት ብየ ለወንድ ልጅ ብሬን ልስጥ ወልደናል አንድ ግን ቤተስቤን እኔንን ብጥብጥ አርገኝ ትዳር አክባሪ ነበርሁ የመጀመሪያየም ነው። ብር ሊያለያየኝነው ነይ ይለኛል አሁን ምን ይች ልግባ በዛ ላይ በበሽታው ምክኒያት ዝግ ነው እፍፍፍፍ ትዳር እንዲህ ስቃይ ከሆነ ይቅር

  • @temretube8285
    @temretube8285 Год назад +1

    ወላሂዉነትነዉ

  • @justice4haacaalu595
    @justice4haacaalu595 4 года назад +1

    Thanks bro

  • @ኪዳንምህረትእናቴተመገንአ

    ወዶችና።መዳም የዘድሮ ኮረና አንድ ናቸዉ ወረተኛ የኔዉማ እግቶ የራሱ ካደረገ ቡሀላ።ለፈጣሪ ሰላምታኳ ኮራ ለኔ ካላለሁ ይጠረግ ዉሻ።ወች

  • @sakinazaine3971
    @sakinazaine3971 4 года назад +1

    እነማሰግነለን እዉነተኘ አፍቀሪ ይወፍቀን አሜን በሉ

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 4 года назад

    እግዚአብሔርያክብርልን

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ-ፀ3ቀ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ-ፀ3ቀ 4 года назад +4

    ##በጣም የሚገርም ትምህርት አመሰግን አለሁ ወንድሜ በርታ ::

  • @fyhhuuhhui6467
    @fyhhuuhhui6467 4 года назад +12

    የኔ ፍቅርኛ ሁለም ግራ ያጋባል ሙዳይ ምን ይሻላል

    • @sofimarrr6578
      @sofimarrr6578 4 года назад

      የኔም ነው ማር

    • @fhyfhh2684
      @fhyfhh2684 4 года назад

      ክክክክ ልክ እደኔ የኔም ግራ ገብቶት ግራ ያጋባኘል አሁንማ ሊቆርጥልኘ ነዉ መሰለኘ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 года назад

      የኔዉም ቀዉስ እንድህነዉ እህህህ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 4 года назад

    በጣም አሪፍ ምክርነው ግን በዚህ ስአት እማስጨንቀኝ የሀገሬ ሰላም ብቻነው ሰለወድ ገደል ይግባ ማስመሰል እጂ እውነት የላቼውም

  • @ሀያትየጉራጌዋ
    @ሀያትየጉራጌዋ 4 года назад +7

    ሙዳዬ ሥለ ምድነዉ ምታወራዉ ገና አልሠማሁም ሳላዳምጥህ ነዉ ምኮምተዉ ሥለ ኮረና ነዉ ወይሥ ሥለ ፍቅረኛ ነዉ

    • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
      @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 года назад

      ስለዎዶች

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 4 года назад +1

      @@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ ነዉ የወዶች ፍቅር የለብኝም ከፈለገ ይጥረጋቸዉ እኔ ያሣሠበኝ ጋሽ ኮረና

    • @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
      @ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 года назад

      @@ሀያትየጉራጌዋ ክክክክአይዞሽማማየትነውያለሽውበናተእደትነው

    • @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ
      @ያአሏህበኢዚነትህማረኝ 4 года назад

      ከዝ በፍትኮ ተናግረናል ጉራጌዎች ግዜ ለመቆጦብ እያዳመጡ ይኮምታሉ ቶሎ ወደ ስራ ለግባት ለመዝናናት ሳቡ እራሱ ለጉኛቸው ደውለው ለበድርህና አዝናኝ ይለዋሉ አሉ😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 года назад

      Kkkkkkk

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 4 года назад +1

    ሙዳይ በሪታ አሪፍ ነዉ

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад +1

    welcome muday Thank you😍😍😍❤❤❤❤

  • @zahragirl3446
    @zahragirl3446 3 года назад +2

    አላህ ይሰጠን የዉንትፍቅር ያረብ💔💔

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +1

    የኔንነው።የነገርከኝ የመጨረሻዉ ስምት አመት ሙሉ አሁን ግን ተገላግየ አለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 4 года назад +2

    ሰላም ሙዳይዬ እኔ የ4 አመት እጮኛ አለኝ በቅርቡ እንጋባለን ግን አንድ ባህሪው በጣም አስቸግሮኛል ሲበዛ ቀናተኛ ነው በቃ እኔ ኦንላይን ላይ ስገባ የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ተጠቃሚ ነኝ በቃ እግሌ ጋ አታውሪ እግሌን ብሎክ አድርጊ በቃ ወንድ ጋ አታውሪ መነጫነጭ መሳደብ ከዚያ ሳኮርፈው ወይም ከኦንላይን ላይ ትቸው ስወጣ ዳይሬት ስልክ መደወል በቃ ሰለቸኝና ባለፈው እወድሃለሁ ግን ሰላሜን ማጣት ስለማልፈልግ ሂድልኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ ስለው ኡኡኡ አንቺንና እኔን የሚለየን ሞት ብቻ ነው አንቺን ከማጣ ሞቴን እመርጣለሁ አለኝ በጣም እንዋደዳለን ግን መጨቃጨቅ ስልችቶኛል ምን ላድርግ የገዛ ጓደኞቹ ጋ እንዳላወራ አስጠንቅቆኛል ለምን ስለው እነሱ ይፈልጉሻል ስለዚህ አታውሪ ብሎ ያው ዘግቻለሁ

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 4 года назад +1

    ዛሬ ጉድፈልቶነበራ ከብሎክ አረፈ ግን አለበትሁሉንም በጣም አመሠግናለሁ ወድሜ