Ethiopia | ጠቃሚ መረጃ - ሌላ ፍቅረኛ ከአንቺ ውጪ መያዙን የሚያሳብቁ ምልክቶች፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • ኩኩስ መረጃ cookis mereja የሚባለውን አዲሱን ቤታችንን subscribe አድርጉ፡፡ በዚህኛው ቤታችን ደግሞ እጅግ ለእናነተ ለምወዳቹ እና ለማከብራቹ ቤተሰቦቼ-ስለ ሀገራቹ ማወቅ ያለባቹ መረጃ-ስለ ጤናችን-ቴክኖሎጂ-አስደናቂ እና አሰገራሚ ዜናዎች-ስለምትኖሩበት ሀገር አዲስ መረጃ እነ ሌሎችንም ጠቃሚ የተባሉ ሁላ ነገሮች የእናንትን ክብር በሚመጥን መልኩ እናቀርባለን፡፡የሁላችንም ሀሳብ በእኩልነት እንዲሽራሽር ሰለ ምን ብናወራ/ብንወያይ/ቢቀርብ የሚለውን ፃፉ-በዚህም መሰረት ሀሳብ፤ድጋፍ እና ልምድ እንለዋወጣለን፡፡ ክብር እና ሰላም ለናንተ፡፡

Комментарии • 217

  • @haytmohammed5466
    @haytmohammed5466 5 лет назад +117

    እስቲ ሙዳይን እምትዱ እኔእወደዋለሁ እናተስ??,,??

    • @zamzam-vc3jx
      @zamzam-vc3jx 5 лет назад +1

      Hayt Mohammed እኔ በጣምምም ትምህርቶች ሱሴ ሁነዋን

    • @majdomajdo4015
      @majdomajdo4015 5 лет назад +1

      እኔም

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924
    @jemeilabintlemmaalhmdulill1924 5 лет назад +31

    እናመሰግናለን ወንድም
    ግን እህቶቼ ውንድን ልጅ ሺ ብታፈቅሩት አፈቅርሻለው እስካላለ ድረስ ፉቅራቹን አትግለፁ ወንድም ሲፈቀር ይዝናናል ሴቶችም እንዲህ ብንሆንም አፈቅርሻለው ምሬ ሆዴ ያላአንቺ እያለ ሲል ልባች መውደቅ የለበትም ሲጀመር ባአንድ ጓደኛቹን የደረሰ በናንተም እንደ ሚደርስ እወቁ እኔ አላፈቅርም አደለም የፈለገ ባፈቅር አፈቅርሀለው አልለውም ምክንያቱም አንዴ ካአፌ ከወጣ በኻላ ኬት ላስገባው ነው ስትዝናኝበህ ይጠራጠራል ፉላጎቱ ይጨምራል 99ጊዜ ቴክስት አለማብዛት ማርም ሲበዛ ይመራል online አለ መቀመጥ እነዚህ እነዚ ሰውን እንዲፈልገን ትልቅ ሚና ይጫወታል ሙክሩት ውዶቼ ጥቅማጥቅም
    የሚፈልግ ወንድ
    ስለ ስሜት ሚያወራ ወንድ አንዲ ሺጊዜ ምን በላሽ የሚል ወንድ መጨረሻው አያምርም ሁሉም ነገር መጠን አለው ስራ አለብኝ ይቀጥል ነበር ጉዳዩ

    • @ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ
      @ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ 4 года назад

      በጣም ይከብዳል የኔ እህት ስልክርሽ እናመስግን አለን እኔ እደ ምወደው ነግሬው ይጥባርር ጀመር አሁን እኔም የተለያየ ምክር እየስማሁ ሚድያ ላይ ልክ እደሱሳየ እያሳየሁ ነው ግን ተቀየርሽ እያል ይጨቀጭቅ ጀመር። ሊስው አልሽ እያል እፍፍፍፍ ግን በርጥም በቃ ወዶች ሲወደዱ አይውድላቸውም አላህ ይስጣቸው ማለት ነው

  • @taybaendris1931
    @taybaendris1931 5 лет назад +19

    ትምህርትህ ከምንም ጋ የሚጋጪ ነገር ስለለው በጥሩ ሁኔታ አዳምጣሀለሁ ካአንድ በላይ ሰብስክራይብ ቢደርግ ኑሮ መቶ ከዛ በላይ ባደርግ ደስ ይለኛል ወላሂ

  • @MahiMahi-gl3ys
    @MahiMahi-gl3ys 4 года назад +8

    ከወደደኝ እወደዋለሁ ከጠላኝ እጠለዋለሁ ጥረግ ይበል ወድ ቢህድ ወድ ይመጣን ዋናው በራስ መተማመን ነው ማን ሊለማመጠው ገደል ይግባ

  • @tsehayneshtsige7238
    @tsehayneshtsige7238 3 года назад +3

    ሙዳይ ሳይሆን የልብ ሀኪም ቢሉህ ይሻላል ትምህረትህ በጣም ደስስ ይላል ፈጣሪ ይባርክህ መልካም ሄወት ይሁንልህ ላተም 👏👏

  • @የዲቲቅምጥል
    @የዲቲቅምጥል 5 лет назад +26

    የኔውስ ሳወራው ከሰው ጋ ነኝ ይለኛል ኦላይን ሁኖ ቶሎ አይመልስም አሁን በብሎክ አሰናብቸዋለው

  • @gg5092
    @gg5092 4 года назад +1

    በርታልን በጣምምርጥትምህርትነው እምትለቃቸው እናመሰግናለን በተረፈቦታው ዋውያምራል

  • @madeena9689
    @madeena9689 5 лет назад +7

    ሙዳይ አድስ ነኝ ላይክ ሽር ኮመት አደርጋለሁ እናመሰግናለን

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 лет назад +8

    ዋዉ ሙዳይ እናመሰገናለን ኡፍ እኔስ ሁሉም ነገር ምርር ብሎኛል ብቻ አላሀምዱሊላ አለ ኩሉሀል

  • @melkethany
    @melkethany 5 лет назад +5

    ላንተ ትምህርቶች ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @sofibintibrahim8966
    @sofibintibrahim8966 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን መካሪ ወንድማችን ፕሮግራቹን የምታዘጋጅበት ቦታዎች ሁሉ በጣም ደሳስ ይላሉ

  • @صوفياحسين-ب6ز
    @صوفياحسين-ب6ز 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ለምክርህወድማችን በርታ ጡሩትምቅትነው ወዶችማለት የልብካሠርናቸው

  • @ranarana625
    @ranarana625 5 лет назад +5

    ሙዳየ የተቀመጥህበት ያምራል አሪፍ ነው መርታ ታተ ቡዙ ተምሬአለሁ በርታ

  • @رحيمهرحمه-ع5ص
    @رحيمهرحمه-ع5ص 5 лет назад +3

    መጀመሪያ ብዙም አልከታተልም ነበር ግን ትምርትህ ሁሉ ወሳኝ ነው በርታ እናመሰግናለን

  • @ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ

    ትክክል ወድም እናመሰግናለን ኑርልን በርታ

  • @البواة
    @البواة 5 лет назад +3

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ሙዳይ የምታቀርባችውን ትምህርት ተመስጨ ነው የማዳምጠው በተርፍ ስብስከሪይብ አድርጋለሁ

  • @መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ

    እውነት የእኔን ነው የተናገርክ የመሰለኝ በፊቱ በቀን ሶስት ጌዜ ነበር እሚደውለው አሁን በወሮም አይደውል እፋፊፊ ብቻ ፈጣሪ ያለውን ይስጠን

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 года назад +1

    የኔ ፍቅረኛ ምንም አንተ ያለህዉ ሁሉ የለብትም ጥሩ ነው መሰለኝ ግን በአካል አላወቅዉም ልቤንም አለሰጠሁትም በተክሊል ነው የምንጋባዉ በቃ የወንዶቸ መጠፎ ነገር የለበትም እናመሰግናለን ወንድም በርታ

  • @fuwjiyafuwjiya9258
    @fuwjiyafuwjiya9258 5 лет назад +21

    የጁን እያገኘነው ዋሽቶልቤንአቁስሎ ፈጣሪየስራውንይስጠው

    • @ወሂነትየገጉ
      @ወሂነትየገጉ 5 лет назад

      አይዞሽ ውዴ

    • @ወሂነትየገጉ
      @ወሂነትየገጉ 5 лет назад

      የኔ ቆጆ ለፍጡር እዳትጨነቂ ተዩ

    • @fuwjiyafuwjiya9258
      @fuwjiyafuwjiya9258 5 лет назад

      @@ወሂነትየገጉ ልክነሽማር

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад

      አሚን ማር እንድህ አይነት የተረገሙ ወንዶች ከኔ ባል ጀምሮ ይደናገራቸው ያረብ

    • @አይዱኒያ-ረ3ዐ
      @አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад

      እደኔ የኔስ ልቤን አቁስሎ አይሆነኝም ተውኩት ሄደ የሱልብ አላህ አቁስልለት አልኩት በካሪያ ልቡን ወጉት ሲያናግረኝ ግን ህመሙ አሳዘነኝ ለብዙ ቀን ልቡ ደሙ ፈሰሰ

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ዎንድማችን ሃሳብህ ልዩ ነው

  • @shsld8384
    @shsld8384 5 лет назад +3

    ባጣም የማክብርህ ምርጥ እስተማር ትምህርቶችን ነው የምትልክው ግን እኔ እውደዋለሁ ግን የሱን መውደድ በምን እውቃለሁ በጣም ግራ ያገባኛል

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 3 года назад +1

    ሙዳይ እስካ ዘሬ ካመገራጃ ጃርባ ነባር የምታስታምር ዛሬ ስለያሁክ ደስ ብሎኛል

  • @marinaakulian9339
    @marinaakulian9339 5 лет назад +1

    ትምህርቶቹ ሁሉ ህይወት ቀያሪ ናቸው በርታ ወንድማችን

  • @semiraalli5425
    @semiraalli5425 5 лет назад +6

    ጥሎብኝ ትምህርትህን እወደዋለሁ እናመሰግናለን

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 14 дней назад +1

    በርታልን ሰወድክ

  • @markdooms9686
    @markdooms9686 5 лет назад +1

    በርታ ወንድም የምታቀርባቸው መረጃዎች ሁሉ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @saramolla2858
    @saramolla2858 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ነው

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 5 лет назад +2

    ገና አልሰማሁትም ግን ትምህርት በጣም ጥሩ ስለሆነ። ቶሎ ብዬ መጣሁ ይመችህ ወድማችን

  • @rehimaaberar80
    @rehimaaberar80 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @taybaendris1931
    @taybaendris1931 5 лет назад +3

    አህለን ወሳህለን ባድሱ ቻናል እኮን ደህና መጥህ ውድም ብዙ ነገር ካተ እየተማትኩ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት በርታልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምረጥ ምከር ነው

  • @ካዛሚኖመኮነንካዛሚኖ

    መሻአላህ ያንተ ቤት ሁሉም ዉስጤነዉ ሙዳይ ከይቅርትጋ ስምህን አስቀምጥልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +5

    እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን የሰጠከው መርጃ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ለኔ ያልከዉን ሁሉ አይቼበታለው እኔ ምን ሆኖ ነው እያልኩ ተጨንቄ ሰደውን ምንም ይላል እዳልተመቸው የሚነግረኝ በፊት እደዚ አልነበረም አሁን ግን በዛ የራሴን ወሳና እድወስድ ስለረዳከኝ አመሰግናለው

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 5 лет назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ መዲይ መረጃ እንዴት ሰነበትክልን ስለመረጀህ እናመሰግናለን በርታልን እመ አምላክ ሰላምን ጤናን ፍቅርን ታብዛልህ
    እንደየሁት ቪድወህ ማስተወቂያ የለውም ሳተበዛ ብትጨምርበት ተመልካቹችህ በማያሰለች መልኩ አድርገህ ጨምርበት ይቱብን ገዘብ እንድታገኝበት ወድም አለም ይህ የኔ ሀሳብ ነው በአንድ ድንገይ ሁለት ፈው ይባላል

  • @امبلالمحمد-ن3خ
    @امبلالمحمد-ن3خ 3 года назад

    ሙዳይየ ትምርትህ በጣም ውስጤነው ኮሜት አልፅፍም እጅ ምግዜም አከታተለህ አለው አተ እምትላቸውን ሁሉ አሉበት የኔተብየውማ

  • @strawberrycake9506
    @strawberrycake9506 5 лет назад +1

    ሀሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 5 лет назад +2

    በርታ ወንድም አሁንማ ነቅተንባቼዋል እድሜ ለእናንተ

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ

    ወንድም ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነዉ ይለዉጣን ተባረክ በርታ

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 5 лет назад +1

    ሳህ👍👍👍👍👍

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 5 лет назад +4

    ሙዳይ:መረጃ ለቀናል ስትል ነበር ዛሬ አገኘሁህ:ደስ ይላል

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 5 лет назад +12

    ሙዳይ ከጀርባህ ባለው ጎዳና ንፁህ አየር እየወሰድ ወክ ማድረግ አማረኝ

  • @jejjeej7023
    @jejjeej7023 3 года назад +1

    Selam wondemchn berta

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ

    ሙዳይ ቲቪ ወላሂ ምስጋናየን በምን እንደምገልፅልክ ባላውቅም እውነት ገና ከባገባሁ ወዳንተ ሚድያ 3 ቀኔ ነው እንቅልፌን እንኳን እንዳይመጣብኝ እመኛለሁ ትምህርትህን ላለማቊረጥ እውነት ከልባችን ያለችውንና በወንዶች ላይ ያለችን እውነታ ስለምታወራና ስለምትገልፀው በጉጉት ነው ማዳምጠው ፕሮግራምክን ፈጣሪ ይባርክህ ሙሉ ጤናና ደስታን ይጨምርልክ ወንድሜ እኛንም ፈጣሪ በችሎቱ እውነተኛ አፍቃሪን ይሰጠን እኛም ትክክለኛ አፍቃሪ እንሁን።ዛሬ በወንዶች ቢበዛም ሴቶችም ባጠቃላይ ማንኛውም ሰው ብርርርር ሆኗል ዘመዱና ፍቅሩ አይደለም ወንድ ልጅ ብቻ ላለፈ ህይወታችን ምንም ባይደረግም ለመጭው ህይወታችንና አሁንም ያለብን ካለን መጠንቀቅ አለብን ራሳችንን እንጠብቅ ብራችንን በስራአት እንያዝ እህቶቸ በስደት ያለን።ወንድሞችም አሉ ስንት ምርጦች ነገር ነገር ግንሰው ጨው ወይም ስኲር አይደለም ተቀምሶ አይለይምና ፈጣሪ እንድወፍቀን ወደሱ መማፀን ያስፈልጋል።ለራሳችን ስንልም መልካም እንሁን።ቢበድሉን እንኳን ራሳቸውን ይወቅሳሉና።

  • @የዋህምንይሆናል123
    @የዋህምንይሆናል123 5 лет назад +1

    እናመስግናለን

  • @bekelchareda9339
    @bekelchareda9339 5 лет назад +1

    የምር ያንት ትምህርት ከስማው በዋላ የራሴ ሂወት ትቀይሮል በጣም አምሰግናለሁ መሁሰን አቀቶኝ ነበር አሁን ግን አዲስ ሰው ሁኛለው

  • @andarega6800
    @andarega6800 4 года назад

    አፍፍፍፍፍበርታልን ወንድሜችን በረታልን

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ከኃላህ አለው ቦታ አረፍ ባልኩኝ ዋውውው

  • @citynawriat7747
    @citynawriat7747 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haytmohammed5466
    @haytmohammed5466 5 лет назад +6

    ሙዳይእየ ምርጥ የፍቅር ዶክተር ነህ። ኔት ጠፍቶቀረ መረጃካለህ እባክህ ቤተሰቦቸም ውደም ናፍቀውኛል

    • @fadifadi8687
      @fadifadi8687 5 лет назад

      Ere.berkahin AeLahe yibarkehe wedem Betam.Newu yeterdahuhe. Fikergnye.Befite betam GeLte Neber 4 Aemetachen DiBik.hon Aehun tewukute

    • @haytmohammed5466
      @haytmohammed5466 5 лет назад

      @@fadifadi8687 እህቴእግሊዘኛ እኔጋ ብዙምየለም

  • @teddyaby
    @teddyaby 20 дней назад +1

    Yewest mesmer yelehem

  • @እሙሲትራነኝ
    @እሙሲትራነኝ 4 года назад +1

    👍👍👍

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 лет назад +1

    ትምርትህ በጣም ነው ምወደው በርታልን

  • @ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ

    ሙዳይ እናመስግን

  • @mesijesus3244
    @mesijesus3244 5 лет назад

    Tebarek wendemachin

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ

    ሁሌም ስለፍቅር አውራን

  • @adenechteseme1518
    @adenechteseme1518 3 года назад

    enamesegnalen muday Iloveyou

  • @yemaryamlijnegn8937
    @yemaryamlijnegn8937 5 лет назад +2

    Waww zare 1 negn wendeme enukan Dana metak sela temertocheh beta enmsgenalen arif new berta

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 5 лет назад +1

    WAW👍👍🤔

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 лет назад +1

    እናመሰግን ኣለን ሙዳይ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 5 лет назад +2

    ያለህበት ቦታ ሲያምር አተም ቆንጆ ልጅ ነህ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 3 года назад +1

    ትክክክል ወንድሜ የኔ ደግሞ ፕሮፋይሉ ሌላ ሴት የሚገልፅ ነው ይህ ማለት ምን ማለት ነው አልኩት ደስ ስለሚለኝ ነው አለኝ በፊት እብድ ነበረ የሚልልኝ አሁን ግን እራቅ እራቅ እያለ ይህው እኔም አልደውል እሱም አይደውል ቴክስትም የለም ምንም ተዘጋግተናል የምፓስታቸውን ነገሮች ይከታተላል ብቻ አሁን ተስፋ ቆረጫለሁ ወንድን ልጅ መቸ እንደሚታመን አላውቅም ብቻ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 лет назад +4

    ሃራ ተዉ like አሳዩኝ pels

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 лет назад +5

    ምንም አይገባውም አንድ ልጅ አሌ ዝምብሎ መድረቅ ነው ስራው እስቲ ፋልጉልኝ ደና ሰው አትርሱ like ጊጩኝ

  • @tadelujaarraa5393
    @tadelujaarraa5393 5 лет назад +2

    Woow inmesginalin mudaye😘

  • @sameerasameera2857
    @sameerasameera2857 5 лет назад +2

    ewunetkn newo wedime

  • @abduallalshemili5912
    @abduallalshemili5912 5 лет назад +2

    ወንድሜበጣምጠቃሚመረጃነውየያስከውደስይላልሚገርመውሴትልጅብለሀተኛአደለችአውቄሲስተምተጠቅሜአገኘውትአንተእንዳልከውከጀርባውሴትእንዳለችበቃወሰንኩቆረጥኩይሔንያህልጊዜሲያታለኝፈጣሪቸርነውአሳልፎአልሰጠኝም5አመትባለቤቴነውአሁንግንበቃኝ

  • @saifallmazrouei3531
    @saifallmazrouei3531 5 лет назад +1

    Wendm betam arif tmrt newu berta

  • @huaweflow2737
    @huaweflow2737 3 года назад +1

    እኔ ደሞ አረባገር በመጣው በሁለት ወሬ ገንዘብ ሲጠይቀኝ አርግዣለው ልመጣነው ስለው በብሎክ ጠረገኝ እኔ ግን ልፈትነው ነበር አሁንማ ማሪኝ እያለ ነው የታባቱ አልሰማውም

  • @yaseryaser9543
    @yaseryaser9543 5 лет назад +1

    Btem arif timhret neu

  • @FA-ic8ct
    @FA-ic8ct 5 лет назад

    ትክክልነዉ እኔሁልግዚአዳምጣለሁግንሰብሰከራየብአላደርግም

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 5 лет назад +1

    neegah betam astmare new berta wendmachen

  • @susu-ot7fd
    @susu-ot7fd 4 года назад +1

    Welahi ewntehinew eshi

  • @גביאלנה
    @גביאלנה 3 года назад +1

    ሰላም ሙዳይ ምክር በጣም ደስይላል አድነገር ላማክር ስደት ነው ያለውት እና ባሌ ኢትዮጵያ ነው ያለው በፊት ስልክ በየቀኑ ይደዉልልኝ ነበር አውን ገን በወር በሶሳምት ነው የሚውለው ምክንያቱን ስጠይቀው ስልኬ ተበላሽቶ ነው ይለኛል በየጊዜው ምንማድረግ እዳለብኝ ንገረኝ አመስግናለው

  • @selamvip9720
    @selamvip9720 4 года назад +2

    ሰላም ወንድማችን ግን የእኔፍቅርኝ ሁለት እሱ ነበር የሚደውልልኝ አሁን ግን በጣም እንደሚወደው አወቀ ከዛ ሞባይሌ አይስራም ኦላይን አልገባም አለኝ ከዛ አምስት ቀን ሆነው ደወልኩለት ማልበል አለኝ ሲለኝ ደንግጨ ዝምአልኩ ቀታደውልኩለት አያነሳም ምንም አላስቀየምኩትም ወላሂ እኔ ጋር ስንጣላ ኦላይን መግባት ጀመር ወላሂ ግን አልቸልኩም ብሎክ ብለው ነበር አልችልኩም። አስተያየት ጠፉልኝ ውዴ እህቶች

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 лет назад

    በርታ ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meriyteddase4167
    @meriyteddase4167 5 лет назад +1

    Well come

  • @haytmohammed5466
    @haytmohammed5466 5 лет назад +2

    ሙዳእየ እዚህነህ እደ በዛጠፍተሀል ዋዉ ደስይላል

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад +1

    Wow thanks 😍😍😚

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +1

    👍👍🌼🌼👍👍

  • @صوفياحسين-ب6ز
    @صوفياحسين-ب6ز 4 года назад +1

    የኔተብየውም አሁንያልካቸውን እያደረገነው ላጥረግርገውደ ውዶቸ

  • @ሀኒወሎዬዋሀኒወሎዬዋ

    Muday tnx betam ❤

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 лет назад +3

    የተቀመጠበት ስፍርል ሲምር ዋው። ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @asmaahmad3387
    @asmaahmad3387 5 лет назад +1

    ወየኔ ከኋላህ ያለው መንገድ

  • @smokeyalsmokey776
    @smokeyalsmokey776 5 лет назад +1

    Waw bareta wodema gene bagele masemare lagage falegalawe fekadaga kaneke

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች

    አህለን ወድማችን እስኪ ሙዳይን እደኔ የምትወዱ ሁላቹም እደምትወዱት አልጠራጠርም

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 5 лет назад +1

    well come muday

  • @ንሮውኮድጠየቀኝ
    @ንሮውኮድጠየቀኝ 5 лет назад +2

    ሰላም ከዚህቤት መጣው እስኪ ባአድሱ ቻናልህ ወድቆ ለመነሳት ምንምን ሰላምከዚህቤትመጣውእስኪባአድሱቻናልህወድቆለመነሳትምንምንማድርግ አሉብን

  • @fanosaabebeyejeruljiefanos5303
    @fanosaabebeyejeruljiefanos5303 5 лет назад +2

    Ena yenafekenge.
    Kesedet wetecha. Enekelefane. Metengat now. Wedechene tewachewu. Weha biweketut eneboch now ehutocha.

  • @nurialove7409
    @nurialove7409 5 лет назад +2

    Enem alhmdulilah dessi yemil fkr wust new yalehut 2 ametachin new ahun lingaba new

    • @fadifadi8687
      @fadifadi8687 5 лет назад

      Ere SeLam hen yabizawuuu
      AeLhe yakoyihe ENe betam Newu yeMekerkegnii.Lignim.
      KaLhe AeLhe yasadegeLhe
      KaLweLdehem.
      AeLhe yistehe
      HeLmehe yisakaLhe
      BaduNiyaLayi micheten.
      yemcheshawu.
      hyiwethen. AeLhe LegeNet yibeLhe wedem
      😢😢.wuyiii.kaLat yasgnaLe men LibeLhe Edewu marrr Nehe ::

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 4 года назад

    ፌክ ቼክ እልካለው

  • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ

    እኔ ነኝ አሁን ማንንም ማግኘት የማልፈልገው የኔን አለመኖር እንዲያስተውሉ

  • @hayatanuwar7013
    @hayatanuwar7013 5 лет назад +1

    Tebarek wendime mudayi tikikil nw ine rasegexmognal neqichebetalew.zimita melsnw lendezi ayinet sewoch

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 лет назад +1

    ጠርጥር ነዉ !!

  • @لتىااتاال
    @لتىااتاال 5 лет назад +1

    Waw mesach new

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ

    ኧረ የወንዶችን ነገር ዝም ነው እኔን ካንች ሌላ ፍፁም አልመኝም ብሎኝ ምሎ ተገዝቶ 1 ቀን ብንጣላ በሌላ ሴት ቀየረኝ እኔ ግን ስደት የመጣሁት ለቤታችን ብዬ ነበር ቅስሜን ሰበረው

  • @ሀዋyouTube
    @ሀዋyouTube 5 лет назад +1

    ወድማችን ኑርልን ጥሩ ምክር ነው እኔ በቅርቡ ሀገር ገብቸ ነህ ልጅ በጋጣሚ ተዋውቄው ነበርና እኔም ቤተሰብ ጥሩ ልጅ ነው ሲሉኝ ወድጀው ነበር ግን አዳንድ ግዜ እህቴ እደት ነሽ ይለኛ አዳንድ ግዜ ፍቅሬማሬ ውደ ይለኛል ግራ ያጋብኛል እኔ ሲሬስ ወዶችን እጠነቀቃለሁእናም ምን አይነት ነገር በጀርባው ይኖር ይሆን ወይ እያልኩ አስባለሁ እስኪ ለእናንተ ን ሀሳብ ንገሩኝ ምን ይመድላችሀል ውዶቸ

    • @የአብርሀምአፍቃሪነኝመሲወ
      @የአብርሀምአፍቃሪነኝመሲወ 5 лет назад +1

      😎😎😎😎😎😎😎እና የተማረ ቢሆን ነው ታዲያ እህቴ የሚልሽ በኛ በክርስቲያኖች የኔ ማር የኔ ፍቅር የኔ ሚስት ማለት አይቻልም አባቶች አሰተምረዋል

    • @Hayat-mw5ey
      @Hayat-mw5ey 5 лет назад

      እኔምአንዳንዴእህቴይለኛልማርፈቅሬልክእንዳቺውእኔምለወዶችሰሬሰነውአዴራየምላቺሁእኛበሰዴትያለነውገንዘባችንንእንዳንበላነውባሁንሰአትፈቅርየለምየሚፈልጉትብራቺንንነውውዶች

  • @seniseni9189
    @seniseni9189 5 лет назад +1

    Muday merte sew.yemitanesawu hasab hulum betam teru new.

  • @helenhalawi3019
    @helenhalawi3019 4 года назад +1

    የኔም ፍቅረኛ እንደዚ እየሆነቡኝ ነው ፀባዩ ተቀይራል ምክርክን እፈልጋለሁ

  • @ethooiethooia2555
    @ethooiethooia2555 4 года назад +1

    awen betam dekemegne

  • @suditube3606
    @suditube3606 5 лет назад +1

    Sewedek mert sew