ቶፊቅ እህቱ በመምጣቷ እባውን መቆጣጠር አቃተው😭 ለሱ ስትል ሁሉን ነገር ትታ መጣች 🥹🥹🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 814

  • @ራቢ
    @ራቢ 5 месяцев назад +428

    ማነው እደኔ በሄቫን ያዘነው😢😢😢

    • @hayath9033
      @hayath9033 5 месяцев назад +3

      Hulachinam aznenal ftah yelilebet ager man waga alewu

    • @EeEe-rk6hy
      @EeEe-rk6hy 5 месяцев назад +2

      እኔ ያማል😢😢😢😢 ፍትሕ

    • @NaM-ju4qn
      @NaM-ju4qn 5 месяцев назад +1

      ሴትነቴ ነውያስጠላኝወላሂ እፍፍፍፍ 🥺💔

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 5 месяцев назад

      ያማል ፍትህ😭😭😭😭😭😭

    • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 5 месяцев назад

      ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 5 месяцев назад +365

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢 ቶፋ ከሶፊ ይታረቁ የምትሉ

    • @RutaGrace-i6q
      @RutaGrace-i6q 5 месяцев назад +3

      Fakiyye banatish ati qalidu astariqachu😢

    • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
      @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ 5 месяцев назад +1

      ተይ ፈኪይ አሆናትም ሁሉበያሉበት ሰላምይሁኑ ሴትልጅነች እደትእዳለቀሰች ውስጥትበላለች

    • @RutaGrace-i6q
      @RutaGrace-i6q 5 месяцев назад

      Fakiye hite silki quxurshin please

    • @RutaGrace-i6q
      @RutaGrace-i6q 5 месяцев назад

      Fakiye hite silki quxurshin please

    • @RehanaRak
      @RehanaRak 5 месяцев назад

      አች ለረሠስሽ አህሙን ተረጅው አገላታሽው ወላሂ ጎማ አጀት ነሽ እሱ ይሳሳልሻል አችግን😢😢

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 месяцев назад +244

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 5 месяцев назад +2

      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሀቢቢያረሡለላህ

    • @ስአድያልብኮዋ
      @ስአድያልብኮዋ 5 месяцев назад +1

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 5 месяцев назад +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህ ኮሜተር በየገባሁበት አገኘዋለሁ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

    • @LubabaAhmed-jt6zk
      @LubabaAhmed-jt6zk 5 месяцев назад +1

      saw

    • @EkramAli-kr5og
      @EkramAli-kr5og 5 месяцев назад +1

      ሡለላአለሂ ወሠለም😊😊

  • @AlmazAbraraw
    @AlmazAbraraw 5 месяцев назад +132

    ፍትህ ለብላቴናው ‼️
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን‼️
    ፍትህ ለሚጣ‼️
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔💔😭😭😭😭
    ገዳይ በአደባባይ ይሰቀል
    ገዳይ በአደባባይ ይገደል

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ደምሪኝ ውደ

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 5 месяцев назад +15

    ቶፋዬ በንግግር የማይፈታ ነገር የለምና ያለውን ነገር ተነጋግራቹ ብትፈቱት ❤❤❤ ይበልጣል

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 месяцев назад +88

    እህት እያለህ ነው ሶፊን የገፋሀት🎉🎉

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ 5 месяцев назад +102

    ፍትህ ለ ሚጣ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹😭😭

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ያገሬ ልጂ ደምረኝ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 5 месяцев назад +6

    ሀያት ሰኢድ የኔ ቆጆ ትልቅ ሆነሻል ማሻአላህ እኔ እያለሁ ጩጨ ነበርሽ❤❤❤

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 5 месяцев назад +24

    ድምቀትህ ሶፊ ነች ብታምንም ባታምንም ለሚስትናት ምርጥ የሚትገባ ሴት ነች ከጉንህ ያሉ ሴቶችን አርቅ ምንም አይጠቅሙህ ቶፍ

  • @rahima1683
    @rahima1683 5 месяцев назад +76

    እደዚህ ከምትሆኑ ለምን ነገሩን አትፈቱትም ❤❤❤❤❤ የምር ሶፊ በጣም ሚስኪን ነች 😢❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 месяцев назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @የኔtube
    @የኔtube 5 месяцев назад +15

    ትክክለኛ ፍቅር ከነበረ ፍቅራችሁ አላህ ያስታርቃችሁ

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 5 месяцев назад +511

    ሶፊነ ቶፊቅ ይታረቁ የምትሉ👍👈🎉🎉

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 5 месяцев назад +4

    ታረቁ ከሶፊጋር ተዉፊቅ
    ነገሩን በንግግር ፍቱትና አብራችሁ ሂወታችሁን ኑሩ
    ሶፊ ጥሩ ልጅናት

  • @toyba3774
    @toyba3774 5 месяцев назад +13

    ቶፊቄ የሶላት እስቲዃራ ሀስነል ሚስሊም ላይ እረካ እትኒን ሰግደህ እሱንአንብብ ነተረፈ አድነገርካተ ሲርቅ አላህ የተሻለአይቶልህነው እህት ማሻአላህናት አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Taween-u3k
    @Taween-u3k 5 месяцев назад +30

    በአላህአሰታራቂያቸዉ የኔወዲ❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 месяцев назад +61

    ሁላችንም ፍትህ ለሔቨን በአሰቃቂ ሁኔታ ለተደፈረችው አልቻለም አንጀቴ በአደባባይ ይሰቀልልን 💔😭😭

  • @MebrateTsegaye-q1r
    @MebrateTsegaye-q1r 5 месяцев назад +8

    እህቴ በናትሽ በቻልሽው መጠን ለማስታረቅ ሞክሪ እባክሽን ሁለቱምጋ ፍቅር አለ ግን ፈተና በዛባቸው መጨረሻው ያምር ይሆናል ማን ያውቃል እናም አደራሽን እህት አለም የቻልሽውን ሁሉ አድርጊ እባክሽም

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 месяцев назад +39

    ማነው እደኔ በሄቫን ያዘነው😢😢

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 5 месяцев назад +7

    ምናለ የገደለ ቢገደል ጥሩ ነበር እኔም የምወዳትእህቴን ጎድኛየን ስውገሎት ሙታብኛለች ግን እሱም ትንሽ ታስሮ በርብሻምክንያት ሙቶል

  • @FetihaFetiha-f4s
    @FetihaFetiha-f4s 5 месяцев назад +1

    ማሻአላህ የኔቆጆትታምር ደሞ. አይዞህልኝ ተውፌቅየ ያገሬልጅ አይደብረህ ፈታበል

  • @አዚቲዩብ
    @አዚቲዩብ 5 месяцев назад +9

    የኔወጆ የምሳሳላችሁ እህታችሁ ትወዳችሁዋለች ❤❤ግንኮ አድሰዉ ጓልዋል ሶፊ 😢😢😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 5 месяцев назад

      አስታሪቃቸው

  • @የመስቃንልጅ
    @የመስቃንልጅ 5 месяцев назад +22

    ድራማቹ ሰልችቶናል ፍትህ ለሄቨንንንን

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 5 месяцев назад +8

    የኔ እናት ደስ ስትይ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር❤❤❤❤

  • @AbdelaTeshome
    @AbdelaTeshome 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ደግሞ ከቶፊቅ እና ከሀዩ ማን ቆንጆ ብላችሁ ላነሳችሁት ጥያቄ ለኔ ሁላቸውም ቆንጆ ናቸው

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 5 месяцев назад +12

    ቆጀና የዘራቸዉ ናዉ የኔጉደኝ ጉረቤታቸዉ ናት በጣም ቆጁናቸዉ ትለኝለች ቶዉፊቅ በጣምቆጁዉ ነዉ እህት መከታ እሱም ልቅም ያለች ቆጁነች

  • @ksaksa7292
    @ksaksa7292 5 месяцев назад

    ወንድሜ ቶፋ እህትህን
    ማሻአሏህ❤❤❤
    አሏህ ይጠብቅልህ
    ኸይርህንም አሏህ ይምረጥልህ ኢሻአሏህ
    ኢነሏሐ ማዓ ሷብሪን🤲

  • @HeG-tr6uy
    @HeG-tr6uy 5 месяцев назад +11

    አረ ፍትህ ለህፃኗ ሔቨን እደኔ በጣብ ያዘነው ማነው😭😭😭የምር የመግስት ያለህ ባድላይ እንጩህ

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 5 месяцев назад +2

    አይዞህ ሁሉም ያልፋል ተስፋ ማድረግ በፈጣሪ ነው ሁሉም በግዜው ውብ ይሆናል ❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 5 месяцев назад +11

    እድለኛነህ ቶፊክ እውነት ምንም ሁን ምንም ቤተሰብ ከጎንህ ሲኖር ጥሩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 5 месяцев назад +9

    ሶፊሚስክናት ግንተፊቅ ነው ከሰላሳው ሴቶች ጋር ወጣያለ እሚሰራው እህቱተሆንሸ ምክሪው አንቸም ሴትነሸ እሸ እና አስታረቋችው ❤❤

  • @mdet9828
    @mdet9828 5 месяцев назад +2

    የሱመልክ ትርጉመ ቢሥነው የተጃጃለ ሦፊንየመሠለች ምርጥልጅ 😢አሥከፋብን ዳይምይክፋህ አላህቀልብህን ይህበረው ተውፊቅተብየው 😮 ወላለዲኑ አይሆን ቢሞትምጽአላዝንም

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 5 месяцев назад

    ሀያት ሰኢድ የኔ ዉድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ❤❤❤❤

  • @መኑ-ለ4ገ
    @መኑ-ለ4ገ 5 месяцев назад +2

    የኔ ከርታታ ሕፃን ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢
    እንደት ነበረ የተሰቃየሽው የኔ ጫጉላ ሕፃን እግዝኦ 🖤🖤😢ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏 ሌላ ምን እንልበል 😢😢😢

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 5 месяцев назад +29

    ቶፊቅ ሶፊነ ይታረቁ የምትሉ🙏 👈

    • @Kasye123Kas
      @Kasye123Kas 5 месяцев назад

      Yihe neftam ayhonatm tegelagelech sofi yihe asemesay koshasha

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 5 месяцев назад

      እኔኔኔኔኔኔ❤❤❤

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع 5 месяцев назад +4

    መልካም ወድም ያርግህ ቶፍ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 месяцев назад

    እህትና ወንድምነት ለዘላለም ይኑር ቶፊቅ አይዞህ እንግድህ ጠንክር

  • @AtadeMoli
    @AtadeMoli 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ. የኔ. ውድ. ደስ. ስትል. እሰይ. እንኩዋን. ደህና. መጣሽ.

  • @Taween-u3k
    @Taween-u3k 5 месяцев назад +8

    መልኩ ቶፊቅነዉ ሀዳ ፀባይ ማፊ ምከራወና አሠታራቂ ሶፉጋ

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat 5 месяцев назад +25

    ቶፊቅ እኔ የኣንተና የሶፊ አድናቂ ነኝ የእናንተን RUclips ለመጀመሪያ ጌዜ አገጣሚ ነበር ያየሁት ወይም ያገኘሁት ባየሁት ወቅት ደግም ሁለት ወንድምቼ ባንድ ጌዜ በምት ያጣሁበት በጣም በከፋኝና ባዘንኩት ወቅት ሰለነበር ስደብረኝ እና የሓዘን መንፈስ ወይም ስሜት ስሰማኝ ወደ እናንተን ቻናል ነው የሚመጣው እና ተለያይተናል ብላችሁ የተናገራችሁ ቀን ባንተዋወቅም እውነት በጣም በጣም ነው የዘንኩትና መንፈሴ የተረበሸ ስለዝህ እንድትታረቁ ጸሎቴና ምኞቴ ነው። ተስማምተዋል ታርቆዋል የሚል ድምፅ ጌታ ያሰማን የሚዋደዱ ሰዎች ስጣሉ ያስጠላልና።

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 5 месяцев назад

      የኒ እናት

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 5 месяцев назад

      በጥርነት ነው በምን ያጣሻቸው ኣላህ ፅናቱን ይስጥሽ😢

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi 5 месяцев назад +2

    ወለሂ እኔም ወዲሜ ነፍቆኛል ከትለይን 6 አማት ሁነን 😢

  • @KdHo-x1k
    @KdHo-x1k 4 месяца назад

    ታረቁ በናተ ላይ ደስ አይልም እደዝሀለ አገር ታረቁ ዉዶቼቼ

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 5 месяцев назад +4

    ቶፊቅአንደኛነክ ድራማስትሰራ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 месяцев назад +24

    # እኔ #ታረቁ ነው የምለው ነገር ግን አተ ልክ እንዴ ባለ ትዳር ሁነህ ስራ ከዛችም ከዚችም ጋ አታሺቃብጥ ስራ ከሆነ አግባብ ባለው መልኩ ስራ ሲጀመር የናተ ፕራክ መቸም ማለቂያ የለው በአላህ አትማሉ ደግሞ😏

  • @AlmasLovely
    @AlmasLovely 5 месяцев назад +3

    በአላህ ይሁንብሺ አስታርቂያቸው ውደ

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 5 месяцев назад +14

    ተው ወገን🇪🇹አበረታቱኝ ቻናሌ ያለናተ መን ያሳድግልኝ ከፋኝ ቤተሰብ የሚያረገኝ ሳጣ አለሁልሽ የምትሉ በላይግ ግለፁልኝ

    • @SamiraSami-e8m
      @SamiraSami-e8m 5 месяцев назад +1

      ኣብሽር የኔ ውድ ኣርገልሻሎው❤

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya 5 месяцев назад +1

      አረኩሽ

    • @JenusARGA
      @JenusARGA 5 месяцев назад +1

      እኔም አድሪጌሻ ለሁ አይዞሽ በርች

    • @kamela951
      @kamela951 5 месяцев назад +1

      አብሺሪ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw 5 месяцев назад +1

      አብሽሪ አረኩሽ❤

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 5 месяцев назад +2

    እህት የናት ምትክ❤❤❤❤ናት ግን ሀዩ ቆጂናት ማሻአላህ ከሶፈጋ አስታርቂናናው የምትመለሽው ባይሆን

  • @HaneHne
    @HaneHne 5 месяцев назад +1

    ወንድም እና እህቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ወንድም መከታ ጋሻ ነው የአባት ምትክነው ውንድሞቼ እወዳችኋለሁ

  • @jgryjg6846
    @jgryjg6846 5 месяцев назад +1

    የኔ ውዲወንዲም በሳውዲ በረሀ ቀረብኝ የኔ ከርታታኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አልቻልኩም😢😢😢😢😢

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 5 месяцев назад +12

    እህት እኮ እደናት ናት 🎉🎉🎉❤

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ 4 месяца назад

    እህት እየለክ ነው ሴትን ልጅ ደገግመ የምትጎደው ምስኪን ሶፊ😢😢😢

  • @ZienatNureye
    @ZienatNureye 5 месяцев назад +13

    እህትኮማለት ልክ እደ እናት ናት😢❤

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 5 месяцев назад +2

    ቶፊቅ ብትታረቁ ደስ ይለናል
    ታረቁ ግን ከሌላ ሴቶች በተቻለህ መጠን ራቅ

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 месяцев назад +62

    አረ ሶፊ እና ቶፊ ይታረቁ የምትሉ

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y 5 месяцев назад +5

    ፍትህ ለሚጣ ያአሏህ እዝነትህ ህመሙዋ አመመኝ ሀቂቃ ካበድ ነዉ ነጌ ሀገር ገብተን አግብተን ወልደን የምንለዉ ተስፋችንስ

  • @F..-wk9yr
    @F..-wk9yr 5 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ የኔ ዉድቼ አላህ ዪጠቢቀቸ ከሳፊ አላህ የሰተረቀቹ ሚኞቴነወ

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 5 месяцев назад +114

    ወላሂ ያለ ሶፊ አታምርም

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 5 месяцев назад +2

    ማሻላህ ደሰ ሰተሉ እሰኪ የሰዉ ደሰታህ የሚያሰደሰታቹሁ አሰር ሺህ አሰገቢኝ😢

  • @ሰሙየሐበሻልጅ
    @ሰሙየሐበሻልጅ 5 месяцев назад +1

    የኔማልቀስ🥺 ወድም ሚኖረኝብየ ተመኘው 🥺🥺

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 5 месяцев назад

    ሀዩ እህቴ ❤ እንኮን ደህና መጣሺ ቶፊቅ ወንድሜም እንኮን ደስ ያለክ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 5 месяцев назад

    የናት ልጂ እህት እኮ እንዴ ናት. እንካን መጥተሽ ጠየቅሽው. ወንዲምነት ጌጥ ነው

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 месяцев назад +1

    በትክክል ወንድሚ ፍትሕ ለሕፆን ፌበን❤❤❤😢😢

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 5 месяцев назад +8

    😢😢ፍትህ ለሚጣ ሰውየው መገደልአለበት ይሄእስርም ሆነምህርት አይገባውም

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 5 месяцев назад +1

    ወላህ፣ትክክል፣ብለሀል፣የኔ፣ወንድም፣በጣም
    ያሳዝናል እና፣ለአንደና፣ለመጨረሻ፣እርምጃ
    ብወስድበት፣የምያዳግም፣እሲከ፣ወዳኛው
    ማጥፋት፣የወንድልጅ፣አስዳብ፣ቆሻሻ፣
    አላህ፣ያጥፋው፣እንሻሃላህ፣ያረብ

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 5 месяцев назад +2

    ፍትሕ ለቬቨን ማነው እደኔ ያዘነ ወይ ዘድሮ

  • @bitislam593
    @bitislam593 5 месяцев назад +1

    አይ እህት ልክ እንደ እናት ናት ወንድሜን አሰታወሰሸኝ ሀዩ ቆንጆ በዚወ አሰታረቃቸወ ❤❤❤

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 5 месяцев назад

    እህት እያለህ ግን በቀልድም ቢሆን እንደዛ አስር ሴትጋ የምትታየዉ ድነዝ

  • @HoretGaso
    @HoretGaso 5 месяцев назад

    ሶፊና እና ቶፊክ አድላይ ስትሆኑነው የሚያምረውእባካችው ተስማሙ

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 5 месяцев назад

    እህትየዉ በናትሽ ከሶፊ አስታርቃቸዉ😢😢😢😢😢

  • @SalmanBh-v4f
    @SalmanBh-v4f 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ ቶፊቅ በጣም ቆንጆ ነው

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 5 месяцев назад +3

    የባሀር ዳር ወጣቶች አፈርኩባችሁ እደት ዝም አላችሁ ይህን ሰይጣን ከሰር ቤት አንገቶን አቃችሁ ግደሉት የሄቨንየን ገዳይ ፍትህ ለሄቨን

  • @AlexanderOzil-v5p
    @AlexanderOzil-v5p 5 месяцев назад

    ሁለቱም ያምራሉ ያአላህፍጥረትናችው መሺአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 5 месяцев назад +2

    ታረቁ ሜንምእማያግባባነገር ቢፈጠር ይፈታል ታረቁባአላህ😢

  • @Userhluweleyewa
    @Userhluweleyewa 5 месяцев назад

    የት ነበረች

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg 5 месяцев назад +4

    እህት ኮ ሁሉ ነገር ነች ያጀመአ

  • @AbdulhafizAsrar
    @AbdulhafizAsrar 5 месяцев назад +5

    ቆንጆ ናት

  • @Rameeha
    @Rameeha 5 месяцев назад +3

    እኔ ይረቁ ነውእምለው ወላሂ ቢታረቁ በጣም ነው ደስ የሚለኚ

  • @TuYui-fz8jz
    @TuYui-fz8jz 5 месяцев назад +4

    ከሶፊ ጋር አሥታሪቂቸው❤

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 5 месяцев назад +9

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ😢ለሄቨን😢

  • @سمرهسمره-ت5ص
    @سمرهسمره-ت5ص 19 дней назад

    መምጣቷ ደስ አላለህምዴ ወላሂ

  • @ToybaTube-vm1tf
    @ToybaTube-vm1tf 5 месяцев назад

    ሤት አደለሽ ወድምሽን ምከሪው ካሥሩሤትጋ ከሚልከሠከሥ አዶን አይረጋምደ ምድነው እደዝህ

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 5 месяцев назад +3

    ኧረ ሀያት አብረን ተምረናል ወይኔ እኔ አሁን ስደት መጣሁ

    • @SeadaEbrahim-s3r
      @SeadaEbrahim-s3r 5 месяцев назад

      እህቱ ናት ያጎቱ ልጅ??

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b 5 месяцев назад

      እኔጃ እህቱ መሆኗን አላቅም

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 5 месяцев назад +4

    😢😢😢😢😢 አየ ሀገሬ የሀገራችን ነገር እንቅልፈ የነሳው ማነው

  • @المال-ظ4ج
    @المال-ظ4ج 5 месяцев назад +1

    ሁለቱም ቆጆነቸዉ ወሎየአደሉ❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 5 месяцев назад +5

    አሁንሥ እኔም ወንድሜን አግንቸዉ እንባዉን ባበሡለት ብየተመኚሁ ልገፉት በማትችሉት ሠዉ ግን መገፋት ምን ያክል ከባድነዉ እፍፍፍፍፍ

  • @سمرهسمره-ت5ص
    @سمرهسمره-ت5ص 19 дней назад

    ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ

  • @MihretAbade
    @MihretAbade 5 месяцев назад +1

    እንተየጋደኛ፣ክፈኛቹ፣አስመሳይጋደኛኛቹ፣እናንተ፣ኛቹከሶፌያጣላቹቸው፣ያቼአስቀያሚልጅ፣ባታመጥዋትአይጣሉምነበረ፣ደስብአቹአል፣እህትሁለተኛ፣እኛትኛት❤❤❤❤❤❤አይዞህ

  • @SamiraEthiopian-gv3ig
    @SamiraEthiopian-gv3ig 5 месяцев назад

    ምን ማለት እንዳለብኝ ባለቅም ቶፊቅ ከራስህ ጋር በደንብ አስብበት መሆን የያዘውን ሂደት አላህ ይጨመርበት

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 5 месяцев назад

    😭😭😭😭Yene abat yemir Tawfiq aszeny Wallahi Ayzoh leminawm

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 5 месяцев назад +2

    የኔልዩየኔማር ቶፊአአላህለቤተሠብህ ቢለህሁሉምርሣውኢሺ❤❤❤😢😢😢አተህጋአኑራትኢሺ❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 5 месяцев назад +5

    እህት መክታ እኩናት እፎፎፎ የኔህት

  • @Nejat933
    @Nejat933 5 месяцев назад

    የኔ ማልቀሰ እህ እኔም ወንድም ቢኖረኘ

  • @AaSs-c5z
    @AaSs-c5z 5 месяцев назад

    መሸአላህ ታምራላችሁ እኔስ አልታደልኩም ወድምየለኝም ሞት ወስዶብኛል😢😢😭😭

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 5 месяцев назад

      አይዞሽ ሁሉም ወደ አላህ ተመላሽ ነው

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 5 месяцев назад

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ እኔም ወድሜ እወድሀለሁ የኔልዩ ወድም❤❤

  • @محمدعبدالرزاق-ر8ج
    @محمدعبدالرزاق-ر8ج 5 месяцев назад

    እህትእያለህነውሶፊንየገፋሀት

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 5 месяцев назад +5

    ፍትህህህህ ያለእድሜዋ የተቀጨቺው ህፃን ተስፋዋ ለጨለመው እናት

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 5 месяцев назад

    እህት ማለት ልክሁለተኛ እናት ማለት ነው ቶፍቅዬ መታደልነው እህት ያለው ያለ ሶፊ አያምርብህም ታረቁ እሽ 😢❤❤❤

  • @MedinaL-nv8rt
    @MedinaL-nv8rt 5 месяцев назад

    የኔዉድ እህት ምርጥ እህት አለችህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaidaBdro
    @SaidaBdro 2 месяца назад

    Rabbi umiri si hadherasu bro❤❤❤❤😢😢😢

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 месяцев назад +2

    ሁለቱም ቆንጆነችው እስካሁን እይቻት እላቅም ለምን እላስተዋውቅን

  • @GjFu-cn2nu
    @GjFu-cn2nu 5 месяцев назад

    የኔ ውደ እህቶቼ በኔ ሞት ስራ ፈልጉልኝ እንዳው ደሃ እናት ነው ያለኝ 4 ወር ሙሉ ስራ ፈትቸ ነው ያለሁት 😢😢😭😭😭