የማዳም ቅመምን ብር በላት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  Месяц назад +907

    Subscribe ያረጋቹ ኑ ሳሙኝ😘

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e Месяц назад +27

      አብዝሀኛው ሰብ ያረግንህ ሴቶች መሆናች አውቀህ ነዋ ሳሙኝ ምትለው አንስምም ረሙ 😂😂😂

    • @እሙየየፍቅርሰው
      @እሙየየፍቅርሰው Месяц назад +12

      ከኔ ውጪ ዋ😏💪💪😔😔😂😂😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg Месяц назад +4

      ​@@እሙየየፍቅርሰውአ አይቸሻለሁ😂😂😂

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg Месяц назад +10

      እረሙካን ቸኮሌት🍫🍫🍫🍫

    • @ZeytunaZeytuna90
      @ZeytunaZeytuna90 Месяц назад +4

      ረሙዬ የኔ ዉድ

  • @MekdiTube-z9x
    @MekdiTube-z9x Месяц назад +705

    ረም ግን ለሴት ልጅ ያላው ክብር ይለያል ❤️❤️😂😂😂

    • @SaudiArobia-x6w
      @SaudiArobia-x6w Месяц назад

    • @fatamግሬስ
      @fatamግሬስ Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p Месяц назад +1

      ተዉ ደምሩኝ

    • @aamm82AsmaTudeአሰመ
      @aamm82AsmaTudeአሰመ Месяц назад

      ❤❤

    • @RahimaBitSherefa
      @RahimaBitSherefa Месяц назад

      ማሻአላህ ረሙዬ አላህያክብርህ ሴትን ያከበረ የተከበረነው።የነብያችን ሙሃመድ አለይሂሶላቱ ወሰላም ወሲያምኘው ሴቶችን አደራ ብሏቹሃል እናም ይህንም በተግባርስላሳየከን አላህያክብርህ መጨረሻህን ይመር ከአጅነብይሴቶችጋንክኪነትም ያውጣህናጠንካራ ሱናውን ሙሉለሙሉምትከተል አላህያርግህ።ክበር ወንድሜ

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 Месяц назад +252

    ረሙ የናቱ ልጅ አንተን የወለደች እናት ዘመኗ ይባረክ ለሴት ልጅ ክብር ያለ ወንድ ማድነቅ ማክበር ውስጤ ነው

  • @StC-d7d
    @StC-d7d Месяц назад +60

    ረሙየ የኔ ዉድ ወድም በጣም እናመሰግናለን የኛ ልዩ ወድም ትለያለህ የምር ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር የኛ ጅግና ወድም የምር በምን ቃል ልግለፅልህ ከልባችን ነዉ ምናመሰግናዉ እስቲ ማን ነዉ ረሙን እንደኔ ሚወደዉ በላይክ አሳዩኝ የምር እንዳታልፉኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur День назад +6

    ዋው ወንድማችንን ረሙ ማሻአላህ ለሴት ልጅ ክብርህ ሳላደንቅህ አላልፍም አላህ ወደ ዲናቹ የጥንት 💔💔💔ግን ኢሳም በጣም ነው ምታስቀኝ ሳልገልጽልህ አላልፍም ዋው

  • @JffHui
    @JffHui Месяц назад +143

    በአዱኒያ ደስታን በአኼራ ጀነትል ፈርዱስን ይወፍቅህ ረሙየ🌹❤️

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +302

    ማሻ አላህ ረሙ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ የምትሉ

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz Месяц назад +133

    Namonoo afan kiyaa kanaa bektan liki godha kun ikoo kanaa ijolee kenyaa iratii rawatamaa jiruu ramuu bayee diqisifadhe waw🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dinke363
    @Dinke363 Месяц назад +24

    ረሙካ የናትህ ልጅ ነህ ከልብህ እግዚአብሔር የበለጠ ክብር እና ሞገስ ይስጥህ❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 17 дней назад +6

    ዋው ረሙ ለካ ዝም ብዬ አይደለም እምወድህ ምን አይነት ትልቅ ልብ ነው ያለህ በጌታ ስም በእውነት ዘመንህ ይባረክ የትንሽ ትልቅ ነህ በእውነት

  • @RahemIndris
    @RahemIndris Месяц назад +84

    ማሻአላህ ጎበዝ ራሙ አላህ ይጨምርልህ አላህ በሀቅ ላይ ያፁናህ ያረብ

  • @محمد-ح3ك8ظ
    @محمد-ح3ك8ظ Месяц назад +201

    ረሙ የመዳም ቅመም ነኝ'' 2 "ጀዋል ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ

  • @abdurahmanksa9739
    @abdurahmanksa9739 Месяц назад +126

    አቦ ልጂ ይውጣልህ ياقلبي 🥰 በዱኒያ ደስታን በአሄራ ጀነተል ፈርዶስን ይወፍቅህ የዱኒያ ደስታ ሁሉ በቤትህ ይግባ ቸኩሌትየ ልብህን አላህ አይቀይረው

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u Месяц назад +1

      አሚንንንን ያረብ❤❤❤

    • @Gmh-b2z
      @Gmh-b2z Месяц назад

      Amniii

    • @hanunnuu
      @hanunnuu 25 дней назад

      Ameen 🤲 የሚገርም ዱአ ነው

  • @hevenbeutiymekdelatube4526
    @hevenbeutiymekdelatube4526 29 дней назад +7

    የእውነት ወንድ አንተ ነህ በዚህ ዘመን ምን አለ ሁሉም ባንተ በወጡ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ያኑርህ ወንድሜ

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Месяц назад +16

    ረሙዬ የናቱ ሌጅ እናመሰግናለን ጀግናው ወድማችን🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +394

    ረሙዬን ያሚወድ 👍😜😂😂😂

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g Месяц назад +73

    ረሙዬ የኔ አስተዋይ❤❤ ረሙዬን የሚወድ ብቻ ❤❤ ❤🎉🎉

  • @Hana-q8z
    @Hana-q8z Месяц назад +41

    ዋዉ ረሙ ዘመንክ ይባረክ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ

  • @HayatBedru-vl2bq
    @HayatBedru-vl2bq 28 дней назад +10

    ወይኔ ራሙ እንዴት ለመሳግንክ ብቻ ቃላት ዬላኝም ወላሂ ብቻ ኣላህ መትፈልገውን ሁሉ ኣላህ ያሳካልክ ኣስላቃስካኘ ወይኔ አላህ ይጠብቅክ

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 17 дней назад +6

    ረሙዬ ቸኮሌት🍫🍫🍫 ግን ጀግና ነክ ወላህ ያኛ የቅመሞች ጠበቃ አላህ ይጠብቅክ 👌👌👌👏👏👏👍👍👍

  • @Yeshifetene
    @Yeshifetene Месяц назад +30

    በስማም አንደኛ እረሙ ወንድሜ ፈጣሪ ይባረክህ ሁሉ ወንዶቺ እንዳንት ቢሆኑ በጣም አሪፈ ነው

  • @Zed_tube
    @Zed_tube Месяц назад +38

    ጥፋትህን እና ስህተትህን የሚነግርህ ጓደኛ ምርጥ ወዳጅህ ነው። በተቃራኒው አብሮ እያጨበጨበ በጥፋትህ ዝም የሚልህ ግን ጥላትህ ነው ምክንያቱም ስህተትህን ዝም ብሎ ስትጣላ ይዘረግፈዋልና። ወዳጅህን ለይ!!!

  • @Aydaatube
    @Aydaatube Месяц назад +30

    እውነቱን ሳወራ እስከ አሁን subscribe አላረኩም ነበር አሁን ግን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ምን ያክል ለሴቶች ክብር እንዳልክ አይቻለሁ ተባረክ በእውነት የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @HawlaSamsung
    @HawlaSamsung Месяц назад +4

    የኔ ወድም ረሙ እዳተ አይነቱን ያብዛልን ያረብ በተረፈ ሁላችሁንም ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ጎደኛሞች ናችሁ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م Месяц назад +4

    ረሙየ የኛተቆርቋሪ ጀግና ብየህ አለሁ ባሁንስሀት ወጣትነትን።አሸንፈህ ስለተቆረቆርክልን እናመሠግናለን ትምርት አለሁ ግን ከፋኝ ወላሂ እኛን ሁሉምጅልነዉ የሚያረጉን ረሙየ ወድሜ። ጎበዝ👍👍👍👍

  • @Sd3q
    @Sd3q Месяц назад +105

    ርሙካን ለኛ ለቅመሞች ያለህን ክብር ሳላደንቅህ አላልፍም🍫🍫🍫🍫😘😘😘😘

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад +35

    ወላሂ ረሙዬ አንተን የወለደች እናት ጀግና የጀግና ልጅ የኛ አዛኝ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @MohamedOmar-g5b
    @MohamedOmar-g5b Месяц назад +330

    የመዳም ቅመሞች ለረሙ ሽልማት ያስፈልገዋል ነቃ በሉ የኛ አዛኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau Месяц назад +16

      አርፈሽ ስራሽን ስሪ ላይክ ኮመንት ሼር ካረክሽለት ከሽልማት በላይ ነው ረሙ ድጋፍ ሚያስፈልገው ልጅ አይደለም አላህ ይጨምርለት የኛ ጀግና

    • @عبدالغنيالبلوشي
      @عبدالغنيالبلوشي Месяц назад +1

      ትክክል ማሬ

    • @tege6254
      @tege6254 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
      @አሚራቱዩብ-ለ2ኘ Месяц назад +5

      ጅል ጅላጅል አለ በሰው ቤት እዬተገረድሽ ዝንጥ ብለው ያለሀሳብ ለሚኖር ሽልማት ትላላችሁ ስንት ምስኪን አለ እርዳታ የሚፈልግ ከይርስራ ከፈለግሽ

    • @Seada-p4f
      @Seada-p4f Месяц назад

      በጣም እንወዲችሁ አለን❤❤❤❤❤

  • @heymi6630
    @heymi6630 28 дней назад +8

    wow remu እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ 🙏🏻በእውነት
    በሁሉም ሴቶች ስም በጣም እናመሰግናለን 🙏🏻
    ማርያምን 💜

  • @ShshUdud-f2l
    @ShshUdud-f2l 3 дня назад +1

    እረሜ ዉድ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እንወዳችዋለን ይህ በእዉነት የእዝነት ስሜት ተሰምቶህ መሆኑ አነጋገርህ ይናገራል ደሞ እዉነትም ያለ ነዉ እኔ ገና ስደት ከወጣሁኝ አመቴ ነዉ ለዛዉም የቲም ልጄን ጥዬ ግን የጎደኛዬ ባል አምሳ ሺ ብር ይዞብኝ ጠፋ እና ዉድና የተከበራቹ የስደት እህቶቼ በዚዉ አጋጣሚ አይዞዋቹ ልባቹ አይዘን አላህ ነገየተሻለ ቀን ያመጣልናል ይልባችን መሻት የናፍቆታችን ማስታገሻ ስኬት ሁሉንም ይሞላልናል አብሽራ እወዳችዋለሁኝ ❤❤❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 Месяц назад +47

    ረሙዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ👌👌👌👌👌👌

  • @MarymawtBerukemelekamu
    @MarymawtBerukemelekamu Месяц назад +23

    የተባረክ እረሙ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Месяц назад +18

    video ጨርሸ አጠቃላይ ልኮምት .እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶች ወንድሞች ያብዛልን 🙏 ስለ እውነት ብዙ እህቶች አልቅሰዋል ተስፋ ቆርጠዋል ህይወታቸውን አጥተዋል ."ምክንያቱም ከሌባው በላይ ተባባሪው ብዙ ስለሆነ !!የመዳም ቅመሞች ችግር ደግሞ
    በጣም የዋህ ሩሩህ ደግ ነን .ለዛም ይመስለኛል ብዙ ሠው መሰላል አድርጎ ይጠቅመናል
    ረሙየ የኛ ልበ ቀና ፈጣሪ አይቀይረው ልብህን በጨዋ አስተዳደግ ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ክብር ይገባቸዋል

    • @zehara5
      @zehara5 Месяц назад +1

      በጣም የእውነት ❤❤

  • @hhaa-yy
    @hhaa-yy Месяц назад +14

    ወላሂ እረሙ በጣም ጀግናነህ እናንተ እራሱ ጥሩ ትምርት ነው የሰራቹህት ቅመሞች በጥብጠው ቢግቱን እራ አይገባንም እጂ ተው የመዳም ቅመሞች ልብ እንግዛ ለማንም ጋጠወጥ ብር የምትልኩ ሲጀመር ፍቅር ምናምን የሚባል ነገርውስጥ መግባት እራሱ አያስፍልግም አላማቹህን አትርሱ ባአላህ ምንሁናቹህ ነው ሂወታቹህን በራሳቹህ ጊዜ ጀሃነብ አትግቡ

  • @አሥቴርታደሠ
    @አሥቴርታደሠ Месяц назад +9

    በጣም አሥተማሪ ነው የምር ሥወዳቹኮ ሀላቹም በርቱ❤❤❤❤❤

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj Месяц назад +12

    ረሙ የአንተን አይነት ጀግና ሰበአዊነት የሚሰማው ወንድ አላህ ያብዛልን እናመሠግናለን በጣም አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Месяц назад +26

    ማሻ አላህ ረሙ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያክብርህ አኺ ሀቢቢ 🤲❤️

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Месяц назад +181

    ለረሙ ክብረ የማዳም ቅመሞች

  • @MihiretAyele-q8c
    @MihiretAyele-q8c 28 дней назад +3

    ሬሞ በጣም እንወዳለን የመዳን ቅመሞች ያለ ቦታ አይድናል ስለዚህ እናመሰግናለን የኛ ውድ ወንድማችን ክብርልኝ ክፉ ዓይነካ የኔ ቸኮሌት ይህንን ቢዶ ሲሃይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሉም እንወዳለን የኛ መልከ መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 Месяц назад +9

    ረሙ ብጣም እናመሰግናለን ሁሉ እንደ አንተ ቢሆን❤❤❤😢

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer Месяц назад +19

    እውነት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ቤተሰብህን ጎደኞችክን ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ እንወድካለን ረሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ Месяц назад +51

    ወላሂ ትለያለህ የበለጠ አከበረኩህ ትልቅ ትምርት አለወ ለወደ ለሚልኩ ሴቶች❤😭

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    የተባረካችሁ ጎበዞች አትለያዩ ምርጥ ጀመሃ ናችው እናመሰግናለን እውነት ለማዳም ቅመሞች ክብር ስለሰጣችሁን ክበሩልን ሁሌም ኑ

  • @BTSloveyou-wp8ez
    @BTSloveyou-wp8ez 21 день назад +3

    ለመጀመሬ ግዚ በኢትዮብ አስተያየት ስሰጥ ረሙየ ለኛ ለሰው ሀገር ላለነው ወይም ለመለው ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fozyamohamad5583
    @fozyamohamad5583 Месяц назад +9

    አላህ ይጨምርልህ ሩሙ 😢😢😢በስደት ላይ ያለነው ትልቅ ትምርትነው

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w Месяц назад +11

    ረሙ ቸኮሌት ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ የሰው ገንዘብ የሰው ነው ለግዜው ሊጠቅም ይችላል ግን መጨረሻው አያምርም እኛ የማዳም ቅመም ደግሞ እግዚአብሔር በሚያውቀው ሰው ቸግሮት እና ለምንወዳቸው ሰዎች ወደኋላ አንልም እኛኮ እኳን ኖሮን ተበድረን የምንልክ ሰው ነን በጣም የዋህ ልብ ነው ያለን😢😢😢😢

  • @sebi1020l
    @sebi1020l Месяц назад +7

    እኔ የማዳም ቅመም አይደለሁም ግን ይሄንን ልጅ በጣም ነው የማደንቀው በአእውነት ረሙ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እንዳትቀየር ተባረክ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад +22

    ዋው ማሻእላህ ኢሄ ቤተሰብ ሲያምሩ አብሮነት ❤❤ማሻእላህ ነው❤❤

  • @EkramNassir
    @EkramNassir Месяц назад +13

    ረሚ ይሣም ላይ ለምን እንዳተኮረ የገባው? ሙሥሊም ሥለሆነ.. እሥልምና ሁሌም የሠውን ሐቅ ይጸየፋል❤❤❤❤

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l Месяц назад

      ደደብ ሌላዉ ሀይማኖትስ ሌባነዉዴ መሀይም

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 18 дней назад

      እግዚአብሔር ይመስገን በክርስቶስ የሚያምን እንኳን የሰው ገንዘብ ያበደራችሁትን መልሱልኝ አትበሉ ተብለናል ግን ያው አለም አደከመን😢

  • @Firawt.Zireun
    @Firawt.Zireun День назад +1

    እረምዬ ወድሜ እውነት በጣም ነው ያለቀስኩት እዳተ አይነት ወድም ያብዛልን ፈጣሪ በፍቅር በስላም በጤና ያኑራቹ አይለያቹ ትለያላቹ እናመስግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +104

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉

    • @meduemam1535
      @meduemam1535 Месяц назад

      ላኢላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ ሰ.ዐ.ወ❤❤❤❤❤

    • @FafeFafe-j7g
      @FafeFafe-j7g Месяц назад

      እህቶቼ ውሃ በደንብ ጠጡ ኩላሊት በሽታ በዝቶል አላህ ይጠብቃችሁ ብርድ ስለሆነ ውሃ ትዝ አይላችሁም ቆሎም ቆርጠም እያረጋችሁ ጠጡ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ላኢሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱልላህ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Месяц назад

      ​@FafeFafe-j7g ተባረኪ 😢እዉነትነዉ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Месяц назад

      ደምሩኝ እህቶቸ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Месяц назад +20

    ረሙችን ይመችክ ኑርልን የምር ሁላችሁንም እናመሰግናለሁ ደስ ስትሉ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Месяц назад +26

    ረሙ ማሻ አሏህ ጓበዝ ሲቀጥል ትምርት ይሰጣል ፕራኩ

  • @nsantwoled2652
    @nsantwoled2652 Месяц назад +4

    ረሙ ይለያል ለሴት ክብር ያለው ወንድ ነው አንተን የወለድችህ እናትህ ትባረክ

  • @ZinapZayy
    @ZinapZayy 19 дней назад +3

    ጀማቹ ደስሲል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi Месяц назад +24

    ረሙዬ የኛ ሃሳብ አንተ አላዘንክልን ማን ያዝንልናል የኔ ውድ ወንድም❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ረሙ ረሚ የኔ ውድ ለህቶቹ ተቆርቋሪ ፈጣሪ ይባርክህ እዳተ አይነቶቹን ያብዛልን❤❤❤

  • @BettyBiniam
    @BettyBiniam Месяц назад +15

    የመጀመሪያ ለኛ ለሐርብ ሐገር ሴት ሞች እሚገርም ነው ትክክለኛ ኩሩ ኢትዮጵያውያዎ በርታ ኮራሑብሕ ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ።

  • @ZabibaEndris
    @ZabibaEndris Месяц назад +41

    ወላሂ እዚህ ቤት የመጀመሪያ ነው ግን እጅጉን ተገረምኩ የኛ የመዳም ቅመም አዛኛ የአኬራ ወንድሜ አላህ ሁሌም ከጎንህ ይሁንልህ የቅመሞች መከታ ❤

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Месяц назад +1

    በዚ መንገድ ብራቸውን የተበሉ ብዙ ልጆችን አውቃለው ጥሩ መልክት ነው ረሙዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤😊

  • @JamilaJamila-ht4lo
    @JamilaJamila-ht4lo Месяц назад +8

    የኔ ዉድ በጣም ጀግና ነህ ለሴት ያለህን ክብርአሳየሃን ግን ትግስቱ😢❤❤❤❤

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f Месяц назад +7

    እርሙየ የኔ መልካም የመር በጣም ደስ ነዉ ያልክኝ ለኛ ያለህ ቦታ በጠም ደስ ይላል ኑርልኝ እዳተ ያለዉን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @Hiwi-km3jr
    @Hiwi-km3jr Месяц назад +10

    Wow በጣም አስተማሪ ነው እረሙ ትለያለህ ደስ ትላላቹህ የማዳም ቅመሞች እንማር ከዚህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 18 дней назад +3

    እርሙ አላህ ይጭምርልህ የኔውድም በርታ ጅግና 😢😢😢😢😢😢❤ለኝ ያላህ ን ክብር አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ስላምህ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ

  • @NetsanetSone
    @NetsanetSone 14 дней назад +2

    ረሙዬ እንዴ አንተ አይነቱን ብቻ ያብዛልኝ ❤❤❤የኔ ዎንድም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +63

    የremu ቤተሰቦች 👍👈😘❤️🥰🥰🥰😂

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +49

    ይችን ይምታነቡ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o Месяц назад +6

    ኡፉፉፉ ረሙ የምር ሰዉ ነዉ እባየ ነዉ የመጣዉ እዳተ ያለዉን መልካም ሰዉ ዪብዛልን❤❤❤🎉😢

  • @allbaad5259
    @allbaad5259 Месяц назад +1

    ረሙዬ ምርጥ ሰው ክብርህ ይለያል የኔ ውድ እናመስግናለን ቅን ልብ ኣለህ ይመችህ የኔ ቸኮሌት ረሙዬ✌️♥️♥️♥️♥️

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 День назад

    ርሙዬ ምርጥ ወንድም ነክ አላህይጠብቅክ የኔወንድም መልካሙን ሁሉተመኘሁልክ አላህ የልብክንመሻትይፈፅምልክ ያርብ🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️😢😢

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Месяц назад +16

    ረሙዬ የኔ ቸኳሌት😢ስወድክ እኮ😢❤❤😂ይመቻቹ😂😂❤👍👍

  • @HananHanan-i6x
    @HananHanan-i6x Месяц назад +8

    ዋዉ ረሙ ሂሳም ዳጊ ዳኒ በጣም ምርጥ እዕስ ነዉ ሂሳም ሚግርም የፊት ሪያክሽን እናመሰግናለን አድ ላይ ስትሆኑ ድምቀታቹ ፖወር አለዉ ረሙዬ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሂሳምዬ❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም እወንወዳቸዋለን❤❤❤

  • @erhma-y7h
    @erhma-y7h Месяц назад +16

    ረሚዬ የኔ ወደም ወላሂ አስደሰትከኝ የኛ ለመዳም ቅመሞች መከታ 🌹🌹🌹🌹የት ናችሁ ቅመሞችዬ

  • @Fafisha55
    @Fafisha55 25 дней назад +2

    ዋው ረሙ ከዛሬ ጀምሬ ሰብስክራብ አደረኩ 🎉🎉🎉🎉

  • @እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ

    እረሙ ከምር እኔን አስለቀሰኝ ተባረክ ወንድሜ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ ፍቅሩን ያብዛላቹ ፈጣሪ አይለያቹ 😍😍😍

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg Месяц назад +76

    ወይኔ አዝጎች😂😂😂ረሜ ቸኮሌት ይመችህ🎉🎉🎉🎉

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn Месяц назад

      ረሜሽ አልተቻለም😂

  • @كلناالغذة
    @كلناالغذة Месяц назад +6

    የኔ ወድም ምን አይነት አዘኒታ ነው አላህ ይጠብቅህ ሩሙ ወድማችን

  • @AbuKaleem-yt4iz
    @AbuKaleem-yt4iz Месяц назад +27

    Waaw maasha allah dhugaa ramu❤❤🎉🎉🎉

  • @mebratahmed8091
    @mebratahmed8091 Месяц назад +3

    ረሙ አላህ ይጠብቅህ እውነትህን ነው ረሙ የሴት ልጅ እንባ የለፈችበት ገንዘብ እኛ የማዳን ቅመሞች እንዴት ገንዘብ እንደምናገኝ ልፋታችንን እኛና አላህ ነው የምናውቀው ረሙ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እንዳይቀየር በዚሁ ቀጥል አላህ ያህፍዘክ(አላህ ይጠብቅህ)
    ረሙ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @AsinaqechAsinaqech
    @AsinaqechAsinaqech Месяц назад +1

    ራይሙ ጎበዝ የምጥሎ እስትይ የማዳም ቂማሞች የታላችሁ አሳዩን ባናታችሁ ራይሞ የኔ ጃግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +15

    የኔ አስተዋይ ረሙ ቸኮሌት🍫🍫🍫🍫

  • @Mነኝየባሌንግስት-hb5so
    @Mነኝየባሌንግስት-hb5so Месяц назад +7

    የምር ረሙዬ ለኛብለህ ተጣላህ እናመሰግናለን ጀግና💪

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Месяц назад +22

    ይህ ነገረ ብዙ ትምህረት ይዛዟል ጅላጅል ሴቶች ተማሩ እዲ ነው ምትበሉ ። ረሙዬ ❤❤❤❤

  • @MesertAsrat
    @MesertAsrat 25 дней назад +2

    እሪሚ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልህ. ሴት ልጅ አይከብርም የተከበር ቢሆን እንጂ አሉ የኛ ዉድ ነቢ❤❤❤❤

  • @YektieAsefa
    @YektieAsefa 21 день назад +1

    ማሻላህ ፈጣሪ ይጨምርልህ የኛ አዛኝ ረሙ የ የኔ ወንድም እንደኔ የሚወደው በላይክ 👍👍👍

  • @hassen-ve5rk
    @hassen-ve5rk Месяц назад +7

    ውድ ወንድማችን የኛመከታ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ረሙየ በጣም ደስትላላችሁ የመዳም ቅመሞች ተማሩበት ብር ለወንድ የምትልኩ

  • @GhaagLeeel
    @GhaagLeeel Месяц назад +12

    ረሙየማሻአላህአላህይጨምርልህወድሜ🎉🎉🎉

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Месяц назад +5

    ረሙ የኛ ወድም የምንወድህ ይህን ያክል ታከብረናለህ❤❤❤❤❤❤ዳይ ወደ 200k🎉🎉🎉

  • @Ahlammube
    @Ahlammube Месяц назад +1

    ረሙን ዛሬ ነዉ Subscribe ያረኩት ወላሂ የኔ ጀግና tenkiyu bro ❤❤❤❤🎉

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 Месяц назад +1

    ረሙ የኛ ጀግና ወድም የኛ ተቆርቋሪ እናመሰግናለን እዳተ አይነቱ ይብዛልን 🙏💚💛❤

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan Месяц назад +10

    ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ወላሂ ሲለኝ የኔ ቸኮሌት አላህ የሰጠክን ልብ አይቀይርብክ አላህ ይጠብቃቹ

  • @abi-ip9bn
    @abi-ip9bn Месяц назад +6

    ረሙ የኔ የዋህ ያተአ እናታ 1000አመተ ትኖረልህ❤❤❤💖

  • @مومنه6
    @مومنه6 Месяц назад +38

    እረሙ ጀግና ልጅ❤

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z День назад

    ምረጥ አስተማሪ ትምረት ነው ተለያላቹ እኮ እረሙ አኮራህን ኑረልን አላህ ይጨምረልህ❤❤❤❤

  • @دنو-و2ك
    @دنو-و2ك 19 дней назад +1

    እረሙ በጣም እናመሠግናለን እንወድካለን የመዳም ቅመሞች ይመችህ ፈጣሪ የልብህን ይሙላልክ💝❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy Месяц назад +18

    ኧረሙየ የኔ ልዩ ወድም❤❤❤

  • @lelesderba6008
    @lelesderba6008 Месяц назад +9

    Ramu nuuf jiradhuu dhugaa rabbii 👌👌👌💪💪💪💪❤❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Месяц назад +35

    ረሙየ ምርጥሰዉ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ❤🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰✌️

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 28 дней назад

      እረሙ በብዙ ነገር አየሁት በጣም አላህ ይፈራል የስራ ጉዳይ ሆኖበት ነው እንጂ

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 Месяц назад +2

    ረሙዬ አንደኛ በዝህ ቀጥሉበት በርቱ ወንድሞቸ

  • @HawaHawaaa-g9p
    @HawaHawaaa-g9p 27 дней назад +1

    ረሙዬ የኔ ንጹህ አላህን ፈሪ ጀግናዬ አላህ ይጠብቅህ ትለያለህ ባይሆን ኢባዳህም ላይ በረታ ወንድሜ።❤❤