ከአብርሽ እና ከእሩታ ጋር ለመጀሪያ ጊዜ ተገናኘን 😱💕💕

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 3 месяца назад +871

    እረ ወይኔ አሁንስ የት ልግባ ብርዱን አልቻልኩትም😢❤️🫶🏻

    • @zikhraethiopia3173
      @zikhraethiopia3173 3 месяца назад +18

      እረበሳቅ😂😂😂😂😂

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 3 месяца назад +18

      ክክክ ብድርብስ ልበስ

    • @22toyiba
      @22toyiba 3 месяца назад +7

      ኤፍየ ሲግማው ምንታስባለህ😂

    • @Madinayasin-g8b
      @Madinayasin-g8b 3 месяца назад +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 3 месяца назад +1

      Ara uuuuuuuu🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 месяца назад +211

    ሶፊ አለባበስሽን አስተካክይ በአላህ ዱኒያኮ ቀሪ ናት ሀያቲ😢😢😢

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 месяца назад +207

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @YeEhr
      @YeEhr 3 месяца назад +4

      ሡለላህ አለይ ጸሠለም

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h 3 месяца назад +4

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢሏህ

    • @emuayemn
      @emuayemn 3 месяца назад +1

      ሱለላ ወአለሂ ወሰለም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 3 месяца назад +2

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @Zemzem-px8mq
      @Zemzem-px8mq 3 месяца назад +2

      ሰለላሁአለይወሰለም❤❤❤

  • @ZaraAmina-z6x
    @ZaraAmina-z6x 3 месяца назад +14

    የኔ ውብ ፀባይ ስናይ ሶፊየ ሶፊ ትበላጣለይ ከሩታ

  • @HaneHne
    @HaneHne 3 месяца назад +21

    ሶፊን እንዴት እንደምወዳት አነጋገሯ ርጋታዋ ወላሂ የራሴ የቅርቤ ሰው ነው የምትመስለኝ ያለ ምንም ማስመሰል እወድሻለሁ ነጭ እርግብ ነሽ ሶፊዬ ❤

    • @Ruki-fq9ch
      @Ruki-fq9ch 3 месяца назад

      ልክ እንደኔ በጣም ነዉ የምትመቸኝ በተለይ ለሰዉ ያላት ክብር 🥰

  • @Malaka-sv6zk
    @Malaka-sv6zk 3 месяца назад +344

    ሶፊ አለባበስሽን አስተከክዬ ያምትሉ

    • @Hawwa-e6j
      @Hawwa-e6j 3 месяца назад +1

      በጣም

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 месяца назад

      ሣህ ሀያቲ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 3 месяца назад +1

      ሳፊየኔወድአሰተከክይ🎉🎉❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 месяца назад +7

      አረ፡በፈጠራችሁ😢እራሳችሁን፡እዮ፡የሰው፡አለባበስ፡እናስተካክል፡ከምትሉ፡

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 3 месяца назад +3

      ​@@Hawwa-e6j😊ሆኦ፡ከዝህ፡በላይ፡እዴት፡ትልበስ

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 3 месяца назад +166

    ሩታንና አብርሽን(ጥንዶች)፥ሶፊንና ቶፍቅን(ጥንዶች) እምትወዱት እና ቶፍቅም እንደ አብርሽ የሠርግ ጊዜ ያሳውቀን እምትሉ ግጩልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад +1

      ብሩክቲየ ደምሪኝ🎉

  • @Difidh
    @Difidh 3 месяца назад +124

    ሶፊና ቶፊቅን የሚወድ እስኪ ላይክ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ደምሪኝ ማር

    • @MilonBd-nv7gk
      @MilonBd-nv7gk 2 месяца назад

      እኔ ደምርኝ❤❤❤❤❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 3 месяца назад +31

    🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

    • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
      @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 3 месяца назад

      እኔን አስቀሪኝ በአላህ😢😢😢

    • @hathat7509
      @hathat7509 3 месяца назад

      ሳህ😊

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 месяца назад

      ስ አ ወ❤❤❤❤

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 3 месяца назад +1

      ሰለላኋልሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @HawwaMmm
      @HawwaMmm 2 месяца назад

      እኔንም አስቀሪኝ ዉደ

  • @LUBABAMUHYE
    @LUBABAMUHYE 3 месяца назад +1

    አረሶፋአለበበስሺንአተካክይይቺአለምቀሪናትአድቀንሞትይመጣልእህቴአላህልቡንይስጠን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +574

    ቶፊቅ ግን ባለፈው ቃል ገብተህ ለሶፊ ቃልህን አክብር የምትሉ👍❤

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 3 месяца назад +219

    ሶፉየ እና ቶፊቅ ሰወዳቹህ የምትወዷቸዉ እስኪ👍😍😍😍

    • @lubabamuhamed7704
      @lubabamuhamed7704 3 месяца назад +1

      Demo kungnachw waw

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw 3 месяца назад +1

      እኔ ሶፊን በጣም ነዉ የምወዳት❤

  • @SoaadaSd
    @SoaadaSd 3 месяца назад +151

    የሶፊ እና የቶፊቅ አድናቂወች ላይክ ግጩ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ደምሪኝ🎉

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 3 месяца назад +16

    ቶፋየ ካአሁን ቡኋላ ሶፊን ይዘህ ነዉ መምጣት ❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 месяца назад +11

    ሶፊ የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ጎበዝ እረጋ ያለች በጣም ደስ ትለኛለች ቶፋ አብራችሁ ሳያችሁ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 месяца назад +136

    ሶፊያ እና ሩታን የምት ወዱ እስኪ❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 месяца назад +619

    እስኪ ሶፊ ናፍቃችሁ የነበራችሁ ላይክ አድርጉኝ❤❤

  • @ፋፊያጣየዋገጠሪ
    @ፋፊያጣየዋገጠሪ 3 месяца назад +143

    ሶፊ አለባበሰሽ ን አስተካክሊ😢 ይህ አለባበስሽ የሙስሊም ሴት አለባባስ አደለም😢😢 አሏህ የሁላችንንም መጨረሻ አሏህ ያሳምርልን የኡመተ መሀመድ

  • @KfiydgvHxhvdhjv
    @KfiydgvHxhvdhjv 3 месяца назад +1

    ሶፊተይየኔእህትእዱኛጂአኼራአይዴለምአለባበስሽንአስተካክይ😢😢

  • @TayibuhMohammed
    @TayibuhMohammed 3 месяца назад +5

    ሶፊዬ❤❤የኔ ልእልት ማን እዳች የኔሳቂታ እወድሻለሁ ሀቢበቲ💋💋💋💋💋💋💋🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 месяца назад +237

    ሩታ እና ሶፊ አንድ አይነት ነው ባህሪያቸው ሁለቱም የዋህ ምስኪን ናቸው ሰው ያምናሉ በነገራችን ላይ ከበፊት ጀምሬ ባጋጣሚ ሩታና ሶፊ በተዋወቁ እል ነበር ❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +49

    ፦ለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሶፊ ከሩቲ ጋር ጓደኛ ሁኑ ሁለታችሁም ረጋ ያላችሁ ስለሆናችሁ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад +1

      ማሬ ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 месяца назад +45

    ለዝህ ቤት አዲስ ነኝ ሩታዬ የኔ ጀግና የሰው ወሬ የማይሰብርሽ ጀግና የኔ ቅመም

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 месяца назад +1

      እኔም ዛሬ ሩታን አይቼ መጣሁ😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      Eko❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ደምሪኝ 22:14

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +15

    ቶፊቅ እዲ ወደራስህ ስለተመለስህ እና ከሶፊ እዲ ሥላየካቹ ደስ ብሎኛል አመልህ አስተካክል ካሁን በሀላ ዋ አምሮባቹሀል ሁላቹም👍👍👍👍👍

  • @Hussen-o9n
    @Hussen-o9n 3 месяца назад +1

    ሦፊአለባበሥሽንአስተካክሊ ዱኒያመሆኑን አትርሽ ለሚዲያብለሽ

  • @kasech3492
    @kasech3492 3 месяца назад +32

    ሁለቱንም ሴቶች ቁጥብ ናቸው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤የምተወዳቸው ላክ😢

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 3 месяца назад +63

    ቶፊቅ እና ሶፊ እና አብርሽ እና ሩታ የምትወዱ❤😂❤

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ
    @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ 3 месяца назад +257

    ሩታዬን ና ሶፊን እምትወዱ እስኪ👍

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +1

      እኔም❤❤❤❤🎉

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 3 месяца назад +1

      ሶፊ❤❤❤

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 3 месяца назад +1

      እነሱ ሚጠላ አለ

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 3 месяца назад +1

      ​@@FatumaTube-dp1slከሶፍ ዉጭ ወዴ ዉጭ😂😏😏

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +1

      @@kidistdawit3114 ክክክ ሩታየ የኔ ልዩ እንቁ ሴትት ስወዳት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад +16

    አብርሺ ለሴት ልጂ ክብር አለው 🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ታዛቢው ደምሪኝ🎉

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 3 месяца назад +1

    ልብሱ ግን ሰው አስታማሚ ነርስ ነውየመሠለው የወንዶቹ ግንአስተዬየት እወዳችሀለሁ

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 3 месяца назад +34

    ሩታዬ የኔ ውድ አንቺ በሄድሽበት መዞር ሆነ ስራዬ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 3 месяца назад +50

    ሩታም ሶፊም ሁለቱም የዋህ ናቸው ደሞ
    አልቃሻ ናቸው❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ፋፊየ ደምሪኝ❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 3 месяца назад +42

    የሩታዬ ና ያአብርሺ አድናቂወቺ ይለያሉ የምር
    በየህዱበት ጠቅላላ ሩታ አብርሺ ሩታ አብርሺ ነው የሚሉት ኮሜቱ ሁላ ሩረታዬ ና ያአብርሺ አድናቂወቺ እናተ ትለያላቺሁ 💪💪💪💪💪💪💪 የምር ጀግና ናቺሁ አይበገሪወቺ ብያሀቸሁለ 💪💪💪💪💪💪💪

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 3 месяца назад +2

      በጣም ኮሜቱ ሁሉ ሩታ ሩታሩታ የሰው መውደዲ ይስጠን ሶፉንም በጣም እወዶታለሁ ግን ሩታ የዩቱብ ዲምቀት ናታ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 месяца назад +1

      @@Jamela-ql5eh ኮሚት ሁሉ ሩታሩታ ነው የኔ ተወዳጅ ሶፊም የዋህ ልጅ ናት

  • @hyati6334
    @hyati6334 3 месяца назад +5

    የኔፈልቅልቆች.ሩታዬ.እናተ.በሄዳችሁበት.እዞራለሁ.የኛድምቀቶች.ሁለየም.በደሥታ.ኑሩልን❤❤❤✌✌👌👌🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @SabibaSabiba-g7i
    @SabibaSabiba-g7i 3 месяца назад +5

    ቶፊቅና ሶፊ ለምን ቶሎቶሎ ቢድወ አይሰሩልንም?እንወዳችሆለንኮ❤

  • @Ruta1love
    @Ruta1love 3 месяца назад +74

    ሩታና ሶፋ የምትወዱ የመዳም ቅመሞች ልዩ ቦታ አለኝ ላይክ አሳዪኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад +85

    ፍቅራቹ ያስቀናል የምር የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የፍቅር አጋር ይስጣቹ አሚን በሉ❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 месяца назад +140

    ሩታ እና ሶፊን የምትወዱ እስኪ👍

  • @zaza-p4k
    @zaza-p4k 3 месяца назад +7

    የአብርሽ ፍቅር አገላለፅ አድናቆት አሞጋገስ አንጀት እኮ ነው እሚበላው የምር እንባዬን አመጣው

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      እህት ደምሪኝ ማሬ

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 3 месяца назад +4

    የኔደርባባ ሶፊየ የኔሳቂታወች

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 3 месяца назад +49

    ሶፊ እባክሽ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ሂጃብሽ ብቻ ሳይሆ ልብስሽንም አስተካክሊ የእህትነት ምክሪ ነው

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 3 месяца назад

      ሳህ😢😢😢🎉

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 3 месяца назад

      ሣህ😢😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад

      ሰህ ልብስወንም ተስተከክል😢😢

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 3 месяца назад

      Mikegna

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 3 месяца назад

      እደሙሥሊም. እህቶቻ. ብትለብሥ. ደሥ ይላል ፀጉሯንም ብገለጠው ይሻላል

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 3 месяца назад +31

    ማነዉ እንዴ እኔ ሶፍን የምወደዉ ❤❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 3 месяца назад +26

    ሩታዬ የኔ ጀግነ እወድሸላው ሁሌም ሰቃልኝ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 месяца назад +10

    በስመአብ ቶፍቅንና ሶፌን በማየቴ በጣም ተደስቻለው ❤❤❤❤❤ያው እሩታንን እና አብርሽን ሥለማይ ነው

  • @SemiraSali-ow5tb
    @SemiraSali-ow5tb 3 месяца назад +5

    አብርሽ ለሴት ልጅ ያለህክብር በጣም ትልቅነው እንዳተስውች ያብዛልን

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +65

    ሰላም ሰላም ሩታየ ና አብርሽየ በየሄዱበት መዙር ልማዴ ነው ሶፊየ ና ቶፊቅየ እንኳን ደህና መጣችሁ አራቱንም የምትወዱ በላይክ🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 месяца назад +2

      በጣም የሚድያው ድምተ
      ቀት ሩትነቴ❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +1

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 ሩታየ እኮ የሁሉም ድምቀት ናትት

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 3 месяца назад +1

      @@FatumaTube-dp1sl ሳ እማ

    • @mubetube2
      @mubetube2 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 месяца назад

      ዘዎሪ ጥሩ ነገር ላይ ዙሪ ደግሞ እች ነቀዝ

  • @ፂዮንየክርስቶስልጅ
    @ፂዮንየክርስቶስልጅ 3 месяца назад +53

    ሶፊዬ የ የዋህ በጣም ነዉ የምወዳት ረጋ ሰከን ያለች ናት❤❤ቶፋ ተንከባከባት❤❤🎉

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 месяца назад +78

    አብርሽ እና ሩታ የፍቅር መምህር ናቸዉ የሚል እስኪ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 3 месяца назад +1

      ቱቱቱቱቱቱ😂😂😂

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 3 месяца назад

      ​@@kidistdawit3114👎👎👎👎👎👎👎👎👎😛😛😛😛

    • @TuqaSaeed-m7h
      @TuqaSaeed-m7h 3 месяца назад +1

      aydlm😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 3 месяца назад +1

    ሶፊ አለበስሽን አስተካክዬ የሙቤ ጓድኛ ሀዬን እያት በቃ ሙስሊም መልበስ ያለበት ነው

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 3 месяца назад +12

    ምርር ያለ ጠብ ምርር ያለ ፍቅር ያመጣል ይሉሀል ይህ ነው ሶፊ እና ቶፊቅ❤❤❤

  • @MekedesTadie
    @MekedesTadie 3 месяца назад +26

    እሩታየ የኔ ውድ አንች በሄድሽበት መዞር ነው ስራየ

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 3 месяца назад +50

    ሰው ግን ማሻ አላህ የሚለውን የት እንደሚጠቀመው አያቅም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ሶፊያ ዱኒያ ጠፊ ነው አለባበስሽ ለብሳ ያለበሰች ከሚባለው አይነት ነው የሰውነት ቅርፅሽ ይቆጠራል ሂጃብ በደብ ልፈሽ ፋራነት አይደም መሰተር😢

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 3 месяца назад +1

      በንመክርም አልሠሙም

    • @ሀስብየላህወነኢመልወኪል
      @ሀስብየላህወነኢመልወኪል 3 месяца назад +2

      ሲመከሩ ይብስባቸዋል

    • @الحمدلله-ي3ر5ن
      @الحمدلله-ي3ر5ن 3 месяца назад +2

      ሙስሊሞችኮ ወደት እደምንሄድ አልገባኝም አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 3 месяца назад +3

      ማሻአላህ የሚለዉን ትርጉም ስለማያቁተሰ ይመስለኛል ጌታዩ ሰወችነሰ ለማስደሰት ብየ አተን ከማስቀየም ባተዉ እጠበቃለሁ አስተግፍርላህ ወአቱቡ ኢለይሂ አይ ዱንያ ሶፍያ እህቴ አላህ ያስተካክልሽ ስደት ላይ ኑረሽ እደዚህ መሆን በጣም ከባድ ነዉ ስደቴን ወደዲኩት ድኔን አሳዉቆኛል አልሀምዱሊላህ

    • @zizumedia2825
      @zizumedia2825 3 месяца назад

      እነዚ የኔ ብጤ ከገጠር ምንም ሳያውቁ ውጭሀገር ይመጡና አዋቂ አዋቂ ያረጋቸዋልምንም አያውቁም እኮ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 3 месяца назад +73

    አብርሺና ሩታ ሶፊንና ተውፊቅ የሚወድ በበላይክ 500kአስገቡኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ሀዊየ ደምሪኝ❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 3 месяца назад +1

    የመዳምቅመም ግዜያቺሁን እማያቃጥል ጉልበታቺሁን እማይበዘብዝ በስም ባል ሳይሆን እውነተኘባልይስጣቺሁ

  • @Faficho111
    @Faficho111 3 месяца назад +2

    የቶፊቅ እና የሶፊን ሰርግ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ🎉

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 3 месяца назад +33

    ቶፊቅ እና ሶፊ እና አብርሸ እና ሩታ የምትወዱ ሩታም ሶፊም ሁለቱም የዋህ ❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 месяца назад +49

    ሶፊ የናፈቀያችሁ እስኪ በላክ አሳዩኝ❤❤❤❤👍👍👈

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 месяца назад +67

    ሩታን እንደኔ የምትወዷት ሩታዬ የኔ ሚስኪን💔 እስኪ ከሚዲያ በትንሹ ራቅ በይና ፀሎት አድርጊ ከፈጣሪሽ ጋር ተቀራረቢ ሴት ነሽ ሊያምሽ ሊጨንቅሽ ይችላል አይዞሽ የሚልሽ ይኖር የውስጥሽን ፈጣሪሽ ብቻ ነው የሚያቀው አይዞሽ ያልፋል😍

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 3 месяца назад +1

      ትክክክክክክል❤❤

    • @MekedesTadie
      @MekedesTadie 3 месяца назад

      ትክክል

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 месяца назад +1

      ትክክል❤ እኔ ግን አንድም ቀን ስትቀር ጭንቅ ነው ሚላኝ😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 месяца назад +9

      ከፈጣሪ መቃረብ ጡሩ ነው ግን አይዞሽ የሚልሽ የለም ላልሽው አብርሽን የመሰለ አዛኝ ሴት አክባሪ ከእናት ልጅ በላይ የሚስብላት ፍቅረኛ አላት አታስመስይ ወሬኛ ክፉ ነሽ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 3 месяца назад

      ​@@MekedesTadieዝበያት አታስብላትም አውቃ ነው

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 месяца назад +12

    wow አብረሐምንና ረታዬ ያገኘ ሰላም አለዉ ቶፊቅ ከአሁን በሇላ እንዳታስከፋት ሶፊያን ሁላችሁም በሰላምና ፍቅር ያኑራችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 3 месяца назад +1

    ሶፊ የኔማር የኔውድ እህት አለባበስሽን ብታስተካክይ ሰፋያለ ልብስ ብትለሽና ሂጃቢሽን ብታስተካክይ ምክሬነው ሁቢ 🌹🌹🌹

  • @CicTz
    @CicTz 3 месяца назад +13

    ሩታየ አብርሽየ የፍቅር ተምሳሌወቺ የፍቅምሁሮቺ❤❤❤❤ውድድ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +15

    ዬት ነቹ T&S ወዳጆች በላይክ አሰዩኝ 😢ሶፉዬ ታነፍቃሻል 😢😊

  • @medinaTube605
    @medinaTube605 3 месяца назад +5

    ከይቅርታ ጋ ሶፊ አለባበስሽን አስተካክይ ወላሂ ሀራም በዛላህ እራቁትሽን ብትሄጂ ይሻላል ምነው ሞት የለምዴ አቺጋ ሱብሀን አለህ ከሙስሊም የማይጠበቅ አለበባስ እጪ ምነው ሰፊ ልብስ የለምዴ በሀገሩ በዛላይ ዴረትሽን እዴወንዲ ገልብጠሸ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 3 месяца назад

    እሩታተብየዋእርካሽሴትናትከሶፊጋአታመሳስላትእሩታማለትየነአሴዝናብአልቃሻሁሌምዛሬሶፊአዲስስለሆሽነውነገታለቅስብሻለችምናምአያምረውሻ

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 3 месяца назад +2

    ሶፊየኔቀብራራየኔዉድ፣እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 3 месяца назад +98

    እሲ ሩታዬ የምትወዱ☝️💝

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 3 месяца назад

      አለን❤❤❤❤❤

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 3 месяца назад

      አለን❤❤

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 3 месяца назад

      Alen👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MekedesTadie
      @MekedesTadie 3 месяца назад

      አለን

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 3 месяца назад

      🥰🥰

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +21

    ሶፊ ቶፊቅ ተናፍቃችሁ ነበር❤❤🎉🎉🎉

  • @mubarak-mi8oj
    @mubarak-mi8oj 3 месяца назад +22

    እኔ እወደሽአለሁ ላላህ ብይ ላላህ ብለሽ አለባበሰሽ አስተካክይ ሞት መች እንደሚመጣ አናቅም ሙሰሊሟ እህቴ ቆይ ግን ካንቺ ምን እንማር ራቆት መሄድ የተጠባበቀ ልብስ ለብሶ ከሩታ በምን ተለየሽ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 3 месяца назад

      ምን አገባቹ ፈጣር የራስሽን ሃጥያት ስለሸፈነልሽ የሰዉ አትይ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад

      ደሚርኝማ ዉድ 5:22

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube 3 месяца назад

      እኛም ክርስቲያኖች ክፍትፍት ያለው ልብስ አይፍቀደም ስው አይስምም 😢

    • @afalona
      @afalona 3 месяца назад

      አችን ማን ነካሽ ያሉት እሷን ​@@fhhf3250

  • @mahmoudshatnawi639
    @mahmoudshatnawi639 3 месяца назад

    ሶፊአለባበስሽንአስተካክሊእኛሙስሊምሴቶችየለከበርንነንተይየካፊሮችንህይወትመወዳዴርይቅርብሽሞትአላብሽአላህንፍሪ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 3 месяца назад +8

    ሶፊ ስወደት የኔ ሞናኒዛ❤❤ ቶፍቅ ተከባከባት ዳግም እዳታስቀይማት

  • @سلامسلمي-س4ر
    @سلامسلمي-س4ر 3 месяца назад +16

    ሩታዬ የኔ ቅመም እወድሻለሁ ❤🥰🥰🥰

  • @ሳምራዊት
    @ሳምራዊት 3 месяца назад +25

    የኔ ሶፊ ተናፈሻቀሻል አቺንም አያክልብኚም በጣም ነዉ የመወደሺ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ሮዚየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 3 месяца назад +23

    የሶፊ አለባበስ ከሩት የሚለየው በምንድነው ሱበሀን አላህ አስትውሱ ሞት እኛ ብንረሳው እሱ አይረሳንም መቸ የት እንደት እደሚመጣ አናውቅምና እናስብበት

    • @makhhamakhha9415
      @makhhamakhha9415 3 месяца назад

      ሳህ ወላ አላህ ሂደያይስጣት ያረብ

    • @makhhamakhha9415
      @makhhamakhha9415 3 месяца назад

      አልባሳትሽንአስተካኬይሶፍ በአላህይሁንብሽ

    • @ekaramyatwb724
      @ekaramyatwb724 3 месяца назад

      የሮታይሻላልባድፊቱ

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 3 месяца назад +1

      አረዳውም የሩታ ሰፋያለነው ከላይ ተገለጠእንጂ 😢

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 3 месяца назад

      እኮ የኔ ዉድ ቀሚሡ ጥብቅ ያለነዉ ሢቀጥል አገቷ ክፍት ነዉ ሣህ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 3 месяца назад +5

    እሩታየ የሁሉ ድምቀት አንች ባለሽበት የሆነ የደስደስ አለው ❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 месяца назад +1

    ዛሬደሞ የለለነው እንኳን ተገናኘችሁ በመገናኘታቸው የተደሠተ ይደምርኝ በቅንነት

  • @meditube147
    @meditube147 3 месяца назад +34

    ሩታዬ የኔ ንግስት 💕🦋💕🫅​⁠ ታምራላቹ ሁሌ አብሮ መምጣት ይልመድባቹ 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 3 месяца назад +25

    የምር በጣምነው የምታምሩት ሩታየ ሶፊ የኔቆጆወች እናተ በጣም ጠንካራ ሴቶች ናቸው💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 месяца назад +15

    ማርያምን እንዴት እደምታምሩ የኔ የፍቅር ተምሳሌቶች ስወዳችሁ ኡኡፍፍፍ❤❤❤

  • @mmmm-fg2kq
    @mmmm-fg2kq 3 месяца назад +3

    ሶፊ አለባበሷን ታስተካክል የምትሉ😥

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 3 месяца назад +2

    የኔደርባባ ሶፊየ የኔሳቂታወች

  • @kxx683
    @kxx683 3 месяца назад +10

    የኔውብቼ አሩታዬ የኔድቅት ሳፈዬ አቡርሸዬ ቶፈቆዬ ውድሙቼ ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ ባላቻሁበት ክስው አይን አሩታዬ የኔልባም ሴቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔወርቅቼ 😍😍😍😍❤❤🥰🥰❤😍😍

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 3 месяца назад +62

    ሩታ የሴቶች ተምሳሌት ላመነችበት ወደኋላ የማትል ፅኑ ሴት

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 месяца назад

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 месяца назад +2

      ​@@الحمدللة-ق5ذትክክል የሆነ ነገር ኮሽ ሲልእየጣሉእንደሚሂዱት አደለችም ለቃሎ ታማኝ ለፍቅሮ ሞች በቃል የማትገለፅ ጀግናነች።

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 месяца назад

      ትክክል❤❤❤🎉

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu 3 месяца назад

      Tekkel❤❤❤❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh 3 месяца назад

      ሳህ

  • @RrRr-tg7pb
    @RrRr-tg7pb 3 месяца назад +21

    እሩታን ያለችበት ሁሌም ይዞራለሁ❤❤❤❤❤

  • @ConfusedHangingGondola-qg8fj
    @ConfusedHangingGondola-qg8fj 3 месяца назад +1

    አላህ አላህ 😂😂😂 ኸረበፈጠረሽ ሰፊ ታይ ተመከሪ ኢተቂላህ

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 3 месяца назад +1

    ሶፊ አለባበስሺን አስተካክሊ የምትሎ

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 3 месяца назад +17

    ሶፍየየኔቆንጆ ስወዲሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NejatButajira
    @NejatButajira 3 месяца назад +14

    ሩታዬ የኔ አበባ🎉❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 месяца назад +15

    ሩታዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤

    • @LifeWithAhlam
      @LifeWithAhlam 3 месяца назад

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ 😍

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 3 месяца назад +1

    እሩታየ ድምቀትእሩታየያለችበትሁሉምውብነውእሩታየ❤የአብርሽንግስትስወድሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤ከሶፍምጋመተዋወቃችሁደስብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @bbgghb7647
    @bbgghb7647 3 месяца назад +1

    ሶፊ ግን ምድነው ፀጉርሽ ላይ የምቆልሊው

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 3 месяца назад +14

    ሩታየ የሴት ወይዘሮ ሶፊየ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media 3 месяца назад +15

    ሩታና ሶፊ በመገናኘታቸዉ ደስ ያለዉ👍ላይክ ግጩኝ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 3 месяца назад +13

    የሶፊ አለባበስ አላጀበኝም የሴት ልጅ ልብስ ሰፋ እረዘም ሲል ነው🎉🎉🎉🎉

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 3 месяца назад +2

      ክረሥቲያን ነኝ ግን እደሙሥሊም አለባበሷ. ደሥ አይልም ፀጉሯንም ብትገለጠው ።።።ይሻላል

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 месяца назад

      ✅👌ትክክልል ጥብቅብቅ ያለ ​@@soomebaby83

  • @aishShagh
    @aishShagh 3 месяца назад

    ሶፊግን በጣምነውእምታስጠላኝ ወላሂ በቃአለባበሷ ሙስሊም ሲሰተርነውእሚያምርበት አለባበስሽን አስተካክይ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 3 месяца назад

    ሁላቺሁንምዉድድድድድነዉየማረጋቺሁግንእሩትለኔብቺነዉየምትለይብኝምቀኛቺሁገዴልይግባ

  • @emebete6
    @emebete6 3 месяца назад +9

    ሩታዬ የኔ ጀግና ሤት የፍቅር ዶክተር እንወድሻለን❤ሁላችሁንም እንወዳችሁለን❤

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 месяца назад +99

    ሩታ እና ሶፉ አንድ አይነተ ነው ባህረያቸው ሁለቱም የዋህ ምስኪን ናቸው❤❤👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @umhiba964
    @umhiba964 3 месяца назад +38

    ቶሎ ቶሎ ነው ሶፊ እና ቶፊቅ

  • @Alhmdulia
    @Alhmdulia 3 месяца назад

    ምን. ይቆልሻል. ረገብ. በይ. እሺ.ወሬ. አለብሽ. ቱልቱላ. ቲሽ. አንቺ. ያለሺበት. ሚዲያ. ይደብራል.የሩታን. ሙድ. አበላሸስህ.. ፋራ.

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 3 месяца назад +4

    ሶፊ አለባበስሽ የካፊር እስታይል ነው በአለባበስሽ የሙስሊም አለባበስ ይኑረው