#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Комментарии • 117

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  19 дней назад +46

    የተወደዳችሁ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦች መርሐግብሩን "Like" በማድረግ ይከታተላሉ ፣ምክንያቱም እናንተ 👍 ስታደርጉ ዩቲየብ ራሱ ተወዳጅ ቪዲዮ ነው ብሎ ለሌሎችም ሼር ያደርገዋልና ለሁሉም እንዲደርስ እኛም Share,like ማድረጋችንን አንርሳ፣ እናመሰግናለን 🙏

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 19 дней назад +2

      እሺ ቃልይወትን ያሰማልን
      ይሔ ፕሮግራም ሁሌም ነው በዚ የሚለቀቀው ወይስ በሳምንት አንድ ብቻነው??
      ሁሌ አይደርሰኝም ብዬ ነው😢
      እኔ ከማነብ ይልክ በደዚህ አይነት ጥያቄና መልስ በጣም ነው ሴፍ የማደርገው እናም ሁሌም ቢተላለፍልን ደስ ይለኝል❤❤❤

    • @Yaa2121
      @Yaa2121 18 дней назад

      እሽ እናደርጋለን ለመልካም ስራ ተባባሪ ነኝ

    • @AsterBrhanu
      @AsterBrhanu 16 дней назад

      እሽ 🙏🥰🥰🥰🙏🙏

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 15 дней назад

      ከየ ፌስቡኩ የመናፍቃን መንደር እየገባችሁ ለሚያነሷቸው መጽሐፍቅዱሳዊ ጥያቄዎች ለሊቃውንቱ እያቀረባችሁ ምላሽ አሰጡበት ምዕመኑ እየተደናገረ ነው ያለው መናፍቃኑ ጊዜያቸው ስለሆነ ፌስቡኩን ወረውታል ምላሽ ስትሰጣቸው ለፌስቡክ ሪፖርት እያደረጉ ብሎክ ያስደርጋሉ ለማንኛውም በርቱልን ላይክ እናደርጋለን ከዚህ ከኢትዮጵያ መጥፎ ፖለቲካ ትውልዱን ዞር አድርጉት

  • @yashiyashi6592
    @yashiyashi6592 19 дней назад +12

    በኡነት እናተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 18 дней назад +8

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 17 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 13 дней назад

    Kalehwate yasemalin amen amen amen 🙏🙏🙏❤️

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 19 дней назад +15

    መልካም ምክክር ነው ጠያቂው አባት ጥያቄዎቾን በመደጋገም ጊዜውን ተሻምተዋል

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 18 дней назад

      ጥያቄ መድገም ለምን አስፈለገ?

    • @sosinabezabih4715
      @sosinabezabih4715 15 дней назад

      @@marukebede4433 gelets lemadrege new

    • @abutiglu3641
      @abutiglu3641 15 дней назад +2

      ፀጉር መሰነጣጠቅ አይገባም።ለጥያቄዎቹ በበቂ ሁኔታ መልስ ተሰጥቶታል።ለጠቢብ ሰው አንዲት ቃል ትበቃለች!

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 15 дней назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን።

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 15 дней назад +3

    አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tadesessu3923
    @tadesessu3923 12 дней назад

    ቃለህይወይ ያሰማልን መምህራኔቻችን።

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 15 дней назад +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sisay2127
    @sisay2127 16 дней назад +3

    እናተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💓አሜን 💗❤❣️አሜን ❤❣️❤❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @serawittesfaye9937
    @serawittesfaye9937 17 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 16 дней назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እንዲሁም እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች! የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን! እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን! አሜን::

  • @mekdesayalew3142
    @mekdesayalew3142 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እንናተ እንደ መምሕሮቻችን ፀጋውንና ዕውቀቱን ለኛም እንዲገልፅልን እንለምናለን። እመቤታችን ቅድስት ማርያም አትለየን በሃይሞታችኖታችን እንድንፀና ከልጇ ከወዳጇቃለ እንድታማልደን እንለምናታለን።🙏🏾 ቅለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ፀጋ ይስጥልን። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ችግር አምላካችን እግዚአብሔር መፍትሄውን ያውርድልን ስላምን ያምጣልን 🙏🏾🙏🏾

  • @dnglemariyamadeyadeamlakey5246
    @dnglemariyamadeyadeamlakey5246 14 дней назад +2

    ቃለ ህይወት የስምዓልና እግዚ አብሔር ኣምላኽ ብጸጋን ብጥዕናን ሐሊዩ ነዊህ ዕድመ ይሃብኩም

  • @user-nc4zh5or9t
    @user-nc4zh5or9t 13 дней назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 16 дней назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን ድንቅ ምላሽ ነው የተሰጠ።ጠያቂው አባት ግን በመደጋገም ጊዜ ያባክኑ ነበርና ቢስተካከል።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 18 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን በእውነ አባቶቻችን ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ በጤና በቤቱ ነፍፍፍ አመት ኑሩልን❤❤
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 16 дней назад +2

    Amen kale hiywet yasemali edmen Ena tena yistilign ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 дня назад

    ኑሩልን ❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 13 дней назад

    Amen (3(👏👏kale hiywot yasemalin abatachin❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 18 дней назад +15

    6900 ሰዉ አይቶ አንድ ሺ ላይክ እንኳን አልገባም ልቦና ይስጣችሁ አንዴ ላይክ ማረግ ስራ ሁኖባችሁ ስንት ነገር ስትፎነጭሩ ትዉላላች ደግሞ አከፍሉበት

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 19 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገንመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 15 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tesga9705
    @tesga9705 15 дней назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 10 дней назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 18 дней назад +3

    እድሜና ጤና ከመልካም አገልግሎት ጋር ያድልልኝ። ቃለህይወት ያሰማልኝ።

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 19 дней назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 18 дней назад +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 18 дней назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመምዕሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelsentayehu394
    @rahelsentayehu394 16 дней назад +1

    Amen Amen

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat 16 дней назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi 14 дней назад +2

    የተቆረበለት የሚለው ቢጨመር ቁርባን ስለተነሳ ጠቃሚነት ነበረው

  • @lelena2116
    @lelena2116 15 дней назад

    ❤️❤️❤️

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 19 дней назад +4

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @user-pz6de1zq4d
    @user-pz6de1zq4d 18 дней назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g 18 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችንን 👏👏👏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 18 дней назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @DufibidjvfDjcjeicjfdg
    @DufibidjvfDjcjeicjfdg 18 дней назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በወነት ለመምህሮቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ShshshshshSheheh
    @ShshshshshSheheh 18 дней назад +1

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለሕወትን.ያሰማልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባቶቻችን ❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 18 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x 19 дней назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 18 дней назад +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @tigistabebe5566
    @tigistabebe5566 18 дней назад +1

    ቃለይወትያሰማልን

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 18 дней назад +1

    አባቶቻችን እረጂም አድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 18 дней назад +1

    🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ur2ro8zx7z
    @user-ur2ro8zx7z 19 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Hana-d8p
    @Hana-d8p 18 дней назад +1

    ቃለህይወትትያሰማልን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 19 дней назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንጸጋውንያብዛላቹ❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 19 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወት ያሰማልን😊

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 19 дней назад +1

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን፦ቃለህይወት፧ያሰማልን፦አባቶቻችን፨

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 19 дней назад +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 19 дней назад +1

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን❤🎉

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 14 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AMEN271
    @AMEN271 11 дней назад

    መጽሐፍ ቅዱስ ካላለ አላለም ዝም ነው የሚባለው የሌለ ነገር እምነት በሎጂክ አይሆንም

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 19 дней назад

    Amen kale Hewitt yasemalen memheran. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 18 дней назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 19 дней назад +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና ብዕድመን በጥዕናን ይሓልወልና ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @yeMaryamlij-if3cw
    @yeMaryamlij-if3cw 19 дней назад

    AmenAmen Amen memihirochachin be iwenet yedingil mareyam lij tsegawun yabzalot ❤❤❤

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 18 дней назад

    Kale eyewot yasemalin memerachachen❤❤❤

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 13 дней назад

    በሚዲያ ያመለጡንን ለመከታተል ይረዳን ዘንድ የምታደርገው አስተዋጽኦ በጣም በጣም ጥሩ ነው ግን እንደዚህ ዓይነት በመምህራን የሚሰጡ ትምህርቶችንና የምክረ አበው መርሀ ግብራት የሚደረጉበትን አጥቢያና ቀን ቀድመህ በሚዲያ ብታሳውቀን ጥሩ ነው🙏

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 19 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D 16 дней назад +1

    እንዲህ አይነት እኛን የተዋህዶ ልጆችን በሚጠቅም መልኩ የፕሮቴስታንት የስህተት ትምህርቶችን ለራሳችን በትምህርት መቅረቡ ተገቢ ነው። ላለማመን ለመከራከር ብቻ ለሚቀርቡ ጊዜ መፍጀት አያስፈልግም። ቤተ-ክርስቲያናችን የጥያቄ እና ምላሽ መድረኮች ልታስፋፋ ይገባል።
    እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው!

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 19 дней назад +1

    ቃለሂወት.ያሰማልን
    ሼር.አድርጉ.አባካቹ

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze 18 дней назад

    Kalehiwet yasemeln ❤

  • @BebeYondimu
    @BebeYondimu 18 дней назад

    Amen kelhiwotn yesamaln and sew selte teslo siltun be resa men marege yechilal???

  • @user-nt9ps4kn6j
    @user-nt9ps4kn6j 19 дней назад

    ❤🎉

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 17 дней назад +1

    ቢያንስ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን በኢዲቲንግ ማዉጣት ትችሉ ነበር እንደዛ አድርጋቹ አስተካክላቹ በድጋሚ መልቀቅ ትችላላቹ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 18 дней назад

    Abatochachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 18 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ከመልሱ የማይማሩ ሆነ ብለዉ በተደጋጋሚ ለሚጠይቁ መናፍቃን ጥያቄዉ በጥያቄ መመለስ በቂ ነው ✅

  • @amensebsibe4365
    @amensebsibe4365 17 дней назад +1

    እምነት+ ዕውቀት =ድኅነት=ኦርቶዶክስ ሓይማኖት

  • @akliluaku5087
    @akliluaku5087 14 дней назад

    ጥያቄውን ሁለት ጌዜ ስለሚቀርብ ጊዜ ይወስዳል

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 14 дней назад

    በመንፈስ ተነድተው እደፃፋት እጂ ማሪያም ነግራው ፃፈ የሚል ማስረጃ አናገኝም

  • @getahoy3619
    @getahoy3619 18 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ እመቤታችን እርገት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ ተበየ የምለው ጠፍቶብኝ ነበር ትምህርታችሁን ላኩላቸው

  • @ቶክቻው_ከአምቦ_ሸዋ
    @ቶክቻው_ከአምቦ_ሸዋ 17 дней назад

    እኔ ግን የቆረቡት ባይሰጡ ይሻላል እላለሁ። የክርስቶስ ደም መለኮት የተዋሐደው ነውና። አንድ ዲያቆን ከጎንደር የሰውን ደም መቀበል የሰውን ደም መጠጣት ነው ብሏል። ከፍተና ይሰውረን እንጂ ነገሩ ከባድ ነው። እንዲህ በቀላሉ የሚመለስ ጥያቄ አይደለም።

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 14 дней назад

    በመሰረቱ የኛ ሊቃውንቶች እውነትን ለማውራት አትችሉም ያቃችኋል

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 19 дней назад

    እኛ ግን ለምንድነው ከሰል ጋር እንደዚ የምንቆራኘው ግዴታ ነው ወይስ የኛ ልማድ ነው

  • @meserbeye
    @meserbeye 19 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዚህ መርሀ ግብር አንድ ያየሁት አሳፋሪ ምግባር ሁለት ከኋላ የተቀመጡት ወጣት ዲቆኖች መልስ በሚሰጥበት ሰአት ትሳሳቁ ነበር ስርአት የላችሁም ቪዲዬ ዉስጥ የማትገቡ መስሎአችሁ ነበር ወይ? የፕሮግራሙ አስተባባሪ እነዚህን ዲያቆኖች እንዲታረሙ እንዲያሳስቡልን ስል እጠይቃለሁ ።

  • @haqiwalatmrer7739
    @haqiwalatmrer7739 13 дней назад

    ከ መጽሓፍ ቅዱስ ዉጪ ላሉ መጻህፍት ትክክል መሆናቸው ምን ማስረጃ ኣለ ? የ መንፈስ ቅዱስ ስራ መሆናቸው በምን እናውቃለን? በሃዋርያት ኣባቶች ያለጻፈው ምክንያት ምን ይሆን? ሃዋርያት በ መንፈስቅዱስ እየተነዱ ነው የጻፉት ብለን ነው የምናምነው፡እና መንፈስ ቅዱስ ለምን ጻፉት ብሎ ኣላጻፋቸውም ? የሰው ጽህፎች እንዳልሆኑ በምን እናምናለን ? ምናልባት የሰው ጽህፎች ከሆኑ፡ ምን ማድረግ ይገባናል ?

  • @hamerealemu3059
    @hamerealemu3059 19 дней назад

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን ጥያቄ ከዚህ በፊት ጠይቄ ነበር ጥያቄዬ እኔ ስሞት ጤነኛ የሆነውን ኦርጋኔን ለምሳሌ ጉበት ኩላሊት የመሳሰሉትን ዶኔት ይሁንልኝ ቤዬ ተናዝዤ ብሞት እና ሌላ ሰው ቢድንበት ሀጢያት ይሆንብኛል ?
    አመሰግናለሁ

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💚💛❤🙏🙏🙏💐💐💐💐👍👍👍👍

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 14 дней назад

    ከኋላ ሊሰሙ የተቀመጡት ሰዎች እየታዘቧችሁ ነው

  • @MebratMesay
    @MebratMesay 19 дней назад

    የቆራቢው ሰው ደም የበለጠ ሆነ

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih 19 дней назад

    ኩላሊት መስጠት አይቻልም ማለት ነው ?

    • @zelalembezabih
      @zelalembezabih 19 дней назад

      ሁለት ያለው አንድ መስጠት ይቻላል አንድ ዓይን አንድ ኩላሊት ወይስ የራስን አግደሎ መስጠት ይቻለል።

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜነ💚💛❤💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍 ቃለሂወትን ያሰማልን

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለሂወተን ያሰማልን በዉነቱ እንዴትደስይላል 💐💐💐💐💒💒⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤ እግዚአብሄር ይመሰገን እናተን የሰጠን

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤💞💞💞💞🌸🌸🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 13 дней назад

    እውነትን አትፍራ የሚያድንህ የሚያዋጣህ እውነት ብቻ ነው
    ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር እውነት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይፈርዳል
    ኦርቶዶክስ እና ነባሩ እስልምና በውሸትና በሀሰት ላይ የተመሰረቱ ከመፅሐፍ ቅዱስ እውነት የተቃረኑ ፀረ እውነት የሆኑ ያልተፃፈ የሚያነቡ በተረትና በአሉባልታ የተበከለ ጭንቅላት ተሸክመው የሚዞሩ ትውልድና ሀገር ላይ ከባድ የሆነ መርገምን ያመጡ ናቸው በተለይ ኦርቶዶክስ ተብሎ የሚጠራው በግብፅና በሶሪያ አስማተኛ ጠንቋዮች የተመሰረተው የአሉባልታ ማዕከል በህግ አግባብ ታግዶ መመርመር የነበረት የውሸታሞች ድርጅት ነው
    ዳሩ ምን ያደርጋል ለፈጣሪና ለእውነት የሚቀና በእግዚአብሔር ቅንዓት የተቃጠለ መንግስት ሀገሪቱ አልታደለችም ።

  • @lemaable
    @lemaable 16 дней назад

    ንግስት የምትባለው ያገባች ሴት ናት ፡ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የምንለው ማንም የመሰለውን የሀሰተኛ ትምህርት እንዳያስገባ ነው ።

  • @meri147
    @meri147 17 дней назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @KalekdanHabtome
    @KalekdanHabtome 19 дней назад +1

    🙏🙏🙏

  • @AwrarisweldeslaseAwrarisweldes
    @AwrarisweldeslaseAwrarisweldes 17 дней назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @MuezGidey-xb3dn
    @MuezGidey-xb3dn 19 дней назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 19 дней назад +1

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @Burtukan-li3oj
    @Burtukan-li3oj 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ol2nf6qo3w
    @user-ol2nf6qo3w 19 дней назад

    ❤❤❤

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      ቃለሂትንያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💚💛❤👍👍👍👍👍

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 19 дней назад

      አሜንአሜነ አሜን❤❤❤❤