በትኩረት❌ ይደመጥ ሁላችሁም እራሳችሁን ፈትሹ በመምህር ብርሃኑ አድማስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

Комментарии • 63

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአባታችን የአብርሃምን እምነት ያድለን🤲

  • @KassechAbebe
    @KassechAbebe Месяц назад +8

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምን ጊዜም በጉጉት የምጠብቀውን ትምህርት ሰላሰተማሩን እግዚአብሔር ይሰጥለኝ አግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን የእድሜ ፀጋ ያድልልን የቅዱሳንን የሐይማኖትት በረከት ያድለን አሜን!!🙏

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Месяц назад +4

    የቀራንዮ በግ፣የቤተሌሔም ህንፃ---መድኃኔ ዓለም ---ሁሉን ቻይ ይባርኮት!!!
    ለእይኛ የልድያንን ልብ ይስጤን ፍቃድ ይሁን ለእግዚአብሔር አብ!!!!!

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Месяц назад +3

    አባታችን እንደምን ሰነበቱ እድሜዎትን ያርዝምልን ወለተኪዳን ከናዝሬት በጸሎቶት አስቡኝ ከነቤተሠቤ ቃለሒወት ያሠማልን

  • @zemmayared1921
    @zemmayared1921 Месяц назад +2

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን: በእድሜ በፀጋ ያቆይልን:: ድንቅ ሕይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነው:: የቅዱሳን አባቶቻችን ፀሎታቸው :በረከታቸው ለእኛም ይድረሰን:: ስለቅዱስ ቃሉ ባለቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Месяц назад +4

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏✝️

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 Месяц назад +1

    Amen (3)👏 abatachn kale hiywet yasemaln bereketachew yderibnn❤❤❤

  • @mekuriawDelelegn-el2kk
    @mekuriawDelelegn-el2kk Месяц назад

    ካለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @lemlemmekonnen8721
    @lemlemmekonnen8721 Месяц назад

    Amen!!!!!!
    ይብዛሎት!!!

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Месяц назад +2

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @yordadebrom1184
    @yordadebrom1184 Месяц назад +2

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን!

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 10 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 Месяц назад +1

    ቃል ሂወት ያስማዓልን መምህር ዕድሜና ጢና ይስጠህ ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almaz7677
    @almaz7677 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉💯💯💯💯💯💯💯💯💯💒💒💒💒💒💯💯💯🌼🌿🌿☘️☘️🌺💮🌸🥰እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ed6je6em3d
    @user-ed6je6em3d Месяц назад

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @dezigonetoyle9457
    @dezigonetoyle9457 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህረየ
    ሽ አሠት ኑሩሉን❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Месяц назад

    Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን አምላክ ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን

  • @zeruchaksa8265
    @zeruchaksa8265 Месяц назад

    Amen amen 🙏 kale heyewte yasemaln amen 🙏 ❤

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Месяц назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @shewayebekele9708
    @shewayebekele9708 Месяц назад

    ቃለህወትን ያሠማልን

  • @user-rq6to5rn4e
    @user-rq6to5rn4e Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Месяц назад

    amen amen amen

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z Месяц назад

    ❤❤❤❤kale hiwet yasemalin

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Месяц назад

    Amen Amen Amen!!!

  • @meazabilcha8364
    @meazabilcha8364 Месяц назад

    ቃል ሕሕውትን ያስማልን

  • @CheruMelese
    @CheruMelese Месяц назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e Месяц назад

    Amen3 Qale hiwet yesmalna

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ኤልያስ እኛን አሮጊት አስለቅሳ ነገደባቸው።

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Месяц назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ኤልያስ አሮጊትዋ ያለቀሱበትን ቪዲዮ ለጥብስ አደረሠው።ፍርድ ቤት በሙስና ያጭበረብሩ ኤልያስን በገንዘብ ገዝቶ ቪዲዲዮ ማስወረድ አይከብዳቸውም።ኤልያስ አትረባም የሠራኸው ነውር ነው።በልጆችህ ይክፈልህ።

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Месяц назад

    ቃላሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን😊😊😊😊

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +2

    ይሄንን ስብከት ጴንጤዎች እንክፈልህ አውርድልን ቢሉት ገንዘብ ተቀብሎ ያወርዳል በጣም ባለጌ የጥቅም ሠው ነው።

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ኤልያስ የተደፈረችውን ልጅ ቪዲዮ ከደፋሪዎቹ ጋር ተስማምተህ ማውረድህ በጣም ነውር ሠራህ ላንተም ከፍለውህ አስወረዱህ የሙስና ልማድ ያለው የትም አያርፍም ኤሉ ስንት ከፈሉህ??ባይበላስ ቢቀር የሚለውን የቴዲን ሙዚቃ ጋብዤሀለሁ።

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Месяц назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +9

    ኤልያስ ደፋሪው ከፍሎ ቪዲዮውን አስወረደህ በጣም ብልግና ነው።በልጆችህ ይክፈልህ።

    • @user-ey1in9wh2i
      @user-ey1in9wh2i Месяц назад

      what is your point bro ??

    • @user-lc6gw1zx9z
      @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +2

      ​@@user-ey1in9wh2iከትላንት ወዲያ ግፍ እየተፈፀመባቸውን የአክስትዋ ልጅ ስለደፈራት ጉዳይ አሮጊትዋ እያለቀሱ የተናገሩትን ቪዲዮ በማግስቱ አወረደው።ደፋሪው ካናዳ ነው እናቱ እዚህ ነች ተብላል ኤልያስ ነውረኛ ነው ከደፋሪው ወገን ጋር ተመሳስሎ ማውረዱ ብልግና ነው።የአሮጊታን እንባ ነገደበት።

  • @AlethshayTesfaye
    @AlethshayTesfaye Месяц назад

    Egzaber yemsgn kal hewten yasmalen abatachen

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ወይ ኤልያስ የተደፈረችውን ልጅ እና የአሮጊቶቹን ታሪክ ነገድክበት ኤልያስ አፈር ብላ።

  • @SamrawitGetnet-f8j
    @SamrawitGetnet-f8j Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 Месяц назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Месяц назад +2

    ኤልያስ በጣም ባለጌ ነህ በምስኪኖቹ እንባ ነገድክባቸው የተቀበልከው ገንዘብ አሳር ይዞብህ ይምጣ።ድሮም ጴንጤ ለገንዘብ እናቱንም ይሸጣል።

  • @user-nv1wh9so6r
    @user-nv1wh9so6r Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @behailutaye9328
    @behailutaye9328 Месяц назад

    Rajiim idmee yistilin huleem hiywootee yemiitadisbet timihirt ke wondimachiin aginchaalew theghuun yabizalih wondiimee!!!

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 Месяц назад

    Benatachihu riesun tiru adirgut. Memihir Bire fikir new misebkew. Enante gin asferi title new mitsetut.

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Месяц назад +2

    ኤልያስ የተደፈረችውን ልጅ ካናዳ ቤታቸውን ሊቀማቸው ባለው ሠው የሠራውን ቪዲዮ ከግፈኞቹ ብር ተቀብሎ አወረደው።ድሮም ጴንጤ ለገንዘብ ልጁንም ይሸጣል።ባለጌ ነህ።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Месяц назад

    ኤልያስ ከኢትዮ ኢንፎ ያባረሩህ ለካ ለዚህ ነው ግፈኛ ጥቅመኛ ነህ።

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ኤልያስ አወናባጅ ነህ።አንተ ስለቤተክርስትያን መስራት የለብህም ተግባርህ ፀያፍ ይሁዳ ነው።በምስኪኖቹ እንባ የተቀበልከው ከንዘብ እቤትህ መከራ ለቅሶ ዋይታ ይዞልህ ይግባ።

  • @user-lc6gw1zx9z
    @user-lc6gw1zx9z Месяц назад +1

    ኤልያስ ይሄንን ቪዲዮ ጴንጤዎች እንክፈልህ አውርድልን ቢሉት ይሸጠዋል።በጣም ቆሻሻ ሠው ነው።የአሮጊትዋን ለቅሶ ሸጠው ባለጌ ነፍስህን ይሽጠው።

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o Месяц назад

    ኤልያስ የምስኪኖቹን የአሮጊትዋን እንባ ሸጠው።ቪዲዮውን በለቀቀ ማግስት ማውረዱ በገንዘብ ተገዝቶ መሆኑ ግልፅ ነው በልጆችህ ይክፈልህ።በጣም ባለጌ ህሊና ቢስ ነህ።ምነው የግፍ ገንዘብ ቢቀርብህ።

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt Месяц назад

    ቀውስ አህያ ውሻ