ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |Deacon Henok Haile| 3 ጠቃሚ ምክሮች ሱስን በተመለከተ| በኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ የተናገረው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • #ኒውማ #pneuma #addiction #ሱስ #charity #henokhaile #deaconhenok የኒውማ በጎ አድራጎት ድርጅት ለመርዳት ይህን ሊንክ ይጫኑ!
    www.gofundme.com/f/pneuma-eth...
    1000593548884
    Newma Ethiopia Charitable Organization CBE
    ኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
    0926183333 / / 0967171819
    በዛሬው ቪዲዮ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በኒውማ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ ተግኝቶ የተናገረው አስደናቂ እና አስተማሪ ንግግር የምናይ ይሆናል! | Deacon Henok Haile On Pneuma Ethiopia charitable organization
    #seifuonebs #lovestory #dinklijoch #ebs #ethiopiantiktok#insurance
    #donkeytube #wegesha #charity #messay #aflafiker #hilina #digitalmarketing #bitcoin #netcoinmining
    #ethiopianmusic #nahomrecords #lemlemhailemichael #Yileyal #amharicmusic #ለምለም_ሃይለሚካኤል #ይለያል #habeshamusic #ethiopia #mayaye #Lijnet #yenehun #amharicsong #lemlemhailemichael_album #keftogn #ከፍቶኝ
    #ethiopianmusic #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #ከፍቶኝ #tizita #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #henokhaile #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ
    #henokhaile #abagebrekidan

Комментарии • 26

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 9 дней назад +37

    እኔም ለዚህ ህይወት ተጠቂ ነኝ እንደቀልድ የጀመርኩት ብዙ ሱሶች ህይወቴን አናግተዉ አልፈዋል አሁንም እያናጉት ነዉ እድሜዬን ልጅነቴን በራስ መተማመኔን ሲከፋ ደግሞ ባለቤቴንም በሞት ነጥቆኛል ግን አሁን ላይ ሁሉንም ትቼ በሲጋራ ሱስ እየተሰቃየዉ ነዉ በፀፀት ነዉ የማጨሰዉ በጣም ጠልቼዋለሁ አጭሼም ደስታ ስለሌለኝ በእንባ አምላኬን እንዲረዳኝ ሁል ጊዜ እየለመንኩት ነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳኛል አምላኬ እባክህን አንድ ግዜ አስበኝ እና ከልቤ ለዘላለም ነቅለህ አዉጣልኝ ልጅህ አይደለሁ እለዋለሁ ከዛ ትንሽ ቆይቼ ስጋዬ ያሸንፈኝና እጨሳለሁ ከዛ ደግሞ ፀፀት በውስጤ እየጠላሁት ግን የማልፈልገዉን ነገር ባሪያ አድርጎኛል አምላክ ከዚህ እስራት እንዲያወጣኝ ፀልዪልኝ 😢😢 ሊረዳኝ የሚችል ሰዉ ካለ በእግዚአብሔር ስም 😢 እጠይቃለሁ ስለዚህ ችግሬ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነዉ ኮመንት ስፅፍ ምን አልባት እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ

    • @abelgebre243
      @abelgebre243 9 дней назад +5

      እግዚያብሄር ይርዳዎት ።

    • @KedsteArsemaenate06
      @KedsteArsemaenate06 9 дней назад +9

      እህቴ ሀይማኖትሽ ምን እደሆነ ባላቅም እኔ አንድ ምስክርነት ልገርሽ አጎቴ በጫት ሱስ የተጠቃ ነው ለትምህርት ብሎ የጀመረው ጫት ሱስ ሆኖበት አደገ ቤት ሲሆን ይቅማል እኛን ለመጠየቅ ሲመጣ ይቅማል ትምህርቱን ጨርሶ phd እየተማረ እንኳን አላቆመም ከዛ ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ RUclips ላይ አይተን እናቴ አጎቴን ወሰደችው ባይገርምሽ በአንድ ቀን ፀበል ጫት አስጠላው ወደ ከተማ መጣን ብናየው አይቅምም እሱም ደስ ቡሎት እግዚያብሄር ገላገለኝ ብሎ እግዚያብሄርን እያመሰገነ ነው።እናም ሀይማኖትሽ ምንም ይሁን አደራ አመቻችተሽ ሂጂ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ።በእራሴም ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ ነጭነጭ ነኝ የትምህርት ፍቅር የለኝም መታዘዝ አልወድም እዛ ሂጄ ተጠምቄ ስመጣ ግን ብዙ ባህሪዎቼ ተገርተውልኛል።እናም እህቴ እዛ ተጠምቀሽ ተለውጠሽ በእዚህ comment ለመምስከር ያብቃሽ❤❤❤

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062 9 дней назад +7

      ና እኔ አግዝሀለሁ። የምክር አገልግሎት ነው የምሰራው። ይሔን ፕሮፋይል ተጭነህ የምሰራውን እይና ማን ና እንዳለህ ታውቃለህ! የምትከፍለውም ከሌለህ ላግዝህ እችላለሁ።
      አይዞህ!

    • @Pneumaethiopia
      @Pneumaethiopia  8 дней назад +4

      የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ተከታታል, እኛም ከሱስ ጋር በተያያዘ ነው የምንሰራው

    • @SolyanaTeklay-ux7ti
      @SolyanaTeklay-ux7ti 8 дней назад +1

      አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @SolyanaTeklay-ux7ti
    @SolyanaTeklay-ux7ti 8 дней назад +1

    አምላካችን ክርስቶስ በምሕረቱ ይጎብኘን!

  • @user-pi7dv7ft4y
    @user-pi7dv7ft4y 3 дня назад +2

    Amenn❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 8 дней назад +1

    Weye erebuna egzabher kekfu negere ytebkelen memhre ❤❤❤❤❤❤

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui 3 дня назад +1

    ❤❤❤😊😊😊😊😊 ኣሜን

  • @user-ji2eg1pt9e
    @user-ji2eg1pt9e 9 дней назад

    Kale hiwot yasemaln

  • @Firaoltesfatarekegn
    @Firaoltesfatarekegn 9 дней назад +1

    Kale hywet yasemalin memherachen🙏

  • @biniamdedo6049
    @biniamdedo6049 8 дней назад

    Kal hiwet yasemalen

  • @michaeleshetu7151
    @michaeleshetu7151 13 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ማኅበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y 13 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @Redattube
    @Redattube 10 дней назад +2

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ቀሲስ ዘክርስቶስ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በእዉነቱ ልክ ነዉ እንደ እርዎ ያሉ ሰዎችን በማሽን ማባዛት ቢቻል ምንኛ በታደልን ነበር

  • @futurefekadab
    @futurefekadab 12 дней назад

    Kale hiywot yasemalen

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 День назад

    🙏🙏🙏🙏