የማይጨበጥ ተስፋ ወይስ የስኬት መንገድ? motivation/ ማትጊያ/ አላማው ምንድነው? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
HTML-код
- Опубликовано: 3 окт 2024
- Motivation/ ማትጊያ/ ምንድነው?፣ አላማው?፤ አነቃቂ ንግግሮች ወዴት ያደርሱናል? ወደ የማይጨበጥ ተስፋ ወይስ ወደ ስኬት?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ናብሊሶች (ፕሮግራም አቅራቢዎች) ሁሉ ውይታችሁ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ፤ የምታነሱት ሐሳብ በገሀድ የምናያቸው ትውልድን ለማነጽ በዓለም ሆነ በመንፈሳዊም በሁለተናዊ ትምህርት የምትሰጡ ናችሁ።
ጤና ይስጥልኝ ጓዲቷ እና ጓዶች🙏🙏ይኼን ርዕስ ሠፋ ያለ ጊዜ እንደምትሰጡት ተሰፋ ላድርግ……
ከምስጋና ጋር
በሁሉም ፕሮግራም ትምህርት አግኝቻለሁ።💪🙏😍
እኔ በርግጥ እንደማምነው አንዱ ከሌላኛው በተለየ ሁኔታ ማበላለጥ አልሻም። ሁሎቹም ዝግጅቶች "የፈውስ ድምጽ" ሆነውልኛል🎉
ክብረት ይስጥልኝ🙏
**ምናልባት በሣምንት ኹለት ጊዜ ዝግጅታችሁን ማቅረብ ብትችሉ ደስታዬ ነው።
ከምስጋና ጋር
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ከፕሮግራማችሁ ያልወደድኩትና ያልተማርኩበት ርዕስ የለም። የቱን ትቼ የቱን ላንሳ! ሁሉም ምርጥ ነው። ጸጋውን ያብዛላችሁ🙏
እኔ በበኩሌ ራስን ስለ መግዛት የሚለው መርሃግብር የሆነ ነገሬን ነው ከውስጤ የቆረጠው:: ወደ ራሴ እንዳይና እንዳርመው ያደረገኝ::
አንድ ቁልፍ ጉዳይ ተረሳ
ምንም ነገር ሳይናገሩ በተግባራቸው ተስበን እና ተማርከን የተከተልናቸው አያሌ ሰዎች አሉ::
እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ እና በዕውቀት እና በእውነት ላይ የተመሠረተ ማብራሪያ ነው!
በርቱ ይበል የሚያሠኝ ነው!
ይሄ ግን እጅግ አስደምሞኛል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ! no words to say!
This is a great platform which I am following since it started. I learned a lot especially the episode about marriage and relationships.
Keep the good contribution to the society.🎉🎉🎉
ሁሉም በጣም አሪፍ ፕሮግራሞች ናቸው በተለይ የማነሳቸው የዘመኑ ትልቁ በሽታ!በሚል የቀረበው:እራስን ማምለክ:እራስን መግዛት:የአሁኑ ፕሮግራም ማትጊያ....
ባለፈው በጥቂቱ ቢሆም ተነስቷል እራሱን ችሎ ቢቀር ደስ የሚለኝ 'ዮጋ'!
እግዚአብሔር ይስጥልህ እናመሰጎናለን❤
በጣም ስጠብቀው የነበር ረእስ ነው የተወያያችሁበት የሁላችሁም ሀሳብ እጂግ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ትምህርት አግኘቼበታለሁ እጂግ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሄኖክ የልቤን ነው የተናገረው ባሁኑ ግዜ ያሉት አነቃቂ ንግግሮች ሳዳምጣቸው ብቻ ነው የሚያነቃቁኝ ከዛ የዘለለ ህይወቴ ላይ ምንም ለውጥ አላመጣም ትችላለህ ብቻ ሳይሆን አለመቻልንም ማስታወስ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
ሁሉም የምታቀርቡት ኘሮግራም አስተማሪነው። አሁን ላይ እንደዚ ያሉ ኘሮግራሞችን ማግኘት ከባድ ሆኗል ።እናመሰግናለን
ሁሉንም ፕሮግራሞች አላየኃቸውም
ካየኃቸው ዝግጅቶች ውስጥ "ድንጋይ ያስቀቀለ የተስፍ ጉልበት" የሚለው ደጋግሜ ያየሁት ሌላም ጊዜ የማየው ክፍል ነው ።
ናቢሊስን ጊዜና ቦታ መርጨ የማየው ፕሮግራም ነው ።
ከልብ አከብራችኃለው አመስግናለሁ።
ሰው ቁምነገር እንደማይወድ በዚህ ኘሮግራም እይታ መናገር ይቻላል ። በርቱ
Mindfulness
እረ ሲጀመር ሁሉም ሮዚ ለጥያቄ አይቀርብምሁሉም ህይወት ነው ሁሉንም download አድርጌ በተደጋጋሚ ነው የምሠማው እናንተም እኛም የምትሉንና የምንሠማውን እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን እወዳችኋለሁ በፍፁም እዳታቋርጡብን አደራ
good question,
1,. edemeyachenene enedet enetekem (ke 3 gize belay new yayehut)
2. sele cheneket yeserachehut.
3. sele tesefa yeserachehut
4. yebeal programochu
5. hulunem
6. wedefit yemeserut😂😂 I'm the biggest fan. keep it up.
ጥሩ ውይይት እንደሁልጊዜው❤። ሰላማችሁ ይብዛ
ሁሉም ቆንጆአድተማሪ ነው እውዳችሆለሁ ትናፍቁኛላችሁ
ከእያንዳንዱ ፕሮግራም መልካም ነገር ስላገኘሁ ማወዳደር ተቸገርሁ፡፡ በርቱልን፡፡ ዛሬ ያነሳችሁት ጉዳይ በተለይ አሁን አሁን እንደወረርሽኝ እየተስፋፋ ያለው ንግግር አነቃቂ ከሚባል አደንዛዥ ቢባል እላለሁ፡፡ አደንዛዥ የምንላቸው እጾችም እኮ ለጊዜው ያነቃቃሉ ግን ጥገኛ ያደርጋሉ፡፡ አነቃቂ ንግግር በተደጋጋሚ የሚከታተል የመጨረሻ እጣ ፈንታው አነቃቂ ንግግር አቅራቢ መሆን ይመስለኛል፡፡
በቀጣይ ግን የንባብ ልምድ ማዳበር/ እንዴት ይኑረን? ብትሰሩልን።
ሁሉም
በረቱ
ሁሉንም ተምሬበታለው። በርቱልን
በርቱ
God bless you all
🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ድንጋይ ያስቀቀለ
በየአይነቱ ነው!!
ይሄ የዛሬው
Ebe kenante program minenm yalteqemegn yelem betam new yemwedachihu bertu
Yenanetegne programme Mayet berasu lek ende mestafe manebeb nw
wow
በአጭሩ ጫት በጆሮ ማለት ነው ።
በዛሬው ገና ኣልረካሁም። በድንብ ይዳሰስ። የተደራጀ የስልጠና ፓኬጅ ኣለን የሚሉትንስ እነ Break through
Tdarna chikichik
ጥሩ ጥሩ ነገር ታቀርባላችሁ ግን መምህር ብረሃኑን ብሬ ብለሽ ስጠሪያቸው ጭፍግግ ያረገኛል አለምድልሽ አልኩኝ
አረ የሚጣል የለዉም
በሳምንት አንዴ በጣም ሩቅ ሆነ እናተን ማዳመጥ እንደማትጊያ ነዉ የምቆጥረዉ 😂😂
😂