🟢👉ማኅበረ ቅዱሳንን ተሰናበተች ጋዜጠኛዋ ምን አጋጠማት ባልጽፈው ደስ ይለኝ ነበር! ግን ደግሞ መጻፍ አለብኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 158

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 месяца назад +41

    መስኪ ስላደርግሽው ትልቅ አስተዋፆ ሁሉ በእግዚአብሄር ስም ምስጋና ይጋባሻል 🙏ጊዜ ሚዲያም እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 месяца назад +38

    መስኪዬ እህታችን ኡንወድሻለን ኡናከብርሻለን እህታችን ብትቀጥይ በዚሁ አገሏግሎትሽ ደስ ይለን ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ነውና የሚሆነው በእምነት ብቻ እንደበፊቱ ጠንክረሽ ቀጥይ ከአይናችን አትራቂብን ስልሽ እየከፋኝ ነው ይቅናሽ ያገለገልሽው ያከበርሽው አምላክ መልካሙን ያድርግልሽ በሌሎች አገልግሎቶች ላይ እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኪልን እህታችን አሜን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 2 месяца назад +13

    መስኪ አንችኮ ማለት የተክርስቲያን ብቻ ሁለገብ እንቁ ሴት ነሽ መንገድሽ ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤በርችልኝ

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 2 месяца назад +20

    መስኪ እህታችን ስለአደረግሽልን ሁሉ እናመሰግናለን እህታችን። ብርቱ ሴት ነሽ በርች

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 2 месяца назад +14

    እህቴ መስከረም አንቺ የቅድስት ቤተክርስቲያን አይን ነሽ ብል አይቨዛብሽም ስለሰራሽው መልካም አገልግሎት የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላኳ ዋጋሽን ይክፈልሽ ዘርሽ ሁሉ እንደ አባታችን አብርሃም ይባረክ አደራ መስኪ አሁንም ተዋህዶ በጣም ታስፈልጊያታለሽ ከቤቷ አትራቂ እህቴ ዛሬ ተዋህዶ ከባድ ጭንቀት ላይ ነችና በሄድሽበት ሁሉ አስቢያት

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 18 дней назад

    እግዚአብሔር፡ከአንቺጋራ፡ይሁን።ድንግል፡ማርያም፡ጥበቡን፡ትስጥሽ በርቺ።፡በጣም፡ደስይላል።

  • @BaheruBekele
    @BaheruBekele 2 месяца назад +14

    በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 2 месяца назад

    መስኪ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባረክ በዚህሰሀት ታስፈልጌ ነበር አሁንም አትራቄ ህናት መጨረሰሻሽነ ያሳምርልሽ እናመሰግናለን❤

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 2 месяца назад +2

    በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው ፣ ያበረከትሽው ፣ በጉብዝናሽ ወራት ለአገልግሎት ስለመጣሽ ለሁላችንም ትምህርት ሆነሻል ። እግዚአብሔር መልካሙን መንገድሽን ይምራሽ።

  • @MerinamerinaMerinamerina
    @MerinamerinaMerinamerina 2 месяца назад +9

    እምወዳት የቤተክርስቲያን ኣገልጋይ ነበረች🥰 እግዚአብሔር የፈቀደዉ ይሁን ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያጽናልን 👏

  • @AshenafiAlemu-sc6yg
    @AshenafiAlemu-sc6yg 2 месяца назад

    በሔድሺበት ሁሉ ሰለመ እግዚአብሔር ከንቺ ጋር ይሁን።

  • @SelamawitSibhat
    @SelamawitSibhat 2 месяца назад +6

    መስከረምዬ በጣም አድናቂሽ አክባሪሽ ነበርኩ ነኝ ወደፊትም ባለፈዉ በነበረሽ ጠንካራነት ፅናት ወደፊትም በነበርሽበት እስከፀናሽ ድረስ አክባሪነቴና አድናቆቴ ይቀጥላል።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 месяца назад +1

    ❤BLESSINGS 🙌. Thank you sister 🙏

  • @josexxvi
    @josexxvi 2 месяца назад +3

    መስኪ በጣም ስርአት ያለሽ ጨዋ ልጅ ፈሪሐ እግዚአብሔር የሚታይብሽ ሀገር ወዳድ ልጅ ። ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ባልሆንም በጣም ከማከብራቸውና ከምወዳቸው ሰዎች መካከል አንዷ ነሽ አሁንም ብዙ ለትውልድ የሚሆን ነገር ስላለሽ እባክሽን ከሚድያው ባትሪቂ ጥሩ ነው ይህ የግል ሀሳቤ ነው።

  • @workinshekassaw
    @workinshekassaw 2 месяца назад +2

    መስኪ ትርፍ ጊዜየን ለቤተክርስትያን በሙያየ ለማገልገል ስነሳ አንችን አርያ አድርጌ ነው ሁሌም በውስጤ አለሽ እወድሻለው አከብርሻው፡፡

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም በጣም የምወዳት የምትወደድ ጋዜጠኛ ምርጥ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 месяца назад

    ጌታ ይርዳሽ ሀገርሽን የምትወጂ ነሽ ግን አንባቢ ስለሆንሽ መፅሐፍ ቅድስ ምን ይላል ብለሽ ደግሞ ለመፅሐፉም ጊዜ ስጪ ኢየሱስ ይወድሻል

  • @TenesaWolde
    @TenesaWolde 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ዕድሜ ያበድሪሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 2 месяца назад +6

    መስከረም ትለያለሽ። በእግዚአብሔር ቤት እስከ መጨረሻው እንድትታመኝ ጸሎቴ ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад +2

    እንዳንቺ የመሰለ ጠንካራ ሴት ያብዛልን። ሴት እናት፣እህት ለኛ የምታደርጉት ድካም እግዚኣብሔር የድካማችሁ ከፍሎ እድሜና ጤና እንዲሰጣችሁ ያድርግልን።

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 месяца назад +4

    መስኪ እናመሠግናለን !!

  • @User12073-d
    @User12073-d 2 месяца назад +2

    መሰኪኪኪ በሰንት አመት ሰለየሁሸ ደሰ ብሎኛል አንቺ ጎበዝ ሴት

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 2 месяца назад

    እግዚኣብሔር ማያዉቀዉ አገልግሎት ነዉ።።

  • @AbigiyaAbigu-ex9ln
    @AbigiyaAbigu-ex9ln 2 месяца назад +1

    መስኪ ልጃችን በጎውን መድኃኔዓለም ያድልሽ

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 2 месяца назад +9

    ባትወጣ ደስ ይለኝ ነበር!! ብቻ አወጣጧ ሰላማዊ ይሁን

  • @YGetachewWalle
    @YGetachewWalle 2 месяца назад

    ወገኖቼ ሆይ እኛም ለሃይማኖታችን ምን አድርገናል?ራሳችን እንጠይቅ

  • @HappyGriffon-dw9mx
    @HappyGriffon-dw9mx 2 месяца назад

    በጣም ጠንካራ ብሲት

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 месяца назад +4

    መስኪዬ እግዚአብሔር አንድ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን እስኪሰጥሽ ድረስ ወዶሻል

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 2 месяца назад +1

    መስኪየ ከህሊናየ የማትጠፊ ድንቅ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ ❤ ቤተክርስቲያን እንደእናንተ አይነት ልጆች ያስፈልጓታል እና አደራ አደራ አደራ ከቤተክርስቲያን አትለዩ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад +9

    ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው በኢህአዴግ ግዜም? ከፍተኛ ባለስልጣኖችን እና መለስ ዜናዊን ኢንተርቪው ወይም ቃለመጠይቅ የምታቀርብ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበረች:: ከጥቂት አመታት ወዲህ ግን? ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሚድያ ጥሩ ብቃት ያላት አገልጋይ ሆና ስትሰራ ነበር:: አሁንም በግልዋም ቢሆን? በሚድያ ላይ ብትኖር ደስ ይለናል :: ጥሩ የንግግር እና የንባብ እውቀት ይላት ጋዜጠኛ ነች::

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን እህታቸርን ጋዜጠኛ መስከረም እንወድሻለን በጎ ስራሽ ምግባርሽ ትህትናሽ ስራሽ ከውስጥሽ እውነት ክርስቶስን ነው እያገለገልኩ ያለውት ብሎ ይመሰክርልሻል። ሀሐሳብሽን በሙሉ እመብረሃን ትፈፅምልሽ ሥላሴ አይለዩሽ መዳኒያለም ዋጋሽን ይክፈልሽ ሰው ሁሌም ሲኖር ስራው አይታወቅም ሲለይ እንጂ ❤🌿🌹🌻🙏!

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 месяца назад

    መሰኪ ጎበዝ ሴት ዘመንሽ ይባረክ

  • @TigistDerbew-p7w
    @TigistDerbew-p7w 2 месяца назад

    meski I admire you for all the things you have done

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 месяца назад +1

    መንገድሽን ያቅናልሽ መልካሙን ሁሉ እንመኝሻለን

  • @Samuelabera-y8p
    @Samuelabera-y8p 2 месяца назад +2

    ውድ ታዳሚዎች ሰው የሚሰራው እስከሚችለው ድረስ ነው ማናችንም ብንሆን እስኪ ረጅም ዘመን ከተቀጠርንበት ዘመን ጀምረን በዚያው ተቋም የሰራን ስንቶች ነን? ራሳችንን እንጠይቅ :: ወደ መስኪ ስንሄድ ደግሞ ብትቀጥል ደስ ይለናል ካልሆነ ደግሞ በትርፍ ጊዜዋ ታገለግለናለችና ክፋ አስተያየት መስጠት ሰው በተመቸው ጊዜ እንኳን እንዳያገለግል ማድረግ ነው በተለይ የኛ ቤ/ክ ምዕመናን ራቅ አድርገን እናስብ እያልኩ ለውድ እህቴ መልካም ነገር ይግጠሽ እያልኩ ለሚተካው ሰው ደግሞ መልካም የስራ ጊዜ እና የተሻለ የምትሰሩበት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ::
    ታናሽ ወንድማችሁ::

  • @MelkamMelese-e2x
    @MelkamMelese-e2x 2 месяца назад

    gobez tenikara set nesh ,fetari yasebishiwun Hulu yimulalish❤

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 2 месяца назад +2

    የኔ ድንቅ ፣ ጥልቅ ብቃት ያላት ፣ ዘመኑ ግን ላንቺ አይመጥንም ። ሌባና ዉሸታም ካንቺ ጋራ አብሮ አይሄድም ።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 месяца назад +2

    ጉልበትና ብርታቱን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @asmamawabera3853
    @asmamawabera3853 2 месяца назад

    መሥከረም በርቺ ለረጅም አላየሁሽም ነበር

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 2 месяца назад

    God bless you ! 🙏

  • @MeazaTTsadik
    @MeazaTTsadik Месяц назад

    መስኪ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 2 месяца назад

    መስኪ እንወድሻለሁ እውነት በተሰጠሽ ስጦታ ቤተክርስቲያንን አገልግለሻል እናመሰግናለሁ

  • @gelatch24
    @gelatch24 2 месяца назад +1

    ለቅኖች ብቻ የተዘጋጀውን ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት እና ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው❤❤❤

  • @yohanneswoldekiros8383
    @yohanneswoldekiros8383 2 месяца назад +1

    God bless you

  • @DagnachewMiskir
    @DagnachewMiskir 2 месяца назад +1

    ግዜቱብ ሰላምአችው ይብዛ በጣም ምከታተላችሁ ግን አድጥያቄ አለኝ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ለምን አነሳችሁት ብዙሰው ይድንበት ነበር እና ሚቻል ከሆነ ቢቀርብ ?

  • @HappyGriffon-dw9mx
    @HappyGriffon-dw9mx 2 месяца назад

    ከይቅርታ ጋር ስልክ እሷን ማግኜት የምቸልበት ካለ

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 2 месяца назад

    Ehete berche geta kanche yehun❤❤❤❤

  • @Netsanet-h4k
    @Netsanet-h4k 2 месяца назад +1

    ጎጃም ፍኖተሰላም የተወለደችው ጎበዞ መስኪ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 месяца назад

    መሲና ፌቪን በጣም የምወዳቸው እህቶቼ

  • @workieTegen
    @workieTegen 2 месяца назад

    Egeziabher Bemngedish hulu Yekedem

  • @KIFLUMAMoMENGESHA
    @KIFLUMAMoMENGESHA 2 месяца назад

    ማህበረ ቅዱሳን ሰርቶ ቢበላ ምን አለበት ዲያቢሎስ የኢትዮጵያውያንን ለቅዱሳን ያላቸውን ፍቅር አውቆ ወንበዴዎችን መልምሎ በቅዱሳን ህብረት ስም እያታለለ ይገኛል ከዚህ ላይ ግን ምዕመናኑ ልብ ሊሉት የሚገባ አንድ ነገር አለ ሁሉም የማህበረ ቅዱሳን አባላት በውንብድና ተግባር ተሰማርተዋል ማለት አይቻልም አንዳንድ የቅዱሳን ህብረት መስሎአቸው የሚታለሉ አባላት የሉም ማለት አይቻልም ነገር ግን ከሌባ ጋር የሚተባበር ያው ሌባ ነው ማለት ነው ይቆየን

  • @Alikcom-xu2qt
    @Alikcom-xu2qt 2 месяца назад +1

    ምንም የማይገባችሁ ጠማሞች ናችሁ:: እርእሳችሁ እና የሷ ትክክለኛ ምክንያት አይገናኝም:: በናንተ ቤት......!!!!!

  • @TsigeTesfaye-zk9tf
    @TsigeTesfaye-zk9tf 2 месяца назад

    እግ ዚ አብ ሔ ር ይርዳሽ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 месяца назад

    DENKE SERA NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKEN MAGELEGELE !BE FETARI TELA SERE BE EWNET MEKELELE SEGA NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 месяца назад

    መስኪየ 🥰

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd 2 месяца назад

    እህታችን መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህም ደሞ አርገሽ መግለፅሽ ተገቢ ነዉ❤🙏

  • @adanewoldemariam3630
    @adanewoldemariam3630 2 месяца назад

    Will miss you, Meski

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 месяца назад +1

    skሃ Rama!
    በጣም ትገርማለህ። መጀመሪያ ቀርበህ ተማር ነጠላ ጌጣችን ነው።

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 2 месяца назад +3

      ከነጠላ ውጡ ስቲ ክርስቶስ መቼ ይሆን የምታቁት

    • @yemsida1758
      @yemsida1758 2 месяца назад +2

      ​@@ROMANAKALUበአፍህ ክርስቶስ ክርስቶስ ትላለህ ስለክርስቶስ ግን አታውቅም ነጠላ ለኛክ ክርስቶስ ማመስገኛ ክብራችን ነው

    • @Emout.IN7
      @Emout.IN7 2 месяца назад

      ​@@ROMANAKALUእውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ቤቱን የመሰረታት ኦረቶዶክስ ቤተክርስትያንን አነፆ የሰጠን እሱ የሚወደስበት የሚመለክበት ቤቱን በስነ ስርሃትና በህግ ጠንቅቃ የያዘች ቤተክርስትንያናችን ናት ። ነጠላችንንም አንዱ አካል ነው ልንጨፍር ሳይሆን ልናመስግን ልንቀደስ ነው ደጀ ሰላም የምንረግጠው ።

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 2 месяца назад

      @@yemsida1758 በነጠላ የሚገኝ ምንም ፅድቅ የለም

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 2 месяца назад

      ​@@ROMANAKALUwww.tiktok.com/t/ZTNoocEyK/ይህው እንደዚህ እያመለክነው ነው

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 2 месяца назад

    እንኳን ደህና ወጣች!! ምን ይጠበስ? ኣቃጣሪ! ኣሽቃባጭ አጨብጫቢ!

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 2 месяца назад

    ጥሩ አደረግሽ በነፃነት ስሪ።

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 2 месяца назад

    Sorry to miss you

  • @behailutaye9328
    @behailutaye9328 2 месяца назад

    Ijiig betaam linimaribat yemii Gabbana iniist naat! Igziabihere buguzosh Hulu kaanchii Gaar yihuun!

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 2 месяца назад

    እረጅም እድሜ የ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 2 месяца назад

    Tebareki ❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 месяца назад

    ታዲያ አደራሽን እንደ ትላንትናውም ዛሬንም ቀጥይ

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 месяца назад

    💚💛❤🙏

  • @haileladank9128
    @haileladank9128 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @andken17
    @andken17 2 месяца назад

    በቤተክርስትያን ውስጥም ሙስና ከገባ ቆየ ብቻ መስክዬ ያገለገልሽው አምላክ የድካመሽን ዋጋ ይክፈልሽ ጨዋም ስለሆንሽ በጨዋ ደንብ ተሰናበትሽ አሳወቅሽን ሌላውን ሆድ ይፍጀው!!

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 2 месяца назад +1

    ኢቲቪ እያለች የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስን እያንቆለጳጰሰች እያሸረገደች ቃለመጠይቅ ስታረግ ነበር የማውቃት

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 2 месяца назад

      በወቅቱ ወቅቱ የሚፈልገውን አድርጋለች። አሁን ታዲያ ምን ይደረግ? አሁን እየተባለ ያለው ስለወቅቱ ነው። እርሷ እኮ መለስን ኢንተርቪ አላደረግሁም አላለችም? ምን ያገናኘዋል

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 2 месяца назад

    እድዚህ የተማረ ደቆሮ አይቼ አላውቅም

  • @LECTURER_Limenh_Ab-AASW0612
    @LECTURER_Limenh_Ab-AASW0612 2 месяца назад

    የእርሷ፡ቃለ፡መጠይቅ፡እንደወረደ፡ቢቀርብ

  • @ayshaalemu
    @ayshaalemu 2 месяца назад

    ከመደበኛ አገልጋይነት ወደ ኢ-መደበኛ አገልጋይነት ነው የተዘዋወረች ው

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 месяца назад +1

    እንደሷ አይነት ጀግና ቤተክርስቲያን ትፈልጋለች

  • @KelemewerkMandefro
    @KelemewerkMandefro 2 месяца назад

    እናመሰግና ለን ግን ለምን?

  • @Abisew
    @Abisew 2 месяца назад +1

    ካድሪ ከኢትዮጵያ መባረር ነበረብሽ ሲመሽ ሮጠሽ ማህበር ቅድሳን ተሳፈርሽ ።አትመጥኒውም ።

    • @yalemworkmekonnen9222
      @yalemworkmekonnen9222 2 месяца назад +1

      ተልእኮአችሁ ገብቶናል። እነማን እንደሆናችሁ አውቀናል ምን አገባችሁ።

    • @خدامهخدامه-م3س
      @خدامهخدامه-م3س 2 месяца назад

      min aegebah kirstiyan aeydelehm

  • @TigistDerbew-p7w
    @TigistDerbew-p7w 2 месяца назад

    meski fetari yitebkish

  • @girmawongele
    @girmawongele 2 месяца назад

    አይጥይሆነች

  • @nigusewerdofa4462
    @nigusewerdofa4462 2 месяца назад +1

    እሷ ከጸፈችዉ አንተ የጨመርከዉ ምን አለ ??? የራስህን የተወሰነ Research አድርገህ ትንሽ ነገር ብትጨምርበት follower.ትጨምራለህ ።otherwise consistancy ስለሚታጣ ....ተመልካች አይኖሪህም።personal opnion .

  • @PearsonLester-m5q
    @PearsonLester-m5q 2 месяца назад

    Smith Anthony Gonzalez Linda Robinson Kimberly

  • @መሳይመላኩ
    @መሳይመላኩ 2 месяца назад

    የእህተን መስከረም ገታቸውን ስልክ ላኩልኝ

  • @ayelechaklilu7579
    @ayelechaklilu7579 2 месяца назад

    0:55

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 месяца назад

    Meski yewinet libe azene anchi eza sileneberish betu mulu yimesilegn neber ye egzabher ken kemeta yihun

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 2 месяца назад +1

    በአማን ነፀረን ገና ዛሬ አየሁት

  • @negestatnega8285
    @negestatnega8285 2 месяца назад

    እግዚአብሔርን ተዋግታችሁ ተዋግታችሁ ባርያወቹን/አገልጋዮቹን አዋርዳችሁ, ዘልፋችሁ እና ሰድባችሁ ቀን ጠብቆ እርሱ በሚያውቀው የዘራችሁንትን እንግርዳድ አረም የሰማይ አምላክ የፍጥረታት ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ከፋላችሁ ::ስማችሁን አሳምራችሁ ሀገር ምታዉኩ አንዲት ቤተክርድትያንን ችግሯን ምታሰፉ ህዝበ ክርስቲያኑን ምትከፋፍሉ እና ምታዉኩ ማህበረ ምናምን የጃችሁን ይስጣችሁ::

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 2 месяца назад

    ወንጌል ገብቷት ይሆን 🤔🤔🤔

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад

      እረ አታስቁን አየ እርገመት

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 2 месяца назад

    Meski egnam banisemash dess yilen neber.yewinet libe aznoal.

  • @HappyGriffon-dw9mx
    @HappyGriffon-dw9mx 2 месяца назад

    ይቅርታ ብእሲት ነው

  • @JackMaxwell-y6t
    @JackMaxwell-y6t 2 месяца назад

    Thompson Jennifer Walker Donna Johnson Elizabeth

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 2 месяца назад

    እቺ ጋዜጠኛ አለች?

  • @andualemhailemariam3686
    @andualemhailemariam3686 2 месяца назад

    ምንም አላጋጠማትም የወሬ ቋት? የራዴን ልሠራ ስለኾነ ያንን ዕወቁት ነው። በስመ አብ ይህን ያህል መውረድ

  • @derejemekonnen7464
    @derejemekonnen7464 2 месяца назад

    በይ እንግዲ መስከረም ጠባ ሳትሪ መጣሽ ሳትላኪ ዮቲዮበር ሆነሽ ብሔርተኛ ሐይማኖተኛ ሆነሽ እንደማይሽ አንቺ ምስክር ነሽ መልካም የዶላር ዘመን

  • @raheltube6963
    @raheltube6963 2 месяца назад

    Minim alagatematem masawekua demo kenegedi metsefew mahiberun endemayewekel lemasawek new .berchi melkam yegetemesh ehitachin

  • @Sesay-j4k
    @Sesay-j4k 2 месяца назад

    ሰው ነሽ ሰውነትሽ ይቀጥል እግዚአብሔር ማንን እልካለሁ ሰው አጣሁ ባለ ዓት እነሆ እኔ አለሁ ያልሽ ሰሰሰው

  • @ttw4587
    @ttw4587 2 месяца назад

    ይህች የዘርዓይ አስገዶም ውሽማ የንበረችው አይደለችም እንዴ እንዲህ ጨዋ መስላ የምትቅለሰለሰው::

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 месяца назад

    መለስ ዜናውን ነው የም ታስተው ሰ ኝ

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet 2 месяца назад

    ዩ ቱዩቤ ተዘጋብኝ እያልክ ስታለቅስ ነበር። የራስህ ሥራ የለህ። የሰው ነው አጣመህ የምታቀርብ። የመስከረምን ጽሁፍ አጣምመህ አቀረብክ።

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 2 месяца назад

    ምንም አልገጠማትም

  • @mikigere-fn1qv
    @mikigere-fn1qv 2 месяца назад +1

    መስከረምም ትሁን ሌሎችም እባካቹ የኦርቶዶክስ ምህመናን ወገኖቼ አብዛኞቹ ሰዎች ቤተክርስትያናችን ውስጥ ተሸፋፍነው ይገቡና ዝናውን የህዝብን ትኩረት ካገኙ በዋላ ቤተክርስትያኒቱን አዋርደው ሲወጡ ብዙ ተዋንያንን አይተናል እያየንም ነው ወደፊትም እናያለን ይህችም ሴት እንዲህ ተገላልጣና ተንጨፍርራ በሚዲያ መውጣቷ የራሱ ትርጉም አለው።ስለዚህ ምህመናን እነሱን በማየት እነሱን በመከተል ጊዜያችሁን አታጥፉ።

    • @mekebebeassfaw6670
      @mekebebeassfaw6670 2 месяца назад

      ቀጣፊ ነገር ነህ የራስህን ጉድፍ አውጣ ። ለሁሉም ወቅት ና ሰርአት አለው ።

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 2 месяца назад

    Worada debtera leba