ወላጆች ከቅርብ ዘመዶቻችሁ ተጠንቀቁ!ልጄን አሳግቶ አብሮኛ ሲፈልግ ነበር(

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 104

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 месяца назад +8

    የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እንኳን ቤቢዬ የተገኘ እናንተ አጋቾች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ዋጋ ትከፍላላችሁ ባቡ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ይቅርታ ጠይቅ ሁለተኛ እንዳይለመድህ

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 месяца назад +7

    እንክዋን ደስ አለህ የውነት ጀግና ልጅ ነው ያለህ የወሰደውን መናገሩ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 месяца назад +15

    ፈጣሪ ይወዳቸዋል ወላጆቹን!!!በሰላም እጃቸዉ ስለገባ አልሐምዱሊላሕ💝💝💝

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +5

    እንኳን ተረፈ ውይ አጋቾቹ በእውነት ጨካኝ አደሉም ምክንኒያቱም ሁሌ ጥሩ አንሰማም እልል ነው ያልኩት እንኳን አዳመጣከቸው ፈጣሪ ረዳህ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 месяца назад +6

    እንካን ልጃችሁ በሰላም እጃችሁ ገባ

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 2 месяца назад +7

    ቅዱስ እግዚአብሔር እንኩዋን በሰላም አገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 месяца назад +5

    አልሀምዱሊላህ እንኮንም ደህና ተገኝላቸው

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 месяца назад +9

    ዉይይይይይይይይይ😪😪 " ልጄ"😢😢😢 እንኳን አላህ አተረፈልህ እንኳን ልጅህን በእጅህ አስገባልህ

  • @TigistWorku-zl8kv
    @TigistWorku-zl8kv 2 месяца назад +11

    አብሮ የሚያፍልገው እኮ ለፖሊስ ያመለክታል ወይስ ብሩን ዝምብሎ ብር ይከፋላል ብሎ ለመረጃ ነበር አብሮ የነበረው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 месяца назад +7

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን በሰላምና በጤና አገኘኸው ።

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 месяца назад +6

    ለእናት አባቱ ልጃቹ አላህ በእጃቹ አሰገባላቹ አልሃምዱሊላህ ።

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 месяца назад +11

    እግዜአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 месяца назад +7

    They are watching too much western movie የሄንን ጎጂ ፊልሞች እያዩ አገራችን እየተበላሸ ነው ለገንዘብ ሲባል
    እንኳን ተገኘላችሁ አቦ❤

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 месяца назад +5

    የሌባ / የህፃን ህይወት ነብሰገዳይ በለው!!ቤተሰብ የሚታሰብበት ድርጊት አይደለም!! ያውቊስ ከሆነ?!በልጁ አድሮ እግዝያብሄር ሰራ!!

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад +4

    አልሐምዱሊላህ እኮንአላህ በሰላምአስግኛልህ አይየኛሰው

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 2 месяца назад +5

    ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይል ነበር አባቴ
    እንክዋን ደስ አላችሁ

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 2 месяца назад +4

    በሰመአም እንኮን በሰላም አገኘህ ፈጣሪተራዳህ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 месяца назад +11

    እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ynanam-ms2bv
    @ynanam-ms2bv 2 месяца назад +4

    እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ ወንድሜ ክፉ ዘመንላይ ደረስን

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 2 месяца назад +6

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ

  • @WagayeArage
    @WagayeArage 2 месяца назад

    አቤት አምላኬ ሆይ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቀን😢😢

  • @etagegnhailu9816
    @etagegnhailu9816 2 месяца назад +7

    አረ ንብረታችሁንም አዘርፈዉ እነሱ ከእናንተ ጋር ወዳጅ ናቸዉ ተጠንቀቁ ዛሬ ይወደኛል የለም

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 месяца назад +6

    ምነው ወገን ወንድም በወንድም ላይ እንዲህ መጨካከን ኧረ ወዴት እየሄድን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሁሉም ነገር በራስ ጫማ ቢታይ።😢

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 месяца назад +4

    እግዝአብሄር ይሙስገን

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад +2

    የሚያሳዝን ደስ የሚል ህፃን ልጅbaby 🧒 Baby boy እንክዋን ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 месяца назад +1

    አላህየአተልጀንምቤተሰቧቼንምክፉነገረጠብቅልኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 месяца назад +6

    ጉድ እኮነው በፊት ሰራትኞች
    ቀጣይ ቤተዘመድ ጎረቢት ህፃናትን አብዩዝ አድርገው ቤተሰብ እስለቅሰው እንዳው ሰዉ ምን አይነት አራመኔ ሆነ ? ግን ለምን ?

  • @TigistTigi-o2e
    @TigistTigi-o2e 2 месяца назад +6

    እሰይእንካንደስአላችሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 месяца назад +6

    እንካን ደስ አላችሁ

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእሱሆነ❤❤❤

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 месяца назад +6

    አሁንማ ጉድ አገራችን😭😭😭😭😡😡😡

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው በጣም ትከከል ነው።

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 2 месяца назад

    እልልልልል!እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 месяца назад +5

    Allhamdulilah

  • @deborah9291
    @deborah9291 Месяц назад

    እንኮን እግዚአብሔር ረዳህ በጣም እድለኛ እባት ነህ ጠላት ከሩቅ እይመጣም ይባላል በእውነት እግዚአብሔር ረዳህ❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 2 месяца назад

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በእጃችሁ አሳቀፋችሁ አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 месяца назад +2

    Wow congratulations brother you’re so lucky 🤲💕🌺🌺

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад

    ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ እንኳን በሰላም ተገኘ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ሰው ከፍቷል

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 2 месяца назад +2

    ተመስገን የኔ ጌታ

  • @MelateAbel
    @MelateAbel 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያለህ የልጅ ነገር ከባድ ነዉ

  • @elsa4
    @elsa4 Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር ልጆችሁን ጠበቀላችሁ ።ደሰ ብሎኛል።

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 2 месяца назад +5

    አቤቱ አስበን
    አይ ሰው ሰው ማመን ቀብር

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 2 месяца назад +13

    ከሰው ገንዘብ የገዘፈበት ዘመን እያገታችሁ ዘር ማንዘራችሁ ያልቆጠረውን ገንዘብ የምትበሉ ወንበዴዎች ካንሰር ይሁንባችሁ

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 2 месяца назад

    ከባድ.ነዉ.የልጀ.ጉዳይሠዉ.አይታመንም.ወዳጀ.መስሎ.ጥላት.ከባድ.ነዉ.እንኳን.አልገደለብህ

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад +3

    ትሪትአርግው ልጂህን አሁንም በደብጠብቁ

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 2 месяца назад

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በሻዳ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 2 месяца назад +2

    Par 2 yemichiasen satasayu lemen lela lekekachu

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 2 месяца назад +6

    እኔ የምልህ ኤልያስ ደምጽህ አይሰማም በተደጋጋሚ ብጽፍም ስለማታስተካክል የአንተን ፕሮግራም ብወደውም ብዙም መከታተል እያቆምኩ ነው

    • @biranacom7761
      @biranacom7761 2 месяца назад +1

      ይሰማል እኮ

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  2 месяца назад

      ሰላም እንዴት አሉ?
      ስለተፈጠረው የድምፅ ችግር በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን!
      ለወደፊቱ እናስተካክላለን!
      ክበሩልን!!

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 2 месяца назад

      @@gizemedia1974 እሺ አመሰግናለሁ ከተስተካከለ እከታተልሀለሁ አየህ ወንድሜ ስራ ቦታ በ headphone ስለሆነ የምሰማህ የሚፈቀድልን ደሞ የአንድ ጆሮ ብቻ ማድረግ ስለሆነ ለዛ ነው

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 месяца назад +1

    Egziabeher yemsgen enkuan Lejachïhu tegegnelachihu❤❤❤

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 2 месяца назад

    ፈታሪ እንኳን በሰላም መለሰዎ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 2 месяца назад +2

    Egzio mhren chrestose

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff 2 месяца назад

    😢❤❤❤Allhamdullillah Wnkuwn Nw Tegeg Allahamdellellah❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አለህ ፀበል አስጠምቀዉ

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 2 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ መንግሰት ለምንድነው እነዝህ ሌቦችን ማያቃጥለዉ ?

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 2 месяца назад

    ታመስግን የምጋራም ታርክነው

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 2 месяца назад +2

    Qinchib ende qulqual nech fesash yemewetaw tilk tekil naw, ayen yegodal

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus Месяц назад

    እካን ደሰ አላቹህ

  • @halimo1255
    @halimo1255 2 месяца назад

    ወይ ኢትዮጲየ አልቃሽ አቴሽ ነዉ እንጂ ቆየሽእኮ ከሞትሽ😭😭😭

  • @DebreBishaw
    @DebreBishaw 2 месяца назад +1

    Enkuan ftrei redhe enkuan ljehn beslam agenhe

  • @BelayneshSeid
    @BelayneshSeid 2 месяца назад

    ይህሠዉ.መገደል.አለበት.ለወደፎቱም.ይቀጥላል

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 2 месяца назад

    enkuan dess alachu 🙏🏾🙏🏾

  • @ttlove618
    @ttlove618 2 месяца назад

    እንካን እግዚአብሔር ልጅህን በእጅህ ስጠህ ስውን ማመን ከባድነው

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 2 месяца назад +3

    እንኳ ን ደስ አለህ ልጅህን ስለለ አገኘህ
    ግን ጋዜጠኛው ቅንጭብ እውነነት ሳታውቅ ቀርተህ ነው
    ለጠቅላላ እውቀት ቅንጭብ ማለለት ዳር ዳሩ እሾህ ሆኖ መኸሉን ወጋ ስታረገው ነጭ እንደወትትየሚመስል ከውስጡ ይፈፈሳል ገጠር ሂዱ አንዳንዴ ብዙ ነገር ትማራላቹ

  • @danukamaladin2353
    @danukamaladin2353 2 месяца назад

    Abatyaw gobez naw Enkuan Allah asgeglachu

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 месяца назад

    እነዚህን መረሸን ነው የሀገር ጠንቆች😮😮

  • @seblemesfin7116
    @seblemesfin7116 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @americaneaglegtllc2211
    @americaneaglegtllc2211 2 месяца назад

    Yesekelu leleloch temehirt yehhonal

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 месяца назад

    Enkuan fetari eredak . Sew mamen kentu

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 2 месяца назад

    Enqan dse alh

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍

  • @hallkmah
    @hallkmah 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hallkmah
    @hallkmah 2 месяца назад

    😥😥😥😥😥💔💔

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 месяца назад +29

    መንግስት የሌሌበት ሀገር እኮ ነው ኢትዮጵያ እኛ ኢትዮጵያ ልጆቻችንን ከአሜሪካን ሀገር ይዘን ስንሄድ ስፈር ከጎሬቤት ልጅ ጋር እንዲጫውቱ ነበር አሁን ግን እንኳን ልጆቼን ልውስድ እኔም አለሄድም

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 2 месяца назад +3

      Btsb babetsb lyi lgnzb blo eychkna mngest mnyderg wyi tlcha khon awo gen ayiblm mngstko kngagar ebetsb aydlme emtngerutn ewku

    • @ribkayeshitila5467
      @ribkayeshitila5467 2 месяца назад

      መንግስት ቢኖር ህግ ይከበራል ስለዚህ ሰዉ ወንጀል መስራት ይፈራል ምክንያቱም ከህግ ማምለጥ እንደማችል ስለሚያውቅ አለቀ​@@kingcell4953

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 2 месяца назад

      ​@@kingcell4953ትክክል ጨዋነት የተላበሰ ቃል

    • @zenebuabebe7114
      @zenebuabebe7114 2 месяца назад +8

      እኔ የማይገባኝ አሜሪካ ልጅሽን መንግስት ነው የሚጠብቅልሽ ግልግል ጉራ ብቻ!! እድሜ ልካችሁን አትምጡ 😅😅😅😅

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 месяца назад +2

      ስለማታቂው ነገር ከማውራት ዝምታ ወርቅ ነው አሜሪካ ሁሉ ሰው የሚተዳደርበት ህግ አለ ካጠፋሽ በዛ በህጉ ትዳኛለሽ በዘር በጎሳ አይደልም ። የቀደመው ጊዜ ጎረቤት የጎረቤቱን ልጅ ይቀጣል ቢያንስ ቆይ አይቼሻለሁ የሰራሽውን መጥቼ እነግርልሻለሁ ወይ ምን ትሰሪይለሽ እዚህ ቆመህ (ሽ) እነግራለሁ ነበር እንኳን ሰርቀው ለብር ሊለውጡሽ ከገባሽ ጥሩ ነው አለዛ 🤣🤐

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ያለ መንግስት እና ያለ ፍትህ 6 አመት አለፈን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 месяца назад

    ሙስልም አይደል "እግዚአብሔር ከላይ ወርዶ" አልኮ

  • @awrtef2669
    @awrtef2669 2 месяца назад +2

    ድምጽህ አይሰማም

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 2 месяца назад +7

    በፕሮግራሞችህ ሁሉ መግቢያውን አታርዝመው ፣ ያሰለቻልና።

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 месяца назад +2

    ጋዜጠኛው ድምጽህ አይሰማም በተለይ ስትጠይቅ በሰላም ነው ?ጮክ ብለህ ጀምረህ ድምጽህ ይጠፋል

    • @coffeeloverone
      @coffeeloverone 2 месяца назад

      I can hear loud and clear
      It might be from your end.

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 месяца назад +1

    💚Like
    💛Subscribe
    ❤️Share
    Let’s grow this media👍🏼

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 месяца назад +7

    ጉድ እኮነው በፊት ሰራትኞች
    ቀጣይ ቤተዘመድ ጎረቢት ህፃናትን አብዩዝ አድርገው ቤተሰብ እስለቅሰው እንዳው ሰዉ ምን አይነት አራመኔ ሆነ ? ግን ለምን ?

  • @chamobang5958
    @chamobang5958 2 месяца назад

    😢😢😢😢