🛑 መስቀል አደባባይን ተቀራመቱት | የዘንድሮ የፓለቲካ ጳጳሳት ዲን ዮርዳኖስ
HTML-код
- Опубликовано: 3 апр 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc
መዳንአለም.እግዚኦአአአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💖💖💖💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏
መድሀኒአለም መድሀኒአለም መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
መዳን ዓለም አባት 🙏🙏🙏
መድህኒአለም አባቴ❤❤❤
መድሀኒአለም መድሀኒአለም መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን
አሜን
አሚን አሚን አሚን ይክበር ይመሰገን አገራችንን ሀይማኖታችንን ሰላም ይሰጥልን❤❤❤
ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን❤ ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ❤ ቪዲዮን Like ያድርጉ❤
መድአኒ ዓለም ተአምሩን ያሳየን ለሁሉም ትግስት ያስፈልጋል መጨረሻዉን ያሳየን
🙏🙏አሜን
🙏🙏
መድሃኔዓለም:ይቅር:በለን።ለዚህች:ዕለት:ለበዓለ:ስቅለትህ:ስላደረስከን:እናመሰግንሃለን።
መደሐንያለም መደሐንያለም መደሐንያለም አሜንንንንንንንንንንን የክብር ይመስገን ዘላልም አሜንንንንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መድኒአለም መድኒአለም ይካብርእና ይተመሰገ ይሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መዲሃኒያለም ሰላማችንን ይመልስልን❤❤❤
አሜን🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber mesegn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉Fetar yikir Yibelen Be Unet Betam Yasazinal 🎉🎉🎉❤️❤️♥️♥️♥️
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መዳኒት ለአለም እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
🙏
መድሐኒያለም ይከበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ሁላችንንም እንኳን በሠላም አደረሰን ጾማችንንም በሠላም ያስፈጽመን አሜን
ስራክ ብዙ መድሀኒአለም ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን በዝምታክ ውስጥ ትሰራታለክ የኛ መሀሪ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜንንንንንንን,!!!
መዳኃን ዓለም❤❤❤❤❤
መድሀኒአለም ሆይ እንደቸርነትህ ነዉ እንጂ እንደበደላችን አይሁን🙏
መድሃኒ ዓለም
🙏🙏🙏
መዲሀኔአለም ክብር ላንተ ይሁን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መዳንዓለም አባቴ የሰው ልጅ ሁሉ ቤዛ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ❤❤❤❤አበሳዬን ትተህ ይቅር በለኝ አሜን.... እንደ ሰው አይደለህም እና አርዳኝ ❤❤❤
Amen. Amen. Amen
🙏
እንኳ አብሮ አደረሰን ለመሀዳኒአለም ባል
መድሃኒአለም
መድሃኒአለም አባቴማረኝ
መድኀኔ ዓለም
መድህነአለም አምለኬ
መድሀኒዓለም ይክበር ይመስገን
🙏🙏🙏
መድሀኒአለም መድሀኒአለም መድሀአለም ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን❤🙏
ብስማም + እናቴ አይዞሺ ሁሌም 12:25 ይልፋን ብርጂ አናቴ 🙏🤲+❤❤ ❤+🤲🙏 3:40 🙏
አሜን🙏❤
መድሀኒያለም አባቴ🤲
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በዚህ ኦርትዶክስን ማጥፋት አይቻልም
🙏
መዳንአለም፡ክብሪ፡ይሲፋኡ❤
መድሃኒአለምአባቴ
🙏
dhenegele mariyame kebere mesegana yedherseshe amen
መድሀኒዓለም አባቴ ና ቸር እረኛየ ና አምላኬ እርሱን ይዞ ያፈሬ ማነዉ ማንም ስለዝህ እመኑ እንጅ አትፍሩ ይህ ቀንም ያልፋል እና ብዙ አትጨነቁ የጊዮርጊስ አምላክ ነዉ ዛሬም ከእኛ ጋር ነዉ ና
🙏🙏🙏🙏🙏
Medhanealem keber msegana lanete yihun
❤❤❤❤❤ma danealeme ya zalame geta nawe AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN God's great forever AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መዳኃን ዓለም አባት❤
መድህኒ አለም
አመላኬ ሆያ ማረን ጌታይ + ይቅርታ ጌታይ + ይቅርታ አባቴ ማረን 🙏🤲+❤❤❤+🤲🙏 አሜን ወንድማጂን + እንኳን + አብሮ አድርሰን + አሜን 🙏🤲+❤❤❤+🤲🙏
አሜን❤❤❤
Madeni.ale❤❤❤🎉🎉🎉
Medehaneyalemeeeee
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መድሐኒአለም
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኑጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዳኒአለም ለአመታዊ ክብረ በዓለ በስላም አደረሳችሁ።
አሜን🙏
መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን 7:07
መድሀኒአለም
እዛ ስለተስገደ ምንም አይመጣም ስውን ለማበጣበጥ ስለሆነ ፈጣሪ ደግ መሪ እስኪስጠን ድረስ ማልቀስ ብቻ ነው መፍትሄው አቡነ ዘበስማያት
እውነት ነው ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ደናውን ግዜ ያምጣልን ❤❤❤
ምድሐኒአለም
Yefparkni geta charuo medanialmi abata
Abeba medehanealem abate hule yiker belegn
መድሀኔአለም መድሀኔአለም መድሀኔአለም-------------------------------------------+±+ ሽህ ጊዜ ብጠራህ መቼ ይበቃኛል።
አሜን
አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን + 🙏🤲+❤❤❤+🤲🙏
msekel adebabay
እሸቱ መለሠ ሳምራዊው በዬሀለሁ ፦የመንፈስ ቅዱስ ወንድምህ እወድሀለሁ ፦አከብርሀለሁ ፣ አደንቅሀለሁ የዓለሙ ሕይወትህን ሆነህበት ፤ ከነቤተሰብህ የሰማዩ ድኅነትህ ሁል ጊዜ በሚየሰቀናኝ ሁኔታ በተመኘኸው መንገድ አምላክ እንዲፈጽምልህ የምንጊዜም ጸሎቴ ነው።።። መስቀል አደባባይ በድፍረት ሰሙን አይቀሩት እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንደፈጣሪያችን የሁሉ አምላክ እንደመሆኑ ሁሉ እናትነቷ የሚገለጽበት የመሰቀል አደባባይነቱ ተከብሮ ይኖራል አንፍራ ። !!!
🙏
Astafirelaleadm
የምን አባክ ኢድ ነው መስቀል አደባባይ የኛ የኦርቶዶክሶች ነዉ
ኢትዮጵያውን ሁላችንም እናስተውል። ወቅቱ የክርስትናም የእስልምናም የፆም ጊዜ ነው። ስለዚህ የፆም ጊዜ ትርጉሙ ይግባንና ከልብ እንተግብረው። አንደበታችንን እንቆጣጠር። የአዕምሮ ልሕቀታቸውን ተጠቅመው የኢንተርኔት ቴክኖሎጂን ለፈለሠፉት ግለሰቦች ምሥጋና ይድረሳቸውና እኛ ደግሞ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገሮች ብንገለገልባቸው ከፍተኛ ጥቅም ይሰጡናል። በተረፈ መስቀል አደባባይ ገሌመሌ እያልን ሕዝብን "ለአደጋ ማነሳሳት" ከየትኛውም የሃይማኖት ሰው አይጠበቅም።
1. መስቀል አደባባይ ለክርስቲያኖች መሥከረም 16 ቀን በያመቱ የደመራ ታላቅ አገራዊ በዓል የሚከበርበት ሥፍራ ነው።
2. መንግሥት እና አገራዊ ፓርቲዎች ወይም ሌሎች ተቋሞች አስፈላጊ ሠልፍ ወይም ትርዒት ወይም የሕዝብ ስብሰባ የሚያደርጉበት ሥፍራ ነው።
3. በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ዕውቅና ፈቃድ ለሙስሊሞች ዓመታዊ በዓልም የሚከናወንበት አገራዊ ሥፍራ ነው።
4. አገራዊ ተቋሞች ሲጠይቁ በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ዕውቅናና ፍቃድ ሌላም አገራዊ ክንዋኔ የሚደረግበት አገራዊ ሀብትና ሥፍራ ነው።
በዚህ ተጨባጭ ዕውነታ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለቤትነት ሁሉም በሥርዓት ያለመደራረብ እንደ ጋራ የአገር ሀብትነቱ መገልገል የተገባ እና ፍቱኑ መፍትሔ ነው።
ለምን እንውጣለን መሰቀል አደባባይ እውነቱን መለወጥ አይቻልም አትጡዝ አትፉካከር እንከፍ ወርቅ ላበደረ ጠጠር አትውን በፍቅር ሊሆን ይችላል እንጂ ኢድ አደባባይ ስላልክ አይሆንም አትጡዝ ውሉም ያልፍአል ሌላው እባካቹ ዝም በሉ እያላቹ አባቶች ዛሬ ላይ እየታረድን ነው ዝም በሉ እያላቹ አደነዘዛቹ ዛሬ አባቶቻችን እንደበግ ታርደው ዝም ብለን እያየን ነው ጎሊያድ ዳዊትን ሊገል ሲመጣ ቅዱስዳዊት ዝም አላለም አረተው የአይማኖት አባቶች አታደንዝዙን🤔
እየሱስ ደምህን ያፍሰዉ ደፋር የሸማግሌ ቀላል አፈር ብላ ደሞጠጣይላል ???መቀለጃ እንዳደረግሀኸዉ አልጋላይትቆረፈዳለህስሙንግን እንዳትጠራዉ ስትጣጣር!!!
Egzabyer hiye sew meslwo sayetan khint sewch antew tebikige
mihretun yilakhilh
Lemen 14 gize ataregiwem 7gize becha?
አይይይይይይይይይይይ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እንደው የሰው ነገር ላይ መጣበቅ አያስጠላችሁም እንዴ???? አይ መናፍቅ እና እስላም ስታሳዝኑ😥 ሳስበው ይሄ ሰውየ በራይድ ሄዶ መኪናው የኔ ነውጥ ያለ አይን አውጣ ነው። እና እግር ኳስ ሜዳውንም የኛ ነው በሏ እዛም ሄዳችሁ ስትንከባለሉ አልነበር🙄🙄🙄 ኧረ ኤዲያ...... አሁንስ ወጥ ረገጣችሁ መስቀል አደባባይ መምጣት የሚያድን እንዳይመስላችሁ እንደውም ቤተክርስቲያን ኑና ተጠመቁ የቅናት ዛራችሁ ውጥት ይልላችኋል።
አተመጤእስላምውሀብይ ጠብቅ ተገዝተክ ዘፈንክአደል
Ere mn tefetere sm yalew lela sm lista endet aemro aleh lebnet tru aydelem kbetekrstian raku emnet yalew sew kehatiat yferal eghzabher yrdashu
🙏
አታሳፍርም
መስቀል አደባባይ
አታብራራ!!
ይቺወላሞመናፍቅ ስትቀፍ
Fuck መስቀል አደባባይ ኢድ አደባባይ❤
የኢትዮጵያ ምድር የሁላችንም ነዉ አታቃብጡ የተገዛች
ባንዳዎች ዝም በሉ ነገር ብቻ ሆኖዋል ኦርቶዶክስ ስራዋን ትታ ፖለቲካ ዉስጥ ገብታለች ፀልዬ የተሰጣችሁ አደራ ይህ ነዉ አቡነ አብረሀም ነገር ጨ😊ጫ
ኦርቶዶክስ ሁሌ የመሬት ጥያቄ አሁንም አታፍሩም???
ምን ችግር አለው ሁሉም እምነት ተከታዮች ቦታውን ቢጠቀሙበት?
ሲዙፈንበት፣ ሲጨፈርበት ግን ቅሬታ የላችሁም አይደል???
🙄
ደም ጠጣ
ምነው ቀዘናቹ ቡሪቴ ቀዳዳው ኪኪ እቺ ደግሞ ከየት ነው የለቀቁብን አንቺ ቀዳዳ ለአፍሸ ቁልፍ አብጂበት ፓሰቶርት የመንግሰተሰማ ቁልፍ ኧር እፍሩ ጴንጤዋች ለአፍቹ ቁልፍ አርጉበት ምድር ድርዬ ሌባ ጥርቅም አንቺን አሰሮ አርባ ነበር መግርፍ ሌባ ሁላ
አንተ ቅማላም። ትናንት መተህ ዛሬ አንተ ነህ የመስቀል አደባባይ ስምን የምትቀይረው። ምነው እኛ ብቻ ነን ወንድ አላችሁ። እኛ ሐይማኖታችን ሰው ገላችሁ ብሉ ሰለማይል እንጂ እንደ አንተ አይነቱም ምላስህን ቆርጦ ማብላት ነበር።
አንተአራም ውሀብይ ሴታሴት እስላም አርፈክ ቁጭበል ዘንድሮመናፍቅናአልቃሂዳ ፈልቶባቹዋል ጠብቅ ትንሽ ቀን ነው ቀሚስለብሰክ ትሸናለክ ኢድበአፍክአርህን ትፋአትልፋአንተፖለቲከኛ ከጤነኞቹእደነአጂሙፍቲካለው ጋርን እጂአተአራጅውሃብይ ፖለቲካክን እዛውጣለው
medani.alem
መድሃኒአለም
መድሀኒአለም
መድሀኒአለም