እስክንድር ትግል እያከሸፈ ነው? | ፋኖን በእርግጥ የገጠመው ምንድን ነው? | ያልተሰሙ ምስጢራት 07/21/24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #Fano #ZemeneKasie #EskenderNega #AtnafuBekele #AbiyAhmed #Amhara #GOjam #Gondar #Shewa #Welo #TewodrosTsegaye #Reyot
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Комментарии • 394

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 23 дня назад +6

    እና ፋኖ የሚዋጋው ለምንኩስና ነው እንዴ ? አዎ! ፋኖ የሚሰዋው የሚቆስለው ለስልጣን ነው !!!

  • @godblessethiopia5125
    @godblessethiopia5125 Месяц назад +8

    Thanks Teddy for your concern, we Amhara people respect you, good job!!

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 Месяц назад +23

    ምርጥ ትንተና እድሜህ ይርዘም አባቴ❤❤❤❤❤

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Месяц назад +59

    ዬህ ሰውዮ ምኑ ላይ ነው ገለልተኛ ነኝ የሚለው

    • @Say-2424
      @Say-2424 Месяц назад

      ማ?

    • @dondada3220
      @dondada3220 Месяц назад +2

      ትግሬ ሚዲያ ላይስ ምን አመጣው?
      ቴዲም ተንኮሉን ተመልከት፡ ሁለቱም አካላት በሌሉበት ፋኖን ለመከፋፈል ሆን ብሎ የሚሰራ ነገር ነው።

    • @Say-2424
      @Say-2424 Месяц назад +6

      @@dondada3220 መቸ ይሆን እናንተ አእምሯችሁ በጎ ነገር የምያስበው?እባካችሁ ይህ የነቀዘ ጭንቅላታችሁ ቀይሩት!!!

    • @etheth5034
      @etheth5034 Месяц назад +1

      ​@@dondada3220ሌባእናት ልጃን አታምንም አሉ ልባቹሁና አምሮአቹሁ በተንኮል በክፋት በምቀኝነት የተተበተባቹ ስለሆናቹሁ ሁሉ እንደራሳቹ ይመስላችኋል ከዚህ ድንቁርናና ክፋት መቼም አትወጡም

    • @user-qg4sv5lw9b
      @user-qg4sv5lw9b Месяц назад

      🤔🤔 ለምን ብለን በየዋህነት እንደሰው አስበን አማኝ ሁነን ሁሉን ነገር እንደወንድም እና እህት አይተን ያተረፍነው ምንድነው አማራ እየተባልን መገደል መሰድድ መታረድ መደፍር የበኩላችንን አድርገን በገነባንበት ሀገር ነፍጠኛ ተብለን መትኖሩም ተብለን መባረር እኮ ነው ያተረፍነው ልክ እነሱ ነቀዝ እንደሆኑ እኛም ነቀዝ እንሆናለን እነሱ እባብ እንደሆኑ እኛም እንዳይነድፉን በጥንቃቄ እናያለን አማራ ነን አዎ ከአማራ ውጭ አማራን እንዲደግፍ መርዳት አንፈልግም​@@Say-2424

  • @Habte12
    @Habte12 Месяц назад +15

    ጥሩ ውይይት ነበረ በጣም እናመሰግናለን
    በርቱልን

  • @ambachewtessema8477
    @ambachewtessema8477 Месяц назад +3

    Excellent and truthful explanation.

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 8 дней назад

    ገራሚ ተንታኝ ነው በእውነት ከእውቀት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @JoroTebi133
    @JoroTebi133 Месяц назад +2

    Very matured analysis. Big thanks!

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp Месяц назад +3

    ጥሩ ትንተና አናመሠግናለን

  • @abemelekhemin2283
    @abemelekhemin2283 Месяц назад +4

    እዚ ቤት ብልፅግና ይከታተለዋል በጣም። ወይ ጉድ! የብልፅግና ካድሬ አስተያየት በዛብኝ።

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Месяц назад +30

    ለዚህ ሰውየ ምርጫ ትክክል የሚሆነው ዘመነ ሲመረጥ ብቻ ነው ።

  • @Frp-f1c
    @Frp-f1c Месяц назад +7

    Thankyou Tedy and ur guest

  • @Yisahak12
    @Yisahak12 Месяц назад +9

    እውነት ለመናገር በዚህ አስተያየት -ve አስተያየት የምሰጡት የብልጽግና ሰዎች እና TPLF ሰዎች ብቻ ናቸው። የአማራ ህዝብ ሆይ ሁሉም መቶ ልጋልብህ ሲልህ ትከሻህን ለማመቻቸት መሞከሩ ቢበቃን ይሻላል። ከስሜታዊነት ወተን ነገሮችን ለመመርመር አንሞክር። ይሄን ትግል ምን አይነት ትግል እንደሆነ ለእናተ መናገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው የሚሆንብኝ። ይሄ የስክንድር እና የዘመነ ጥል አድርጋቹሁ የምቆጥሩት አማሮች ካላቹሁ አሁንም ከባርነት ያሎጣቹሁ ናቹሁ። ይሄ ችግር ቀን በቀን ስለሚሞተው እና ሲቃዩን ስለሚበላው ለዘመናት እንደጨቋኝ ትርክት ተተርኮበት ሲሞት እና ሲሰቃይ ማንም ዞር ብሎ ያላየው ህዝብ ነው። አሁን ግን ሰሚ አጊቶ በሃያሉ በልኡል እግዚአብር እርዳታ በራሱ ልጆች ፋኖዎች ተነስቷል። ነገር ግን አሁንም በአንዳንድ የአማራ ህዝብ ነገሮችን ከስሜታዊነት ወቶ ባለመመርመር ትግሉ እንዲጠለፍ እራሳችሁን እያመቻችሁ ነው። እኔ ሁሉም ሰው ከሁለቱም ጌለሰብ መውደድ ወቶ ነገሮችን ብመረምር መልካም ነው ባይ ነኝ። ማንም ቢሆን ከህዝብ ሊበልጥ አይችልም። እስክንድርን ስለምትወደው ብቻ ልክ ነው ማለት አሁንም ለኔ ከባርነት ሊወጣ ያልፈቀደ ባርያ ነው። በተመሳሳይ ዘመነን ስለምትወደው ብቻ ልክ ነው ማለት አሁንም በተመሳሳይ ከባርነት ለመውጣት ፍቃደኛ ያልሆነ ሰው ብቻ ነው። የአማራ ህዝብ ሆይ ግለሰብ ማምለካችንን ትተን ማ ማነው? ብለን እንመርምር። ይሄ ሰው ምድነው ፌላጎቱ ብለን እንጠይቅ። በተጨማሪ ስለሁለቱም ግለሰቦች ምድነው ፍላጎታቸው ብለን እንጠይቅ። እነዚህ ግለሰቦች ያለፈ ህይወታቸው በፖለቲካው ላይ ምን አይነት ነበር ብለን እንመርምር እንፈትሽ ያኔ አያንዳንዳችን ማነው በስተጀርባ በዚህ ትግል ተጠቅሞ ፍላጎቱን ሊያሳካ ያሰበው? እነማንስ ናቸው ትግሉን ጠልፈው በአማራ ህዝብ ልክ እንዳለፈ ዘመናት ተጠቅሞ ስልጣኑን ለመያዝ ያሰቡት? የሚሉትን የተለያዩ ጥያቄዎች ይገለጥላችሃል በተጨማሪም ትግሉንም አድናቹሁ ዳግም ያማራ ህዝብ ከባርነት እንዳይገባ ትረዱታላቹሁ። ማለቴ ሁላችንም ካለንበት መከራ በብስለት እንወጣለን። አለበለዚያ ግን እንዲሁ በግርድፉ አንድን ሰው ስለምትወደው ብቻ እሱ ልክ ነው ካልክ ከ10 አመት በሃላ የማትወጣበት መከራ ውስጥ ሆነ ማን ትክክል እንደነበር ትረዳለህ ያነ ባርነት ውስጥ ስለሆንክ ጥያቄ መጠየቅ ብሎ ነገር የለም አንገትህንም ቀና ማረግ አትችልም ምክንያቱም በጊዜው ነገሮችን ባለመመርመርህ እረፍዶብሃል። ይህ እንዳይሆን የሚፈልግ አማራ ከግለሰብ ፍቅር ወቶ ነገሮችን በብስለት ይመርምር ። ያነ ከዚህ ጀርባ ማን እንደለ በደብ ይገለጥለታ። እንደኒ የትኛው በአማራ ህዝብ ለመጠቀም ነው የሚጫወተው ያላልኩት አሁን ላይ ብዞዎች በሁለቱ ግለሰቦች ፍቅር ስለወደቁ የራሴን አስተያየት ብሰጥ ወገኔን ከስሜታዊነት ማሶጣት ስለማያስችለኝ ነው። እግዚአብሔር ልቦናና አስተዋይነትን ሰቶን ካለንበት መከራ ያውጣን።።

  • @rainsoundforpeaceandwellsleep
    @rainsoundforpeaceandwellsleep Месяц назад +21

    በእውነቱ ምንም አስተያየት የመስጠት ፍላጎት አልነበረኝም ሆኖም ሰውዬው በጣም ስላናደደኝ ነው ይህንን የፃፍኩት። ይሄውም ሰውዬው የለየለት ወገንተኛ ሆኖ ሲያበቃ ገለልተኛ ነኝ ማለቱ ምን የሚሉት ነው? በነገራችን ላይ አማራ መቼም ድል የማድረግ ተስፋ የለውም፣ ምክንያቱም ዋነኛው የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው። እስክንድር እራሱን መስዋህት አድርጎ ሊታገልላቸው ቢመጣ እራሳቹ ጠላት ሆኖችሁበት።

    • @dondada3220
      @dondada3220 Месяц назад

      ቴዲ የትግራይ ብሄርተኛ ነው። እስክንድርንም የማይወደው በዘመነ ወያኔ ጊዜ፡ በእስክንድ ጋዜጣ ላይ በታዲዎስ ታንቱ ስለትግራይ ሕዝብ የተጻፈ ጽሁፍ ያስቆጣቸው ትግሬዎች፡ እስክንድር ላይ ቂም ይዘውበታል። ከሁለት ቀን በፊት ይሄንኑ አንስቶ እስክድር ላይ አፉን ሲከፍት ነበር።
      አሁን ቴዲ፡ እስክንድርን የሚዘልፍለት አማራ ጎትቶ አምጥቶ አማራን መከፋፈሉ ነው

  • @RaSSolomonx
    @RaSSolomonx Месяц назад +6

    Mr. Atinafu states few facts but much more distorted narration about the process of Fano elections. Teddy, you supposed to have deep information before you decide to invite this guy. As a result you didn’t challenge him enough all his narratives.

  • @omerseid4608
    @omerseid4608 Месяц назад +7

    በትክክል ገልጠኋዋል ሻለቃ

  • @Geta1280
    @Geta1280 Месяц назад +1

    Wonderful program

  • @gashawgetnet
    @gashawgetnet Месяц назад +5

    ሰላም ቴዲ ውይይታችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም በሳል እንግዳ ነው የጋበዝከው፡፡ ቴዲ ከቻልክ እስኪ ለእስክንድር ሁለት ጥያቄዎችን ጠይቀው፡፡
    1. አሁን የት እንዳለ እና ስምምነቱ የተካሄደበትን ቦታ
    2. ሃብታሙ አያሌው ጋር ያለውን ግንኙነትና ለምን ሰበር ዜናውን ቡብታሙ በኩል እንዲነገር እንደፈለገ
    እስክንድርን ማንነቱን ከነዚህ ጥያቄዎች ታገኘዋለህ

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE Месяц назад +1

      ዘመንን ጠይቀው በምርጫው እንደሚሸነፍ ሲያውቅ ጥሎ ጠፋ? ዛሬ ደግሞ ምርጫው ይቀጥል እያለ ነው።

    • @ltka.a3616
      @ltka.a3616 Месяц назад

      360 እኮ ሚዲያ ነው ባለሙያዎቹም ሆኑ ባለጉዳዩ እንዲቀርብ የፈለገውን መርምሮ ያስተላልፋል። ምን አዲስ ነገር አለበት።

  • @solteklu
    @solteklu Месяц назад +4

    አስተያየት ባነበብሁ ቁጥር ምሁራዊ መፃጉነታችን ( intellectual disability) ፍንትው ብሎ ስለሚታየኝ አዝናለሁ። በዚህ መጠን አላስተዋይ መሆናችን ይገርመኛል።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +13

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад +16

    ቴዴ ብራቮ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በእውነትም ለ'እውነትና ለፍትህ'የቆመ ሚዲያ ነው!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mins4580
      @mins4580 Месяц назад

      ለእውነት ቆሞ አያውም! ግን ያስመስላል ከዛ መርዝ ይረጫል ኮብራ ነው ግን ምንም አያመጣም የካድሬ እውቀቱ ምስጥ አስተሳስብ በማር የተቀባ እሾህ ምላሱ አጃይብ ነው እውነተኛ ከሆናችሁ ሚሚ ስብሀቱን የጠየቀበትን ፕሮግራም እዬት በቃ ለቆመለት አላማ ልክ ንደአብይ ስው አማሎ ያመጣል ይተፋቸዋል: ቲፒካል ካድሬ የዋሁና መካከለኛ እውቀት ያላቸውን ማለትምማጆሪቲውን ይማላል:: አለቀ :: ደነዝ ነው የዋሆችን ማታለል እውቀት አይደለም ይህንን ሰው ያመጣው ይአማራን ህዝብ ክፍፍሉን ያየ በመምስል ውስጥ አዋቂ በመምስል ለመክፋፈል ነው ቴዴ እስክንድርን በፓሽንነው የሚጠላው ጦርነቱ ወይኔን ለመክላክል እስክሆነ ትክክል ነው ስላለ:: ስለዚህ ይህን ገተት እምጥቶ ቢያወራ ለኛ ምንምማለት አይደለም ስሙት ሲጠይቀው ሲለሳለስ ይሄ ማ ለ ት እን ዘ መመ ን ይላል ጠያቂው እባብ :: ስለዚህ አማራዋች ንቁ ይህንንነገር እነ እክንድርን በሚቃወምመልክ ቴዲ ጋር ክቀረበ የእስክንድር ትግል ትክክል መሆኑን እወቁ !! አማራዋች ንቁ‼️

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 24 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @alemayehueshetu3659
    @alemayehueshetu3659 Месяц назад +4

    Thank you, Mr. Atnafu, and thank you, Teddy, for your efforts in seeking the truth.

  • @tewodros6333
    @tewodros6333 Месяц назад +13

    ታዲያ ይሄ ሰው ታዲያ ገልልተኛ አይደለም ወገንተኛና ጎጠኛ መሆኑን አውጥተህ ነው ያሰጣሀው ቴዲችን መጨረሻው አንድነትን አላሳየንም ::!

  • @yaredburuk7997
    @yaredburuk7997 Месяц назад +2

    ትግራይም:ደቡብም ሃረሪም😂😂😂 ምነው ዋናውን ዘለለው ለማንኛው እሱ በጠራቸው ቦታዎች አማራ በመሆናቸው የተገደሉ አማሮች የሉም። አዲስአበባና ኦሮምያ ላይ ቢል ትንሽ ወደ አሳማኝ መሳይ ይቀርብ ነበር። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን።

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 Месяц назад

    Great guest and excellent explanation!

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +2

    Yefano tigil manim ayiqelebisewm yefano tigil yiqetilal fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akalugetachew3038
    @akalugetachew3038 Месяц назад +2

    Tedy you are doing great! As usual

  • @greenappletransports5597
    @greenappletransports5597 9 дней назад

    በውሽት የታመቀ ውይይት ነው በጣም ነው የሚሳዝነው እስክንድርን በውሽት
    ለመኮነን የተዘጋጀ ውይይት ነው

  • @GizachewTesfahun-v4v
    @GizachewTesfahun-v4v Месяц назад +8

    ቴዶ ይህን ሰውየ አስወጣዉ በክህ ዘመነ የሚባል ዲክታተር የአማራን ህዝብ እኔ የሚል እኛ ነው የሚባለው

    • @dondada3220
      @dondada3220 Месяц назад +1

      ውሻ ነከኧኝ ብሎ ለጅብ አቤቱታ እንደማቅረብ ነው።
      ቴዲ የትግራይ ብሄርተኛ ነው። እሱ የመከፋፈል ስራውን እየሰራ ነው።

  • @desalegnmelese5231
    @desalegnmelese5231 Месяц назад +2

    ስለ ፍኖ ማውራቱ ጥሩ ነው ።ቀጥሉ

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 23 дня назад

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ።

  • @melakugetahun2130
    @melakugetahun2130 Месяц назад +3

    አማራውች መርምሩ የመጣውን ሁሉ ማንገስ አደብርም አንዴ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +1

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Месяц назад +2

    Anbesochu fanowochachin serawn yaqutal jeginochachn kibir yigebachewal❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Месяц назад +4

    አንድ ሊሆኑ የሚችሉበትን መንገድ እንዲህ ይሁን ብለው መፍትሄ አለዎት?

  • @Bethe-er2gr
    @Bethe-er2gr Месяц назад +3

    የ እባቡ የ አማራ ጠላት ቴዲ አድናቂ አማራ መኖሩ እራሱ ጥናት ይፈልጋል

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 22 дня назад

    በ ጣም ጥሩ አስተያየት ኀው ፡፡አመሰግናለሁ

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h Месяц назад +13

    ቴዲ አንተና አንተ የምታቀርባቸው እንግዶች በሳልና ለሀገር ግንባታ የምታደርገውን አደንቃለው አሁንም በዛው ቀጥልበት!!!

  • @rainsoundforpeaceandwellsleep
    @rainsoundforpeaceandwellsleep Месяц назад +17

    ለዚህ ሰውዬ አንድ ጥያቄ አለን እስክንድር እራሱን ቢያገል በእውነቱ ቀሪዎቹ አንድ መሆን ይችላሉ?

    • @ehitegebre1955
      @ehitegebre1955 Месяц назад

      እኔ የማስበው መሆንም አለበት :: እሱ ሌላ ሀላፊነት መውሰድ ይችላል: እሱ ብቻ ሳይሆን ተቀናቃኙም ከሹመት መገለል አለበት : ብዙ ተመራጭጮች ይኖራሉ ብዬ አምናለሁ::

    • @ErgetteWoldesemayat
      @ErgetteWoldesemayat Месяц назад

      ሰውዬው የራሱን ፍላጎት ነው የሚያወራ የጎጃሙ የጎጠኛው ብድን ሲፓታይዘር ነው

    • @ErgetteWoldesemayat
      @ErgetteWoldesemayat Месяц назад

      ሸማግሌው ሴራ ፈጣሪ ነው ውጠወይራ የአፍራሾችን ይዞ ነው ብቅ ያለው

  • @user-rw1rz3ws2p
    @user-rw1rz3ws2p Месяц назад

    Very good

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Месяц назад +3

    : የፋኖ ትግል በፍጥነት ካልተስተካከለ በፓለቲካዉም ሆነ በጦርነቱ ስልትት መጨረሻዉ ክልሉን ማፍረስ ነዉ የሚሆነዉ??

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 Месяц назад +5

    I just have difficulty believing your guest. He is not suggesting any solutions all he does is accusing Eskinder. Eskinder is a known brand he sure desperately wanted FANO to be united like every Amhara, who cares who is a leader? Amhara have so many qualified people including Eskinder and Zemene Kassie. But Eskinder is a much better candidate than Zemene and the movement need to go to the next step, people like this guy is dragging the process.

    • @none5917
      @none5917 Месяц назад

      Did u attend any educational institutions? አይ እማማ ኢትዮጵያ ምን አይነት ትውልድ እንደተፈጠረብሽ 😢😢😢

    • @user-os5fn6jp8e
      @user-os5fn6jp8e Месяц назад

      Agree. This is the trick tplf is doing. But if the people are not awake by now! They will never be

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 Месяц назад +8

    በመጀመሪያ ገልቸኛ ነኝ ብሎ በዚህ ደረጃ ወገኖተኛ መሆን ያስገምታል። ሸዋ ላይ ደሞ መሬት ላይ ሰፊውን ቀጠና የሚሸፍነውና ብዙ ሀይል ያለው መከታው እንጂ አሰግድ አይደለም። አሰጎድ ማጀቴ አካባቢ ነው ያለው እዛም እራሱ በድምጹ ባመነው ማጀቴን ለቆላቸው አፈግፍጓል።

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr Месяц назад

      መከታው መሃይም የ ግንቦቴዎች አሽከር ነው። እውነተኛ የ አማራን ታጋይ እንኳን ለይታችሁ ሳታቁ ህዝባችንን አስጨረሳችሁ

  • @askalechwakene527
    @askalechwakene527 Месяц назад

    ስውየው ኮሜንቱን አንብብ ጐጠኛ ፋኖ ጐጃም ብቻ ነው ያለው ለማንኛውም ቴዲ አድናቂህ ነኝ

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 8 дней назад

    ዘመነን ተወት አርጉት ሙሉ የጎጃም ህዝብ መሪዬ ነው ብለው ትቀብለውታል ለዚያ ነው ጎጄ የሳት ጉማጅ የሆነው እኔ ለምሳሌ የሸዋ ነኝ ዘመነ ይምራኝ

  • @MillionYmer
    @MillionYmer Месяц назад +4

    ምንም ችግር የለባቸውም እንደማንም ሰውመጨቃጨቅ ያለ ነው

  • @helenemso32
    @helenemso32 Месяц назад +3

    ቴዲ ምርጥ ሰው!!!!!!!!!!

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 Месяц назад +1

    1.comand of chain
    2.strategical way
    3.tactical phase
    4.logestic firm
    5.majour goal
    Those things even in a bit way should be constructive to be front.& finally strong political sense needed the resolution finally comes economic goals unless otherwise seems death accomplished

  • @yaredburuk7997
    @yaredburuk7997 Месяц назад +2

    ለሻለቃ ያለኝ ጥያቄ በእርግጥ እስክንድር ፋኖ ነውን?

  • @NatiTamirat-kg5kc
    @NatiTamirat-kg5kc Месяц назад

    Wow fetari yibarikih yene jegina betikikil tentinehewal 🎉🎉🎉🎉 bezih lik tetenetenikew beki nw ye eskindirin sera bedenib fintiw argeh asayitehenal🎉 🎉🎉🎉

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Месяц назад

    መስዋዕትነት እየከፈለ ያለው ይድሀው ልጅ በእውነት አሳዘነኝ ግና ምኑም ሳይያዝ ይሄ ሁሉ መከፈፈል። "መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች"

  • @reflection9636
    @reflection9636 Месяц назад +1

    Atnafu thank you for the information.

  • @TekaHailu
    @TekaHailu Месяц назад

    *መልካም♥️ነዉ*

  • @fgghhfvhc4776
    @fgghhfvhc4776 Месяц назад +1

    Yes! True Eskinder looks working to reverse the Amhara struggle. If not, let him go back to where he came before. He has a mission to disrupt the struggle. Everywhere he goes, he creates parties & dissolves

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 Месяц назад +4

    ቴዲ አክባሪክ ነኝ ነገር ግን ዛሬ ያደረከው ቃለ ምልልስህ በጣም ደካማና ወገንተኝነት የታየበት ነው ልትሞግተው እየቻልክ ሜዳውን ለቀህለት እንዲፈነጭበት ነው ያደረከው በተጨማሪ ከአንድ ቀን በፊት ከባልደረባክ ቴዲ ጋር ቀርባችሁ መረጃ የለኝም ብለህ በስክንድር ጉዳይ ስታልፍ ተመልክቻለሁ
    ሰውየው ገለልተኛ ነኝ እያለ ያሳየው የጎጥ ድጋፍ አሳዛኝ ነው
    ቴዲ የመርህ ሰው ነህ እንደልማድህ መርህን ተከተል ..............

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 22 дня назад

    በተለይ ወግደረስ አዝኘከታለሁ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @Amharaw
    @Amharaw Месяц назад

    Shaleka Atnafu gobezna ewnetegna ye Amhara tagay new

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv Месяц назад +1

    አያ ወያኔ እንኳን ይሁሉ መሣሪያ ይዙ ተሸንፋአል ምንም አታመጡም

  • @yeshitadesta2632
    @yeshitadesta2632 Месяц назад

    ቴዲ አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ።ይኸ ሰውየ ግን ሁሌ ህብር ላይ እየቀረበ ሀሳብ ሲሰጥ በጣም ወገንተኛ ነው አንድ ሳይድ ይዞ ነው የሚከራከረው ከሱ ምንም አስታራቂ ሀሳብ አያመጣም።

    • @JoroTebi133
      @JoroTebi133 Месяц назад

      የእስክንድር ሎሌዎች አትንጫጬ።ሐሳቡን ሞግቱ!

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 22 дня назад

    እንደ ትግራይ ሊሆን አይችልም ምክንያተሐም ግፍና ከደል አልሰራም

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 Месяц назад

    ወይ ገለልተኝነት !? ቴዲስ እንዴት ዛሬ ጥያቄ መጠየቅ ተሳነው ? ለምንስ ከሁለቱ ወገን ሰው አልቀረበም ?

  • @tesfayeteshome4010
    @tesfayeteshome4010 Месяц назад

    ‹‹እርስ በእርሠዋ የምትከፋፈል መንግስት አትፀናም›› ይላል መፀሃፍ ቅዱስ አንድ ካልሆኑ እመኑኝ ይፈርሳሉ
    መንግሰት ሳይሆኑ በዚህ ልክ ከሆኑ የሀገር ብርና የሀገር መሳሪያ እጃቸዉ ቢገባ ምን ልንሆን እንድምንችል አስቡት

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад

    አሰግድ የሸዋ ዕዝ አዛዝ በፋና ቲቪ እጁ እንደሰጠ ኢንተርቪው ሲያደርግ ሰምቸዋለሁ፣

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Месяц назад

    እኔ በእራሴ በኩል እስክንድር ቢወጣ ይሻላል ለትግሉ አመች አይደሐም ይላሉ ከናዳዊያን

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat Месяц назад

    ይህ ሰውዬ ኒውትራል አደለደለም የአማራ ፋኖን አንድ ወገን ይዞ እውነትን እናገራለሁ በሚል ሸፋን ጠቡን ማክረር እና እንደ አድሰ ክፍፍሉን አሰፍቶ ጦር አማዞ ማገዳደል ሲናገር ከፋኖች ጋር አብሮ የነበረ የሚመስለው ያን ያህ ሴራው አጥንቶ ነው የቀረበው ፋኖ በከፋፈሉ ደሰታውን እየነገረን ነው ወያንቲቸ ሀደራው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 Месяц назад

    🟡 ህልሜን ህልሜንበጣም ብዙ ተናፈሰች
    ✌🏼 ህ ል ሜ 🫶🏽
    አንድ መሆን
    የህዝቤ ፍላጎት መሳካት
    አብረን መስራት
    ...... በጣም በብዙ ማየት ይቻላል
    ማርቲን ሉተር ህልም አለኝ ሲል ለስልጣን እንዳልሆነ 🔺የዘነበም ይሁን ሌላ ሰው ህልሜ ይሄ ነበር እስካላሉ ድረስ በራሳችን ትርጉም ስልጣን ብሎ ማጦዙ ተገቢ አይደለም🙏🏽

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 12 дней назад

    እስክንድር፣ ከጥቂት ቀን በኋላ ብቻውን ይቀራል።
    ፋኖ ፣ አንድ አላማ ያላቸው ለመብታቸው ለመታገል የተሰባሰቡ ናቸው።
    ከአብይ ጋር ተነጋግሮ አንድ ሹመት ቢያገኝ ወደ አዲስ አበባ ይመጣ ይሆናል።

  • @bt5860
    @bt5860 Месяц назад +1

    yehe sewoye lemin gojjame altemeretem newo, aleke!

  • @berhanuwoldemariam7688
    @berhanuwoldemariam7688 Месяц назад +11

    አቦ ቴዲ ይሄ ሰውዬ ለዚህ ሚዲያ አይመጥንም እኔ በበኩሌ ተራ ሰው እንኳን ሊያወራ የሚችለውን ወሬ እንኳን እያወራ አይደለም

    • @Finfine672
      @Finfine672 Месяц назад +1

      😂😂😂 አንት የምትፍልገውን አላወራም

    • @dondada3220
      @dondada3220 Месяц назад

      @@Finfine672 ጅል ጋላ
      አያገባህም

  • @gebrishweldemariam5529
    @gebrishweldemariam5529 8 дней назад

    ጀኖሳድ በህዝቡ ላይ የፈፀመ ነፍሰገዳይ ጋር በአለም ህግ ድርድር የሚባል የለም ለፍርድ እንጁ

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz Месяц назад +4

    Who is he???

  • @super__star6823
    @super__star6823 Месяц назад

    He sound like FANO not being as one is a good thing . He talked about it proudly

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr Месяц назад

    የፋኖ ፓለቲካዊና የወታደር አመራር በሌለበት የህዝብ ትግል እንዴት እውን ይሆናል ?

  • @AlemayehuTegenaw-uj4zh
    @AlemayehuTegenaw-uj4zh Месяц назад

    እስክንድርን ከሌለ እኔ ጠቅላይ ሚንስትር እሆናለውኝ ብሎ የሚያስብ ነው

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 Месяц назад

    ገለልተኛ ነኝ ብለህ እስክንድርን ለምን ትወቅሳለህ?????

  • @tesfayegultneh1685
    @tesfayegultneh1685 Месяц назад

    ጎጃም ሁለት ዕዞች : 1) አማራ ፋኖ በጎጃም 2)የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሠራዊት ዕዝ
    ሸዋ ሁለት ዕዞች:1) የአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ
    2) የአማራ ፋኖ ጠ/ግዛት ዕዝ
    ወሎ ሁለት ያለው
    ጎንደር ሁለት ዕዝ
    ከእነዜህ 5 አደረጃጀትን እስክንድርን ሲመርጡ 4 ዘመነን መርጠዋል
    27 ቀኖች ሁሉም ተወያይቸው መሪ ሲመርጡ ፣ እስክንድር መመረጡን ሲያረጋግጡ የዘመነ ቡድን ወጥተናል ብለው አወጁ።
    በ 27ቀኑ ሁሉም ሲወያዩ የዘመነ ቡቡድን ተደራጅተው ውስጥ ለውስጥ በሤራ ዘመነ በሰሻጥር እንዲመረጥ ሞክረው ሳይሳካ ወደ ድምጽ ሰጥቸው እስክንድርን በብልጫ ተመረጠ።

  • @samsonb7270
    @samsonb7270 Месяц назад +4

    ዘመነ የሚባል ጅል ግን ከነ አሸንክታቡ በዚህ ጅልኛ አነጋገሩ ወደ መካከል መጥቶ ሃገርም ለመምራት ሃሳብ አለው ማለት ነው፣ በል መጀመሪያ በልኩ ብሰል ሰልጥን

  • @HdbNdn-z9b
    @HdbNdn-z9b 21 день назад

    የእስክንድር ጦር ዶላር እዝነው የሚባለው 1ዱ ብርጌድ ሐብታሙ አያሌው ብርጌድ ነው

  • @milliontafese4418
    @milliontafese4418 22 дня назад

    ገለልተኛ ነኝ ብሎ ጀምሮ የለየለት የፋኖ ደጋፊ ሆኖ አረፈው 😅
    አይ የአማራ ፖለቲካ ፤ ካለነሱ ብልጥ ያለም አይመስላቸው😮

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Месяц назад

    ጀግና ተዋጊ የሆነውን የዋህ ውብአንተ የተባለውን ሰው ያለጦርነት የገደሉት እነእስክንድር ናቸው የዛ ምስኪን ሰው ደም በእጃቸው አለ ክሩቤል የተባለውንም ያስገደሉት እነሱ ይመስሉኛል

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 Месяц назад +2

    Yeah this guy is totally a zemene supporter ...he is giving wrong information teddy please bring someone who is balanced

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Месяц назад

    እኔ ግን ይሄን ሁሉ ከተሰነጣጠቁ እርስ በእርስ ከተገዳደሉ ስልጣን ቢይዙ ምን ሊሆኑ ነው እንደ ሱዳን እርስ በእርስ ሊጫረሱ ነው

  • @danezana1148
    @danezana1148 Месяц назад

    This is great conversation

  • @BirhanuDawit
    @BirhanuDawit Месяц назад

    የተኛው ግንባር ነው ፋኖ መከላከያ ያሸነፈው? አራ አዋቂ በፖለቲካ ምክንያት ጅላጅል ስሆን ይደብራል!!!

  • @tewodrosworku7346
    @tewodrosworku7346 Месяц назад +4

    You are not neutral!

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Месяц назад

    እስክንድር ከዚ ግብ ግብ እራሱን ካላገለለ ፍኖን እንድ አድርጎ መምራት አንደሚቸገር ከወዲሁ መረዳት ይቻላል። እስክንድር resign

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 8 дней назад

    እረግጥ ፋኖ የሜታገለው ለሥልጣን ነው ካልን ግዜው ዘመነም ሆነ እስክድረ በስልጣን መጣላታው ተገቢ አይለም ገና ለገና ከአሁኑ ለሥልጣን የሜጣሉ ከሆነ አሁን ከአለው መግሥት የተሻለ አስተሳሰብ የላቸውም ኢትዮጵያ እኮ 84 ብሂር ያለባት አገር ናት መታወቅ ያለበት ሥልጣን የሚሰጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው

  • @user-vi5ve6rs9i
    @user-vi5ve6rs9i 15 дней назад

    እስክዲር እኮ በሄደበት ይከፋፍላል እሱ ቢያገል ጥሩ ነዉ

  • @user-ly1bk6gu4d
    @user-ly1bk6gu4d Месяц назад

    "ድንቄም ገለልተኛው🤑" ዛሬ ሚዲያ አገኘሁ ብለህ በገለልተኛ ስም የጠላኸውን አንድ ግለሰብና ድርጅት መቀጥቀጥና ያልተገባ ስም ማጥፋት ማንና ከነማንጋ ወገንተኝነት እንዳለህ የሚያሳብቅ አይመስልም?

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 Месяц назад +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mulugetabirhanu3964
    @mulugetabirhanu3964 Месяц назад

    ሰውየው የፈለገውን ወገን ትክክል የሚል ሂደቱን በትክክል የተናገሩትን የሚያጣጥል፤ ዘመነ ቢመረጥ ኑሮ ሊቀበል የሚችል፤የጎንደሮችን ሁለት እዝ፥ የሸዋን አንድ እዝ እና የወሎን የኮኔሬል ፈንታሁን ሙሀበውን ጦር የካደ እና የማይመጥን አሉባልታ እና ርባና ቢስ ሀሳብ ያቀረበ ገለልተኛ ያልሆነ ለሚዲያ የማይመጥን ተራ ሰው ነው !

  • @manyahlshalzemene257
    @manyahlshalzemene257 Месяц назад +7

    Yezlh swye wushet eskndr tel lemhonu nggru yastawukal

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 Месяц назад

    ለተሰጠው የአየር ሰአት ሲል የወያኔን የዘር ፍጅት ትርክት ደግፎ ቁጭ አላለም ?! አይ ሻቃ እውቀቱም ገለልተኝነቱ የለህም ! ብላሽ

  • @addiskebede8748
    @addiskebede8748 Месяц назад +1

    ቴዲ አሪፍ ውይይት ነው ግን ግልፅ እንዲሆኑ ይምንፈልጋቸው
    1. የምርጫ. መስፈርቱን ቢዘረዝሩልን
    2. የጕጃምን እዝን ጨምሮ አቶ አትናፉ የጠቀሷቸው. በሄደቱ ተሳትፈዋል ወይስ አልተሳተፉም

  • @melakudesta6523
    @melakudesta6523 Месяц назад +5

    እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር እዚህ ያላችሁት አይደላችሁ በጎሮ በኩል እየደወላችሁ በዘመዶቻችሁ አማካኝነት ለመከፋፈል የምጥሩት ፖለቲካና ስልጣን አይለያዩም እናም እናተ ድል ቢፈጠር ነገ ስልጣን ለማግኘትስ እዚህ ትሻኮቱ የለም ይህ አይደለም እንኮን በጎጠ የተመሰረተ አደረጃጀት ቀርቶ በርእዮተ አለም በጋራ ቆመው ሲታገሉ የድል ማግስት እኮ 1966 ምን እንደፈጠሩ ይታወቃል ዛሬም ለራስህ ስልጣን ከማመቻቸት የዘለለ መጀመሪያ እዚህ ያላችሁት ተግባቡ ለነገሩ አማራ ክልል ተወልዶ ያላደገን ፍፁም ጠላት አርጋችሁ ትቆጥራላችሁ ጎጥ እየፈጠር ዘመዶችህ ጉያ ትወተፋለህ ሰው ሰው ሽተቱ ነገ ጎጃም ጎንደር ብላችሁ ለመክፈል አትመለሱም

  • @user-ly1bk6gu4d
    @user-ly1bk6gu4d Месяц назад

    በመጀመሪያ ደረጃ አንተ በእስክንድርያ ላይ ያለህ ጥላቻ የጀመረው ባልደራስን ከድተህ የወጣህ ግዜ ነው። በግንቦት ሰባት ተጠልፋችሁ የነበራችሁ ሰዎች ዛሬ ደግሞ እስክንድርን ከአማራው ትግል ገፍቶ ለማውጣት ስም እያጠፋችሁ ነው። መከራህን ታያለህ።

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Месяц назад

    በደብ አብራርቶታል ችግሩን እሥክድር አይመጥነዉም

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 Месяц назад +3

    እስንክድር እንደ አብይ ንጉስነት ተነግሮልኛል ብሎ የሚያምን ነው።