🛑 ያልተጠበቀዉ ተቃዉሞ | ለመሞት ዝግጁ እንደሆኑ ተናገሩ | ደብረዘይት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 апр 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 87

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 месяца назад +10

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እንደ እናንተ ያሉ እውነተኛ ለእውነት የቆመ የእግዚአብሔር ልጅ የሆኑ እግዚአብሔር በእውነት የሚፈሩ የሚያከብሩ አባቶችን ያብዛልን መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በየአጥቢያችን ደብራችንን ነቅተን እንጠብቅ አባቶቻችንን እንጠብቅ ኢትዬጵያን እንጠብቅ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 3 месяца назад +17

    ❤አቤቱ ጊታየእሱስ ክርስቶስ❤ ሆይ ንፁሕ ልብስጠኝ እነዛን ወርቃማ ትእዛዛቶችህን እንድተገብራቸው እርዳኝ😢ያላንተ የሚረዳኝየለምና 😢

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ለእኔም እርዳኝ ጌታ ሆይ ትእዛዛትህን እንድፈፅም በንስሐ እንድነፃ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁልኝ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ox1gk5vx9f
    @user-ox1gk5vx9f 3 месяца назад +3

    እመቤታችን ማርያም 33 አመት ተሰዳለች የሷ አማላጅነት ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እርስ በእርስ ከመጫረስ ያድነን

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 3 месяца назад +5

    ለቤትህ አድስ ነኝ ወንድማችን💐💐💐💐💐💐💐
    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን💒💗💗💐💐💐💐💐💐💐

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @kumala-win
    @kumala-win 3 месяца назад +4

    egiziho marina kiristos!
    አመላኬ ሆይ ማረን አባቴ ይቅር በለን ይቅርታ ፈጣሪ

  • @gadisatsegaye6877
    @gadisatsegaye6877 3 месяца назад +2

    አሳፋሪ ና አስቀያሚ ድርግት ነው ብፁዓን አባቶች ለይ የተፈፀመው። እግዝአብሔር ሆይ ይቅር በለን።

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад

      ለምን ይኤ ውሉ ካህናት ሞሎኮሳት ንፁአን እየተጨፈጨፉ ለነሱ ምቹ ግዜ ነው ይኤ ውሉ ደም በእጃቸው ነው

  • @Godislove482
    @Godislove482 3 месяца назад +9

    እንደዚ አይነት የሀይማኖት ነጋዴዎችን እነደዚህ ነዉ ማዋረድ በቤቱ ሆነው እግዚአብሔርን የሚዳፈሩ ዋጋቸው ኢሄ ነው መሆን ያለበት

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +2

      🙏🙏🙏

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад +1

      ትክክል ጨካኞች ናቸው ክርሰቶሰ ለንፁአን ደም ይፍረድ

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 месяца назад

    ጌታ መቼ እንደሚመጣ ማንም አያውቅም ስለዚህ በንስሀ ውስጥ በመኖር ጌታ መጠበቅ ነው

  • @user-rn6tg7jj2n
    @user-rn6tg7jj2n 3 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z 3 месяца назад +3

    ብስማም + አመላኬ ሆይ ማረን አባቴ ይቅር በለን ይቅርታ ፈጣሪ 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🆗✅

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @user-sw9hj5wb1k
    @user-sw9hj5wb1k 3 месяца назад

    Bisu abatachin qosxas barkto yadrban bashlot yasibun
    Egzyabhir edimotin yarzmaln egzyabhir
    Amen
    Amen
    Amen

  • @SurprisedHammerheadShark-ed7dr
    @SurprisedHammerheadShark-ed7dr 3 месяца назад +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 3 месяца назад +1

    ማረን አምላካችን

  • @getachewabera3249
    @getachewabera3249 3 месяца назад +2

    አቤቱ ጊታየእሱስ ክርስቶስ

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 3 месяца назад +1

    Amen. Amen. Amen

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe4239 3 месяца назад +1

    Memihr fantahun egziabher tsegawun abzito yitebikih

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 3 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @tesfayedesalegn7680
    @tesfayedesalegn7680 3 месяца назад +1

    Good thought

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 месяца назад +1

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏❤❤❤

  • @saradaniel803
    @saradaniel803 3 месяца назад

    የአባቶቻችንበረከት ይደርብን

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 3 месяца назад +1

    ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ😢

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @ZelalemZelek
    @ZelalemZelek 3 месяца назад

    እግዛብሄርየልብ መርማሪነዉ አሜን

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 3 месяца назад

    አቤቱ ማስተዋልን አድለን

  • @saradaniel803
    @saradaniel803 3 месяца назад

    ልቦና ይስጠን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад

    የሞሎክሳቱ ደም የካህናቱ ደም የንፁአን ደም ይፍረድባቹ የያዛቹት መሰቀል የትኛው ነው እግዚኦ እንደበግ እየታረዱ አባቶቻችን ለናንተ ምቹ ግዜ ነው ክርስቶስ ይፍረድባቹ😭🙏

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад

    ,ፓስተሩ ጋንጭሩ አላደቀቀውም ተመሰገን አንድ እውነት ተናጋሪ ተገኝ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ አቲ አይማኖት ይመልስክ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber Amilak yikir Yibelen Be Unet kezi ke kifuw zemen Fetar Yimaren ♥️ 😋 ♥️♥️♥️⚘️⚘️⚘️🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 3 месяца назад +1

    እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችኖ አይሁን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 3 месяца назад +3

    አንድ ፓስተር እደዚህ ተናገ ስለ እመቤታችን ስለ ቅዱሳት ተናገረ ብላችህ ብዙ ከታውሩ ወንድሞች ፓስተሩ እራሱ የእግዚአብሔር አምላክነት የማያምን ፓስተር ስለ ወላዲተ አምላክ ስለቅዱሳት እዴህ ተናገረ ብላችህ ብዙ አታውሩ መጀመራ የእግዚአብሔርን አምላክ ይመኑ ለሌሎች ወንድሞቻችን አና እህቶቻችን አስተላልፍ

  • @sintayehugetachew2800
    @sintayehugetachew2800 3 месяца назад +2

    ቆማጦች እኛ አባቶቻችንን እናከብራቸዋለን

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s 3 месяца назад +1

      አባቶች አይደሉም እኛ ምናቀው አባቶቻችን ከክርሰቶሰ የተገመደሉ እንጂ በዘር የተወሸቁ አይደለም እነዚ ወንበዴ እንጂ አባቶች አይደሉም ቆማጣ ላልሹ ደሞ አይምሮሸ ተቆምጦል ወደልብሽ ተመለሽ

  • @Godislove482
    @Godislove482 3 месяца назад +2

    ቢኒያም የሚባል ሰው ጉዳዩ ምን ደረሰ ለተወሰነነ ጊዜ ተወርቶ ይረሳል እንዳለ እዉነት ሆነ ማለት ነው??????

  • @bedeatom-xi1yz
    @bedeatom-xi1yz 3 месяца назад +1

    በሰው የታመነ የተረገመ ይሁን ይላል ቅዱስ መጽሐፍ ስለዚህ አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆነ ከዲያቆኑ እስከ ጳጻሳት ያሉ አባቶቻችን ያደረጉት አስኬማ ከሰው ወይም ከብሔር የተሰጣቸው ሳይሆን ሰዉነታቸዉን;ማንነታቸዉን ለእግዚአብሔር ሰጥተዉ በቅንነት,በታማኝነት,እስከ ሞት ታምነዉ የተቀበሉት እንጂ ወገን ለይተዉ ጎሳ ,ብሔር ብለዉ የተቀበሉ ስለአልሆነ ከስጋዊ ሥራና ምኞት እንዲሁም ከሥልጣን ፍለጋ ወጥተዉ በቅዱስና በንቃት በትጋት የያዙትን መስቀል በአንክሮ በመመርመር ምዕመኑን የምያገለግሉበት ልቦና እንድሰጣቸዉ ወላድተ አምላክ ትርዳቸዉ:: አሜን!!! እኛ ም ክርስቲያኖች ይህንኑ አዉቀን በቃሉ ፀንተን ስድብ ትችት ትተን ፀንተን እንጠብቅ ::ቃሉ እንደዚህ ይላል (እሱ የፀና ይድናል ይላልና)

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 3 месяца назад

    Menem behon keber le abatoch yegebal deiasbora keber yenurachu😢😢😢😢

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 месяца назад

    የልጅ ቢኒ ድምጹ ንግግሩ ሁሉ አልጥምህ አለኝ ድምጹ ሁሉ አስመሳይ ይመስላል

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 3 месяца назад +1

    Abatachen edemana tena yestote awo beftari enesna

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 месяца назад +1

      🙏🙏🙏

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 3 месяца назад

    እኛ የመጣንው ማርያም ቅዱሳን ጠልተን አይደለም ገንዘብ ፈልገን ቤተሰቦቻችን ለማስተዳደር ነው ብሎ እውነትን ተናገ ረ ቅዱሳኑን ለምትጠሉ ወየውላችው ሲኦል ትገባላችው አለ ፓስተሩ

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 3 месяца назад

    የራስህን የአይን ጉድፍ ሳታወጣ ስለ አባቶቻችን እንዲህ ማዋረድ ተገቢ አይመስለኝም ቢሳሳቱ እንኳን እግዚአብሄር ችግሩን እንዲፈታልን መፀለይ ይገባናል እንጂ በትዕቢትና በትምህክት አይደለም።

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 3 месяца назад +1

    እባክህ በፕሮግራምህ ውሰጥ የመናፍቃንን እብደት አትቀላቅል

  • @AzebTelahun-ho7zl
    @AzebTelahun-ho7zl 3 месяца назад +2

    አረ የምን መሸፋፈን ነዉ ኦርቶዶክስ እየተገደለ እነሱ ማን ስለሆኑ ነዉ በየሀገሩ የሚዞሩት

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад

    ስተት ስተት ስተት አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 3 месяца назад

    Yes yegeta tsega. bemnet yadinal tilacha keaganent new.enqan yegetan enat abatoch yekeberal newer new

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 3 месяца назад +1

    ተሳስተ አታሳስት እስክ መቼ ነው አንዱን ጌታ የምታነግሰው 44 ትተ መቼ ነው የምትነቁ ጌታ ይመጣል ለፍርድ ዳግም
    በደመና በክብር ለላ አይመጣም ለራሱ አይሆንም የተሰቀለው ጌታ ግን መላእክቱንም በታላቅ በመለከት ድምፅ ጋር ይልካቹዋል ሰማያት ሀይላት ይናወጣሉ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ቅዱስን ሐዋርያትም የሰበኩት ጌታ ይመጣል የቀራንዮ ጀግና ያፈሰሰው ውድ ደሙ አይቅልብ ወንድሜ

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 3 месяца назад

    Abatoch minim yihhn min wagacbew kegeta new orthodoxawiyan egziabhern frJ

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад +2

    አረ ባክህ ያለ ማርያም መንግስተ ሰማያት አገባም እያልክ

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 3 месяца назад +2

    ፕሮቴስታቶች። ገና ከሰማይ እሳት እንዲዘንብብን ያደርጋሉ።

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад +1

    አይ ዘቤ እራሱን ቁርጥ አፈራ እየሱስ የቱጋ ነው እሁድ እመጣለው ያለው አረ ተዉ

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 3 месяца назад +1

    አየህ ሳያነብነው ሲሳደብየነበር እረልላ ቢዲወ አለው ስሙት በደብነው ድግልኒ አሚሳደብ

  • @okom6307
    @okom6307 3 месяца назад +1

    ደግ አደረጉ አስምሳይ ሁላ😂😂😂

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 3 месяца назад +1

    እነ ዳኔል ክስረት አቢይን ኪየሱስ ጋር እያመሳሰሉት አይደለ? ከዳንአልና ከአቢይ በላይ በዘመናችን ሃሳዊ መሲህዎች አሉን?

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 3 месяца назад

    ያለ ፕሮቴስታንት ወሬ የላችሁም

  • @GirmaSemie-pr4gc
    @GirmaSemie-pr4gc 3 месяца назад

    ግን እነዚህ ኦርቶዶክሳዊያን ናቸው? አባቶችን ያዋረዱ መስሎአቸዋል። ነገር ግን ካህናቱንና ማዋረድ የቀባቸውን ፈጣሪን መስደብ ነው። ጥፋተኛ ሊሆኑ ይችላሉ በእንደዚህ ዓይነት መሳደብና ማዋረድ ክርስትና አይደለም።

  • @KefaleAlemayhu
    @KefaleAlemayhu 3 месяца назад +3

    አማራ ስለሆነ ነው የሚገደለው

  • @user-nn6sc8ic4z
    @user-nn6sc8ic4z 3 месяца назад

    አንተ አትለፍልፍ የሚያወራ ሁሉ ተቆርቋሪ አይደለም እረፍ አንድን ጳጳስ እንድህ አውርደህ የመናገር መብቱም ስልጣኑም የለህም ዝም ብለህ አትዝለፍ

  • @mamesgenayalew
    @mamesgenayalew 3 месяца назад +2

    ጅል አትጃጃልብኝ ምነው ሰውን በአማራነቱ ወለጋ ላይ አልተገደለም እያልከን ነው? አንተ ለራስሕ አማኝ መስለሕ ከእውነት የራቀ ወሬሕን አትንዛብን

  • @yerasew1
    @yerasew1 3 месяца назад +1

    ትክክል ነህ ስለአባቶች። ነገር ግን ወንድሜ በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ከሚገደሉት አካላት በእምነት ኦርቶዶክስ ቢሆኑም በማንነት ደግሞ በግልፅ አማራ ስለሆኑ መሆኑን ለአፍታም አትዘንጋ።

  • @YosefWeldeyohanis
    @YosefWeldeyohanis 3 месяца назад +1

    Oromoo silaa taaefa malee kan akan godhan akaa atii jetuu mitii tausii abbaa amataa akan tii arbasuu qabani sini tharnyoni ishi

  • @YosefWeldeyohanis
    @YosefWeldeyohanis 3 месяца назад +1

    Phaphasiin oromoo hin dhaban nuii nama abbaa amtaa akan tii arbasuu hin barbanuu

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 3 месяца назад

      Waqqayyon nagaa kenyaa nu yaa kenuu . Manguddoo arbasuu fi abbotii amanta arabasuu sirri miti seeraa amantaa ta,es ,adda kenyaa miti abbaa selemiramam Tola
      Sirri hin gonnee tokkoffan motoumma siyaasati dhabachuu ta,uu hin qabu, yeroon kuni biyyaa hormaa tii deemanii mitii yeroo tsommatii fi lalaabaa biyyaa yesani osoo deemuu qabani ijoolle essanii eeguu fi oromiffan baressisuu osoo qaban kan hin godhanne !

  • @zamnezamne6063
    @zamnezamne6063 3 месяца назад +1

    ኣኣ ኣሁን ተሳሳቲ ክርስታይን እየሞተነዉ ብህሪ ተልይቶ ኣይደለም ነዉ ያልከዉ እንግዳያዉስ በኣጎሱም በኣንድቀን 800 ክርስትያን ስጨፈጨፉ ክርስትያን ኣልነበሩም

  • @yishakgetachew-kn5ks
    @yishakgetachew-kn5ks 3 месяца назад +2

    አረ ቀደዳ ምንድነው ምታወሩት የዘበነ ፍሬዎች አረ እፈሩ

    • @TigstTeka-sq3hn
      @TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад +2

      የሜዳ አህያ ምን አላችሁ😅😅😅😅😅

  • @solomonshura809
    @solomonshura809 3 месяца назад

    ነፍጠኝነት እና ኦርቶዶክስነት ከተቀላቀለብህ አሁን የአማራ ጻጻስን ትመስላለህ ። አማራ ብቻ አይደለም ኦርቶዶክስ ቀዝቀዝ በሉ ዳንስ አበዛችሁ

  • @user-qh1qs9fn1u
    @user-qh1qs9fn1u 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤