#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 16

  • @Meshualekia
    @Meshualekia  2 месяца назад +1

    የተመረጡ ተረኮች በየእለቱ የሚቀርብበት ቻናላችንን #Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 2 месяца назад +8

    እዉነትም ቁጭ በሉ። ከርእሱ ጀምር እስከ ፍጻሜዉ ያማረ አቀራረብ። በቅርቡ መቶ ሺወች ጓጉተዉ የሚጠብቀዉ ፕሮግራም ይሆናል። ከቻላችሁ ስለ ህንድ የእግር ኳስ ጉዳይ ብታቀርቡልን።

  • @KiyaHaile-j8s
    @KiyaHaile-j8s 2 месяца назад +4

    እኔም አላምንም ከሰማይ ከወረደዉ በስተቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም ተብሎ በቅዱሱ መፀሀፍ ተፅፎዋል

  • @Jojoblanka
    @Jojoblanka 2 месяца назад +5

    የሰው ልጅ ከ ጦጣ መጣ የሚሉ ፈጣሪን የማያምኑ ናቸው, ሁሉ ነገራቸው ዉሸት ነው

  • @GENETTADESSE-ec6fu
    @GENETTADESSE-ec6fu 2 месяца назад +2

    #1

  • @gebruabrha9306
    @gebruabrha9306 2 месяца назад +3

    yhn kemesrat befit make sure you are correct if america washta kehoen what about russia, japan, even india bekirbu moon lay hidewal, all these wshet nachew ltl new or not

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub Месяц назад

    እንደ Etv አቀናባሪዎች ተሳሳቱ ነው የምትለን ? መንኮራኩር ያመጠቁ ይችን ስህተት ይሰራሉ ግን? እንጃ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 месяца назад

    😂😂

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 месяца назад +1

    Tkkl neh hulum wushet newu.

  • @BenOni73392
    @BenOni73392 2 месяца назад +1

    Simpsons ላይም ታይቶ ነበር. ውሸት ስለመሆኑ...

  • @Romana7777
    @Romana7777 2 месяца назад +2

    ምንም አልገባኝም የአለም ህዝብ እያየ ነው እኮ ሳተላይቱ የተመነጠቀው እዛው ቦታው ላይ ብዙ ህዝብ ተገኝቷል:: በዚህ ላይ ሚስጥር ሚስጥር የሚሆነው ከአንድ ሰው ካላለፈ ነው ይሄ ግን በጣም ብዙ ሰዎች የሚያቁትን ነገር ሚስጥር አርጎ እስከ ዛሬ መያዝ አይቻልም በፍጹም::ባንዲራው ተውለበለበ ለሚሉት ሰዎች ራሳቸው ይንሳፈፉ አይደል እንዴ ? ባንዲራው ሲንሳፈፍ ነው የተውለበለበ የሚመስለው ::ጥላ የተባለው ነገር ደግሞ ያው እንደመለሱት ሰዎቹ ሁሉም ቦታ ይበታተናል ጥላ ወደ አንድ ቦታ ብቻ አይሆንም :: በቅርብ ጊዜ ውስጥ ደግሞ ከ ሳውዝ አፍሪካ የሆነ ሰው ሽርሽር ሄዷል ጨረቃ ላይ ::