ዛዲግ ብርሃኑ Part 4 ስለ “ሐዋርያው” ዘላለም ጌታቸውና ስለ ተልእኮ ለትውልድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 49

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 4 года назад +1

    ወንድም ዘላለም እድሜና ጤና ይስጥህ✔️ ተባረክ 📖

  • @baitamartha8442
    @baitamartha8442 5 лет назад +5

    ጌታ ታደገኝ የዛሬ 6 አመት እዛ ቸርች በጓደኛዬ ተጋብዤ ሄጄ ነበር ። አዲስ አማኝም ነበርኩ ። ስለአስተምሮቱም ሳላውቅ፦ ነገር ግን ውስጥ ገና ስገባ ጀምሮ በጣም ሸከከኝ ። የጌታ መንፈስ ረዳኝ ልክያልሆነ ነገር እንዳለ እርግጠኛ ነበርኩ።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ፈጣሪ የዘመኑን አውሬዎች ያጥራልን።

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 5 лет назад +11

    ያ ትክክል በክርስቶ ስም ጥንቆላ ነው ነጋዴ ሁላ የጨው ኪዳን ይላል እንዴ ጌታ ይገስጸው ጌታ ደሙን አፍስሶ ያዳነውን ህዝብ በጥንቆላና በድግምት ያደነዝዛል ጌታ ይነሳል የበላውን ያስተፋዋል።እኔኮ ገርሞኛል ወንድሙ ሃዋርያ ዳንኤልም ቸርቹ በጨው ነው ጸልዮ ለሰው የሚሸጡት ትፈወሳለህ ብለው እነዚ ሰዎች ጅማሬያ ቸውም ብአላማ ነው ስውር ልምምድ አላቸው ማለት ነው።ተባረኩ እንድንነቃና በጸሎትም እንድናፈርስና ለሌላውም እንዲነቃ እንድናስተምር ረድታችሁናል ተባረኩ ሁላችሁን።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 лет назад +4

    ወይ ጉድ እግዛብሄር ይውጋው ይህን ጸረ ክርስቶሳዊ መሰረትና አካሄድ ።

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 5 лет назад +1

    ጌታ ሆይ ና 🙏

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 5 лет назад +4

    Zelalem God bless you

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    ኡኡኡኡ እንዴት ሚያስጨንቅ ነገር ነው ምንሰማው በጌታ ስም በእውነት እናንተ እንዳላችሁት እርግጥ አገልግሎቱ እንድህ ከሆነ ህዝብን እያሳተ እንደገና በሚያስጨንቅ ባርነት ውስጥ የሚያኖር አገልግሎት ነው
    በነፃነት ልንኖር እንጅ በጭንገቀት ና ጭቆና ባርነት ልንኖር መቸ ጌታ መጣ
    እርሱ ውስጥ ያሉ አገልጋዮችም ተገልጋዮችም እንደገና በጌታ ነፃ የወጡበትን ትምህርት መማር አለባቸው

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 5 лет назад +7

    ወይ ዘንድሮ የምንሰማ ሁሉ የጉድ ጉድ ነው!!!
    ኸረ እግዚአብሔር ሆይ ተለመነን!!!! እናንተም ከጥፋት መንገድ ተመልሳችሁ ህዝብን ለማስተማር ምስክርነት በመስጠታችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!!

    • @rowanmiguel8435
      @rowanmiguel8435 3 года назад

      i realize Im kinda randomly asking but does anyone know a good place to watch newly released tv shows online?

    • @henrycannon4194
      @henrycannon4194 3 года назад

      @Rowan Miguel flixportal

    • @rowanmiguel8435
      @rowanmiguel8435 3 года назад

      @Henry Cannon thanks, signed up and it seems like a nice service :D Appreciate it!

    • @henrycannon4194
      @henrycannon4194 3 года назад

      @Rowan Miguel glad I could help :D

  • @agahaji6005
    @agahaji6005 5 лет назад

    good job

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይገስፀው አቦ ይህን ሰውዬ

    • @gracealone3075
      @gracealone3075 5 лет назад +1

      Hiwi Gelaye I like the *abo thing 😂😂😂😂

    • @hiwigelaye5481
      @hiwigelaye5481 5 лет назад +1

      @@gracealone3075 hahahhahahahahahahahahahaha yihe ksra yehone sewu

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 лет назад +2

    ወየው ኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይገስጽክ እረ ይሄ ሰውዬ በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል ኢግዚኦ

  • @netsanetbentigudeta7031
    @netsanetbentigudeta7031 5 лет назад

    እ/ር ስለረዳችሁ እ/ር ይመስገን ሳላደንቃችሁ አላልፍም ተባረኩ አሁንም ይህንን የአዉሬ ትምህርት ግለጡት እናንተ ግን በእጥፍ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ!!!!

  • @kidistashenafi9559
    @kidistashenafi9559 5 лет назад

    Yes exactly zelalem siyasetemr seytan new yetsekelew enji eysuse ye egziyabhar lij aydelm bilo yastemeral enam besu meredat neber eskahun siredaw yenberw tebereku bishop Ameha

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 лет назад

    deros behone kalun betekekil kaltemare kemezebarek wuche min yetebekal...bene gemet yihe sew endegena get an bemekebel dehninet memar alebet

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 5 лет назад +1

    Upload the part five soon pls🙏

  • @trutru7408
    @trutru7408 5 лет назад

    ባእዉነት የጌታን ስም እየጣራ ማታት የምሳራ ሰዉ ነዉ ጌታ ይጋስፆዉ ቃባሩ ይሰበር ባጌታ ስም

  • @Alemu-hf5mw
    @Alemu-hf5mw 5 лет назад +6

    መባነናችሁ ጥሩ ነው ጌታ ይመስገን! ነገር ግን እናንተም ሆናችሁ ሌሎች ከዚህ ከተሳሳተ አስተምህሮ የወጣችሁ እራሳችሁን ተመልከቱ:: ቢሾፕ: ሐዋርያ ገረመሌ የሚሉትን የክብር ስሞቻችሁን ጣሉ:: ቢሾፕ ወይም ሐዋርያ አልነበራችሁም: አይደላችሁምም!

    • @betimikael5592
      @betimikael5592 5 лет назад +1

      Betam kemiyastelagne Hawareya Pastor Nebiye yemibalu yekeber semoch nachew .

  • @paintedinHisPalm
    @paintedinHisPalm 5 лет назад +2

    ወገኖቼ በሰማይ የሚኖረው ሁሉን ቻይ አባታችን ይህንን ሰው “ሃዋሪያ ዘላለም ጌታቸው” በእውነተኛ ንስሃ፡፤ ራሱን አዋርዶና ስህተቱንና ያደረሰውን ጥፋት ሁሉ አምኖ እንዲመለስ እንዲያደርገው እንጸልይ። እግዚአብሄር ይችላል። ሓይል የእግዚአብሄር ነው። እንማልዽ። ይህ ሲሆን ብቻ ነው እየደረሰ ያለው ጥፋት ሊቆም የሚችለው። ያለዚያው እሱ ስህትትን እያሰተበበለና እየሸፈነ ይቀጥላል። ስንቱ ግራና ቀኙን የማያውቅ የዋህ ክርስቲያን የተሻለ መሪ አገኘሁ ብሎ ከየቤተክርስቲያኑ ወደዚያ የፈለሰውም ሆነ አዲስ ጌታን ያገኙት ሊጎዱ ነው። እኛ እንማልድለት።

  • @paintedinHisPalm
    @paintedinHisPalm 5 лет назад +2

    ...ተመልሳችሁ ፤ ተመለሱ ለማለት ያስቻላችሁ መልካሙ እረኛ ፤ ሃያሉ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
    ወንድም ዘላለምና ወንድም ዛዲግ ጌታ ይባርካችሁ፤ ይጠብቃችሁ ፤ ድንበራችሁ ይስፋ። በጌታና በሃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
    ስራችሁ እጅግ አስፈላጊና ደግሞም የተሟላና በመረጃ የታጨቀ ነው።

  • @YMW7777
    @YMW7777 5 лет назад +5

    እኔ የሚገርመኝ፣ አሁን ቢሾፕ የሚለውን title የምትጠቀመው ለምንድነው?????

  • @liyasahle2379
    @liyasahle2379 5 лет назад +1

    I am sorry😭😭😭

  • @danieltadesseofficial6481
    @danieltadesseofficial6481 5 лет назад +1

    This voice must be heard in all public media's and maximize our people awareness please. Until those so called teachers confess and fully back to the root, biblical teaching....am so deeply saddened to hear that !

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 5 лет назад

    2:41 YELEYELET DIGIMT WUST NEBERACHUA?????

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 5 лет назад

    ይሄ በስተ ቀኝ በኩልያለውን ልጅ ናዝሬት ከተማ ዘላለም ሲጀምር ጀምሮ አብሮት ነው ይንበረው

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 5 лет назад

    Yasznal😭😭😭😭😭😢😞

  • @daitondamite1249
    @daitondamite1249 5 лет назад

    Amahe ahun be godana lay lemi hunk?

  • @derejebedada9302
    @derejebedada9302 3 года назад

    Woshetem ulah zimbelechuh wengelen atih sebkum wengelechin yedinel yitedigehal silezih sawun kememati ayiselechechum Aweriya Daniel ye resuh amelekeket igzeberi yidetehu setoteh aleh . Indeh felegeh argohu yisbek wenehu wengelen indehi sebekinuhow be careful don't against anointing people b/c the anointing people are the mouth of God.

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 5 лет назад

    0:40 Bezih "ye chew kidan" sewoch memot, mabed kejemeru... zelalem digimt ena metet, yechelemawn hayl yitekemal malet new! wegenoch astewlu

  • @adishewot663
    @adishewot663 4 года назад

    ት.ህዝቄል 12 ፡ 24 ፣ ት.ኢሳ 47፡11 አሁን ግን የህያው የእግዚአብሄር ግዜ ነው እየረገሙ አይቀጥሉም ሙዋርታቸውም አይሰራላቸውም እስከ ዛሬ ሰርተዋል አሁን አብቅቶላቸዋል አይቀጥሉም...

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 5 лет назад +5

    Evangelical tv ለእናንተ እድል ሰጥቷችው ፊት ለፊት ማውራት አለባችው ከዘላለም ጋር እውነት ትውልድ በጥንቆላ እንዴይጠፋ የጨው የዘይት የምናምን እየተባለ

  • @helenmengisteab6789
    @helenmengisteab6789 2 года назад

    የስህተት ትምህርትና አሰራር መጨረሻዉ ውድቀት ነዉ;;ነጋዴ መሆኑን እናዉቃለን መጨረሻዉን ያሳምርለት::አብያተ ክርስትያን ህብረት እንቅልፋም ነዉ የምንለዉ በምክንያት ነዉ::እናንተ ግን ተባረኩ ትዉልዱን ከዚህ በላይ አንቁት ህያዉ ምስክር ስለሆናቹ::

  • @betimikael5592
    @betimikael5592 5 лет назад

    Wendem Zelalem teyake alegne . Ye setoch Pastor Wengelawi sibalu betam ayemechegnem. Bible laye ye set pastor wengelawiyet ale ende?

    • @natnaelbisrat9071
      @natnaelbisrat9071 5 лет назад

      eyuel 2. bemechereshaw zemen besega lebash hulu bewend ena beset lejoch lay kemenfese afesalew...holy ghost yetsega setota siset lechurch enji lewnd bicha aydelem...

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад

    ሃሜተኛ።

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 года назад

    አታስጠሉኝ።

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 лет назад

    ክርስቶስን በፍጹም በጠላት መሰየም የለበትም ትልቅ blasphemy ነው፣ለህይወቱ ጤንነት ንስሃ መግባት አለበት

    • @gracealone3075
      @gracealone3075 5 лет назад

      Tadesse Alemayehu yeah! that’s the only way God is not like humans thoh he is full of mercy🙌

  • @abichugelan7310
    @abichugelan7310 5 лет назад +1

    አይ ሰው ወንድዬ እና ሌሎችም በጣም ነው የምታሳዝኑት ስለ እሱ አውርታቹ የማትጠግቡት አሁን ምነው እንደዚህ የምታወሩት አሳፍሪዎች ጌታ ይርዳቹ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 4 года назад

    ይገርማል አላዉቅምነበር

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 5 лет назад

    ገና እርስ በርስ ተባሊታቹ ትጠፋላቹ